Sheger FM - Mekoya - ግብፅ እና የጦርነት ገጠመኟ - በእሸቴ አሰፋ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 14. 07. 2020
  • Ethiopia - Sheger FM - Mekoya - ግብፅ እና የጦርነት ገጠመኟ - በእሸቴ አሰፋ
    Sheger FM 102.1 Radio is The First Private FM Radio Station in Ethiopia
    youtube channel:bit.ly/2ychCUy
    Website:www.shegerfm.com/
    Facebook: / sheger102.1
    Telegram:t.me/EthioshegerFmRadio
    Twitter: shegerfm?lang=en
    Mobile Application ከApple Store እና play store ያውርዱ play.google.com/store/apps/de...
    apps.apple.com/app/id847859021
  • Zábava

Komentáře • 88

  • @begashawhaile6210
    @begashawhaile6210 Před 4 lety +34

    እኔ እስካሁን የተለያዮ ዝግጅቶችን ተከታትያለሁ ግን መቆያ በእሸቴ ሲቀርብ አቀራረቡ፣አተራረኩ ብዙ ነገሩ ለየት ያለና የሚገርም ነው ። እግዚአብሔር ይስጥልን እሸቴ!

  • @mordecai4675
    @mordecai4675 Před 4 lety +29

    እሸቴ የሚያነበውን ታሪክ አለመስማት ከቶ እንደምን ይቻላል?... ብዙ ክብር ለወርቃማው ባለድምጽ እሸቴ ይሁን፦ great storyteller.

  • @henokab1493
    @henokab1493 Před 4 lety +5

    Respect ሸገር እና እሸቴ ግን ከጀርባ ያሉ ክላሲካሎችን ድምፅ ቀንሱ

  • @dawitheluf5978
    @dawitheluf5978 Před 4 lety +11

    በእሸቴ አሰፋ የሚተረክ ማንኛውም ታሪክም ይሁን ልብ ወለድ ህይወት እንዲዘራ ያደርገዋል : :
    እናመሰግናለን ያንተን ስራ የምታስተዋውቅበት የራስህ የሆነ youtube page ክፈት

  • @yosefteshome1125
    @yosefteshome1125 Před 2 lety

    እሸቴ የማዉቃቸዉንም ታሪኮች በአንተ ስሰማ በጣም ደስ ይለኛል።

  • @abdllog1723
    @abdllog1723 Před 4 lety +1

    ሰላም ብያለሁ እሸቱ ከሁሉም ነገር የአንተ ትንታኔና ድምፅ ልክ ወሀ የጠማው እንዴምረካ ያረካኛል ጤና እመኝልሃለሁ

  • @alefgirma6497
    @alefgirma6497 Před 2 lety +1

    እሼ ፈጣሪ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @TheHabeshawi
    @TheHabeshawi Před 4 lety +12

    እሸቴ አሰፋ - you are special -keep it up. The delivery is amazing.

  • @millionlucky3742
    @millionlucky3742 Před 4 lety +4

    እሼ መጣህልን ገና አልሰማሁትም ዝግጅትህን ። ቢሆንም ለመማመስገን ነው።

  • @haimanotmerdassa6288
    @haimanotmerdassa6288 Před 4 lety +5

    እሸቴ ሳስብህ ነበር ይገርማል ያንተ ነገራ😊ለማንኛውም ደስ አለኝ ስለሰማሁህ አመሰግናለሁ!! 🙏

  • @R.A52
    @R.A52 Před 4 lety +4

    እሼ እንዴት ድምፅህ እደምወድልህ በዛ ላይ ብዙ እንድናቅ ስለምታደረገን ምስጋናችን ከልብ ነው

  • @workineshteka3269
    @workineshteka3269 Před 4 lety +1

    እሸቴ እናመሰግናለን

  • @alexargaw7167
    @alexargaw7167 Před 4 lety +3

    እሸቴ እንደሁልጊዜም ምስጋናችን ከፍ ያለ ነው

  • @faithmoore7486
    @faithmoore7486 Před 4 lety +4

    Any war have a devastating impact for the people & the country there is no winners in the WAR . Hopefully we don't get that stage .
    Thank you Eshete Asefa you always spot on.

  • @leuladane2430
    @leuladane2430 Před 3 lety +1

    Sheger Mekoya...Wonderful 👏 👏 👏

  • @abrahamzewde7211
    @abrahamzewde7211 Před 3 lety

    እሸቴ:አድናቂህ:ነኝ:በርታ: አተሪረክህ:እጅግ:ደስ:ይላል.....

  • @kasahungetachewu4132
    @kasahungetachewu4132 Před rokem

    በጣም ደስ ይላል አቀራረቡ

  • @qelem2196
    @qelem2196 Před 4 lety +1

    ትችላለህ እሼቴ :ጌታሁን ንጋቱማ👌

  • @user-uf6dr6rc6x
    @user-uf6dr6rc6x Před 8 měsíci

    .እሸቴ አሰፋን መሰማት እዉቀት መገብየት ነዉ

  • @user-xw4qs8uw6w
    @user-xw4qs8uw6w Před 4 lety +1

    ሀሀሀሀ ደስ ሲል ገና ታፍራለቺ ወደፊት

  • @wondwassenaschenakie9162

    እሸቴ አሰፍ አስራዎቹ እድሜዬ ቅዳሜ ከሰአት የገጠር የፍቅር ወግ በግጥም ያቀርብ ነበር ትዝ ይለኛል አሁን ደሞ በዛያው ሰአት በሸገር መቆያ ከግዜው ጋር የሚሄዱ ታሪኮችን ያስገነዝባል ይስተምረናል እድሜና ጤና ፈጣሪ ይስጥህ ኑርልን

  • @habtemariamasegie2898
    @habtemariamasegie2898 Před 2 lety +1

    GOLDEN MAN WITH GOLDEN VOICE...!

  • @akliluhagos369
    @akliluhagos369 Před 3 lety

    ምርጥ አቀራረብ

  • @brigittecolson9912
    @brigittecolson9912 Před 4 lety +2

    Thank you dear eshete!❤

  • @tameratabebe3310
    @tameratabebe3310 Před 4 lety +1

    Thank you mekoya you are great people keep it up and I love you.

  • @yousseftube3088
    @yousseftube3088 Před 4 lety +1

    እንኳን ደህና መጣህ እሸቴ ሰላም ነህ ወይ

  • @amdebelongstojesusamde955

    እሸቴ ታሪክን ይተርክ

  • @hayatsalah843
    @hayatsalah843 Před 2 lety +1

    Very true story!!! Nice 👍🏻

  • @mubarekma3443
    @mubarekma3443 Před 4 lety +2

    ግብፆች ፉከራ ብቻ ነው እሚያውቁት በተለይ እግረኛ ወታደራቸው ምንም ታሪክ ዬለውም

  • @temesgent1950
    @temesgent1950 Před 2 lety

    ግብፅ ምንም ብትፈረጥም ልብ ስለሌላቸው በየጦር አውድማው መሸነፍ ብቻ ነው ምርጫቸው።

  • @BrhanaMelaku
    @BrhanaMelaku Před 6 měsíci

    አሁንም እስራኤል ጀግና ናት ❤

  • @TINATO73
    @TINATO73 Před 4 lety

    Thank you Eshete.

  • @afeshatadesse5620
    @afeshatadesse5620 Před 3 lety

    Thanks Eshete!!

  • @ethiopiafirst4980
    @ethiopiafirst4980 Před 4 lety +1

    ሸገርን ያቆይልን

  • @user-fv1kd8pi1f
    @user-fv1kd8pi1f Před 4 lety

    ሸገር መቆያችን ስወደው

  • @sev7634
    @sev7634 Před 4 lety

    Ethiopia forever!

  • @eyesuamare7519
    @eyesuamare7519 Před 3 lety +1

    Wow leyu sew late yalegn keber leyu new

  • @millionlucky3742
    @millionlucky3742 Před 4 lety +1

    እሼ አንደኛ አድማጭህና አድናቂህ መሆኔን ይታወቅልኝ

    • @tilethio
      @tilethio Před 4 lety

      እኔ ነኝ አንደኛ አድማጩ :(

    • @millionlucky3742
      @millionlucky3742 Před 4 lety

      @@tilethio አያጣላንም።

    • @tilethio
      @tilethio Před 4 lety

      @@millionlucky3742 Thank you so much wedaje! We both are his admirers.

  • @nehemiawemerasha3447
    @nehemiawemerasha3447 Před 2 lety

    ግብፅ ለዘላለም ተሸናፊ ናት::

  • @Hatehatelovelove
    @Hatehatelovelove Před 4 lety +11

    Lol Egypt lose everything always but we still needs to be ready.

  • @amorawweloyew6089
    @amorawweloyew6089 Před 4 lety

    እሸቴ አሰፋ አድናቅህ ነኝ ::በእስራኤልና አረብ ጦርነት የተሳተፈው የባንግላዴሽ አየር ኃይል የጦር ጄት አብራሪውን ታሪክ አቅርብልን::

  • @getachewhaile3946
    @getachewhaile3946 Před 4 lety

    Welcome Eshete!

  • @kaleababeje1986
    @kaleababeje1986 Před 4 lety

    Good to know this story. etabatachew

  • @eyuelasaming3905
    @eyuelasaming3905 Před 3 lety

    enamesegnalen eshe

  • @Hatehatelovelove
    @Hatehatelovelove Před 4 lety +1

    We need to be ready too we never know...

  • @shewithagos9433
    @shewithagos9433 Před 4 lety

    Eshetye mnew endi zegahen betam new yenafeken.......enkuan dena metak ....nurlin.....Abate....enodkalen

  • @yelkalgaddis5632
    @yelkalgaddis5632 Před 4 lety +3

    This man is Unique ..his narrate its like movie in my mined

  • @ethd8561
    @ethd8561 Před 4 lety +5

    ትንኮሳዋን ካላቆመች ገና ኢትዮጵያ አመድ ታደርጋታለች

  • @ermeyasabebe5752
    @ermeyasabebe5752 Před 2 lety

    Ewinetim geta ke esreal gar new wow

  • @walelignawoke7714
    @walelignawoke7714 Před rokem

    ግብጽ ጦርነት አሸንፋ አታውቅም

  • @johnbaraki5399
    @johnbaraki5399 Před 4 lety

    እሼቴ ሰላም ነህ ?
    በርታ

  • @mulukenalene2497
    @mulukenalene2497 Před 2 lety

    ቅዱስዳዊት እና ጎሊያድ

  • @sarahkadr2089
    @sarahkadr2089 Před 4 lety +7

    መፎከር የማይሰለቻት አገር ነች አሁን ደሞ በሀገር ላይ ትፎክር አለች የእስራኤል አምላክ ያውድማት

  • @desto4186
    @desto4186 Před 4 lety

    Eshete mirt sew, yemwedew program andegha neh berta wondemachin enamesegnalen

    • @user-oz8ny6qv2u
      @user-oz8ny6qv2u Před 4 lety

      እሸቴ ምን ስለየመን ያለዉን ጨርሰህልን በሆን በዝህ በጣፍጪ አንድበትህ

  • @saraayele7195
    @saraayele7195 Před 4 lety +2

    Ye Israel amlak ayanklafam hule yetbknal ....

  • @sadyali3436
    @sadyali3436 Před 4 lety

    አይ ግብፅ ለዚህ ነው እረፊ ተረጋግተሽ አስብ በሉልኝ እሼ አመሰግናለሁ አድማጭህም አድናቂህም ነኝ ባቀራረብህ

    • @samsonsamy4760
      @samsonsamy4760 Před 4 lety

      ISRAIL SERAWIT YE TIGRAY SERAWIT TEMISALIT NEW

  • @thelow7295
    @thelow7295 Před 3 lety

    አዲስ ድሬ ቢስቢሲያ (አዳም ረታ ጽፎት _ ተፈሪ አለሙ እንደተረከው)
    አዲስ ድሬ ቢስቢሲያ (ክፍል አንድ) @
    አዲስ ድሬ ቢስቢሲያ (ክፍል ሁለት)@

  • @dohaqatar2888
    @dohaqatar2888 Před 3 lety

    እሸቴ ድምፅህ አገላለፅህ ትለያለህ አንተ ብዙ ጋዜጠኞች ሰምቻለሁ ያንተ ይለያል ሁሌ ሳልሰማህ አልተኛም

  • @Qiimochannel
    @Qiimochannel Před 4 lety +2

    Yeteresa yewnem, menager alfelagachum inchi, TATAR EMPIRE, yashenefew EGYPT bicha naber. Mulu yalhone tarik new yakerebachut, lenya le Ethiopian ind mechen hono akerebachu inji. Tariku mulu aydelem.

    • @sisaydagne5727
      @sisaydagne5727 Před 3 lety +1

      ተው እንጂ bro አንተ ነክ ያልተሟላ የ ታሪክ እውቀት ያለክ። ታሪኩን በደንብ ከ ሠማከው ወይም ካነበብክ Egypt Independent ከሆነች በኋላ (after 1922, from British) ምንም ጦርነት አሸንፋ አታውቅም። ይሄ ደግሞ Fact ነው።
      አንተ የምታወራው TATAR EMPIRE ደግሞ ከ 13 እስከ 15 ተኛው century የነበረ ታሪክ ነው

  • @tilethio
    @tilethio Před 4 lety +4

    እሼው በጣም አመሰግናለሁ:: ብትችል ኖሮ ወደ ኃላ ተመልሰክ ከኢትዬጲያ ጋር ተዋግታ አሳፋሪ ሽንፈት ሁለት ጊዜ ከ5000 በላይ ሰራዊቷ በግማሽ ቀን ጀምበር ማለቁን ብትገልፅ ምን ያህል ወሬ እንደሆኑ ያሳይ ነበር::

    • @TheHabeshawi
      @TheHabeshawi Před 4 lety +1

      en.wikipedia.org/wiki/Ethiopian%E2%80%93Egyptian_War#cite_note-4

    • @tilethio
      @tilethio Před 4 lety +1

      @@TheHabeshawi Thank you for sharing the historic article.

  • @amovie07
    @amovie07 Před 4 lety +1

    Chinese music in the background doesn't go with the story told

  • @lamyordi9734
    @lamyordi9734 Před 4 lety

    Dalay l Ethiopia 🇪🇹 yuanalen. E/r ytbakalene ethopian

  • @kashuware4016
    @kashuware4016 Před 2 lety

    It has ttyaa

  • @user-cp4sj3mb6i
    @user-cp4sj3mb6i Před 2 měsíci

    እስራኤልን አጠቃለሁ ብሎ የገባ ሁሉ በእርግጥ አንድ ነገር ይገባዋል እሱም የተሳሳተ ግንዛቤ መሆኑ ነው።

  • @samsonsamy4760
    @samsonsamy4760 Před 4 lety +4

    Israil serawit ye tigray serawit temsalit new

  • @michaelcorleone1861
    @michaelcorleone1861 Před 4 lety +1

    Arabs and wars?? Lol

  • @meskiyeenulij7824
    @meskiyeenulij7824 Před 4 lety +1

    Egypt hahahaha

  • @wondewossendebebe2974
    @wondewossendebebe2974 Před 3 lety

    በብረት ዘግ ቀጥቅጠህ ትገዛቸዋለህ አይደል ቃሉ።

  • @getachewhaile3946
    @getachewhaile3946 Před 4 lety

    Welcome Eshete!