የግንቦት 8 መፈንቅለ መንግስት እና የጄኔራል መርድ ንጉሴ አሟሟት | Ethiopia

Sdílet
Vložit

Komentáře • 112

  • @yosephchenkew7227
    @yosephchenkew7227 Před 5 lety +10

    ጀግና የኢትዮጵያ ወታደሮች መዝሙራችሁ ዛሬም በልቤ ትዝታ አለው

  • @4mood
    @4mood Před 5 lety +19

    ያ መፈንቅለ መንግሥት ወይ መካሄድ አልነበረበትም አሊያም መሳካት ነበረበት። ምክንያቱም ውጤቱ ለኢትዮጵያ ውድቀት ለወያኔና ሻቢያ ድል ነው የሆነው።
    ጥፋተኛው ደግሞ በመጨረሻው ሰዓት ከቡድኑ ሀሳብ አፈንግጦ ለመጨራረስ ምክንያት የሆነው ሰው ነው።

    • @michaelwub4040
      @michaelwub4040 Před 2 lety +1

      "ለተቀማጭ ሰማይ ቅርቡ ነው"
      ከመጀመሪያውም አገር ማስተዳደር የማያውቅ "ግዜያዊ ወታደራዊ መንግስት" ብሎ ሲያጨመላልቀው የቆየውን:- የሰውን ሁሉ ቤተሰብ እያፈራረሰ: እየጨፈጨፈ ህዝብ ሁሉ ሆድ ብሶት መብቱ ተረጋግጦ ተዋርዶ ተስፋ ቅርጦ ግራ በተጋባበት ወቅት ነው እነዚህ ሰዎች የተነሳሱት:: ይልቁን እግዚአብሔር ይስጣቸሀ! ነፍሳችሁን ይማርልን!
      ለበጎ ሙከራችሁ!ነው የሚባለው::
      ወንበዴውማ መግባቱ አይቀሬ ነበር ብዙ ክፍተት ስለነበር::
      ማን ይሁን ማን የለውጥ ያለህ!! ብለን ነበር:: መንግስቱ ውቀስ

  • @Menelik27
    @Menelik27 Před 3 lety +3

    አትዬጵያ ውስጥ ግን ለምንድነው አንድ ብርጭቆ ውሃ ለምትጋብዙትም ሰው ለራሳችሁም የማታስቀምጡት በጣም ይገርመኛል።የውሃ ችግር አለ እንዴ ይሄን ያህል?በጣም ስለሚገርመኝ ነው ግማሽ ብርጭቆ ውሃ በቂ ነው።ለራሳችሁም ጭምር ይሄ መለመድ አለበት ያገሬ ልጆች።

  • @Emblba
    @Emblba Před 3 měsíci

    ❤❤❤

  • @aseabe4843
    @aseabe4843 Před 5 lety +2

    የሞቱትን ነፍሳቸውን ፈጣሪ ይማርልን ። በጊዜው በጦር መኮንኖችና በበታች የሠራዊት አባሎች ላይ የተፈፀመው ዘግናኝ ጭፍጨፋ እና እልቂት ከሠው ልጅ የማይጠበቅ የአረመኔዎች ሥራ ነበር ።
    .ሜ/ጄ መርዕድ በደርግ የአገዛዝ ዘመን ከኮሎኔል ማዕረግ ወደ ጄኔራል ያደጉ ( የተሾሙ ) የመጀመሪያው በወቅቱ አገላለጽ " አብዮታዊ ጄኔራል መኮንን " ነበሩ ።
    እንዲሁም ጄኔራል መርዕድ መከላከያ ሚኒስቴር የመምሪያ ሃላፊ ሆነው በሚሰሩበት ወቅት የሌላ መምሪያ ሀላፊ ከነበሩት በ/ጄ ገብረክርስቶስ ቡሊ ጋር ቢሮ ውስጥ ተጣልተው በመደባደባቸው አለቃቸው ቾምቤ የቅጣት ውሣኔ ሰጠ። ገብረክርስቶስ በጡረታ እንዲሰናበቱ ፤ መርዕድ ደግሞ የጄኔራል ማዕረጋቸው ተገፎ ከሠራዊቱ እንዲሠናበቱና በሲቪል ማዕረግ ( ጓድ መርዕድ ንጉሤ ) እየተባሉ የሐረርጌ ክፍለ ሀገር ዋና አስተዳዳሪ ሆነው እንዲሠሩ በመወሰኑ እሳቸው በተመደቡበት ቦታ ለተወሰኑ አመታት ያገለገሉ ሲሆን ጡረታ የተባሉት ሰውዬ ግን ብዙም ሣይቆዩ በጅቡቲ በኩል ኮብልለዋል ። እንደሚወራው ከሆነ በፀቡ ወቅት ጉዳት የደረሰባቸው ገብረክርስቶስ ናቸው ። በኋላ ላይ ግን " ጓድ " መርዕድ ሜጄር ጄኔራል ተብለው የኤርትራ ክፍለ ሀገር የበላይ ዋና አስተዳዳሪና " የሁለተኛው አብዮታዊ ሠራዊት "ዋና አዛዥነት ደርበው እንዲሠሩ ተሹመው ነበር ። ሙት ወቃሽ አይሁንና የግንቦት ስምንት 81 ዓ. ም እንቅስቃሴ ሲነሳ በጎውን ብቻ ሣይሆን የመሪዎቹን የአፈፃፀምና የአካሄድ ሥህተት እነሱንም ሀገሪቷንም ከባድ ዋጋ እንዳስከፈለ የሚካድ አይደለም ። ሌላው ቀርቶ ኧረ ለመሆኑ የደርጉን ተስፋዬ ገብረ ኪዳን ፤ የደህንነቱን ጭራቅ ተስፈዬ ወልደሥላሴን ያካተተ ኩዴታ ሲጠነሰስ ውጤቱ ለሥልጣን ነው ወይስ ለለውጥ የሚለው ጥያቄ እንዲነሣም ያስገድዳል ። ሁለቱም ግለሰቦች ደግሞ በእለቱ ከእነርሱ በተቃራኒ ሆነው ሲያጠቋቸው የነበሩ ናቸው ። የተገላቢጦሽ ሆነና አዲስ አበባ ላይ አሥር አለቃ መንግሥቱ ገመቹ ፤ አሥመራ ላይ በሁለት ወታደራዊ ካድሬዎች በተመራ ጦር ተበልጠው እስካሁን በቁጭትና በንዴት እንገበገባለን ።

  • @dagmayaweke4695
    @dagmayaweke4695 Před 5 lety +2

    I was right there BUNA building behind defense minster building ethiopia coffee club tryout.waiting for our services bus

  • @menelikhaile9718
    @menelikhaile9718 Před 2 lety

    የኢትዮጵያ ባለዉለታ ከአባቴ ጋር ኮንጎ አብረዉ ነበሩ ለቤተሠብ ባለዉለታ ነበሩ ፈጣሪ ነብሳቸየዉን በገነት ያኑርልን አሜን።

  • @lisaftaddesse8883
    @lisaftaddesse8883 Před 5 lety +4

    ቤተልሔም ትምህርት ክፍል ውስጥ ነበር ጀቶቹ ሁለት ይመሰሉኛ ዝቅ ብለው ትዝ የለኛል

    • @danielabraham5901
      @danielabraham5901 Před 3 lety

      Oh my God. Me too. I was in 2nd grade at Betelhem elementary school. I remember it like yesterday. What grade were you? I remember 4 or 5 helicopters. Didn't see the jets or recall! Yemigerm new!

    • @lisaftaddesse8883
      @lisaftaddesse8883 Před 3 lety

      @@danielabraham5901 i was a grade 7B student

  • @yohanasbelly7621
    @yohanasbelly7621 Před 5 lety +4

    በጣም ደስ የሚል ታሪክ ነው ተመስጬ
    ነበር ስሰማ የነበረው ምን አልባት የጎረቤቴን ታሪክ ስለሆነ የምሰማው ጀግና ኢትዮጵያዊ ነበሩ

    • @birhanuwoldegebriel1340
      @birhanuwoldegebriel1340 Před 5 lety

      There is no history of bandas they died in cotainers merid and fanta are fuckin bitches they are gone ,God is great mengistu is alive,

  • @taftatedla6256
    @taftatedla6256 Před 5 lety

    ሰለመርደ ንጉሴ አሰተባብረው መንግስቱን ይግደሉ ግን አብረውት የነበሩት ሰውች በምሳይል ለማገየት ሞከሩ መልሱ ኳሃዲነት ነበር መለሱ ግን ጥሩ ነበረ 4ነጥብ

  • @azebkidane8211
    @azebkidane8211 Před rokem

    Why you doing music we are unable to hear to your repot

  • @user-fr4vo7qn7o
    @user-fr4vo7qn7o Před 5 lety +2

    ወያኔ ስትሰማው የምትናደደው ለአገሩ እንጂ ዘር የማያውቀው ለእኔ ጀግና ናቸው ግን ወታደራዊ ደርግ ምክር ቢሰማ ዛሬ በዘር አንከፋፈልም ነበረ

  • @meserettsegaye6343
    @meserettsegaye6343 Před 2 lety

    እንባዬን መቆጣጠር ቢያቅተኝም እነዚህ የጦር መኮንኖች ምግባር ያላቸው በጣም የተማሩ ስለ ስው ልጅ ግድ የሚላቸው ነበሩ ይቅርና ግርማ ሞገሳቸው ብዙም ማለት ይቻል ነበር ኮሎኔል እሸቴ የቅርብ ጓደኛ ነበሩ እና ታሪክ ይናገራል ዛሬ ላይ ትውልድ እንዲያውቀው ማድረጋችሁ ሊያስመስግናችሁ ይገባል ምን ያደርጋል !
    ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ውጭ ድረስ እየላኩ ነበር እነ ጀነራል አመኃ ደስታን በእንግሊዝ አገር በወታደራዊ ስርአት የተማሩት ሌሎችም ስማቸው ያልተጠቀስ ብዙ ነበሩን ምን ያደርጋል ጊዜ አይደለም ሀገር ን አንድም መንደር ለመምራት በቂ እውቀት ያስፈልጋል የነበሩን ለመላው አፍሪቃ ድረስ በዛን ዘመን ያስከብሩን ነበር ግና ያደርጋል
    እንደገና መፈጠር ቢቻል ነበር
    ታሪክ ይናገራል ዛሬ ላይ ለትውልድ!
    እግዚአብሔር አምላክ ነፍሳቸውን በፅድቅ ቦታ ያኑርልን
    ልጆቻቸው ታሪክ የማይረሳቸው ጀግና አባት ኢትዮጵያ የማትረሳቸው ክቡር አባት ስላ አላቸው ዛሬም በህዝብ ልብ ውስጥ ይኖራሉ
    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!!!

  • @wildafrica7323
    @wildafrica7323 Před 5 lety +2

    we need more dentists....

  • @ethiopiaaddis3189
    @ethiopiaaddis3189 Před 5 lety +3

    ለቁርስ ያሰብንን ለምሳ አደረስናቸዉ ብላል እኮ መንጌ

  • @misterezewde200
    @misterezewde200 Před 5 lety +4

    በናቶት አትዋሹጄኔራል መርዕድ ንጉሴ ቤት በአካል ሄጄ አይቻለሁ ድንኳንም ተተክሎ ነበር በደንብም ይለቀስ ነበር ማየት ማመን ነው ሽበት እው ጥተው ሀስት አትናገሩ ሞታችው እጅግ በጣም ያሳዝናል

    • @samsonabraha7702
      @samsonabraha7702 Před 4 lety

      አይባልም ውሸታም እኛም ነበርን ባለጌ የጀግና ሒወት ነው ያለፈው

  • @azebkidane8211
    @azebkidane8211 Před rokem

    Please make stop the music we are unable to hear your beautiful report please ✝️🙏🙏🇪🇷🇪🇹💚✝️

  • @abrehamabreham3111
    @abrehamabreham3111 Před rokem

    ጀነራል መርእድ ሰው አክባሪ ጎረቤት አክባሪ ኤርትራውያንሳይቀር በክብር ነበር የሚያከብሩት ኤርትራውያን መሆናችችን ያውቁ ነበር ግን ሰላምተኛ ነበሩ ጉሊት ቅጠል የሚሸጡት እናቶችን በክብር ሰላም ሲሉ ተመልክቻለው አላህ ይርሃሞ ታሪኽ አይምህር ኢዩ ዝነበረ ዛንታ ምዝንታው ቁኑእ ይመስልኒ

  • @getachewshiferaw6459
    @getachewshiferaw6459 Před 6 měsíci

    😢ኩዴታ የፋራና ኋላ ቀር መንገድ ነው

    • @nolawitmisikir9074
      @nolawitmisikir9074 Před měsícem

      ጨፍላቂ አንባገነን እስካለ ኩዴታ መኖሩ ተፈጥሯዊ መሆኑን አለመገንዘብ ነው ፋራነት እና ኋላ ቀርነት

  • @yerusalemokube4352
    @yerusalemokube4352 Před 2 lety

    2ND ABYOTAWI SERAWIT NEW
    ABIYOTAWI 2ND SERAWIT AUDELEM

  • @nemerajorgo8105
    @nemerajorgo8105 Před 2 lety

    እግዝአብሃር ነብሳቸውን ይማር የሃረርጌ ዋና አስትፕዳልሪ በነበሩ ግዜ አለቃየ ነበሩ የተዋጣላቸው ተወዳጅ አስተዳልሪ ነበሩ ወደ ኤርትራ በእድገት ተቀይረው በሄዱ ግዜ ለምን ይሄዱብናል በማለት ህዝቡ ጭምር ሰራተኛው ሁሉ ቅር ብሎት ነበር የማይቀር ሆነና ትልቅ ግብዣ ተደርጎ በክብር ነው የተሸኙት ላያሳኩ ኩዴታውን ማቀዳቸው ስህተት እንድሆነ ብዙዎች ይስማሙበታል በወቅቱ እንደገባኝ ከጎዋድ መንግሥቱ ጋር ይሄ ነው የሚባል ቅሬታ እንዳልነበራቸው ነው መርእድ እኮ በጣም የሚፈሩ ማንንም የማይፈሩ አድርግ ፈጣሪ ናቸው እኔ በቅርበት ነው የማውቃቸው ያም ሆነ ይህ አልሆነምና ነብሳቸውን ይማር።

  • @medihabesha1541
    @medihabesha1541 Před 5 lety

    በጣም ሚያሳዝን ታሪክ ነው 😥

  • @elsayohannes7767
    @elsayohannes7767 Před rokem

    ሰላም ሻለቃ ከእርስዎ ጋር ይሠራ የነበሩ ሻለቃ ታረቀኝ እስጢፋኖስ አየር ሀይል ጀት አብራሪ የነበሩ ቤተሠብ ወይም ልጆችን የምታቁ ሌላ ልጁ ትፈልጋቸዋለች ሶሥት ልጆች እንዳለው መረጃ አላት ማግኘት አልቻለም ምታዉቁ ካለ

  • @user-gh1to2sl1x
    @user-gh1to2sl1x Před 5 lety

    Plz make a program how many of generals colonels soldgers died in that day in ethiopia and eritrea.

  • @asefadamaw111
    @asefadamaw111 Před 5 lety +3

    Ethiopia has no historians and journalists. We are sharing information which occurred 30 years ago as current news

  • @be20ads96
    @be20ads96 Před 5 lety

    The lady just listen east Germany was in trouble mengustu was a dictator there is no such idea to make ethiopia economy ethiopia lost her chance in that day to be great

  • @getachewshiferaw6459
    @getachewshiferaw6459 Před 6 měsíci

    የጅሎች ጨዋታ ነበር

  • @ermitesfa614
    @ermitesfa614 Před 5 lety +1

    Unprofessional. What is Emmm sound in between while hes talking The audience presents to the public. Not....

  • @yerusalemokube4352
    @yerusalemokube4352 Před 2 lety

    GEN EKO WENDEME GENERAL TARIKU SIGEDELU EKO ENE GENERAL MERED EGE NEBERACHEW YEMIYSAZENGE YE GENERAL TERIKU MOT NEW
    GENERAL MERED LE MENGESTU
    SELE GENERAL TARIKU TERU YALEHONE NEGER NEGEREW NEW
    YASGEDELUT ENAA??????????????

  • @4mood
    @4mood Před 5 lety +1

    ድምፃችሁ በደምብ አይሰማም።
    የድምፅ ቴክኒሻን የላችሁም እንዴ?

  • @mssadkya1992
    @mssadkya1992 Před 5 lety

    Kerasa nefte le etiopia enata
    Zara demo ke hangera be fite le zera le behara honoale zergna beshtegna

  • @user-cl2nr2no4g
    @user-cl2nr2no4g Před 5 lety

    ምነው ውሃ በብርጭቆ ለሻለቃ አታቀርቡላቸውም

  • @birhanuwoldegebriel1340

    It this merid go fund media or anti ethiopia

  • @nemerajorgo8105
    @nemerajorgo8105 Před 2 lety

    ቀይ ቡራቡሬ ቢጫ ሮዝ አረንጉውዴ በእሱ አተሰልቸንና ወደ ገደለውግባ።

  • @user-wf6dp8jl8h
    @user-wf6dp8jl8h Před 5 lety +4

    ሰይፍ የሚያነሳ በዚያው ይወድቃል እንደተባለስ በገዛ ሰይፋቸውወደቁ መንጌ ግን ዛሬም በህይወት አለ

  • @davidharcot220
    @davidharcot220 Před 8 měsíci

    መርእድ ኑጉሴ አስመራ የነበሩ ሰው አይደሉም እንዴ????????????

  • @ha-nt9pu
    @ha-nt9pu Před 5 lety +2

    ይሄ ቀን የኢትዮጵያ እና የኢትዮጵያውያን ትላቅ የውድቀት ወይም የሽንፈት ቀን ነበረ ለጋጠወጦቹ እረኛ ሽፍቶች በር የተከፈተበት ወቅት እና ዛሬ ለገባንበት ማጥ / ጥፋት / የዳረገን የፀፀት ምዕራፍ ነው እነዚያ ኩሩ ለምድር ለሠማይ የከበዱ አንቱ የተባሉ ጀግኖች ጀነራሎቻችንን የተሠውበት ያጣንበት ወቅት ነበረ ከዚያ በኋላ ነው ቁልቁለቱን አሳፋሪ የታሪክ ምስቅልቅል ውስጥ ገብተን መውጣት ያቃተን የአንድ ቀን መዘዝ ያለ ዘጠኝ ወር አይመዘዝ ይሉሀል ይሄ ነው ። መጨረሻውን እሱ ያሣምርልን። እዚህ ላይ አንድ የቆየ ተረት ትዝ አለኝ እንዲህ ነው ፣ ድመት እወፍጮ ሥር ዓይጥ አልጋ ላይ እኔ ከዚህ አልሄድም ጨራሹን ሳላይ ።

  • @TADESDR3
    @TADESDR3 Před 5 lety +1

    በርቱ ጋዜጠኞች እናንተ ባትኖሩም ልክ እንደነበራችሁ ታሪኩን ለማቀነባበር መሞከራችሁ ልዩ ያደርገዋል፣

  • @user-lx8of2ld2u
    @user-lx8of2ld2u Před 5 lety +2

    የቄሪ ጀግና

    • @medihabesha1541
      @medihabesha1541 Před 5 lety +3

      የሱሉልታ ጀግኖች ናቸው የምን ቄራ ነው ቄራ አሁን የሚኖሩበት ነው የትም ይወለድ የኢትዮጵያ ጀግኖች ናቸው 💚💛❤ታሪክ ይዘክራቿል

    • @zawdinat8077
      @zawdinat8077 Před 5 lety

      በጣም የሚገርም ነገር ነበር

    • @birhanuwoldegebriel1340
      @birhanuwoldegebriel1340 Před 5 lety

      Kero is pice of shit

  • @danielbizuneh1221
    @danielbizuneh1221 Před 4 lety

    wey Daiel hulmenah fit hon kkkkk

  • @helawisolomon6366
    @helawisolomon6366 Před 5 lety +1

    Jegna. Aymotem. Ye merede mote lenatu becha aydelem. Ye ethiopia hesb bemulu asnwal.

  • @user-xl5op2tt7j
    @user-xl5op2tt7j Před 5 lety +12

    መንጌን ከድተው ለወያኔና ሻቢያ እየሰለሉ ሃገራችን ዛሬ ላለችበት ችግረ የዳረጓት እነሱ ናቸው።

    • @medihabesha1541
      @medihabesha1541 Před 5 lety

      ምን ማስረጃ አለህ /ሽ???

    • @papiyobekele6852
      @papiyobekele6852 Před 5 lety

      በትክክል ሳተናው የእጃቸውን ሰጣቸው ቾንቤ።

    • @papiyobekele6852
      @papiyobekele6852 Před 5 lety

      @@medihabesha1541 መረጃው ዛሬ እርሱ በህይወት መኖሩ።

    • @amourgagnetoujours
      @amourgagnetoujours Před 5 lety

      ACS በግምት ነው ምትናገረው?

    • @yy-ut3dh
      @yy-ut3dh Před 5 lety +1

      መንጋጋው ይውለቅ መንግስቱ ሀይለማርያም ኤርትራን ያስገነጠለ ወያኔን የፈለፈለ ለስልጣኑ ብሎ ሀገሩን የሸጠ በቁሙ የሞተ ሀገሩን ጥሎ የተሰደደ ሌባ

  • @getachewshiferaw6459
    @getachewshiferaw6459 Před 6 měsíci

    አይጥ ሞቷን ስትሻ የድመት አፍንጫ ታሸታለች አሉ

  • @birhanuwoldegebriel1340

    Merid is banda you liares merid is not hero koshasha god is great bandas are gone

  • @Ethiofirst201162
    @Ethiofirst201162 Před 5 lety +2

    ወሬኛ በለው። መፈንቅለ መንግሥት ያደረጉት ከሻቢያ ጋር በመተባበር ነው።

  • @Ethiofirst201162
    @Ethiofirst201162 Před 5 lety

    መረእድ ፈሳም ነበር

  • @ganzeinfache4638
    @ganzeinfache4638 Před 5 lety

    ብዙ ጄነራሌች ሞተዋል ለምን የሌሎችን ቤተሰቦች ቃለ መጠይቅ አታደርጉም ?

  • @papiyobekele6852
    @papiyobekele6852 Před 5 lety +1

    ቆራቱ መንጌ ኮንቴነር ውስጥ ገብቶ የሞተ ፈሪ መንጌ አይወድም ፀጥ በል ደግሞ ሀገር ይመራል ትላላቹ።በላቸ ቆራጡ።

    • @amourgagnetoujours
      @amourgagnetoujours Před 5 lety +2

      papiyo bekele መንጌ አገር ወዳድ ነበረ ግን ከራሱ በላይ አይወዳትም። ጀነራል ፋንታ ኮንቴነር ውስጥ አልነበረም ውሸት ነው። መፈንቅለ መንግስቱ ቢሳካ ወያኔ አያራብንም ነበረ።ባጭሩ።

    • @papiyobekele6852
      @papiyobekele6852 Před 5 lety

      @@amourgagnetoujours ወይ ጉድ እኔ ያው ቆራጥ ነው ሲሉ እንጂ አላውቀውም ግን you tube ላይ ሲያወራ እንደ ጀግና ነው የኢትዮጵያንስም ሲጠራ በኩራት ነው አለ አይደል ዘልዝሎ የበላት መለስ። ነብሱ ሲኦል ትግባ

    • @birhanuwoldegebriel1340
      @birhanuwoldegebriel1340 Před 5 lety

      Menge is hero mered bandaw is gone god is great

    • @michaelcorleone1861
      @michaelcorleone1861 Před 4 lety

      yante menge, mulu ager terekibo gin asgenTo Ethiopia bahir ber assTito, le-ken jiboch asalifo seTo amltuwal. le-zarewu kisara yabekan teteyakiwu dedebu meri new

  • @birhanuwoldegebriel1340
    @birhanuwoldegebriel1340 Před 5 lety +1

    Gala is gala they are bandas

  • @mulushmulush3472
    @mulushmulush3472 Před 5 lety +3

    ጉንደር ላይ የመንግቱ ሀይለማርያም ታዛዝ የነበረው መላኮ ተፈራ እኔን ለመግደል ከምሽቱ6 ሰአት መጦ ተይዜ በኦራል መኪና ተወረወኮኝ ለመረሸን የተጫኑ ከማረሜያ ቤት የወጦ 7 ሰዎች ነበሩ እኔ ስምንተኛ ነኝ ሳሙና በር ጉድጉዋድ ተቆፍሮ በአንድ ጉድጉዋድ ለማጠራቀም ነበር ልንደርስ ትንሽ ሲቀረን መኪናው ሲዞር ወደ ሁዋላ አኮሮባት ሰርቸ አመለጥኮኝ ብዛት ጥይት ተኮሱቡኝ ጨለማም ስለነበር አልተመታሁም አምልጨ አሁን በሰላምና በደስታ እኖራለሁ ወያኔ በ1983 በገቡ በ4ኛው ወር ሰዎች የተቀበሩበትን ቡታ ጥቆማ አድርጌ እሪሳቸው ወጥቶ ቀሀ እየሱስ ከሜባለው ቡታ በክብር ተቀብረዋል ደግር የዚህ ችግር ነበረበት?