Sheger FM Mekoya - የዩክሬን ጦርነት የማን ጦርነት ነው? በእሸቴ አሰፋ Eshete Assefa /Ukraine War

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 13. 03. 2022
  • #ShegerFM #Mekoya #Ukraine #EsheteAssefa
    Sheger FM Mekoya - የዩክሬን ጦርነት የማን ጦርነት ነው? በእሸቴ አሰፋ Eshete Assefa /Ukraine
    Sheger FM 102.1 Radio is The First Private FM Radio Station in Ethiopia
    የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
    bit.ly/33KMCqz
  • Zábava

Komentáře • 146

  • @weldearebtadi166
    @weldearebtadi166 Před 2 lety +86

    እሸቴ ምንም ነገር ስታቀርብ እጅግ ይመስጣል እስከዛሬ ሸገር ላይ ያቀረብካቸውን ታሪኮች አንድ ላይ ተሠብስበው የምናገኝበት ቻናል ቢኖርህ ጥሩ ነው በርታልን

    • @hayattsegaw
      @hayattsegaw Před 2 lety +6

      የኔም ፍላጎት ነው

    • @maramedia3478
      @maramedia3478 Před 2 lety +8

      እባካችሁ የእሸቴ አሰፋን አድራሻ የምታውቅ ንገሩኝ በጣም የማከብረው ጋዜጠኛ ነው።

    • @user-ki7ny4ey3t
      @user-ki7ny4ey3t Před 2 lety +4

      App ቢኖር ጥሩ ነው

    • @yosefdessalgne
      @yosefdessalgne Před 2 lety +1

      እሸቴ አሰፋ የሚል ይቱብ አለው ።

    • @baryawbaryaw1390
      @baryawbaryaw1390 Před 2 lety +4

      እኔ አምልጦኝ አያቅም ቅዳሜ 7:30 ሸገር መቆያ ላይ

  • @selamzewdu7991
    @selamzewdu7991 Před 2 lety +15

    እድሜ ላንተ እሸቴ ብዙ ታሪክ አውቃለሁ። ድምፅህ እኮ የተለየ ነው። ተሰጥሆህ የተለየ ነው።

    • @FNeway
      @FNeway Před 2 lety

      አንቺ ደግሞ ስምሽ ሰላም አለው

  • @awemuhe8334
    @awemuhe8334 Před 2 lety +5

    እሸቴ❤🙏🙏

  • @DaveMan-yw8ck
    @DaveMan-yw8ck Před měsícem

    አቦ እሸቴ ባለህበት ሰላምና ጤና እና ረጂም እድሜን ይስጥህ ያሰብከው ሁሉ ይሳካልህ መላ ቤተሰቦችህንም አላህ ይጠብቃቸው ....❤❤❤

  • @shmelslegesse835
    @shmelslegesse835 Před 2 lety +2

    ሸገሮች ሁሌም ቅዳሜን በናፍቆት እንድንጠብቃችሁ የሚያረገን ምርጡ ብሮግራማችሁና አቀራረባችሁ ነው ሰላሙን ያብዛላችሁ

  • @Workneh.
    @Workneh. Před 2 lety +4

    Wow!! Eshete I’m been waiting you welcome!!!

  • @henokamelga1650
    @henokamelga1650 Před 2 lety +6

    ጋሽ እሸቴ ከልቤ አከብርሀለው❤ ፈጣሪ እድሜ፣ ጤና ሰላም እንዲሰጥህ እመኛለሁ🙏❤

  • @alazartamiru9400
    @alazartamiru9400 Před 2 lety +2

    ግሩም ነው እሸቴ አሰፋ 👌👌👌

  • @abellemma1447
    @abellemma1447 Před 2 lety +12

    Great journalist and narration as usual thank you

  • @tarikucoffee3786
    @tarikucoffee3786 Před 2 lety +1

    እሸቴ ክብረት ይስጥልን ፕሮግራምህን በጣም ነው የምከታተለው 🙏

  • @baryawbaryaw1390
    @baryawbaryaw1390 Před 2 lety +7

    እሼ ስልኬን የሞላው ያንተው ፕሮግራም ነው አመሰግናለው

  • @user-yb3mr3de8b
    @user-yb3mr3de8b Před 5 měsíci

    እሸቴ ምርጥ ትረካ ነው🎉

  • @barkotsongseth1653
    @barkotsongseth1653 Před 2 lety +8

    Good narration as usual. God bless you journalist eshete!

  • @belladawit
    @belladawit Před rokem

    Number 1 journalist in Ethiopia

  • @zenu1982
    @zenu1982 Před 2 lety +10

    ግሩም ይዘት : ግሩም አቀራረብ! አድሜ ከጤና ይስጥልን

  • @tizitagirma2447
    @tizitagirma2447 Před 2 lety +1

    እናመሰግናለን እሼቴ❤️🙏

  • @hailetesfamariam7548
    @hailetesfamariam7548 Před 2 lety

    ኣንዴ ከሰማዉ ኣልደግምም፣ ኢሄንን ፕሮግራም ግን እዛዉ ደግሜ እየሰማዉት ነዉ፣ ተባረክ!

  • @ayelekebede1565
    @ayelekebede1565 Před rokem

    እሸቴ በጣም አቀራረብህ ድንቅ የሆነና አርኪ አስተማሪም ነው እናመሰግናለን በርታ ::

  • @shottellfit
    @shottellfit Před 2 lety

    ታላቁ እሸቴ።የመጨረሻውን አዋርድ መሸለም ያለብህ እንቁ ነህ።ኑርልን።

  • @mohammedabdellah6789
    @mohammedabdellah6789 Před 2 lety

    ድንቅ! ነው። ሚዛናዊነትን በተመለከተ የተነሳው ሀሳብ የበለጠ መሳጭ ነው። ለሃቅ የቆመን የሚጠበቀው ይጠብቅህ ::

  • @user-rm9xb2sc3o
    @user-rm9xb2sc3o Před 2 lety +1

    A very nice presentation as usual. Sheger FM is the Best.

  • @user-nc3ky5xp5k
    @user-nc3ky5xp5k Před 2 lety +3

    መልካም ትውስታ

  • @tsedalukebede202
    @tsedalukebede202 Před 2 lety +1

    ምርጥ ቅንብር 🙏🏽

  • @ashenafidama4239
    @ashenafidama4239 Před 2 lety

    እሸቴ ምርጥ አቅራቢ ነህ ሁሌም ነው የምከታተልህ በርታልን

  • @abayasfaw2372
    @abayasfaw2372 Před 2 lety +2

    Excellent analysis, as usual 👏

  • @BinyameKidane
    @BinyameKidane Před 5 měsíci

    great man

  • @michaelalemuma
    @michaelalemuma Před 2 lety +18

    እሸቴ እንደ ስሙ ነው:: የትኞውም ታሪክ ዜና እንደ እሸት በአንተ አፍ ይጣፍጣል:: ያ ብቻ ሳይሆን እውነትን የያዘ መሆኑን ያስደስታል:: በርታ ወንድም ግሩም አቀባበል::

  • @yonatanmechal1951
    @yonatanmechal1951 Před 2 lety

    Thanks

  • @tamratwolde8192
    @tamratwolde8192 Před 2 lety +1

    በጣም የምወደው ድምፅና አተራረክ

  • @yodantv3423
    @yodantv3423 Před 2 lety +3

    እነሱ በሚገባቸው ቋንቋ በእንግሊዘኛ ተተርጉሞ ቢቀርብ ጥሩ ነበረ እላለሁ።

  • @ousmanoumer250
    @ousmanoumer250 Před 2 lety +1

    ይመችህ ወንድሜ ጣፋጭ ነው መረጃህ እሸት

  • @mgooner521
    @mgooner521 Před 2 lety

    Thanks sheger fm

  • @sinbsoc2307
    @sinbsoc2307 Před 2 lety

    አሪፍ ነው ይመችህ

  • @antenehabdulkadir4266
    @antenehabdulkadir4266 Před 2 lety

    One of the best! Keep it up to💯💯💯

  • @getahunbeyenetulema6634

    እሸቴ አሰፋ !!! የጋዜጠኝነት ጥግ ነህ። እድሜ በእድሜ ላይ ይስጥህ

  • @tesfaabteshome5988
    @tesfaabteshome5988 Před 11 měsíci

    እሸቴ 👌

  • @user-en3uk2uh1p
    @user-en3uk2uh1p Před 2 lety

    You are an Excellent journalist!!

  • @abikassa175
    @abikassa175 Před 2 lety

    እውነት ነው 💯👍

  • @biniyamtedros3683
    @biniyamtedros3683 Před 2 lety

    Good

  • @ethiopialove.8805
    @ethiopialove.8805 Před 2 lety

    አንደኛ.

  • @peacelove432
    @peacelove432 Před 2 lety +1

    አሸቴ አሰፋ አያነን የመሰለ መርጥ ፕሮግራም ሰላቅረበከለይ ቀለብ አምሰገናለው 🙏🙏

  • @danielmideksa445
    @danielmideksa445 Před 2 lety

    እሸቴ 🙏 🙏🙏

  • @biruktadesse5658
    @biruktadesse5658 Před 2 lety +1

    Hmmmm Ato Eshete It is really very deliciouse like 'Doro wot'

  • @rasstile4579
    @rasstile4579 Před 2 lety

    REALY I LIKE YOU BRO.

  • @yohanesketema6351
    @yohanesketema6351 Před 2 lety +1

    እሸቴ አሰፋ የኔ ጀግና

  • @biniambizen624
    @biniambizen624 Před 2 lety

    Eshete betam new mtmestegn 👌👌

  • @MuhammedAli-he7fs
    @MuhammedAli-he7fs Před 2 lety +12

    እሸቴ አሰፋ በቃ ተመስጨ ነው ፕሮግራሞችህን የምከታተላቸው። ድንቅ ጋዜጠኛ። ከምር ትለያለህ!! ስራወችህን አንድ ላይ የምናገኝበትን መንገድ አስብበት።

  • @iknowwhoami4562
    @iknowwhoami4562 Před 2 lety

    Intellect journalist

  • @melatyammi9312
    @melatyammi9312 Před 2 lety

    🙏

  • @YohannesHailu-lm9sk
    @YohannesHailu-lm9sk Před 2 měsíci

    Arif treka nwe ፨

  • @Dawit12
    @Dawit12 Před 2 lety +1

    🙏✌

  • @Yeleb965
    @Yeleb965 Před 2 lety +2

    እሸቴ ሰላም ነው እሸቴ እንዴት ነው የዘውተር ተክታታዶ አየር ሰግ ት

  • @loveandunity901
    @loveandunity901 Před 2 lety +17

    አሜሪካና አውሮፓ የዩክሬኑን መሪ እንደ ህጻን ልጅ ከረሜላ ተሰጥቶት እንደሚታለል ሁሉ የዩክሬኑንም መሪ እንደዚ ያረጉት ይመስለኛል። ከምንም ላያስጥሏት። ቻይና፣ህንድ፣ራሽያ፣ኢራን፣ሰሜን ኮርያ ከተቻለም አፍሪካን ጨምሮ የጥምር ሐይል ማቋቋም ያስፈልጋል።

  • @ethiogojjam
    @ethiogojjam Před 2 lety

    eshete, the man

  • @alexdesalegn8806
    @alexdesalegn8806 Před 2 lety +1

    I rever thought I would hear a pro Russian documentary on Sheger FM , would have been nice if the concern of Ukraine included.

  • @selasgosaye1789
    @selasgosaye1789 Před 2 lety

    Eshe the great☝️☝️💞💞💞

  • @yo16685
    @yo16685 Před 2 lety +3

    የምዕራባውያን የመገናኛ ብዙሃን ቅጥፈት እና ዘረኝነት ልክ የለውም። በሀገራችን ኢትዮጵያ ላይ ያደረጉት አደገኛ እና በውሸት ብቻ የተሞላ ሕወሃትን የደገፈ ፕሮፓጋንዳ በመንዛት አገራችንን ምን ያህል አደጋ ላይ ጥለዋት እንደነበር የቅርብ ጊዜ ትዝታችን ነው። አሁን ሩሲያ በዓለም ተገልላ ለብቻዋ ኢምፔርያሊዝምን እየተዋጋች እንዳለችው፣ ኢትዮጵያ ሃገራችንም በወቅቱ በቀሪው ዓለም ሃገራት ተገልላ ነበር። ነገር ግን በእግዚአብሔር እርዳታ ሁሉን አልፋ እዚህ ደርሳለች። ሩሲያም ይሄንን ጦርነት በአሸናፊነት ያለምንም ጥርጥር አሸንፋ ደህንነቷን ታስጠብቃለች።

  • @tizitagirma2447
    @tizitagirma2447 Před 2 lety +26

    ክብር ለሩስያ ክብር ለፑቲን 🇷🇺❤️

    • @georgeokbazgi2287
      @georgeokbazgi2287 Před rokem

      ኣሁን ይበተናል ሩሲያ። ፑቲን ጥቁር ጠባሳ ጥሎ ያልፋል።

  • @samsontewodrose7745
    @samsontewodrose7745 Před 2 lety

    ይህ የሚያሳየው ምን ያክል ሌላው አለም እንደማያስቡ ወይም ሌላው ያላቸው ንቀት ነው።
    ሌላው ሀገር ቢፊርስ እና ብዙ ውጥንቅጥ ምንም የማይመስላቸው እንዲውም የነዚህ ሀገር መረጋጋት እና ብልፅግና እንደስጋት የሚወሰዱ÷ እነርሱ ያሉትን አሜን ብለን ተቀብለን በበታችነት እንድንሮር ዘውትር የሚጥሩ የባላንጥነት ምልከታ ያለባቸው
    ሁሌም ይህ እንዲሆን የሚተጉ መሆኑንን በግልፅ አይተናል።

  • @eyoelekubemariam597
    @eyoelekubemariam597 Před 2 lety

    የሸገር ሁሉም ፕሮግራሞች እጅግ በጣም ሳቢ እና ግሩም ናቸው፧ ማንን ምን እንጠይቅልዎ ግን ይለያል እጅግ እጅግ በጣም ግሩም ነው የህብረተሰቡን ችግር ቀጥታ ከሚመለከታቸው የስራ ሀላፊዎች ያደርሳል መፍትሄም ያፋልጋል.....ከሰኞ-አርብ ከጠዋቱ 2:00 ሰአት ጀምሮ ከ20ደቂቃ-30ደቂቃ የሚቀርብ

  • @niletube2777
    @niletube2777 Před 2 lety +2

    አሸቴ የማይታየው ሞተር

  • @subaidaali8888
    @subaidaali8888 Před 2 lety +1

    አቶእሸቴ ደጋግሜብሰማህ የማትሰለቸኝ
    ሶሪያን ኢራቅንአፍጋኒስታንን ሊቢያን የሙስሊም ሀገሮች እንዲፈራርስ እንዲደኸዩ ህዝብ እንዲሰደድ ያደረጉትምእራባውያን ናቸው የሶሪያእጣ ይድረሳቸው ሀዘንአይልቀቃቸው

  • @chaniman122
    @chaniman122 Před 2 lety +1

    ዘረኞች ምእራባውያን ጋዜጠኞች ብቻ አይደሉም የኢትዮጵያ ጋዘጠኞች ከምእራባውያን ጋዜጠኞች የባሱ ናቸዉ ። አንድን ቤሄር ከለላ ቤሄር እያጣሉት የምዉሉት ።

  • @georgeokbazgi2287
    @georgeokbazgi2287 Před rokem

    እሸቴን መንገድ ላይ ራሱ ስሰማው ወይም መኪና ላይ ከሆንኩ ቆሜ ነው የምጨርሰው ፕሮግራሙን። ድንቅ ተሰጥዖ ልበል ወይስ? ኣመሰግናለሁ!!!

  • @abdul-maliksomo7466
    @abdul-maliksomo7466 Před 2 lety +2

    if two fish fight in the Tigris it is the British who are behind it. Ottoman proverb

  • @andinetamare992
    @andinetamare992 Před 2 lety

    Eshete A. Berta bezhu ketele rejem edme ke tena gar yechmerelehe

  • @mekonnenabdissa8014
    @mekonnenabdissa8014 Před 2 lety

    የ22ኛዉክፍለዘመኑምርጥጋዜጠኛነህ።

  • @Mekonnen-pl7oc
    @Mekonnen-pl7oc Před rokem

    ልዩጋዜጠኛነህእንዴትብዬአልገልፀውም

  • @bisratayalew3455
    @bisratayalew3455 Před 2 lety

    #1 abo erejem edeme nureligen

  • @surafelabtew3661
    @surafelabtew3661 Před 2 lety

    ግልጽ ዘረኝነት በአውሮፓ

  • @Mekonnen-pl7oc
    @Mekonnen-pl7oc Před rokem

    እሸቴአሰፍስምሐነሠብኝ

  • @danieltamasgean4069
    @danieltamasgean4069 Před 2 lety

    አሞሞቴን አሳምርልኝ

  • @getasewfikad8089
    @getasewfikad8089 Před 2 lety

    !

  • @emebatwubushet551
    @emebatwubushet551 Před 2 lety

    ለምድነው የሰማቹ ሰዋች ለይክ የማታደርጉት

  • @shimelesstaffesse6659
    @shimelesstaffesse6659 Před 7 měsíci

    ኔቶ የተመሰረተው በ1941 ሳይሆን በ1949 ነው።

  • @user-ls8tk1rf6r
    @user-ls8tk1rf6r Před 2 lety

    ጥርት ያለ አማሬኛ በተዋጣለት አንደበት አቶ እሸቴ አሸፋ የማከብርህ ጋዜጠኛ ነህ ።(ጋዜጠኛ አንቱ ስለማይባል ነው) ዕድሜ ከጤና ጋር ይሽጥልኝ ፈጣሪ።

  • @tamratwolde8192
    @tamratwolde8192 Před 2 lety +2

    እዛው አጠገብህ ዘረኞች አሉልህ። ይኸ ምን ይደንቃል።

  • @gremachewkebede4753
    @gremachewkebede4753 Před 2 lety

    ጥሩ ዘገባ ነው ግን ዩክሬን 30 የኔቶ አባል ናት

  • @bemnetamogne1550
    @bemnetamogne1550 Před rokem

    😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊

  • @maruazeze4370
    @maruazeze4370 Před 2 lety

    Bereta. Brather

  • @jonhap29
    @jonhap29 Před 2 lety

    Ye America

  • @semirafarisidris
    @semirafarisidris Před 2 lety

    ዘረኝነት !!!

  • @mekonnenabdissa8014
    @mekonnenabdissa8014 Před 2 lety

    እሽቴሐሰፋስምአነሠብኝሐንደበተሩቱ

  • @tilatilahun9595
    @tilatilahun9595 Před 2 lety +1

    ኔቶ ሩስያን ለማዳከምና የሩስያን ያልታየ አቅሟን ለማየት የተደረገ ሴራ

  • @israelloveisraellove125

    ፑቲን እኮ ከዛ ነው የሚወደው በላቸው ብቻ ኣሜሪካን ፍዳዋ ብታሳየልን ፑቲንየ

  • @seyoumabate8219
    @seyoumabate8219 Před 2 lety

    Endiaw ende ante tentagn gazetegna be ezich Ethiopia midir lay ale ?bete metsahift neh eko masreja ende ashewa bizat yaleh

  • @gebremariambeyene6969
    @gebremariambeyene6969 Před 2 lety

    ስለሆነም እሸቴ ንፍስ ነገር ነው::

  • @mechukaleb4699
    @mechukaleb4699 Před 2 lety +2

    ለዘረኛ ይበለው ነው የሚያስብለው !

  • @adonik4809
    @adonik4809 Před 10 měsíci

    በአራቱም ማዕዘን የሚነሱ ጦርነቶች ሁሉ በምዕራብያውያንእና በሚዲያ ድጋፍ ተደርጎ ነው ይህንን ታሪክ ስታሰማን ምን ያህል በደሀው ህዝብ ላይ እያ ጋ ደሉ እንደሚኖሩ ነው የሚያሳያው ዋርሶ ከፈረስ ኔቶ ለምን አልፈረሰም የሰደተኛ ደረጃ ም አለው ለካ

  • @MiskerIndrs-pr8rb
    @MiskerIndrs-pr8rb Před 4 měsíci

    😊P

  • @mekonnenabdissa8014
    @mekonnenabdissa8014 Před 2 lety

  • @blackink9
    @blackink9 Před rokem

    እስኪ አውሮፓውያን ከዩክሬን ያገኙትን ሥልጣኔ ይንገሩን እስኪ የሰረቁትን ሐብት ይንገሩን ሥልጣኔን የወሰዱት ከኢራቅና ከፋርስ አልነበረም እንዴ? ሐብት የዘረፉት ከአፍሪካ አልነበረም እንዴ?

  • @blackink9
    @blackink9 Před rokem

    እኛ አፍሪካዊያን እርስ በርስ ብንዋጋ እንኳን አማራጭ አጥተን ነው ዩክሬን ግን ሩሲያ ወዳጅ ማድረግ እየቻለች ቀበጠች:: ይበላት!! የቀበጡ ለት ሞት አይገኝም አሉ::

  • @beeeassefa6133
    @beeeassefa6133 Před 2 lety

    ግፊ ግፊ ብለዋት ነው ምዕራባዊያን አሁን ዋጋ እሰከፈሏት ነው ሁሉም እሳቱ ሲነሳ አያገባንም አሉ!!

  • @MakonnenAssefa-rs7qu
    @MakonnenAssefa-rs7qu Před rokem

    Dont toke to much. Ukren is a parte of soveiate Union.

  • @gebremariambeyene6969
    @gebremariambeyene6969 Před 2 lety

    እሸቴን ይሚያስንቅ ጀለስ አለኝ: ምድረክ ጠፋ እንጂ::

    • @hellenabeje
      @hellenabeje Před 2 lety

      እንዴት ነው መድረክ ጠፋ ብለህ የምታወራው በዚ ዘመን ዩ ትዩብ ቻናል ክፈቱ እንያቹ

  • @jerryyealgu5846
    @jerryyealgu5846 Před 2 lety

    አንተ ብቻ እቅርብ እኮ ኡፍፍፍፍ

  • @abdunuredinissa3262
    @abdunuredinissa3262 Před 2 lety

    yehen vedio eyut des yelal
    czcams.com/video/zzwRwCxk1Iw/video.html

  • @jemalyimam6477
    @jemalyimam6477 Před rokem

    እሸቱ እንዳንተ አይነት ከአድሎ የነፃ አመለካከት ያለው አላየንመሰ

  • @zenebenigusie9199
    @zenebenigusie9199 Před 2 lety

    victory for Russia !