አቶ አንዳርጋቸው አሰግድ ተሳስቷል እኔ የሰደድ አባል አልነበርኩም::...ዶ/ር አለሙ አበበ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 28. 05. 2024
  • አቶ አንዳርጋቸው አሰግድ ተሳስቷል እኔ የሰደድ አባል አልነበርኩም::...ዶ/ር አለሙ አበበ
    #nahootv #nahoonews #nahoosport #nahoomeznagna #nahoowektawi
    For more :
    ቴሌግራም :- t.me/NahooTelevision
    ፌስቡክ፦ / nahooethiopia
    ዩትዩብ፦ / nahootvethi. .
    Web-Site :- nahootelevision.com/

Komentáře • 41

  • @WoldeM-jf9yc
    @WoldeM-jf9yc Před měsícem +3

    I also appreciate Dr Abebe for his patience in explaining challenging questions. What I learned from him is that leaving a political party should not be considered as a betrayal. It is anyone right to leave his party at any time.

  • @wondwessenseyfu1042
    @wondwessenseyfu1042 Před měsícem +3

    ኤሊያስ የማቋረጥ አባዜህ ዛሬም አለ አንዳርጋቸው በፃፈው ላይ ዶር ዓለሙ እንዲመልሱ ፋታ አልሰጠሀቸውም ይልቅ ራስህ እየጠየካቸውም እየመለስክላቸውም ተድበስብሶ አለፈ
    አሰኪ አንዳርጋቸውን ታመጣ እንደሆን እናያለን

  • @ztazabi1262
    @ztazabi1262 Před měsícem +2

    ሳይጀመር ያለቀ 40:12 ቃለ-ምልልስ ይሏል ይሄ ነው:: በቂ ጥያቄዎች ሳታዘጋጅ ነው እንዴ እንግዳህን ምትጋብዘው? በዚያ ላይ ጠይቀህ ተጠያቂው ተናግሮ ሳይጨርስ ታቋርጠዋለህ:: በልዩነቶች ላይ ስትጠይቅ በጣም ወገናዊ ሆነሃል:: የተተቸው ተጠያቂ ብዙም ቦታ ያልሰጠውን ጉዳይ አንተ ደጋግመህ በማንሳትህ የተቆጨህ አስመስሎሃል:: መጠይቅህን በእርጋታ ለራስህ አድምጠውና ልታሻሽል ሞክር:: በተረፈ በርታ!

  • @user-nb7uy9lt3i
    @user-nb7uy9lt3i Před měsícem +2

    ዶ/ር አለሙ የአዲስ አበባ ከንቲባ በነበሩ ጊዜ ወላጆቻቸውን ሊጠይቁ አንዲት አሮጌ ሬኖ መኪና እየነዱ ያለምንም አጃቢ አራት ኪሎ ሲመጡ አስታውሳለሁ:: ኤልያስ ምርጥ ጋዜጠኛ እኚህን ታላቅ ምሁር ስላቀረብክልን እናመሰግናለን!!

    • @Ya-rm4qp
      @Ya-rm4qp Před měsícem

      ጓድ አለሙ አበበ የአዲስ አበባ ከንቲባ ትምህርታቸውን የተከታተሉት ሶቪየት ህብረት ( ሩሲያ ) ነው። ይህን ያወኩት ቤታችን የድሮ የሶቭየት መጽሔት ቀስተ ደመና የሚባል አለ።እዛ ላይ ኢትዮጵያዊያን ተማሪዎች በሶቭየት ህብረት ይልና አንዱ የያኔው ተማሪ አለሙ አበበ ናቸው። ሌሎችም በኋላ በጣም ታዋቂ የሆኑ ተማሪዎች አሉበት።

  • @user-nb7uy9lt3i
    @user-nb7uy9lt3i Před měsícem +1

    ዶ/ር አለሙ አበበ መንግስቱ ሀይለማሪያምን ማርክሲዝም ሌኒንዝም ርዕዮተ አለም ያስተማሩ ናቸው እየተባለ ብዙ ጊዜ የሚወራው እውነት ነው? መልስ እንዲሰጡበት ኤልያስ እባክህን ይህንን ጠይቃቸው

  • @ztazabi1262
    @ztazabi1262 Před měsícem +1

    Try to be neutral.

  • @michaeldaniel8676
    @michaeldaniel8676 Před měsícem +1

    yigermal betam Politics yegebachewo sew nachewo

  • @abatefulaskelecha8857
    @abatefulaskelecha8857 Před měsícem +2

    ኤልያስ ዛሬ ከዶ/ር ዓለሙ አበበ ባደረገው ቃለምልልስ ዋናው አላማ የነበረው የአቶ አንዳርጋቸው አሰግድ መጻፍ የማጣጣል ሥራ ነበር ፣ ይህ አይጠቅምም አቶ አንዳርጋቸው ያን መጸሐፍ ስለ ጻፉልን ሁሌ ምስጋናና ክብር ይገባቸዋል
    ሌሎችም ይህንኑ ለማድረግ ይሞክሩ

    • @user-lz6sb3jj7g
      @user-lz6sb3jj7g Před měsícem

      ምንድነው የምትዘባርቀው!!ለመሆኑ የአቶ አንዳርጋቸውን መጽሃፍ አንብበኸዋል?ሰወየው (ኤልያስ አወቀ)በጣም አንባቢ ነው።ስለዚህም ከአቶ አለሙ ጋር የሚያጠራው ነገር ስለነበረ'ንጂ አንተ መጽሃፉን ሳታነብ የሆነ(conspiracy theory)እንደምትሸርበው አይደለም ፣ለነገሩ ሳስበው የአሁን ከሃያዎቹ ወይም ሰላሳዎቹ እድሜ ውስጥ ያለህ አርባ ቤት ያልገባህ "የጠልፈህ ጣለው "ትውልድ ስለሆንክ አልፈርድብህም። n.bየኤሊያስ አወቀንከዶ/ር አለሙ ጋር ያደረገውን ቃለመጠይቅ ዩ ቱብ ስለተጫነ ደግመህ ረጋ ብለህ አድምጠው።

    • @Ya-rm4qp
      @Ya-rm4qp Před měsícem

      እንደው በምናምኑ ሁሉ ስትነታረኩ ጊዜው ገሠገሠ ።ይልቅ ቁምነገር መስራት ነው ዋናው ።አሁን አንድ መጽሀፍ ተጣጣለ አልተጣጣለ ለሕዝቡ ምን ይጠቅማል ።

  • @alulajohannes6265
    @alulajohannes6265 Před měsícem

    Elias aweke ye Aster aweke wendem new

  • @solomon7899
    @solomon7899 Před měsícem

    He love Karl Marxe's Capital book.

  • @baldinib1055
    @baldinib1055 Před měsícem

    is it true he teach menge about socialism?

    • @user-fo4qo4cj2z
      @user-fo4qo4cj2z Před měsícem

      ዶክተር ሰናይ ከኢህአፓ በቀር ያሉትን የደርግ ኮሚቴ አባሎች የቬትናም ሶሻሊዝም አስተምሯቸዋል

  • @ebsamohamed5845
    @ebsamohamed5845 Před měsícem

    He will never call Merara. I was in prison when both of them were in prison all EPRP members were scared of him although EPRP members were majority in prison but they were scared of him

  • @messeleesubalew8618
    @messeleesubalew8618 Před měsícem

    የሃገር ፍቅር ጉዞ ደራሲን ማለቴ ነው

  • @ebsamohamed5845
    @ebsamohamed5845 Před měsícem

    I remember when EPRP cell members were acting in the same manner as this anarchist is doing now they never listen . It is their way or the bullet.

  • @samsongebru4945
    @samsongebru4945 Před měsícem

    Tesfaye debesay, ask him he was there

  • @alulajohannes6265
    @alulajohannes6265 Před měsícem

    Yederg merkona😂😂😂

  • @sisayeyado5769
    @sisayeyado5769 Před měsícem

    Elias is more concerned than Dr. ALEMU because of his bad political atitude.

  • @asnakeabdi
    @asnakeabdi Před 22 dny

    የአቶ አንዳርጋቸው አሰግድን የሚያህል በምሁራዊ አቀራረብ የተጻፈ መጽሐፍ የለም

  • @ylemma4211
    @ylemma4211 Před měsícem

    ጓድ ዶክተር አለሙ ብዙ ነገር ያውቃሉ። ኤልያስ የሚፈልገው የአብዮታዊውን መንግሰትና የመኢሶን የጓዶቸን እንዲሳደቡ ነው። በተለይ የኢሕአፓ አባልነትንና መታሰርን እንደጀብዱ የሚቆጥሩ ሰዎች ይመቹታል። አብዛኞቹ የኢሕአፓ አባላት ሐገራቸወንና ደሃ ወገናቸውን ከችግር ለማውጣት ነበር። ችግር የነበረው የኢሕአፓን አመራር የያዘው ኃይል ላይ ነው'። ምን ጊዜም ሐገር ከፓርቲ ቅደሚያ ይሰጣታል።

  • @emaleyjored7043
    @emaleyjored7043 Před měsícem +1

    ኤልያስ ፕሮፌሰር ይስሀቅን ጠርተህ ትንሽ ብታሽልን በድጋሚ። ሌሎች የሚታሹም አይጡፉም ብርሀኑ ነጋ፣አረጋዊ በርሄ፣ግደይ ዘራጽዮንን፣መራራ ጉዲና፣በየነ ጴጥሮስ የመሳሰሉ እባቦች እይታህ ውስጥ ቢገቡ መልካም ነበር

  • @zelealembiratu4199
    @zelealembiratu4199 Před měsícem

    At the time he was a very desperate guy to kill eprp members .Can you ask him his participation on red teror .

  • @messeleesubalew8618
    @messeleesubalew8618 Před měsícem

    እባክህ ኤሊያስ የሃገር ፍቅር ግዜ ደራሲን አቅርብልን!

  • @sisayeyado5769
    @sisayeyado5769 Před měsícem

    Elias was more concerned than Dr.Alemu because of his own bad political atitude.

  • @zenatekeba6042
    @zenatekeba6042 Před měsícem

    The butcher of Addis Ababa.

  • @tgebreab
    @tgebreab Před měsícem

    He is a butcher! A killer! Amazed he is still alive?

  • @user-nb7uy9lt3i
    @user-nb7uy9lt3i Před měsícem

    ዶ/ር አለሙ የአዲስ አበባ ከንቲባ በነበሩ ጊዜ ወላጆቻቸውን ሊጠይቁ አንዲት አሮጌ ሬኖ መኪና እየነዱ ያለምንም አጃቢ አራት ኪሎ ሲመጡ አስታውሳለሁ:: ኤልያስ ምርጥ ጋዜጠኛ እኚህን ታላቅ ምሁር ስላቀረብክልን እናመሰግናለን!!

  • @user-nb7uy9lt3i
    @user-nb7uy9lt3i Před měsícem

    ዶ/ር አለሙ አበበ መንግስቱ ሀይለማሪያምን ማርክሲዝም ሌኒንዝም ርዕዮተ አለም ያስተማሩ ናቸው እየተባለ ብዙ ጊዜ የሚወራው እውነት ነው? መልስ እንዲሰጡበት ኤልያስ እባክህን ይህንን ጠይቃቸው

  • @user-nb7uy9lt3i
    @user-nb7uy9lt3i Před měsícem

    ዶ/ር አለሙ የአዲስ አበባ ከንቲባ በነበሩ ጊዜ ወላጆቻቸውን ሊጠይቁ አንዲት አሮጌ ሬኖ መኪና እየነዱ ያለምንም አጃቢ አራት ኪሎ ሲመጡ አስታውሳለሁ:: ኤልያስ ምርጥ ጋዜጠኛ እኚህን ታላቅ ምሁር ስላቀረብክልን እናመሰግናለን!!

  • @user-nb7uy9lt3i
    @user-nb7uy9lt3i Před měsícem

    ዶ/ር አለሙ የአዲስ አበባ ከንቲባ በነበሩ ጊዜ ወላጆቻቸውን ሊጠይቁ አንዲት አሮጌ ሬኖ መኪና እየነዱ ያለምንም አጃቢ አራት ኪሎ ሲመጡ አስታውሳለሁ:: ኤልያስ ምርጥ ጋዜጠኛ እኚህን ታላቅ ምሁር ስላቀረብክልን እናመሰግናለን!!

  • @user-nb7uy9lt3i
    @user-nb7uy9lt3i Před měsícem

    ዶ/ር አለሙ የአዲስ አበባ ከንቲባ በነበሩ ጊዜ ወላጆቻቸውን ሊጠይቁ አንዲት አሮጌ ሬኖ መኪና እየነዱ ያለምንም አጃቢ አራት ኪሎ ሲመጡ አስታውሳለሁ:: ኤልያስ ምርጥ ጋዜጠኛ እኚህን ታላቅ ምሁር ስላቀረብክልን እናመሰግናለን!!!

  • @user-nb7uy9lt3i
    @user-nb7uy9lt3i Před měsícem

    ዶ/ር አለሙ አበበ መንግስቱ ሀይለማሪያምን ማርክሲዝም ሌኒንዝም ርዕዮተ አለም ያስተማሩ ናቸው እየተባለ ብዙ ጊዜ የሚወራው እውነት ነው? መልስ እንዲሰጡበት ኤልያስ እባክህን ይህንን ጠይቃቸው

  • @user-nb7uy9lt3i
    @user-nb7uy9lt3i Před měsícem

    ዶ/ር አለሙ አበበ መንግስቱ ሀይለማሪያምን ማርክሲዝም ሌኒንዝም ርዕዮተ አለም ያስተማሩ ናቸው እየተባለ ብዙ ጊዜ የሚወራው እውነት ነው? መልስ እንዲሰጡበት ኤልያስ እባክህን ይህንን ጠይቃቸው

    • @Ya-rm4qp
      @Ya-rm4qp Před měsícem

      አዎ አስተምረውታል ።ሶቭየት ህብረት ሲማሩ ፍልስፍናውን ሳይጠጡ አልቀሩም ።