" ታምራት ላይኔ: ተፈራ ዋልዋ: እና ጄነራልኃይሌ ጥላሁን የመለስ ዜናዊ እናሕወሐት ቅርብ … ክፍል 5 @miraf@nahoo television

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 04. 2024
  • " ታምራት ላይኔ: ተፈራ ዋልዋ: እና ጄነራልኃይሌ ጥላሁን የመለስ ዜናዊ እናሕወሐት ቅርብ … ክፍል 5 @miraf@nahoo television
    #nahootv #nahoonews #nahoosport #nahoomeznagna #nahoowektawi
    For more :
    ቴሌግራም :- t.me/NahooTelevision
    ፌስቡክ፦ / nahooethiopia
    ዩትዩብ፦ / nahootvethi. .
    Web-Site :- nahootelevision.com/

Komentáře • 87

  • @freeghnn
    @freeghnn Před 3 měsíci +5

    ለጋዜጠኛው ትልቅ ክብር ኣለኝ ያሬድ የሚባለው የማያፍር በኢትዮጵያና በኢትዮጵያዊነት ላይ ትልቅ ጣላቻ ያለው ብቻ ሳይሆን ለኢትዮጵያ ደም መፍሰስ ጥንስሱን የጠነሰሰ ግለ ስብ ነው በተለይ በደርግ ጊዜ ለነበረው የኢትዮጵያ ወታደር ላይ ያለው ንቀት ከሚገባው በላይ ነው እነሱ የዘሩትን የጥላቻና የዘር መዘዝ የኢትዮጵያ ህዝብ እያፈሰው ነው ኣሁን ፸ ኣመቱን ሲያከብር በወጣትነት እድሜያቸው የነሱን ፕሮፖጋንዳና የጥላቻ ፖለቲካ ተከትለው ደመከልብ ለሆኑ ለኢትዮጵያ ወጣቶችና(ከሁሉም ወገን) በዚያን ጊዜ ለተሰውት ወታደሮች ማስታወሻ ይሁነው

    • @Abbatobia
      @Abbatobia Před 2 měsíci

      ባለበት የሞት ፍርድ የሚገባው አስቀያሚ ባንዳ ነው።

  • @amhnama2867
    @amhnama2867 Před 3 měsíci +6

    አሁን ሀገር ውስጥ የሚከሰተው ነገር ላይ Focus አደማድረግ ችግሩን የፈጠሩ የበሰበሰ ጭንቅላት ያለቸውን ሰዎች ይዞ ሁሌ ማዉራት የሚናገረው ነገር አለ።

    • @asresgetu4605
      @asresgetu4605 Před 3 měsíci

      You're right ...these are clueless bastards who planted the seeds of our country's political nightmare

  • @lilaytesfamariamasgedom4308
    @lilaytesfamariamasgedom4308 Před 3 měsíci +2

    Elias,Thank you very much....For bringing Jebesa....Wish him a happy birthday 🎂 🥳 🎉 🎈 70TH

  • @tigistwoubalem4867
    @tigistwoubalem4867 Před 3 měsíci +1

    እንኳን ለዚህ አበቃህ ያሬድ ቀሪው ዘመንህንም የሰላምና የጤና የካሣ ያድርግልህ

  • @direstraits4973
    @direstraits4973 Před 3 měsíci +10

    በህይወት ያሉ የኢህአፖ መሪዎች ከመንግስቱ ሃ/ማርያም እኩል ለፍርድ መቅረብ አለባቸው ፋሺስቶች አረመኔዎች

    • @DOCKO2006
      @DOCKO2006 Před 3 měsíci

      Bastard.

    • @ethiocsc8289
      @ethiocsc8289 Před 3 měsíci

      Ethiopian communists are losers who do not have shame when they tell us their failures as successes.

  • @mulatyalew2894
    @mulatyalew2894 Před 3 měsíci +2

    ታምራት ስኻሬ ።አማራን ለዚህ ሁሉ ችግር የዳረገ የህውሃት አሽከር ነበር።

  • @zekegebrekidane640
    @zekegebrekidane640 Před 2 měsíci

    Happy Birthday Yared!

  • @baggiobrescia
    @baggiobrescia Před 3 měsíci

    Happy Birthday Gash Yared, still looking great

  • @AM-wp8kq
    @AM-wp8kq Před 3 měsíci

    Amazing memories, aging gracefully. It is important to learn about what happened from those who can witness the events.

    • @harpe123
      @harpe123 Před 3 měsíci

      He is atraitor who deserted his comrades and jouned the enemy camp

  • @mekhonetay
    @mekhonetay Před 3 měsíci +3

    በጣም የሚገርመኝ ነገር የትግል ጏድህን ሙሉ ስም የትውልድ ቦታ ከዛ በላይ ቤተስቦቻቸው በርግጠኝነት ማወቅ ትኒሹ ግዴታ መሆን እያለበት አብዛኛው የዚህ ታሪክ ተዋናያን ልበ ወለድ ይዘት እንዲኖራቸው ያደርጋል እና ይህን የሚያመላክተው ኢህአፓ ምን ያክል ዲስፍራንቻይዝድ የሆነ ድርጅት እንደ ነበር ነው የሚያሳየኝ ይህም ያልኩበት ምክንያት በለጋ እድሜዬ/13/ በኢህአፓነቴ ታስርያለሁ ተገርፊያለሁ የድርጅቱ ገፅታ ግን ይህን ይመስላል ብዬ ያኔም እስከ ቅርብ ግዜ ድረስ ማመን ይከብደኝ ነበር አሁን ግን ከጅማሮው የከስረ ብትን ድርጅት አምኜ ህይወቴን አለማጣቴ አላህን አመስግነዋለሁ እጅግ በጣም ነው ያዘንኩት ያ ሁሉ በደርግ ግፍ የተቀጠፈው ወጣት ለዚህ መሆኑ አሁን በ50ዎቹ እድሜዬ ጥልቅ ሃዘን ተስምቶኛል ያሬድ አንተም ሌሎቹም ተጠያቂዎች ናቹህ በትንሹ ይፀፅታቹህ!!!

    • @user-gk4cv3dj2q
      @user-gk4cv3dj2q Před 3 měsíci

      በትክክል አስቀምጠሀዋል ወንድሜ የተምታታበት ድርጅት

  • @biniamzeleke
    @biniamzeleke Před 5 dny

    Pls interview ato tamrat Laine and ato Tefera walewa if poseb.

  • @meseretuwondie4196
    @meseretuwondie4196 Před 3 měsíci

    Happy birthday brother Yared .

  • @awetawet1
    @awetawet1 Před 3 měsíci

    Our generation is the one who brings the government from God given to people given.

  • @agewamhara
    @agewamhara Před 3 měsíci +2

    የኢህዴን ማእከላዊ ኮሚቴ ፣የኢህዴን መስራች የአዲስ አበባ ከንቲባ ፣የነበሩ አቶ ሙሉአለም አበበ ከደርግ ውድቀት በሆላ በ1984 ደብረማርቆስ ቤተመንግስት ታደሰ ካሳና በረከት ስምኦን እንዳስገደሎቸው በሴራ ይነገራል።አቶ ያሬድ ጥበቡ አብረዎቸው ስለታገሉ ጥያቄ ብታቀርብላቸው ፣ለአማራ ህዝብ እጅግ በመቆርቆራቸው ሰለባ እንደሆኑ ይነገራል ፣አስተያየት አቶ ያሬድ ቢሰጡ ጥሩ ነው።

  • @anthenehbeze.
    @anthenehbeze. Před 3 měsíci +1

    እንኳን ለ ሰባኛ የልደት በአል በሰላም አደረሰህ።

  • @fasiltiku7589
    @fasiltiku7589 Před 3 měsíci

    Hello Nahoo.
    I really appreciate your work.
    My question to yared tebebu is what was your reference at a time.( I mean did u have read books as a reference to observe the world.

  • @marigoldan1
    @marigoldan1 Před 3 měsíci +1

    Happy birthday and age with grace 🎉
    Though I'm not a fan of your political ideology and movement you have my respect. At least you haven't commit the same mistakes now and again like the walking dead " ብአዴን"

  • @dawitkassa9940
    @dawitkassa9940 Před 3 měsíci

    Melkam Ledet happy birthday gash yared

  • @ahmed-em8nt
    @ahmed-em8nt Před 3 měsíci +2

    አቶ ያሬድን ጥበቡን ለደቱ አያሌው ፖለቲከኞች ሳይሆኑ ለመግደል የተነሳሱ የዛ ዘመን ወጣቶች የዛሬ ደግሞ ወኔያቸው ያልሞተ በጥፋታቸው የሚኩራሩ እደሜ ጠገብ አዛውንቶች መሆናቸውን አሳምኑ አሰረግጦ ነግሮታል እሱም አምኖል ።

  • @DOCKO2006
    @DOCKO2006 Před 3 měsíci +1

    Happy 🎉 Birthday! Comrade Yared Tibebu.

  • @issaclegese4377
    @issaclegese4377 Před 3 měsíci +1

    ጀግና ከጀግናም ጀግና ነፍሱን ለአመነበት ቆርጦ የነበረ ጀግናን አድንቁ እንጂ ጎበዝ ፤ ተራ ስድብ አቁሙ ። እያንዳንድሽ ላመንክበት ነገር አይደለም ነፍስችሁን ሳንቲም አትሰጡም ስለዚህ Keep quiet p/s .

  • @fentawkefyalew7183
    @fentawkefyalew7183 Před 3 měsíci +1

    ስንቱን ጀግና ወጣት ማግዶ የፈረጠጠ ፈሪ 70 ዓመቴን አከብርኩ ማለት በጣም ያሳዝናል አሁንም ለዚህ ትውልድ እልቂትም ነቁቀርሳ ፕሮግራም ነድፎ መርዝ የቀበረ ሰው በታሪክ ተወቃሽ ወንጀለኛ እንደ ትልቅ ልመለከተው አልችልም😂😂😂

  • @user-ru8ts9ul2y
    @user-ru8ts9ul2y Před 3 měsíci

    Millions

  • @gezahegndegefe7094
    @gezahegndegefe7094 Před 3 měsíci +1

    To be frank, individuals like these have been the cause of Ethiopia's troubles in recent decades. Even today, their actions continue to harm the country. I implore one thing: refrain from influencing the new generation! Alternatively, if feasible, acknowledge the current national and global situation and adapt accordingly!

  • @admassuhailu7180
    @admassuhailu7180 Před 3 měsíci +2

    Can you please elaborate about Said and Abubaker before they were assassinated?

    • @tigistwoubalem4867
      @tigistwoubalem4867 Před 3 měsíci

      እኔም መስማት እፈልጋለሁ ስለሁለቱ ወጣቶች

  • @salimselam9514
    @salimselam9514 Před 3 měsíci +8

    ካልጠፋ ሰው በዚህ በምወደው❤❤ ሚዲያ መቅረብ አልነበረበትም 😊ኢተዮጰያነ ለማዳከም በተለያየ ግዜ የደከመ የግብፅ ተላላኪ ነው

    • @DreamWorkerl
      @DreamWorkerl Před 3 měsíci

      ከብት

    • @zekATE
      @zekATE Před 3 měsíci +3

      ​@@DreamWorkerlስድቡን ትተህ እውነቱን ተናገር።ስድብ የማሀይም ምልክት ነው

    • @wegf6808
      @wegf6808 Před 3 měsíci +1

      ​@@DreamWorkerl
      አፍ ሲከፈት አይምሮ ይታያል!!

    • @weldenegodguad4974
      @weldenegodguad4974 Před 3 měsíci

      ኣንተስ የሳውዲ ተላላኪ ነህ?????🤣🤣🤣🤣🤣🤣

    • @salimselam9514
      @salimselam9514 Před 3 měsíci

      ፅንፈኛ ዘረኛ እሱ በቆመበት ጫማ ካላሰብክ።።።??ግን ተስፋ ቁረጡ የአፂዎች የፋሺስት ታሪክ አይደገምም።።

  • @merhabatube219
    @merhabatube219 Před 3 měsíci

    Your guest today is old minded dream visionary old captive

    • @weldenegodguad4974
      @weldenegodguad4974 Před 3 měsíci

      what does your words mean?🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @awetawet1
    @awetawet1 Před 3 měsíci

    Happy birthday Getachew Jebesa....to day is my birthday too Yared, this is Fetseme from Denver, Colorado.

  • @weldenegodguad4974
    @weldenegodguad4974 Před 3 měsíci

    ኣንድ ሻለቃ ከ500-600 ሰው ያለው ሃይል ነው።

  • @gelilamekbib7327
    @gelilamekbib7327 Před 3 měsíci +1

    የእድሜህ ቁጥር ትልቅ ነው ነግርግን ለሀገር ምን ሰራን ነው ትልቁ ጥያቄ አንተ የምታስበ ታኖስ በሚነዳበት ጊዜ የነበረ ነው አስተሳሰብ ነው አሁን ሁሉ ነገር ተለውጦል እባክህን ጊዜውን ለባለጊዜው ልቀቅ አንተም ሆንክ ያ ሌባ ታምራት በተረፈ አቅራቢውን አመሰግናለሁ

  • @user-bu8iw5eh3g
    @user-bu8iw5eh3g Před 3 měsíci

    Telling the EPRA going to Sudan and surrender to Derg not acceptable and the organization took legitimate action. Ask him if he said a word at that time.

  • @danielnegussie4894
    @danielnegussie4894 Před 3 měsíci +1

    የ 70 ዓመት እከክ። ኢትዮጽያ ህዝብ ደግሞ ለ 70 ዓመት እነዚህ የሃገር በሽታዎች ተሸክሞ መኖሩ ያሳዝናል። አቤት የክፉ ሰው ዕድሜ መርዘሙ።

    • @weldenegodguad4974
      @weldenegodguad4974 Před 3 měsíci

      እከኩ ኣንተንስ ይዞሃል🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @menelikjanhoy2053
    @menelikjanhoy2053 Před 3 měsíci +1

    ANGAFA SIRAFETOCH

  • @mollahoresa9435
    @mollahoresa9435 Před 3 měsíci +1

    This man a puppet of Ethiopian number one enemy Melese Zenawi. Our country todays disaster & unsolved huge problems all created by those gangs 😡

  • @mekonnenhailu3951
    @mekonnenhailu3951 Před 3 měsíci

    እነ ማን ናቸው ውሳኔውን የሰጡት ? በህይወት አሉ ?

  • @AssefaSime-fj4cs
    @AssefaSime-fj4cs Před 3 měsíci

    የያ ትውልድ ሙሉ አካል በመሆኔ ፕሮግራሙን ብወደውም ፤ እነዚህን በራሳቸው ብሔር ጥላቻ የታወሩ የNO MORE የእብደት ዘመን እንትና ልጅ ፎቶ የፕሮግራምህ መክፈቻ አድርገህ ሳይህ_ _ _?

  • @user-jy3oy1pz4z
    @user-jy3oy1pz4z Před 3 měsíci +1

    ወሬ፡ ጉራ፡ ዓሑን፡ በቀን ሥደሥት ሠዓት፡ ውይይት ዓደረግን፡ ሥትሉ፤ የኒዩከለር፡ ሣይንሥ፡ የወራቹህ፡ ዓሥመሠልከው፤ ምን ሠዉ ጠፍቶ ነው፤ የዞረበት፡ ሠዉ ባፍንጫው የሚያወራ፡ ሠው የምትጋብዘው
    ...ከዛ በተጨማሪሥ ፡ የነዚህ ታሪክ፡ ቅራ ቅንቦ፡ ነው

  • @ethiocsc8289
    @ethiocsc8289 Před 3 měsíci

    totally agree with the guest that EPRP should be condemned for its wrongs. First and foremost, communism, the philosophy of EPRP, is not a science which EPRP falsely claims to be. Next, atheism is the belief of communism which is antithetical to religious society of Ethiopia. Thirdly, EPRP denigrated Ethiopian heroes and their achievements by aggrandizing communist thinkers. In short, the philosophy of EPRP was a detriment to Ethiopian people.
    EPRP had also supported 'national struggle' upto secession by blaming Amharas 'chauvinists' creating animosities among the ethnic groups, particularly between Amharas and the rest ethnic groups.
    In addition to the lie of scientific socialism, EPRP lied that Ethiopia has industrial workers while the factory workers of Ethiopia were less than 20,000 and majority of them were seasonal workers, seasonally at the factory and their farms. They were also 75% illiterate. EPRP claimed to be a party of this group. EPRP used to boast about 'International Proletariatism' in the absence of cooperation with the rest of the world. At home, EPRP was based on fantasy world of its own making.
    Moreover, EPRP moved to enemy lands of Sudan and Somalia and waged wars against them birth country causing deaths and destructions to their home country. It is unforgivable crime and treason.
    In conclusion, the wrong philosophy adopted, the lies fabricated, and the crimes committed by EPRP had wreaked havoc on Ethiopia, and still those EPRP wrongs are haunting the country. As a result, EPRP has no achievement to be proud of.

  • @mulugetaseleshi7422
    @mulugetaseleshi7422 Před 3 měsíci +1

    ጄኔራል ሃይሌ ጥላሁንን ማን ገደለው ? ለምን ተገደለ ?

  • @tamratweldegebreal3460
    @tamratweldegebreal3460 Před 3 měsíci

    ኤልያስ እባክህን የሚሸጥ ቪዛ ይኖርህ ይሆን?

  • @abebemota3917
    @abebemota3917 Před 3 měsíci

    ena yemazenaw ante behuwtete meore new kadane

  • @mulatyalew2894
    @mulatyalew2894 Před 3 měsíci

    አሁን ያለፈን ታሪክ ያውም አማራን ያስበደልክ ለብዙ ችግር የዳረከው አንዱም አንተ ነህ ያሬድ ጥበቡ

  • @dessiemelza6330
    @dessiemelza6330 Před 3 měsíci

    Ante wusha be amara hizib lay antena dirijitih yaderesew bedel be lij lijochachu tagenjitalachu

  • @ayalewtessema4549
    @ayalewtessema4549 Před 3 měsíci +1

    ተፈራ ዋልዋ የተግባረ እድ 10ኛ ክፍል ተማሪ ነበር:: በማዘጋጃ ቤት ቴክኒክ ኮሌጅ የሚለው ልክ አይደለም::

  • @alg7524
    @alg7524 Před 3 měsíci +4

    ኤልያስ
    ያሬድን ደግመህ ከጠየቅከው ለኢአሠ ቤዝ ትግራይን ለምን መረጣችሁ በለው። በኔ እምነት የኢሕአፓ ውድቀት ኢሐሠን ትግራይ ውስጥ ማስቀመጡ ነው። የኢህአሠ ቤዝ ጎንደር ነው መሆን የነበረበት። የኢሐሠ መሠረቱ ሲጀመር ጎንደር ውስጥ ብቻ ቢሆን በህወሐት አይመታም ነበር።

  • @abebemota3917
    @abebemota3917 Před 3 měsíci

    ante mesemate wonjele new

  • @shewarega9289
    @shewarega9289 Před 3 měsíci +3

    አየ ያሬድ እድሜ ልክህን ስትዋሽ ልትሞት ነዉ፡፡ አያሌዉና ዳዉድ ሱዳን ሲመጡ አንተ ከደምበር የተመለስክበትን ምክንያት ዉነቱን ተናግረህ ንስሀ ብትገባ የአእምሮ ሰላም ታገኝ ነበር።
    በውር ቤት አንዳይና ብርቅ ነዉ ይላል ያገሬ ሰው።

  • @tamiratmulat4055
    @tamiratmulat4055 Před 3 měsíci

    ኤልያስ የሚሉህ ግን ምንህን ነው የሚያምህ?

  • @yetbarek63
    @yetbarek63 Před 3 měsíci

    ጋዜጠኛው የዣዠ ምንም የጋዜጠኛ ባህሪ የለውም።

  • @RedAb-gy7sd
    @RedAb-gy7sd Před 3 měsíci +1

    የግብፆች ቂጥ አጣቢ😏

    • @weldenegodguad4974
      @weldenegodguad4974 Před 3 měsíci

      ኣንተስ የሳውዲዎችን ቂጥ ነው ማጠብ የምትወደው🤣🤣🤣🤣🤣🤣

    • @RedAb-gy7sd
      @RedAb-gy7sd Před 3 měsíci

      @@weldenegodguad4974 አንተ ደግሞ ማን የሚሉህ ነህ🙄 ሳይጠሩህ አቤት😏

  • @Abbatobia
    @Abbatobia Před 2 měsíci

    ዝም በል፣ ባንዳ። ከነ ጋዜጠኛው ጃንሆይን የሚጠሉ በክቶች ናቸው።

  • @kkenso7571
    @kkenso7571 Před 3 měsíci

    ይሄ የወያኔ አሽከር ወያኔ የምታሸንፍ መስሎት ሲያቶሰቱስ ነበር። እንዲህ አይነቱ ልክስክስ የወለደች እናት እንዴት ታፍር ይሆን?

  • @shewarega9289
    @shewarega9289 Před 3 měsíci +1

    This guy exemplifies the tru meaning of “Dead man Walking”. Still trying to make a living on 50 yrs old expired movie. If Nahoo tv should make an effort to verify Yared’s BS by inviting people mentioned in this interview.

  • @tedlatekie7156
    @tedlatekie7156 Před 3 měsíci

    Un practical nobody . CHEAP POPULIST...He was fundrasing for TPLF in Amarica...😂

  • @zekATE
    @zekATE Před 3 měsíci +1

    እኔ ነኝ ወይስ ይዚህ የሞኝ ኢሀፓ ታሪክ የሚገርማችሁ።ትግራይ ውስጥ ተቀምጦ ስለእማራ ህዋት ያለውን አጀንዳ አለመስማቱ ወይ ነጥቦችን ገጣጥሞ አለማቸውን አለማወቁ ይዩንቭርስቲ ታማሪ ልክ የማያገናዝብ ጭንቅላት የያዘ ኢሀፓን ተባሮ የወያኔ እሻንጉሊት የሆነን ኢህጅን እቆቆን ስል አለማፈሩ።እርግጠኛ ነኝ እኔም ይህ ይውቤ በርሃ ነዋሪ እንደሚታወቀው ብዙ ይትግራይይና ኤርትራ ቤተስቦች ግማሽ ቤተስቦቻቸው የእማራ ተወላጆች ይነበሩ ስብስቦች ናቸው ሄደው ወያኔን የተቀላቀሉት።

  • @kebedekenfu7300
    @kebedekenfu7300 Před 3 měsíci +2

    የአምሳ አመት ውሽት ከመለፍለፍ አሁን ምን እየተስራ ነው ለመልክት መተህ ከድተህ የቀረህ እንደታጋይ ማዘብዘብ ኢሀፓን ካፈረሱት ስወች አንዱ አንተ ነህ

    • @mesgenagayim4707
      @mesgenagayim4707 Před 2 měsíci

      ኢህአፓ ማ መውደም ያለበት ድርጅት ነው ያንን ሁሉ ሚስኪን ወጣት ያስጨረሰ የሱማሌን ጦርነት የሚደግፍ ድርጅት አሁንም የገባህ አልመሰለኝም ፖለቲካው

  • @girmaymesele-wp5nw
    @girmaymesele-wp5nw Před 3 měsíci

    እኔ የሚገርመኝ የአማራ አክቲቪስትና ፖለቲከኞች መቼነወ እውነት የምትናገሩት በተለይ በደርግ ምሀሩና ተማሪዎች ስንት እንደሞተ በየክፍለሀገሩ በቀይሽብር ይታወቃል ይህን ረስታቹ ከወያነ ደርግ ይሻላል የምትሉት በተለይ በጎንደር ነፃ እርምጃ ተብሎ ወጣቱ ም አልታረደም እንዲ እስኪ እውነትን እናውጣው 17 በደረግ ዘመን 27 በወያነ ዘመን 6 ብሎፅግና pp ዘመን እያንደንዱ ዘመናት የደረሰው እልቃት አስቡት በተለይ በተለይ የጎንደር ፖለቲከኞች