"መንፈስ ቅዱስ ነው ያጋለጠው! ሽሜ እናመሰግናለን!በዘረኝነት ምክንያት አብዷል! ሚስቴን ፈታኋት አለኝ!" አስቴር በመጨረሻ እውነቱን አወጣች!

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 6. 08. 2024
  • "መንፈስ ቅዱስ ነው ያጋለጠው! ሽሜ እናመሰግናለን!በዘረኝነት ምክንያት አብዷል! ሚስቴን ፈታኋት አለኝ!" አስቴር በመጨረሻ እውነቱን አወጣች!
    #Ethiopia #Yegna_Tube
    ¬Find us on the following links
    www.yegnatube.com
    Facebook: / yegnatube
    Check out more videos: bit.ly/1Nm7ngQ

Komentáře • 3,8K

  • @melatemagnu527
    @melatemagnu527 Před 4 lety +64

    አስቴር በእውነት እጅግ ብሩህ አይምሮ ያለሽ ጠንካራ ሰው ነሽ በርቺልኝ ።የበታቸኝነት የተዋጡ የኢትዮጵያውያን ሀገራችንን ሊያጠፍብን ነው እንጸልይ አደራቹን

  • @aberabnalfew5805
    @aberabnalfew5805 Před 4 lety +71

    አስቴር ማለት እውነተኛ ሐቀኛ ኢትዮጵያዊት ጀግና የማትፈራ ጀግና ናት።

  • @user-lv5qy1xm9j
    @user-lv5qy1xm9j Před 3 lety +32

    አስቴር በትክክል ኢትዩጵያዊ ነሽ እናመሰግናለን እንዳንቺ ያለ ሰው ይብዛልን አሚን ይመችሺ እንወድሻለን ማርርርርርር ነገር ነሽ የጀግና ልጅ ነሺ ያንቺ እናት መንታ መንታ ትውለድ ።

  • @alebachewadane181
    @alebachewadane181 Před 3 lety +29

    ኢትዮጵያ እንደ አንቺ አይነት እውነትን ይዞ የሚሞግትላት ሰው ቢኖራት ኖሮ እንድህ አይነት ችግር ውስጥ አትገባም ነበር፡፡ ፈጣሪ ኢትዮጵያን ይባርከ፡፡ ክብሯና ባህሏ ለዘላለም ይኑር!!!

  • @fekadu9122
    @fekadu9122 Před 4 lety +228

    ትክክል አሰቴር በዳኔ እኔም አዲስ አበባ ትውልጄ ያድኩት ኦሮሞንኝ ግን አዲስ አበባ ውሰጥ ኢትዮጵያዊንታችን ይበልጣል ለ ማንኛውም አድንቂሽ ነኘ በርቺ እህቴ

    • @romantekleab4859
      @romantekleab4859 Před 4 lety +8

      እፎይ አስባልሽን የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጅ የህዝብ ድምፅ ነሽ እመቤቴ ማርያም ትባርክሽ

    • @yeshiworku2639
      @yeshiworku2639 Před 4 lety +3

      ፍቅር Fekadu እውነት ንው

    • @yeshiworku2639
      @yeshiworku2639 Před 4 lety +3

      Roman Tekleab አሜን አሜን አሜን

    • @theact1082
      @theact1082 Před 4 lety +3

      Me too. I am proud of ethiopia 🇪🇹.

    • @adu319
      @adu319 Před 4 lety +3

      እሷ ብቻ ሳትሆን በሙሉ ትውልደ አ.አ አደጎች በሙሉ ተመሳሳይ ናቸው።

  • @tersite858
    @tersite858 Před 4 lety +425

    ተባረኪ
    "ዘረኝነት ከበታችነት ስሜት የሚመነጭ
    የማይድን በሽታ ነው።"
    ምርጥ አባባል

  • @yegindaworktamiru5018
    @yegindaworktamiru5018 Před 3 lety +27

    በጣም እሚገርም ጭንቅላት ያለሽ በቃ ቃላት የለኝም እውነት ነው እምታወሪው እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ።ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @selamleethiopia5675
    @selamleethiopia5675 Před 4 lety +43

    ማርያምን እራሴን ባንቺ ውስጥ 100% እያየው ነው
    ልክ እንዳንቺው 100% ንግግሬም አስተሳስቤም
    በጣም ግሩም አገላለፅ so bright person May the Lord bless you!

  • @aaas4787
    @aaas4787 Před 3 lety +7

    እዴቺ ያለውን ያብዛልን ዘረኝነትን ያጥፋልን ተባረኪ እድሜሽን ያርዝምልን

  • @mekonnenteklemariam3273
    @mekonnenteklemariam3273 Před 4 lety +30

    አስቴር በዕውነት እስከ ዛሬ ድረስ አዳምጨሽ አላውቅም።በዚህ ንግግርሽ እንደተረዳሁት ከእኔ ሃሳብ ጋር የተገጣጠመ እውነተኛ ኢትዮጵያዊት ጀግና ነሽ።በዚህ አስተሳሰብሽ አገር መምራት የምትቸይ በፖለቲካና በአገር ፍቅር የበሰልሽ ንፁህ ኢትዮጵያዊ ሰለሆንሽ የፖለቲካ ድርጅት አቋቁመሽ አገር ብትመሪ ደስ ይለኛል።ልዑል እግዚአብሔር ይባርክሽ፣ረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ

  • @selam123s5
    @selam123s5 Před 4 lety +84

    ዋውውው የእውነት ምርጥ ኢትዮጵያዊ ጀግና ሴት ነሽ ኢትዮጵያዬን አንች ላይ ስላየኋት በጣም ደስ ብሎኛል ምርጥ የሀገር ኢትዮጵያ 🇧🇴 ጀግና ሴት አኮራሽኝ

    • @yweyinharg8729
      @yweyinharg8729 Před 4 lety +1

      መጀመሪያ ባንዴራውን አስተካክለሽ የራስሽን ተጠቀሚ

    • @Tube-oy7ml
      @Tube-oy7ml Před 4 lety

      Subscribe Argugn ba qininnat

    • @jovaniendale8218
      @jovaniendale8218 Před 4 lety +1

      Selam🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @ethiopiaethiopia334
      @ethiopiaethiopia334 Před 4 lety

      @@yweyinharg8729 kkkkkk ere mesasat yale new😂🤪

    • @selam123s5
      @selam123s5 Před 4 lety

      @@yweyinharg8729ክክክክ እሽ እባክሽ መጀመሪያ እራስን ማስተካከል አይቀድምም
      ታሪክ መስራት ሲያቅትህ ታሪካዊ 🇧🇴ሰንደቅ አላማ 🇧🇴 ስታይ ደምህ አይፍላ

  • @FetaZenaEntertainment
    @FetaZenaEntertainment Před 3 lety +14

    “ጥላቻ ጠብን ያነሣሣል፤ ፍቅር ግን ስሕተትን ሁሉ ይሸፍናል።”
    - ምሳሌ 10፥12

  • @walelgnemekonnen6619
    @walelgnemekonnen6619 Před 4 lety +8

    መልካም ሰው ነሽ በእውነት ትክክለኛ ኢትዮጵያዊነት በደምሽ ውስጥ የሰረጸ እግዚአብሔር ይባርክሽ

  • @tigistdubale8750
    @tigistdubale8750 Před 4 lety +199

    ብርሐን ከጨለማው ጋር ህብረት የለዉም በጣም ትልቅ አባባል ነዉ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ ፈጣሪ እንወድሻለን አሰቱኳ

    • @Tube-oy7ml
      @Tube-oy7ml Před 4 lety

      Ba qininnat subscribe Argign

    • @tseagyaarqlo6796
      @tseagyaarqlo6796 Před 4 lety +2

      074056326o

    • @user-uo2jl7qr5l
      @user-uo2jl7qr5l Před 4 lety +5

      ይሄ እኮ አባባል አይደለም የመጽሀፍ ቅዱስ ቃል ነው

    • @eskedarwosen2465
      @eskedarwosen2465 Před 4 lety

      Sew sethon end sew tasbalh yeni konjo end melkesh kandebtsh yemewotaw neger mare new mekenyatum ke ewent gar selkomesh aderashen kesefer endatgoye mote aykerem tark sertsh le ljochsh awersh ye Ethiopian hezbem baltarkun ayresam berch ewnt atmotem merer lethon techelalch gen ewnt ewnt nat

    • @biuletsegakassa1775
      @biuletsegakassa1775 Před 4 lety

      ሀሀ በበድንሺ ነዉ እንዴ የምትኖሪዊ ወይስ ፓጋን ነሽ ካልሆንሺ መፅሀፍ ቅዱስ ነዉ ያለዉ አባባል ትያለሽ እንዴ ሸክም

  • @gashawtesfaye3049
    @gashawtesfaye3049 Před 4 lety +489

    በዕውነቱ በጣም የምታኮሪ ኢትዮጵያዊት በመሆንሽ እኮራብሻለሁ በርቺ 💚💛💓👌

    • @tisgeredabeyene6560
      @tisgeredabeyene6560 Před 4 lety +1

      👍👍

    • @tisgeredabeyene6560
      @tisgeredabeyene6560 Před 4 lety +2

      👐

    • @aloha812
      @aloha812 Před 4 lety +1

      Tisgereda Beyene crew is my Cr was

    • @amityyelebe1965
      @amityyelebe1965 Před 4 lety +1

      አስቱዬ የኔ ቆንጆ ተባራኪልኝ የኔ ጣፋጭ 🙏😍😍

    • @fikirtebiks4385
      @fikirtebiks4385 Před 4 lety +2

      Oh my God .God blessyou .you are God woman!!!🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @user-tg2kf8md2c
    @user-tg2kf8md2c Před 4 lety +36

    አስቱካ ፈጣሪ ጤናና እድሜ አብዝቶ ይስጥሽ የውስጤን ነው የተናገርሽው

  • @melakuwolde3680
    @melakuwolde3680 Před 3 lety +40

    አስቴር በጣም ነው የምንወድሽ!!!

  • @ikitgebregiabher318
    @ikitgebregiabher318 Před 4 lety +65

    ኤርትራዊ ነኝ በእገሩ ጉዳይ የማይደራደር ፡ኣገሩን የሚወድ ፡ እውነተኛ ፡ ዘረኝነትን የሚጠየፍ፡ሰው በሰውነቱ ብቻ የሚያከብር፡እግዚኣብሄርን የሚፈራ፡ ከተበደሉት እና ከደካሞች ጎን የሚቆም ሰው ሳይ በጣም ደስ ይለኛል እና ኣስቴር ምርጥ ሴት ብየሻለሁ ። ኣይዞሽ ቀጥይበት እግዚኣብሄር እና የምትቆሚላቸው ህዝቦችሽ እና ኣገርሽ ኣያሳፍሩሽም። ኢትዮጵያ ሰላም ሆና ማየት እፈልጋለሁ። እውነት ስለያዝሽ ኣርነት ይሰማሽ። ፈጣሪ ይጠብቅሽ። ኢትዮጵያ በፍቅር እና በሰላም ትኑር።

    • @misrakroyer4968
      @misrakroyer4968 Před 4 lety +2

      🇪🇷=❣️❣️❣️

    • @fczcbcvadb6339
      @fczcbcvadb6339 Před 4 lety

      አሚን ያረብ

    • @Tube-oy7ml
      @Tube-oy7ml Před 4 lety

      Subscribe Argugn ba qininnat

    • @zeyenbsweet7983
      @zeyenbsweet7983 Před 4 lety +1

      wow wow Good bless you my konjoo 💕 💕 thank you 💑 💕 💕 🙏🙏💚💛❤🙏🙏💕💕💕💕

    • @rahelkibreab179
      @rahelkibreab179 Před rokem

      Betame akbrschalu addise abeba lege Eritrea🇪🇷😘 ehtesch

  • @user-kz1xh6ny2w
    @user-kz1xh6ny2w Před 4 lety +185

    ይሄ ልጅ ሢመቸኝ የማዳመጥ ችሎታዉ ደሥ ይላል ቀጥልበት አሥቴር የ ኔ ቆንጆ በርች

  • @user-yf6zk6je6r
    @user-yf6zk6je6r Před 3 lety +30

    ዋውውውውው አስቱካ ምርጥ የምርጦች ምርጥ ብዬሻለሁ በቃ ሌላ ልልሽ አልቻልኩም። ተባረኪልኝ የኔ እህት።

  • @SF-jc1jl
    @SF-jc1jl Před 4 lety +11

    What a powerful lady!A true Ethiopian.Her words sank deep into the core of my soul.Bless her ❤️.

  • @phineausstclaire2361
    @phineausstclaire2361 Před 4 lety +125

    I have never seen any other Ethiopian with such clarity of thought on Ethiopiawinet as you have, Aster. You are a patriot that I believe is capable of leading Ethiopia. Do you have any goal to start a political party? I am with you one hundred percent. My sister After, you are the best Ethiopian in my humble estimate. God Bless. Keep safe and live long for our sake, for Ethiopia sake. Tecola

    • @rahelzewda1299
      @rahelzewda1299 Před 4 lety +4

      God bless you

    • @user-dz4ul7hb2n
      @user-dz4ul7hb2n Před 4 lety +5

      እኔም እንደው ፓርቲ ብትመሠርት አንደኛ አባል ነበረ የምሆነው

    • @alemayehudesta2529
      @alemayehudesta2529 Před 4 lety +4

      Yes, Astu is really genuine Ethiopian

  • @tsiontsion9864
    @tsiontsion9864 Před 4 lety +34

    አስቴር በዳኔ !!የእስራኤል ቅዱስ ይባርክሽ ይቀድስሽም ለማንም በማያዳላ በኢትዮጵዊነት መንፈስ ሁኔታውን ስለገለፅሽው የእውነት ወዳጆች እናመሰግንሻለን በርችልን ውድ እህታችን!!!🙏🙏👌👌🌹🌹🌺🤙

  • @girmaali6245
    @girmaali6245 Před 3 lety +14

    እንደው ምን ላድርግሽ አስቱካ? ከየት የመጣሽ ምርጥ ዜጋ ነሽ ፍጹም ኢትዮጵያዊት! ጌታ ከአንቺ ጋር ይሁን!

  • @nibretzelekewubetu1801
    @nibretzelekewubetu1801 Před 3 lety +14

    I have no word about this interview. I Loved youtoube. God bless Aster Bedane, Let God duplicate, Let your children lead our country.

  • @edenzamanuel7650
    @edenzamanuel7650 Před 4 lety +51

    እዉነት ጀግና ነሽ ነጭ ነጫን የሚናገር በጠፋበት ሀገር አችን ሳላደንቅሽ አላልፍም አስቴር ጀግና ነሽ

  • @antenehwegayehu7756
    @antenehwegayehu7756 Před 4 lety +286

    በአደባባይ እውነት የሚያወራ ሰው በጠፋበት ዘመን እንዲህ እውነት ሲወራ እንዴት ደስ ይላል

    • @Maria-kw7pu
      @Maria-kw7pu Před 4 lety +2

      Anteneh Abebe ewunet new tebarekilin 💚💛❤️💐🙏

    • @mlove4025
      @mlove4025 Před 3 lety +1

      👍❤👌

  • @habteworku1546
    @habteworku1546 Před 3 lety +8

    I have been known lots of articulate people I have never seen like Aster honest ,smart,characters with integrity God bless you!!!!! ....... I haven’t enough word to describe you.

  • @germamegifawsen9138
    @germamegifawsen9138 Před 2 lety +3

    አስቴር ኢትዮጵያ እንደአንቺ አይነት ንፁህና ደፋር ዜጋ እግዚአብሔር ያብዛላት አሜን

  • @nishanraday7062
    @nishanraday7062 Před 4 lety +48

    አስቴርየ በጣም ነው የምወድሽ የሴት ጀግና ብየሻለሁ!!

  • @justfooty-editz
    @justfooty-editz Před 4 lety +26

    አስቱ ተባረኪልን :: ምርጥ የዘረኞች እና የአድርባይ ሆዳሞች መድሐኒት ::

  • @esayasmekuira3334
    @esayasmekuira3334 Před 3 lety +8

    Brilliant Ethiopian lady !
    Your loyalty, courage and clarity of our country’s deteriorating politics is tremendous.
    You’re more than an artist . You deserve respect for your honesty and integrity .
    God bless you!!!

  • @mesfinbelayneh7881
    @mesfinbelayneh7881 Před 4 lety +7

    Aster Bedane, you are great! I respect you. Thank you for your broad political outlook.

  • @endatresawteklehaimanot3979

    አሰቴር መቸም ሊነገር የማይቻል ልዩ ኢትዮጵያዊ ነሽ እግዛብሔር ካንቺ ጋ ይሁን።

  • @racheltessema5215
    @racheltessema5215 Před 4 lety +29

    እስቴ በዳኔ እግዛቤር የልጆችሽእናት ያርግሽ በጣም ትልቅ ጭንቅላት ያለሽ እውነቱን በትክክል እስቀምጠሽዋ እድሜና ጤና ይስጥሽ ያንቺ እይነት ስው ያብዛልን። ኑሪልን ኑሪልን ኑሪልን ።

  • @sabethiopian4657
    @sabethiopian4657 Před 3 lety +9

    You’re absolutely brilliant & open minded
    Great program thank you so much 🙏🏾🙏🏾

  • @kinduzewdu7432
    @kinduzewdu7432 Před rokem +3

    "ዘረኝነት ከበታችነት ስሜት የሚመነጭ
    የማይድን በሽታ ነው።"
    ምርጥ አባባል

  • @tenanisro9218
    @tenanisro9218 Před 4 lety +505

    በኢትዮጵያ ጉዳይ ተስፋ እንዳንቆርጥ ያንቺ አይነቶችን ያብዛልን

    • @alem8640
      @alem8640 Před 4 lety +3

      Tena Nisro b woiane gize yet neberchi ? Ahunima hulu menagerie mebt alew nesa new

    • @abebaasfaw4428
      @abebaasfaw4428 Před 4 lety +6

      በኢትዮጵያውያን ጉዳይ ተስፋ እንዳንቆርጥ ያንቺ አይነቶችን እግዚአብሔር ያብዛልን።

    • @tenanisro9218
      @tenanisro9218 Před 4 lety +6

      @@alem8640 ዝም ብላ አታውቅም ህወሀትን በምርጫ ብትሸነፉ ወንበሩን ምንም ደም ሳይፈስ ላሸነፈው ፓርቲ ትለቃላችሁ ውይ?ብላ በድፍረት ጠይቃቸዋለች በኢትዮጵያ ጉዳይ የቻለችውን ሁሉ እያረገች ነው

    • @memeaddis7928
      @memeaddis7928 Před 4 lety

      @@alem8640 omg zare eko aydelem yemenawkat weyanan yanketeketrch jegena eko nat

    • @ariamhagos9058
      @ariamhagos9058 Před 4 lety +1

      Bunet astrye achbersdent lemhon emrtshe nebr egebasheal ayzoshe gobeze lhgreshe ene eritrawenen gen adnkushe tnarke nure lhgreshe

  • @hadasaeritrea
    @hadasaeritrea Před 4 lety +5

    Thanks a lot Aster! You are such an amazing lagy proud to be your sister! Many more blessings.

  • @getachewugeorgius3027
    @getachewugeorgius3027 Před 3 lety +1

    ለመጀመሪያ ጊዜ ነው ያየሁሽ በጣም አስደሳች እውነተኛ ጎበዝ አዋቂ ቆንጆ ሴት እድሜ ይሥጥሽ ከነዚህ ደደቦች እግዜር ይጠብቅሽ።

  • @user-ug3yb9vl2u
    @user-ug3yb9vl2u Před 4 lety +67

    አስቴር በዳኔ ጀግና እኮ ነሽ እንዴት እደምወድሽ እዚያ ሥልጣን ለይ
    የተጠራቀሙትን ሴቶች አውርደው አችን
    ቢተኩሽጀጊኒት

    • @user-lc5by7om1x
      @user-lc5by7om1x Před 4 lety +4

      ባለ ስልጣናት የራሳቸው ስራ የሚያፅፈፅምላቸውና እንደ እንሱ አይነት ሸለምጥማጥ እንጂ ለአገሩ ፍቅር ያለው አውነትን የሚያወራ አይፈልጉም

    • @user-ug3yb9vl2u
      @user-ug3yb9vl2u Před 4 lety +1

      @@user-lc5by7om1x ትክ ክክክ

    • @user-ug3yb9vl2u
      @user-ug3yb9vl2u Před 4 lety

      @@user-lc5by7om1x ትክክክክል

    • @lenesilasfaw951
      @lenesilasfaw951 Před 4 lety

      ነፃነቷ እንዲገፈፍ ምን አለችህ የሷ ማንነት ይህ ነው

    • @meskaremmaskerem8832
      @meskaremmaskerem8832 Před 4 lety

      Betikkil

  • @fekaduwaldemariam6400
    @fekaduwaldemariam6400 Před 3 lety +4

    እውነት እምላክ ነው ስለእውነት ስለመሰከርሽ በርች እግዚአብሔር ይጠብቅሽ::

  • @eakumneger2558
    @eakumneger2558 Před 3 lety +5

    Aster, very impressive analysis, refreshing to hear about ethiopianness, love for National identity. God bless!

  • @FREEDOM_RT222
    @FREEDOM_RT222 Před 4 lety +39

    ጋዜጠኛውን አደነኩት የማድመጥ ትእግስቱ ይገርማል። አንዳንዶች አሉ አይደል እንደ ዝንብ ጥልቅ እያሉ ሃሳብ የማያስጨርሱ ፡፡

    • @user-pu3ke5vx2v
      @user-pu3ke5vx2v Před 4 lety +1

      አሥቴር በደንብ ነገሬያቸው ሸመልሥ የህዋት ያሰለጠነው ፈንጅ ነው፡፡

  • @mulutrfe3988
    @mulutrfe3988 Před 4 lety +357

    አስቴር፡በዳኔ፡በዚህ፡ሀሳብሽ፡ከመወደድ፡በላይ፡እውነቱን፡ግልፅ፡ስላደረግሽልን፡ሚሊዮን፡ላይክ፡ይገባሻል👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @henokyohannesofficial4181

    Well said and I appreciate your comments Aster. God bless you.

  • @almazmebrate5550
    @almazmebrate5550 Před 3 lety +4

    ጌታ እየሱስ ይባርክሽ አስቴር ባዳኔ ሁለታቹሁም ጌታ ይባርካቹሁ።

  • @genetwondmagegn5481
    @genetwondmagegn5481 Před 4 lety +74

    አሰቴር በጣም ጀግና ኢትዮጵያዊ ሴት ነሸ በርች እግዚአብሔር ይጠብቅሸ 💚💛❤👌

  • @user-hh5wo8yg9v
    @user-hh5wo8yg9v Před 4 lety +16

    አስቱ በርቺ የኔ እመቤት! እውነት ተናጋሪ ነሽ ።እግዚአብሄር ይጠብቅሽ! ይርዳሽ! በፈለግሽው መንገድ ከጎንሽ ነን። በርቺልን!!! አበርቺን። ልባችን ነዷል። ማንንም ማመን አቅቶን ተሰብረናል!!! አማራ በተሰራበት ግፍ ልክ መቼ ጮኽ? ሁሉን በሆዴ ብለን አንገት ደፍተናል።

  • @peacetoall8451
    @peacetoall8451 Před 3 lety +14

    Aster thank you for your entertaining and articulate engagement to portray the picture of the rude politics in Addis. What you said about ESAT is correct. They aren't honest journalists but rather hate mongers and corrupt who are under Abi's account.

  • @seliseli2323
    @seliseli2323 Před 4 lety +6

    የኔ ጀግና በርቺ ከጎንሽ ነኝ 💚💚💛💛❤❤💪

  • @ha-nt9pu
    @ha-nt9pu Před 4 lety +39

    ይህች ትንሽ ቆንጆ ልጅ ከብዙዎች በተሻለ መንገድ ስለ ኢትዮጵያዊነት በጥሩ ሁኔታ አስተምራናለች እንዲሁም ስለ ገባንበት አረንቋ እግዚአብሔር ሠላምና ጤንነት እመኝልሻለሁ አርቲስት አስቴር በዳኔ ።

  • @tsinat982
    @tsinat982 Před 4 lety +26

    እውነትን ያነገስሽ ውድ እህቴ በርቺ ኢትዮጵያዊነት በሺህ አመታት የተገነባ እንጂ ዘረኞች እንደሚቃዡት መቶ ሃምሳ አመት ቢሆን ኖሮ ሰላሳ አመት ሳይሆን በአምስት ተበጣጥሶ ነበር

  • @AlamAlam-tn9ty
    @AlamAlam-tn9ty Před 3 lety +2

    ድንግል ማርያም ትጠብቅሽ የኔ ጀግና ውድድድ በማያልቀው እግዛብሔርን እንዳች ያለ ጀግና አይቸ አላቅም ግን መጨርሻሽን ፈጣር ያሳካልሽ የኔ ቆጆ

  • @user-yc7lu3yw3t
    @user-yc7lu3yw3t Před 3 lety +1

    አስቴር የኢትዮጵያ አምላክ ከክፋ ይሰውርሽ ለተነሳኤው የብቃሽ።

  • @EphremSKassa
    @EphremSKassa Před 4 lety +44

    አስቱ የእኔ ማር አንቺ እኮ የእውነት ሰው ነሽ ባይገርምሽ በሄድኩበት ቦታ ሁሉ ከኦሮሞ ውጭ ያለው ሕዝብ የዋሁን ኦሮሞ በፖለቲከኞች ምክንያት በጣም እየጠሉት ነው።

  • @destaabreha4095
    @destaabreha4095 Před 4 lety +18

    አስቴር ጌታ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክሽ የልባችንን እኮ ነዉ እምትናገሪው እነ እስኬውን ያለ ሃጢአታቸው እስር ቤት አጎርዋቸው ለአዲስ አበባ ከንቲባነት ተወዳደሪ ታከለ ኡማን በዜሮ ነዉ ምታሸንፊው:

  • @googlegmal6908
    @googlegmal6908 Před 2 lety +2

    ኢትዮጵያዊ🚥🚦🚥🌹አስቴር:በዳኔ { Aster Badane } የኢትዮጲያ:Prime Minister መሆን:በጣም : ያንስሻል🌹🚥🚦🚥
    >

  • @jegnaserawit4477
    @jegnaserawit4477 Před 3 lety

    ጎበዝ ጀግና ነሺ በኢትዮጵያዊነትሺ የ ጠናሺ ጀግና የኢትዮጵያ ዓምላክ ይባርክሺ እድሜና ጤና ይስጥሺ የኢትዮጵያን መልካም ራእይ ለማየት ያብቃሺ እድሜና ጤና ይስጥሺ !!!!!!!!

  • @wpletesilasie9303
    @wpletesilasie9303 Před 4 lety +17

    አስቴርየ በጣም ነው የማደንቅሽ ዘርኝነት ይውደም ኢትጵያዮያ ለዘላለም ትኑር

    • @eytebaneyteban4147
      @eytebaneyteban4147 Před 4 lety

      እውነት ነው አስቴር የ በጣም ነው የማደንቅሽ ዘርነት ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር

  • @ghadijabb8306
    @ghadijabb8306 Před 4 lety +22

    አስቴር ጀግና በርች እግዚአብሔር ከአንች ጋር ይሁን

  • @mimayethiopa4666
    @mimayethiopa4666 Před 4 lety +4

    በረች ኢትዬጵያዊ እህቴ ጀግና::

  • @manalebeshwoldekidan921
    @manalebeshwoldekidan921 Před 3 lety +4

    እንቺ ሳትሆኚ አንቺን የወለዱሽ የኦሮሞ ቤተሰቦችሽ ይባረኩ ኢትዮጵያን እየሰበኩ ያሳደጉሽ እኔም ኤሮሞ ብሄር ተወልጃለሁ ግን ኢትዮጵያዊ ነኝ ተባረኪ ጋዜጠኛውም ፀጋውን ያብዛልክ አስቴርዬ እኔ ኢትዮጵያዊ ነኝ አለሁ አቤት አቤት

    • @queenlove6497
      @queenlove6497 Před 3 lety

      አባቷ ኦሮሚያ ውስጥ የትወለደ ጉራጌ ናቸው

  • @soyegerado6831
    @soyegerado6831 Před 4 lety +49

    አስቴር በዳኔ የወቅቱ ጣይቱ ብጡል ! የኢትዮጰያ ድንቅ ና ውብ ጀግና ሴት ።
    ብዙ ኢትዮጵያውያን ከጎንሽ አለን :ለእናት ኢትዮጵያ ሰንል ።

  • @tilahung3043
    @tilahung3043 Před 4 lety +89

    አስቱዬ ኢትዮጵያችን ሞተች ብዬ እርሜን እንዳላወጣ አንቺን የሚመስሉ ብዙ ሺ ኢትዮጵያዉያን እህቶችና ወንድሞች ስላሉኝ ሁሌም እንባዬን ታብሱታላችሁ :የኢትዮዽያችን ትንሳኤም ቅርብ እንደሆነ ይሰማኛል::

    • @itland4730
      @itland4730 Před 4 lety

      ይመቺሽ

    • @nebimike9380
      @nebimike9380 Před 4 lety

      ኤዲያ!!! ተዋት!!! ስለ ኦሮሞና ስለ ኦሮሚያ ሕዝብ አያገባችሁም!! እጭ!!!

    • @Maria-kw7pu
      @Maria-kw7pu Před 4 lety

      Tilahun G ewunet new ethiopia tesefa alat egzhbr Ethiopian yigobeyinatal yemisanew neger yelem 💚💛❤️💐🙏

  • @tiyinttufe8020
    @tiyinttufe8020 Před 3 lety +4

    Very true! you said it, Aster

  • @brussom6433
    @brussom6433 Před 3 lety

    What a brilliant perspective and honest person. What a sparkling light among intoxicated society.
    Good for you keep up the kindle.

  • @wondwoseneabebe8923
    @wondwoseneabebe8923 Před 4 lety +39

    የኢትዮጵያ አምላክ እንደ አስቴር አይነት ያለሠው ያብዛልን።

  • @yeshiworku2639
    @yeshiworku2639 Před 4 lety +47

    በእውነት በምን ልመስልሽ በምን ቋንቋ ልግለፅሽ የምታኮሪ ምርጥ ኢትዮጵያዊት ነሽ ዘመንሽ ይባረክ ድንግል ትጠብቅሽ

  • @tsinatmetadel9076
    @tsinatmetadel9076 Před 3 lety +1

    mesirat endegurage betam tikikil, i was from AA started working in gurage zone 17 years ago so, have seen then how they are hard workers and peaceful people. thank you aster!

  • @berekettekle4403
    @berekettekle4403 Před 3 lety +7

    Wowww I proud of you bedanie.

  • @Abelo4ever
    @Abelo4ever Před 4 lety +30

    እች ልጅ እግዚያብሄር ያኑራት
    እውነት የሆነች ልጅ
    እኔ የዶክተር አብይ የ 100% ደጋፊ ነኝ የዚህች ግን የአነጋገር እውነት ኢትዮጵያን የሚያድን
    am proud of you
    ኑሪልን አንች እውነትን የያዝሽ ደፋር

  • @ekubtube3125
    @ekubtube3125 Před 4 lety +25

    ብልግና ፓርቲ አላምንም ። የኢትዮጵያ ተስፋ እግዚአብሔር ነው ። ሱሴ ናት ያለው ከሱሱ ሲላቀቅ ኢትዮጵያውያን አሳረደ ኸረ ጌታ ሆይ ቶሎ ና

    • @abay3517
      @abay3517 Před 4 lety

      ብልፅግና በግለሰብ ፍላጎት እንደ ኢህአዴግ እንደ ኦኤምኤን የተቦካ ድራማ ነው የተተኪነት የብሄር አሻሻ ገዳሜ ይደብራል

  • @askalegebreeyuss2256
    @askalegebreeyuss2256 Před rokem

    የኔ ጀግናዬ ነሺ አስቱዬ እግዚአብሔር ይባርክሽ ኢሳቶች ትክክል ነሽ ሆድአደሮች አጎብዳጆች ናቸውጊዜ ለኩሉ እነሱንም ጭምር ትውልድ ይጠይቃቸዋል የኢትዮጵያ ጠላቶች ናቸው

  • @Tube-hn9rc
    @Tube-hn9rc Před 3 lety +2

    Andegna nesh ,Astuye God bless You. wowwwwww I have No words to express the thought you convey

  • @amakelechgebrehiwotashagre2204

    አስቴር በዳኔ ♥♥♥♥♥እውነተኛ 🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴 ኢትዎጲያዊት የአዲስ ልጅ ኑሪልኝ የልጆችሽ እናት ያድርግሽ ።

  • @user-gz6eb7xy3i
    @user-gz6eb7xy3i Před 4 lety +36

    በእውነት አስለቀሽኝ አስቴር ኢትዮጵያዊነት ሁለመናችን ነች ወይኔ ሀገሬ የማንም መቀለጃ ሆነች

    • @Tube-oy7ml
      @Tube-oy7ml Před 4 lety

      Ba qininnat subscribe Argugn

    • @KK-ri2gu
      @KK-ri2gu Před 4 lety

      ትክክል እውነት ነዉ

  • @workuzewditu2670
    @workuzewditu2670 Před 3 lety +2

    I wish if you are the leader yYou are un amazing sister. God Bless your kids and yourself I wish if they learn from you. .You are unimportant lady for Emma Ethiopia. Long live to all Ethiopians.

  • @shewalemayteko5301
    @shewalemayteko5301 Před 3 lety

    አስቴር በጣም የማከብርሽ ልጅ ነሽ የአዲስ አበባ ልጅ ብሄር የለውም ሌሎችም አሉ ለምሳሌ የሰሜኑ ሰው የድሬዳዋ አሁን ነውጂ ናዝሬት ደቡብ ሰሊዝህ እግዚአብሄር ይስጥሽ እውነቱን ስለምትናገሪ ከበሬታ አለኝ።

  • @selamleethiopia5675
    @selamleethiopia5675 Před 4 lety +22

    የዘ መኑ ጣይቱ ብዬሻ ለው : በእውነት ምንም የቀረሽ ነገር የለም እውነት እውነቱን ነው የተናገርሽው
    እውነት ይከተልሽ ተባረኪ

  • @dawitabebe223
    @dawitabebe223 Před 4 lety +41

    ስም ብትቀያይር ልብ ተቀይራለህ እንዴት?
    ትክክል ብለሻል ..

  • @lemlemrazsfatschoolbelay3362

    አንቺን የወለዱ ቤተሰቦች ፈጣሪ ያክብርልን

  • @tesfahunayanaw5588
    @tesfahunayanaw5588 Před 3 lety

    Astu ,the right girl , I APPRECIATE YOUR THINKING AND ANALYSIS for your country and the real Ethiopian fan!!! go head.

  • @demsnida3620
    @demsnida3620 Před 4 lety +16

    ይህች እህት ነፃ የሆነች ኢትዮጵያዊ ናት!! ልትሰማ ይገባል!!

  • @mekedsayel6547
    @mekedsayel6547 Před 4 lety +29

    አርቲስት አሰቴር በዳኔ በጣም አናመሰግናለን አዲህ ነዉ ኢትዮጵያ ነት

  • @alemumulatie9125
    @alemumulatie9125 Před 3 lety +6

    አስቴር የአንቺን እና የታማኝን ልብ እና አሥተሳሰብ ለሁሉም ኢትዮጵያዊ ቤሆን ምን አለበት በአቋምሺ በርቺ

  • @workuzewditu2670
    @workuzewditu2670 Před 3 lety +2

    Tbarekie! .we are blessed we have u we. Are greatfull we have you. May God Bless.

  • @netsanetbegeta7473
    @netsanetbegeta7473 Před 4 lety +7

    በጣም የምትወደጂ እህታችን አስቴር፣አቅዋምሽ፣ ፅናትሽ፣ እምነትሽና ያለሽ ልበ ሰፊነት, ,ያለማጋነን ሁልጊዜ ባገኘሁት አጋጣሚ ስሰማሽ የማትሰለቺ፣ በውስጥሽ ብዙና ብዙዎችንም የሚያንፅ፣ የሚያስተምር ችሎታና እውቀት ያለሽ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነሽ!!! እግዚአብሔር ዘመንሽን ሁሉ ይባርክ! አንቺንም በአንቺ ዙሪያ ያሉትን ሁሉ አምላክ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅ!!! እንወድሻለን በርቺ የእግዚአብሔር ፀጋ በነገር ሁሉ ይርዳሽ፣ ያበርታሽም!!!

    • @yeshiharegyifru1484
      @yeshiharegyifru1484 Před 4 lety

      ተባረኪ በእግዚአብሔርአለን ተስፋ ዘረኝነት ከኢትዮጵያ እንደሚፀፋ ለእርሱ የሚሳነው ስለሌለ

  • @user-zh4eb1kq5r
    @user-zh4eb1kq5r Před 4 lety +14

    💚💛❤ዳግማዊት እቴጌ ጣይቱ ብዬሻለሁ አስቱዬ የኔ ምርጥ ከልቡ 'ሰው' እኮ ነሽ 💚💛❤

  • @almazshawaye3792
    @almazshawaye3792 Před 3 lety +1

    በእውነት ለካሰ ኢትዮጵያ ሰው አላት ኤግዚያብሔር እድሜና ጤና ይሰጥሸ

  • @jegnaserawit4477
    @jegnaserawit4477 Před 3 lety +6

    የኛ ትዩብም ይህችን ትልቅ ኢትዮጵያዊት ጀግና በማቅረባችሁና ስለአንድነት ስለፍቅር ስለ ብሄር ብሄረ ስቦች ልዩነት ሳይሆን አንድነት የምታነሳ የምታስተምር የ ህያዉ የኢትዮጵያ ዓምላክ ብላቴና ስላቀረባችሁና ታላቅ ምክር ስለሠጠች ስላስተማረች ምስጋናችን ይድረሳችሁ ታላቅ አክብሮት
    ለውድ እህታችን አስቴር በዳኔም ይድረስልን እናከብርሻለን እንወድሻለን አትታክቺ ተናገሪ አስተምሪ ኢትዮጵያችን ተሁሉም በላይ ስለሆነች !!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @adanechwoldegabriel7558
    @adanechwoldegabriel7558 Před 4 lety +12

    ኢትዮጵያ እንዳንች አይነቶች አኩሪ ልጄች ስላሏት እግዚአብሄር አዲሏታል ተባሪኪ የእኛ እንቁ ተባረኪ

  • @jamilahmuhammad1497
    @jamilahmuhammad1497 Před 4 lety +18

    አሰቴር በእውነት 💚💚💛💛🍎🍎የኔ ጀግና ነሸ

  • @missyethio1398
    @missyethio1398 Před 3 lety +44

    ከመቶ ዓመት በፊት ከሞተ ሰው ጋር መደባደብ ከሚፈልጉ ሰዎች ጋር መኖር ከባድ ነው!! 😂😂😂

    • @oc4949
      @oc4949 Před 3 lety

      The problem is there are group people who still have the mentality of the one hundred years man. The idea of we know for your. You belong here . Only my language only my religion only my flag >>>>
      In 21ft century, no body accept this!
      God bless the nation and nationalities of Ethiopia 💋💋💋

    • @hemaaweer3888
      @hemaaweer3888 Před 3 lety

      ምንአይነቷ ብልቃጥ ነሽ? ለስንቱ ስልጣን ተሠጥቶ ይቻላል?

    • @mlove4025
      @mlove4025 Před 3 lety

      ትክክል 150 አመት ነው 🤣🤣 ዝገኛ አስተሳሰብ ነውኮ ያላቸው ጉድ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @AdenaDegu
    @AdenaDegu Před 3 lety +4

    እግዚአብሄር ይጠብቅሽ የኔ ማር እንዳንቺ ያሉ ይፈጠሩልን ።

  • @helenkal8572
    @helenkal8572 Před 4 lety +117

    የአዲስ አበባ ልጅ ስትሆን እንዲ ነው የምታስበው ለኔ አንቺ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነሽ

    • @mullerberihu8443
      @mullerberihu8443 Před 3 lety +1

      አንተም ዘረኛ እየሆክ ነው ወዳጄ

    • @rachammusicstudio7830
      @rachammusicstudio7830 Před 3 lety

      Yihem zeregninet new helen
      Ene nazret negn lemn zeregna alhonkum zeregninet hager yelelew beshita new!

    • @oc4949
      @oc4949 Před 3 lety

      Addisabebe mert Ethiopiaw lelaus ?

    • @fikremaryamyibeltal4771
      @fikremaryamyibeltal4771 Před 3 lety

      እውነት ነው አስቴር በዚያኑ እርሾ ነው እያቦኩ ያሉት !!!

    • @abebezewde4595
      @abebezewde4595 Před 3 lety

      @@rachammusicstudio7830 qqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqaqqqaqqqqqqqaqqqqqqqaqqqqqaqqaqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqq

  • @tsegenetasfa1144
    @tsegenetasfa1144 Před 4 lety +11

    ቆንጅዬዋ እህታችን ወይዘሪት ኢትዩጲያ ወልዳ ያሳደገችሽ ምርጥዋ ወይዘሪት አስቴር በዳኔ ጀግኒት በርች ።እውነት ብትመርም አሸናፊ ናት እውነት ዋጋ ብታስከፍልም ከኋላዋ የሚያረካ ትርፍ አላት እና እህታችን የእውነተኛው ፈራጅ አለእና አይዞሽ በርች።

  • @MimiMimi-kb9gx
    @MimiMimi-kb9gx Před 4 lety +1

    ሃያሉ እግዜአብሔር ከክፉዎቹ ሁሉ ይጠብቅሽ ልቤውስጥ ገባሽ

  • @sahaledagnachew7865
    @sahaledagnachew7865 Před 2 lety

    አስቴር ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቅሽ የውነት ኢትዩጲያዊ ነሽ ኑሪልን

  • @mesfinasefa5028
    @mesfinasefa5028 Před 4 lety +15

    አሰቱ የኔ ቆንጆ አሰቢበት በተግባር ተርጉሚው ኑሪበት እየሰገድሽ ጸሎት አድርጊ ኢትዮጵያ ሚስጢር ይገለጥልሻል ፡፡