Sheger Mekoya - Saddam Hussein ሳዳም ሁሴን /“ከበረሐው ጋሻ ወደ በረሐው ማዕበል ዘመቻ ከመከላከል ወደ ማጥቃት” - መቆያ በእሸቴ አሰፋ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 15. 11. 2020
  • #Mekoya #ShegerMekoya #SaddamHussein #EsheteAssefa
    Sheger FM Mekoya - Saddam Hussein ሳዳም ሁሴን /“ከበረሐው ጋሻ ወደ በረሐው ማዕበል ዘመቻ
    ከመከላከል ወደ ማጥቃት” - መቆያ በእሸቴ አሰፋ /Eshete Assefa
    Sheger FM 102.1 Radio is The First Private FM Radio Station in Ethiopia
    የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
    bit.ly/33KMCqz
  • Zábava

Komentáře • 365

  • @salhebsi6877
    @salhebsi6877 Před 2 lety +63

    ሳዳም ሁሴን ፣ ኦሳማ ቢላደን ፣ሙሃመድ ጋዳፊ የምን ጊዜም ጀግኖች አሜሪካንንና አውሮፓን ያንቀጠቀጡ አላህ ይራህማችሁ ሙስሊም ወንድሞቼ

    • @zoomfamilyethiopia3049
      @zoomfamilyethiopia3049 Před 2 lety +1

      በጣም

    • @ermeyasabebe4062
      @ermeyasabebe4062 Před 2 lety

      America lezelalem tinur telatochiwa widim yibelu amen

    • @sdt3004
      @sdt3004 Před rokem +4

      ዛሬ ላይ አድጌ አይምሮዬ ሚዛናዊ ሲሆን የእነ አሜሪካ ፕሮፖጋንዳ መሆኑ ገባኝ በተለይ በሳዳም እና በጋዳፊ የደረሰው መከራ እና ሞት ቢላደን እንኳን በጥባጭ አክራሪ ነው።

    • @sweetman5249
      @sweetman5249 Před rokem

      Islamic terrorists

    • @user-bz7fj1fk2m
      @user-bz7fj1fk2m Před rokem

      ahya ras = neftegna

  • @sabrinasabrina1837
    @sabrinasabrina1837 Před 2 lety +60

    ሳዳም ሞትን አልፈራም ሙቶም የሚፈራ ጀግና ነዉ አላህ ጀነተል ፍርዶወስ ይወፍቀዉና

    • @sweetman5249
      @sweetman5249 Před rokem +2

      Ashebariw … yet ayehew difiretun?

    • @abebahabte8469
      @abebahabte8469 Před 6 měsíci +2

      ኡኡ ቴ 😅😅
      እንዲህም አርጎ ጀግና 😮
      ይኼ አይጠመጎጥ ፈሪ 😂
      ሳዳም
      ቅዘናም

    • @MMm-jk8gr
      @MMm-jk8gr Před 5 měsíci

      በትክክል

    • @ermeyasabebe4062
      @ermeyasabebe4062 Před 5 měsíci

      Yihe timb esilam tenteletelat ende ayit kegudigwad tegotito yetabatu yihe feri shinitam😂😂😂😂😂 america lezelalem tinur telatochiwa widim yibelu

    • @uneverseetube4667
      @uneverseetube4667 Před 4 měsíci +1

      ስንቱን ንጱሀን እንደጨረሰ አታዉቅምን ጀነት ብለህ የምታፌዘዉ

  • @ahmedinjemal721
    @ahmedinjemal721 Před 2 lety +13

    ሱብሀን አሏህ ሀይልም ጉልበትም የአለማት ጌታ የሆነው አላህ ብቻና ብቻ ነው ። የፍጡራን ሃይልና ጉልበት ለሰው ልጆች ትልቅ ቢመስላቸውም በአላህ ዘንድ ትንሽና ጠፊ ነው ።

  • @kelifaali400
    @kelifaali400 Před 3 lety +29

    ሳዳም ሁሴን በ24ሰዐት ባልሞላ ጊዜ ሞቆጣጠሩ የሚያሰየው ወንድሞች ላይ ጨካይኝ አለመሆኑ ነው አላህ ቀብሩን ያስፋለት ወዳንተ ስመጣ ቆንጆ አቀራረብ ነው በመቀጠልም ኢስራኤል በኑፅሃን ፍሊስጤም ላይ እየወሰደች ያለውን ኢ ሰባዊ ጭካኔዋን ደርጊት በቀጣይ እንደምታቀርብ ተስፋ አረጋለው

    • @TarikEsmael
      @TarikEsmael Před dnem +1

      እዩናት ነው 👌🏼👌🏼አልሀ ስራችሁን ይውዳድልችው

  • @gerumealemayehu1230
    @gerumealemayehu1230 Před 3 lety +153

    ሰዉ ለምን አንተን subscrib እንደማያረጉክ ይደንቀኛል ይገርመኛል በ ዩቱብ ካሉ ሁሉ ምርጥ ፕሮግራም መቆያ ነው !!! ታሪክን በጣፋጭ ድምፅ

    • @getachewferede1869
      @getachewferede1869 Před 3 lety +5

      Tikkle gigi kiyan ena yoni magnan eko Subscribe yadergalu 😄😄😄

    • @asnakefikerea5730
      @asnakefikerea5730 Před 3 lety +3

      😊😊😊😊

    • @Enat539
      @Enat539 Před 3 lety

      ከፖለቲካው ፋታ ያግኙ
      የኦጋዴን ድመቶች /ደራሲ ይስማዕከ ወርቁ /ይመልከቱት ይወዱታል
      ክፍል 1 / czcams.com/video/WA3pKUwnc60/video.html
      ክፍል 2 / czcams.com/video/OatMKICtiNc/video.html
      ክፍል 3 / czcams.com/video/r-W9thnhAiA/video.html
      ክፍል 4 / czcams.com/video/UornT6owlss/video.html
      ክፍል 5 / czcams.com/video/X7-HpIKb8f8/video.html
      ክፍል 6 / czcams.com/video/6PNub-TsOKE/video.html
      የመጨረሻው ክፍል 7 / czcams.com/video/uugc5pSnQdw/video.html

    • @yennygebre9216
      @yennygebre9216 Před 3 lety +9

      የኛ ሰውኮ ዘር እየጠሩ የሚሳደቡትን ነው subscribe የሚያደርገው. ያለመታደል

    • @biniyamtedroseletrican1544
      @biniyamtedroseletrican1544 Před 3 lety +1

      Bicha esheta asefa mirt akirabi.egna hager sew simot bicha new miweralet enji

  • @yaredseifu951
    @yaredseifu951 Před rokem +4

    thank you እሸቴ በጣም ነው ደስ የምትለኝ ሁሌም እከታተልሃለሁ

  • @ermiman1498
    @ermiman1498 Před 3 lety +14

    ጋሽ እሸቴ ትችላለህ አይገልፅህም እወድሃለሁ አከብርሃለው ሸገሮች ሁሌም ኑሩልን

  • @seblewengaldagne3217
    @seblewengaldagne3217 Před 2 lety +19

    ዛሬ ላይ ቆመን ስናየው ግን ሁሉም ሐሰት ነበር!በራሳችን ሲደርስ ተረደነው የአሜሪካና የዌስት ፕሮፖካዳ!

    • @wassieahmed9908
      @wassieahmed9908 Před 8 měsíci

      ሰውዬው ጥጋብ ወጥሮት ነበረ።ለምን ኩዬትን ወረረ? ቀጥሎ ሳኡዲንስ ለምን ማስፈራራት ጀመረ?

    • @negat6082
      @negat6082 Před 6 měsíci

      lbdah

  • @fsy1999
    @fsy1999 Před 3 lety +21

    እሔን ሁሉ ሀገር ያቀጠቀጠዉ ሳዳም 🤳💪

  • @user-ne2zz5rc6o
    @user-ne2zz5rc6o Před 2 lety +9

    ሳዳም ሁሴን ጀግና የኢራቁ ጀግና 💪💪💪💪

  • @yaredkebede8423
    @yaredkebede8423 Před 3 lety +38

    Thank you Gash Eshetie!
    በዚሀ ድምፅ ስለ ሶቅራጦስ
    ስለ አርስቶትል አና ፕላቶ ብታቀርብልን ምንኛ ደስ ይል ነበር።

    • @ermiman1498
      @ermiman1498 Před 3 lety +1

      ጊዜውን ያማከለ ሳዳም ነዋ 😜

    • @yaredkebede8423
      @yaredkebede8423 Před 3 lety

      @@ermiman1498 ወደፊት! ብዙ ግዜ ሆነኝ ከጠበቅኩት።

    • @Enat539
      @Enat539 Před 3 lety

      ከፖለቲካው ፋታ ያግኙ
      የኦጋዴን ድመቶች /ደራሲ ይስማዕከ ወርቁ /ይመልከቱት ይወዱታል
      ክፍል 1 / czcams.com/video/WA3pKUwnc60/video.html
      ክፍል 2 / czcams.com/video/OatMKICtiNc/video.html
      ክፍል 3 / czcams.com/video/r-W9thnhAiA/video.html
      ክፍል 4 / czcams.com/video/UornT6owlss/video.html
      ክፍል 5 / czcams.com/video/X7-HpIKb8f8/video.html
      ክፍል 6 / czcams.com/video/6PNub-TsOKE/video.html
      የመጨረሻው ክፍል 7 / czcams.com/video/uugc5pSnQdw/video.html

    • @yaredkebede8423
      @yaredkebede8423 Před 3 lety

      @Alexander Pushkin አዎ በጣም ይመቸኛ! ግሪክን ከእግር እስከ ራሷ መጎብኘት እፈልጋለሁ ወደፊት እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ።

    • @tilethio
      @tilethio Před 2 lety

      @@yaredkebede8423 ካልተሳሳትኩ ከዚህ በፊት ጋሼ እሸቴ ስለ ሶቅራጠስ የተረከልን ይመስለኛል:: እስኪ ካገኘሁት አፈላልጌ አሳውቅካለሁ::

  • @ebrokey5799
    @ebrokey5799 Před 2 lety +9

    የምወደው ፕሮግራም ,ዝግጅትና ሰው(ድምፀ ) ነው እናመሰግናለን።

  • @mmmsss912
    @mmmsss912 Před 3 lety +17

    በጣም እናመሰግናለን በጣም ላዳምጠው የምፈልገውን ነው ያቀረብከው ምርጡ ጋዜጠኛ እሸቴ አሰፋ🙏💕💕

    • @Enat539
      @Enat539 Před 3 lety

      ከፖለቲካው ፋታ ያግኙ
      የኦጋዴን ድመቶች /ደራሲ ይስማዕከ ወርቁ /ይመልከቱት ይወዱታል
      ክፍል 1 / czcams.com/video/WA3pKUwnc60/video.html
      ክፍል 2 / czcams.com/video/OatMKICtiNc/video.html
      ክፍል 3 / czcams.com/video/r-W9thnhAiA/video.html
      ክፍል 4 / czcams.com/video/UornT6owlss/video.html
      ክፍል 5 / czcams.com/video/X7-HpIKb8f8/video.html
      ክፍል 6 / czcams.com/video/6PNub-TsOKE/video.html
      የመጨረሻው ክፍል 7 / czcams.com/video/uugc5pSnQdw/video.html

  • @kidusbiruk3986
    @kidusbiruk3986 Před 3 lety +6

    ጋሽ እሸቴ እግዚአብሔር እድሜን ከጤና ይስጥልኝ!!!

  • @gbbbmaaa8188
    @gbbbmaaa8188 Před 2 lety +3

    ድንቅ መቆያ እሸቴ ጎበዝ ሽልማት ይገባሀል

  • @Ozil129
    @Ozil129 Před 2 lety +2

    ሳዳም ጀግና ነበር ሀገሩን ወዳጅ እንጂ የሰዉን ፈልጎ በሰዉላይ ጦርነት የሚከፍት አይደለም አሜሪካ ብቻዋን ምንም አድርጋ አታዉቅም በምእራባዊን ድጋፍ እንጂ በጣም የሚገርመኝ አንድወጀለኛን ለመያዝ ንፁሓንን መፍጀቷ ነዉ ተይ የሚላት የለም ለምን ሁሉም ከሷጋር ነዉ በእንግሊዝ ስንት አመት የተረገጠቺዉ አሜሪካ አሁንም የነሱን ተልኮ ነዉ እየፈፀመች ያለችዉ ሳዳም ጀግና ማይገልፀዉ መሪነዉ

    • @ermeyasabebe4062
      @ermeyasabebe4062 Před 5 měsíci

      Yihe shinitam timb esilam kegudigwad endayit yetedebekew man nebere dinkem.jegina 😂😂😂😂😂😂😂 america lezelalem tinur telatochiwa widim yibelu 😂😂😂😂😂😂

  • @aminakebede3225
    @aminakebede3225 Před 2 lety +6

    አላህ ይራህምህ ላላህ ብየ እወደሀለሁ ኦሳማ አተንሳስታውስ ሁለት አይኖቸ እባ ይኮትራሉ ጅግናችንን

  • @Rtube-bi8ok
    @Rtube-bi8ok Před 3 lety +5

    ሳዳም ሁሴን የኔ ጀግና ጥቅመኛ አይደለም ለእምነቱ የሞተ ጀግና ነው አላህ ይራህመው ሀቢቢ ሳዳም ሁሴን

  • @wassedesta5109
    @wassedesta5109 Před 2 lety +10

    አንተን አለማድነቅ ፈጽሞ አይቻልም::
    ብቻ ተሰጥቶሃል!
    ተባረክ

  • @SadikLove-td4vx
    @SadikLove-td4vx Před 2 měsíci

    ስወድህ እኖራለሁ
    ዱዓ ሳደርግልህ እኖራለሁ
    አላህ ጀነተል ፊርደውስ ያገናኘንና ምን ያክል ስወድህ እንደነበርም እነግርሀለሁ
    ጀግናው የማትረሳ ታሪክ ነህ አንተ ❤

  • @febenshow-7153
    @febenshow-7153 Před rokem +6

    ሳዳም የሞተው ከነክብሩ ነው ከልቤ ነው ምወደው በሀሰት ነው አሜሪካ ያስገደሏቸው

  • @dawiteberhane947
    @dawiteberhane947 Před 3 lety +6

    ምርጥ ጋዜጠኛ ነክ ነገሮች ሁሉ ካቀራረረብክ ጋር ይመስጡኛል አንደኛ ነክ!!!!!!

  • @atalay1437
    @atalay1437 Před rokem +3

    ለመስማት ደስ በሚል ዘገባ ነው በርታ

  • @yousufyousuf6014
    @yousufyousuf6014 Před rokem +2

    አሜሪካ አገር አፍራሽ ናት ሣዳም ሁሤን ጀግና እናት የወለደችዉ ነበር አሜሪካ አላህ ከምድረ ገፅ ያጥፋሽ

  • @eyoelekubemariam597
    @eyoelekubemariam597 Před 2 lety +1

    የሸገር ሁሉም ፕሮግራሞች እጅግ በጣም ሳቢ እና ግሩም ናቸው፧ ማንን ምን እንጠይቅልዎ ግን ይለያል እጅግ እጅግ በጣም ግሩም ነው የህብረተሰቡን ችግር ቀጥታ ከሚመለከታቸው የስራ ሀላፊዎች ያደርሳል መፍትሄም ያፋልጋል.....ከሰኞ-አርብ ከጠዋቱ 2:00 ሰአት ጀምሮ ከ20ደቂቃ-30ደቂቃ የሚቀርብ🎉

  • @user-eu6oo1nv2g
    @user-eu6oo1nv2g Před 9 měsíci +1

    እሼቴ ምርጥ አቀራረብ ነው

  • @tilatilahun9595
    @tilatilahun9595 Před 3 lety +4

    ምናለበት ግን የጥላቻ ዩቱብና ፌስ ቡክን ብሎክ አርገን እንደመቆያ ያለውን ታሪክ አስተማሪዎችን ብናደንቅ

  • @HdLove-mp1tj
    @HdLove-mp1tj Před 7 měsíci

    እሸቴ የምታቀርበው ዶክሜት በጣም ደስ የሚል እጅግ የምወድልህ ሁሌ ነው የማደምጠው

  • @jds7669
    @jds7669 Před 3 lety +10

    ጦርነት በአንተ ድምፅ ሲተረክ ፊልም ነው የሚመስለው በቅርብ የጅንታውን እንደምታቀርበው እጠብቃለሁ ድምፅህ እንደ ስምህ እሸት ነው።እናመሰግናለን

    • @Enat539
      @Enat539 Před 3 lety

      ከፖለቲካው ፋታ ያግኙ
      የኦጋዴን ድመቶች /ደራሲ ይስማዕከ ወርቁ /ይመልከቱት ይወዱታል
      ክፍል 1 / czcams.com/video/WA3pKUwnc60/video.html
      ክፍል 2 / czcams.com/video/OatMKICtiNc/video.html
      ክፍል 3 / czcams.com/video/r-W9thnhAiA/video.html
      ክፍል 4 / czcams.com/video/UornT6owlss/video.html
      ክፍል 5 / czcams.com/video/X7-HpIKb8f8/video.html
      ክፍል 6 / czcams.com/video/6PNub-TsOKE/video.html
      የመጨረሻው ክፍል 7 / czcams.com/video/uugc5pSnQdw/video.html

    • @hagos9195
      @hagos9195 Před 3 lety

      Jd S አልሰማሀውም እንዴ ደርግን እንዴት እንደደመሰሰው በቪድዮ የተደገፈ ትረካ ሃሃሃሃ

    • @hagos9195
      @hagos9195 Před 3 lety

      ማለቴ እንዴት ውብ አድርጎ እንደተረከው አሁንም ይደግመዋል ጠብቅ

    • @MickeyBeyene
      @MickeyBeyene Před 2 měsíci

      ጁንታ ትላለህ እንዴ ጅል ጅላጅል ጅላንፎ

  • @bekam_4688
    @bekam_4688 Před 3 dny

    የጀግኖች ጀግና ነው ሳዳም የኢስላም ዘብ ነው

  • @ephremabate1598
    @ephremabate1598 Před rokem +2

    ሳዳም ጀግና ነበሩ የምዕራባውያንና የአሜሪካን እብሪት ያልተቀበለ ጀግና ነበሩ

  • @user-wj9jh8fv2f
    @user-wj9jh8fv2f Před 3 lety +3

    ጋሽ እሸቴ እናመሰግናለን ኑርልን

  • @Honynutchocopl
    @Honynutchocopl Před 2 lety +5

    Your voice is so Beautiful abstract amazing thanks to you

  • @GM-hr6wx
    @GM-hr6wx Před 4 měsíci

    አሸቴ ! ሰላሳ አመት ወደሁዋላ መልሰህ ታሪክን አስታወስከን። በጣም እናመሰግናለን::

  • @mesudnesru6651
    @mesudnesru6651 Před 3 lety

    Thank to sheger and Eshete

  • @tamratdekeba9972
    @tamratdekeba9972 Před 2 lety

    አንድ ቀን በቲቪ አየሁህ!ሀሌም ግን ልሰማህ እገጓለሁ።አመአዚና የአብዱን፣የ…ዓርብና የሰኞ የኤፍሬም እንዳለን ተራኪው፣የሓሙሱን የሙዚቃ አቅራቢ፣የምን እንጠይቅሎት ዝግጅት……ብቻ በብዙ አድናቂያችሁ ነኝ በርቱ!

  • @Tube-xl4uz
    @Tube-xl4uz Před 3 lety

    ብዙ አስተምረህኛል አመሰግናለሁ

  • @user-iu9ov4yd5k
    @user-iu9ov4yd5k Před 3 lety +7

    ወይ አላህ ይርሀመክ ሰዳም ሁሴን አንበሳው አምሳያህ አልተፈጠረም

  • @behaproduction6556
    @behaproduction6556 Před rokem +3

    በጣም የሚገርመው የኛ ሀገር ጋዜጠኛ ለምን ብሎ የመጠየቅ ልምድ የለንም እንደምራቡ ሚድያ የአንድ ወገን ናሬሽን ነው የምናሰማው ሁሉም የመራብያውይን ሴራ ለማውቅ አንጥርም አሁን የለክው ነገር አይደለም መነሻው ነዳጅን በወረቀት መሸጥይቅር ብሩዐ በወርቅ ይደገፍ ሁሌም ወረቀት እየሰጡ የኛን ወድነገር አይወሰዱ ነው

  • @qelem2196
    @qelem2196 Před 3 lety +8

    ሼገሮች ልዪ ናችሁኮ!
    🙏❤

  • @yodittogo1374
    @yodittogo1374 Před 3 lety

    Bravo!good Job go head.

  • @brookhaile6862
    @brookhaile6862 Před 2 lety +10

    ቃላት የለኝም። በቃ ድንቅ ዝግጅት!

  • @antexmynex5368
    @antexmynex5368 Před rokem +1

    እንደዚህ አይነት የሚይስፈራን የጦርነት ታሪክ : እንደ ፍቅር እስከ መቃብር ነው ተመስጬ የሰማሁት :: ጦርነት ሆነ እንጂ ባያልቅ ደስ ይለኝ ነበር :: የሞት ፍርድ በዚህ አነባበብ ቢነበብ የተፈረደደብት ሰው ደስ ብሎት አፉን አ ብሎ የሚሰማው ይመስለኛል ::

  • @RedietDereje-un9rv
    @RedietDereje-un9rv Před 10 měsíci +1

    ሳዳም ሁሴን የምን ጊዜም እራናዊው ጀግና 👍👍

  • @millionlucky3742
    @millionlucky3742 Před 3 lety +18

    ሁሉም ሌባ ነው ለምን አሁን ሶርያን አያድኑም? ነዳጅ ስለሌላት?

    • @sdt3004
      @sdt3004 Před rokem

      ማነው ሶሪያ ነዳጅ የላትም ያለው?

  • @mekassa7625
    @mekassa7625 Před 3 lety +1

    Thanks Eshetu

  • @FoziyBaba
    @FoziyBaba Před 2 dny

    ተሪክ በደንብ አንብብ አተዳላ ወይም አትቅጠፍ ቀንሲጥል ፈራጁ ቡዙነው አለ የገሬ ሰው ሳደም ሁሴን ለነጮች ና ለአረብ ሙሰኛ መሊኮች የልተንበረከካ የምንግዜም ጀግናችን ነው

  • @abdisan.5939
    @abdisan.5939 Před 3 lety +3

    keep up your good work

  • @fafintasuper9119
    @fafintasuper9119 Před 3 lety +2

    Excellent narrate

  • @workuzewditu2670
    @workuzewditu2670 Před 8 měsíci

    Ygermal.thank you for your good explanations.proud of you

  • @seifedinm.6756
    @seifedinm.6756 Před 3 lety +5

    Very timely documentary

    • @wodemke6712
      @wodemke6712 Před 3 lety +2

      ሰላም ለሸገር መቆያዎች በሙሉ አድናቆቴ ለተራኪ እሸቴ በጣም ከምወደው ድምጥ 1ነው ብቻ እድሜናጤና ይስጥልን እላለሁ

  • @shashtv5962
    @shashtv5962 Před 3 lety +1

    Your narration is legendary

  • @wondwosenmekbib1442
    @wondwosenmekbib1442 Před 3 lety

    pls eshe keep it on

  • @kalkidanashenef5298
    @kalkidanashenef5298 Před 3 lety +4

    Mr. Eshete#the best thing about you which is astonishing#Your way of narration & word choice#it really makes me to listen to you every time, even if I know some of the stories!

  • @zelalemyared6556
    @zelalemyared6556 Před 7 měsíci

    Eshete Asefa ❤

  • @jhonengineer5072
    @jhonengineer5072 Před 3 lety

    መቆያ ምርጥ ነዉ ጋዜጠኛ ጌታሁን የት ጠፋ በደህና ነው

  • @akliluhagos369
    @akliluhagos369 Před 3 lety +5

    ግሪክ ግባና ፈላስፋዎችን አስቃኘን

  • @mareritbanomare2774
    @mareritbanomare2774 Před rokem

    ዳስ ያሚል ታሪክ 2023 ነው ያሳማሁት

  • @ahmedderese-nn7pz
    @ahmedderese-nn7pz Před 10 měsíci +10

    ሳዳምና ጋዳፋ ጀግኖች ናቸው💪💪💪

    • @SurafelAlula-ql8tz
      @SurafelAlula-ql8tz Před 5 měsíci

      ጋዳፊ ጀግና ነው። ሳዳም ግን ቀበጥ ነው

  • @yennygebre9216
    @yennygebre9216 Před 3 lety +9

    Thank You for brought it up, that was one of the most international and interesting history in our life time.

    • @Enat539
      @Enat539 Před 3 lety

      ከፖለቲካው ፋታ ያግኙ
      የኦጋዴን ድመቶች /ደራሲ ይስማዕከ ወርቁ /ይመልከቱት ይወዱታል
      ክፍል 1 / czcams.com/video/WA3pKUwnc60/video.html
      ክፍል 2 / czcams.com/video/OatMKICtiNc/video.html
      ክፍል 3 / czcams.com/video/r-W9thnhAiA/video.html
      ክፍል 4 / czcams.com/video/UornT6owlss/video.html
      ክፍል 5 / czcams.com/video/X7-HpIKb8f8/video.html
      ክፍል 6 / czcams.com/video/6PNub-TsOKE/video.html
      የመጨረሻው ክፍል 7 / czcams.com/video/uugc5pSnQdw/video.html

  • @siraksolomon9837
    @siraksolomon9837 Před 2 lety

    በጣም እናመሰግናለን

  • @jemalyimam6477
    @jemalyimam6477 Před 3 lety

    ወዳጀ ደህና ነህልኝ ሰላምህ ብዝት ይበልልኝ

  • @hamudseid4461
    @hamudseid4461 Před 2 lety +4

    አላህ ለጀነት ይበለዉ ።ሳዳም ሁሴን ጀግናነዉ

  • @workineshteka3269
    @workineshteka3269 Před 3 lety +1

    እሸቴ አሰፋ#1

  • @zelalemdesta499
    @zelalemdesta499 Před 3 lety +2

    እሸቴ እሸት እኮ ነህ 💪💯❤

    • @tilethio
      @tilethio Před 2 lety +1

      እንደ ጥቅምት ማር ጣፉጭ ነው እንጂ:: የጥቅምት ያልኩት እኔም የጥቅምት አበባ ስለሆንኩ ነው:: 😉

  • @POWER.....
    @POWER..... Před 2 lety +1

    ሸገር FM ክበሩልን፤ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር።

  • @user-cb5sl3zs3c
    @user-cb5sl3zs3c Před 4 měsíci

    አሪፊ ነው

  • @amorawweloyew6089
    @amorawweloyew6089 Před 3 lety +1

    ንጉሴ አሰፋ አድናቂህ ነኝ::

  • @PrinceAbdu-fg7ny
    @PrinceAbdu-fg7ny Před 4 měsíci

    ሳዳም ጀግና ሁኖ ነው የሞተው 💪💪

  • @TigistBogale
    @TigistBogale Před 3 lety +6

    ድምፅህ ታሪኩን ያጣፍጠዋል

    • @tilethio
      @tilethio Před 2 lety

      ደባሪ ታሪክን ራሱ ጨውና ቅመም ጨማምሮ ማጣፈጥ የሚችል ተራኪ እንደ እሸቴ አይቼ አላቅም::

  • @user-xy1cs8xo6k
    @user-xy1cs8xo6k Před 3 lety +8

    ሳዳም በአረቦች ልብ ውስጥ ነው ሀበሻ ለአረብ ያላችሁ ጥላቻ

    • @seenaakoo2900
      @seenaakoo2900 Před 3 lety

      ክክክክ ብወዱት ለምን ከአሜሪካ ጋር አንጠልጥሎ ገደሉት ታድያ
      ሀበሻ አረብ ጋር ምን አገናኘዉ ደግሞ

    • @user-xy1cs8xo6k
      @user-xy1cs8xo6k Před 3 lety +1

      @@seenaakoo2900 ብዙ ጊዜ እናያለን ለምሳሌ ስለ አረቦች መሪ እና ክርስቲያን መሪዎች የሚያቀርበውን ተመልከችው ሲቀጥል ሳዳምን ያረቦች ሁለት መሪዎች እደሆኑ እንጄ ሌሎች በጣም ይወዱታል

    • @mikiyaskibrom6101
      @mikiyaskibrom6101 Před rokem

      Segamare sadame Kuwait lamen warera Kuwait eko araboch nachwe 😆

  • @BM-qx4hd
    @BM-qx4hd Před 3 lety +2

    እናመሰግናለን:: ይህ ታሪክ: አለም ነዋሴን ነው ያስታወሰኝ: እንደዛ በዛ ቃና ባለው ድምፁ ኢራቅ አለምን ልታጠፋ ነው እያል በልጅነታችን ሲያሳቅቀን የነበረው:: ወይ አሜሪካ ድምፅሽ ቶሎ ይሰማል: የበለጠ ለአለምነህ ዋሴ::

  • @nununabdulhamid
    @nununabdulhamid Před měsícem

    ሳዳም ፈርቶ አያቅም ነበር ጀግና ሰዉ

  • @barnijohn7280
    @barnijohn7280 Před 3 lety +3

    Download አድርጌ , መብራት አጥፍቼ የምሰማው ነገርስ...ኧረ ምስጥ ነው የምለው!!

  • @aderajewtadele8405
    @aderajewtadele8405 Před 3 lety

    Nice men

  • @ktube8920
    @ktube8920 Před 2 lety +3

    ውሸት አታውራ ሰዳም ሁሴን አንበሳ ነው አላህ ነፍሱን በጀነት ያኑራት በስ እሱ ካፊርና አይሁዳ አላንበረከከውም አሸንፏቸዋል የኔ ጀግና ሰዳሜ

    • @aminakebede3225
      @aminakebede3225 Před 2 lety

      ዝም በያቸው ማውራት አይከለከልም አላህ ጅናትን ይወፈቃቸው የምንወዳችው አባታችን ናቸው

  • @kassyyigezu962
    @kassyyigezu962 Před 2 lety

    አሳዛኝ ነው

  • @zelalemygezu4975
    @zelalemygezu4975 Před 3 lety +8

    እነ ደብረ ጽዮን የሳዳም እጣ ነው መጨረሻቸው፡፡

    • @Enat539
      @Enat539 Před 3 lety

      ከፖለቲካው ፋታ ያግኙ
      የኦጋዴን ድመቶች /ደራሲ ይስማዕከ ወርቁ /ይመልከቱት ይወዱታል
      ክፍል 1 / czcams.com/video/WA3pKUwnc60/video.html
      ክፍል 2 / czcams.com/video/OatMKICtiNc/video.html
      ክፍል 3 / czcams.com/video/r-W9thnhAiA/video.html
      ክፍል 4 / czcams.com/video/UornT6owlss/video.html
      ክፍል 5 / czcams.com/video/X7-HpIKb8f8/video.html
      ክፍል 6 / czcams.com/video/6PNub-TsOKE/video.html
      የመጨረሻው ክፍል 7 / czcams.com/video/uugc5pSnQdw/video.html

    • @th-ef6me
      @th-ef6me Před 3 lety

      ደብረጽየን ሳይሆን ወራሪ ሃይል አብይ አህመድ ነው ቀኑ በረዘመ ቁጥር የ አብይ ጦር መፍረክረኩ አይቀርም

  • @demesewmereid9147
    @demesewmereid9147 Před 3 lety

    waawoo ደስ ይላል አቀራረቡ ድንቅ ነው። እንደ ትቢተኛ እብሪተኛ ማሀይም መሪና ጦር አዛዥ ከንቱና እንዲሁም ጦርነትን የመሰለ መጥፎ ነገር የለም። የሳዳም እብሪትና መሀይምነት ልክ የበሰበሰው ወያኔና ወራዳ አዛዦቻቸው ጋር ይመሳሰላል ። እናመሰግናችሀለን እንወዳችሀለን ከusa

  • @mesfinwondimu8623
    @mesfinwondimu8623 Před 3 lety

    Z wonderful person.

  • @ahmedabdellah4955
    @ahmedabdellah4955 Před 10 měsíci

    ትረካህን እወደዋለሁ ። ነገር ግን በተለይ በዚህ ታሪክ ላይ በግልፅ አሜሪካ እና አውሮፓዎቹን የሚደግፍ መረጃ ነው ያወራሀው

  • @babuegs3379
    @babuegs3379 Před 3 lety +1

    Allhe merheme

  • @mektube6559
    @mektube6559 Před 3 lety +1

    sheger mekoyawech tileyalachu

    • @kadijabintabdalah4981
      @kadijabintabdalah4981 Před rokem

      አቤት ውሸት ሳዳም አድም ቀን አገቱን ደፍቶ አያውቅም

  • @teabiftu1040
    @teabiftu1040 Před 4 měsíci

    History.....

  • @kiyaendris3829
    @kiyaendris3829 Před 2 lety

    Ilike it

  • @belaynehfantaye8486
    @belaynehfantaye8486 Před 3 měsíci

    ምነው የጀርባው ሙዚቃ ቢቀር ኡፍፍፍ

  • @dawitgirma5678
    @dawitgirma5678 Před 2 lety +1

    አሜሪካን ሀገር ሀገር አይደለችም
    የአገር እርግማን

  • @bekibayih4685
    @bekibayih4685 Před 2 lety

    ድንቅ አቀራረብ እሸቴ

  • @user-vz6ff9vw6l
    @user-vz6ff9vw6l Před 4 měsíci

    Enatkn tibeddalh man yiferal bileh new andshi milion saddamn yifettral enji yihe saddam very couragious hero person firdausal aellan allah yawrsew ameen shi amet yinnoral bileh new bbado mnbechabech eneseddamim tilewat hidowal ygna dwgmo tinshu jhanem aydel ende wedaje mr dino feysa

  • @zinegnawyeshambel8383
    @zinegnawyeshambel8383 Před 3 lety +8

    እኔን ብቻ ነው ግን ከትግራዩ ህወሃት ጁንታ ቡድን ጋር ታሪኩ የተመሳሰለብኝ።

    • @yousseftube3088
      @yousseftube3088 Před 3 lety +1

      አወ ይመሳሰላል በደንብ ከጁንታው ጋር ግን የሚለየው ነገር ቢኖር ፍጥነት ነው አሜሪካኖች እሳዳም ላይ መተኮስ ከጀመሩ በኋላ አላቆዩትም ነገር ሳይበዛ ወድያው ጨረሱት ሳዳምም ኮየትን ሲወር 24 ሰአት ብቻ ነው የፈጀበት ልል የፈለኩት ጁንታውን እንደኩየት ጦር እኛ ደግሞ እንደኢራቅ ጦር ማለት ነን ታድያ ለምንድነው ባንድ ቀን መቀሌ ገብቶ ጁንታውን ያልያዘው ግራ ገባኝ አብድሌን ከሱማሌ በሄሊኮብተር ሲያመጡ ማንም አልሰማም በዚህ አጋጣሚ አንድ ማሳሰቢያ ይድረስልኝ መንግስቱ ሀይለማሪም ጦረነቱን ሲጀምር ህዝብም መከላከያም ደግፎታል ነገር ግን ግዜው ሲረዝም ህዝቡም የብሄራዊ ውትድርና ሲያሰለቸው ደርግን ከዳው መከላከያውም ሸሸው ጀኔራሎቹ ከዱት በዚህ አጋጣሚ ህወሀት መርዟን አድስ አበባ ተከለች ለማለት የፈለኩት ይገባቹሀል ብየ አምናሁ ድል ለመከላከያ ሰራዊታችን ይህንም ለማለት እያፈርኩኝ ነው ለምን ቢባል የገጠምነው ካንድ ትንሽ ቡድን ጋር ስለሆነ በፍጥነት ማለቅ ነበረበት 15 ቀን ሙሉ ቆየን ቢሆንም ቅሉ ከነዚህ መሰሪ አቋም ካላቸው ሰዎች በፍጥነት መላቀቅ መቻል አለብን እላለሁ ኢትዮ ከዘር ፖለቲካ ትፅዳ

    • @nardoseyabeyala1862
      @nardoseyabeyala1862 Před 3 lety

      @@yousseftube3088 ante ekekam koshasha zer dikala ethipa ye barya zer
      Yegrmkow eko ke tigraway now endet bitasb now bale tarik hizb ga
      Bekelal edtashnf yakedkow
      Enwadekalen enji tigray manim aygezatim bitgezwatm jihad endemnwawijbachu edatresut

    • @abduahmed5477
      @abduahmed5477 Před 2 lety

      @@yousseftube3088 የሆንክ ደባልቄ ነገር ነህ የፃፍከው እራስህ ተመለሰህ ብታነበው ግራ ነው እሚገባህ ለማንኛውም አሸቴ ወያኔ ደርግን እንዴት አርጎ ከምድረ ገፅ እንዳጠፋው በሚገርም ሁኔታ አቅርቦታል

  • @yenga2023
    @yenga2023 Před 3 lety

    betam enamesegnalen......yewnet betam buzu ewket yagengewbet program new ....ebakih sle OSAMA BINLADEN ngerern....demo sle samueal doe felge atawt

  • @jhonengineer5072
    @jhonengineer5072 Před 3 lety +1

    መቆያ አስተማሪ ኘሮግራም ነው ጌታሁን የት ሄደ

  • @aminakebede3225
    @aminakebede3225 Před 2 lety +1

    አርቦች ናቸው ለዝህ ያበቆቸው አሁን ላይ ግን ያደርጉት ስተት እንደሁና ገብቶቸዋል ዝብለህ አትቀደዲ

  • @nikodimosnegash7304
    @nikodimosnegash7304 Před 2 lety

    I wish getahun nigata narrati this story !

  • @user-cq6pl8xt9j
    @user-cq6pl8xt9j Před 8 měsíci

    ለፍርድ ጨነቀኝ ሳዳምን እዳልከድፍ የኛዉን ሀገር የሙስሊም ወድሞቹንሀገር ሊወር የሄደ መሆኑነዉ የተከበረችዉን ሳኡድንም እድሁ ይህን አላቅም ነበር ምእራባዉያን ለራሳቸዉ ብለዉጂ ለሳኡድ ብለዉ አልነበረም

    • @hayatgetahun3391
      @hayatgetahun3391 Před 8 měsíci

      ሳዳም ሳኡዲን ወሮት በሆነ እስከዛሬ በለም ላይ ኢስላም ብቻና ብቻ ነበር የሚኖረዉ እነዚህ ፈሪወች ለዲናቸዉ ብለዉ ሳይሆን ለሀብት እና ለሀብት ብለዊ ለካፊር አሳለፉት ሳዳም ጀግናነዉ ሳይገባቸዉ ዛሬ እህ ቢሉ ምን ዋጋለዉ

  • @user-fj7dk6nd8o
    @user-fj7dk6nd8o Před 3 lety +2

    We Iraqis have not yet seen a rest😢

  • @user-ji2jg4rj6y
    @user-ji2jg4rj6y Před 6 měsíci

    ሸገር ግን እንዴት አድርጎ ቢሰበስባችሁ ነው
    ኑሩልን

  • @user-os6ok4db5j
    @user-os6ok4db5j Před rokem

    ሰዳም ሁሴን ፈጣሪ በጀነት ያኑር በዘመኑ የአለማችን ጀግና መሪ አንደኛ ነበር
    ቀላል አልወነጀልከውም የሰዳም ብዙው እውሸት ነው የሰዳም ሁሴን ታሪክ እደገና ብታጠናው ይመርጣል
    ይህ አሜሪካ ያተመችለት የእውሸት ታሪክ አታብብ
    ከግማሽ በላይ እውሸት ነው አሜሪካ ከሀገር አፍራሽ ጎን መቆም ሰለምትፈልግ ሰራዋን ሰራች ሰዳም በሀይማኑቱና በሀገሩ ድርድር አያውቅም

  • @yimamah4127
    @yimamah4127 Před 9 měsíci

    እሸቴ እጅግ ልዩ ጋዜጠኛ ነህ

  • @user-lz1ik4do9t
    @user-lz1ik4do9t Před 2 lety +7

    ቀጣፊ ቀጣፊ ነህ ህዝቡ አይኑን በገለጠበት ሳት እንዲህ አይነት ቅጥፈት ያሳፍራል ለስሙ ኢትዮጵያዊ ሁነህ ለemperializm tashkabtaleh ይህ ሰው ከ ሀገር አልፎ የ አለም ጀግና ነዉ ብታውቅ ክብር ለሚገባው ክብር ስጥ