Ethiopia - የእጁን ያገኘው ፕሬዝዳንት በእሸቴ አሰፋ sheger mekoya ተረክ ሚዛን

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 17. 05. 2022
  • Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

Komentáře • 321

  • @teferiseyoum8280
    @teferiseyoum8280 Před rokem +6

    እሸቴ ዘ ጃልሜዳ ትረካህ መሳጭ ነው አመሠግናለሁ ። ዋናው እኛስ ከዚህ እዉነተኛ ታሪክ ምን እንማራለን ? የኢትዮጵያን መጨረሻ ፈጣሪ የሳምርልን ። ዘረኝነት ሀይማኖት የርስ በርስ መገዳደል ወዘተ መጨረሻው ይሄንን ያመጣል ፈጣሪ ይጠብቀን።

  • @mulugetanure1093
    @mulugetanure1093 Před rokem +29

    አሁን እኛ ያለንበት ሁኔታ ጋር ይመሳሰላል።

  • @jonywoker6511
    @jonywoker6511 Před rokem +14

    ያሳዝናል እሱ የጁን ቢያገኝም
    አፍሪካዊያን ግን የምራብዊያን
    መጨወቻዎች መሆናችን ያሳ
    ዝናል።እነሱ ይሾሙናል ሲፈልጉ
    እንዲህ እንደአውሬ ስንገዳደል
    ከሩቅ ሆነው ያፌዙብናል።መቼ
    ነው አይምሮአችን የሚነቃው ያ
    ሳዝናል።

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 Před rokem +21

    አይ የአፍሪካ መሪዎች ሁሌም መጨረሻቸው እንዲህ ነው አንዱ ከሌላው ለምን እንደማይማር ይገርማል መልካም ስራ እንጂ ዘር አያድንም

  • @mulukenandom9695
    @mulukenandom9695 Před rokem +12

    ገራሚ ታሪክ ነው። እኛ አፍሪካውያን ለምንድነው ከስህተቶቻችን የማንማረው?

    • @djgerreman7402
      @djgerreman7402 Před rokem +4

      ባህላችን እንዳይጠፋ ብለን ነው የምንገዳደለው 😂😂

  • @ShogaZerihun
    @ShogaZerihun Před 2 lety +11

    ውይ አፍሪካ .. የግፍ መሬት. ዛሬ ይሚሆንብን ሁሉ የዚህግፍ ምክንያት ነው!! በእግዚአብሔር ፉት ልንውድቅ ይገባናል::

  • @ketselazelalem1646
    @ketselazelalem1646 Před 2 lety +33

    ካልፈረጠጡ የብልጽግና ባለስጣናት ተብዬዎች መጨረሻቸው ከነ ስዩም መስፍን የባሠ ነው

  • @onlygodcanjudgeme3218
    @onlygodcanjudgeme3218 Před 2 lety +32

    አኔ ትዝ ያለኝ የኛ አነዛ 60 ሙሁራን ምንትሮቻቺን ባንድ ቀን ያለቁትን ነው በ መንግስቱ ሃይለማርያም ግዜ 😭😭😭😭

    • @abelkissi3204
      @abelkissi3204 Před rokem +4

      መንግስቱ ጭካኔና ግድያ የለመደው ከነዚህ አረመኔዎች ነው። የአሁኑ የኛ ተረኛ ዘረኞችም ግፈኝነታቸውና ጭካኔአቸው ለከት የለውም የነሱም ፍርድ ሲደርስ ሲቃይና በቀል የወለደው የእጃቸውን ይሰጣቸዋል። ልብ ያለው በይቅርታ ሃገሩን ቢመራ ይሻል ነበር።

    • @TheEthiolion
      @TheEthiolion Před rokem +1

      It reminds me of 60 of my Ethiopian families lost their precious lives due to ignorance and with a single written order of a group of people with no appreciation for life. It is so sad to just think how much a human life is treated without any respect even today.

  • @zegeyealene4360
    @zegeyealene4360 Před rokem +9

    Abiy is next?

  • @lokostaryoutubeofficialcha231

    Mam Africa 🌍 when is the time your people become a Human

  • @estaos6457
    @estaos6457 Před 7 měsíci +33

    የአብይ አህመድም መጨረሻ ከዚህ የተለየ አይደለም። ደግሞ በጣም ተመሳሳይ ታሪክ ነው ያላቸው። እውነት ተገርሜበታለሁ።

  • @amnenmk6564
    @amnenmk6564 Před 2 lety +20

    አብይ ዶ

  • @tesfualemayew4978
    @tesfualemayew4978 Před rokem +14

    የኛዎችም ከዚህ ቢማሩ አሪፍ ነው አብይ ኤልዶ

    • @HamdiiAHafiz
      @HamdiiAHafiz Před rokem

      ትሽ ቆምጨ

    • @tesfualemayew4978
      @tesfualemayew4978 Před rokem

      @@HamdiiAHafiz አንተ ፍራ ቆምጬ ምንድነው

    • @saraamagreedavid6763
      @saraamagreedavid6763 Před 8 měsíci

      @@HamdiiAHafiz ቆምጬ ብለህ ዘር መሳደብህ ነው ላንተም ስም አለህ ሙስሊሞች በዚህ ዘመን ተሳዳቢ የሆናችሁት አንዳንዶች

    • @efremyeyeshareg6954
      @efremyeyeshareg6954 Před 6 měsíci

      ​@@HamdiiAHafizየናትህ ቆምጪ ጥንብ ቦቲያም ጋላ

  • @kekugirum6223
    @kekugirum6223 Před rokem +1

    እናመሰግናለን 🙏🙏

  • @almawood4592
    @almawood4592 Před rokem +11

    Very very interesting History by Taferi Almu.
    This History is very very similar with Colonel Mangistu Hilamarim Ethiopian revolution 1966.

    • @eteneshtefera5093
      @eteneshtefera5093 Před rokem +1

      Except Mengistu is alive and well

    • @AYB171
      @AYB171 Před rokem +1

      I think it is more similar to Dr Abye

    • @adicho5964
      @adicho5964 Před rokem

      You remind me Back to 1965 ETHIOPIAN Calendar

  • @negasenshew7085
    @negasenshew7085 Před rokem +1

    አቀራረብህ እጅግ ይመስጣል ተሰጥኦም አለህ በርታ

  • @user-mi6ik1cv9l
    @user-mi6ik1cv9l Před rokem +2

    አይ አቀራረብ ሐሪፍ እኮነህ አባው በርታታታታታ

  • @ephremsolomon7652
    @ephremsolomon7652 Před rokem +4

    What a wonderful narrator 🙏

  • @emu3288
    @emu3288 Před 2 lety +30

    I wish we all could take a lesson...especially our leaders

  • @HdLove-mp1tj
    @HdLove-mp1tj Před 7 měsíci

    ኣባገነኖች መጨረሻቸው ይሄነው ፈጣሪ የእጃቸው ይሰጣቸዋል ታንኪው ፈጣሪ ብውልም ብያድርም ፍርድህ ኡነተኛ ነው

  • @almawood4592
    @almawood4592 Před rokem +25

    We lost so many educated and skillful Ethiopian generals during the Derge. That was very very heartbroken!!! After all things went to wrong direction in our country. Finally, shabia and Wayne came to ethiopia!!
    Then, Wayne scarfied Ethiopian people for 27 years because of ethincs idiology problems!!!

    • @selamawitgossaye4442
      @selamawitgossaye4442 Před rokem +1

      What abute naw what you think?

    • @adicho5964
      @adicho5964 Před rokem

      Yes Alma i lost my 4 family members just like Mengestu

    • @sushyybabiz6458
      @sushyybabiz6458 Před 7 měsíci

      እኛ ተመሳሳይ ነገር አሳልፈናል ነገር ግን ህዝባችን ይቅር ባይ ልብ ስላለዉ እንጂ መንግስቱ ሌላዉ ሳሙኤል ነበር እኔ ግን በህፃንነቴ ያየሁትን ሳስብ ዛሬም አቅም ቢኖረኝ መንግስቱ ሀይለማሪያምን

    • @asmebro3949
      @asmebro3949 Před 7 měsíci

      Yekeru kalu hig ykerbalu

  • @blessedu223
    @blessedu223 Před rokem +7

    ደም የሚያፈስ ደሙ ይፈሳል

  • @solomongezachew
    @solomongezachew Před 2 lety +9

    ሰው የዘራውን ያጭዳል ማለት ይኸው ነው

  • @user-ro3mm4lb2u
    @user-ro3mm4lb2u Před 3 měsíci

    Yegnawochem gefegnoch mechereshachew endi yadregaw..
    Enamesegenalen Eshete ❤

  • @kb8866
    @kb8866 Před 2 lety +4

    አዎ ታሪክ ይመሰክራል: አዲስ ነገር የለም: ሰዉ የዘራዉን ያጭዳል:: የንፃሐን አማራን አፋርን እና ሌሎችን ደም በሴጣናዊ ጭካኔ እያፈሰሰ ያለዉ የአብይ አህመድ ኦረሙማ እና ወያኔ መንግስቶች ከእግዚሐብሄር እጅ በእዉነት አያመልጡም::

  • @beyenechandarge5058
    @beyenechandarge5058 Před rokem

    Thank you

  • @user-gv8ps8oq1j
    @user-gv8ps8oq1j Před rokem +9

    ለነጭ መገዛት መታዘዝ ውጤት ነው

  • @zelalemwodajeneh9555
    @zelalemwodajeneh9555 Před 2 lety +2

    ቆንጆ ትረካ ነው ደሞ ፊልሙን ማሳየት ቢቻል እላለሁ

  • @daniman1216
    @daniman1216 Před rokem +4

    የአፍሪካ አመራሮች በአብዛኛው ዝንጆሮዎች ናቸው

  • @user-lw3qy3en2h
    @user-lw3qy3en2h Před 2 lety +4

    የተረገመ አፍሪቃ ። የታባቱ የጁን ነው ያገኘው በዘር የሚያሰብ የዘላለም እሳት ውሰጥ ይግባ

  • @yitbarekaltaye4899
    @yitbarekaltaye4899 Před 2 lety +10

    ዘረኛዉና ዘር አጥፊዉ ዘንዶ መሪያችን እንደዶሮ አስራ ሁለት ቦታ ተገነጣጥሎ ይሞታታል

  • @ababachtessemahiko7108
    @ababachtessemahiko7108 Před 2 lety +1

    ሳሙኤል ዶ ኢትዮጵያዊቷን አስቴር የምትበል የዶር ወደጄነህ ምስት የነበራችን የገባ ነዉ

  • @yarednesibu1638
    @yarednesibu1638 Před rokem +1

    አሪፍ አተራረክ ነው ደቂቃው ግን ትንሽ ረዘመ ከ30 ደቂቃ ባይበልጥ

  • @solomonfikresilassie9955
    @solomonfikresilassie9955 Před 2 lety +9

    የኛው ጨቅላ ከዚ የተለየ ምን አደረገ እና ነው ያለ እውቀት ሃገር እየመራ አደል

    • @satnawgonderw21
      @satnawgonderw21 Před rokem +1

      መለስ ዜናዊ መጨረሻው ይህ ነበር እጣው

    • @user-ct3ob7ir3l
      @user-ct3ob7ir3l Před rokem +1

      @@satnawgonderw21 ሳይሰቃይ ሞት ቀደመው 😁

  • @ermiasmulleta2557
    @ermiasmulleta2557 Před rokem +4

    Comes around goes around. African leaders always the same, never learn from their mistakes.

  • @thefuture12
    @thefuture12 Před 2 lety +8

    Abiy Ahmed belew enji yihema !!

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 Před rokem +1

    አላህ ከእንዲህ አይነቱ ግድ ይጥብቀን ።ያለፈው የመንግስቱ ሃይለማርያም እና ህዋት ይበቃናል።ቅንታት ያህል ለውጥ ሳናይ የተማሩትን መሪ እንዳይሆኑ ጨረሱዋቸው።

  • @SG-km6ts
    @SG-km6ts Před rokem +6

    በጣም አሪፍ ታሪክ ነው ብዙ ነገሩ ግን ከ ዶክተር አብይ ጋር የሚመሳሰል ነገር አለው የአብይም መጨረሻ ተመሳሳይ ነው መጎተቱ አይቀርም እመነኝ ነብይ መሆን አያስፈልግም ይሄን ለመናገር የንፁሀን እንባ ይፈርዳል 😈😭

  • @terefefeyssa877
    @terefefeyssa877 Před 2 lety +21

    Ye Abiy Ahmed yemecheresha edel ye Samuel Deo aynet new

    • @kebirhussen6416
      @kebirhussen6416 Před 2 lety +1

      ሀሀሀ እሱን ስትገረፋ ታወጣለህ

    • @terefefeyssa877
      @terefefeyssa877 Před 2 lety

      @@kebirhussen6416 : Mekebaber yeshalal weys Ayeshalem 🙄
      Yehe medefafer teru aydelem 😠

    • @user-mj2rc3zy6p
      @user-mj2rc3zy6p Před 2 lety

      @@terefefeyssa877 lsew kefu atemgn ethiopeyawuyan egezabeher yemenfera swoch nn bro

    • @ziyadmohammed7138
      @ziyadmohammed7138 Před 3 dny

      @@terefefeyssa877 😁😁😁😁 fasam neh

    • @michaelkesete9201
      @michaelkesete9201 Před 2 dny

      @@terefefeyssa877 🤣🤣🤣

  • @werkeiatfngus7334
    @werkeiatfngus7334 Před 9 měsíci +1

    አቤት አምላኬ የአፍሪካ መሪዎች ቆይ እንዴት አንዱ ባንዱ አይማርም ሁሉም መጨካከን

  • @gizawgirmay8785
    @gizawgirmay8785 Před 9 měsíci +2

    አቢይ አህመድ የሳሙኤል ዶ እጣ የሚደርሰው ይመስለኛል። እኔም እለምናለው አንዱ ደም መላሽ እንዲያረገኝ።

  • @gelanehjarso9634
    @gelanehjarso9634 Před 2 lety +3

    አሜሪካ አንድም ጊዜ ስለአፍሪካም ሆነ ስለጥቁር መብት ከራሳቸው ጥቅም ውጪ ተጨንቀው አታውቅም ።

    • @gelilaselassie7394
      @gelilaselassie7394 Před rokem

      Agree! Also when they find bold uneducated who do have inferiority complex personality who is capable oppressing and not afraid of spilling blood if it's own citizen you get support. Classic example is Idi Amin Dada and Mengistu Hailemariam, TPLF... It is sad about africa

  • @hhdgdhvdydyd8142
    @hhdgdhvdydyd8142 Před 2 lety +8

    የ አቢቹ ጒደኛ ነው

  • @desalegnfente47
    @desalegnfente47 Před 8 měsíci +9

    ፈጣሪ ይህን ዉርደት ለ ገዳዩ አብይ አህመድና ግብራበሮቹ ያድርገው አሜን!!!

  • @dayner989
    @dayner989 Před 2 lety +6

    አይ አፍሪካ ለዚህ ለዚህማ የአውሮፓ ኮሎኒያል ህይወት ይሻላት ነበር

  • @dat9087
    @dat9087 Před 2 lety +3

    Well done hope the Oromia pm Abiy will read or listen this if not please advice him to listen this his supporter please please I don’t like history to repeat again specially in end of 21st Century

  • @mulugetatsedal609
    @mulugetatsedal609 Před rokem +3

    የእሚገርመው አሜሪካ ጥቁሮች እራሳቼውን እንዲችሉ ሳይሆን የወሰደቻቼው እሚለግሙ, ሰነፍ, አመፀኛዎችን ነው

  • @mekdeslemma2599
    @mekdeslemma2599 Před rokem

    አቤት እግዚኦ ማረን ሠዉ እንዴት በሠዉ እንዲህ ይጨክናል. አሜሪካ?

  • @sanlast5009
    @sanlast5009 Před rokem

    እሰይ እሰይ ይገባዋል

  • @gashawfiseha2491
    @gashawfiseha2491 Před rokem +1

    ምዕራብያውያን እኛን አፍሪካዊያንን እንደ ሰው ባያዩን አይገርምም።በቅኝ አገዛዝ ቢገዙንም አሁን ካለው ሁኔታ አይብስማ!

  • @bayushabebe7472
    @bayushabebe7472 Před rokem +3

    ሙዚቃ እየሰማሁ ቁምነገሩን መስማት አልችልም። ብዙ እንደእኔ አሉ። ትርከቱ ታሪክ ነው። ታሪኩን ሲነገር ጸጥታ ይጠይቃል። ይህ አይነት ባህል ተው። አሁን ሙዚቃ የለለው ካለ ለላኩልን።

  • @daniman1216
    @daniman1216 Před rokem

    ደስ የሚለው ሁሉም ሞተዋል ገዳዮችም አልፈዋል ጥሩ መስራት የማያውቁ

  • @AkaluErkalo
    @AkaluErkalo Před rokem +1

    He is big brother for abiy Ahmad

  • @abelgedamu2338
    @abelgedamu2338 Před 2 lety +7

    ABIY AHMED, olso big DICTATOR 666

  • @lovetube7920
    @lovetube7920 Před 2 lety +1

    Sew yezerawn yaninu yachidal

  • @tesfayemengestu4313
    @tesfayemengestu4313 Před 2 lety +16

    ግሩም የሚባል የታሪክ ምስክርነት ::
    ይህ የኣፍሪካ ኣህጉር መሪዎች እንዴት በኣፈሙዝ ኃይል ሥልጣን ላይ ያለውን የሀገር መሪ በመግደል እንደሚያስወግዱና በተመሳሳይ ደግሞ እነሱም ከተወሰነ የኣመራር ዘመን በህዋላ እንዴ በተራቸው በጥይት ተደብድበው ከሥልጣን እንደሚወገዱ የሚያስይ ጥሩ ዶኩሜንታሪ ምሳሌ ነው::

  • @th-ef6me
    @th-ef6me Před 2 lety +2

    የአምባገነኑ ሳሙኤል ዶ ታሪክ ከአምባገነኑ ከመንግስቱ ሃ/ማርያም ታሪክ በብዙ መልኩ ይመሳሰላል

  • @Bereket-Helina2003
    @Bereket-Helina2003 Před 2 lety

    ✨ኣር

  • @tigistseyou8314
    @tigistseyou8314 Před rokem +2

    የጅን ማግኘት ማለት ይሄ ነው

  • @ethiowisdom7721
    @ethiowisdom7721 Před rokem

    መንግሥቱ ሀይለማርያም

  • @alemababe6100
    @alemababe6100 Před rokem

    Basfrot Kona Mesfar Aykrem

  • @parity51
    @parity51 Před 7 měsíci

    Hagerachen yalecheb hunet

  • @romantaf3919
    @romantaf3919 Před rokem +1

    አቤት የሰው ልጅ ክፋትና ጭካኔ!!!!!! ግን ለምን ??

  • @yealemlejeandualem415
    @yealemlejeandualem415 Před 7 měsíci

    yehe tareke ke abeye amede ga yemsaselale

  • @LoveAndPeace2424
    @LoveAndPeace2424 Před rokem +6

    ከእኛዎቹ ሸኔ ተብየዎች ጋር ሥራቸውም ጭካኔያቸውም ተመሳሳይ ነው።

  • @ss-jm8se
    @ss-jm8se Před 2 lety +5

    ዶ የቾምቤ መንግስቱ ወንድም ነው

  • @user-xh4yg4cd5v
    @user-xh4yg4cd5v Před 7 měsíci

    ለምን በተለያየ ሶሻል ሚዲያ ላይ እንድንጭን አትፈቅድልንም።

  • @michaelberhane5025
    @michaelberhane5025 Před 2 lety +6

    የአፍሪካ መሪዎቻችን እኛን ሲያሰቃዩ በንዲህ መጨረሻቹው ስታይ ያስደስታል እንዲህ ዐይነት መጨረሻ በኤርትራና ኢትዮጵያ ያሳየን

    • @hermonpatros3
      @hermonpatros3 Před rokem

      Anta dedeb nay Ethiopian mengsti awra y eritera aytaz bali n American dedb melesi Amerika yegdlu Esyass emo King 🤴 Africa new

    • @Princesses-h4b
      @Princesses-h4b Před rokem

      It’s not your business about Eritrea 🇪🇷.

  • @MuseTesfaye-nu2ob
    @MuseTesfaye-nu2ob Před 9 měsíci +1

    ይገርማል ሰው የዘራውን አጭዶ ነው የሚያልፈው

  • @ewawa11412
    @ewawa11412 Před měsícem

    እሽቴእስፋእንዴትነህ አቀራረብህ
    ሁልግዜየሚደንቅነውትችላለህበጣም

  • @netsib3805
    @netsib3805 Před 7 měsíci

    Abiy Ahemed, be careful.

  • @user-zy6tz3wi3u
    @user-zy6tz3wi3u Před 9 měsíci +1

    እንደ ፋኖ የሰው ስጋ ይበሉ ነበረ ማለት ነው።

  • @salemabraha6289
    @salemabraha6289 Před 9 měsíci

    በሕዝብ የተመረጥኩ ነኝ ሲል አለማፈሩ።

  • @ermiasmogos3102
    @ermiasmogos3102 Před 2 lety +2

    በጣም ደስ የሚል ኣቀራረብ : ግን የኣሜሪካ ለውጥ በሳሙኤል ዶ መንግስት ጋር የሶሻሊስት መስፋፋት ለማቆም የተሰጠዉ ምክንያት? እነ ማንዴላን በሽብር መፈረጅጋ ምን ኣገናኘዉ በዕአቱ የአፓርታይድ መንግስት የነጮቹ በሚሊዮን ዓመት ሶሻሊስት እንደማይሆን የታወቀ ነዉ የአሜሪካ አገረ ነበር ማረጋገጫዉም የደብብ አፍሪካ ጦርነት ከማያ ዎስናቸዉ አንጎላ ጋር የተደረገዉ ጦርነት እንዲያዉም ፀረ ሶሻሊስት ጦርነት ነዉ። እንደ ትልቅ ስህተት ሳይሆን በየትም መረጋገጥ ሓቅ ስለሆነ በሚቀጥለው አስተካክሉ።

  • @tsebelaygese6133
    @tsebelaygese6133 Před rokem +1

    Beahunu seat ethiopia wst temesasay astedader new yalew. Dr. blachuh trugn yemil sefnewal.

  • @selamsamuel1hl15h
    @selamsamuel1hl15h Před rokem +2

    በሰፈሩት ቁና

  • @Ss-jx1lb
    @Ss-jx1lb Před 2 lety +12

    This wii be the fate of abiy Ahmed

  • @Bereket-Helina2003
    @Bereket-Helina2003 Před 2 lety

    እኣረ

  • @RegimeChangeEritrea
    @RegimeChangeEritrea Před 2 lety +20

    የኢሳያስና የአብይ መጨረሻም...

    • @MN-xf8xu
      @MN-xf8xu Před 2 lety +2

      የወያኔ ነበር እሱም አልፋል

    • @yonasmihrteab9685
      @yonasmihrteab9685 Před 2 lety

      You wish ya wisha lije

    • @satnawgonderw21
      @satnawgonderw21 Před rokem

      መለስ ዜናዊ መጨረሻው ይህ ነበር ቢኖር

  • @zenebechdembel1059
    @zenebechdembel1059 Před 7 měsíci

    የማትረቡ ነገሮች ታድያ እንክርዳዱን ከመልካሙ ለምን ቀላቀልካቸው?ድምፅህም የደርግ ነው።

  • @GetasewAdamu
    @GetasewAdamu Před 2 měsíci

    wey AFRICA

  • @user-yz3gj8qp4s
    @user-yz3gj8qp4s Před rokem

    Hi

  • @dimvidpro
    @dimvidpro Před 2 lety +2

    ወይ አፍሪካ።

  • @teklemariamsurafel3268
    @teklemariamsurafel3268 Před 2 lety +3

    yihin video ya setani abiot kahsaye or abiy ali biyayew....gin yesu tarik yimeslegnal

  • @hmk-Creative-web
    @hmk-Creative-web Před rokem

    des yemil akerareb new Ye Africa meriwoch mecheresha gin yasazinal

  • @thomaszemikael8587
    @thomaszemikael8587 Před 2 lety +12

    የዓብይ አህመድ አሊ ንም መጨረሻ እደዚህ ባረገው በአደባባይ እየተጎተተ ሲገረፍ እደማየት በጉጉት የምጠብቀው ቀን በሂወታቴ የለም

    • @ermeyasabebe4062
      @ermeyasabebe4062 Před 2 lety +2

      Amen yadirgew

    • @safakemal7093
      @safakemal7093 Před 2 lety +1

      ሜኞት

    • @user-lv6ix2iu2s
      @user-lv6ix2iu2s Před 2 lety

      አብይን ብጠላውም ግን የፈጠረው ፈጣሪው ግን ለጂብ ህዝብ አይተወውም ምክንያቱም ልቤ ንፅህ ነው እሱ ከአሽቃባጮቹ በቀር

    • @thomaszemikael8587
      @thomaszemikael8587 Před 2 lety

      @@user-lv6ix2iu2s አንቺ የግም ልጅ ፍየል ቀምጫይ

    • @satnawgonderw21
      @satnawgonderw21 Před rokem

      እኔ ግን መለስ ዜናዊ መጨረሻው ይህ ነበር እጣው ፈንታው

  • @Nebatube2121
    @Nebatube2121 Před rokem

    My flag

  • @mebratl.abraha5022
    @mebratl.abraha5022 Před rokem

    🤔

  • @kassaleykun7880
    @kassaleykun7880 Před rokem

    Authority is superiority of three components one seein and it is the permission of separation not separated from this 3 components one seeing
    🌈

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 Před rokem

    ይህን ማድረግ ምን ዋጋ አለው

  • @user-hu6pi9og6r
    @user-hu6pi9og6r Před 7 měsíci

    an eye for an eye says you have to be careful

  • @user-vl4bg1xk7c
    @user-vl4bg1xk7c Před 21 dnem

    ኢትቢ

  • @AhYu5909
    @AhYu5909 Před 2 lety

    Good way of telling the history but you should not repeat same videos

    • @emu3288
      @emu3288 Před 2 lety

      I think it is good to remind us again and again...it is critical time.

  • @fkremariamasnake3628
    @fkremariamasnake3628 Před 6 měsíci

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇬🇧🇬🇧🇬🇧

  • @movieman1030
    @movieman1030 Před rokem +2

    የሳሙኤል ዶ ታሪክ ከዶክትሬቱ ጀምሮ መላ ነገሩ ከዶክተር አብይ ጋር ተመሳሳይ ነው ------- መጨረሻቸውም እንዲመሳሰል ምኞቴ ነው 🙏

    • @user-xn7kp7xo1u
      @user-xn7kp7xo1u Před 10 měsíci +1

      በትክክል ያው አብይ አህመድም በስላም ስልጣኑን ካላስርከበ እንድዚህ ስውየ ተጎትቶ ነው የሚወጣው

  • @gijjetigol1157
    @gijjetigol1157 Před rokem

    በሰፈሩት ቁና ይልሀል ይሄ ነው እንግዲህ

  • @azizanice1474
    @azizanice1474 Před 9 měsíci +1

    ጥሩ አቅርበኸዋል video ያለማሳየትህ ጨዋነትህ ነው video በጨረፍታ አይቼዋለሁ
    ከህሊናዬ አልጠፉም ብሎኝ ተቸግሬአለሁ
    እሱ ግን ፈጣሪ የእጁን ሰጠው ይዘገያል እንጂ ሁሉም የእጁን አላህ ይሰጠዋል

  • @dillo8602
    @dillo8602 Před rokem

    ከኢትዮ ኘሬዝዳንቶች ጀምሮ ቃል መሃላ የሚገቡት ነገራቸው ያስቁኛል አይ አፍሪካ አንድ ጀግና መንግስት የማይገኝብሽ ነሽ ዘላለም

  • @negussiebekele4138
    @negussiebekele4138 Před rokem +1

    ስው የዘራውን ያጭዳል ማለትይሄ ነው:ዉይ አፍርካ

  • @batenoshmelakeselam6384

    አቡ ምስኪን ምን ይሆን ይሆን ????