አስገራሚው የስድስቱ ቀናት ጦርነት ተረክ ሚዛን salon terek

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 19. 06. 2021
  • ሰኔ 5-10, 1967 ዓ.ም. የተካሄደ አጭር ጦርነት ወይም ሶስተኛ የአረብ-እስራኤል ጦርነት ተብሎም የሚጠራው የስድስት ቀን ጦርነት ሲሆን ከዓረብና እስራኤል ጦርነቶች ሦስተኛው ነበር። የእስራኤል ወሳኝ ድል ሲሆን የሲና ልሳነ ምድርን፣ የጋዛን ፣ ዌስት ባንክን፣ በኢየሩሳሌም ጥንታዊ ከተማና በጎላን ሃይትስ መያዝን ያካትታል፤
    Well Come to Salon Tube ! The Genre is story telling about international history ,politics, great leaders and wisdoms .Generally the program is educative and info entertainment
    #EthiopianHistory #Ethiopia
    facebook / salontubeent
  • Zábava

Komentáře • 167

  • @SalonTube
    @SalonTube  Před 3 lety +64

    ባለፈው ሳምንት በተሰጠው ድምፅ መሰረት አስገራሚው የስድስቱ ቀናት ጦርነት በብዙዎቻቹ ስለተመረጠና አብላጫውን ድምፅ ስላገኘ እነሆ ዛሬ ለእይታ በቅቷል ስለሆነም እንድተከታተሉት በአክብሮት እንጋብዛለን!።

    • @SalonTube
      @SalonTube  Před 3 lety +3

      ለምን አትከስም ? በመጀመሪያ አንተ ምን አገባህ ?

    • @SalonTube
      @SalonTube  Před 3 lety

      ባንተዋወቅ ይገርመኝ ነበር

    • @eyoasbelay6572
      @eyoasbelay6572 Před 3 lety +1

      @@SalonTube ģ70

    • @musieberihune1723
      @musieberihune1723 Před 3 lety

      Yigermal what an israele

    • @user-yn5kd8sk3g
      @user-yn5kd8sk3g Před 2 lety

      ያው እሱና እሸቴ አቅራቢዎቹ ህጉን ሳያቁ ቀርተው አይመስለኝም .. ይሄ ትዩብ ግን ያንተ መሆኑን በቅርብ ነው ያወኩት .. bedtime story ዬ ንው ለኔ ❤️❤️

  • @haymiyenihaymi2855
    @haymiyenihaymi2855 Před rokem +15

    በጣም የሚገርመኝ አርቡ አለም ለምን እስራኤልን እንደሚጠላት አሁን ገባኝ ለካ በ6ቀን ቶርች ስለገረፈቻቼው ነው የሚገርመው ለልጆቻቼው እንደማስፈራሪያ ስሟን ሲጠቀሙ ስሰማ እናደድ ነበር ሽንፈታቼውን መዋጥ አቅቷቼው ነው በርቱልን እናመስግናለን

    • @user-xu5yh1ko1v
      @user-xu5yh1ko1v Před 6 dny

      አረብ እኮ ሴትና ሆድ ነው ሌላ ምን ያቃል አሁን ላሉበት ክብር እንኳን ያበቃቻቸው እስራኤል ናት ጣሪ ሁሌም እስራኤልንና ህዝቦቿን ይጠብቅ

  • @mekdesbeyene8372
    @mekdesbeyene8372 Před rokem +18

    እዉነትም የጉድ ሐገር ጎልያድን በዳዉት ጠጠር የጣለ የእግዚአብሔር ሐይል ዛሬም ከነሱጋርነዉ 🤲

    • @arayateklay999
      @arayateklay999 Před 10 měsíci +1

      እግዜር ያዳላል እንዴ እህት

    • @menarmu189
      @menarmu189 Před měsícem

      አንቺንም ቢያገኙሽ ልክ እየሱስን ሰቀሉት እንደተባለ ይሰቅሉሽ ነበር።እስቲ አንብቢ

  • @hananabdurahman6578
    @hananabdurahman6578 Před 11 měsíci +4

    የታሪክ አቀራረብህና ትረካህ ይመቻል
    የአፍሪካ ሀገሮችን ታሪክ በዚህ ዓይነት ትረካ ብትነግረን ደስ ይለኛል።

  • @michaelasmelash3140
    @michaelasmelash3140 Před rokem +6

    እግዚአብሔር ይመስገን!!!

  • @fekedetesfaye9965
    @fekedetesfaye9965 Před 2 lety +12

    የጦርነት ምሳሌ ማለት እኮ ነው የስድስቱ ቀናት ጦርነት.
    አስገራሚው ጦርነት ደግሞ እንዲህ አስገራሚ በሆነ መንገድ ሲተረክ ልብን ያሞቃል። በቃ ደስ ይላል።
    በጣም እናመሰግናለን

  • @kasahungetachewu4132
    @kasahungetachewu4132 Před rokem +5

    መጣም የሚገርም ታሪክ ነው ከልብ እናመሰግናለን የአለማችን ታሪክ እንደዚህ የሁሉንም አገራት እውቀት ብታካፍሉ መልካም ነው በርቱ

  • @Flame70
    @Flame70 Před 2 lety +5

    በጣም ምርጥ አወራረብ።

  • @Dina-cm9wd
    @Dina-cm9wd Před 2 lety +10

    በጣም አመሰግናለሁ ምን አይነት ታሪክ ነጋሪ። እንዲህ አይነቱን እየተመለከቱ ታሪክነ ማወቅ ይቻላል ለማንበ ብ እድል ላላገኘ። Thank you 😊

  • @ethiopiaethiopia2346
    @ethiopiaethiopia2346 Před rokem +2

    ጥሩ አቀራረብ ነው በርታ👍

  • @yoniadissu9817
    @yoniadissu9817 Před 3 lety +9

    እደዚህ እውነታው ሲዘገብ በጣም ድስ ይላን እኛም ብዙ ነገር እድናውቅ ይረዳናል ጎበዝ በርታ ታሪክን ሳያዛቡ መተረክ አስፈላጊ ነው

  • @holymountainzion7413
    @holymountainzion7413 Před 3 lety +13

    General Moshe Dayan, Ariel Sharon & Yitzhak Rabin were legendary Israel General. God bless Israel.

  • @ኢትዮጵያዊን
    @ኢትዮጵያዊን Před 2 měsíci

    ሚገርም አቀራረብ እናመሰግናለን ሰብስክራይብ አድርጌያለሁ❤

  • @tekleshirum3941
    @tekleshirum3941 Před 3 lety +4

    arrrre LIKE LIKE adergut yehenen arif program

  • @batenoshmelakeselam6384
    @batenoshmelakeselam6384 Před 2 lety +5

    አንድ ዘመዴ እንቅልፍ እምቢ ያለው ቀን እስራኤል እና አረብን ሳስታርቅ አደርኩ ባይሳካም ይል ነበር።

  • @ethiopahagera8861
    @ethiopahagera8861 Před 9 měsíci +5

    ከእስራኤል ጋር የሚዋጋ ከአምላካቸው ጋር ነው የሚዋጋው እስራኤል ብቻዋን አይደለችም ለዛውም እረዳቷ የሚባላ እሳት ነው💪💪💪💪💪🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮

  • @user-zg5zy3ou8n
    @user-zg5zy3ou8n Před 8 měsíci +1

    እሥራኤልን መንካት የአለምን ታሪክ የአለምን አፈጣጠር አለመገንዘብ ነው።

  • @Channel-wi1oo
    @Channel-wi1oo Před 3 lety +6

    ስለ ፓውሎ ኤስኮባ ፣ ኤልቻፖ፣ ስለ አልቃይዳው መሪ ስለነበረው ቢላደን የእነዚህን ታሪክ እባካቹ አስመልክቱን በጌታውን አንደበት የእነዚህን ታሪክ ማድመጥ ሁሌም የማስበው ነው እባካቹ ሳሎኖቹ ጀባ በሉን

  • @sigmam6557
    @sigmam6557 Před rokem +4

    We miss Getahun Nigatu’s voice on this channel. Where’s he now?

  • @wageaddy7366
    @wageaddy7366 Před 2 lety +6

    Alem bitefam Ethiopia &Israel aytefum 🙏🇪🇹❤🇮🇱🙏

    • @hananabdurahman6578
      @hananabdurahman6578 Před 11 měsíci

      ምኞትህ ደስ ይላል ግን የዘር ፖለቲካ ምኞትህን ውሀ አይቸልስበትም ብለህ ነው!

  • @user-jz2cg6oc4l
    @user-jz2cg6oc4l Před rokem +1

    በሚቀጥለው የራስ ደስታው ታሪክ እንጠብቃለን

  • @jossidave3951
    @jossidave3951 Před 2 lety +6

    I ve heard this story when I was grade 9 Titled Arabi_israel_war, I'm impressed by z God's mighty Save, may God bless Israel🇮🇱🇮🇱 prosper Holly land 🇮🇱 🇮🇱
    ምንም እንኳ ያለነው 21th 'C ብሆንም ዛሬም ዳዊት✡️ ጎልያድን ይዘርራል💪🇪🇹❤️🇮🇱❤️🇪🇷

  • @desta9900
    @desta9900 Před rokem +3

    እስራኤል❤❤❤

  • @wulchafogebre5356
    @wulchafogebre5356 Před 3 lety +21

    ኢትዮዽያም ልክ እንድ እስራኤል የመከላከያ ጦሯን ሁል ጊዜ ብቃትና ችሎታ ያለው ማድረግ ኣለባት፡ ለዚህም ብዙ ልምምድ ማድረግ ያስፈልጋል ፡ በተለይ በኣሁኑ ወቅት ይህዳሴ ግድብን ለመጠበቅ ኣስፈላጊው ዝግጅት ሁሉ መደረግ ኣለበት

    • @demisedawit8812
      @demisedawit8812 Před 2 lety +1

      God of Abrham Israel and Jacob is with them real this is a great miracle God Almighty fought for them when whole Arab state want to wipe out them Might God wipe out their enemies

  • @abdurezakmohammed9791
    @abdurezakmohammed9791 Před 2 lety +10

    ስለ አፍጋኒስታን ታሊባኖች ኦሳማን የጨወረ ዝግጅት ብትሰሩልን

  • @tzitab8961
    @tzitab8961 Před 2 lety +6

    የሞሳድ አድናቂነኝ

  • @lilianatl1339
    @lilianatl1339 Před 2 lety +2

    Edeme ena tena yeseteh getahun

  • @samitube2076
    @samitube2076 Před 2 lety +1

    nice way of naration

  • @darroo
    @darroo Před rokem +1

    Endezi aynet lela vidio lelam siralen betam nw des yemilew berta

  • @tilatilahun9595
    @tilatilahun9595 Před 3 lety +12

    የክላሲካሉ ጩኸት በዛ

  • @tM3q8AhR
    @tM3q8AhR Před rokem

    best

  • @jenevadire9960
    @jenevadire9960 Před 3 lety +2

    Sat sat chemerelen please Please

  • @sagaleeoromoo6772
    @sagaleeoromoo6772 Před 2 lety

    Xorint. Lemanim albejam xuru nagar masrat geta gaam. Saw. Gam xuru. Naw Amba genan. Mece reshaw kifu naw ‼️

  • @henokaddisu5360
    @henokaddisu5360 Před 3 lety +4

    ebakachu CARLOS KEBERO(CARLOS THE JACKAL) Akerbulen ebakachu

    • @onelove7063
      @onelove7063 Před 3 lety

      እሾህን በእሾህ👏🏻👏🏻☝🏾

  • @POWER.....
    @POWER..... Před 2 lety

    👍👏

  • @eyob3855
    @eyob3855 Před 3 lety +4

    ጌታነህ እባክህ ስለ አፍጋኒስታን ታሪክ ንገረን እናመሰግናለን

  • @user-yn5kd8sk3g
    @user-yn5kd8sk3g Před 2 lety +42

    እስራኤልን በፍቅር ነው ምወዳት ደስ ሲል ..የጌታዬን ክርስቶስ ሀገር ማን ሊነካት

    • @mohamadkedir3092
      @mohamadkedir3092 Před 2 lety +5

      ጌታ ሀገር አለዉ እንዴ??kkk

    • @sagaleeoromoo6772
      @sagaleeoromoo6772 Před 2 lety +4

      ጌታም ሀገር አለው እንዴ😁😁😁
      Abet ye ethiopia saw 😁

    • @holbrook-ul9cf
      @holbrook-ul9cf Před 2 lety +1

      መጀመርያ ጌታ የምትለው ኣምላኽ ከሆነ ኣምላኽ ኣገር የለውም፡ሁለተኛ ጌታህን ቀጥቅጠው የገደሉት እስራኤላውያን ናቸው ዮሃንስ መጥምቅን የገደሉት እስራኤላውያን ናቸው ሌላም ስንት ነብያት የእግዚኣብሄር መልክተኖች እንደገደሉ መጽሃፍ ቅዱስ ይነገረናል ኣንተ ግና መጽሃፍ ቁዱስ ኣንብበህም የምታውቅ ኣትመስልም

    • @samavi4725
      @samavi4725 Před rokem +2

      ግንኮ እስራኤል የምትገድለው ሙስሊሞችን ብቻ አይደለም አረብ ሙስሊምና ክርስቲያኖችን ነው ለምን ክርስቲያኖች በኢስራኤል ገዳይነት ትደሰታላችሁ ?

    • @gadi6563
      @gadi6563 Před rokem +1

      አሽቃባጮች ሁሉ ስሙኝ ለመሆኑ ክርስቶስ ፓለስቲንያኖቹን ጨርሱና አገራቸውን ውሰዱባቸው ተብሏል እንዴ?

  • @bizuayehugebru
    @bizuayehugebru Před 2 lety +15

    አረቦች ፈሪ ናቸው ያለው የጆርዳኑ ጋዜጠኛ እውነት
    እስራኤል ጀግና አረቦችን ሁሌም የምታንገበግብ ድንቅ ሀገር🇮🇱ስወድሽ😘 በ ስድስት ቀን ውስጥ ምድረ በጭባጫ።አረቦችን ድምጥማጣቸውን አጠፉት ድንቅ ሀገር😍😘🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱

  • @fentax111
    @fentax111 Před 3 lety +15

    ኢትዮጵያም ልክ እንደ እስራኤል ጀግና ጀግና ቆራጥ የማያወላውል መሪዎች ቢኖሩት ልክ እንደ እስራኤል ሀያል በሆነች ነበር። እነ ግብፅም ሱዳንም። አረብ ሀገራትም። ኢትዮጵያን እንደ እስራኤል ፈርተው ይቀሩ ነበር። በየዘመኑ የመልማት ፍላጎታችን ባላደናቀፉን ነበር።

  • @freecell2840
    @freecell2840 Před rokem +4

    እስሬኤል አንባሳ

  • @esmaelmekonnen6236
    @esmaelmekonnen6236 Před rokem +1

    አቀራረብህ በጣም ይመስጣል

  • @My12dotcom
    @My12dotcom Před 3 lety +19

    👍😂waw Israel ዋው ዋው እስራኤል 👍😂🇪🇹🇮🇱

  • @user-ok8vw6ks6f
    @user-ok8vw6ks6f Před 7 měsíci

    Betam asimesahi nki ishi back nageri naki

  • @mecrazytiktok7350
    @mecrazytiktok7350 Před 3 lety +3

    Israel 🇮🇱 🤯😱😱💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾🤲🙏🕎🔯

  • @nahomkassumamo
    @nahomkassumamo Před 3 lety +2

    egypt drom serawn twekbtalach ymegerm naw

  • @metages9762
    @metages9762 Před rokem +3

    ወንድነትማ እስራኤላውያን ጋር አይደል ያለው

  • @solianakonjo
    @solianakonjo Před rokem +4

    ሳህ የኔ እስራኤል❤ ጌታ ኢየሱስን ያነገሰች ሀገር ማን ሊደፍራት

  • @abyssinia1569
    @abyssinia1569 Před 3 lety

    🤔🤔🤔

  • @EfiVLOGS
    @EfiVLOGS Před rokem +8

    ምንግጊዜም ድል ለ እስራኤል 🇮🇱❤️

  • @pramadabdella6183
    @pramadabdella6183 Před rokem

    እሥራኤል አሸነፈች ለነአሜሪካ ምሥጋና ይግባና

  • @user-tc2bm7ph7x
    @user-tc2bm7ph7x Před 9 měsíci +1

    እሰራኤልን የምጠብቀ አይተኝም

  • @beniamnegussie6522
    @beniamnegussie6522 Před 3 lety +3

    ሙዚቃው.......በዛ

  • @baharali8771
    @baharali8771 Před rokem

    Kiftab yehonk amara hule le yehud tesegdal leza new sela yehud tura begar yemitaweru

  • @user-yn5kd8sk3g
    @user-yn5kd8sk3g Před 2 lety +3

    የአፍጋኒስታንን ንገረን

    • @michaelkesete9201
      @michaelkesete9201 Před 11 měsíci

      Eihan mecha semthe cherskna nw Afghanistan yehadkew😂😂😂

  • @bezawitberhanu5448
    @bezawitberhanu5448 Před rokem +4

    ለካ ሶርያ የጇን ነው ያገኘችው ግብፅም ማግኘቷ አይቀርም

  • @jenevadire9960
    @jenevadire9960 Před 3 lety +2

    Menate sat tenesh chemerelen please Please atexagebem really

    • @kedirmolla7068
      @kedirmolla7068 Před 2 lety

      Viva esrael Viva yakob ሁሌም አሸናፊ ጥቂት ህዝብ ብዙ ድል

    • @kedirmolla7068
      @kedirmolla7068 Před 2 lety

      ሀሰን አየሁ

  • @kidusyidenekachew4240
    @kidusyidenekachew4240 Před 2 lety

    Viva Israel 💪

  • @infotechamharictube
    @infotechamharictube Před 3 lety +1

    salon tube እንኳን አረቦች እኔ እራሱ ውስጤን በጣም ይጎዳኛል

  • @northernethiopia6538
    @northernethiopia6538 Před 3 lety +8

    My allah help 🇵🇸 Palestinians people

  • @secrethabesha9943
    @secrethabesha9943 Před 3 lety

    the sane with tigray,,,,a small region against ethiopia,,eritria,,uae

  • @mulukenderso9824
    @mulukenderso9824 Před 8 měsíci

    ያልተጠናቀቀው እኮ ነው ያልክ 😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏

  • @sagaleeoromoo6772
    @sagaleeoromoo6772 Před 2 lety

    Amhara ahun ihen iyye sera naw ethiopia wisx

  • @itneshethiopia2956
    @itneshethiopia2956 Před 3 lety +5

    Esrilen eko egezbeher new metebekut

  • @QualityEducationForU
    @QualityEducationForU Před 10 měsíci

    ሞሼ ዴያን!

  • @ebra37
    @ebra37 Před rokem +2

    የጦርነቱ ፍፃሜው ያሁኑ ተገላቢጦሽ ነው!!

  • @muhamedkemal5770
    @muhamedkemal5770 Před 2 lety +1

    አገራቸው አይደለም ፍልጤም የጥንት ነው

    • @fekedetesfaye9965
      @fekedetesfaye9965 Před 2 lety

      አረ ሞ. ንጉስ ሁሴን እራሳቸውኮ የዃላ ዃላ ነገሩ ገብቷቸው ተቀብለውት የዮርዳኖሳውያንን ኑሮ ከባሰ ምስቅልቅል ታድገዋል.
      ይልቁንስ ናስር ነው የበሬ ግንባር የምታክል የነበረችውን ሀገር ገፋፍቶ ትልቅ ሐገር በማድረግ የፓላስታይኖችን ህይወት ያመሳቀለው

  • @pelatosrume45
    @pelatosrume45 Před 2 lety +1

    Don't see temporary victory,, especially taking over west bank is very bad decision...i think palastanian have also right to have country.......think after 100 and more years!!!

  • @saudisaudi1203
    @saudisaudi1203 Před rokem

    ካዛስ ደራሲው 😂😂😂

    • @natnaelkinde7826
      @natnaelkinde7826 Před rokem

      እውነት እኮ ነው የ6 ቀኑ ጦርነት አለም ያውቀዋል

  • @user-nn9oo7te8w
    @user-nn9oo7te8w Před 3 lety +16

    እስራኤል አንደኛ ሀገር ነት መንካራባት

  • @alayimdesia5507
    @alayimdesia5507 Před rokem

    💪🏾✡️🇮🇱✡️💪🏾

  • @emanhassen9956
    @emanhassen9956 Před rokem

    Ow why you are telling lies

  • @abdulsemedabdullah2039
    @abdulsemedabdullah2039 Před rokem +5

    አላህ ከተበዳዬች ጋር ነው ድል ለፍልስጤማውያን

    • @bezawitberhanu5448
      @bezawitberhanu5448 Před rokem +4

      ማገናዘብ አትችልም እንዴ ማነው ተበዳዩ? እስራኤል ወይስ ሌላው? አምላክማ ትእቢተኛውን አዋረደ ለደካማው ፈረደ ደካማ ተብለው ሊጠፉ ለታወጀባቸው

    • @esmaielabriham2861
      @esmaielabriham2861 Před rokem +2

      ድፍን ጭቅላት ከሚሰጥሽ ። ቢቀርብሽ ይሻል ነበር
      ።። እና ያ ሁሉ አረብ ሀገራት ትንሽ ህዝቦችን እናጥፋት ብለው ሲነሱባት ማነው ባለ ግፍ???

    • @asyaasya6630
      @asyaasya6630 Před rokem

      ፍልስጤም ነጻ ትወጣለች ግን ይቆያል ምክንያቱም ለ እስራኤል የሚያሸረግዱ ደንቆሮች አልቀው አዲስ እሳት የሆነ ትውልድ ሞት የማይፈራ ትውልድ ይመጣል ኢንሻአላህ

    • @asyaasya6630
      @asyaasya6630 Před rokem

      ፍልስጤም ተቀብላ ምድሯን አካፍላ ቤቷን ከፍታ ሰታቸው እነሱ ግን ካዷት የፍልስጤምን ወጣት ገለው ጨረሱ ግን ዋጋ የሚከፍሉበት ቀን ቅርብ ነው እነሱ ዘመናዊ የጦር መሳሪያ ታጥቀው የፍልስጤም ወጣት በድንጋይ ብቻ እየተጋፈጣቸው ነው እስኪ ለፍልስጤም ወጣት የጦር መሳርያ ይግባላቸውና ጀግንነት ይለካ ያኔ እናያለን ማን ጀግና እንደሆነ ሞት ለእስራኤል ይሁን አሚን

    • @abdulsemedabdullah2039
      @abdulsemedabdullah2039 Před rokem

      @@esmaielabriham2861 le ayhud mashkabet mn ylutal

  • @kassaw.mengistu
    @kassaw.mengistu Před 3 lety +6

    🇮🇱❤🇮🇱

  • @asyaasya6630
    @asyaasya6630 Před rokem

    😂😂😂እስራኤል ፈሪ ቦቅቧቃ መሆኗ እኮ ጦር ፊት ለፊት ገጥማ አሸንፋ አታውቅም ሁሌ ሰው በተኛበት ወይም ሰላም ፈጥሬያለው ትልና ከዛ በጀርባ ጦሯን ታሰማራለች ይህ ነው እንግዲህ ጀግነት 😂😂😂😂የፍልስጤም ጀግኖች በድንጋት ወታደሮቿን እያርበደበዱ

    • @EphraimGrace-yx3bo
      @EphraimGrace-yx3bo Před 10 měsíci +2

      እስራኤል እኮ እጅግ በጣም ጀግና ናቸው።

  • @user-pc4vi6qr5k
    @user-pc4vi6qr5k Před 2 lety +3

    ዘገባህ ወገንታዊነት አለዉ የታሪክ መፀሀፍቶችን በደንብ አንብብ አገላብጥ ከአንድ ወገን ብቻ የተፃፈን ታሪክ አታንፀባርቅ ከአረቡም እለም የተፃፉትንመፀሀፍትና የታሪክ ዘገባዎችን ዳስስ ምክንያቱም ከታራክ ማምለጥ አይቻልምና።

  • @lifeinparis2856
    @lifeinparis2856 Před 3 lety +8

    Free Palestine 🇵🇸

  • @yabsera-d4628
    @yabsera-d4628 Před 3 lety +13

    Israel 🇮🇱 👍

  • @baharadinamdino1150
    @baharadinamdino1150 Před 9 měsíci

    ምድራ የሁዳ ሁለ ሽት

  • @pramadabdella6183
    @pramadabdella6183 Před rokem

    ምን አይነት ትረካ ነው ምእራባዊያን እና አሜሪካ ዋና የእሥራኤል ደገፉ ለምን ትዋሻለህ

    • @dawittesfaye4033
      @dawittesfaye4033 Před rokem

      soviat dagfes YalK Wana swe
      Ali choin naber

    • @natnaelkinde7826
      @natnaelkinde7826 Před rokem

      ሞሳድን ስለ ሚፈሩ ነው ሚደግፏት ወደው አይደለም 😂እስራኤል እኮ አሁን ላይ በጣም ሀያል ተፅዕኖ ፈጣሪ ሀገር ነች

  • @user-lz1ik4do9t
    @user-lz1ik4do9t Před 2 lety +4

    አይሁዶች የሰው ልጅ ፀር ናቸው ያለ አሜሪካና አውሮፓ 1 ኢንች መሬት አያገኙም ነበር አሁንም ካለነሱ መተንፈስ አትችልም አይቀርም 1 ቀነ የ ፍልስጤማውያን ደም ያጥለቀልቃታል

    • @babeybasha9281
      @babeybasha9281 Před 2 lety +5

      መለፍለፍህን ትተህ ለጦርነት ተዘጋጅ አረቦች ወንድሜ ናቸው የምትላቸው አገርህን ሊያፈራርሱ ሴራ እየሰሩልህ ነው የራስህ አሮብህ የሰው ታማስላለህ

    • @user-lz1ik4do9t
      @user-lz1ik4do9t Před 2 lety

      @@babeybasha9281 esu lela ngr huno sale sle programu nw eyaweran yalenew ante dedeb

    • @user-lz1ik4do9t
      @user-lz1ik4do9t Před 2 lety

      enezin rkash videochehn myaylh sitefa nw mesadeb yejemerkew

    • @fekedetesfaye9965
      @fekedetesfaye9965 Před 2 lety +3

      ነገሩ የገባቸው የአረብ ሐገራት ከኢስራኤል ጋር ያላቸውን ግንኙነት ሳያሻክሩ እየኖሩ ነው.
      ያላቸውን የንግድ ግንኙነትም ከጊዜ ወደጊዜ እያጠናከሩ ይገኛሉ.
      ፖለቲካው ያልገባው የሌላው አለም ሕዝብ ግን እስካሁን ድረስ በአረብ ኢስራኤል ጉዳይ ላይ ይነታረካል.

  • @firehunnecha7022
    @firehunnecha7022 Před 2 lety

    ታሪኩ ከአብይ (ናስር) እና ትግራይ ይመሳሰላል።

  • @abdurehimgumataw6455
    @abdurehimgumataw6455 Před 3 lety +5

    የሚገርመው አይሁድ ነኝ የሚል ሳይሆን ክርስቲያን ነኝ የሚለው አሽቃባጭ ነው ። አይሁዶች እየሱስ ድቃላ ነው ገድለንዋል ይላሉ ፣ እዚህ ጋ ያሉ ክርስቲያኖች እስራኤልን ይደግፋሉ ። ያው ፍልስጤሚያዊያንን ስለሚገድሉ ነው ። ፍልስጤም ውስጥ ሙስሊም ብቻ የሚገደሉ እዳይመስላችሁ ክርስቲያኖችንም ጭምር እንጂ ። ፍልስጤም ውስጥ የሚታገሉት ሙስሊሞች ብቻ አይደሉም ክርስቲያኖችም ቢሆኑ አብረው ይታገላሉ ። ነገር ግን በሙስሊም ጥላቻ የተዘፈቁ የሀገራችን ክርስቲያኖች እስራኤልን ሲደግፉ እና የተባረኩ ህዝቦች ሲሉ ይስተዋላል ። መባረክ ማለት ምን ማለት ነው ? ንጹሀንን መግደል ፣ የንጹሀንን ንብረት ማውደም ነው ?

    • @tshalemkebede1876
      @tshalemkebede1876 Před 3 lety +1

      ርህራሂና እግዚአብሔርን የሚፈራ፥ ሁሌ ሰላም ፈላጊ ህዝብ ነው ይስራኢል።
      አረቦች ደግሞ በጭራሽ የስራኢልን አገር ካላጠፋን ምንም ሰላም የማይፈልጉ፥ በጥላቻ አብደው በአለም እንደኛ ስደተኝነት መርጠው ሲጎሳቆሉ ይኖራሉ።
      ይስራኢልን በውጩ አለም ለማጠልሽት ሲሉ እራሳችውንም በጣም ሲያሰቃዩና ሲለምኑ 72 አመት ሁኖአችዋል።
      ይህ የፖለቲካ ጭዋታ የውጩ አለም ሰው አይገባውም።
      አረብ ፈለስጢም አገር እንዲሰጣችው ከየስራኢል አጠገብ ቢለመኑ ፥ በተደጋጋሚ አንፈልግም ብለው ችግር ላይ ወድቀው ለይስራኢልም ችግር ሁነው ይተያያሉ።
      ህብረተሰቡን በጣም በፐሮፖጋንዳ አጠለቅለቀውታል፥ ስለ ዚህ ተንኮላችውን የውጭ አለም በደንብ አያጣራም። ይስራኢል ለመከላከል ስትል እንጂ አረቦች ሚገደሉ፥ ልግደላችው ብላ ብትነሳ አንድ ቀንም አይፈጅባት።
      አለማችን በጣም በብዙ የፖለቲካ ሴራ ተጠላልፎ ለእኛ ተራ ሰወች ቀርቶ፥ ሴራውን ለሚፈጥሩት ለፖለቲኞችም በጣም አዳጋች ሆኖአል።

    • @tshalemkebede1876
      @tshalemkebede1876 Před 3 lety

      ኢስላም፥ ክርስቲያን ና ይሁዲ ሃይማኖቶች ሁሌ ውድድር ላይ ናቸው፥ ምክንያቱም፥ የሞኖይትዝም ወይም በአንድ አምላክ ነው እመነታችው መሄጃ ምንገዱ ቢለያይም ቅሉ።

    • @dere_work
      @dere_work Před 3 lety

      እይሁድ እንደመሆነኔ ያህል ልንገርሽ ! እኛ ክርስቶስ እይሁድ እና ጎበዝ የሀይማኖት ተማሪ በመሆኑ ነው የምናምን :; በመቀጠልም የተገደለው በሮማውያን ነው ይህም የሆነው መሲህ እኔ ነኝ በማለቱ ነብር እናም በወቅቱ ሮማውያን በታሪካቸው እንደሚታወቀው የግድያ ፍርድ በስቅላት ነብር የሚፈፅሙት::

    • @SalonTube
      @SalonTube  Před 3 lety +1

      አናና ቀያፋም ሮማውያን ናቸው ?

    • @abelcrazy7633
      @abelcrazy7633 Před 2 lety

      ደነዝ

  • @fetiyakemal9713
    @fetiyakemal9713 Před rokem

    እስራኤል የሚባል ሀገር የለም
    ፍልስጤም እንጂ

    • @natnaelkinde7826
      @natnaelkinde7826 Před rokem +3

      ማነው ያለው😂😂እስራኤል የጥንት ነች

  • @gadi6563
    @gadi6563 Před rokem

    አሽቃባጮች ሁሉ ስሙኝ ለመሆኑ ክርስቶስ ፓለስቲንያኖቹን ጨርሱና አገራቸውን ውሰዱባቸው ተብሏል እንዴ?