"ጀነራል መርዕድ ንጉሴ የእርስ በእርስ ጦርነት ይቃወሙ ነበር" ኤፍሬም መርዕድ ንጉሴ |መጽሐፈ ጨዋታ ምዕራፍ ሁለት

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 8. 09. 2024
  • "ጀነራል መርዕድ ንጉሴ የእርስ በእርስ ጦርነት ይቃወሙ ነበር" ኤፍሬም መርዕድ ንጉሴ |መጽሐፈ ጨዋታ ምዕራፍ ሁለት #asham_tv
    አዳዲስ መረጃዎችና የአሻም ቲቪ ዝግጅቶች እንዲደርሱዎት የአሻም ቤተሰብን ይቀላቀሉ ።እንዲሁም ሃሳብ፣ አስተያየታችሁን አካፍሉን፡፡ ላይክ፣ ሼር፣ ሰብስክራይብ አድርጉን፤ በተቀመጡት ማህበራዊ ገፆችም ተከተሉን፡፡ እናመሰግናለን፡፡
    Facebook - / ashammedia
    CZcams. - / @ashamtube
    Telegram - t.me/Asham_TV
    Twitter. - / tv_asham
    Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing

Komentáře • 23

  • @eskedartessema6318
    @eskedartessema6318 Před 8 měsíci +6

    የሀገር ባለውለታዎችን እንዲህ ተፅፈው በመስማት ደስ የሚል ነገር ምን አለ። የአባቱ ንብረት እንዲሆ አርገህ ማስቀመጠህ እውነትም ልጅ...!! ነህ አንተ አባትህ አልሞቱም!!! እጅግ በጣም ደስ ይል ሎሬት ፀጋዬን ስላየን🙏💚💛❤

  • @yeyuhudaanbess119
    @yeyuhudaanbess119 Před 8 měsíci +4

    መጽሃፉን አንብቤዋለሁ የአንድ ሰዉ ታሪክ ሳይሆን የአገር ታሪክ ስለሆነ ሁሉም ሰዉ እንዲያነበው እጋብዛለሁ ይሄንን ታሪክ የፃፉ ልጆቻቸውን ጌታ ይባርካቸው

  • @lamrotweldemichael7777
    @lamrotweldemichael7777 Před 4 měsíci +1

    በዘመኔ ሁሉ የሚቆጩኝ የኢትዮጵያ ጄነራሎች ደርግ በግፍ የገደላቸው የዕውቀት ባህር የሆኑ መኮንንኖች መንግስቱ ስልጣኑን ለማርዘም ሲል !!ፈጃቸው
    ዘመን የማይተካቸው ጀግኖች ረገፉ! ነፍሳቸው በሰላም ትረፍ😢 እንኳን ልጃቸውን አየን ሌሎቻችሁም ብቅ በሉ ፡ ለአባቶቻችሁ ውለታ ትልቅ ክብር አለን ኢትዮጵያ አትረሳችሁም !

  • @likukebede8440
    @likukebede8440 Před 8 měsíci +6

    እንደ ኢትዮጵያ ጀግኖችዋን የበላች ኃገር በአለም ላይ አልታየም😅😅😅

  • @dawitbogale
    @dawitbogale Před 8 měsíci

    Thank you! for shairing brother Ephram . Abby from Almazya madda

  • @tsehayeshmerib3230
    @tsehayeshmerib3230 Před 8 měsíci +1

    Ye Eritrea Amatsian alneberum,esachew tigil new yargu yeneberu, abatih min liserah wedi Eritrea metah mejemeria

  • @tesfayebulto4505
    @tesfayebulto4505 Před 8 měsíci +2

    በጄናራል መርድ ንጉሤና ጄኔራል ደምሴ ቡልቶ ልጆች ለንባብ የበቁት መጻህፍት ፣ ልጅ ወልዶ፣ በሥነምግባር የማሳደግና የማስተማር ታላቅ የሕይወት ተግባር ብድር መላሽ ውጤት ማሳያ ናቸው።
    ክዚሁ ጋር አያይዤ፣ ውድ ኤፍሬምንና ይህን የሀገራችንን ባለውለታዎች ፤ የቀድሞ ጦር አበላት ለህገር ክብር ሲሉ የከፈሉትን የሕይወት መስዋእትነት ለታርክ የሚያቆይ ቪድዮ ላቀነባበረው ጋዜጣኛ ያለኝን አድናቆት መግለፅ እወዳለሁ።

  • @akliluwoldher1221
    @akliluwoldher1221 Před 2 měsíci

    ራሱን ከሚያጠፋ አውሮኘላኑን ቢያስመታ , ምርጥ ውሳኔ ነበር

  • @tesfayedula852
    @tesfayedula852 Před 8 měsíci

    ወንድሜ እንኳን በህይወት አየሁህ ላቀ አድገህ ትቤት አንድ ክፍል ተምረናል 1966 አካባቢ ይመስለኛል እንኳን ለዚህ አበቃህ

  • @yisakmekonnen1236
    @yisakmekonnen1236 Před 8 měsíci

    ልጃቸው ጥሩ ተናጋሪ እና አንደበተ ርትሁ ነው።

  • @Bio650
    @Bio650 Před 8 měsíci +1

    ጀነራል መርዕድ ባንድ ወቅት ለተሰበሰብነው ኦፊሰሮች ውጊያው የእርስ በእር ስለሆነ አሸናፊ አይኖረውም ነገር ግን በጋብቻ አዲስ ትውልድ ፈጥረን ጦርነቱን ማስቆም ይቻል ነበር ያሉት ሀቅ ነበር

  • @tilayegirma4577
    @tilayegirma4577 Před 8 měsíci

    አንድ ትልቅ የሀገር ባለውለታ ጄነራልን አንተ እያለ የሚጠራ ጋዜጠኛ በአስቸኳይ ይቅርታ ይጠይቅ አሻም ቲቪም የሚመጥኑና ጨዋ ጋዜጠኞችን ይምረጥ ከአለባበስ ጀም

  • @menelikhaile9718
    @menelikhaile9718 Před 8 měsíci +1

    በጣም በጣም የሚገርም ነዉ ለመሇኑ በኢትዬጲያ ስራአተ መንግስት ኣሮሞ አዎ ኦሮሞ በከፍተኛ ስልጣን ላይ የነበረ አሁንም ያለ ብሄረሠብ ሆኖ አለ ሚኒሊክ ሚኒሊክ እየተባለ በ1800 የተደረገ ምንም ተጨባጭ ማስረጃ በሌለበት ማላዘን ይህንን መሰል አንደ ማስረጃ ነዉ ይልቁስ በትግራዬና በኤርትራዊያን በአማራ ላይ የተደረገግፉ በማህበረሠብ ለነ በግለሠብ ደረጃ በወታደራዊም በሲቢል ተጠርጣሪ ከከፍተኛ ስልጣን እስከ መስኪን ደሀ ተለወጠ ተለዋጭ 1የየግለሠብ የመከራ ዘመን ነበር ይህንን በተጨባጭ ማስረዲት አለ በተ ሠዉ ለምን ዝም እንደሚል ይገርመኛል። 1 ትግራዋይ ማላዘን መጀመር አለ በተ ማለት ነዉ አሁን

  • @senda9782
    @senda9782 Před 8 měsíci

    እንግዲህ ሰላሳ አመት አልፎታል ። አባቴ በጃንሆይም በመንግስቱም ዘመን ለቤተመንግሥት ቅርብ ሰለነበር በልጅነት ጊዜ ሁሉን አይቻለሁ ዛሬ አብይ የሚያሳያቸዉ የጃንሆይ መኪኖች ድብብቆሽ እንጫወትባቸዉ ነበር

  • @fisaheyehadgu8628
    @fisaheyehadgu8628 Před 8 měsíci +2

    የማን የርስ በእርስ ጦሩነት የሸርሙጣ ልጅ የገዢና የተገዢ ኖው የነበረ ጦሩነቱ አህያ

    • @alem8640
      @alem8640 Před 3 dny

      Enante degimo But awuko sudib new wolajichachihu yaweresiwachihu sidib new esti k jeneralu ligi temaru timihrt bet gibu

  • @fisaheyehadgu8628
    @fisaheyehadgu8628 Před 8 měsíci

    ክክክክክክክክ ትገርማላቹ የማን የርስ በርስ ጦርነት ኖው የገዢ እና የተገዢ ኖው የነበተው ጦርነቱ አትማሩም ወይ ደንቆሮዎች ቆፎ ራስ

  • @amansiisqanaatee3738
    @amansiisqanaatee3738 Před 8 měsíci

    ያም ሆኖ ልጆቹ ግን ደደቦች ናችሁ። ታሪካችሁን ሳታውቁ የሱን ታሪክ ለመፃፍ መሞከራችሁ ግን ድፍረት ነው።

    • @lamrotweldemichael7777
      @lamrotweldemichael7777 Před 4 měsíci +1

      በመጀመሪያ ሰው ደደብ አይባልም! ሲቀጥል አንተ ተኝተህ የሱ አባት ነው በየበረሀው ጥይት ሲሮጥበት የነበረው ምን አልባት የነፍሰ በላው መንግስቱ ቤተሰብ 😢ትሆናለህ እ/ር ይማርህ

    • @Yar-bp8qe
      @Yar-bp8qe Před 4 měsíci

      አይደለም መንግስቱን እራሱን እንኳን መግደል አቅቶት ሰባት ሰዓት ሙሉ አጣጥሮ የሞተ የሃገር ሚስጢር ለሻዕቢያ አባል ሚስቱ የሸጠ ሰው ነው ።
      " እኔ የናንተን ሞት አያለሁ እናንተ ግን የኔን ሞት አታዩም"
      ሊቀመንበር መንግስቱ

    • @alem8640
      @alem8640 Před 3 dny

      Minew kinat new ?