አስገራሚውና ረቂቁ ዘመቻ Salon Terek

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 3. 08. 2024
  • አስገራሚውና ረቂቁ ዘመቻ በአብዱልሰመድ ሙሃመድ ተረክ ሚዛን ሳሎን ተረክ
    አብይ ሰኢድ እንዳዘጋጀው
    Well Come to Salon Tube ! The Genre is story telling about international history ,politics, great leaders and wisdoms .Generally the program is educative and info entertainment .
    The youtube content is subject to change at any time without notice and may not necessarily be up to date or accurate at the time you view it.
    #EthiopianHistory #Ethiopia
    facebook www.facebook.com
  • Zábava

Komentáře • 53

  • @NBonly
    @NBonly Před 2 lety +10

    አብዱ ፦ በተረጋጋ ድምፅ ፣፣ ጥሩና አሪፊ በሆነ አገላለፅ ፣፣ የምትገልፅ ድንቅ ጋዜጠኛ በረታ ...!!

  • @tM3q8AhR
    @tM3q8AhR Před 2 lety +4

    አብዱል ሰመድ በርታ ጥሩ ትንታኔ ከጥሩ ድምፅ ጋር በጣም ይመቻል CZcams ሁሌም ተከታይና አዴማጭህ ነኝ ይመቼሕ

  • @tast684
    @tast684 Před 2 lety +2

    እብድ እንዲሁም ሞሸ ፕሮግራማችሁ አስየማራ ነው ቀጥሉ እያልኩ የእኛንም ጀግናዎች ገድል እንዲሁ ብዙ የሚያምረ ታራካችንን ብትቀላቅሉ የበለጠ ያስተምራል።

  • @haime508
    @haime508 Před rokem +1

    የሚገርም አቀራረብ👍

  • @tewahdo5120
    @tewahdo5120 Před 2 lety

    Thank you!

  • @user-rx7rr6tk4m
    @user-rx7rr6tk4m Před 26 dny

    ምርጡ ተራኪ

  • @SolomonVA
    @SolomonVA Před 2 lety +1

    So interesting
    Thank you.

  • @tesfutamirat2587
    @tesfutamirat2587 Před 2 lety

    ስለ አይመን አልዘዋሪ ባስታወሳችሁን ጊዜ አይመን ተገደለ ተባለ ጥንቆላም ጀምራችኋል ማለት ይቻላል በርቱ ሳሎን
    💚💚💚💚💚💚💚💚💚
    💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛
    ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️

  • @KUNUZ_TUBE
    @KUNUZ_TUBE Před 2 lety +4

    Ausama mujahid enji ashebari adelem
    America slalech ashebari new mereja atarteh awra

  • @abrhamnegatu8385
    @abrhamnegatu8385 Před 2 lety +6

    ኦሳማ ጀግና ነው

    • @ermeyasabebe5752
      @ermeyasabebe5752 Před 2 měsíci

      Ya gimbarun takedo.dibin ale 😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-fw5mh7ti6g
    @user-fw5mh7ti6g Před 2 lety

    ይምገርም ነው

  • @solomonberega644
    @solomonberega644 Před 2 lety

    Interested

  • @fitsumtewoldebirhan2827
    @fitsumtewoldebirhan2827 Před rokem +2

    God bliss America ❤

  • @mekdeshailegiorgis6073
    @mekdeshailegiorgis6073 Před 2 lety +4

    አሜሪካ የምታፈርሳቸው ሃገራት ጥንታዊያን እና ታሪክ ያላቸውን ነው ሁሉን ጨርሳ ኢራንና ኢትዮጵያ ቀርተዋታል ኤርትራን ቆርጣ ትግራይን ጀምራለች ሰምተን ለመጠንቀቅ ጌታ ልብ ይስጠን

  • @bg970
    @bg970 Před 2 lety

    🙏

  • @POWER.....
    @POWER..... Před 2 lety

    👍

  • @ahmedabdellah4955
    @ahmedabdellah4955 Před 10 dny

    1 osaman ashebari lemehonu merejaw mndenw ?
    2 meskerem 1 dun teqat eskezare endemiyaregew alqaeda mech halafinetun wesede ?

  • @MohammedHussen8ol4e
    @MohammedHussen8ol4e Před 2 měsíci

    🎉🎉🎉

  • @lulayoutube6875
    @lulayoutube6875 Před 9 měsíci +1

    ምናለ ባልምተ የፍልሥጤም ህፃናተች ባልተጨፍፎ ነበር😢

  • @ahmedabdellah4955
    @ahmedabdellah4955 Před 10 dny

    የ ኡሳማ ሚስት እና ልጅ ምን አደረጉ ?

  • @AHMEDDERESE
    @AHMEDDERESE Před 9 měsíci

    😢😢😢

  • @yeabsiraasmamaw5255
    @yeabsiraasmamaw5255 Před 2 lety

    አቀራረብህ መሳጭ ነበር ግን ያልገባኝ ነገር ደግሞ ፊቱን ምን አድርጎት ነው ሊለዩት ያልቻሉት

  • @muradfasil
    @muradfasil Před 2 lety +1

    Yegedel mameto

  • @mensurmensur8597
    @mensurmensur8597 Před rokem

    Ayemen allzehri terki molon akirb

  • @whoami8518
    @whoami8518 Před 2 lety +2

    "አረቦች ራሱ አሁን አየተቆጩ ነው ምነለ ባገዝነው እያሉ ነው እንዲ ብሎ ነበር እንንተ አረቦች አሁን በር ዘጋቹህብኝ እንተ ለይ ግን በር በራቹ ለይ አሜሪካ ሞት ታመጣለች ብሎ ነበር ይሀው አሁን እሱ ያለው ሆነ

  • @GoytomYohnes
    @GoytomYohnes Před 2 lety +1

    ሲጀመር አልገደሉትም Bahmas ደሴት ላይ 100,000 USD እየከፈሉት አሜሪካኖች እያኖሩት ነው ይኸንን ሚስጥር የሚያውቁ በሙሉ ተገለዋል Except '' Snowden''

    • @dawittesfaye4033
      @dawittesfaye4033 Před 2 lety +1

      GIVE US EVIDENCE. IF YOU KNOW THE SCREAT WHY DIDNT KILL YOU . AND ANOTHER QUESTIOON IS WHY THEY PAY TO OSMA

  • @gigaend473
    @gigaend473 Před 2 lety

    Abdusamed ebakhn sle TUPAC SHAKUR AMARU tarik akirbln

  • @dawittesfaye4033
    @dawittesfaye4033 Před 2 lety

    SEL AYMIN ALZWEREY

  • @Tilahun-bv1yh
    @Tilahun-bv1yh Před 4 měsíci

    uuuuuuui

  • @user-fi6xk1pv8k
    @user-fi6xk1pv8k Před 2 lety

    .ድቀትና ውድቀት ለአሜሪካ

  • @GalilaRout
    @GalilaRout Před rokem

    ሱሰ ናቹ እኮ
    ሳሎንቹ❤❤❤

  • @thamban1932
    @thamban1932 Před měsícem

    በዝህ ግዜ እንዳተ አይነት ሀቀኛ ጋዜጠኛ የለም

  • @bizuayehugebru
    @bizuayehugebru Před 2 lety +2

    የታባቱ ይሄ ነፍሰ በላ አሸባሪ በጊዜ የእጁን አነኜ አሜሪካ እስራኤል ራሽያ ኑሩልን አሸባሪዎችን የምታጠፉልን

    • @bizuayehugebru
      @bizuayehugebru Před 2 lety

      @@adanchetesfaye285 💪💪💪💪💪💪💪💪

    • @beyaabe
      @beyaabe Před rokem

      ሞኝ ለተጨኳኝ ህዝብ ነበር የኖረዉ

  • @mariocarlos546
    @mariocarlos546 Před 2 lety +7

    የመስከረም አንዱን ጥቃት እሱ ስለመፈፀሙ ምን ማስረጃ አለህ? CNN,BBC ስላሉ ነው? ከዛ በሀላ ስለ ህንፃው ውድመት የተለያዩ ጥያቄዎች ተነስተው መች መልስ አገኙ? ለባለ ግዜ ማጎብደድ አመላቹ ነው።

  • @FatoumaHassan-hi2vj
    @FatoumaHassan-hi2vj Před 2 měsíci

    አሜሪካ ኡሳማ ቢላድን ብትገለም የምስራቅ አፍሪቃ ሀያልነቷን አታለች ሺ ቢላድን ተፈጥሯል

  • @feyselanwar1187
    @feyselanwar1187 Před 2 lety

    Zara gna. Msmat astlage. Edale. Yakrbkw mrja. Ke cnn ena k bbc ytglbt nw. Eshi sle Ethiopiam. Ahun yalwn hunata knsu tkblh btzgb lk new. Knsu smth atstgaba. Asamage mrja amta.

  • @abdelrehen7223
    @abdelrehen7223 Před 2 lety

    ጋዜጠኞች ሁሉ ምና እደናተ ሀቀኛ በሆኑ

  • @theobservation2482
    @theobservation2482 Před 2 lety +1

    አብዱሴ ሞክሼ አንተ ትለያለህ!! እባክህ አትቆይብን ቀን በቀን ልቀቅልን፣ በተለይ የሞሳድ የcia,FBI,KGB የመሳሰሉት ጉዳይ!! የዛሬው ይለያል!!

  • @muidennegash3729
    @muidennegash3729 Před rokem

    ከCNN,BBC, Foxnews, etc ፕሮፓጋንዳ ላይ ተመርኩዞ የቀረበ። የ9/11 እውነታው በአመዛኙ ከዚህ ውጪ መሆኑ እራሱ አብዱሰመድ ጭምር የምታውቅ ይመስለኛል።

  • @tefexe7882
    @tefexe7882 Před 2 lety

    9/11 ፍንዳታ የነበረው 2001 GC ነው.....አንተ ግን ያቀረብከው 2011 ብለህ ነው.....እርምት አርግበት

  • @user-gw3ly1vd3z
    @user-gw3ly1vd3z Před 2 lety

    እንደአሼን የፈላው በክፋት በጥላቻ ያበደው ክፋ ስው የተጠራቀመበት የውሸት ቋት የቱብ ሚድያወች
    እንዲህ እውነተኛ በእውቀት የተሞላ ቻናልም አለ

  • @dasashtube6968
    @dasashtube6968 Před 2 lety

    Dasash tube ዳሳሽ ቲዩብ ላይክ ሼር ሰብስክራብ ስላደረጉን እናመሠግን