"... ከ መኢሶን የተባረር ነውሒሳዊ ድጋፍ ለደርግ እና ከኢሕአፓ ጋር ውይይትን በማንሳታችን ነው..." @Hasabe Nibab @Nahoo Television

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 30. 03. 2024
  • "... ከ መኢሶን የተባረር ነውሒሳዊ ድጋፍ ለደርግ እና ከኢሕአፓ ጋር ውይይትን በማንሳታችን ነው..." @Hasabe Nibab @Nahoo Television
    #nahootv #nahoonews #nahoosport #nahoomeznagna #nahoowektawi
    For more :
    ቴሌግራም :- t.me/NahooTelevision
    ፌስቡክ፦ / nahooethiopia
    ዩትዩብ፦ / nahootvethi. .
    Web-Site :- nahootelevision.com/

Komentáře • 27

  • @tsegayemergia7874
    @tsegayemergia7874 Před 4 měsíci +2

    ትዝ የሚለኝ አፈንጉስ ቅጣዉ ሲገቡ ሲወጡ ቤታቸው መዉረጃ ላይ ጋሽ በቀለ የሚባሉ ፀጉር አስተካካይ በር ላይ ተቀምጠን ቁጭ ብድግ እያልን እጅ ስንነሳ አሰታውሳለሁ

  • @ambageb
    @ambageb Před 4 měsíci +2

    የታሪካዊ እድገት በህብረት ዘመቻ ጠ/መምሪያ የጤና መምሪያ ኃላፊ ነበሩ በግሌ ርህሩህ ሰው መሆናቸውን አውቃለሁ።
    ዘማች ተማሪ ሆኜ በመታመሜ ያደረጉልኝ ድጋፍና እንክብካቤ መቼም አልረሳውም።
    አክብሮቴና ምስጋናየ ይድረስዎት !!

  • @kumlachewbizuneh3589
    @kumlachewbizuneh3589 Před 4 měsíci

    አመሰግናለሁ ኤሊያስ። ሁሉን ማወቅ መልካም ነው። ሰሚ ከአገኝን ለዘህ ትውልድም ከህይወት ተመክሮ ቀነውን መንገድ መምከር እንችላለን።

  • @tewodorabrhambruk1161
    @tewodorabrhambruk1161 Před 4 měsíci +1

    ከቶ ኤሊያስ የፖሮግራምህ ተከታታይ ነኝ። በተለይ በዚህ ሰሞን የ50 ዓመት ቸትዝታና ጭውውት እጅግ ደስ ይላል። እስቲ ባክህ ከተቻለ "ሃማ ቱማ" አቶ እያሱ አለማየሁን ለሜቅረብ ሞክር ?

  • @drendalamawat15
    @drendalamawat15 Před 4 měsíci +1

    ዶክተር ያየህይራድ ቅጣውን በማቅረብህ ታላቅ ምስጋና ይገባሃል። ያለፉበትን መንገድ ታሪክ በመጽሐፍ መልክ እንደሚያቀርቡልን ተስፋ አደርጋለሁ።

  • @amaremekonnen2434
    @amaremekonnen2434 Před 4 měsíci +2

    ውይይቱ ጥሩ ሆኖ ሳል የድምፅ ችግር ነበረበት::

  • @solomonmesersha4938
    @solomonmesersha4938 Před 4 měsíci

    Hi elias,
    can you inetrview ato eyasu alemayhu please

  • @JAsperEudaimonia
    @JAsperEudaimonia Před 4 měsíci

    ዶ/ር ያየህይራድ በህይወት ኖረው ስላየኋቸው ደስ ብሎኛል። ብዙ ኢትዮጵያውያን ወጣቶች በውጪ የትምህርት እድል እንዲያገኙ በማድረጋቸው የሚመሰገኑ ናቸው።

  • @balambaras5848
    @balambaras5848 Před 4 měsíci +1

    የዶ/ር ያየህ ይራድ ድምፅ ንፁህ ሆኖ አይሰማም ።
    Something like eco at the end.

  • @belaytessema3004
    @belaytessema3004 Před 4 měsíci +1

    This individual has been one of the member who drafted the most shameful constitution in Ethiopian history under derg

    • @user-gy4lq1id1z
      @user-gy4lq1id1z Před 4 měsíci

      Shameful constitution? Explain

    • @belaytessema3004
      @belaytessema3004 Před 4 měsíci

      Shameful because it resulted serving a monster murderer dictator mengestu and end up destroying the unity the of the nation

  • @abiyegebreab784
    @abiyegebreab784 Před 4 měsíci

    Dr Gaga Oljo was a General Surgeon not an orthopedician.
    Just for the record.

    • @habtamumammo242
      @habtamumammo242 Před 4 měsíci

      እስቲ ሰለ ጀነራል ደ/ር ጋጋ ...

  • @fikurukidane8644
    @fikurukidane8644 Před 4 měsíci

    እያሱ ጎበዜ golden Maine engineer ነበርመኢሶንም የፖለቲካ መስመር ይከተል ነበር

  • @billowaaree5609
    @billowaaree5609 Před 3 měsíci

    ያየህይራድ ቅጣው እጅጉ!!!
    ስሙ ራሱ የ አማራውን ስነልቦና የሚያሳይ ነው።
    አርደው, ቅጣው, ግዛው...
    መግዛት መጨቆን ማራድ
    የሰይጣን አስተሳሰብ ነው
    ሰውየው ግን በዛ መንገድ አለመሆዳቸው ረዳን
    ለጨፍጫፊነት ታስቦ ሀኪም ሆነ

  • @omj326
    @omj326 Před 4 měsíci

    ጦሰኛ ዘመን !

  • @yoditlulseged801
    @yoditlulseged801 Před 4 měsíci

    Unable to follow him

  • @gezegeta923
    @gezegeta923 Před 4 měsíci

    ውይይቱን ለመስማት ጄምሬዋለሁ፥፥ ሁለት ደቂቃ ላይ ደርሻለሁ፥፥ መቼም ጠያቂው ጋዜጠኛ ጥልቅ እያለ(እንደምን ነበር የሚባለው??) ይረብሼኝ ይሆን??? [የድሮ ጋዜጠኞች ግን ማወቃቼውን አውቀው እንደነ መሪ ፖድካስት ወጣት ልጆች አክቲቭ ሊስኒንግ ስኪል(Active Listening Skill እወቁ፥፥]
    ሰው ሲያወራ በፍጹም አታቋርጥም ብየ በማመን ነው የጄመርኩት ጋዜጠኛ፥፥ I will evaluate the result after 1hr.

    • @DamakisaYonas
      @DamakisaYonas Před 4 měsíci

      This person is not a journalist. He is clearly having side on two political parties that were destroyed 47 years ago. He is EPRP and trying to interrupt when the speaker is getting into the areas of the history that doesn't fit to his view. He tried to minimize the role of Haile Fida in the struggle of Ethiopian revolution. unfit to conduct such interview. Dr. Yayeyirad is one of the gentle persons from the early Derg cabinet.

  • @ebsamohamed5845
    @ebsamohamed5845 Před 4 měsíci

    He has so much blood on his hands. One of the most chauvinistic Amhara supermacists I have ever met . I am happy he is still alive to witness the destruction he caused with Mengistu and his murderers

  • @user-lw3rl7jq3k
    @user-lw3rl7jq3k Před 4 měsíci +1

    ይሄ ሁሉ የከሰረ የሃምሳ አመት ፓለቲካ አሁን ሀገራችን ለገባችበት አረንቋ ተጠያቂ ከመሆኑ በላይ ለወቅቱ ችግራችን የሚፈይደው ነገር የለም። እናንተ እዛው 66 ላይ እንደተቸከላችሁ ቀርታችሁዋል።