ዶ/ር ብርሃነ መስቀል አበበ ምን ብለው ነበር ? ለትውስታ Abiy Guday

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 20. 07. 2020
  • 'ዶ/ር አብይ በጣም አንባገነን መሆን አለበት 'ዶ/ር ብርሃነ መስቀል አበበ -ለትውስታ Abiy Guday
    Subscribe: / @artstvworld
    Facebook : / artstvworld
    Website : artstv.tv
    Instagram : / artstvworld
    Twitter : / artstvworld
    Telegram : t.me/joinchat/AAAAAFbB3kEu63_...
    Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: / @artstvworld
    #ArtsTvWorld #EthiopianEntertainment #Ethiopia
    unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
    Copyright ©2020 Arts Tv World

Komentáře • 178

  • @mamaafrica1838
    @mamaafrica1838 Před 4 lety +22

    Oh my Lord ...less than a year he committed a crime can’t believe this ... this stupid witness on himself.. you are responsible for all crime that happened in Ethiopia 🇪🇹 justice for all innocents who savagely butchered by extremists and your support ...

  • @tayeg.263
    @tayeg.263 Před 4 lety +8

    ታርጋ የለጠፈ ሁሉ የሚሰራ መኪና አይደለም፡፡ ዶክተር፡ ፕሮፌሰር ወዘተ የሚል ታርጋ የለጠፈ ሁሉ ምሁር አይደለም፡፡ ይህ ሰው ልክ ታርጋ ለጥፈው መንገድ ዳር ቆመው እንደዛጉት መኪኖች የእርሱም አስተሳሰብ እንዲሁ የዛገ ነው፡፡

  • @teddikebede6922
    @teddikebede6922 Před 4 lety +5

    የሄ ለውጥ ክብር ይግባው ከመራራ ጀምሮ የኦሮሞ ፖለቲከኞ ምን ይክል በበታችኝነት ስሚት የሚስቃዮ እና
    አንድም ለሀገር ይላቸው ጥላቻ በደንብ ነው ይሳየነ

  • @asterbeshah2897
    @asterbeshah2897 Před 4 lety +4

    I always ask myself
    How people turn from A to Z and still able to go to bed and sleep.
    Prayers to you my brother.

    • @yafetfray1941
      @yafetfray1941 Před 3 lety

      The problem is people like you who think close to God . I didn’t not say you are close l say thinking close to God comes free of earthly knowledge and act like they know something. God is universal okay. You don’t even know how he works ( you are a liar)

  • @annatikuye9603
    @annatikuye9603 Před 4 lety +5

    That day, he was looking a diplomat Job. He got it, unfortunately, the Ethiopia Government asked him to change his USA Citizenship but he refused then he lost his diplomat Job. Currently, he is the opposite.

  • @mesbel7243
    @mesbel7243 Před 4 lety +6

    Wishetam......Just wishetam......

    • @yaredlb5430
      @yaredlb5430 Před 4 lety

      Just took the word out of my mouth...well said thank you

  • @mamaafrica1838
    @mamaafrica1838 Před 4 lety +3

    አቤት ቅሌት !! አቤት ቅሌት ጀሮየን እና አይኔን ማመን ቸገረኝ ስንቴ ደጋግሜ ሰማሁት የሰማይ አምላክ ሰው አንድ አምት ሳይሞላው እንዲህ ይቀላል።።።። በለው ጀዋር መጠየቅ አለበት ብሎ አሁን እንደ ሽምቅ ተዋጊ ፀጉሩን አጎፍሮ ጥብቅና ሲቆም ....ስለ ግፍ እና ዘር ጭፍጨፋ ህግወጥነት ሰብኮን ሳይጨርስ ውጣ እና ህዝብን ጨፍጭፍ ሲል እና ንፁህ ህዝብ በመንጋ ሲያስጭፈጭፍ አቤት ቅሌት እኔ አንተን ብሆን ከምድረገፅ እራሴን አጠፋለሁ!!!! እቤት ቅሌት.... አቤት ቅሌት ....አቤት ቅሌት

  • @muleeeman
    @muleeeman Před 4 lety +4

    እራስህ "ብስብስ" መሆንህን ብታቅ የ"በሰበሰ" ፣ የ"በሰበሰ" ... እያልክ ጊዜ አታጠፋም ነበር። "..."

    • @muleeeman
      @muleeeman Před 4 lety +1

      @15:15 ጋዜጠኛ :- በ"Reform"
      "...":- አይደለም። በሕዝብ አመፅ ነው።
      እዛ ላይ ነበር ማስቆም የነበረባቸው። እነሱ (ዘ-so called "team Leማዎች") እኛ ነን ከውስጥ ሁሉን የጨረስነው ይላሉ ፣ እሱ ደሞ አይ ውጪ የነበርነው " እኛ ነን" ይላል። አይ ዘመን።

  • @Abinet3
    @Abinet3 Před 4 lety

    What has he done ? What he was saying was very sensible ,

  • @kaleabassefa
    @kaleabassefa Před 4 lety +6

    He’s a disgrace person for the society.

  • @henokt3206
    @henokt3206 Před 4 lety +3

    እንዲህ ዐይነት ሆድአደር ምሁር ነኝ፣ ባይ ነው እንግዲህ ምንሊክ ጡት ቆረጠ፣ ምንሊክ 5 ሚልዮን ኦሮሞ ገደለ እያሉ፣ ወጣቱን ሀገር ጠል ሆኖ down down Ethiopia እንዲል እያረጉት ያሉት። ማፈርያ።
    ከቻላቹ፣ በአፋን ኦሮሞ ቋንቋ አስተርጉሞ፣ ለተከታዮቹ ጉዱን፣ ቅሌቱን መዘክዘክ ነው።

  • @Davalmu8262
    @Davalmu8262 Před 4 lety

    Wow

  • @fkadunegash628
    @fkadunegash628 Před 4 lety

    በአጭሩ ሰውየው ማለት የፈለገው ምርጫ መደረግ ያለበት ሕዝቡ የሚመርጠው ሰው በዘሩ ወይ በሓይምነቱ ወይ ሰለምያውቀው ሳይሆን መምረጥ ያለበት በአውቀቱ በችሎታው ማስተዳደር ይችላል አይችልም ብሎ የማሰብ ንቃተ ሂሊና ሳያዳብር ዝምብሎ ለኢስምላሕ ምርጫ ብደርግ ለውጥ አያመጣም አያለ መስለኝ ይህም ከትክክል አልፎ በጣም ትክክል ነው ግዘ ቢወስድም ሕዝቡ ትክክለኛ ለሓገር የሚሰራ አንጂ የቢሀሩ የቃንቃው የዝምድና ጉዳይ ሚና የማይጫወት ሰው የመምረጥ ንቃቱ አስኪዳብር ምርጫ ማድረግ ዋጋ የለዉም ነው የሚለው ያለው መሰለኝ ።

  • @bezajonathan7719
    @bezajonathan7719 Před 4 lety

    ማህይሙ ማመዛዘን ስያመዛዝን ቃሉን ስጠብቅ ወገኑ እየታረደበት ስታገስ
    ይህ የተሳናቸው ዶር እና ፕሮፈሰር ነኝ ባዮች
    ባለ ማእረጎች ምን ይሁን የተማሩት
    ስልጣን ብኖርኝ ለሰው ልጅ መሰረታዊ የሆኑ እውቀቶችን የሌለው እራሱን እና ቃሉን ማያከብር እንዳንተ ያለ ዘረኛ ሰው አያገኝም።
    የፈለጉትን ሁሉ ባያገኙ ጠቅላይ ምንስተሩን ሁሉም ምሰማው ነው አልክ የታል ምትሰሙት

  • @goodnorthman9902
    @goodnorthman9902 Před 4 lety +1

    He is like Trump, just goes high speed with the flow

  • @abz8493
    @abz8493 Před 4 lety +1

    👌
    የጋን መብራት
    ★★★★★★
    ተማርን የሚሉቱ፣ ተምሳሌ ካልሆኑት
    ፍትህን አዛብተው፣ አድሎን ካስተማሩት
    ትውልድ ማይም ይሁን፣ በጨለማ ይለፍ
    ትምህርት ይነፈገው፣ በሙያም አይቀልጥፍ
    የጋን መብራት ይሁን፣ የዕውቀት ጮራው ይንጠፍ
    ለምን ያሉ እንደሆን?
    ባለመማራቸው
    ጥንት፣ ያወገዝናቸው
    የተሻለ ምግባር፣ ተተው ለዜጋቸው
    ድንቅ ገደል፣ አውርሰዋል፣ ለማይም ህዝባቸው
    ************************
    👌
    ገበየሁ ጎራው ባልቻ አባነፍሶ ጃጋማ ኬሎን
    ★★★★★★★★★★
    ይድረስ ለአስተማርየ
    በስተርጅና አድንቋርየ
    መሆን? አለመሆንን?
    በጉራማይሌ ቅላፄ
    2B NOT 2B ያልከኝ
    ጠንቅቀሽ እዎቂ ላልከኝ
    መልሸ ይድረስህ አልኩኝ
    እንዲህ ስል ስንኝ ቐጠርኩኝ
    ዘራፍ ቋ‘ን ገለበጥኩኝ
    ★★★★★★★★★★★★
    መማርስ ልክ እንደ እርሰዎ፣ የታሪክ ሊቅ ጠበብት መሆን
    ለአብራክ ሰንደቅ አልብሰው፣ አለማድንቅ ጴጥሮስ የቁርጥ ቀኑን
    ገበየሁ ጎራው ባልቻ አባነፍሶ፣፣ ጃጋማ ኬሎን
    በቅኝ ገዥ እንዳልተገዙ፣ እያስተማሩ ትውልድን
    በአያቶች አጥንትና ደም፣ አውጀው ክቡርነትን
    አድዋን እየዘከሩ፣ አይናችሁ ላፈር ሰማዕታትን
    እንዲህ ነው ሊቀው ሲጠቡ፣ በስብዕና በግብር መኮስመን
    የጋን መብራት ተምሳሌ መባል፣
    በልብ ውስጥ ቋጥረው እውነትን
    ታሪክ ገደል እያጠለሹ፣ ማሳደድ በሰላም ኗሪን
    የአሜሪካን ዲሞክራሲ፣ አብሮነትን እየኖሩ
    ኢትዮጵያዊን ስለ ጎጥ እንጅ፣ ስለ ሃገራቸው እንዳይመክሩ
    ከባህድ ከታዱ ጋራ፣ በሚስጥር ደባ እያሴሩ
    በስተርጅና ጥላቻ ሰብከው፣ ትውልድን ማሸሽ ከሐገሩ
    ይኸው ነው የጎጥ ስንክሳር፣ በመሆን ወይ ባለመሆን
    በተናገሩበት አንደበት፣ የራስ ግብር፣ ምግባር ሲፈተን
    በሸክስፔየር ሰምና ዎርቆች፣ ግራ መጋባት መብከንከን
    ራስ ራስን ዋሽቶ፣ በሃሳብ መክሰል መኮስመን
    መወደስ በእጅጉ መሻት፣ እያሳነሱ ገድልን
    አክባሪ ትውልድ መመኘት፣ እየረገቡ አበውን።
    ************************
    ስናድሮች የእኛው ግልባጭ ናቸው
    ★★★★★★★★★★★★
    በአንድ ቤተሰብ፣ በአንድ ሀገር ላይ
    በእኩል ማይዳኝ አባወራ፣ በፍርዱ ፍትህ ከልካይ
    ጎጥ አምላኪ፣ እንዳይታይ
    እኩይ እሳቤን፣ ስናይ
    ስለ እውነት ብለን፣ እንወያይ
    ለጊዜያዊ ጥቅም፣ ንዋይ
    አንሁን እራስ ወገንን፣ አታላይ
    ተራ አጎብዳጅ፣ አድርባይ
    ሁሌም፣ ከዋሸናቸው
    በሸፍጥ፣ ከአገነናቸው
    ዋሽተን፣ ምናስዋሻቸው
    ባህሪያችንን፣ ተላብሰዉ
    በገመናችን፣ ተሳልቀው
    ወቅት አይተው፣ የሚወዳጁን
    ቀን ቆጥረው፣ ሚዶሉትብን
    በቅጥፈታችን፣ ሚዛበቱብን
    በሂደት፣ ምንኮንናቸው
    ስናድሮች የእኛውግልባጭ ናቸው።
    **************************
    👌
    ማነህ ባለሳምንት
    ★★★★★★
    በብሄር ብሄረሰቡ፣ በስም ተቀፍሎ፣ በተፃፈው ዶሴ
    በአድርባይ ዘጋቢ፣ በሱዛን ውዳሴ
    አካለ ጎደሎ፣ ንብረት አልባ ሁነን
    በአደግንበት ቅየ፣ በአብሮ አደግ ተሳደን
    በአካል እየከሳን በቁጥር እያነስን
    በነኸርማን ተንኮል፣ በመብት መረገጫ
    ነደን ተቀጣጥለን፣ ከስለን ስንጫጫ
    የአዞንባ ለቅሶችሁ፣ የሙት ማላገጫ
    የከፋፍለህ ግዛው፣ ሜዳና መሮጫ
    ኢትዮጵያ አትፈርስም፣ የሚሏት መግለጫ
    የአባ ቶርቤ ፍች፣ ማነህ ባለ ሳምንት፣ የብሄር ጨዋታ
    ታዝተክዘናለች በነጋ በጠባ፣ ለአፍራሾቹ ጮቤ፣ ለእኛ ሞትን ገዝታ
    ስም ያለው ሞት እንሙት፣ ስለ ኢትዮጵያ እንደድ
    ወንዝ ማያሻግር፣ ሐገር አፍራሽ ርዮት በታጠቀ ትውልድ
    በድንቁራና ላይ በአደንቋሪ ሃሳብ፣ ፀብ ያለሽ በደቦ፣ ሌት ተቀን በሚነድ
    ትርክትን ተግቶ፣ ጎጥ ባጠወለገው፣ በግፍ አንታረድ
    ሐገራዊ አርጋችሁ፣ የፖለቲካውን አውድ
    ትውልዱን ታደጉት፣ መቅጠፍ ብቻ ሳይሆን ማዳንንም ይልመድ
    በፍቅር ታንፆ፣ በሐገራዊ እሳቤ፣ ልክ እንደ እንዳያቶቹ በአብሮነት ይገመድ።
    *******************************
    👌
    ልጆችሽ ይራቡ
    ★★★★★
    በአያቶች ታጋድሎ፣ ነፃነቱ ፀንቶ፣ ከፋሽሽት ወረራ
    ዜጋው እንዳኖረ፣ በአንድነት በጋራ
    ሰማዕታትን ዘክሮ፣ በገድል እየኮራ
    ይህ ሰው ጉዛም ነው፣ ተብሎ እንዳልተጠራ
    ሞልቶ እንዳልተረፈው፣ እህል ከጎተራ
    ደግሶ እንዳልደረ፣ ጠግቦ እንዳላቅራራ
    ወንዞችሽ ተሻግረው፣ ባዳ እየመገቡ
    በምን ሀጥያታቸው፣ ሰላም ብቻ ሳይሆን፣ ፍትህን ይራቡ።
    ከእውነተኛ ፍቅር፣ ከእውቀት ይቆጠቡ
    ገና በለጋነት፣ በጉግማንጉግ ትርክት፣ ግዞትን ያሰቡ
    በታጠፈ አንጀት ላይ፣ ተስፋቸው ተሟጦ፣ በሃሳብ ይጠበቡ
    እሩጠው ሳይጠግቡ፣ ከህይወት ይታቀቡ
    ኸርማንና ጭፍራው፣ በሐገር ላይ አቂመው፣ እኩይ በሸረቡ።
    ***************************
    👌
    ኩለን ድረን እንሳምበት
    ★★★★★★★★
    አታፍኑን! በበአሉ በአቤ ይብቃ በጉበኛ
    በምንጭረው በጎም ሆነ ወይ መናኛ
    በእይታችን በአድማሳችን ልክ እንሁን ዳኛ።
    ልማቱ ላይ አተኩሩ፣ እኛን ግን አትገድቡን
    ሰምና ወርቃችንን ፈታችሁ፣ ቅኔያችንን ተቀኙልን
    ቅን አድንቀን በምንከትበው፣ ደጋፍ ሰጭ አስተያየት
    የህግ ሚዛኗ ሲዛባ፣ በምንሰማው የአቤት ባይ ጩኸት
    በትውልዱ እጣ ፈንታ፣ በምናየው ስደትና ሞት
    ወገን ሲተክዝ ጥብብ ሲለን፣ በምንመታው የግጥም ቤት
    የውስጣችንን ነደድ እሳት፣ ግላዊ አታድርጉት
    በቸርነቱ እንምላለን፣ ያለ ሆዳችን የለን ጠላት።
    ሳታኮርፉ አሻጋሪ ሃሳብ አንሱ፣ እንማማር ተማሩበት
    በተስፋየ የኮኸን ቀለም፣ አዲስ ፍቅር እስከ መቃብር ፃፉበት
    ምፅሃቱን አሳጥሩ፣ ትውልዱን ታደጉበት
    የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን፣ የአበሻ ጀብድና ኩራት
    የሰማዕታቱን የጦር ውሎ፣ ድል ገድሉን ከትቡበት
    አኖሌን አፍርሳችሁ፣ ዘንባባና እርግብ ትከሉበት
    ዳግም በፍቅር አስተሳስሩን፣ ኩለን ድረን እንሳምበት።
    ************************
    👌
    LOVE
    ★★★★★★★★★★
    When LOVE rule the world
    Human minds flourished
    Communities united
    When man hate greed
    No one will be starved
    No child left behind
    When the law of the land respected
    Human life valued
    No one in anguish weep
    Hate for good buried deep
    If truth rule the world
    No one wrongly accused
    Corruption nullified
    Putrid ridiculed
    Evildoers vilified
    No one emigrated
    One life let's live it
    With out squandering and hate
    Free from nepotism and greed
    Pursing universal suffrage
    While we are given a chance
    Let's leave a better world
    For a generation to come
    On this beautiful blessed land
    Honest to our inwit & the motherland.
    ************************
    አንድ ኢትዮጵያ አንድ ሕዝብ!!!

  • @alamaetaddesse6198
    @alamaetaddesse6198 Před rokem

    ውዳጆችህ ናቸው ብዙ ባታወራ ጥሩ ነው አንተና እነሱ ሆናችህ ነው እገራችንን ልተፈርሱ የተነሳችሁት ግን እልሆንፕላችሁም ስለዚህ ብዙ እታውሩ

  • @trialtube6365
    @trialtube6365 Před 4 lety +15

    የትልቅ ቀላል ሰው፣ አሁን ተገልብጦ ሀገር ላይ ክብሪት እየጫረ ነው።

  • @alamaetaddesse6198
    @alamaetaddesse6198 Před rokem

    ስህተት ነው የምታወራው ሁሉ ከፋፍልለው ኦሮሜ ትግሬ እማራ አያሉ ያጋደሉትን ነው ደስ በልህ በስይጣን መልልዕክቱኝነት ነው ይምጣሁብን እማራ ጠላትህ ነው ካለሱ ግን መኖር እትችልም ክሃዲ ሁሉ እዋቂ መምስል ብዙው ኪምፕሌክሳም እንተ ነህ የምታወራው የኢትዮጵያ ህዝብ ፍቅር ስላም ነዉ ማንም መንገደኛ መጥቶ ግዢ ነኝ ማለት እይችልም ብዘ የተማሩ ጨዋ ህዝብ እላት እትዮጵያ

  • @praisejerusalemchap6397
    @praisejerusalemchap6397 Před 4 lety +2

    ምን ዶር ነው ደሞ ኤርትራዊ በፃፈለት ታሪክ የሚመላለስ ትንሽ ታሪኩን የማያቅ

  • @yonasgg9816
    @yonasgg9816 Před 4 lety +3

    He has just lost it .extremely selfish extremely self centered, irresponsible, reckless, totally egocentric person koshasha

  • @tesbalcha5565
    @tesbalcha5565 Před 4 lety +2

    Please people this is the comedian ever in our generation eko loooool I don’t know who can act ad him trust me no one not even kebebew loooool Mekerawen bela eko lol

  • @mosesdavid1103
    @mosesdavid1103 Před 4 lety

    Hi

  • @fitsumabebe2033
    @fitsumabebe2033 Před 4 lety +1

    What a shame,
    now money transform his identity completely .......

  • @AbdissaAgga1500
    @AbdissaAgga1500 Před 4 lety +12

    ይሄብ የመሰለ ሰውዬ ነው አሁን ሀስቡም መልኩም ሰካራምየረገጠው ጣሳ የመሰለው?
    አሁንም አልመሸም ወደ ልቦናህ ተመለስ::

  • @freytube2731
    @freytube2731 Před 4 lety +3

    He needs a psychiatry evaluation for sanity, he is sick 🤕

  • @noahyesuf1664
    @noahyesuf1664 Před 2 lety

    Thanks, Arts TV. What a disgrace for him, what a disrespectful man he is. The journalist is so nice in questioning.

  • @meysawminilik6676
    @meysawminilik6676 Před 4 lety +1

    የኢትዮጵያ ችግር እንደዚህ አይነት እስስት የሆኑ ሰዎች ናቸው በውስጡ አገር አፍራሽ መሆኑን አሁን አየነው ይሉንታ ቢስ መሆኑን በግልጽ አወጣ

  • @kebedelemma2056
    @kebedelemma2056 Před 4 lety +1

    What a multiple personality this person is demonstrating! How any reasonable person can balance; what this man said then; and what he is saying and doing now?
    Is there any one who doesn’t know chameleon?
    Shift of thinking of this magnitudes is so scary.

  • @hailuzelalemtedela4223
    @hailuzelalemtedela4223 Před 4 lety +1

    እግዚኦ ባንድ ራስ ሁለት ሦስት ምላስ

  • @robayohannes5331
    @robayohannes5331 Před 3 lety

    His stand seems pretty clear to me. He repeatedly mentions that Ethiopia has foundational problems that cannot be solved by election. The only thing change I see is his support for PM Abiy and the PP party. I personally don't see anything wrong with that. On the contrary, if he came to a realization that Abiy has gone off the agreed upon road, and continued to support him anyway, that, I'd find to be wrong.

  • @yonatanhabtamu4047
    @yonatanhabtamu4047 Před 4 lety

    አወይ መገለባበጥ እግዚኦ

  • @tofiksultan5009
    @tofiksultan5009 Před 4 lety +1

    Why you are far from media ,we got short of such matured enough ETHIOPIAN medicine

  • @NORTAMRAT
    @NORTAMRAT Před 4 lety +2

    የበሰበሰ ህብረተሰብ የሚል አማካሪ... ውጭ ሃገር ፈግቶ ፈግቶ ኑሮን መቀየር ሲያቅተው አብይን ፎግሮ ሊከብር ካልሆነ እንዲህ አይቀደድም...

  • @negedemeberatu9549
    @negedemeberatu9549 Před 4 lety +1

    ዋይ ዋይ ጉደኛ ሰው ይሔ ለማንም አይጠቅምም ይዬ ሰው ።

  • @ethiounique556
    @ethiounique556 Před 4 lety

    ኢትዮጵያን ለማልማት የትም ክፍለ ግዛት ይሁን
    አንድ ኢትዬጵያዊ ቢኖር
    ምንአልበት የውጫገር
    ዜጎችን እናስገባ የለ::
    አውቃለው ካልክ አስተውልና
    ይህን ታላቅ ድንቅ መሪ
    አግዘው አትጎትተን ወደኃላ እንደግበት
    እንበልፅግበት::

  • @lulitwogderess6440
    @lulitwogderess6440 Před 4 lety +1

    oh my god the time is finished with out the other guest say nothing😀😀😀😀😀

  • @gutuumosissa9609
    @gutuumosissa9609 Před 4 lety +1

    THE RISE AND THE FALL OF BIRHANEMESKEL ABEBE SEGNY

  • @Ethiopia2103
    @Ethiopia2103 Před 4 lety +1

    አሰዳቢ አይ ዶክተር አያ በዚህ የዘቀጠ አመለካክቱ የኢትዮጵያ ኢንባሲ መስራቱ ያሳዝናል

  • @mulualemalemu6049
    @mulualemalemu6049 Před 4 lety +1

    ክፍት ነገር ነህ ዶ/ር ብ/መስቀል .... Arts Tv ግን interview ሚያድርገው ሰው አይማርጥም እንዴ!!!

  • @lisaftaddesse8883
    @lisaftaddesse8883 Před 4 lety +3

    እንደው ለዶክተር አብይ አቀባበል ኮሚቴ ላይ እንዲሁ ስትቅለሰለስ አስመሳይ ቀባጣሪ

  • @solomonolana4262
    @solomonolana4262 Před 4 lety

    ይህንን መልሰው ብሰሙ ምን ይሉ ይሁን ???

  • @woynietissa2049
    @woynietissa2049 Před 4 lety

    He applied his own words!🙃🙃

  • @vipami399
    @vipami399 Před 4 lety +2

    We was good and know how to win heart of goverment, he was good too,to make his way up. But to keep his job he was weak and show he is not genuine. Now he become worest.
    U know what, i like to see in ethiopian when ppl are advocating for same thing they does it 100% . When they can not keep it up they have to away from radar. Yehe shemize eyeqyayeru memxat. Is not healthy for democracy.

    • @isaynomore1965
      @isaynomore1965 Před 4 lety

      You have to build character in order to lead he didn’t have it that’s why he couldn’t keep it up. Abebe Gelawe. Exposed his lies on his Facebook

  • @mulugetawoldu1679
    @mulugetawoldu1679 Před 4 lety +1

    የተናገርከውን ደግመህ ለራስህ ብታዳምጠው ጥሩ ነው ምርቃና ነው እንዴ !!

  • @defendingethio1050
    @defendingethio1050 Před 4 lety

    Weriegna!!!! Qetafi

  • @nigussiesimie9259
    @nigussiesimie9259 Před 4 lety +1

    ይህን ሁሉ በቀባጠርክበት አድህ ነው እንድዲህ የዘር-ፍጅት ያዘዝከው - አሳፋሪ ዘረኛ ነህ - ለዚች ሀገር እንደተመኘህው አልሆነም - እግዚአብሔር ይመስገን

  • @hagernegash1747
    @hagernegash1747 Před 4 lety +1

    የሠው አገር እየኖሩ የራስን ሀገር ማፍረስ ከተማረ ሠው አይጠበቅም

    • @user-xc9ou5nz3i
      @user-xc9ou5nz3i Před 4 lety

      Hager Negash ምን ጨነቀው የሞቀ ዶላር ይከፈለዋልለነገሩ ዶክተርነቱ ከፓርኪንግ ስራ አያልፍም ዶማ ነው

  • @ethiounique556
    @ethiounique556 Před 4 lety

    እብድ ርካሽ ምቀኝነት
    ነው ያንተ ዶክተር ስራ

  • @DAMOT88
    @DAMOT88 Před 4 lety +1

    ውስጥህ ሲያምር ውጭህም ያምራል ;ይህ አስቀያሚ

  • @zebyiderkibre6184
    @zebyiderkibre6184 Před 4 lety +1

    ባንድ እራስ ሁለት ምላስ አቤት አቤት ወይ ሰው ታድያ ምን ገለበጠህ አብይ ስልጣን ስለከለከለህ ማፈርያ አተ ብሎ ዶ/ር

  • @gutuumosissa9609
    @gutuumosissa9609 Před 4 lety +1

    SEW MESAY BE SHENGO

  • @hailubekele4311
    @hailubekele4311 Před 4 lety +1

    ምን አገኘውና ነው 180 ዲግሪ የተሽከረከረው?

  • @SamiSami-rl5ib
    @SamiSami-rl5ib Před 4 lety +1

    የዘር በሽታ የሚያሰቃይህ አስተሳሰበ ትንሽ የሆንክ ከንቱ ፍጡር ነህ።

  • @MajorBerhanuwoldesenbetket4038

    ጉድ ጉድ ጉድ ሞብል ነው ቤተ አለ የጅማ ሰው ይህንን ማር ቋንቋ ወደ ሬት መቀየር የቻለ ስብዕና ኢትዮጵያን የላቸውም ኦበሌሣ

  • @selamlehulum4373
    @selamlehulum4373 Před 4 lety +15

    ይሄ ወራዳ ለውጡ ጥሩ የሚሆነው እሱ ስልጣን ሲኖረው ብቻ ነው!!!!! ስልጣኑን ሲቀማ '' አብይ ነፍጠኛ ነው'' '' ነፍጠኛን ግደሉ '' እያለ ህዝብ እንዲታረድ እና እንዲጨፈጨፍ ወታደራዊ ትዕዛዝ ሲሰጥ የነበረው ይሄው የሰው አውሬ ነው!!! አሁን ጊዜ ሳይሰጠው ከግብረአበሮቹ ጋር ለፍርድ መቅረብ አለበት!!!!

    • @gy8086
      @gy8086 Před 4 lety +3

      Betam eko new yemiyasferew!! So yeha new ingdhe yetmare mehur eybale yemitraw!

    • @isaynomore1965
      @isaynomore1965 Před 4 lety +2

      አይቀሬ ነው በቅርቡ:: አበበ ገላው ፌስቡክ ላይ አውጥቶታል የዶክቶሬት ዲግሪ እንደሌለው::

    • @dinahdosegnaw6315
      @dinahdosegnaw6315 Před 4 lety

      የአፈር ዲግሪ እቴ…

  • @gashawbekele905
    @gashawbekele905 Před 4 lety +4

    ቃልና ልብ አንድ ቢሆኑ እንዴት ጥሩ ነበር

    • @isaynomore1965
      @isaynomore1965 Před 4 lety +1

      የናፈቀኝ እርሱ ነው:: ቱልቱላ በዛ 😂

  • @user-sb6bd1qz7v
    @user-sb6bd1qz7v Před 4 lety +6

    እናተ እዳበዳችሁ ትቀሪላችሁ አገሬ ምንም አትሆንም !🇪🇹💕!እዴሜ ልክህን እዴለፍለፍክ ትቀሪለህ!

  • @hundebayisa3028
    @hundebayisa3028 Před 4 lety

    @Arts Tv befit tiru neberachu gin ahun huletenaw mizana lay ayidelachum

  • @Balabaras
    @Balabaras Před 4 lety +2

    አፈር ብላ ችጋራም ባንዳ

  • @hassetdino7413
    @hassetdino7413 Před 4 lety +6

    Are you Serious this guy is doctor ? I don’t think so...... !!!!

  • @temesgenbirhanu3550
    @temesgenbirhanu3550 Před 4 lety

    ድሮሰ ከዝንብ ምን ይጠበቃል !!

  • @derejeberhanu1093
    @derejeberhanu1093 Před 4 lety

    ትክክል ነው መንግስት አንባ ገነን መሆን አለበት ይሄ ትክክል ነው አርፎ አልቀመት ካለ መልቀም ብቻ ነው መንገዱ ትክክል አባባል ነው

  • @genetreta6418
    @genetreta6418 Před 4 lety +1

    ይሄ ሰው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ምንነት አያውቅም ወይስ መስደብ ፈልጎ ነው ግን ምን ያደርጋል አህዛብ ሊሆን ይችላል ገብቶ ያላየ ሊሆን ይችላል እምነት አንዲት ናት ትመነምናለች እንጂ አትበጠስም

  • @misertilahun9650
    @misertilahun9650 Před 4 lety +2

    ቀዳዳ ማፈር የሚባል የማያውቅ

  • @user-tm7zv6iq7r
    @user-tm7zv6iq7r Před 4 lety

    በ 1 እራስ 50 ምላስ።

  • @meysawminilik6676
    @meysawminilik6676 Před 4 lety +1

    ሞላጫ ሌባ ስለራሱ ነበር የሚያወራው ነበር ማለት ነው

  • @endlesswave2685
    @endlesswave2685 Před 3 lety

    Min yimeslal figna eras!
    Arts tv minew min nekachiw?
    Silbabot fit

  • @eluelu6166
    @eluelu6166 Před 4 lety +1

    ለካ ከዕውቀት ነጻ ነች ኢቺ ዶ/ር ተብዬ። ያለምርጫ 8 አመት?......በደስታው ጊዜ በደንብ ሳናዳምጥህ በሱፍ ሸወደን።

  • @sintayehulakew1039
    @sintayehulakew1039 Před 4 lety

    Zep this game

  • @breX351
    @breX351 Před 4 lety +1

    ማፈሪያ!

  • @user-fb8ke3xw2y
    @user-fb8ke3xw2y Před 4 lety

    በጣም አክብሮት. ነበረኝ. ምን ሃሽሽ. እንደስጡት. አላውቅም. ይህን. ።የስው. እርስ. 9. ክልል. ካልዞረ. ብሎ . ሲያጎራ የነበር።

  • @ha-nt9pu
    @ha-nt9pu Před 4 lety

    ዶ/ር ብርሀነ መስቀል እንዴት አይነት ስብዕና ነው ያለው ሌላው ቢቀር ፈሪሀ እግዚአብሔር ቢኖረው እንዴት ጥሩ ነበር ሰው ሁሉ እንደዚህ ዝንጉርጉር ነው እንዴ የትላንትና የዛሬው ዶክተር ወይ አንቺ ዓለም ?

  • @selihom6023
    @selihom6023 Před 4 lety +1

    ደነዝ ማፈሪያ ቅል እራስ መአት ይሰግስግህ🤮🤮,,!

  • @iandi907
    @iandi907 Před 4 lety +1

    ይሄ ክርፋታም ፣ ያሰበው የነበረው ፤ ተረኛ ገዳይ ፣ ተረኛ ዘራፊ እና ተረኛ ጨቋኝ እሆናለሁ ብሎ ነበር። እኝህ የህይወት መርህ የሌላቸው ከንቱዎች ናቸው እንግዲህ የሀገር ፖለቲካ ላይ ተፅእኖ እናረጋለን ብለው የሚያስቡት።

  • @tedted8833
    @tedted8833 Před 4 lety +1

    የሄ ሰውየ አያፍርም ግን አሁን ይሄንን ሲይ ? ምን አይነት ወራዳ ሰው ነው

  • @user-ni7zy5dl5w
    @user-ni7zy5dl5w Před 4 lety +2

    ጦማሪ ስዩም ተሾመ ስለዚህ የውሸት ዶ/ር ዝቅጠት በዝርዝር ያስረዳው በቂ ይመስላል ። የትምህርት መረጃ እንደሌለው የተገለፀበት ሌባ በየትኛው ስብዕና ነው ስለ ትምህርት ጥራት የሚያወራው።

  • @addiszemen1637
    @addiszemen1637 Před 4 lety

    ስያሜ አጣሁልሽ አለ ዘፋኙ

  • @jessiy7296
    @jessiy7296 Před 4 lety

    Erebakachihu mn slehone new yakerebut yiheleba ate wsha ke ate new ye jemerachhut leba

  • @abebakebede6314
    @abebakebede6314 Před 4 lety

    አቶ ብርሀነ መስቀል የኢትዮጵይ ችግሮች እንተነህ ነህ በኢትዮጵያውያ የዘመትከው ተነህ ስይጣን

  • @Ethiohabtina
    @Ethiohabtina Před 4 lety

    YeOromo poletikegnoch lehizb sayhon lesiltan ina lehodachew endemitagelu Mayet yige new.kkkkk

  • @emebetemageja2578
    @emebetemageja2578 Před 4 lety

    በደንብ ይድመጥ እውነት አለው

  • @user-nv7hn5kh1r
    @user-nv7hn5kh1r Před 4 lety

    ጦማሪ ስዩም ተሾመ ስለዚህ ዶ/ር ዝቅጠት በዝርዝር ያስረዳው በቂ ይመስላል ,

  • @lisaftaddesse8883
    @lisaftaddesse8883 Před 4 lety +1

    አቤት ማቅለል ለውጡ እንኳን በለውጥ አልፈጠነ አፈርኩልህ

  • @user-nf3it9lw9o
    @user-nf3it9lw9o Před 4 lety

    yegewarin metaser ayteh anitem beterah menged zigu akatlu til gemer anite kehadi

  • @tidaryes3131
    @tidaryes3131 Před 4 lety

    ይሉኝታቢስ ሞራለቢስ ዝቃጭ ሰው መቸም አይጠፋም እንደብርሃነ መስቀል የእስስት ባህሪ ማፈርያ

  • @nebilllnebiill2433
    @nebilllnebiill2433 Před 4 lety

    Brhane meskel rasek yebesebesk neh

  • @user-si3sb1vd2z
    @user-si3sb1vd2z Před 4 lety +1

    Ene oromo negne gene yehe doctor emilew neger zem belo new emitadelew ende ethiopia weset. Ke seletan sibarer gedele akatel emil doctorate yalew mehayem ethiopia aferetalech.
    Who knows he might be the victim of woyane gay hono yehone ende

  • @andy4324
    @andy4324 Před 4 lety +1

    ሌባው 😂😂

  • @menbere9297
    @menbere9297 Před 4 lety

    Disgusting, 'when a person opens his mouth you see his mind'.

  • @mekonnendeg8938
    @mekonnendeg8938 Před 4 lety

    Birhane meskel seems mouse

  • @dr.abrahamsolomons7979
    @dr.abrahamsolomons7979 Před 4 lety +1

    🙏🏼👉🏿🇮🇱🚥🇺🇸ዋናዉ ፡ ችግር ፡ ሕገመንግስቱ ፡ ብቻ ፡ ነዉ፣ ይህ ፡ ሕግ ፡ መንግስት ፡ ካልተለወጠ ፡ መፍትሔ ፡ ሊመጣ ፡ አይችልም, ለምሳሌ ፡ -አንድ ፡ ሰዉ ፡ ባገሩ ፡ ተዘዋውሮ ፡ ለመኖር , ለመስራት, አይችልም ፡ ይሄን ፡ ያመጣዉ ፡ ይሄዉ ፡ ሕገመንግሥት ፡ ነዉ, ........፣Now in Ethiopia there is RICIST and Genocidal progress time to time ; how many times RICIST and Genocidal happened in this country...., how many Ethiopia people died ...., how many properties lost......and still going on.....✍🏿.If Dr.Abiy Ahmed Ali want peace this country, must read what I wrote and said even in my wave-side too. Thank You ! ♻️✅

    • @user-xc9ou5nz3i
      @user-xc9ou5nz3i Před 4 lety

      Dr.Abraham Solomons BM ትክክል ብለሀል ነገር ግን እዛ ለመድረስ እኮ ጊዜ ያስፍልጋል እንጅ ጠቅላዩ ህጉን ይቀይራል ይመስለኛል :: anyway this guy wants kill more Ethiopian people

  • @nhattyhabesha7203
    @nhattyhabesha7203 Před 4 lety

    leka awko nw yededebew

  • @mfiseha1
    @mfiseha1 Před 4 lety

    what happens to know? he knows the most problem I think he is/ racist Ethnic group/ that wast the biggest problem when you see in Ethiopia who is the richest Ethnic he know some ethnic they say our turn to corrupted group Ethiopian government change the constitution or stop rubbing an ethnic group.

  • @Ethiohabtina
    @Ethiohabtina Před 4 lety

    Hizb chigir alneberem honom ayawkim nebere cnabte nachihu yevetebetachihun.

  • @mekonnendeg8938
    @mekonnendeg8938 Před 4 lety

    who is Birhane Meskel afterall ! an empty mind guy ever

  • @hidayasolomon7502
    @hidayasolomon7502 Před 4 lety

    እመነኝ የኢትዮጵያ እንዴት ይፈርድብሀል እንዴት አንተ ነህ የበሰብስክ አብይ ሽ አመት ይገዛል አበቃ እወቀው።

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 Před 4 lety +3

    የዛሬን አያርገውና

  • @user-xp9zn4kf4i
    @user-xp9zn4kf4i Před 4 lety

    Eyaa matamelase2melase

  • @wondesonali1476
    @wondesonali1476 Před 4 lety +1

    ይህን ጅብ አገጭ ሳየው የደደብነቱን ጥግ ያሳየኛል