Mekoya - Félicien Kabuga ፍላስዮን ካቡጋ “መርዘኛው ሬድዮ ጣብያ” በእሸቴ አሰፋ Eshete Assefa

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 16. 05. 2021
  • #Ethiopia #Mekoya #EsheteAssefa_FélicienKabuga
    Mekoya - Félicien Kabuga በሩዋንዳ የዘር ጭፍጨፋ ቀስቃሽ እና ዋነኛ ተዋናይ የሆነው ራድዮ ጣብያ ኃላፊ ፍላስዮን ካቡጋ በእሸቴ አሰፋ(Eshete Assefa )
    Sheger FM 102.1 Radio is The First Private FM Radio Station in Ethiopia
    የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
    bit.ly/33KMCqz
  • Zábava

Komentáře • 186

  • @dessiearega6708
    @dessiearega6708 Před 3 lety +23

    ጋዜጠኛ እሸቴ የሚሰማህ ካለ ምርጥ መምህር ነህ ምርጥ ድምፅ ምርጥ ገለፃ ምርጥ አቀራረብ

  • @blessingm8039
    @blessingm8039 Před 3 lety +19

    ይሄ የንፁሀንን ደም በከንቱ አፍሶ በሠላም መኖር እንደሌለ የዚ ሠውዬ ታሪክ ማሣያ ነው። የኛ ሀገሮቹን በሠው ደም የሚቆምሩ ቁማርተኞች እና የሠው ደም የሚያፈሡ ፅንፈኞችን ያስተምራል ብዬ ተሥፋ አደርጋለው

  • @dagialax
    @dagialax Před 3 lety +26

    እሼ ትለያለክ ብዙ ነገር ተምሪያለው ባንተ ፕሮግራም 🙏በርታልኝ 👌

  • @Habeshawi26
    @Habeshawi26 Před 3 lety +11

    ውድ እሼቴ አንተ እያደረግኽ ያለውን አስተዋጾ ማንም አላደረገውም ምስጋናዬ ከፍ ያለ ነው!
    አቶ አብይ መቆያን አዳምጣለሁ ብሎ ነበር .....
    እድሜ ሰጦህ የኛዎችንም እንድትተርክልን እመኛለሁ

  • @Muledoyo
    @Muledoyo Před rokem +4

    የንፁሃን ደም ብዘገይም ከንቱ አይቀርም ለሽመልስም አንድ ቀን አለዉ

  • @tsegayebelay3007
    @tsegayebelay3007 Před 3 lety +16

    ዘረኞች ሰምታችኋል!? አው የናንተንም መጨረሻ ይሄው ነው

  • @fafeahmed1909
    @fafeahmed1909 Před 3 lety +11

    ጎረቤትህ ሲታማ ለራሴ ብለህ ስማ👂👂👂👂👂 ሀበሻ

  • @henokaddisu5360
    @henokaddisu5360 Před 3 lety +17

    በጣም ነው የማደንቅህ እሸቴ አሁን አሁን የምትለቀው ለኛ ሀገር ይመስላል

  • @user-gf8bj5ij1g
    @user-gf8bj5ij1g Před 3 lety +3

    ሁሉም ሊሰማው ይገባል የሰው ደም ያሳድዳል የቀን ጉዳይ ነው።

  • @yonasfikir7200
    @yonasfikir7200 Před 3 lety +6

    ምርጥ በጣም ጕበዝ ጋዜጠኛ

  • @lisaftaddesse8883
    @lisaftaddesse8883 Před 3 lety +9

    በስስት የምሰማው እኮ እንዳያልቅብኝ እያልኩ

  • @amorawweloye9944
    @amorawweloye9944 Před rokem +3

    አሜሪካ የሬዲዮ ጣቢያውን ጃም ለማድረግ ስምንትሺ ውድ ነው ብላ ሚሊዮኖች ካለቁ በሗላ ካቡጋን ለያዘ /ያለበትን/ለጠቆመ ይህን ሁሉ ሚሊዮን መመደቧ ነጭ ለጥቁሮች ምን ያህል ንቀትና ግደለሽነት እንዳለው ያሳየናል ::እና ኢትዮጵያውያን ወገኖቼ አሜሪካንና አውሮፓ ተቀምጣችሁ ስለዘር ጥላቻ የምትሰብኩ እባካችሁን ልብገዝታችሁ ወደ ሂሊናችሁተመልሳችሁ ሰላም ስበኩ እኛ በዘር በኃይማኖት ጎራ ለይተን ብንፋጅ አትራፊዎቹ ነጮችናጎረቤት ጠላቶቻችን ብቻና ብቻ ናቸውና ::ልብ ያለው ልብ ይበል ::ሸገር መቆያ ውስጤ ነው::እሸቴ አሰፋ አድናቂህ ነኝ::

  • @hanaeshetu7752
    @hanaeshetu7752 Před 3 lety +5

    በእውነት ከልብ የምታደርስ፣ የጆሮን ጥማት የምታረካ ጋዜጠኛ ነህ!!!! ሸገር ሬዲዮን ሬዲዮ ካደረጉት መኻከል፣ ያበርታህ፤
    እንዳንተ ጎበዝ ጋዜጠኛ ብሆን ምኞቴ ነው

  • @tameratr3874
    @tameratr3874 Před 2 lety +9

    Oohhhh ! I am really totally addicted to this voice!

  • @mykmt8558
    @mykmt8558 Před 3 lety +14

    በጣም ጥሩ ነበር እሸቴ እናመሠግናለን ግን ከኅላ የምትጠቀሙት ክላሲካል በጣም አስጠላ እባካቹ ምንም አትጨምሩበት ደስ አይልም የተዋከበ ነገር መሠለ ቀልባችን ታሪኩ ላይ መሆኑ ቀርቶ ክላሲካሉ ላይ ሆነ አልተመቸኝም ለመቀየር ሞክሩ

  • @user-dt6gd5zv7i
    @user-dt6gd5zv7i Před 3 lety +14

    ለኛወቹም ጥሩ ትምህረት ሰተሀል ምረጡ ጎዜጠኛ እሸቴ አሰፍ

  • @user-dx5tt9je3h
    @user-dx5tt9je3h Před 3 lety +15

    ቻይና ለርዋንዳ የሸጠችውን ገጀራ ለኢትዮጵያዬም ሽጣለች ምፈራው ግን እኛም እቺ እጣ ትጠብቀን ይሆን አላህም አይበለው😣😣

  • @kadestdesalegn3762
    @kadestdesalegn3762 Před 3 lety +10

    የኛ ሀገር ፖለቲከኞች በደንብ አድምጡ እውነት ሁሌም ትፈርዳለች

  • @yonasgudu2956
    @yonasgudu2956 Před 3 lety +7

    ይህንን ፀጥ ረጭ ተብሎ የሚደመጥ እና ለሰው ልጆች በተለይም ለአፍሪካውያን እጅግ አስተማሪ (ከስህተት እና ከመጥፎ ድርጊቶችም መማር ለሚፈልግ ይቻላል ) የሆነ ታሪክ በማቅረብህ አዘጋጁ እሸቴ አሰፋ የከበረ ምስጋናዬ ይድረስህ ………..ግን ግን ይህ ዝግጅት በሬድዮ በቀረበበት ወቅት ( ቅዳሜም ቀንም ሆነ እሁድ አመሻሹን ሲደገም ) እንዲሁም ይህ የዩቲብ ልጥፍ ከኤዲቲንግ ስህተት ( ደግግሞሽ ) የፀዳ እዳልነበረ አስተውለሀል ?

  • @eteneshhailegiorgis2120
    @eteneshhailegiorgis2120 Před 2 lety +1

    አምላክ ይጠብቅህ፡ልዪ ነህ ብቻ ጋሼ እሸቴ ምንም አትሁንብን።

  • @abelgoitom4121
    @abelgoitom4121 Před 3 lety +7

    ኣማራና ኦሮሞም ተጠንቀቁ እነዚን የመሰሉ ጋዜጠኛና ዘፋኞች ኣጥፉ።

  • @thomasta2161
    @thomasta2161 Před 3 lety +8

    እንደ OMN ማለት ነዉ።

  • @eyasuabdu8263
    @eyasuabdu8263 Před 10 měsíci +1

    እግዚአብሔር ተዋጊ ነው እኔ ዳስ ምለኝ እሼቴ እድሜ ይስጥ ጥሩ ተሪክ ነው ምለበት ሀገችንም ከዚህ መማር አለበት

  • @TINATO73
    @TINATO73 Před rokem

    እሸቴ ጀግና ጋዜጠኛ እድሜ ይስጥህ አንተና አለምነህ ዋሴ 👍

  • @solomongorfe8178
    @solomongorfe8178 Před 3 lety +2

    እሸቴ አሰፋ በርታልን እንወድሀለን

  • @tsigekasaye5960
    @tsigekasaye5960 Před 3 lety +2

    ማኪያቤሊ ስለ ሩዋንዳ የዘር ጭፍጨፋ እውነተኛ ታሪክ የፃፈች ሲት ናት የእስዋን ደስታ ማየት ናፈቀኝ

    • @sumaymussa186
      @sumaymussa186 Před rokem

      በሌላ ታሪክ መታለችኮ አሁን አግብታ ደስተኛ እደሆነችና ስራ እደያዘች ተናግራለች ወንድሟም እረሳሁትጂ ከሄደበት ሀገር መቶል ሁሉ በደህንነት ላይ እዳሉ ተናግራለች

  • @Ewoyn_Tewod_84
    @Ewoyn_Tewod_84 Před 3 lety +5

    እግዚኦ በምህረትህ አስበን!
    🙏🙏🙏
    ይህቺ ምድር ስንቱን ተሸክማለች?
    😔😔😔

  • @henokaddisu5360
    @henokaddisu5360 Před 3 lety +14

    እሸቴ እባክህ ስለ ካርሎስ ቀበሮ(Carlos the Jackal)ባንተ ተተርኮ መስማት እፈልጋለው

  • @teddyteo3836
    @teddyteo3836 Před 3 lety +5

    Eshete you are ma super n outstanding journalist ever ‘mekoya’... me and my family addiction wether u believe or not i always used to hear every episode of ur programs live zn download it from youtube n hear it while i go to bed. plzzz narrate the enteebee operation( Mossad operation to escape the kidnapped Jews)

  • @Alem1985
    @Alem1985 Před 3 lety +4

    Dear Eshete you are eko super .lib yale lib yibel egzer ethiopan yitadeg.

  • @samsontefera9464
    @samsontefera9464 Před 3 lety +6

    ውድ እሸቴ የምታቀርባቸው ሁሉ በተዋጣለት ዝግጅትና በእጹብ ትረካ (የድምጽህም ከለር ተጨምሮበት) በመሆኑ ለማድመጥ የሚያስገድዱ በናፍቆት የሚጠበቁ ናቸው። እባክህ ስለ ካርሎስ ቀበሮው ብታቀርብልን ደስ ይለኛል።

  • @kadestdesalegn3762
    @kadestdesalegn3762 Před 3 lety +1

    ጋዜጠኛ እሸቴ አሰፋ እና ሸገር እናመሰግናለን

  • @yakobwakjera2102
    @yakobwakjera2102 Před rokem

    Thanks eshata

  • @adyarega101
    @adyarega101 Před 2 měsíci +1

    ሁልግዜ የሚነካኝ ታሪክ ይገርማል ከነመልኩ ሲያስጠላ 😏🙄የዘመናችን ካቡጋ ደግሞ ሽመልስ አብዲሳ

  • @user-xc9gd2el6v
    @user-xc9gd2el6v Před 3 lety +6

    ከጃዋር ጋር በመልክ ብቻ ነው ሚለያዩት።

    • @gammeeobsaa9204
      @gammeeobsaa9204 Před 3 lety

      ንግግሩ ልክ የነፍጠኛውን (ወራሪ፣ተስፋፊውን) ንግግር ይመስላል። ሰውየው ዘር ሀረጉ ነፍጠኛ ነዉ መሰለኝ።

    • @user-xc9gd2el6v
      @user-xc9gd2el6v Před 3 lety

      @@gammeeobsaa9204 sii fakkaata

  • @nigususolomon222
    @nigususolomon222 Před 2 lety +1

    'እሼቴ ድምፅህ ብቻ ይበቃል'!! ክላሲካሉ አይመስጥም። ታሪኩ ለዘረኞች ይማሩበት!

  • @biniambizen624
    @biniambizen624 Před 3 lety

    Enamesegnalen gn asteyayet alegn classicalu gn yrebshal btatefaw tru neber!

  • @tedted8833
    @tedted8833 Před 3 lety +24

    OMN ሚድያ አንድ ቀን የዚህ እጣ ይገጥማዋል

    • @temesanyii4467
      @temesanyii4467 Před rokem

      Don't forget Esat...95/5 propoganda

    • @th-ef6me
      @th-ef6me Před rokem +3

      አንተ ደደብ የአማራ ሚድያዎች እነደ ኢሳት አይነቱስ ምን ልትላቸው ነህ

    • @user-gd1pj7cp5d
      @user-gd1pj7cp5d Před rokem

      የሴተኛ አዳሪ ልጅ የቆማጣ ልጅ

    • @keifahassan3760
      @keifahassan3760 Před rokem +1

      OMN ብቻ አይደለም ዋንኞቹ ኢትዮ360 ና ኢሳት ናቸው

    • @maya-21792
      @maya-21792 Před rokem +1

      እከካም omn ጋር ምን አዘለለህ ስንት ቆሻሻ ሚዲያዎች እያሉ

  • @aynalembalcha8980
    @aynalembalcha8980 Před 3 lety +1

    Eshete 💚💛❤
    Kabajama obolesa kenga

  • @mulumekonnen2112
    @mulumekonnen2112 Před 2 lety

    እናመሰግናለን እሼ

  • @tizitagirma2447
    @tizitagirma2447 Před 3 lety

    "እዉነት እኮ እዉነት ነው" ይገርማል ሰው የዘራውን ነው ሚያጭደዉ።

  • @semirafarisidris
    @semirafarisidris Před 3 lety +1

    ዘግናኝ ድርጊት !!!

  • @melkamaschalew8715
    @melkamaschalew8715 Před 3 lety

    የአኖሌ ሀውልትም ከዚህ የቅስቀሳ ረድዮ ጋር ተመሣሣይ የጥላቻ ሴራ እንደነበር ያስረዳል በወቅቱ የነበሩት ጠ/ሚ/ስም በሕይወት ቢቆዩ ኖሮ የዚህ አረመኔ ሰው ዕጣ ይገጥማቸው ነበር እሸቴ አሰፋን ስላከፈለን የቅርብ ጊዜ ታሪክእናመስግናለን ።
    በሀገራችንም ተመሳሳይ እየተከናወነ ያለው የዘረኝነት ጥላቻ የዚሁ የክፋት
    አስተሳሰብ ጥገኛ ነው ሰላም ለሀገራችን ይሁንልን አሜን

  • @hailumariam8352
    @hailumariam8352 Před 3 lety +3

    አረ እሸቴ ክላሲካሉ በጣም በዛ። ደሞ ሁለቴ ነው ሶሰቴ ደጋገመው እኮ

  • @davidrafael9797
    @davidrafael9797 Před 3 lety +5

    Bad classical at background. This big story with such arrangement? Shame of you the editor!

  • @Konelene
    @Konelene Před rokem +1

    የዘር ክፍፍል እንዲኖር የሚሰራ ላይ አፍሪቃውያን ካልነቁ ይህ የዘር ፍጅት ይቀጥላል 🤔

  • @user-cc2wv2kg4y
    @user-cc2wv2kg4y Před 9 měsíci

    ያሳዝናል

  • @user-dt6gd5zv7i
    @user-dt6gd5zv7i Před 3 lety +3

    የምድሩን ቅጣትኮ አምልጧል አረጅቶል የሰማዪ ይጠብቀዋል

  • @temesgenmesfin7417
    @temesgenmesfin7417 Před rokem +1

    Omn ተመሳሳይ ነው ይሄ ታሪክ

  • @mikiyasneggusie676
    @mikiyasneggusie676 Před 3 lety +1

    Please About Israel and Palestine detail story

  • @ethiopiaafrica5008
    @ethiopiaafrica5008 Před 3 lety +1

    በእውነት እኛ አገር በየቦታው የሚፈፀመው ከሩዋንዳ ያንሳል ?

  • @samsonassefa3399
    @samsonassefa3399 Před 2 lety

    Ayyyy Africa

  • @ermeyasabebe4062
    @ermeyasabebe4062 Před rokem

    Bekumu akatilut misale endihon

  • @amaregebremarkos1907
    @amaregebremarkos1907 Před 3 lety

    Aye sheger temezo. Turet teru!

  • @SamA-dc9sh
    @SamA-dc9sh Před 9 měsíci

    እውነት ትቀጥናለች እንጂ አትበጠስም 😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @firehiwotseblegiorgis301

    አይይይይይይይይ አንተው እኛም ኢትዮጵያውያን ተራችንን እየጠበቅን ነው መመጨፍጨፊያችንም ገጀራው ከቻና ገብቶ ለሰውበላዎቹ ጭራቆች ተከፋፍፍሏል ።
    " እውነተኛው ዳኛ ህያውእግዚያብሄር ይሁነን "

  • @zembalchw3824
    @zembalchw3824 Před rokem +1

    የOmN ባለቤት ባለደረቦችም በቅርቡ ከተጠያቂነት አያመልጡም

  • @user-bm6oh2xh3r
    @user-bm6oh2xh3r Před 5 měsíci

    Ay Eshete nefs eko neh!! OMNM aykerletim yalew comment sechi asdestognal

  • @emanuelgebrehiwet1872
    @emanuelgebrehiwet1872 Před 3 lety +1

    ምን አይነት ድምጽ አቀዳድ ነው ? እየተደጋገመ ያሰለቻል

  • @estioflatta
    @estioflatta Před rokem

    እንደሞኝ ከሰዉ ስህተት ከምንማር እንጠንቀቅ

  • @ethiopneur
    @ethiopneur Před 3 lety

    ምርጥ. የሰዓት. አጠቃቀም. ዘዴዎችን. ለማየት. ይህን. ገፅ. ይጎብኙ..💚💛❤

  • @leulekalzeleke7490
    @leulekalzeleke7490 Před 3 lety

    ማጀቢያው ሙዚቃ😥

  • @lealemtesfay24
    @lealemtesfay24 Před rokem

    What do u think about the radio stations of ur country?

  • @gorgjara9811
    @gorgjara9811 Před 2 lety

    በጣም ጥሩ ነበር እሸቴ እናመሰግናለን ግን እባካቹ ከቻላቹ ምሉ ብታረጉት እርፍ ነዉ

  • @binyamdemissie9123
    @binyamdemissie9123 Před 2 lety +1

    የነሽመልስ እንቅስቃሴ ከካቡጋ አይለይም አማራው ላይ ያወጁት ነገር ከሯንዳ አይለይም

  • @ermeyasabebe4062
    @ermeyasabebe4062 Před rokem

    Omn betikikil ethiopia wist yihen new eyesebek yalew geta ethiopian yitebikat.

  • @zelalemygezu4975
    @zelalemygezu4975 Před 3 lety

    ወይ ገጀራ ይገርማል የቻና ገጀራ !!

  • @thegroom4361
    @thegroom4361 Před 3 lety +2

    360 ዎች ሰምታችኋል

    • @emuehiwot9292
      @emuehiwot9292 Před 3 lety +1

      እውነት ሁሌም እውነት ነው ተደብቃ አትቀርም።እነሱም እውነት ነው የሚናገሩት

    • @binyamdemissie9123
      @binyamdemissie9123 Před 2 lety +1

      ከብት ደንቆሮ OMN እያለ? የአርሲና የወለጋን የአማራ ፍጅት ስላጋለጡ ነው? እበት የከብት ልጅ

  • @user-yv6go8fw5z
    @user-yv6go8fw5z Před 3 lety

    ማንም የሰራውን ያጭዳል ደሞ ዝም አይልም

  • @merame2598
    @merame2598 Před rokem +2

    This is the oromo elites are doing against Amhara in this days

    • @SHAMSU230
      @SHAMSU230 Před 6 měsíci

      The reverse is true 😮

  • @Selam12344
    @Selam12344 Před 3 lety +1

    A good message to Amhara peoples organize and ready every time , the hater narrower killer fanatic oromos( olfitis) and fanatic tigres ( tplfitis ) want do that on you and prepare to defend your self from this cruels . Only self preparation saves you learn from Rwanda Tutsis.

  • @temesgenmesfin7417
    @temesgenmesfin7417 Před rokem

    omn

  • @ammensur5940
    @ammensur5940 Před rokem

    OMN beyqenu led 4 amet eyasfeje ale

  • @liasol8518
    @liasol8518 Před 3 lety

    Ye Belgium wetaderoch eziya neberu hone bilew tilew wetu.

  • @user-nv9hi4pp7h
    @user-nv9hi4pp7h Před 5 měsíci +1

    ይሆ ለ ኣሮሞ ፖለቲከኞች ትልቅ ትምህርት ነው

  • @binyamdemissie9123
    @binyamdemissie9123 Před 2 lety

    ማጀቢያ ሙዚቃው በጣም ይረብሻል

  • @asenakehana8291
    @asenakehana8291 Před 8 měsíci

    Omn and johar Mohammed ena jelawochachwe

  • @abrhamgesese2081
    @abrhamgesese2081 Před rokem

    እኛም ሀገር ይሄ እጣ ሚደረሳቸው ሰወች አሉ ግዜ ይፈራል ለሁሉም ብቻ ፖለቲካ ቁማር ነው ብለው ማይወጡት ጭካኔ ውስጥ እንደገቡት አልገባቸውም

  • @GabruGebruwork
    @GabruGebruwork Před 19 dny

    ኢትዮጲያ የሚገኙ የክልል ፕሪዘዳንቶች ሀላፊነት የማይሰማቸው እንደ እርዋንዳ ለማረግ በርትተው እየሰሩ ይገኛል ግን ከተጠያቂነት አያመልጡም ሌላው የኛው omn እንደእሯንዳው አጫሉ የሞተ ቀን ሲቀሰቅስ ታይቷል።

  • @user-gw3ly1vd3z
    @user-gw3ly1vd3z Před 3 lety +1

    ይህ ስው ፀጋየ አራርሳ ማለት ነው ፀጋየ አራርሳ በግልፅ አማራ ላይ የጂምላ ፍጂት እንዱካሄድ ገንዘብ እያሰበሰበ ነው አሁን ዛሬ ሩቅ እውስትራሊያ ይኖራል ይህን ስው ባለበት ሀገር ለፍርድ ማስቆም ይችላል ልብ ያለው ስም ከተገኘ ባለበት ፀጥ ማድረግ ይቻላል

  • @mekonnenmengeshamekonnenme8694

    ልክ እንደ አብይ መሀመድ

  • @aklilulisan7138
    @aklilulisan7138 Před 3 lety +2

    ትችላለህ በቃ!!👏

    • @abroadeggetinet6667
      @abroadeggetinet6667 Před 3 lety

      ሕህሕሕሕሕሕሕህሕጵሕሕሕሕሕሕሕሕሕህህጵሕሕህሕሕሕሕህሕጵሕህህህሕሕሕጵሕሕጵሕሕሕጵህሕሕህሕሕህሕሕጵሕህሕሕሕህሕፕሕጵሕሕሕህህጵሕሕሕጵህሕሕሕሕሕህጵሕጵሕፕህሕሕሕጵሕህህሕጵሕህሕሕጵሕሕሕሕሕሕጵጵሕ

    • @abroadeggetinet6667
      @abroadeggetinet6667 Před 3 lety

      ህሕህሕሕሕጵህህሕሕሕጵይሕሕጵህሕህሕፕሕጵጽሕሕሕህጵጽሕህሕሕፕህሕፕሕህህህህሕሕሕፕሕሕሕሕሕሕሕህይህጵፕሕህሕሕጵጵሕፕሕሕሕፕህጵሕፕጵህሕህሕጵሕሕህህህጵሕሕጵፕሕይሕሕህሕህይህፕህሕሕፕሕሕህሕፕሕሕሕሕጵሕጵሕህጵህህፕሕጵሕህሕህሕህሕሕጵሕሕሕሕህህሕጵጵጵሕህሕጵሕሕጵጵህጵህሕህሕጵጵሕህጵሕህህፕህህሕጵጵሕጵሕሕሕጵጵሕጵሕሕጵሕህሕህጵጵሕጵሕጵጵጵጵሕሕሕጵህሕህሕህሕፕሕጵፕሕጵሕሕሕህጵሕሕጵጽሕጵጽፕሕሕጵፕጽጵሕሕህህሕይሕጵጽሕሕክህህሕ

    • @abroadeggetinet6667
      @abroadeggetinet6667 Před 3 lety

      ጵሕህጵይሕ

    • @abroadeggetinet6667
      @abroadeggetinet6667 Před 3 lety

      ህህሕሕሕሕሕይሕህህሕጵሕጵጵሕጽሕሕጵጵሕህጵጽጽህጵጽሕጵሕህህጽሕህጵጵሕሕሕሕህህሕህሕሕጵህጵሕሕፕህሕህሕግሕሕህጵጽጽህጵጽሕጵሕህህጽሕህጵጵሕሕሕሕህህሕህሕሕጵህጵሕሕፕህሕህሕግሕሕጵሕሕሕጵሕሕጵሕሕሕሕፕህሕሕሕ

    • @abroadeggetinet6667
      @abroadeggetinet6667 Před 3 lety

      ሕሕ

  • @tregeicell2596
    @tregeicell2596 Před 3 lety +1

    ምን ይመስላል ባካችሁ ጭቅቅትም ሽማግሌ ።አቤት እግዚአብሔር እኮ ታላቅ ነው እውነት መውጣታ አይቀር ።ግን የሚያሳዝነው እንደዚህ ካረጀ በሀላ መሆኑ ነው ።እንግዲ ከዚህ በሀላ ከላይ ፍርዱን ይስጥ።

  • @eyobshibabw3173
    @eyobshibabw3173 Před 3 lety +5

    360 እነ ኤርሚያስ እና ሐብታሙ ልብ ብላችሁ ስሚ እንዲሁም የሪዯቱ ቴወድሮስ ልብ በሉ የናንትም ሥራ ከዚህ አይለይምና አስብበት !!!!

    • @FNeway
      @FNeway Před 3 lety +4

      ተናግረህ ሞተሀል። ያንተ ዘመዶች ናቸው ሻሸመኔና ቤኒሻንጉል ላይ ዘር ተኮር ጥቃት ያደረጉት።

    • @binyamdemissie9123
      @binyamdemissie9123 Před 2 lety +1

      ኮተታም ደንቆሮ ደደብ የደደብ ልጅ መተከል አርሲና ወለጋ አማራው ሲፈጅ ስላጋለጡ ነው? እበት ትክክለኛው ካቡጋ አንተ ነህ

    • @lora6175
      @lora6175 Před rokem +1

      ጩኸቴን ቀሙኝ አልክሳ! እናንተ ስታርዱስ

  • @AhmadAhmad-bv3vu
    @AhmadAhmad-bv3vu Před 11 měsíci

    እነሽመልስ፡ስሙ፡ጠብቁ።

  • @th-ef6me
    @th-ef6me Před rokem

    በዘረኝነት የታወሩ አሳፋሪ የኢትዬጵያ ሚድያዎች በቅርብ እያሉ ምን ርዋንዳ አሻገረህ ይህ ለኢትዬጵያውያን ምንም አይደለም እየኖርንበት ነው

  • @abbymulugeta2396
    @abbymulugeta2396 Před 3 lety

    Very bad background. Very interesting story

  • @abelyerom311
    @abelyerom311 Před 3 lety +1

    ኮመንት ላይ መተህ እንትን ሚዲያ ምናምን ዩ-ትዩብ አትበል ውስጥህን ተመልከት የማህመስልህን ለማጥፍት ሁልህም ውስጥ ከዚህ ሰው ይከፍል

  • @tedted8833
    @tedted8833 Před 3 lety

    በመሀል በመሀል የገባው ሙዚቃ ይረብሻል ለማዳመጥ

  • @kamarnasser5262
    @kamarnasser5262 Před 3 lety

    እኔም የምፈራው ወደኛ እዳይምጣ ነው ምክንያቱም አማራ ተገደል አማራ ተጨፈጨፈ አማራ ተፈናቀል እየተባልን እየተጋትነው ነው እና ኢኤን የሰማ አይቆፅም አላህ ሰላም ያምጣው አሁን ለምርጫው ሲባል ዝም ብለዋል መወተወታቸው

  • @lamlakmintesnot2977
    @lamlakmintesnot2977 Před 2 měsíci

    Go ረቤት ሲታማ ለNe ብለህ ስማ

  • @ሰሚር
    @ሰሚር Před 3 lety +1

    እናንተ የኢትዬጵያ ጋዜጠኞችም ከዚህ ተማሩ መርዘኛ ናችሁ ሸገርን ጨምሮ በተለይ በሀይማኖት እኩልነት አታምኑም በግልፅ ታሳዩታላችሁ ለማንም አታድሉ ሴኩላር ለመሆን ሞክሩ

    • @ethiopiaafrica5008
      @ethiopiaafrica5008 Před 3 lety

      መርዘኛ አንተነህ ጋጀራ ማን እንደሚገዛ ታውቃለህ!!

    • @ሰሚር
      @ሰሚር Před 3 lety

      አላውቅም ጋጀራ ምንድን ነው ወንድሜ ወይ እህቴ እና መርዘኛ የሆነ ሀሳብ ከሆነ የሰነዘርኩት ይቅርታ ሀገሬን ስለምወዳት እምታዘበውን ነው ለመፃፍ የሞከርኩት እርስ በራስ ሳንተዋወቅ እንዲህ እንድንጠላላ እሚሰራ ሚድያም የሀይማኖት ቦታም አባትም አይወክሉኝም።

    • @binyamdemissie9123
      @binyamdemissie9123 Před 2 lety

      በል በል እዛው

  • @zmisganaw
    @zmisganaw Před 3 lety

    Can we learn from this? please ethiopian wherever you live please Please stop hate speech. We don't have any guarantee what happened in Rwanda not gonna happen in Ethiopia if wo don't stop hate each other.

  • @TD-iq1ew
    @TD-iq1ew Před 3 lety

    Woy ante sewuye salakih end liwudedeih yigermal anten sisema lela alem wust tiketegnaleh ante tileyaleh

  • @Konelene
    @Konelene Před rokem +2

    አውሮፕላን መውደቁ እንደምክንያት ተጠቅሞ የሩዋንዳን ሕዝብ ከአስፈጀው ፍላስዮስ ካቡጋ አብይ አህመድ ምንም አይሻልም 🤔ባለሟሉን አስገድሎ አማራን ወረረ 🤔

  • @ejgayehubirhanu3085
    @ejgayehubirhanu3085 Před rokem

    የወለጋ አስጨፍጫፊዎች መቼ ይሆን በአለም አደባባይ ለፍርድ የሚቀርቡት

  • @beniyamredaezgi7516
    @beniyamredaezgi7516 Před 3 lety +1

    ሸገሮች ወደር የላችሁም ግ ን የጊዜው ሜዲያ መሆን ተስኖአችሁ ይሆን ብዬ እሰጋለሁ። ወሬ ሳይሆን ሃሳብ አዘል መረጃ ማቅረብ ይገባችሁዋል ብዬ አስባለሁ። ከይቅርታ ጋር !!!

  • @deebbelaataye4372
    @deebbelaataye4372 Před 3 lety +1

    ሀጫሉ የተገደለ ዕለት የOMN ሚዲያ ይህን ዓይነት ተግባር ፈፅመዋል።ሀጫሉን የገደሉት ነፍጠኞች ናቸው በማለት በተጥታ ስርጭት ሥለተላለፈ በርካታ አማራዎች በኦሮምያ ክልል ተጨፍጭፈዋል።አንድ ቀን ለፍርድ ይቀርባሉ የጊዜ ጉዳይ ነው።

    • @firehiwotseblegiorgis301
      @firehiwotseblegiorgis301 Před 3 lety +2

      የያኔውን ሰቆቃ እሚያስከነዳ ከፊታችን እየመጣነው ገጀራውም ገብቶ ተከፋፍሏል አራጆቹም ሰውበላ ጭራቆቹ በአሪዎሱአብይ ተመልምለው ተቀልበው ሰልጥነው ፊሽካው እስኪነፋላቸው በተጠንቀቅ ቆመው እየተጠባበቁ ነው ።
      " እውነተኛው ዳኛ ህያውእግዚያብሄር ይሁነን "!

    • @deebbelaataye4372
      @deebbelaataye4372 Před 3 lety

      @@firehiwotseblegiorgis301 አሜን ፡ እህት

  • @yossiakiya4762
    @yossiakiya4762 Před 3 lety

    እሸቴ ሰለ አሞራው ውብ ነህ

  • @yossiakiya4762
    @yossiakiya4762 Před 3 lety

    እሸቴ ሰለ አሞራው ውብ ነህ