ፍቅር X ፓየርድ የለውም {74}የመርከዝና የሂፍዝ የህይወት ታሪክ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 08. 2024
  • ጨለዳማ መስጅድን ለመገንባት አንዱ እርሰዎም አሻራዎን ያስቀምጡ
    chat.whatsapp....
    1000 17 15 68 572
    አብዱልባሲጥ ሙሀመድ ኑር
    abdulbasit mohamed nur

Komentáře • 149

  • @doctorzeyne6913
    @doctorzeyne6913  Před rokem +25

    ጮለዳማ መስጅድ ላይ አሻራዎን ለማስቀመጥ
    1000 17 15 68 572
    አብዱልባሲጥ ሙሀመድ ኑር
    chat.whatsapp.com/Ke6PTWB5j3FCfXKJ1nAkyo

    • @neimatemam1204
      @neimatemam1204 Před rokem +1

      ሹክረን. ቀጥልበት ቡዙ ነገር ተምሬበታለው

    • @neimatemam1204
      @neimatemam1204 Před rokem +1

      ስለ እንግዳ ያቀረብከው የረሱል ሰ. ዐ. ወ ሀዲስ አጂብ ነው እነደዛ ከሆነማ እንግዳ ኦደላው ኢንሻአለይ

    • @umuabedurohman7657
      @umuabedurohman7657 Před měsícem

      እንዳውዶክተርዘይኔ እንደትቻልክማንበቡን እኔእስኬሁን እያለቀስኩነው እማየው በተለይየኔንህይወትም ይዳስሳል ከልጆቸአባትጋር ለብዙአመታት ተለያይተንንነበር🎉🎉🎉

  • @rahatube4249
    @rahatube4249 Před rokem +38

    ተስፋ ያልቆረጠች ልብ ምን ጊዜም ታብባለች ኢንሻ አላህ በሂባ እና በኸሊል ተስፋ አልቆርጥም

  • @hussenhassen2682
    @hussenhassen2682 Před rokem +13

    ያረብ የተሰበረን ልብ የምትጠግነው የታመመን የምታሽረው የደሀየን የምታከብረው የተከፋን የምታስደስደስተው አንተ የሁላችንንም ሂወት ቀይርልን

  • @Hayuti-Selemtewa-Tube
    @Hayuti-Selemtewa-Tube Před rokem +2

    አላሁ አክብር አላሁ አክብር አላሁ አክብር ወላሂ ሺሀዳ የያዝኩባትን ቀን አስታወሱኝ 😭😭አልሀምዱሊላህ አለኒዕመትክ የኔጌታ ኢንሻ አላህ ኡስማን እድህ አናደህኝ አቀርም የክፋትህን አይቶ አላህ ሂባ ንግስቷን ይነሳሀል ተስፋ አልቆርጥም እስከመጨረሻዉ

  • @FF-ot5mg
    @FF-ot5mg Před rokem +1

    ሶሎለሁ አለህ ውስለም
    አህሌን ተነፈቂው አጅብ ነው በጠም ደስ ይለል
    ኡስመን ውስን እያለፍ ነው ሀብተሞች በብርቸው ነው
    ያምተመመኑት ይገርመኛል ሱብህን አለህ
    ግን እርግጠኛ ነኝ ራሱም በጠመደው ውጥመድ ይገበል ያዘሩት ነው ያምያጭዱት አይቀርም
    አለህ ይጠብቀን በርተልን

  • @fafi5437
    @fafi5437 Před rokem +2

    በኡስማን ድርጊት በጣም ተናድጃለሁ ኢንሻ አሏህ ሂባ የከሊል እድትሆን መልካም ምኞቴ ነው ቢኢዝኒሏህ

  • @SOFYe-TIKUYE
    @SOFYe-TIKUYE Před rokem +8

    ኑ 👀👉🏼ዐን አቢ ሁረይረተ ረዲየሏሁዐንሁ ባሥተላለፉት ሀዲሥ እዲህ አሉ 👉🏼 ነቢዮ ሰለሏሁ ዐለይሒ ወሰለም እዲህ አሉ👉🏼ያድሰዉ የሥልምናዉ ማማር አሉ የማይጠቅመዉን ነገር መተዉ ነዉ ሀዲሡን ቡኻሪና ሙሥሊም ዘግበዉታል 📖👈🏽 ሥለዚ የማይጠቅመንን ነገር ላይ ግዜችንን አናባክን እህቶቸ ኑ 👉🏼ፕሩፋይሌን ተጭናቹ የኪታብ ተፍሲሮችን ታገኛላቹ ለጀማሪወች የቃል በቃል ተፍሲር 📚

  • @susu5964
    @susu5964 Před rokem

    አሏሁመ ሶሊ አላ ነብይና ሙሀመድ ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም

  • @NejuTube
    @NejuTube Před rokem +3

    ሱበሀን አላህ የሚገርም ትረካ ነዉ አላህ ይጨምርልህ ምረጥ አቀራርብ ነዉ እዉነተኛ ፍቅር ከአላህ የመሆኑ ዉጤት ከፈተናወች ሁሉ ያልፍል

  • @semirayimam9976
    @semirayimam9976 Před rokem

    ማሻአላህ የኔ ወይዘሮ ሄለን ያሰላም በጣም ያስደስታል ለሌላው ኮሜን ሰምቸ ልጨርስና ኢንሻአላህ እፅፋለሁ

  • @oumuyesmneali1763
    @oumuyesmneali1763 Před rokem

    አሰላሙአለኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ መሸአላህ አላህ ሲመራ በሰበብ ነው መሸአላህ ደስ ይላል

  • @user-cz1sf6ce2q
    @user-cz1sf6ce2q Před rokem +2

    ማሻአላህ። አሏሁ አክበረ አሏሁ አክበር አላሁ አክበር። አላሁ አክበር አላሁ አክበር አላህየ የሁሉም ነገር መጨረሻዉ ሢያምር ነዉና አላህ መጨረሻቸዉ ካማረላቸዉ ባሮችህ አርገኝ

  • @user-ut5iq9rx9h
    @user-ut5iq9rx9h Před rokem

    የእሥማን አካሔድ ምኑም አላማረኝም ሑሉ ነገር በብር ብቻ የሚሖን መሥሎታል አለሕ ከሒባ አይጨምረው

  • @hawaha6567
    @hawaha6567 Před rokem +3

    ሂበየ ከሊል አላህ በጥበቡ ያገናኛችሁ ያረብብብብ

  • @AmenaNesra
    @AmenaNesra Před 2 měsíci

    ቻውይመቻቹ ተማርነኛሳምትስራፈትቼ ይኤንእያየው ራሴለወኘኩ ማሻአላሌላምተመሳሳይታሪክ እጠብቃለንጀዛከላህ

  • @solihabentmohammed3069
    @solihabentmohammed3069 Před měsícem

    ሱብሀን አላህ ወይዘሮ ሄለን እደዛ አዱው እዳልሆነች በመጨረሻ አስተናጋጂ ሆነች ያአላህ

  • @user-rk4vp5my7k
    @user-rk4vp5my7k Před rokem

    አላሁ አክበር በጣም ደስ ይላል እኔ ገና ከኢትዮጵያ መጥቸ ወደ ሳኡድ እያዳመጥኩ ነው ያለፈኝን ሁላ ክፍል 74ደረሻለሁ

  • @mamlove7261
    @mamlove7261 Před rokem

    ወአለይኩምሠላም ወራህመቱላሂ ወበርካቱ..አላሁመ ሶሊ አላሙሀመድ ወአላ አሊ ነብይና ወ ሀቢቢና ሙሀመድ S.A.w..Kffel 75 ten be gugut entebkallen E.Allah..

  • @user-cz1sf6ce2q
    @user-cz1sf6ce2q Před rokem

    በጣም ሣሥበዉ እሚገርመኝ ነገር ቢኖር ምርጥ የአላህ ባሮች ሢገናኙም ሲለያዩም አብረዉም ሁነዉ ያለዉ አህዋል ሣሥብ የሚያነቡት የደሥታለቅሶነዉ

  • @user-od4vh7dt1k
    @user-od4vh7dt1k Před rokem +1

    ያአላህ እሱ የራሱን ድን ማስፋት ሀይል አለው ግን ኸሊፋወቹ ስበብ መሆናቸው መታደል ነው አላሁ አክበር አላሁክበር አላህ ሙስሊም አርጎ ያኑረን ሙስሊም አረጎ ይግደለን🙏🙏🙏

  • @zeynebtube8627
    @zeynebtube8627 Před rokem

    አህለን ዶክተር አቤት የዛሬው ደስ ሲል አላህ የሂድያ ሰበብ ሲያረግህ እንደት ደስ ይላል ታሪኩ ብቻ አደለም በምሀል የሚያስተላልፍት የቁርአን አያና ሀድስ ተግሳፅ ታሪክ እጂግ ያስዴስታል አላህ ሁሉንም ያለምክንያት አይስራም በጎን ሌላ መልካም ቢኖረውጂ ኢንሻ አላህ ኸሊልና ሂባ ይገናኛሉ ብዬ ተስፋ አለኝ ዛሬ ቶሎ ስለመጣህ እናመሎሰግናለን

  • @izjlzjs2733
    @izjlzjs2733 Před rokem

    ወአልይኩሰላም

  • @user-my6pb4ud8x
    @user-my6pb4ud8x Před rokem +3

    ዋለይኩምስላምወረህመቱላሂወበረካቱሁ ይህን ፕሮግራም የምትውዱ በላላይክ አሳዩኝ
    🙄

  • @user-ik1rb2km3f
    @user-ik1rb2km3f Před rokem +1

    ያረብ።ሂባን።የከሊል።ያድርጋት።ማሻአላህ።ድስ።እሚል።ፖሮግራም።ነው።ብዙ።ትምህርት።ተምሬበታለሁ።ሽኩረን።ዶክተር

  • @fjgdgg1538
    @fjgdgg1538 Před rokem

    ወይዘሮ ሄለን እስምናን. ይወፍቀት ብየ ፅፌ ሳልጨርስ ቅደሙኝ. ማሻአላ. ሁሉም ለኸዪር ነዉ

  • @user-uu9fl2gj2x
    @user-uu9fl2gj2x Před rokem

    ማሻ አላህ ተባረከላህ ጀዛከላህ ኸይር ዱክተር ዘይኒ

  • @umuabedurohman7657
    @umuabedurohman7657 Před měsícem

    እኔይገናኛለብየእማስበው የከሊልንእናትከቤትስላወጣ በጥሩስነምግባርስላልስወጣቸው በዛምክንያት ኒካው ይፈርሳልብየአስባለሁ ዶክተርዘይኔግን በጣምደስይላል አላህይጠብቅህከነልጆችህ በ15ቀንውስጥ74ደርሻለሁ🎉🎉🎉🎉🎉መጨረሻውንያብጀው

  • @user-rd9uv6vw3w
    @user-rd9uv6vw3w Před rokem

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላህ ወበረካቱ አህለን ዶክተር ዘይኔ ጀዛከ አላህ ኸይር አላህ ይጠብቅህ ሂባ እና ኸሊል ኢንሻ አላህ ይጋባሉ ኡስማን ሸር ነገር እያሰበ በጭራሽ አይሳካለትም 😏😏😏

  • @user-gg2ed3tc7r
    @user-gg2ed3tc7r Před rokem

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ አህልን ዶክተርዘይኒ ሱለላህ አለዬሂወሰለም እስኪልስማዉ

  • @Tube-xb6fj
    @Tube-xb6fj Před rokem

    ዋለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ዶክተር ያረብ ኸሊል እና ሂባ ሁለቱም ተፈላላጊዎች ናቸዉ አንተዉ አገናኛቸዉ እኛንም አስደስተን😥

  • @amirmurad18
    @amirmurad18 Před rokem

    አላህ ይጨምርልህ ዶክተር

  • @user-kr1zc6fp7z
    @user-kr1zc6fp7z Před rokem +1

    ማሻአላህ በጣም ደስ ይላል ፣ኡስማን ተብየው ያናዳል እንጂ

  • @anshaseid6683
    @anshaseid6683 Před rokem

    መሻአላህ አላህ ይጨምርልህ ኡታዝ

  • @user-ds6jc6lh7l
    @user-ds6jc6lh7l Před 2 měsíci

    አላሁአክበር ዛሬ በነ ሄለን በጣም ተደስቻለው ግን ኡስማን ሂዳያውን ይስጠው ያረቢ ሰው በሁለት እግሩ እንጅ በቃሉ አይቆምም አሉ ሁሉን ነገር እጋፈጥልካለው እንዳላለው አሁን በሱ ላይ ሴራ ይሰራል ያረብ ከአስመሳየሰ ጓደኛ አላህ ይጠብቀን 🙏🙏🙏

  • @user-eu7qm7gz4u
    @user-eu7qm7gz4u Před rokem +1

    ከድር ና አብዱልሀይ ኸሊልን ሊጠይቁት የፈለጉት ዙለይካን አግባ ሊሉት ነው መሠል

  • @susubint4595
    @susubint4595 Před rokem +2

    ሱባሀን አሏህ እውነተኛፍቅር ብዙውጣ ወረድ አለው ተስፍያልቆረጠ የፈለገውን ያገኛል ጌታችን ከአሏህ እዝነት ተስፋአትቁረጡ ይላልጌታችን ጥረትይገባህ✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅

  • @user-eb4yn3vk3z
    @user-eb4yn3vk3z Před rokem

    ሹኩረን

  • @gulapfull8943
    @gulapfull8943 Před rokem

    ሰላም ከዚህ ቤት ከምን ዴረሰ እኔ ሂባ ኒካህ ካሰረች ውዲህ ተከታትየ አላቅም ዛሬ መጣሁ ያአሏህ

  • @hikmautupia9307
    @hikmautupia9307 Před rokem

    እኔስ አላሃማዱልላህ ያምር ያ ሆና ፍቂር ባ ሃላላ ሰጠኛ አላሃማዱልላህ ያ ራብ

  • @anshaendris2080
    @anshaendris2080 Před rokem

    የዛሬዉ ደስ ይላል ለሰለሙት ማሻአላህ ተባረከላህ።

  • @user-iu7iz7bm1o
    @user-iu7iz7bm1o Před rokem +1

    ወአለይኩም ሰላም
    ﷺﷺﷺﷺ
    የዉስሚን ክፋት ሰበአላህ
    ሂባ የኔወድ እህት አላህ ከምወደው ሰውግን የገነኛሽ

  • @nuritadbu7302
    @nuritadbu7302 Před rokem +1

    ወአለይኩምሠላም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱሁ ጀዛከሏህ ኸይር በጣም ጡሩ ና አሥተማሪ ፕሮግራም ነው በረታ ያአኹ አሏህ ይገዝህ

  • @meryamealemu8336
    @meryamealemu8336 Před rokem

    Mashallhe

  • @user-hw5jm2di9q
    @user-hw5jm2di9q Před rokem

    ይህንን የፍቅር❌❌ፓየረድ የለውየሚልትረካ በሲዲ እንዲወጣ በጣም ፈላጎትአለኝ ለባለቤቴ ማሰማት እፈልጋለሁ እኔመቸም በጣም ተመሰጨነው የምከታተለው

  • @filsenTube
    @filsenTube Před rokem +1

    ያአላህ የኸሊልን ነገር አደራ

  • @user-lw2bg3tz4q
    @user-lw2bg3tz4q Před rokem

    መጨረሻው ናፈቀኝ

  • @rukiya6481
    @rukiya6481 Před rokem

    ኢላሒ ሱዛና ብትናር ብየ ተመኘሁ አላህ የፈለገዉን ያጠማል የፈለገዉን ይመራል አጂብ

  • @zulberekadoctorzeyne3576

    Des yemil program new wow

  • @bbhu1372
    @bbhu1372 Před rokem

    مشالله

  • @rhbx1012
    @rhbx1012 Před rokem

    ዶክተርበረታ

  • @AmenaNesra
    @AmenaNesra Před 2 měsíci

    አዳመትኩት ደስየምልታርክነው ግንግን ከኛአይኤድም አባቴይኤንንመስማት ነብሴንአሰቃያትም ማድረግየማትችለው ያላትን እየጠላችብመስለኝም አስተምራትም ይመስለኛል ብቻኞርማልዳዋው ይሻለኛል አባቴ መክና ቆንጆረዝም ፀጉርምናምን በትምርት አደኛ በቁራንአደኛ ደስይላል ማየትያለባቹምያሌለባቹምሰዎችአላቹ ይመስለኛል ብቻምስሊምነኝምለውባይገባኝም የመጣልኝን ፆፍለው እስከዚአየውት እናደሞወድጀዋለው

  • @radeomra8513
    @radeomra8513 Před rokem

    Mashalha Alha Ychmrlha

  • @toybatoyba528
    @toybatoyba528 Před rokem

    Feeyine mealle osrun yusra...

  • @user-ef3vq6sf3i
    @user-ef3vq6sf3i Před rokem

    ሰለላሁ አለሂ ወሰሊም ፊዳከ ያረሱረላ

  • @user-nw9hh7ru3h
    @user-nw9hh7ru3h Před rokem +1

    ወአለይኩምሰላም ወርህመቱአሏህ ወበርካትሁ አህለን ዶክተሬ ﴿إِنَّ ٱللَّهَ وَمَلَٰٓئِكَتَهُۥ يُصَلُّونَ عَلَى ٱلنَّبِىِّ ۚ يَٰٓأَيُّهَا ٱلَّذِينَ ءَامَنُواْ صَلُّواْ عَلَيْهِ وَسَلِّمُواْ تَسْلِيمًا ۝﴾
    قَالَ ﷺ: «مَنْ صَلَّ عَلَيَّ صَلاةً صَلَّ اللهُ عَلَيْهِ بِهَا عَشَراً»
    በኔ ላይ አንድ ጊዜ ሶላዋት ያወረደ አላህ በርሱ ላይ አስር ጊዜ ሶለዋት ያወርድለታል
    اللهم صل على نبينا محمدﷺ 🍃🍂

  • @hawaha6567
    @hawaha6567 Před rokem +1

    አላሁ አክበር የነ ወይዘሮ ሄለን መስለም ያስደሳል አልሃምዱሊላህ

  • @user-oq4cy3tp6k
    @user-oq4cy3tp6k Před rokem

    الله اكبر❤

  • @user-lc8tg3ds2y
    @user-lc8tg3ds2y Před rokem

    አህለንዶክተርዘይኔ ሁሌምበየሳምንቱልቀቅልን
    ሱለሏሁአለይሂወሰለም

  • @mayymoonma1527
    @mayymoonma1527 Před rokem

    ዋአለይኩምአሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህለን ዶክተር ጀዛከላህ ኸይር ሰ

  • @mayymoonma1527
    @mayymoonma1527 Před rokem +3

    اللهم صلى وسلم على سيدنا ونبينا وحبيبنا محمد صلى الله عليه وسلم

  • @user-ps4ym5of7c
    @user-ps4ym5of7c Před rokem

    ስለላሁ አለይሂ ወሠለም
    ሰለላሁ አለይሂ ወሠለም

  • @user-gl8bn8iw2m
    @user-gl8bn8iw2m Před rokem

    ማሻአላህ ማሻአላህ አለህ አክበር

  • @temimaseidele8608
    @temimaseidele8608 Před rokem

    ወእሌኩም አሰለም ወረመቱለይ ወበረከቱ እህልን ዶክተር ሶሎለ አለይወሰልም👍👍🇪🇹💯

  • @aminaabdullah9322
    @aminaabdullah9322 Před rokem

    ዋለይኩም ሰላም አህለን ተወዳጁ ፕሮግራም ጀዛክ አላህ ኸይርን

  • @radyiatube1266
    @radyiatube1266 Před rokem

    ኡስማን ግን በጤናው ነው እስክል ድርስ ሸረኝነቱ እየባሰው ሂዴ አላህ ይመልስህ

  • @user-cz1sf6ce2q
    @user-cz1sf6ce2q Před rokem +1

    صل الله عليه وسلم. صل الله عليه وسلم

  • @radyiatube1266
    @radyiatube1266 Před rokem +1

    አህለን ዶክተር ዘይኔ በሰአቱ ስለተለቀቀልን ጀዛከሏሁ ኸይርን በርታ

  • @Medi-vn1kw
    @Medi-vn1kw Před rokem

    ማሻአላህ ማሻአላህ አላሁአክበር አላሁአክበር

  • @bbhu1372
    @bbhu1372 Před rokem

    مشاله

  • @zeynebseid6248
    @zeynebseid6248 Před rokem

    ሡለላህ አለይሂ ወሰላም ጀዛካላህ ዶክተር

  • @user-gb4tt6xz9w
    @user-gb4tt6xz9w Před rokem

    ሰለላሁአለይሂወሰለም ወአለይኩም ሰላም ወረህመቱሏሂወበረካትሁ

  • @rabiamuhi8777
    @rabiamuhi8777 Před rokem

    ወአለይኩም ስላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ስለላሁ አለይሂ ወስለም

  • @zebibahayiluyimer8541

    ኸይር አሰማን ያረህማን

  • @nazwadubai5158
    @nazwadubai5158 Před rokem

    ያአላህ ሣላዳምጠዉ ሥአትሂደብኝ

  • @user-zp7fy8tt6s
    @user-zp7fy8tt6s Před rokem

    አህለን

  • @fatimamuhammed5940
    @fatimamuhammed5940 Před rokem

    ወላሂ በጣም ደስ ብሎኛል

  • @user-vt4ic4dl6y
    @user-vt4ic4dl6y Před rokem

    ሠለላሁ አሊሂይ ወሠለም

  • @alimetmuhamed4843
    @alimetmuhamed4843 Před rokem +2

    አንድኛ ነኝ አህለን ዶክተር

  • @zainbz3733
    @zainbz3733 Před rokem

    ስለለህአለይህወሰለም

  • @user-qn1hu4vv7b
    @user-qn1hu4vv7b Před rokem

    አላህ አክበር አላህ አክበር

  • @haeah0203
    @haeah0203 Před rokem

    ያረቢ የነሄለን መስለም ደስ ሲል

  • @hafizatube
    @hafizatube Před rokem

    አሰላም ወአለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካቱ አሪፍ ቆይታ ነበር

  • @youtbe2756
    @youtbe2756 Před rokem

    አህለንዶክተር ዘይኔ ሰለላህ አለይሂ ወሰለም

  • @user-sg6xp4mh7f
    @user-sg6xp4mh7f Před rokem

    جزاك الله خيرا اخي فالله

  • @legambotube9740
    @legambotube9740 Před rokem +1

    ለመጀመሪያ ግዜ ኮምኬሜንት ስፅፍ ግን ላይክ ሳላረግ አላልፍም ከ ቴሌግራም ጀምሮ እስካሁን ድረስ አለሁኝ ግን ኮሜንት መፃፍ ብዙም አይደለሁም በስራ ብዛትም ነው ታዳ ዶክተር ዘይኔ እኔ በምትለቃቸው ነገር ተቀይሬበታለሁ ተምሬበታለሁ ጀዛከላህ ኸይረን አላህ ኢማንን ለሁላችንም በልባችን ያስፍንንልን ሰምቼ ደሞ እመለሳለሁ ዛሬ በቃ በኮሜንት ነው የማደምቀው የዚህ ልጅ ተከታታይወች ለአላህ ስል ሁላችሁንም እወዳችሁዋለው

    • @user-bo3ir4zd4d
      @user-bo3ir4zd4d Před rokem

      አላሁ አክበር
      አላሁ አክበር
      ደ/ር የዛው በጣም ደስስስ ይላል ሄለን መስለምዋ
      ጀዛኪላሁ ኸይረን

  • @umuhyatteam1903
    @umuhyatteam1903 Před rokem

    የጀመአ ላይክ አርጉ አይታቺሁ ሽል አትበሉ ላይክ

  • @umuhyatteam1903
    @umuhyatteam1903 Před rokem

    በርታ

  • @asiyaahmed8247
    @asiyaahmed8247 Před rokem

    ወላሂገመቸነበርርማሻአላህቀጣይልገምትሄለንአብዱልሀይንታፈቅረዋለችብየእገምታለሁ

  • @user-so5pp2jy3s
    @user-so5pp2jy3s Před rokem

    የዛሬዉ በጣም አጅብ የሆነነዉ ደቂቃ አታሳጥረብን ዶክተረ ✅✅✅✅

  • @user-tg9dd5gh3e
    @user-tg9dd5gh3e Před rokem

    አህለን ዶክተር ምንላይናችሁ ኸይር አሰማን

  • @munaaddus9706
    @munaaddus9706 Před rokem

    ❤🎉yes telekeke!

  • @user-je7lw7nl3h
    @user-je7lw7nl3h Před rokem

    Aklen 👍👍

  • @afhcyhc3785
    @afhcyhc3785 Před rokem

    ኡሰማን ተቢይ አናደደኝ

  • @husnatu2023
    @husnatu2023 Před rokem +1

    اهلين يادكتور
    صل الله عليه وسلم

  • @zuzuyoutube5510
    @zuzuyoutube5510 Před rokem +1

    አህለን ውሳህለን

  • @nyakaisikiedrine7712
    @nyakaisikiedrine7712 Před rokem

    Jezakhllh Heyri wendmachn allh ewkti yechmrlik

  • @user-uj3fl5ub4w
    @user-uj3fl5ub4w Před rokem

    ሽኩራን ወንድማችን

  • @sofiyasofiya4270
    @sofiyasofiya4270 Před rokem

    ሰላላሁ አለሂ ወሰለም አህለን ዶክተር

  • @user-un7sx4zq6x
    @user-un7sx4zq6x Před rokem +1

    እረ ዶክተር ቢያንስ በሳምን 2 ቀን አድርግልን ተው

  • @hafizaderesawa1172
    @hafizaderesawa1172 Před rokem

    አህሌሌሌሌሌንንንንን