Yechewata Engida - Yemane Kidane (Jamaica) Chewata With Meaza Birru የማነ ጃማይካ ከመዓዛ ብሩ ጋር Part One

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 31. 05. 2024
  • #Ethiopia #YechewataEngida #YemaneJamaicaChewataWithMeazaBirru
    shegerfm,sheger fm news,sheger maleda,sheger,sheger #JamaicaInterviewWithMeazaBirru #KidameChewata #MeazaBirruChewata #sport ,shegernews,shegercafe,shegerradio,shegershelf,shegerfmyoutube,shegermeaza,shegermekoya,shegerchewata,shegerdrama,shegersport,shegermeazabirru,shegercafenew,shegerabdualihigera,shegerwerewoch,shegerprogramsKidameChewata #KidameKeseat
    shegerbestradio,shegertizitazearada,102.1``,manchister
    city,esheteassefaprogram,sport,chewata,``yechewataengida,sport
    news,yealemquanqa,kidamechewata,mekoya on youtube,news,“ethiopia”,radio,mekoya mekoya,mekoya new,new mekoya,shegermekoya,kidame mekoya,mekoya mark felt,sheger mekoya,sheger radio mekoya,mekoya on youtube,mekoya jeffrey epstein,shegermeaza,kidamechewata,chewata,shegercafe,shegerradio,shegerchewata,victor manuel,eshete asseafa,news,jeffrey epstein,eshete assefa youtube,shegernews
    የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
    Telegram: t.ly/Sheger
    Website: t.ly/ShegerFM
    CZcams: t.ly/SHEGER
    Tiktok: bit.ly/44Dd6Il
    Sheger FM 102.1 Radio is The First Private FM Radio Station in Ethiopia
    የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
    bit.ly/33KMCqz
  • Zábava

Komentáře • 43

  • @mebratbeyene2650
    @mebratbeyene2650 Před 2 měsíci +2

    Through this interview i was glad Meaza was helping him with Amharic. It was very interactive and interesting interview.

  • @tamratbekele9611
    @tamratbekele9611 Před 2 měsíci +5

    ኢትዮጵያን ከጠላህ ፈላጊህ ይበዛል። ወይ ዘመን? "ሀገሬ ኢትዮጵያ ሞኝ ነሽ ተላላ...."

  • @mebratbeyene2650
    @mebratbeyene2650 Před měsícem +3

    Thanks Meaza for refreshing us with this lovely interview.

  • @fasilgebre4150
    @fasilgebre4150 Před měsícem +3

    የህውሃት ታጋይ /የብሔር /የጎሳ ፖለቲካ አቀንቃኝ ድንቄም ለዓለም ጭቁኖች ታጋይ ።የአፓርታይድ ሰው ለጥቁሮች እየታገልኩ ነው ብሎ .....ቂቂቂቂ

  • @Loditeka9097
    @Loditeka9097 Před měsícem +1

    Thanks Meaza and your hasband Abebe Balcha

  • @ahmednuri6457
    @ahmednuri6457 Před 2 měsíci +3

    ሀይ ሸገሮች ጌዜ የለኝም እንጂ የናንተን ፕሮግራም በጣም የምወደው ነው እሰከነ አቀራረቡ
    በተለይ ደግሞ ዛሬ በእንግድነት ያቀረባችሁትጨየማከብረው ትልቅ ሰው ያ የኛ ዘመን ነው አላህ በጣም ሰለሚወደው ያንን ዘመን አልፎ በህወት ኖሮ ከማንኛውም አድርባይ ሳይንበረክክ ራሱን በጥበብ ወደዚህ ዘመን ራሱን ከኢትዮፕያ አሰቸጋሪ ፖለቲካ አግሎ በግል ኑሮውን እየገፋ መሆንን ሳየው በጣም አከበርኩትም ወደድኩትም
    ወንድም የማነ (የምወደውን ሰምህ ጀማይካ) የቀረው ዘመንህ የተባረከ እንዲሆንልህ ዱአ አረግሀለው አንተ የማታውቀኝ እኔ ግን በትንሹ የማውቅህ አክባሪህ ነኝ
    ለመአዛም ረጅም እድሜ እንደነዚህ አይነት የ70ዎችን ጋደኞቻችንን አድነሽ በማቅረብሽ

  • @JournalistTajuKaffa
    @JournalistTajuKaffa Před 2 měsíci +4

    መሃዛን እና ግርማን እናመሰግናለን፣

  • @FekaduBeshah-lq2nr
    @FekaduBeshah-lq2nr Před 2 měsíci +6

    በጎጠኝነት ታውረው ከአገር ሰፈር በልጦባቸው አገር ያፈረሱና ነጻ እናወጣዋለን ያሉትን ህዝብ ለባሰበት ድህነት የዳረጉ የሲአይኤ አሽከሮች በየት በኩል ነው ዓለም አቀፍ የሆኑት? ኧረ ስለመድሃኒትዓለም ብለሽ።

  • @yasalaamjay1763
    @yasalaamjay1763 Před 2 měsíci +5

    መዓዛ ብሩ & ሸገር FM በጣም ተመስፐኑ። ታጋይ የማነ ክዳኔ "ጃማይካን" በስም ብቻ ነበር የማውቃቸው በተወሰኑ መፅሐፍት ውስጥ ስለሳቸው አንብቤ የት ይኖር ይሁን ብየ ነበር ።

  • @amanuelgebrezgiabiher1525
    @amanuelgebrezgiabiher1525 Před 2 měsíci

    ወደብ አልባ አርገው የዘለዓለም ለማኝ አደረጉን። የማይቃና። ይህን የምረዳው

  • @DreamWorkerl
    @DreamWorkerl Před 2 měsíci +8

    ተራማጅ ታጋይ ነበር። የሚደንቁ እና ለየት ያሉ ታጋዮች ነበሩ።

  • @eritreanentertmenthabesha7387
    @eritreanentertmenthabesha7387 Před 2 měsíci +4

    ጆማይካ ማለት የ ፕረዝደት እሰያስ ይቅርብ ቤተሰብ ማለት ኖው የጆማይካ እናት እና የፕረዝደት እሰያስ እናት እሆቶች ናቸው

    • @quafseid
      @quafseid Před 2 měsíci

      Real sister ?

    • @eritreanentertmenthabesha7387
      @eritreanentertmenthabesha7387 Před 2 měsíci +1

      @@quafseid yes

    • @KbGg-mg9go
      @KbGg-mg9go Před 2 měsíci

      but there mom's where Tgaru from Tembain abey ade​@@eritreanentertmenthabesha7387

    • @SAMdave183
      @SAMdave183 Před 2 měsíci

      ለዛ ነው የወያኔ ዘረኞች ኤርትራዊ ነው ብለው ሊያምኑት ያልቻሉት ብለውም ክድርጅቱ ያገለሉት ይባላል::

    • @eritreanentertmenthabesha7387
      @eritreanentertmenthabesha7387 Před 2 měsíci

      @@SAMdave183 የእሰያስ እናት እኮ የኣድዋ ተወላድች ናት ለዚህ ኖው ከ ጆማይካ እናት እሆቶች የሆኑት

  • @mesfinhaileselassie7736
    @mesfinhaileselassie7736 Před 2 měsíci +2

    whats the definition of ጨቁዋኝ by Ethiopian Context ?

    • @KbGg-mg9go
      @KbGg-mg9go Před 2 měsíci +1

      like"derg"regime dictator

  • @ggvideonow1
    @ggvideonow1 Před 2 měsíci +2

    ባለጊዜን ማሞካሸት ፣ የራያ ቢራ ፋብሪካ ኮራፕሽን ሳይጠየቅ ከማለፍ ፣ ምንአለ ባይጠየቅ ቢቀር??

  • @woretejigu756
    @woretejigu756 Před 2 měsíci +7

    እነዚህ ሠዋች ግን ጤነኛ ናቸው?? ሠፈርን ሀገር ለማድረግ ጫካ ገብተው ፤ ሥልጣን ላይ ከውጡ በኋላም የመገንጠል ህልማቸውን በጉኛቸው ደብቀው ሢዘርፉ ና ሢመዘብሩ ከኖሩ በኋላ ሣያሥቡት ባሣደጉት ለጊዜውም ቢሆን ቢነጠቁም አሁንም ጓደኞቻቸው ከመገንጠል አበዜ ሣይውጡ አለምን ነፃ ላወጣ ነበር የታገልኩት ማለታቸው ሥላቅ ነው።

  • @foziamohamed1874
    @foziamohamed1874 Před měsícem

    ገንጣይ አስገንጣይ

  • @yidnekhun734
    @yidnekhun734 Před měsícem

    THIS MAN IS ERITREAN WHY IS HE INVOLVED IN ETHIOPIA POLITICS

  • @milionephrem489
    @milionephrem489 Před 2 měsíci +2

    የወያኔ ፍቅር መች ይሆን የሚለቃት ለዚች ሴትዮ?
    😂😂😂😂

  • @kasahunzemene6343
    @kasahunzemene6343 Před 2 měsíci +6

    There is no more corrupt person than Yemane. You journalists have the responsibility to investigate the person’s history independently.

    • @mebratbeyene2650
      @mebratbeyene2650 Před 2 měsíci +3

      Can you provide any evidence? I will respect you if you did.

    • @Amen-vh8pt
      @Amen-vh8pt Před měsícem +2

      ሁሌ ስድብ ወሬ :: በዚሁ ፀባያችሁ አገር ወደ ቁልቁለት ወርዳ ከውድገት ወደዚህ አረንቁዋ አስገባችሁዋት አገሪቱዋን ::
      ምድረ የኢሳት መንጋ::
      እዚህ ምን ትሰራለህ ሁድ ኢሳት ያነውና ቦታህ ::

  • @yonasgudu2956
    @yonasgudu2956 Před 2 měsíci

    ሰውየው በሕይወት እያለ ዓመታት የቆየውን ቃለመጠይቁን ምንም አዲስ ነገር ሳይኖረው እንደአዲስ የማቅረባችሁ ነገር አልተዋጠልኝም እኔም የማደምጥበት ምንም ምክንያት የለኝምና የሸገር የጫወታ እንግዳን ለማድመጥ የመደብኩትን ሰዓት ወደ ለሌላ ጉዳይ መደቤው ሬደዮውን አጥፍቻለሁ ……..

    • @SAMdave183
      @SAMdave183 Před 2 měsíci +3

      ሬዴውን ማጥፋትብቻ አይደለም አንተም በዛው ብትጥፋ እኛ ምን አገባን? ዘረኝነት ሓጢያት ነው :: አንተ ትግሬ ነው ብለህ ስለጠላከው ምንም አዲስ ነገ የለው ማለት ስህተት ነው😂

    • @yonasgudu2956
      @yonasgudu2956 Před měsícem

      @@SAMdave183 "የጅብ ችኩል ቀንድ ይነክሳል" / "ያልሰማ ጆሮ ከጎረቤት ያጣላል" / "አልሰሜን ግባ በለው" ዓይነት ነገር …..ከጅምሩ የእኔ ሀሳብ ያነጣጠረው ወደሬድዮ ጣቢያው እንጂ ወደግለሰቡ ማንነት ምንነት አይደለም …………ከፈለግክ አንተ አይንህን ይዘህ ወደምትጠፋበት ጥፋ እንጂ እኔ የትም አልጠፋም ……አሁንም ቢሆን እንግዳው ምን ይሁን ማን ትርጉም ሳይኖራቸው በሚደጋገሙ የሬድዮ ጣቢያው ፕሮግራሞች ላይ ሬደዮዬን አጠፋለሁ………
      .ይህንን የገማ የገለማ የዘረኝነት ማጥንት የፖለቲካው ማጠንጠኛ ድርና ማግ ለማድረግ ከጫካ እስከቤተመንግስት ሌት ተቀን ሰርቶ ሀገርና ልጆቿን የመከራ ድግስ ውስጥ የዘፈቃቸው ማን እንደሆነ የሚያውቅ ያውቀዋል ……….

  • @dawittilahun1076
    @dawittilahun1076 Před měsícem

    swe tiru sew tiru malt ahun new

  • @fredjean4506
    @fredjean4506 Před 2 měsíci

    ጀማይካን የማዉቀዉ አሰላ ነዉ

  • @beshirabdi4795
    @beshirabdi4795 Před měsícem

    ስምህ ጥሩ ነበር ወያኔ የአማራ ጣላት ነበርክ አሁንም ነው

  • @agdr895
    @agdr895 Před 2 měsíci +2

    አየ እነመአዛ ብሩ የናንተ የጋዜጠኛነት ብቃት የናንተ ታላቅነት ውሃ ይብላው።
    ወያኔ ብሎ አለም አቀፍ ታጋይ። ወያኔ ሲፈጠር የኢትዮጵያ ችግር አብሮ ተወለደ። እነኝህ ካንሰሮች ምንም እውቀት ልምድ አይገኝባቸውም ከጥፋት ባሻገር። ለማንኛውም ያንችም የባልሽም ከግፈኞች ጋር መጓዝ ይቀፈኛል።

    • @Amen-vh8pt
      @Amen-vh8pt Před měsícem +1

      መጨፍለቅህን አቆሙበት አይደል

  • @yegaramedia1466
    @yegaramedia1466 Před 2 měsíci +9

    አላማ ቢስ ትግል ነበር ያደረጋችሁት የግብጽን ኢትዬጵያን ለማዳከም ለተወጠነ እቅድ ነበር አስፈጻሚ ሆናችሁ ነው የተዋጋችሁት
    ኤርትራን አስገንጥላችሁ ለዘለዓለም ባርነት ዳረጋችሁ ታገልንለት ያላችሁት የትግራይ ህዝብም ከድህነት አልወጣም
    የራሳችሁ ኪስ ግን አብጦአል

    • @tadeletafere3351
      @tadeletafere3351 Před 2 měsíci +3

      Denez

    • @ahmedengida3049
      @ahmedengida3049 Před 2 měsíci

      እዉነት ነዉ ወንድሜ ከዘረኘነት ንዽህ ሆነህ መርምረዉ

    • @ezzel897
      @ezzel897 Před 2 měsíci

      ኤርትራውያን 30 አመት ሙሉ የተዋጉት ለምን ይመስለካል?

    • @gocowboys4281
      @gocowboys4281 Před 2 měsíci

      @@ezzel897ለባርነት ለሰላሶስት አመት ባንድ አምባገነን ጨካኝ መሪ ለመረገጥ ለስደት ለውርደት

    • @ezzel897
      @ezzel897 Před 2 měsíci +1

      @@gocowboys4281 በቃ አንተ ንፁህ መሃይም ነክ።