Ethiopia - Sheger FM - Mekoya - የአይ ኤስ መሪ ስለነበረውና በቅርቡ ሕይወቱ ስላለፈው አቡበከር አል ባግዳዲ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 19. 12. 2019
  • Sheger FM 102.1 Radio is The First Private FM Radio Station in Ethiopia
    #Ethiopia #ShegerFM
    Ethiopia - Sheger FM - Mekoya - የአይ ኤስ መሪ ስለነበረውና በቅርቡ ሕይወቱ ስላለፈው አቡበከር አል ባግዳዲ
    Website://shegerfm.com/
    Facebook: / sheger102.1
    Twitter:// shegerfm?lang=en
  • Zábava

Komentáře • 181

  • @user-mz2yu6ks8v
    @user-mz2yu6ks8v Před 4 měsíci +8

    አንዳንዴ አሜሪካን የምትመቸኝ ፅንፈኞችን ፀጥ ስለምታደርጋቸው ነው።ይህ ሰው ኢትዮጵያውያንን ያሳረደ አረመኔ መግደሏን አስደስቶኛል

    • @LetaAdugna
      @LetaAdugna Před měsícem

      Ayii aymslh yerasachew srit new emllhalew lesoryaw eqd tefsami endihon ytftr sew new

  • @ibrahimnoor6117
    @ibrahimnoor6117 Před 2 lety +8

    ሸገሮች ኢትዮጵያዊ በመሆኔ መጠን ኢትዮጵያ ውስጥ ካሉ ሚዲያዎች ለህናተ ትልቅ ክብር አለኝ ግን መረጃ ምህራባዊያን ከፃፉት ብቻ ምንጭ ባታደርጉ አሪፍ ነው ለየትኛውም ጉዳይ ይሄን ያልኩት ለትውልድ የሚተርፍ ሥራ ሰርታቹ ማየት ስለምፈልግ እና ለናተ ያለኝ ክብር እንዳይቀንስ ስለምፈልግ ነው

  • @negussiebekele4138
    @negussiebekele4138 Před rokem +4

    ደምፅ በራሱ ግሩም ነው ምርጥ አቀራረብ

  • @rofiast249
    @rofiast249 Před 2 lety +5

    የክቡር እሸቴ አሰፋ ትረካ ውስጤ ነው

  • @user-bp9rd9sn9t
    @user-bp9rd9sn9t Před 3 lety +31

    አይ ኤስ እኛ ሙስሊሞችን አይወክሉም እኛ ሙስሊሞች ከንዲህ አይነቱ ተግባር የፀዳን ነን መመሪያችን ቁርዓን ነው ቁርዓን ደግሞ የገደለ ይገደል ከማለት ውጪ ነፍስ አጥፉ ብሎ የሚለን አንዳችም ቦታ የለም ሞዴላችን ነብዩ መሀመድ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ናቸው
    ምእራባዊያን እራሳቸው ሙስሊም በአለም እንዲጠላ ከማድረጋቸው የተነሳ ብዙ አሸባሪዎችን መልምለው በሙስሊም ስም ተጠርተው በየ ቦታው ወንጀል እንዲሰሩና ሙስሊም በመባል እንዲሰየም ከሚለፉት አንዷ አሜሪካ ናት ቦኮ ሀራምን አሜሪካ ትደግፋለች ሩሲያ እስራኤል የመሳሰሉት ወዘተ አይኤስ ኤስን እንዋጋለን ሲሉ ይገርማሉ እነሱ እራሱ ከአልባግዳዲ የባሱ አሸባሪ ናቸው
    ኢስላም ሰላም ነው
    አይ ኤስ ኤስ የምእራባዊያን ውጤት ነው የሚመስለኝ
    አቀራረብህ 👍

    • @mewokeltube975
      @mewokeltube975 Před 2 lety +1

      ውሸታም ማን ወካይ አንች አንች የሙስሊሞች!

    • @eyobwondimu1731
      @eyobwondimu1731 Před 4 měsíci +4

      የአልባግዳዲ መነሻ እስላማዊ አስተምሮት ነው።መሀመድም ጦረኛ ነበር ለዛ ደሞ የሳውዲ ባንዲራ ላይ ያለው ገጀራ ምስክር ነው።

    • @alazarasrat8454
      @alazarasrat8454 Před 3 měsíci +1

      አሁን አስተካክላችሁት ነው ወይስ የመቼ ዜና ነው ይሄ?? የእናንተ ነገርኮ ቀጥታ የሰው አእምሮ ውጤት እና በወንድ የበላይነት ላይ ብቻ የተመሰረተው የአውሮፓውያን ሰይጣናዊ ውጤት ከሆነው ከኢሉምናቴ አስተሳሰብ ጋር አንድ ለመሆኑ ይሄንን አስተውይ.... ወንድ አስር ሴት ሲያገባ ሴትዋ መጫወቻ ትመስል ዘንድ አርጅታም ታጎበድዳለች

    • @Sssbabaa
      @Sssbabaa Před 2 měsíci

      እስልምና ሀይማኖ በድሎኛል ያለችን አንድ ሙስሊም ሴት አሳየኝ እስቲ

  • @haime508
    @haime508 Před rokem +2

    ሸገር መቆያ❤❤❤❤❤❤❤

  • @habtamugirma6197
    @habtamugirma6197 Před 4 lety +12

    ሸገር መቆያ....ስወዳቹ። በርቱ በጣም።

  • @zerihungamo6742
    @zerihungamo6742 Před 3 lety +3

    ጥሩ ቁምር እያገኝው ነው በርቱ ሸገሮች

  • @Dev7217
    @Dev7217 Před 4 lety +5

    ምርጥዬዎች♥

  • @yenuislamtube673
    @yenuislamtube673 Před rokem +4

    ጀግናውን እንዲህ ባትተቹት ደስ ባለኝ ነበር ፡፡ ግን በገባቹ መጠን ነው የተረካቹት ስለዚህ ለምን እውቀትህ ጠበበ ወይም አነሰ ብሎ መውቀስ ደግሞ አይመችም ስለዚህ የቆሙለት አላማና የሚሞቱለት እውነት ሲገባህ ደግመህ ተርከው አደራ

  • @dovcom1921
    @dovcom1921 Před rokem

    Sheger mekoya my favorite program 💚💛❤️
    🕊
    🕊
    🕊

  • @birukteshome9221
    @birukteshome9221 Před 2 lety +1

    that's best program

  • @mihretabgashaw5549
    @mihretabgashaw5549 Před 4 lety

    sheger mekoya !!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @MujibSultan-sf6mw
    @MujibSultan-sf6mw Před měsícem

  • @POWER.....
    @POWER..... Před 2 lety +1

    ሸገር FM ክበሩልን፤ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር።

  • @alazarasrat8454
    @alazarasrat8454 Před 3 měsíci

    ድንቅ ናችሁ እሸቴ አሰፋ (ከጀርባ በመሆን ይሄንን ዝግጅት የመሩትን እባክህ ሰላምታዮን ንገርልኝ)፡፡ እናንተ ብቻ ናችሁ በኢትዮጵያ ብቸኛወቹ ዸስተኛ የሚያደርግ ዜናን የምታቀርቡ፡፡ የምር አደንቃችኋለው

  • @IbrahimAhmed-wi3ry
    @IbrahimAhmed-wi3ry Před 4 měsíci +1

    አይ ኤስ የአሜሪካ ድራማ ነው አሜሪካ የምትመራው

  • @nuredinbedewi9789
    @nuredinbedewi9789 Před 3 lety

    Shegeroch mingzem 1

  • @BrhanaMelaku
    @BrhanaMelaku Před 4 měsíci +1

    ስንቱን ኢትዮጵያዊ ነው ያረዱት እነዚህ እርጉሞች

  • @jerusalemheven1535
    @jerusalemheven1535 Před 2 lety +3

    esum kesew ekul gehanem yigeba yihon weyes lela gehanem ale??

  • @user-fp5ul5kl4p
    @user-fp5ul5kl4p Před 3 měsíci

    አይ ኤስኮ ራሷ አሜሪካ ናት

  • @zennybeyene1406
    @zennybeyene1406 Před 4 lety +3

    Nfsun Aymarwe Chrstianochn Echersalhu malte Ayskam Yhwe FATARY Atfawe Yhi Ergum

  • @lidyanessru1626
    @lidyanessru1626 Před 2 lety +1

    Manenetachewen New yasayut. Enkanem Jesusen ageyeew.... kechelema wetaw...

  • @user-iu9ov4yd5k
    @user-iu9ov4yd5k Před 3 lety +2

    እነ ሲአይኤ የፈጠሩት ክንፍ አይደል እነሱ አይደል መረጃ የሚሰጡት

  • @habibhussenmehamedmehamed9245

    በጣም አሳዛኝ ነው አላህ ጀነተል ፊልዶርስ ይወፍቀው

    • @bogalechgebre6560
      @bogalechgebre6560 Před rokem

      Terrorist wishes heaven for another terrorist. Al Baghdadi was behind thousands death, raping and looting in Syria and Iraqi. He ordered the burning of couple innocence people. He will at least obtain 72 virgins not in heaven but in hell.

    • @hayatmohamed801
      @hayatmohamed801 Před 10 měsíci +3

      ጀነት የአው#ሬዎች መኖሪያ አደ#ለችም አንቺ ቆ#ሻሻ

    • @Emanuel1990
      @Emanuel1990 Před 8 měsíci

      ሚወፍቅ ይወፍቅሽ ሰጣን አምላኬ።

    • @ermeyasabebe4062
      @ermeyasabebe4062 Před 6 měsíci

      Ashebari tinb esilam nebere dibin ale 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @tizetaarnesen6916
    @tizetaarnesen6916 Před 3 lety

    Shegeroche mirte iweket

  • @satawkatnager8957
    @satawkatnager8957 Před 4 lety +2

    Eshte asefa akerarebkn ewdelkalew gn yhen program mota lay chgr bedersebet seat makrebkn alwededkutm kelelochu gazetegna ekul endargek atgefafagn

  • @aeshimohammed9684
    @aeshimohammed9684 Před 6 měsíci

    የምመራት በአሜራካ አይደልእንድ

  • @ermeyasabebe4062
    @ermeyasabebe4062 Před 2 lety +1

    America yene jegina hager endezi eyasadedish midere akirari ashebarin difit argilin

  • @ermeyasabebe4062
    @ermeyasabebe4062 Před 5 měsíci

    America lezelalem tinur telatochiwa widim yibelu

  • @mewokeltube975
    @mewokeltube975 Před 2 lety +9

    ጀግና ነበር። ጥንቅቅ ያለ ሙስሊምም ምሁርም ነበር። 80 አገራት ባንድ ባይሰለፉበት ኖሮ በርግጠኝነት እስካሁን ያረብ አገሮችን በቁጥጥር ስር አውሎ የኸሊፋ ስርአት ይመልስ ነበር። አላህ መልካም ስራውን ይውደድለት ከወንጀሉም ይማረው። አላህ ይዘንለት የዘመኑ ጀግና አሚረል ሙእሚኒን። አላህ አያልቅበትም በየ ክፍለ ዘመኑ ጀግና ይፈጥራል። ቢላደንን ሲገድሉ ባግዳዲ ይመጣል ብሎ የጠረጠረ አልነበረም። ግፍ እስካለ ጀግና መፈጠሩ አይቀርም። ለሀቅ የሚታገል በውሸታሞች አሸባሪ ነው። ህዝብ አዳሜም ያንን ይዞ ያግበሰብሳል።

    • @haime508
      @haime508 Před rokem +2

      ፅንፈኛ እስላም

    • @mewokeltube975
      @mewokeltube975 Před rokem

      @@haime508 የከብት ልጅ ፅንፈኛ እስላምነት ስድብ መሰለህ

    • @eyrusfeker4790
      @eyrusfeker4790 Před 8 měsíci +1

      ስው በላ እድሜ ለአሜሪካ የስው በላ አሽባሪዎች መድኃኒት😂😂😂

    • @mewokeltube975
      @mewokeltube975 Před 8 měsíci

      @@eyrusfeker4790እምስሽን ልብዳው እየሩስ😂😂😂

    • @ermeyasabebe4062
      @ermeyasabebe4062 Před 6 měsíci

      Midre.yeteneba esilam gena.min ayitachu eyandandish gedel tigebyalesh. America jegina ashebari yiwedimal gena

  • @KirubelMoab-kw3vf
    @KirubelMoab-kw3vf Před 3 měsíci

    ህሊና ቢስ ሰው ይሄን አሸባሪ ጀግና ሲል ነው

  • @user-cp2md8dd2z
    @user-cp2md8dd2z Před 3 lety +4

    እዉነት ስታወሩ ሰብስክራይብ አደርጋለሁ አሁን ግን አንሰቻለሁ

  • @kassyyigezu962
    @kassyyigezu962 Před 2 lety +3

    አል ባግዳዲ ጨካኝ ሰው ቢሆንም : በአሜሪካን special force እጅ ላለመስጠት እራሱን በታጠቀው ፈንጅ ማምከኑ ጀግና ነው ።

    • @mewokeltube975
      @mewokeltube975 Před 2 lety

      ሙስሊም ራሱን አያጠፋም። እሸቴ ያው ሪፖርቱን ሚያገኘው ከገለልተኛ ሚዲያ አደለም።

  • @user-px4wz1ck4g
    @user-px4wz1ck4g Před rokem

    አስገድዶ መድፈር በጭራሽ አይፈፅሙም እንደውም በተቃራኒ አስገድደው ደፋሪን ይቀጣ ነበር ነው ለኔ የየጀግና ጀግና ነው የጆርዳኑ ፓይለት አብራሪ ዳቦ እዞ አልነበረም የሄደው ተመላልሶ ንፁሃንን በቦንምብ ሲፈጅ ቆይቶ የ አላህ ታምር ሆኖ እጃቸው ላይ ገባ እንዳቃጠለ አቃጠሉት በቃ

  • @halidzemecha1409
    @halidzemecha1409 Před 2 lety +1

    የማታቀውን ነገር አትለፍልፍ ስለ አል ባግዳዲ ለማውራት የውቀት ደረጃክ አይፈቅድም መጀመርያ ታሪክን ከትክክለኛ ምንጭ አንብብ ታሪክን ስሜትህን ተከትለህ አታውራ

    • @haime508
      @haime508 Před rokem

      አራጅ መሆኑን ልትክድ ነው ወይስ የድርጊቱ ደጋፊ ነህ ለነገሩ ሁላችሁም ያው ናችሁ

    • @Zelalem-gm
      @Zelalem-gm Před 5 měsíci

      በአይናችን ያየነውን በጆሯችን የሰማነውን ሃቅ ልትክድ ትፈልጋለህ እንዴ?።አውሬ ሁላ

  • @aminabssinya9800
    @aminabssinya9800 Před 2 lety +3

    እሱ የታገለው ጣኦት አምላኪዎችን እና በስእል የሚያምኑትን እንዲህም እንጨት ቀረጸዉ በእንጨት ለሚያምኑትን ለማጥፋት ነው

    • @haime508
      @haime508 Před rokem

      መግደል ሀጢያት ነው በምንም logical ለማረግ አትሞክሩ

    • @baza2326
      @baza2326 Před rokem +3

      እንዴ ሁሉም የሰው ልጅ ያመነውን እውነት ነው ያለውን ሀይማኖት የመከተል ሰባዊ መብት አለው እኮ እኛ ክርስቲያኖች በአላህ በስልምና አናምንም በጭራሽ ግን ከመካ የነብዩ መሀመድ ተከታዮች ተሰደው ወደኛ ሲመጡ እንዲገቡ እስልምናን ም እንዲያስፍፉ የፈቀደችው ፍትሀዊቶ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ናት እናንተ ብትሆኑ አታረጉትም በጭራሽ ብትችሉ እኛን ክርስቲያኖች ትጨፈጭፉ ነበር ግን አትችሉም ምክንያቱም ኢትዮጵያ ውስጥ ሰባ ፐርሰንቱ ክርስቲያን ነው

    • @ermeyasabebe4062
      @ermeyasabebe4062 Před 6 měsíci

      Timb esilam

    • @aminabssinya9800
      @aminabssinya9800 Před 6 měsíci

      ስእል ጣኦት ታቦት እዳይቀረፅ ሲቃወም ነበር😮

  • @hanidestblmusikashmendi2191

    ስራው እንኮን ባይወደውም ሰራዊቱ ግን ጠንካራ ነበር

  • @ethiomuslim6866
    @ethiomuslim6866 Před 3 lety

    በክት የሰይጣን ቁራጭ ሁሏ አላህ ያጥፋችሁ ምንድ ነው የምትዋሹት

    • @haime508
      @haime508 Před rokem +1

      እስላም የአራጆች ሀይማኖት

  • @user-nz8st1lz5j
    @user-nz8st1lz5j Před 3 lety

    የአሜሪካ የበኩር ልጅ አይደል

  • @hamzahuseen8489
    @hamzahuseen8489 Před 4 lety +3

    Al bagdad jegna ye kafiroch medanit

    • @tsegaStudio
      @tsegaStudio Před 3 lety

      እናትህ ትበዳልህ የሸርሙጣ ልጅ😠😡

    • @hamzahuseen8489
      @hamzahuseen8489 Před 3 lety

      @@tsegaStudio 🤣🤣🤣komataw lemagn

    • @user-dd3un7of9r
      @user-dd3un7of9r Před 3 lety

      መሓመድ ሸርሙጣ

    • @ethiodogdynastytube7780
      @ethiodogdynastytube7780 Před 3 lety

      Stone head....ዉይ ለካ አልተማርክ ይሆናል እንግሊዘኛ ማንበብ እንዳይከብድህ ይተርጐምልህ!?ድንጋይ ራስ!!አፉህ ይሸታል ግማታአም!!!

    • @ermeyasabebe4062
      @ermeyasabebe4062 Před 6 měsíci

      Timb yeshetet esilam

  • @user-rk5oi3qr5u
    @user-rk5oi3qr5u Před 2 lety +2

    አተ ቅዤታም ስታወራ ሰው ማክበር ልመጅ ኢስላም ከመጥሮ ተግባር የፀዳ ነው አቡበክር ኢስላምን የሚያስከብር ነበር ምርጥ የአሏህ ባሪያ ነበር

    • @baza2326
      @baza2326 Před rokem

      😂😂😂😂😂😂

    • @ermeyasabebe4062
      @ermeyasabebe4062 Před 5 měsíci

      Ante ashebari 😂😂😂😂

    • @BrhanaMelaku
      @BrhanaMelaku Před 4 měsíci

      የክርስትና ጠላቶች እግዚአብሔር አንድ አንድ እያለ ጭረሳቸው

  • @LetaAdugna
    @LetaAdugna Před měsícem

    Abubekr albagdadi muslim aydelm ye america ena esrael srit new soryan lemafrars erasachew astmrww aseltnew new yelqequt atjajalu drama new

  • @hayattsegaw
    @hayattsegaw Před 2 lety +8

    ሰውዬውን ካለ ስሙ ስም ሰታችሁታል እና በእምነቱም አታሹፉ ስርዓት ይኑራችሁ ሙስሊም ፍፁም ፍተሃዊ ነው አልሃምዱሊላህ

    • @ermeyasabebe4062
      @ermeyasabebe4062 Před 2 lety +2

      lemindinew gin sile ashebari sinesa muslimoch yemitinichachut enabitem kashebari atileyum malet new

    • @ermeyasabebe4062
      @ermeyasabebe4062 Před 2 lety

      hayat yetebalish timb esilam afishin bitizegi min yilishal band tifi gedel lemitigebiw

    • @haime508
      @haime508 Před rokem +3

      እስላም የአራጆች ሀይማኖት

    • @ermeyasabebe4062
      @ermeyasabebe4062 Před 6 měsíci

      Timb esilam

  • @simongrmay9975
    @simongrmay9975 Před 3 lety +3

    ከኣሜሪካና እስራኤል ማምለጥ ኣይቻልም

    • @user-lf6xg1lp1k
      @user-lf6xg1lp1k Před 3 lety

      ተረተረት ለልጆችክ

    • @simongrmay9975
      @simongrmay9975 Před 3 lety

      @@user-lf6xg1lp1k ካንተ በላይ ልጅ የለም

    • @techtip8970
      @techtip8970 Před 2 lety

      @@user-lf6xg1lp1k 👍👍

    • @ashu7750
      @ashu7750 Před 2 lety

      😂😂😂😂 አታስቀኝ

    • @ermeyasabebe4062
      @ermeyasabebe4062 Před 6 měsíci

      Betikikil isreal Ena america lezelalem yinuru telatochachew widim yibelu

  • @user-ly5ci8yd9u
    @user-ly5ci8yd9u Před 2 lety

    ለእስልምና ያላቹ ጥላቻ ድፍት ያርጋቹ 👎👎👎👎👎

  • @user-cp2md8dd2z
    @user-cp2md8dd2z Před 3 lety

    ወሬ

  • @user-vz8ih3oh6d
    @user-vz8ih3oh6d Před 2 lety +1

    ለእስልምና ያለህ ጥላቻ ካገላለጥህ ታስታውቃለሁ

  • @user-fy4dh3de7b
    @user-fy4dh3de7b Před 3 lety +24

    ኢትዮጵያ ውስጥ ያሉትም ቢመቻቸው ከዚህ ሀሳብ አይለይም ነበር እስላሞች ከነ ሃይማኖት አመለካከታቸው ይሄ ነው እግዚአብሔር ይመሰገን ኦሮቶዶክስ ስለሆንኩ ለቆሰለው ውሻ ክብር አለኝ❤

    • @user-cp2md8dd2z
      @user-cp2md8dd2z Před 3 lety +15

      kkkk እረ አታስቂኝ ቤተ ክርስቲን ዉስጥ እየተገዳደላችሁ ለኦሮሞ ክርስቲያኖች ቢመቻችሁ ለመጨፍጨፍ እየተዘጋጃችሁ ዉሻ ትያለሽ እንዴ ቀጣፊ ዉሻ ነገር ነሽ ለማያዉቃችሁ አሁንማ የአረመኔነታችሁን ጥግ አወቅን አልሃምዱሊላህ ከእንጨት አምልኮ ያወጣኘ ጌታየ

    • @yasinmohamed7230
      @yasinmohamed7230 Před 3 lety +6

      ክፍት አፍ ካፊር

    • @user-vz8ih3oh6d
      @user-vz8ih3oh6d Před 2 lety +4

      አይባል ባዶ

    • @user-vz8ih3oh6d
      @user-vz8ih3oh6d Před 2 lety +2

      አፍሽን ዝጊ ከርከሮ

    • @reshidmohammed2262
      @reshidmohammed2262 Před 2 lety +3

      ጠአኦት አምላኪዎች

  • @munadirar
    @munadirar Před rokem

    አሼባሪ አይደለም አቡበከር አል ባክዳዲ ተቀበለላህ አሼባሪዋ አሜሪካን ግብረ ሰዶማዩዩያን ናቼው ለነፃነት ለሰባአዊነት ነው የተዋጋው የሞተው እናንተ ምንም ብትሉ ምንም አታደጉትም እሱ ቢሞትም መሰሎቹ ነፍ ናቼው አላህ ይጠብቃቼው ያብዛቼው እየመረራችሁ ዋጡት ወደፊትም ታውቁታላችሁ ማን ምን እንደሆነ ስለዚሽ በውሼት እና በቅጥፈት ከየት እንደሚመጣ ላልታወቀ ገንዘብ ሂሊናችሁን አትሽጡ አቡበከር አልባክዳዲ ከሀዲያውያይን ያንቀጠቀጠ ጄግና ነው እሱ ቢሞት ሽ ተከታዮች አሉት እናንተም እነሱም ወደፊት

  • @noraahmed1016
    @noraahmed1016 Před rokem

    እውሰተም ነህ

  • @habeshdaily1309
    @habeshdaily1309 Před 3 měsíci

    የት ታቀውና አንተ ጥብ ካ ፊር ቆ ሻሻ ውሻ😎😎😎

  • @seidman3465
    @seidman3465 Před rokem

    እሸቴ ሌባው

  • @user-hx5tx5me1g
    @user-hx5tx5me1g Před 3 lety

    ሌባ ውሸታም ለምን ይዋሻል

  • @Gatmore57
    @Gatmore57 Před 7 měsíci

    አስገድዶ መድፈር የሚለው ውሸት ነው

    • @ermeyasabebe4062
      @ermeyasabebe4062 Před 6 měsíci

      Timb yeshetet esilam neber 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @etihoabyssinia7788
    @etihoabyssinia7788 Před 3 lety +2

    አህዛብነት መሆን ሰላም ነው ይሉናል መሀመዳዊያን እውነቱ ግን ይሄ አይደለም እራሱ መሀመድ አራጅ ነበር ነብይ ነኝ ብሎ ጦር ሲመራ ነበር አውን ላሉት አሸባሪዎች አስተማርያቸው የ9 አመት ልጅ አንሻን የደፈረ ነብይ ነኝ ባይ መሀመድ ነው

    • @user-qb7ou7ke7d
      @user-qb7ou7ke7d Před 3 lety

      እንስሳ ነክ

    • @user-cp2md8dd2z
      @user-cp2md8dd2z Před 3 lety +4

      የካፊሮች ሴራ ማብቂያ የለዉም ሸይጣንን ትበልጡታላችሁ በተንኮል

    • @zizopharmacy5388
      @zizopharmacy5388 Před 3 lety +3

      በቃ እንዲህ እያሉ ነዉ ቤተ ክርስቲአን ሚአስተምሩአችሁ 😂

    • @etihoabyssinia7788
      @etihoabyssinia7788 Před 3 lety +1

      አህዛባች የክርስታን ጠላት ናቸው አህዛብ እኳን ለክርስታኑ እርስ በራሳቸው ሱኒ ሸሃ እያሉ የሚገዳደሉ መጥፎ የሼጣን ቁራጭ ናቸው

    • @user-qb7ou7ke7d
      @user-qb7ou7ke7d Před 3 lety +1

      መቼም ሙስሊም አንድ አምላኩን ነው ሚያመልከው እናትየውን ልጇን አያቷን አክስቷን መለአክን ሳዲቅ እያለ ቀን እየሰጠ አያመልክም 19 20 21 ወዘተ አያመልክም ምድርና ሰማይን የፈጠረውን ነው ፈጣሪ ሚያመልኩት

  • @ZainabZainab-cm4qr
    @ZainabZainab-cm4qr Před 4 lety +1

    እሱ ጀሂድ ነው አልሃምዱሊላህ ይብላኝላችሁ ለእናንተ ለካፊሮች

    • @fsy1999
      @fsy1999 Před 4 lety +1

      የምን ሸሒድ ነዉ የሰዉልጅ እየጨፈጨፈ?

    • @raadunwabarq1126
      @raadunwabarq1126 Před 4 lety

      ጤነኛ ነሽ ግን ኣል ባግዳዲ እኮ ኢስራኤላዊ የሁድ ነው የእውነት ለእስልምና የሚታገል መሰለሽ እንዴ? ይሄ ሴጣን

    • @zizopharmacy5388
      @zizopharmacy5388 Před 3 lety +2

      ሰዉ ጨፍጭፎ ሸሂድነት የለም አንድን ነፍስ ያለ ፍርጃዋ ያጠፋ የ ሰዉ ዘርን እንዳጠፋ ነዉ እነሱ ናቸዉ የእስልምናችንን ገፅታ እያበላሹብን ያሉት

    • @Emanuel1990
      @Emanuel1990 Před 8 měsíci +1

      ሰይጣን ማምለክ እንደዚህ ዬድርጋችሁ ደም የጠማው አላህ።