ፍቅር X ፓየርድ የለውም{ 64 }

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024
  • የቲክቶክ ቻናሌ ነው ገብተው ይማሩ
    vm.tiktok.com/...
    vm.tiktok.com/...

Komentáře • 202

  • @doctorzeyne6913
    @doctorzeyne6913  Před 2 lety +27

    የቲክቶክ ሊንክ ነው ገብተው ይማሩ
    vm.tiktok.com/ZMNN7co16/?k=1
    vm.tiktok.com/ZMNN7co16/?k=1

    • @user-vq3es2qj5s
      @user-vq3es2qj5s Před 2 lety

      ያጀመአ ላይክ ሸር አድርጉ የዶክተር ዘይኔንም ቲክቶክ ተቀላቀሉ

    • @user-qi9dr1kt8p
      @user-qi9dr1kt8p Před 2 lety +1

      እዛ መደር ድርሽ አልልም ከዚህ ይበቃኛል

    • @neimatemam1204
      @neimatemam1204 Před 2 lety

      @@user-qi9dr1kt8p ሰህ የኔ ቢጤ አገኘው

    • @kedijakedija6935
      @kedijakedija6935 Před 2 lety +1

      ​@@user-qi9dr1kt8p ላ ወላሂ እኛ እዳጠቃቀማችን ነው በሁሉም በኩል ፈሳድ ሞልቷል እንዳውም አጫጭር ዱአዎች ምክሮች ልብን የሚያርሱ ሞልተዋል ሀሱን አላህ ደረጃውን ከፍ ያድርግለትና ስንቱን ወደ ቀጥተኛው መንገድ መለሰው

    • @user-vq3es2qj5s
      @user-vq3es2qj5s Před 2 lety

      @@user-qi9dr1kt8p እዳጠቃቀምሽ ነው ሁቢ

  • @zuzu8278
    @zuzu8278 Před 2 lety +4

    ክክክክክ እደው ሂባና ኽሊል ከተለያዩ ጀምሮ ኽይር አሰማኝ ባዩ በዝቷል አዲ በለን ዶክተር ዘይኒ እባክህ እደ ሁለቱማ መጋባት አለባቸው

  • @Hayuti-Selemtewa-Tube
    @Hayuti-Selemtewa-Tube Před 2 lety +8

    ቢስሚላህ አላህየ ኸይር አሰማኝ ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረከቱሁ ስጠብቅ ሰንብቸ በጉጉት መቸ ተለቆነዉ 😓😓😓 አይይይ በቃ ሂባ ና ኸሊል እየተራራቁነዉ ጋልተጋቡ ወላሂ በጣም ያስጠላል 😭😭 ሙኒራ ደግሞ ከአቤል ጋነዉ ያወራችዉ ግን አብዱልኸሊልን እና ፋሩቄን አክባር ሳትነግረን አለቀ አፌን ከፍቸ ስጠብቅ ሰንብቸ ዶክተር ቢላሂ ባንስ በሳምንት ሁለት ጊዜ ልቀቅልን የሂባና የኸሊል ጉዳይ ከለየለት ቡሀላ በሳምንት አንድ ጊዜ ታደርገዋለህ
    ሙኒራ ደግሞ ሰለምቴወች የፈለጉትን ካገኙ ይዞራሉ ያለችዉ ሰለምቴወች እኮ መጀመሪያ አምነንበት ከሰለምን ጥቅልል ብለነዉ የምንገባዉ አልሀምዱሊላህ ደግሞ እምነቱም የሚወጣበት አይደለም እንዳዉም ሌላሰዉ እንድገባ የቻልነዉን በዳእዋም በስነምግባርም ሰለእስልምና ማሳወቅ ነዉ እጂ ያለብን አንገታችን ቢቃላ አንቀይርም መጀመሪያ አምኖበት የገባሰዉ ግን በጥቃቅን ነገር ፈልጎ የገባሰዉ ለአላህ የመረጠዉ በዛዉ ተሸንፎ ይቀራል አላህ ያልፈቀደለት ደግሞ መልሶ ይጠማል አላህ ከመረጣቸዉ ባሮቹ ያድርገን ያረብ የሁሌም ዱአየነዉ 🙏🙏🙏🙏

  • @user-ff1vd1zs9y
    @user-ff1vd1zs9y Před 2 lety +3

    የሂባ ና የከሊል ጉዳይ የኔ እየመሰለኝ በቃ በልባቸው እንደተፈላለጉ ሳይገናኝ ቀሩ ማለት ነው
    እኔም በጣም የምወደው የሚወደኝ ልጅ ነበር እንደተፈራራን እሱም የሌላ እኔም የሌላ ሆን
    ይህ ሁሉ የሆነው ከደሂባ ና ከሊል ባለመነጋገራችን
    እኔም እሱም የሌላ ስው ስንሆን ስንትዋውቅ ዋጋ ቢስ ሆና
    አይ ትዝታየ ወላሂ ሰው የወደደውን አያገኝም
    አላሀምዱሊላህ አሁን ግን በጣም የሚወደኝ አላህ እኔ የመረጥኩትን ሳይሆ ለኔ የሚጠቅመኝን ሷሊህ ባል ሰጠኝ
    አላሀምዱሊላ
    የምንወደው ነገር የሚረቀንለኛ የማይጠቅም ነገር ስለሆና በሰጠን ነገር አላህን እናመሰግን ያጀማዓ

  • @user-nn9ev8yv3p
    @user-nn9ev8yv3p Před 2 lety +3

    ከሊልና ሂባን ማቀራረቡቀርቶ ማራራቅ ሆነ💔😪?

  • @tube-qf7kt
    @tube-qf7kt Před 2 lety +7

    ማነው በቁረአን ወድድር በደስታ ያነባ

  • @user-iu7iz7bm1o
    @user-iu7iz7bm1o Před 2 lety +5

    ♻️በጓደኝነትህ; በስነምግባርህ ; በፍቅርህ; በማህበራዊ መስተጋብርህ; ከሰዎች ርቀህም ;ብቻህን ሆነህም ምርጥ ሰው ሁን ፡፡ ሲታጣ የሚናፈቅ ሲገኝ የማይሰለች አይነት ሰው።

  • @AminaAmina-ff1dh
    @AminaAmina-ff1dh Před 2 lety

    አሰላሙ አለይኩም ማሻአላህ ደስ የሚል ታሪክ 6 ቀኔ ጨረስኩ አልሀምዱ ሊላህ ግን ክፍል 65 ተለቆ ከሆነ አልደረሰኝም

  • @user-nn9ev8yv3p
    @user-nn9ev8yv3p Před 2 lety +10

    አረተዉ ከሊልንና ሂባን አገባልኝ ሣታጋባ2 አመት አለፈን እባክህ አጋባልኝ አገርልገባነዉ ዉዶቸ እድሣካልኝ ዱአአርጉልኝ

  • @user-mx7cs7nx8v
    @user-mx7cs7nx8v Před 2 lety +1

    ወይ ሂባ እደው የሱዋን መጨረሻ ያሳየኝ

  • @user-kx2ld3sh4u
    @user-kx2ld3sh4u Před 2 lety +3

    አደራ ኸሊልን ለሌላ እንዳትድረው ዶክተር ኸሊል & ሂባ √

  • @momina1149
    @momina1149 Před 2 lety +5

    ዶክተርየ አንድ ሀሳብ ነበረኝ እሰኪ በአንተ አቀራረብ ያምራል ብየ አሰባለሁ መንታ መንገድ ብታቀርብልን ምን ይመሰልሀል ተከታተዮችህም አሰተያየት ቢሠጡበት ብዙ እህቶች አለን መወሰን ሚከብድ ነገር ሚገጥመን እና ፕሮግራሙ ደግሞ ሱስ ሆነብኝ ያአላህ ያኢላህ መንገዳችን አሳምርልን መጨረሻየን

  • @seadayemar5159
    @seadayemar5159 Před 2 lety

    አሬፍ ነዉ ማሻአላ በርታ

  • @jemalambar5366
    @jemalambar5366 Před 2 lety

    Masha Allah Jkr

  • @هديةهدية-ب6ك

    ጀዛከ አላህ ኸይር

  • @Medi-vn1kw
    @Medi-vn1kw Před 2 lety

    ወአሊኩምሰላምወራህመቱላሂወበረካቱሁ አህለን ዶክተርዘይኔ

  • @amuabas3036
    @amuabas3036 Před 2 lety

    ወአሊኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ ዛክ አላህ ኸይር ሀገረ በመግባቴ ብዙ ፕሮግራሞች አልፈውኛል ዛሬ ነፍስያ ቁረጭ ብዬ ዳታ ሞልቸ ከቆምኩበት ጀምሬ ዳታዬ እስኪዘጋ እከታተላለሁ

  • @hananhussenee9932
    @hananhussenee9932 Před 2 lety +2

    እውነት ለመስማት ፈራሁኝ. ያረብ አግራው

  • @halimethussen6209
    @halimethussen6209 Před 2 lety

    ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ

  • @user-nw9hh7ru3h
    @user-nw9hh7ru3h Před 2 lety

    ወአለይኩምሰላም ወርህመቱላሂ ወበርካትሁ አህለንንን ዶክተር ዘይኔ

  • @user-ty8ye1ls8u
    @user-ty8ye1ls8u Před 2 lety +5

    ቲክቶክ ፍሳዱ ብዙ ነው ይላሉ እኔ አልሃምዱሊላህ እስካሁን አልተዋወቅንም

    • @bintbilal6033
      @bintbilal6033 Před 2 lety

      አዎ ጠንካራ መሆን አለብሽ በጣም በጋደኞቼ አይቼዋለሁ አልሃምዱሊላህ እኔ እንካን አልጠቀምም ከሌሎቹም አላህ ምንፈራ ያርገን

  • @rahmayemam3471
    @rahmayemam3471 Před 2 lety

    ክፍል 65 ቀረ

  • @tube-cb4mq
    @tube-cb4mq Před 2 lety

    አህልንንን ወሰህልን 👍👍👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @user-kp3xg5xi9k
    @user-kp3xg5xi9k Před 2 lety

    ወአሌኩምሰላምወራህመቱላሂወበረካቱሁ
    ሂባንየሚፈልጋት አቤልነውውው

  • @halmaenderis1124
    @halmaenderis1124 Před 2 lety +1

    አሠላም አለይኩም ወራህመቱሏሂ
    ወበረካትሁ ወላሂ በፊቅረ ነው ዛሬ 25-64 ዛሬ ደረስኩ በጣም አጣጥሬሜ በትዝታም እውጡ ያለውን ትልቅ ትምህረት እየተማኩ ነበረ ምክነየቱም ከዚህ ታረክ ጋረ የሚያመሳስል ታረክ ስላለኝ በጣም በጥልቀት ነው ያዳመጥኩት በተለይ የኸሊድ እነ የሙኒራ ታረክ ሁሉም ለበጏ ነው ህይወት እንድህ ነት አረብ አዱኒያ የውም አሰል የውም በሰል ይሏታል አላህ ቀጥተኖውን መንገድ ይምራን ጠፋጭ ኢማን ይወፈቀን አንተም በጣም አመሠግን አለሁ እንድህ አደረገህ ስላቀረብክልን ግን ለላይኩ ከልብ በጣም እያዘንኩ ምክነየቱም ከታረኩ ውስጥ በጣም ሚጣፎጡ ሀድሶች ስላሉ አልሀምድላህ ሁሉም ከዝች ምድረ ላይ ይጏትነል የድረሻውን ይወስዳል የሁልጎዜ ተከታታይህ ነኝ በረታ ወንድም

  • @enate3903
    @enate3903 Před 2 lety

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህለን ወሳህለን ዶ/ር ማሻ አላህ ከመጎጎቴ የተነሳ እዬደጋገምኩ ነው የማዳምጠው የዛሬው ደሞ ምርጥ ትምህርት ነው ኸሊልና ከድር ያስተማሩን ሌላው ኸሊልና ሂባ ቢጋቡ እንዴት ደስ ይል ነበር ግን ኡስማን ስለኸሊል የሰማ መሰለኝ ለኔ ትብዠብኝ ይመስለኛል ያላትንም ደስ ብሎኛልሌላው አቤልን በዚህ ሁኔታ ሙኒራን ማናገሩ ጥሩ ነው ሙኒራም አቤልን ሳትፈልገው አልቀረችም

  • @user-ih3lo1iz8q
    @user-ih3lo1iz8q Před 2 lety

    ሙኒራ የምታወራው አቢል የመስለኛል

  • @user-wn6ro5lb4d
    @user-wn6ro5lb4d Před 2 lety

    አህለን ዶክተር ዘይኔ

  • @zahabuz4546
    @zahabuz4546 Před 2 lety

    Mashaa.Allaah.Allah.yi.cemirilih

  • @hikmautupia9307
    @hikmautupia9307 Před 2 lety

    Dokotar zeyen Masha Allah

  • @እዘንይታዘንልሀን

    ዛሪ አልተለላፍምድ

  • @user-iu7iz7bm1o
    @user-iu7iz7bm1o Před 2 lety +1

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካተሁ
    በጉጉት ሱጠብቁ የለበረው

  • @radyiatube1266
    @radyiatube1266 Před 2 lety +3

    አወ አልሀምዱሊላህ የሰኞለታው ደስታ ወደር የለውም እኔ ስለሀበሻ የሰጠውን መልክት ያን ቪደኦ ስልኬን በከፈትኩ ቁጥር ሳላዳምጠው አልወጣም

  • @maryamali5748
    @maryamali5748 Před 2 lety

    አህ ለን ዶክተር ዘይኔ

  • @user-jg6ty8yf7h
    @user-jg6ty8yf7h Před 2 lety +1

    ወአለይኩም እሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ዶክተር ዘይኔ ወላሂ በጉጉት እየጠበኩ ነበር ግን ሳይለቀቅ ሲቀር ጓደኛየን በመጠይቅ አሁንም አሁንም አዛ አደረኳት መች ነው የሚለቀቀው እያልኩ እንኳን ደህና መጣህ እኔ መጣም ደስ ብሎኛል

  • @lube9969
    @lube9969 Před rokem

    ኡስማን ስለኸሊል ቢያጣራና ቢያውቅ ኸሊል ምናልባት ዙለይካን ሊያገባ ይችላል

  • @zuzubntali3355
    @zuzubntali3355 Před 2 lety

    ከአቤል ጋርነዉ ያወራችዉ ሙኔራ በሂባ ሰበብ ነዉ የሰለመዉ አንዳድየ በሰዎች ምክንያት ህይወትን ልቀይርና ልናበላሽ እችላለን መልካም ሰዎች ጋር መቆየቱየበለጠነዉ ምርጥ ነዉ የዛሬዉ ማሻአላህ በርታልን

  • @zahra8398
    @zahra8398 Před 2 lety +1

    👌👌👌

  • @user-so5pp2jy3s
    @user-so5pp2jy3s Před 2 lety

    አህለን

  • @hajertube1097
    @hajertube1097 Před 2 lety +2

    ዋአለይኩምአሰላም አህሌን ዶክተር በጉጉት ስጠብቅነበር ወላ
    ውድ የዶክተር ዘይኔ ተከታታይወች ባአላሀ ዱአአድርጉልኝ ወስብስብ ያለ ነገር ገጥሞኛል አላህ እድፈታልኝ ያረብ

  • @Tube-xb6fj
    @Tube-xb6fj Před 2 lety +1

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @noraateopea4277
    @noraateopea4277 Před 2 lety

    ዶክተር እንኳን ደህና መጣህ ግን አታስቀይመን በጣም እያዘገየህብን ነው: የኸሊል በርጂንያ መሄድ ግልጽ ባይሆንልኝም ኸዲር ግን ለዙለይካ የኸሊልን ቁጥር ለምን ይሁን ሰቷት የነበረው ጠርጥር አለ የሀገሬ ሰው እንዲጋቡ ለማመቻቸት ይመስለኛል ዶክተር ግን ስለምንህ እንደው ስለምንህ በግራም ሆነ በቀኝ ሂባን እና ኸሊሉን አጋባልን ገና አልረፈደም ሂባ ከኡስማን ጋ ኒካ አላሰረችም ኸሊልም በዙለይካ ፍቅር ተይዞ የአግቢኝ ጥያቄ ሳያቀርብላት ቶሎ ከሂባ ጋር አጣምራቸው ሂባ እና ኸሊል እንዲለያዩ በጭራሽ አልሸም አንተም ታስደስተናለህ ኢንሻ አላህ። ሙኒራ ለራሷ ነው እያመቻቸች ያለችው አቤላ አልተረዳትም እንጂ ሙኒቲ ይቅናሽ 😂😂😂 በቀጣይ የአብዱልሀይንም አክባር እንጠብቃለን

  • @user-jh9ku8fm8j
    @user-jh9ku8fm8j Před 2 lety

    ስንቴ ገበሁ ተለቆ ከሆነ እያልኩ አሁን የመጨረሻየ ነው ከቻልኩ ክክክ ዶክተር ዘይኔ ተው ግን 😒

  • @plazaplaza8277
    @plazaplaza8277 Před 2 lety

    Mashaallah""👍👍👍👍

  • @rumitube5720
    @rumitube5720 Před 2 lety +1

    Maash allaah ባራቱልን wada nasafi አንካያራልን

  • @Tube-xb6fj
    @Tube-xb6fj Před 2 lety +2

    ፍትህ ለኸሊል ለብዙ ግዜያት ቀድሞ ሂባን አፍቅሮ ሀያአ በማድረጉ ሳያስበዉ ለተቀማዉ😥😥

  • @user-fb2mj5gw2t
    @user-fb2mj5gw2t Před 2 lety

    ሙኒራ ከኤልያስጋ ይመስለኛል

  • @user-mx7cs7nx8v
    @user-mx7cs7nx8v Před 2 lety

    አላህ መልካም ሰው ያርገን ተመልካሞች ሰወችም ያጣምረን

  • @firdoustube5078
    @firdoustube5078 Před 2 lety +1

    በቃ ሂባ ለኸሊል መሆኗ ቀረ ማለት ነው አብዱልሀይስ ምን ደርሶ ይሆን ??

  • @Tube-db9hh
    @Tube-db9hh Před 2 lety +1

    መሻ አላህ አህሊን ኡኩን በሰለም መጠክ

  • @user-yu4jx1ef9w
    @user-yu4jx1ef9w Před 2 lety

    ማልኩምስላምወረህመቱላሂወበረካቱ ወድሜ በርታልን

  • @azizaaziza2631
    @azizaaziza2631 Před 2 lety +1

    አሰላምአለይኩም ወራህመትወላሂወበረካቱሁ አህለን ወንዳማችን

  • @medinaahemad6595
    @medinaahemad6595 Před 2 lety

    በጣም ደሰ ይላል አላህ ይጠብቅህ ደክተር ዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘይኑ

  • @hafizatube
    @hafizatube Před 2 lety

    ወአለይኩም አሰላም ወራህመቱላህ ወበረካቱ ማሻ አሏህ አሪፍ ቆይታ ነበር
    የኸሊል ጉዞ ወላሁ አለም ሙኒራ ያወራችው አቤል ነው

  • @radyiatube1266
    @radyiatube1266 Před 2 lety +1

    አህለን ዶክተር ዘይኔ ጀዛከሏሁ ኸይር እስኪ ላዳምጥ ኸይር አሰማኝ

  • @firdoustube5078
    @firdoustube5078 Před 2 lety +1

    አህለን ዶክተር ዛሬ አብሬ ለማድመጥ አሏህ አድርሶኛል አልሀምዱ ሊላህ

  • @user-cv5pq7ro1p
    @user-cv5pq7ro1p Před 2 lety

    አህለን ዶክተር ዘይኔ. በጣም ደስ የሚል ነው. የዛሬው

  • @susubint4595
    @susubint4595 Před 2 lety

    እስኪላዳምጥ የዚህመጨረሻ አይቼ

  • @mlekaali
    @mlekaali Před 2 lety

    አህለን በጉጉት ሥጥብቅ ነበር

  • @ሀዩቲቲነኝወሎዬዋ

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላህ ወበረካቱ አህለን ዶክተር ዘይኔ ጀዛከ አላህ ኸይር አላህ ይጠብቅህ እኛም በሰማነው የምንጠቀም አላህ ያድርገን ወደ ቲክቶክ እንኳን ደህና መጣህ አሁን ላይ ቲክቶክ ላይ ነው ህዝቡ ያለው እና መምጣትህ ጥሩ ነው እንደእኔ ትንሽ አስቸጋሪ ቲክቶክ ላይ ጨፍሪ ነው የሚበዛው አላህ ሂድያ ይስጠን አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን ያርብብብብ ቢሆንም ግን ያወቁትን ለማሳወቅ እስከሆነ ድረስ ቀጥልበት

  • @user-gi1nu3qg5i
    @user-gi1nu3qg5i Před rokem

    አሰላሙ አለይኩም ያአህባቢ እዴት ናቹህ ዛሬ በጣም ከፍቶኛል ዛሬ እሄን መጨረስ አቃተኝ ምክንያቱ ከሊል ዙለይካን ያላት ስሰማ ወላሂ እውነት ለመናገር አለቀስኩኝ ምክንያቱ ሂባዬን ብቻ እዲል ብቻነው የምፈልገው እውነት ለመናገር ከፍቶኛል ወሬ ስላበዛሁኝ ይቅርታ

  • @user-qi9dr1kt8p
    @user-qi9dr1kt8p Před 2 lety

    ምርጥ ሰአት ነዉ የለቀከዉ ዶክተር
    ልኮምኩምና እመለሳለሁ😍
    በነገራችን ላይ የሴትች ርሳስ ኩል ነኝ በሁለት አካዉንት ነዉ ሰብ ያደረኩህ

  • @user-eu1ww3nn6g
    @user-eu1ww3nn6g Před 2 lety

    ሙንረ ከአቤል ጋ ነው የምተወረው

  • @user-yy7fb8kh2i
    @user-yy7fb8kh2i Před 2 lety +3

    ዋአሊኩምስላም ወራህመቱላህ ወብርካቱሁ የዛሬው ለየት ባለ መልኩ በተለይ ኽሊል እና ከድር የተዎያዩበት በጣም ደስ የላል።ሙኒራ ደሞ ከ ስለምቴው አቤል ጋ ነው ያዎራቺው ጀዛካላህ ክይር

  • @user-iu7iz7bm1o
    @user-iu7iz7bm1o Před 2 lety +1

    ሞሩና
    ከአቤል ጋር ነው የምተወረው እሳ ለጓደኛው ለድረው
    እሱም አስልሞ ያገባተል

  • @anshaendris2080
    @anshaendris2080 Před 2 lety

    ማሻአላህ ደስ ይላል ሹክረን

  • @mariyam8670
    @mariyam8670 Před 2 lety

    masalh

  • @SOFITUP
    @SOFITUP Před 2 lety

    ስላም አለኩም ወራህመቱላህ ወበርኩትሁ ዝምያለ ስላም ሆነ አሉ አሸረፈልኸል ዉዱነብያቸን ሙሀመድ ሱለላሁ አለሂወስሌም ዉድ የሀገሬ ልጆቺ ብሮፍይሌን በመጪን ቤተስብ ይሁኑ ይደስቱ

  • @radyiatube1266
    @radyiatube1266 Před 2 lety +1

    ሳህ ኸሊል ያላቸው ቃላቶች በሙሉ እውነት ነው

  • @user-qn1hu4vv7b
    @user-qn1hu4vv7b Před 2 lety +2

    ችግሩ ቲክቶክ አልጠቀምም

  • @htfhhgfhh5325
    @htfhhgfhh5325 Před 2 lety

    ብጣም. ብጉጉት. የመጥብቀው. ፕሮግራም. ማሻአላህ

  • @user-dl9sb4bt7q
    @user-dl9sb4bt7q Před 2 lety +1

    32ተኛነኝ ቦታለመያዝነው ሰምቸመጣሁ

  • @meymunameymuna6688
    @meymunameymuna6688 Před 2 lety

    ማሻላ አላህ ይጨምርል በጣም ሀሪፍነበር🖐

  • @jamilamohamad5359
    @jamilamohamad5359 Před 2 lety

    መሸአለህ መጠም ጡሩናው
    ኢናማስግናላን

  • @abdu-vy2bp
    @abdu-vy2bp Před 2 lety

    ጀዛከሏህ ኸይር ዶ/ር

  • @user-gd7qc8vm6g
    @user-gd7qc8vm6g Před 2 lety

    abel nw d/r

  • @user-or8jv9jx5z
    @user-or8jv9jx5z Před 2 lety

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥺

  • @walaywa2238
    @walaywa2238 Před 2 lety

    አብዱልየዛሬውትረካከዚሣምትየተከታታይየሁረልአይንደርስክለሣይመሥላልማሻአላሂበቲእኛምስለአደብእየተማርንነውየኢማንክፍልነውበተረፈከሊሰስለኡሥታዞችሥለአለንበትጊዜሁሉንወላሂበዚሣምንትእየተማርንነውአልሀምዱሊላህጀዛኩምላህ

  • @user-kk9zc2xh5c
    @user-kk9zc2xh5c Před 2 lety

    አሕለን ወሣሕለን ዶክተር እረ ቲክቶክሥ በሡ የመጣዉ ትምሕርት ጥቅር ብሎ ይቅርብኝ ሐቂቃ በሡ ተማርን ከምትሉት ይልቅ ጊዜችንን ገደልን ብትሉኝ እሠማችሗለሑ ሤቶች በተለኝ ወላሒ አላሕን ፈርተን ከሡ ብንርቅ ይሻላል ዳአዋ እናሥተምራለን የሚሉም አሉ እዉነት እልሻለሑ አች ሚዳያ ላይ ወተሻ ከምታሥተምሪ ተደበቂ ነዉ የምልሽ ዲንሽ ያላዘዘሽን አትሥሪ. ሙሥሊም ሤቶችየ እኛ ዛሬ ላይ ያለንበትን ተጨባጭ እኛዉ እራሣችን እናዉቃለን እንመለሥ ወደ አላሕ ሐያ ይኑረን ቲክቶክ አትጠቀሙ ይቅርባችሑ ለዲን መማሪያ በጣም ምቹ የሖኑ ያለ እሕቲላጥ በተረጋጋ ሑኔታ የምንማርበት የተለያዩ መገዶች ተመቻችተዋል አልሐም ዱሊላሕ ለማንኛዉም አላሕ ለሑላችንም አላሕ ሒዳያዉን ይሥጠን ያረብ. ሐያአን ኢማንን ያላብሠን ዶክተር ሹክረን ጀዛከላ ሕይረን. እዉነት ብለሐል አዋቂ ነኝ በዛ ዲንን ተዘነጋ ሥራችን እዩልኝ ሥሙልኝ በዛበት ኡሹኡ እራቀን አሊሞች አይከበሩ. ያአላሕ እረ ሥቱ መተናነሥ የሚለዉ ብዙ ከኛጋ እየራቀ ነዉ ፈተናዉ በዝቷል እዉነት እዉነት እዉነት እዉነት አላሕ ሐያ ይሥጠን ነዉ የምለዉ

  • @ዜድስደተኛዋ-ቀ2ጰ

    አሰላሙአሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እደት ናችሁ የዶክተር ዘኔ ተከታታዮች እኔ ደህና ነኝ አልሀሙዱሊላህ ወላሂ በጉጉት ነበር እምጠብቀው ግን ሲለቀቅ ለመስማት ውስጤ ይጨነቃል ምን ይሆን እያልኩ ብቻ መጨረሻውን አላህ ያሳምረው ውስጤን ቆረጥ ቆረጥ እያረገኝ ነው እምከተለው

  • @user-pv9ei6ze4p
    @user-pv9ei6ze4p Před 2 lety

    ማሻአላህ ደስ የሚል ፕሮግራም ነው

  • @user-jl8oe3fd2s
    @user-jl8oe3fd2s Před 2 lety +1

    መሸ አለህ ከልልን እና ሂበን እንደ ምንም አሪገ አገነኝልን በአለህ ከተለየዩ መበዴ ነው

    • @neimatemam1204
      @neimatemam1204 Před 2 lety +2

      ክክክክ አረ አብሺሪ ሁሉንም ነገር በመጠኑ መድረግ አለብን

    • @user-gk8qp2bb4d
      @user-gk8qp2bb4d Před 2 lety +1

      እኔም ማበደ አይቀርም ሂባዬና ኸሊል ካልተጋቡ

  • @sikosilo378
    @sikosilo378 Před 2 lety

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍🤲🤲🤲

  • @مريمعمر-ح2ع
    @مريمعمر-ح2ع Před 2 lety

    ስለላህ ወአለሂ ወሰለም አላህ መሶሌ ወሰለም

  • @hikmautupia9307
    @hikmautupia9307 Před 2 lety

    Yamiwadaw balle ka 2 amat buhala taganayatan feqr exbayerd yalawum madamax alchalkum nabar ahun Insha Allah adamixalw

  • @horiytehareaggaga9990
    @horiytehareaggaga9990 Před 2 lety

    ሠለ ላሁአለይሂወሰለም አላህ ሆይ ሂባንነ ኸሊልን ሰበ ቡን ኸልቀህ በሀላል አገነኛቸው ያረቢ ባልሳሳት ሙኒራ ያወራችው አቤልን ነው አላህ ወአለም

  • @aminaabdullah9322
    @aminaabdullah9322 Před 2 lety

    ዋለይኩም ሰላም አህለን ማሻ አላህ አላህ ይጠብቅህ ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ

  • @rahmakemelakemela3320
    @rahmakemelakemela3320 Před 2 lety

    እኔ ቲክቶክ አልጠቀምም

  • @semirayimam6432
    @semirayimam6432 Před 2 lety

    ዋአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አኸለን ዶክተር ዘይን ማሻአላህ አሪፍ ነበር ይቅርታና ግን ዶክተር ዘይን ኸሊልንና ሂባ በቃ ተለያዩ በሆነ መንገድ የሚገናኙ መስሎኝ ነበር ያረቢ እንጃ እውነት የሚዋደድ ሰው አይገናኝም በቃ

  • @user-oc8rj8xg4b
    @user-oc8rj8xg4b Před 2 lety +1

    ቶክቶክን አላህ ያጥፉው እኔ ተጠቅሜውም አላቅ አልሀምዱሊላህ

  • @user-kr1zc6fp7z
    @user-kr1zc6fp7z Před 2 lety

    ማሻአላህ ማሻአላህ እንካን ደህና መጣህ

  • @emukhalidyutb
    @emukhalidyutb Před 2 lety

    አሰላምአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን

  • @user-sy2oe1op1h
    @user-sy2oe1op1h Před 2 lety

    አሰላሙ ዓለይኩም ወራህመቱላህ እረ የቴሌግራም ሊክ ካላቹ ላኩልኝ!?

  • @zuzubntali3355
    @zuzubntali3355 Před 2 lety

    ጀዛከላህ ኸይርን እየጠበኩነበር በጉጉት

  • @user-eu1ww3nn6g
    @user-eu1ww3nn6g Před 2 lety

    አህለን ወሰለን ዶ/ር ዘይኔ ውድ ወንድመችን

  • @user-ty8ye1ls8u
    @user-ty8ye1ls8u Před 2 lety

    ወአለይኩምሠላም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ

  • @user-ps4ym5of7c
    @user-ps4ym5of7c Před 2 lety

    ስለላሁ አለይሂ ወሰለም
    ስለላሁ አለይሂ ወሠለም

  • @user-tg9dd5gh3e
    @user-tg9dd5gh3e Před 2 lety

    አዎ አሁን ላይ ያለንበት ዘመን ...........የኛዘመን እንዲህነው ወላ

  • @hayath8490
    @hayath8490 Před 2 lety

    ሙኒራ ያናገረችው አቤልን ነዉ ማሻአላህ ሰለምቴዎች

  • @user-rl1kd5hx5j
    @user-rl1kd5hx5j Před 2 lety

    1ኛ ልወድቅ ብየ አደናቅፎኝ ቀረ አህለንን ዶክተር