የነ ዶ/ር ዳኛቸው መልስ ለዶ/ር ብርሐነመስቀል አበበ ለትውስታ
Vložit
- čas přidán 12. 08. 2020
- የነ ዶ/ር ዳኛቸው መልስ ለዶ/ር ብርሐነመስቀል አበበ ለትውስታ
Subscribe: / @artstvworld
Facebook : / artstvworld
Website : artstv.tv
Instagram : / artstvworld
Twitter : / artstvworld
Telegram : t.me/joinchat/AAAAAFbB3kEu63_...
Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: / @artstvworld
#ArtsTvWorld #EthiopianEntertainment #Ethiopia
unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2020 Arts Tv World
ዶር /ዳኛቸው ትልቅ ሰው ብርቅየ የኢትዮትጲያ ልጅ እድሜና ጤና እግዚአብሔር ያብዛልህ
የኦሮሞ ልጆች!
ደኛቸውን ብርቅ ከተባለ መራራም ብርቅ ነው የተለያየ አቋም ቢኖራቸውም እንኳ
ኢትዮጵያዊያን ባዮች እነሱ ጨዋታ ወይም ውሸት ውስጥ ከሌለን ማዋረድ የተለመደ ነው 150 ዓመት አየነው እኮ! ዳኛቸው አካባቢው ያሉትን እንደ ጓሮ አትክልት ኮትኩቶ ማስተማር ነው ፍላጎቱ thesis antithesis ስለሚለው ፍልስፍና ፈላስፋ ነኝ የሚለው መገንዘብ መቻል ነበረበት
ቤተ ሰብ እንኳን የተለያዩ አቋሞች አሉ
Socrates እንኳን የሱ ተማሪዎች ከአስተማራቸው ውስጥ የተለየ ሀሳብ አንፈጸባርቀዋል የተሻለም ፈላስፎች ሆኑ
የፍልስፍና ክፍል የሚል በ1970ዎች ብናዳምጥ መልካም ነው
አሻም !
@@jimaarkene9667 dagachow dingay ras koshasha amhara now
my Favorite personalitiy ,Dr Dagnachew ! love and respect Dr.
Is that true yodit Gudit (Genet Zewudie) is his sister?
3️⃣6️⃣0️⃣❤💛👌
Seam her my brother....
I love Dr. Dagnachew! I really do!!
"ሰው መሰይ በሸንጎ" አለ ያገሬ ሰው።
ትክክለኛ ዶ/ር ከፎርጅድ ለመለየት ጥሩ አጋጣም ነው ።
Dr Dagnachew is a different class in every sense including his scholar status .
ዶክተር ዳኛቸው ኑርልን
ዶክተር ዳኛቸው በጣም ምሁር እድሜና ጤና ይስጥልን.
ዶክተር
ደ/ር የእውነቱ ነዋ
ዶ/ር ዳኛቸው ትልቅ ሰው ከእውቀት ጋር እናከብሮታለን ኑሩልን❤
በሚስማር መንገዶችን ...........ያለው ማንነበር ዶክተር ......
ትምህርት እንደዶክተር ዳኛቸው ሲሆን እንዴት ደስ ይላል::እናመሰግናለን ዶ/ር
አይ ብርሃነ እንዳንተ አይነት የጭንቅላት ድሃ መጥፎ እያለ መቸም አገር ሰላም አይሆንም
አዬ ጉድ!! ኦቦ ብርሀነ መስቀል ይህን በተናገረበት አፍ ነው ዛሬ ዶ/ር አብይን በከሀዲነት የሚያብጠለጥለውና የዘር አጥፊዎች አፈቀላጤ ሆኖ የቆመው? አይ ሀገሬ ሰንቱን ግትልትል ተሸክመሻል? አዬ ምሁር ተብዬዎች!!!!
ዶ/ር ዳኛቸው Well done
Hello art TV world, I think you did a great job by bringing Dr. Brihanemeskel to the table because it could help him to stabilize his mindset. By doing this you have created a feeling of responsibility and built confidence within him. Could you please do the same with others who are making trouble because they felt they are marginalized or isolated.
ዶ/ር ዳኛቸው የምር ክልቡ ምሁር ነው ቃላቶች ያጥሩኛል አለስ ፡፡
ዶክተር ዳኛቸው እንዴት ከእብድ ጋር ተከራከራለህ ግን? ከ 6 ወር ሕጻን ጋር ምትቀመጥና ብትጫወት ይቀላል። ከሳይኮሎጂ ችግር አልፎ የሳይካትሪስት የሚያስፈለገው ነው ።
ያኔ ሰው መስሎት
Dr Danechiwo.. genuine! Ethiopian. Thank you so much....
ዶክተር ሚስማሩ ኢትዮጵያን ስትከዳ ይህ ወዝህ ጠፍቶ አመድ መስለክ.
የእግዚአብሔር ፀጋ ሸሽቶት ነዉ አመድ የመሰለ
በጣም የሚያምር ጥሩ ጥቅስ ነው
አቶ አበባው ?ምሥጢረ ካህናት ኢይትከሠት ለዲያቆናት ።
ትክክል ጊዜ ያውጣው እንዴት እንደመክሩ።
እንመሰግናለን።
Thanks ዶ/ር ዳኛቸው
Dr Dagnachew you are amazing as usual but can't even imagine if he understands your deep thoughts ፡
Birhanemeskel Meskel is not a Doctor!!!! Abebe Gelaw confirmed
Dr. Dagnachew, you are great teacher. Pls come again & mentor the so called Dr to shape his evil & asymmetric thoughts.
በጣም የሰከነ ጥሩ ውይይት ነው ነገር ግን በ ኮመንት ላይ ሀሳብን እና ግለሰብን የማይለዩ ድኩማን ሀሳብን አንስተው ከመሞገት ይልቅ የግለሰብን ስብእና ሲያንቋሽሹ ሳይ ግን አዝናለው።
Yes TPLF was ruling Ethiopia in the same way like South Africa apartheid. The defence is, South Africa apartheid was based on colour of skin and TPLF apartheid is based on languages.
But tplf dont blieve tigrayans are higher class than amhara or oromo by nature
So aphrtide is too much
It is just divide and rule
ዶክተር ዱኛቸው የሚገርሙ ንዎት እግዚአብሔር ይጠብቁዎት የኢትዮጵይ የቁርጥ ቀኝ
Anchi yeshelle lij ehe timbi shimagile
Andi kan angetun korten lawisha insatalen
KGB Kgb በቃ እንገላለን እንቆርጣለን ነው ሀሳብህ
አእምሮህ የተፈጠረው እንድታስብበት እና ሰው እንድትሆን እንጂ እንደ ዱር እንስሳ እንድትሆን አይደለም
Bereket Hagos @ Jawar himutilin malet minmalet new? Kanante balay sila gidiya yemiyawara ale naftegna yesetin tot bamakorat new yemitawokaw
ሃሃሃሃ ሚስማሬ አብዶዋል እኮ ፅንፈኛ ማሰብያ የለውም ።
aref sim mismare kkkk
እናመሰግናለን ዶክተር ዳኛቸው ይህን ማሀይም ዶክተር አስተምሩልኝ 😃😃 ለነገሩ ዶክትሬቱም የውሸት ነው አሉ 😚😚🤔🤔
Kkkkkkkkkkkkkkk
@@lulululu3892 hek
Hello
@@lulululu3892 hek
Hello
Pls advice Dr D. Assefa to arrange to be interviewed by other big news network.
Like CNN BBC etc. Please.
ዶክተር ዳኛቸው ዶክተር ነኝ ለባዬ ቆቦዎትን ለማይገባው ዳ/ር እንዲገባው ጭንቅላቱላይ ያደርጉለት ይቅርታ ግን ዶክተር ዳኛቸው አለማወቁ ገደል እንዳይጥለው ብዬ ነው ይኔ ሞሮን።
yes ! Hizb anget langet keteyayaze
Mengist leketil aychlim !!!!
ty Dr Dagnachew !!!
ስዩሜ እንደዚህ አይነት ነህ ብዬ ማመን አልፈልግም ግን ውገንተኝነት ያየሁብህ መሰለኝ በሽመልስ ላይ
When did you record it ? Mechem ahun aymeslegnim. Birhane Meskel mismar alalem. Abi mismar
andin d/r ke mismar gara atagenagn. anatsi meselek ende?
ጥሩ ዉይይት ነው ይልመድባችሁ ።
👌
የእከከኝ ልከክልህ የጎሳ ፖለቲካ የግል አጀንዳንና ካዝናን እንጅ ትውልድና ሐገርን አያሻግርም።
★
ከአለህ ላይ ቆርሰህ የምታጎርሰው፣ ለወገን ደራሹ፣ ቅኑና እንግዳ ተቀባዩ ወገኔ ንቃ። ከርዋንዳ እህትና ወንድሞቻችን የቅርብ ጊዜ አስከፊ ገፅታ ሊማሩና መማርም የማይፈልጉ መሰሪና እኩይ አጀንዳ በመንደፍ የተካኑ ጥቂት የጋሞን ማህበረሰብ የይቅር ባይነት ስነልቦና ያልተላበሱ የስልጣን ጥመቾች እኩይ ግብና እቅዳቸው ይሳካ ዘንድ በሟች አስከሬን ላይ እየተረማመዱ ጎረቤት ከጎረቤቱ በአይነ ቁራኛ ይታይ ዘንድ፣ ስደትና የኑሮ ውድነት እጣ ፋንታህ እንዲሆኑ፣ የወጣትነትና የስኬት ዘመንህን በቁዘማ እንድታሳልፍ፣ እንደ ብርሃነ መስቀል አበበ ሰኘ ያሉ የኸርማን ኮኸን ጉዳይ አስፈፃሚዎችና ስናድሮቻቸው ግዜና ወቅት ጠብቀው እደሜ ላልፈለሰፋት የቴክሎሎጅ ሞገድ ለእርስ በእርስ ጦርነት እየኮተኮቱህ ነውና ከተኩላዎች እራቅ።
ከአላመንከኝ እባካችሁ ከአኬልዳማው ስብከታችሁ በፊት በዚህ በኮረናው ዘመን እንኳ ለእራህቤና እርዛቴ ማስታገሻ እጃችሁን ዘርጉልኝ ብትላቸው መስሚያቸው ጥጥ ነው።
የእከከኝ ልከክልህ የጎሳ ፖለቲካ የግል አጀንዳንና ካዝናን እንጅ ትውልድና ሐገርን አያሻግርም። ይህን የማፈናቀል አባዜ የተጠናወተው ሗላቀር ርዕዮታችሁንም ለአመታት አየነው ውጤቱ ከኖሮ ውድነት ጋር ስደትነና ሞት። በስሜ እየተነገደ ስልጣን ማማ ላይ መውጣትና መውረድ። በሂደትም በግብራችሁ ማንነታችሁን ተረዳን። ስለዚህ የብሄር የአዞ እነባችሁን ተውን። አትመጥኑኝም በላቸው።
አንተ በሰማዕታት ኢትዮጵያዊያን አጥንትና ደም የተገነባህ የቅድመ አያቶችህ የነፃነትና የአኩሪ ገደል ውጤትና የውጤቱም አራማጅ የነገ የሐገር ተረካቢ እንጅ ከትምህርት ገበታህ ለሚያደናቅፉህ የወደፊት እጣ ፈንታህንና ቀሪው ዘመንህን ለሚያጨልሙ በጎጥ ርዕዮት ዓለም ለተጠመዱ በስምህ ቸርቻሪ ወንበር ናፋቂ የጋን መብራቶች ኮረቻ አደላዳይ አይደለህም።
ንቃ ንቃ ንቃ እይታህንና አድማስህን አስፋው። ለምን የማለት ባህል አዳብር። ጠይቅ ተመራመር።
★
የኸርማን ኮኸን ምች
★★★★★★★★
ንዋይ ክብርን ሲገፍ፣ ሹመት አቅልን ሲያስት፣ አሳቢ ሲለግም
ወደ ሗላ እያየ፣ ወደ ፊት ሲራመድ አዝጋሚ ሲያዘግም
እውነትና ቅጥፈት እየተናነቁ፣ መንፈስ እየናጡ፣ ሃፍረት ልብ ወስጥ ሲከትም
ጥበት ቤቱን ሰርቶ፣ ጥላቻና ብሄር፣ በግፍ ሲለመልም
በክልል በብሄር፣ የኮኽን የጎጥ ተምች
የልጅ ልጅ ይፋጃል፣ በተዛባ ትርክት፣ በፖለቲካ ምች
ታዲያ ለዚህ እኮ ነው!!!
ዘመን የማይመጥን፣ ጎጥ ያጠወለገው፣ ትርክት አዘል ጩኸት
ሆድ ሲያውቅ ዶሮ ማታ፣ አልሻም ያሉትን፣ ተጠይፎ ሹመት
ዜጋ እያስቀጥፉ፣ ለወንበር መሻኮት
ዝርፊያ እንደ ስራ መስክ፣ በህለሂስና ግለሂስ ሲካደም
ከፋፋይ የአያት ገደል፣ ባግባቡ ሳይከትብ፣ ታሪክ ሳይጣጣም
የልጅ ልጅ ሚፈጃው፣ በተዛባ ትርክት፣ ባኖረበት ዘመን፣ በማይኖረው አለም።
ለዚህ ነው ወዳጀ!
ሰላምን ማይሻ፣ የሃገርን እድገት፣ የህዝብን ነፃነት
ከጴጥሮስ ሐውልት ስር፣ አበባ አስቀምጦ እንደ ማድረስ ፀሎት
ለተተኪው ትውልድ፣ በረከት ለምኖ፣ ቡራኬ እንደ ማግኘት
የሃሳብ ልዕቅናን እያቀነቀኑ፣ አንድነት ሰባኪን፣ አይንህ ላፈር ማለት
በተዛባ ትርክት፣ በእብሪት ተሞልቶ፣ ከአያት አስከሬን ስር፣ ስህተት ለሚፈልግ
ለተውሶ ርዕዮት፣ ለኮኽን አጃንዳ፣ ላይ ታች ሚያደገድግ
ምልስ ከማይሰጥ ሰማዕት፣ ቀን ሌት ሚወቃቀስ፣ ለባህድ ተላላኪ፣ ለእኩይ ለጉግማንጉግ
የኢትዮጵያን ሰላም፣ የህዝቦቿን ደህንነት፣ ማየት ለማይፈልግ
የእውቀት ልዕቅና፣ መጀገን ሚመስለው፣ በጎጥ ስም ቀፍሎ፣ ቅየን ሃገር ማድረግ።
ደግሞ የእርጎ ዝንብ አለለህ
በአንተ ምፅሃት ዘመን የሚዛበትብህ
በጦቢያ ጃዝ ምሽት፣ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ፣ ሀገሬ ሀገሬ
ከመድረኩ ጀርባ፣ በፖለቲካው አውድ፣ ጭፍራና ብሄሬ፣
በብሄር ጅምናዚየም አክሮባት ሰርቶ፣ ጥቅሜና ወንበሬ
ክብር እያስጣለ፣ እራስ እያስዋሸ፣ በረባ ባረባው፣ ሲያስማትብ አስሬ
ታስሮ በሃይማኖቱ፣ በእጅጉ ሚገረም፣ ሙስሊም ክርስቲያኑ፣ የሃገሬ ገበሬ
ከሞኝ ሰው ደጃፍ፣ ሞፈር ይቆረጣል፣ የሚሉት አያቶች
ለዚህ ነው በሃገርህ፣ ለዚህ ነው በሃገርሽ፣ የፖለቲካ ምች
በጎጥ አነውልሎ፣ ለሹመት ሲያስካድም፣ ለዙፋን ክብር ሲያስተች
በጡንጅት በከርቤ፣ በእጣን በወይራ፣ በአረዘ ሊባኖስ፣ ለማዳን ማይመች።
ለሚያፈናቅለን ለምናውቀው ችግር፣ መልስ እየደበቁ፣ በጥባጭ አለመንፈግ
ላልፈተነን ችግር፣ መፍትሄ እየሻቱ፣ በኮራት መውረግረግ
ዕልፍ ሰማዕታት፣ በደም በአጥንታቸው፣ ገድል እየሰሩ፣ ያቆዩትን ሃገር
በሃገሬው ተስፋ ላይ፣ በእዕውኑም በህልሙም፣ እያለመ መንበር
በጎጡ ተጠምዶ፣ ትውልዱን ለሚያምስ በእምነት በሃይማኖት፣ በቋንቋ በብሄር
በእይታው ልክ ጠቦ፣ አንድነት ሰባኪን፣ አስፊውን ለሚያጠብ
ሃገሩ ጥገት ናት፣ በከፋፋይ ዓይን፣ በፅንፈኛ ምናብ
እንደ አሜሪካ ላም፣ ቀን ሌት ምትታለብ።
ስለምን ከማይል፣ እስከ ግበረ አበሩ፣ እያለመ ወንበር
በትውልድ ህልም ላይ፣ ቁማር ለሚቆምር
በጥቅም ተተብትቦ፣ ወገኑኑን ለሚያጥር በክልል በሰፈር
በእከከኝ ልከክልህ፣ በአምቻ ጋብቻ፣ በወንዝና መንደር
በእይታው ልክ ጠቦ፣ አብራክ ተስፋ ሚነጥቅ፣ ትውልድን ለሚያሰንፍ
የወንድምን ዕራይ፣ ሃገር ማበለፀጉን፣ ጥረቱን ለሚነቅፍ
በሰማዕታቱ፣ በአበው ታሪክ ደምቆ፣ ቅድመ አያት ለሚዘልፍ
ለልጅ ልጅ እንዲያወርስ፣ ከተሰጠው ሀገር፣ አኩሪ ታሪክ ሚቀጥፍ
ጠኔ ከሚያላጋት፣ ከታረዘች ሃገር፣ በስም ተመፅውቶ፣ ያለ ሃፍረት ለሚዘርፍ
ያለ ርህራሄ፣ በዘቀጠ ሞራል፣ የብሄር ጭብል ለብሶ፣ ልዩነት ለሚለፍ
በጎጠኛ አዕይምሮ፣ በእነ ስታሊን ብዕር
ሚዛን ያልጠበቀ፣ ትርክት የወለደው፣ ማኒፌስቶ ቢፃፍ
በጩኸት ተሞልቶ፣ በአሽቃባጭ ዘጋቢ፣ ምን ቢኮለታተፍ
በበቀል ተቋጥሮ፣ ዘመን የማይመጥን፣ ወንዝ የማይሻገር፣ ዕራይ ለተለመ
በተዛባ ትርክት፣ በተውሶ ርዕዮት፣ ወስጡ ለታመመ
በሚዝተው ዛቻ፣ በቁንስል እሳቤው፣ ብርቅየ ልጆቿን፣ እናት ኢትዮጵያን ጤናዋን ከነሳት
በእምነቱ ታስሮ፣ በአምላኩ እየማለ፣ ማፍቀር ለተሳነው፣ ሃገሩ ሸቀጥ ናት
ዝለል ላለ ሁሉ፣ ስንት ላለ ሁሉ፣ ሳይሰስት ሚቆርሳት
ለእርድ የሚቀርቡ፣ የኢኮኖሚ ምንጭ፣ ዜጎቹ ጥሬ ሃብት
የሳህራ በርሃ፣ የአሳ ነባሪ እራት።
አንድ ኢትዮጵያ አንድ ሕዝብ
ስናድሮች የእኛው ግልባጭ ናቸው
★★★★★★★★★★★★
በአንድ ቤተሰብ፣ በአንድ ሀገር ላይ
በእኩል ማይዳኝ አባወራ፣ በፍርዱ ፍትህ ከልካይ
ጎጥ አምላኪ፣ እንዳይታይ
እኩይ እሳቤን፣ ስናይ
ስለ እውነት ብለን፣ እንወያይ
ለጊዜያዊ ጥቅም፣ ንዋይ
አንሁን እራስ ወገንን፣ አታላይ
ተራ አጎብዳጅ፣ አድርባይ
ሁሌም፣ ከዋሸናቸው
በሸፍጥ፣ ከአገነናቸው
ዋሽተን፣ ምናስዋሻቸው
ባህሪያችንን፣ ተላብሰዉ
በገመናችን፣ ተሳልቀው
ወቅት አይተው፣ የሚወዳጁን
ቀን ቆጥረው፣ ሚዶሉትብን
በቅጥፈታችን፣ ሚዛበቱብን
በሂደት፣ ምንኮንናቸው
ስናድሮች የእኛውግልባጭ ናቸው።
**************************
የተሰጡትን አስያየቶች ስመለከተው በጣም ገርሞኛል ዶክተር ብርሓነመስቀል ያገኙት የዶክትሬት ማእረግ ከዶክተር ዳኛቸው ያንስ ይሆን ?
ወየው ምን አይነት ፈጣጣ ስው ነው ድርቅ ብሎ ዶ/ር ነኝ አላለም.....አንዳንድ ቦታ ላይ መፅሀፍ ቅዱስ ይዞ ሲታይ በቃ መልካም መንፈሳዊ ይመስላል.....የማስመስል ብቃትህን ግን ሳላደንቅ አላልፍም....አሁንማ ጀዋር ነኝ ብሎ ይጨፍራል....
ዶ/ር ዳኛቸው ታላቅ ሰው
አስባችሁ እ ናውይይታችሁብጣም ጤሩ ነበር ነገር ገ ግን አሁንም እባካችሁ ለዳክተር አብይ በስልክ እ ንካን ደወላችሁ በየአገሩ ምርጫ ከቀበሌ እስክ ክፍተኛ በሕዝብቢሆን ሳላም ይመጣል ምክንያቱ ከዚህ በፈት በወያኒ የየተመረጡት አገረቷ ይሚበጠብጡ ናችው እመስገናለሁ ::
ብርሀነ መስቀል የሚላቸው ነገሮች ሁሉ ግራ ያጋባል። አዋቂ ለመምሰል ከራሱ ጋር የሚታገል ይመስላል። ለመሆኑ ይህ ንግግሩ ከሚስማሩ በፊት ነው ወይስ በሗላ?
እንድ ነገረኛ ንፁውን ስው ከሶ ዳኛው ፊት ያቆመዋል። ምንም ያላጠፋው ምስኪን ገርሞት ወቸጉድ ይላል። ነገረኛው ፈጥኖ ወቸጉዲን አነሞ ፍርድቤቲጻ ይለዋል። ፍርድን ሊያስብስበት ማለት ነው። ብርሃነ መስቀል ሱፍህን ተማምነህ ባዶ ጭንቅላትህን ይዘህ ቀረብክ ይገርማል። ስለሚስማሩ ይቅርታ ብትጠይቅ ጥሩ ይሆን ነበር።
ኢትዮጵያ የጀመረችውን የብልጽግና ጉዞ በአስደናቂ ሁኔታ ትቀጥላለች። የኢትዮጵያ ልክ ከፍታ ነው። ፈጣሪ ኢትዮጵያን ይባርክ።
You now what if you have perfect mind like dangachew you are a man
ይህ ተአምር ነው ወይስ ይህ ግለሰብ ዶ/ር ብርሃነመስቀል በጣም ፍቱን የአእምሮ ሀኪም አግኝቶ ወደ ጤናው ተመልሶ ጤናማ ምክክር፣ በተለይ ኢትዮጵያን ሀገርነት አምኖ፣ የነጆአርን መርዛማዊነት ትቶ፣ ወደሰላም መመለሱ የሚደነቅ ነው።
ይሄ ቪዲዮ የቆየ መሰለኝ ። ዶ/ር ብርሀን መስቀል ይህንን የመሰለ ወዘና አሁን የት አለው ? እራሱን አይቶ ቢባንን ጥሩ ነው።
አላዋቂ ሳሚ ንፍጥ ይለቀልቃል ይሉሃል እንዲህ ነው ውንድሜ አስተምርልኝ
ወሎ መጀን ብለናል::
@Siyume T. ዐማራ መጀን
ደክተር አትበለው ይሄ ምኑ ደክቶር ነው He’s Mantelli blind. የሆነ እንሳ ነው ወንድም ቼ ከዜህ ጋር መቀመጣቸው ግዜቸውን ይሜበለው
ምስማር ነው አዲሱ ስሙ
when was this discussion? was this post hachalu?
This is the right DR(Dr Dagnachew). Rational Ethiopian forever.
ከብርሀነመሰቀል ጋር አትነጋገሩ ዉድ ኢትዮጵያኖች ይሄ ጭቃ ነዉ ገገማ ።ኢትዮጵያዊነት ከዘር በላይ ነው 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ምንነካህ ብርሃነ መስቀል ምንአይነት ግንዛቤ ቢኖርህ ነው ወያነ ትግራይ ከአፓርታይድ አገዛዝ ጋር አነፃፅረህ ለመናገር የምትሞክረው?
How is it that you, Dr. Dagnachew state that Woyane did not use divide and rule?
This is not a new edition, its few months ago
እንደዚህ አይነት ሠው ለኢትዮጵያ ካንሠር ነው።
ዶ/ር ብርሀነመስቀል ይህንን ቪዲዮ ሲያዩ ምን ይሰማቸው ይሆን ?
Dr Dagnchewu don't call him Dr it is fake!!¡
i am greatly gratified to witness the intellectual and maturity level of proffesor dangatchew which clearly manifested itself as supperior unlike berhanemaskal who has no conviction on ethiopia unity but only about himself at the expense of ethiopia ,s failure. .it is a shame to watch him with dr dangeatcew and i request the media to stop giving a media coverage about this racist oromo waging war on amhara and oromo people
ቀን፡- 12/12/2012 ዓ.ም
እመቤቴ ቅድስት ማሪያምን እንደነ ዶ/ር ዳኛቸው ያሉ ጥቂት ምሁራን ኢትዮጵያን ለዘመናት ቢያስተዳድሩ ምን አለበት፡፡ በእውነት አሁን ላይ ሁነን ሳይሁን አቶ ብርሃነመስቀል በለውጡ ወቅት የነበረው አስተሳሰብም በዶ/ር ዳኛቸው አተያይ ተቀባይነት እንዳልነበረው ነግረውን ነበር፡፡ እንዲህ ነው ምሁርነት ውስጥን ቀድሞ ማንበብ፡፡ ሰውየው (ዶ/ር ተብየው) ቀድሞም ለስልጣን እንጂ አውቀት ያልነበረው ጠባብ ፅንፈኛ ሰው እንደነበር ያስታውቅ ነበር፡፡ ሰውየው ጭልጥ ያለ ብሔርተኛ እንጂ ኢትዮጵያዊ እንዳልነበር ያኔ አሳይቶን ነበር፡፡ ዶ/ር ዳኛቸው እንዳሉት ፕሮ. ጌታቸው ኃይሌ ትንቢት መሰል ንግግር የዛሬ 25 ዓመት የተናገሩትን ስናስብ ምሁርነት እንዲህ እንደሁሉቱ ምሁራን እንጂ የብርሃነመስቀልን እውቀትና ምንነትማ አየነው ሰማነው፡፡ በውይይቱ ወቅትም እኮ ምሁሩና ብርሃመስቀል መግባባት እንዳልቻሉ ለማየት ችለናል፡፡ እባካች ምሁር ነን ባዮች ሕዝብን የሚያረጋጋ፣ ሰላምና ፍቅርን ሊያራምድና በጋራ ስሚኖሩባት ስለአንድ እኩል ሀገር እንዲያራምዱና በጋራ ተሳስበው እንዲኖር የሚያስችላቸውን ሥርዓት ለመገንባት ደፋ ቀና ብትሉ ምን አለበት፡፡ ስለሁሉም እግዚአብሔር መንታ ምላሶችን ይያዝልን፡፡ አንደበታቸውን ይዝጋው አሜን፡፡
ትምህርት ሃይል አለዉ በእንግሊዘኛዉ /education is p0wer / ይሉታል ይህ ሃይል ግን መሠረቱ ከዉሼት ወይም ፎርጄሪ ዶክመንት ሊመነጭ አይችልም ብርሃነ መስቀል ለዚች ማእረግዎ '' ዶክተር'' ????
This is very old not a week ago
ዶክተር ዳኛቸው ስወዳችው ጤናና እድሜ ይስጦት ።ለአገራችን ያስፈልጓታል።
There is always misunderstanding on "divide and rule"...subjects can never be divided, but demagogues and rulers are divided , and ruling
የገነት ዘውዴ ወንድም እንዴት ነህ ጠጋ ማለት እንንዴት ነው?
የተወለድኩት ኤጀርሳ ጓሮ ነው! ብለው ባይቀልዱበት ኖሮ "ኒዮርክ ታይምስ" ላይ በትልቁ "ብሔራቸውን" አትሞ ለዛሬዎቹ የፌስቡክ ግሪሳዎች የስድብ መወራወሪያ ርዕስ ያደርጋቸው ነበር። ስማርትና አርቆ አሳቢ ማለት እንዲ ነውና ያሁኖቹ ሽማግሌዎች አረቄ ጠርሙሳቸው ውስጥ ተደብቀው ወጣቱን በዘር አስክረው ተኩስ ተጋዳላይ ባይሉት አሪፍ ነበር።
I just want to know how Dr. Dangachew fell when he know this guy is not real Dr.....and change his name to Mr. Mismare or Covid-20
Kkkkl
🇪🇹🇪🇹🇪🇹ዶክተር ዳኛቸው ትመቸኛለህ ጥግ ድረስ
አፓርታይድ ጋር ህዋትን ማወዳደር የደቡብ አፍሪካዋችን ማቆሸሽ ይሆናል
ዳኜ ጠንከር አስተምረዉ
ብርሃነ መስቀል የተባለው ገሪባ እንክዋን ደስ ያለህ ካለአቅምህ ከምሁራኖች ጋር በመቀመጥህ ቀን ወጣልህ
me fuvior dr br/meskel Abebe and dr dangachew,the abiy missioner old person
ዊይቱ ባጣም ግልጽ የሆነ ጥሩ ነው:
Dr.B/Meskel long time no see?haha 😄!
ayeee duket birhane meskel geltu sew
ዶር /ዳኛቸው is teaching ብርሃነ.
ይሄ ብርሃነ (መስቀል) ሳይሆን ጭለማ ቢባል ይሻለዋል ባለፈው ሦስት ሳምንት በፊት ግደል ጨፍጭፍ ሲል የነበረ ጨለምተኛ የሆነ ሰው ዛሬ እንደ ሰው ቁጭ ብሎ ሊወያይ ሊፈቀድለት አይገባም ነበር እንዴት እንዲህ ትላንት የችግር ፈጣሪ የነበረ ሰው ዛሬ ደግሞ ሌላ ሰው እንዴት እንዲህ ደብል ስታንዳርድ ሆኖ ለሰዎች ሊናገር ይመጣል የሚገርም ነው እኮ እረ ጎበዝ እንዲህ አይነቶችን ጉግማንጉግ መጠንቀቅ አንችልም
*ኣንድ ነገር ያልገባኝ ነገር ችግር የሚፈጠርበት ቦታና የሚፈጥረው እያለ ለምን ሕወሓት እንደሚመሃኝ ነው?ሕወሓት በፓለቲካ ብስለት ይበልጣችኋል? ድክመታችሁ ለምን በሕወሓት ይታከካል? ኣሁን ኳ የማንክደው ኣንፃራዊ ሰላም በትግራይ ኣለ።ግራ ያጋባል ለመጥላቱ እኛም እንጠላዋለን። ግን ኣሁንም ኦሮማራ በማለት ኢ/ያን ኣትክፈልዋት ሌላው ክፍሉስ*
እድሜ ልክ ለቅሶ ።
Real Dr. Vs fake Dr.
The difference is visible.
ብርሀነ መስቀል ምንድነው ከዚህ መልካም ንግግሩ ምን ለወጠውና ሚስማር ትከሉ አል?
ዶክተር ብርሀነ መስቀል የራሱ እዉቀት፣ያለው አይመሰለኝም ።ለቃቅሞ ነዉ
Viva Dr. Dagnachew you got the exact point.
ዴሞክራቲክ ሽግግሮች ሁልጊዜም በውስጣቸው የለውጥ ኃይሎችን እና የነውጥ ስብስቦችን አዝሎ መጓዝን አነ እንግዳ ነገር አድርጎ መመልከቱ ስህት ነው። የሽግግሩ ባሕሪዎች መሆናቸውን ግንንዛቤ ሰጥቶ፣ ተግዳሮቶቹን በዴሞክራሲያዊ መንገዶች ማሱስተናገዱ ነው መፍትሄው።
We do have more than 80 nations and/or nationals and this is the existing reality. And we all, specially the Oromo, Amhara and Tigray are well integrated each other. Ethiopia has 10 regional states and 2 city administrations. If we decided to have a nation state, that is to mean, Ethiopian must be divided into 80 and above nation states. It is quite clear, this will automatically put us in to civil war. That is why Macron, the president of France, said ''Nationalism is nothing, but war''. According to the 1995 Ethiopian federal democratic republic constitution article 50 sub article 1 and article 40 sub article 3 no state is sovereign and has the right to own land. And again, according to same constitution article 40 sub article 3 and article 47 sub article 2 no regional state has territorial boundary. So, no region has the right either to claim or to contain a specific area outside the region or inside the region.
ሚስማሬ ኢትዮጵያ ገብቶ ከሆነ በባለፋው ወር የዘር ጭፍጨፋ እንዲጠየቅ በህግ እንደ አንድ ዜጋ እጠይቃለሁኝ!!!
He is not Doctor any more you have to call Ato Bihanmeskel thanks for Abebe Gelawu!!!!
No heis name is nile (mesemare)
Dagnachew asefa Ket college new Boston Yetemarew weyim PHD Ye seraw
Memrat siaktachhu wusha ymesel beyekenu hiwehat hiwehat eyalachhu mezfen yastezazbal hiwehat kemakelawi mengist kelekeke eko 8 amet honew.....
🥺🥺🥺 8 amet ????
2×4
Wusha hulle endechohhe new.........
Welcome Dr. Birhanemeskel
እኚ ሰውዬ ግን አሉ?
የዛገ ምስማር ሲያወራ ብትን ብትን ያለው አይደል ይህ ስው?
ደ/ ር ዳኛቸው ሲናገሩ የማይጠገቡ ምርጥ ምሁር እንደ እርስዎ ያሉትን ያብዛልን
Dokter abiy enkfato erasunew enkfatoch
ዶ.ር ብርሃነ መስቀል የምትሉት በእርግጥ ዶ.ር ነው?
መቼ የተደረገ ውይይት ነው የሩቅ ጊዜ መሆኑ ኦቦ ምስማር .ከስልጣን ከመውረዱ በፊት ነበር?
DR danahew በጣም ምርጥ ሰው እድሜ እና ጤና
ብርህን መስቀል ለማሞገስም ቸኮልክ
ለሙተቸትም ችኮልክ የሙሀይም ጥግ ማለት ብርሀነ ሙስቁል ይባላል !!!!!!
Why do you call him Dr. when he is not. When you have LLB first degree, it is called juris Dr. but to be called Dr. Ekele, he has to do his post graduation. He did not. We have a lots of fake doctors.
shtetu eza new dr dagnachew weyane billions birr alachew bleh stnegrew brhane aynu afetete na wede haregu hngugu hede
ፈርዶባችኋል አድምጡት እኔ ይደብረኛል ብርሃነ መስቀልን ነው
Ant wesha simikin kyir ytrgmik bka eko shimls kbtu ewntun ngern silqwanqwam mcham boromiga qwankwa litawera ylm amariga yalim koaqwa yhonal gna midr dedeb mnga hula mikgoch gibrmskil simin kyir ytrgmik ant erasik amarga awrtik siloromoga taweralik ymatrbu
Huletum...Docteroch HODAMOCH nachew...Hizeben ena ageren wodegon tetew lerasachew seltan ena selfish interest Yelefelefu nachew.....betam yazenkut gen be Dr. Dagnachew new...ye adebabay muher senelew endalnber...lewut ale yelenal?....ageritu lewutem ye lewutem felagot eyetedereg adelem....TEREGNENET gen ale
ዶክተር አዳኛቸው እዝህ ፔጅ ላይ የተሰጡትን አስተያየቶች ሳነብ የታጀቡት በጣም ዘረኛ የሆኑ አስተያየቶች እንደሆኑ መገመት አያስቸግርም .የምመሩት ሕዝብ እንዲህ አይነት አስተሳሰብ ካለው እርሶን ጥያቄ ወስጥ ያስገባዎታል ይመሰለኛል !አይመስሎትም ?
በስመአም ደብብ አፍሪካ
Kkkkk Birhanemesqel seigni is really a double faced dood!
Kkkkk
ደሞኮ ኦሮሞ አይደለም ጉራጌ ነው ስልጣን ፍለጋ ነው ኦሮሞ የሆነው
Berhanmeskel seems like he is dreaming and trying to sight irrelevant example to the environment in Ethiopia. This confusion may have originated from the fact that he doesn't have more information to choose from that commensurate with the situation in Ethiopia. South Africa Appartide has no relevance or little relevance to the governance that was in Ethiopia. Sighting an example of irrelevance is a sign of being confused and unable to comprehend what was in Ethiopia. In Ethiopia a group of corrupted dictators mainly getting a leadership from TPLF in cooperation with some group from different regions have caused the problems we have faced. He is trying to misinform the public by exaggerating ethnic problems that was planted by TPLF. Being educated, if it can be proved, his idea is not equipped with enough information. His idea can't prove back test in case there comes a time when we have to test the components of his information. It is the responsibility of all Ethiopians to provide only relevant information to the public during this transition period. This is not a matter of a family or a village, it is about a country, as big as one third that of USA by population. The problem we see now will continue for a while since more than enough destruction to the fiber of Ethiopia has been done the last twenty seven years. It take a while to repair the destruction done to almost most Ethiopians under 40.
In mean time I would like to express my appreciation on how DR. Dagnachew synthesized the situation on the ground in Ethiopia.