Ethiopian Awaze የቢሊየነሩ ጥቁር አሜሪካዊ ቱጃር ፓፍ ዳዲ ’’ መነቅነቅ ‘’

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 26. 03. 2024
  • አዋዜ ልዩን ሰብስክራይብ በማድረግ አስገራሚ፣ አዝናኝ፣ አስተማሪና አነጋገሪ የሆኑ ሀገራዊ፣ አህጉራዊና አለም አቀፍ ተረኮችን በውብ የአቀራረብ ለዛ ወደ እናንተ ይደርሳሉ፡፡
    ይህንን ይጫኑ 👇
    / @alemnehwasse2
  • Hudba

Komentáře • 179

  • @user-mg3xo3vm7c
    @user-mg3xo3vm7c Před 4 měsíci +9

    ምርጥ ሚዲያ አዋዜ

  • @abrahamkifle9174
    @abrahamkifle9174 Před 4 měsíci +6

    Thanks guys sometimes we need like this things. We are tired of Ethiopian braking news. Very interesting.

  • @GashawGe
    @GashawGe Před 4 měsíci +2

    Thanks to sharing this knowledgeable and deeply informative article what I believe to

  • @EsayasAsfawesen
    @EsayasAsfawesen Před 4 měsíci +5

    ያነሳኸው ሀሳብ አሪፍ ነበር ግን ሀሳብን አንጠልጥለ ትተወዋለ ሲቀጥል ግልፅ አርገ አታወራም የሚገርመው ስም እንኳን አጠራም

  • @azizshemsu9849
    @azizshemsu9849 Před 4 měsíci +2

    thank you

  • @hailesolomon1924
    @hailesolomon1924 Před 4 měsíci +61

    ይቅርታ አላምነህ ይዛሬው ትንታኔህ የተሳካልህ አልሆነም። ለርዕሱ በቂ እውቀት የሌለህ ከመሆኑም በላይ በብቃት ያልተዘጋጀህብትም በመሆኑ ተመልካቾችህና አድማጭህን ማስረዳት ተስኖህ ሀሳብህ መጨበጫ የሌለው እዚህና እዝያ የሚረግጥ ነው የሆንው። ርእሱ ግብረሰዶማዊነት የሚስጥር ማህበረስብን የገንዝብ ሀይልን የሆሊውድን ባህል ግብረገብነትን ሃይማኖትን የያዝ ትልቅ ና የተላያየ ሀሳብ ሆኖ አልፎአልፎም የተወሰኑት አንድ የሚሆኑበትና ቀሪዎቹ ደግሞ እርስ በርሳቸው የሚቃረኑ ሃሣቦችን የያዙ ስፊ ርእሶች ሆነው ሳለ ሁሉንም አንድ ላይ አጭቀህ በደፈናው ለማብራራት በመሞከርህ ሀስብህ ቅደም ተከተሉን እንኳን ጠብቆ ማስኬድ ካለመቻልህም በላይ ከርእሱ ስትወጣና ስትገባ እንዲሁም ሀሳብህን የሚያጠናክር ተጨባጭ በእውቀት የታገዘ ትንተና መስጠት ስትችገር የዋልክበት ርእስ ሆኖ እግኝችዋለሁ።

    • @w.h167
      @w.h167 Před 4 měsíci +4

      የኛ አዋቂ! እውቀት ቢኖርህ ኖሮ የሰውን ስሜት አትነካም ነበር

    • @revenant6910
      @revenant6910 Před 4 měsíci +2

      አለምነህ በጣም ጥልቅ እዉቀት ነዉ ያለዉ።
      ኢሉሙናቲ ሁሉም ጋ ነዉ።
      ሰዉ መስማት የሚፈልገዉ ኢሉሙናቲ አሜሪካ ዉስጥ ያለ ሚስጥር ነዉ እንዲባል ነዉ።

    • @revenant6910
      @revenant6910 Před 4 měsíci +1

      አለምነህ በጣም ጥልቅ እዉቀት ነዉ ያለዉ።
      ኢሉሙናቲ ሁሉም ጋ ነዉ።
      ሰዉ መስማት የሚፈልገዉ ኢሉሙናቲ አሜሪካ ዉስጥ ያለ ሚስጥር ነዉ እንዲባል ነዉ።

    • @derejeandarege3741
      @derejeandarege3741 Před 4 měsíci +14

      ሰዉዬ መናገር አቅቶት ሳይሆን ነገሩን ለማስረዳት ያደገበት ባህል ይዞት ነዉ

    • @user-pn6dp7bj4n
      @user-pn6dp7bj4n Před 4 měsíci

      ሆሞ ነህ እንዴ ተብሳጨህ በኣልምነ ትንታኔ እግር እጣቢዉ ኣትደርስም ቆሮቆነዳ። ወያኔ ሌባ።

  • @kassyyigezu962
    @kassyyigezu962 Před 4 měsíci +5

    እይ እደው ኢትዮጵያ ውስጥ የሚወራ ቶፒክ ጠፍቶ አንድ ስለጠገበ ጥቁር ይውም መያዣ የሌለው ማብራሪያ

  • @mydashcam5050
    @mydashcam5050 Před 4 měsíci

    Thanks awaze

  • @Macdaniel-jp7md
    @Macdaniel-jp7md Před 3 měsíci

    Great analysis

  • @zerihunyelma
    @zerihunyelma Před 4 měsíci +10

    እስከ 15ኛው ደቂቃ ሰማውህ ጀምረህ የጨረስከው ሀሳብ የለም ምንም አለገባኝም

    • @liyulyu-nn4td
      @liyulyu-nn4td Před 4 měsíci

      Google for further information it's difficult to explain this type of information. He just tried to give a highlight I don't think he will be able to explain this kind of information in detail.

    • @zerihunyelma
      @zerihunyelma Před 4 měsíci +1

      @@liyulyu-nn4td የተማረ ይግደለኝ እንዴት አላሰብኩትም ባክሽ 😂

    • @liyulyu-nn4td
      @liyulyu-nn4td Před 4 měsíci

      Hahaha 🤣🤣

    • @PersonalInformer
      @PersonalInformer Před 3 měsíci

      ምንም ካለማወቁ የተነሳ ምንምምምም አያውቅም

  • @fetlekiflefetle6246
    @fetlekiflefetle6246 Před 4 měsíci +12

    “ሴት የወንድ ልብስ አትልበስ፥ ወንድም የሴት ልብስ አይልበስ፤ ይህን የሚያደርግ በአምላክህ በእግዚአብሔር ዘንድ የተጠላ ነውና።”
    - ዘዳግም 22፥5

    • @aterera1047
      @aterera1047 Před 4 měsíci +1

      You can't bring the Bibile for argument here. All people are not Christian.

    • @jesusloveyou5996
      @jesusloveyou5996 Před 4 měsíci +1

      የወንድ ልብስ ምንድነው ? የሴትስ ?

    • @yaredsintayehu2256
      @yaredsintayehu2256 Před 4 měsíci +1

      I know all story's including about Kitt Williams but some one didn't know about this sheet they have no idea what u talk and u are not free when you talk or u have limited resource about this sheet

  • @sisaykebede0
    @sisaykebede0 Před 4 měsíci +1

    I wish I had a chance to work....and discuss topics with you.

  • @godsheknows3792
    @godsheknows3792 Před 4 měsíci +2

    Alex you are amazing anchor 💞

  • @sasi849
    @sasi849 Před 4 měsíci

    A must watch...can't wait to get home.

  • @mohammedhassen4167
    @mohammedhassen4167 Před 4 měsíci +2

    አሁን ይሄ ጉዳይ የኛ ጉዳይ ነው ህዝባችን በስንት ስንክሳር ውስጥ አያለፈ እንዳለ ዘንግተህ ነወ ደህና ሰው ሲበላሽ ቅራሪ የለውም አሉ አበው

    • @erhiopis9565
      @erhiopis9565 Před 4 měsíci +1

      Bota letokumeh ,ethio 360 abel . Ems .zemedkun bekele esat , omn @ lemen ezi metah

  • @e4p226
    @e4p226 Před 4 měsíci

    I like Alemneh Wassie's view.

  • @etopeyamycn4228
    @etopeyamycn4228 Před 4 měsíci

    ምርጥ ትተና ነው።

  • @user-qw5dk3br8u
    @user-qw5dk3br8u Před 4 měsíci +1

    ስለምታወራው ነገር በቂ እውቀት የለህም 1 ሰአት በሙሉ አዛከኝ😂

  • @sasi849
    @sasi849 Před 4 měsíci +1

    We going spill some sweet tea tonight yayyyy

  • @Nairobianleo
    @Nairobianleo Před 4 měsíci

    What's goin'on in the kitchen ....# u made my day😂

  • @aselefechgirma4908
    @aselefechgirma4908 Před 4 měsíci +3

    አለምነህ ምንድነው ለማብራራት ዙሪያውን የምትዞረው ማንም የሚያውቀውን በየማስሚዲያ ው የሚታየውን ነገር ለማብራራት ዙሪያ ጥምጥም አረከው፣ከፈራህ እዚህ አርእስት ውስጥ ያለመግባት ይቻላል።

  • @Ajaibtube
    @Ajaibtube Před 4 měsíci +1

    የቶቶት የፆም ብፌ ደስ ይላል 🤔

  • @dawitteklu583
    @dawitteklu583 Před 4 měsíci +1

    አለምዬ ❤❤❤

  • @tameratr3874
    @tameratr3874 Před 4 měsíci

    You got it right , Alem!

  • @Cherinet-mc7dk
    @Cherinet-mc7dk Před 2 měsíci

    ወይ ሰው!
    "ክቡር ሆኖ ሳለ እንደ እንሰሳ ሆነ"

  • @mesfinbogale4678
    @mesfinbogale4678 Před 4 měsíci +2

    ጥሩ ትንተና ነው

  • @user-tp2uh3ti3x
    @user-tp2uh3ti3x Před 4 měsíci +3

    አለምነህ ጥሩ መቀመጫ ያገኝ አይመስለኝም ለሱ እኔ ጨነቀኝ

  • @Yosef-lx3yu
    @Yosef-lx3yu Před 4 měsíci +5

    ዘመኑን የዋጀ

  • @konjitbuta9661
    @konjitbuta9661 Před 3 měsíci

    Gashe Alemenehe weyeyetu Arabana "Qobo Hone 😊
    Beneferachen laye
    le "Sukare "besheta Medanetu
    Beleku Mebelate new😊

  • @FearLess-kj3qb
    @FearLess-kj3qb Před 4 měsíci +2

    Karma has it 💯 2pacs' blood is screaming

  • @user-ez8pr1mz7e
    @user-ez8pr1mz7e Před 4 měsíci

    👍👍👍

  • @MeazaWolday-mz8ct
    @MeazaWolday-mz8ct Před 4 měsíci

    አለምዬ ከጦርነት ውጭም የምታቀረባቸው ታሪኮች. ድንቅ ናቸው ሁለገብ ጋዜጠኛ ነህ እናመሠግናለን

  • @tesfalemfrezgi3169
    @tesfalemfrezgi3169 Před 4 měsíci

    ኣለምነህ የመሰሊም እምነት ከምት በኃላ እዚ መሬት ላይ ሃራም ያሉትን ሰማይ ላይ እንደሚያገኙት እኾነ የሚሰበኽላቸው።የክርስቲያኑ ገነት ከእስላሙ ገነት የተለየ ነው። በብዙ ኣስተሳሰብሕ ደጋፊ ነኝ።

  • @abse4305
    @abse4305 Před 4 měsíci +3

    አለምዬ ስለፖለቲካ ስታወራ ነው ሚያምርብህ እንደዚ አይነት ትርካምርኪ ወሬ ካንተጋ አይሄድም

    • @PersonalInformer
      @PersonalInformer Před 3 měsíci

      ስለየትኛው ፖለቲካ ሰውየው ምንምምምም አያውቅም ከመሬት ተነስቶ ፓወር ይልሃል ከዛ ድብቅና ስድ ፍላጎት አለን

  • @sol.kuku.964
    @sol.kuku.964 Před 2 měsíci

    አለምነህ ይህ ዝግጅት የloser character ነዉ። ብዙ መልስ ነበረኘ ብንገናኘ።

    • @Cherinet-mc7dk
      @Cherinet-mc7dk Před 2 měsíci

      በአለም የሚደረገዉን መካድህ ነው ? ልቦና ይስጥህ:: አለምነህ ያቀበለህ በዓለም በግልፅ የተደረገውን ተምረን ትውልድ እንዲድን ነው። ይሄን መቃወም ጤነኝነት አይደለም።

  • @Yonas612
    @Yonas612 Před 4 měsíci

    Yalbelahen atekeju medre ageasese

  • @ayahans
    @ayahans Před 3 měsíci

    በጠራራ ፀሐይ ሰብ እየተገደለ ስለ ዲዲ ማውራት ምን ይሉታል

  • @danielokubazghi7681
    @danielokubazghi7681 Před 3 měsíci

    አለምንህ እወድሃለሁ ይሁን እንጂ ፥በዛሬው ፕሮግራምህ የምታወራው ነገር ሁሉ ምንም ሊያያዝ ኣልቻለም።ምን ለማለት እንደፈለክም ግልጽ ኣይደለም።ብዙም የተዘጋጅህበት ኣይመስልኝም።የቃላቶችን መደጋገምን ነው ያየሁት ( like ኢሉሚናቲ እናም ሴክሬት ሶሳይቲ)፥እሱም ብዙም፡ግልጽ ባልሆነ መንገድ።

  • @jesusloveyou5996
    @jesusloveyou5996 Před 4 měsíci

    አለምነህ በ ኢራቅ ጦርነት መልኩ ሳይታይ ገናና ሆኖ ነበር መልኩ ሲታይ ገናናነቱ ወረደ

  • @henokgiyorgis4385
    @henokgiyorgis4385 Před 4 měsíci +7

    አለምነህ ግልጽ ሁነህ አውራ አታወሳስብብን የሆነ ነግር እንትን አትበል

    • @mahletfekremariam
      @mahletfekremariam Před 4 měsíci

      አዳንዱ ቃላት ሚዲያ ላይ መውጣት የለበትም ብሎ ስላሰበ ይመስለኛል እንዴት ምናምን ብሎ ሸፋፍኖ ያለፈው ከዚህ አኳያ ብትረዳው አሪፍ ይመስለኛል

    • @bluelife6722
      @bluelife6722 Před 4 měsíci

      በጣም ጥሩ አቀራረብ ነው ቀልብህን ሰብሰብ አድርገህ ለመስማት ሞክር

  • @solomonbekele4199
    @solomonbekele4199 Před 4 měsíci

    Shanon sharp ነው የሚባለው ሰውየው club shay shay 60mill በላይ ነው የታየው የ kat williams ቃለ መጠይቅ ብዙ ጉዳቸውን ነው ያወራው

  • @gezahagnwalelign4619
    @gezahagnwalelign4619 Před 4 měsíci

    አለምነህ መቼ ነው ወደ ቴሌቪዥን የምትመጣም

  • @MrNolawe
    @MrNolawe Před 4 měsíci

    When you know what realy the meaning of the wedinsday , at least you understand some with who and whare and the calture of some or many .
    Was there a limit on how you discus this .hummmm yes.

  • @anbessiemulate8693
    @anbessiemulate8693 Před 4 měsíci

    አንድ ጥቁር አሜሪካዊ በሀብት በሙያ ዝነኛ ከሆነ ችግር መፈጠሩ አይቀሬ ነው። የነጮች ተፅኖ ተፈጥሮአዊ ነው። ከትንሽ ወደ ትልቅ በድንገት መለወጥ ታሳቢ ማድረግ ተገቢ ነው።ይሀ ሁሉ ተደምሮ ዘረኛነት ሲጨመርበት ትንሻ ብልግና ጥቁር ላይ ትገናለሽ። ልብ በሉ ምድረ ጥቁር ወይ በታክስ ወይም አንድ ነገር መከሱሱ አይቀሬ ነው።

  • @bekriabdela7270
    @bekriabdela7270 Před 4 měsíci

    😂😂አብኳኳኽው አለምነህ

  • @Mankush995
    @Mankush995 Před 4 měsíci

    Rema Nigerian singer dresses women dress and walks the red carpet

  • @mickyastesfaye
    @mickyastesfaye Před 4 měsíci

    እኔ ምንም ባይገባኝም እልክ ይዞኛል ለመጨረስ ጋዜጠኛው አሳዘነኝ😅😅

  • @asratwoldemriam9617
    @asratwoldemriam9617 Před 4 měsíci

    CLUP SHAY SHAY real name Shannon sharpe , his there time SUPER BOWL Champion , now his sport tv host

  • @mahletfekremariam
    @mahletfekremariam Před 4 měsíci

    እኔም ቆይቻለው ወሬው በፌስ ቡክ ሲዘዋወር አይቻለው ፓፍ ዳዲ ከጄዚ ጋር ምናም ተብሎ በሰፊው ስላብራራክልን አመሰግናለው

  • @Zeke-MeridAzmatch
    @Zeke-MeridAzmatch Před 4 měsíci

    ✍️አልዐዋቂ (አላዋቂ) ሳሚ፦ ንፍጥ ይለቀልቃል‼️

  • @mickyastesfaye
    @mickyastesfaye Před 4 měsíci

    ከበደኝ መጨረስ ቻው ቻው ዘጋሁት በቃ😢😢

  • @bibotube7650
    @bibotube7650 Před 4 měsíci

    ከ ሲንየር ማይጠበቅ አቀራረብ

  • @Tube-vm8ii
    @Tube-vm8ii Před 4 měsíci +1

    አሌክስ በግልጽ መናገር አይፈልግም አታደባብስ

  • @PersonalInformer
    @PersonalInformer Před 3 měsíci

    የሚገርመኝ ይህንን ሰውየ ለማዳመጥ ፍላጎት ያለው ሰው መኖሩ ነው

  • @danielhaile4905
    @danielhaile4905 Před 4 měsíci +3

    ጥያቄው ሌላ ማብራራው ሌላ ነገር ነው ....እጥር ምጠን ብታረጎት ይሻላል አሁን ከእርእሱ ውጭ ነው የመታወሩት

  • @Mrmageb-fu4wn
    @Mrmageb-fu4wn Před 4 měsíci

    new ende

  • @revenant6910
    @revenant6910 Před 4 měsíci

    አለምነህ በጣም ጥልቅ እዉቀት ነዉ ያለዉ።
    ኢሉሙናቲ ሁሉም ጋ ነዉ።
    ሰዉ መስማት የሚፈልገዉ ኢሉሙናቲ አሜሪካ ዉስጥ ያለ ሚስጥር ነዉ እንዲባል ነዉ።

  • @aklilmesele5083
    @aklilmesele5083 Před 4 měsíci

    አለምነህ ...ቀባጠረ....ምን አገባን ለተቀበዣበሩት western entertainment celebrities

  • @Myguada91
    @Myguada91 Před 4 měsíci +1

    Club shay shay ex Branco football player the interview was great and 70+ million views the funny thing is Shannon generated a lot of money more than the money he got paid when he was a player in the entire career lol

  • @mickyastesfaye
    @mickyastesfaye Před 4 měsíci

    አወሳሰብከው የበለጠ ጠያቂው በራሱ አልገባውም 😂

    • @absizane
      @absizane Před 4 měsíci

      ይመስለኛል የተወሳሰበብህ አንተ ነህ። በደንብ አድርጎ ነው የገለፀው!

  • @amanuelkirshaileselassie9598

    15 ቀን ካልክ እኮ አለፈ እረ ማስታወቂያ (promotion ይታሰብበት

  • @jrose1077
    @jrose1077 Před 3 měsíci

    Mendnwe metawerut menm algbanm awsasbachu😅

  • @tom9973
    @tom9973 Před 4 měsíci

    ምን እያሉ ነው 😂😂😂😂

  • @yalemkonjo7887
    @yalemkonjo7887 Před 4 měsíci

    በደብ ለማብራራት ምን ይዞህ ነዉ እዉቀቱ እንዳለህ ያስታዉቃል

  • @user-kc8fs8rj3y
    @user-kc8fs8rj3y Před 4 měsíci

    ውይ አለም ነህ እርእስክ ሌላ ያወራህው ሌላ

  • @AmanuGebere-zd2xi
    @AmanuGebere-zd2xi Před 4 měsíci +1

    ጠያቂው ትክክል ነው አለም ነህ ግን ወደ እግዚአብሔር ተመለስ ሃገርህን በቅንነት አገልግለህ በነበርክበት ብትመለስ ጥሩ ነው !

    • @eyobhagos3249
      @eyobhagos3249 Před 4 měsíci

      አለምነህ ይሁዳዊ ነው ወዴት ነው የሚመለሰው

  • @nasajem1964
    @nasajem1964 Před 4 měsíci

    Alemen guadgnah kewes new ende , lemenden yemibetebetew.

  • @birukadane8022
    @birukadane8022 Před 4 měsíci

    የፃም ወጦች አዝናንቶኛል ትለያለህ እኮ አለምነህ የአሁን ግዜ ራፕሮች ቀጫጭን ናቸው ቃርያ ሱሪም ተለብሶ እሱም ዝቅ ብሎ አይ ፓፍ እየቀመሳቸው ይሄው Hip Hop ገደል ገባ

  • @berrybelete6171
    @berrybelete6171 Před 4 měsíci

    እኔ ሞለዉ አርእሰቱ እና ዘገባዉ ተለያይቶብኛል 🤔ባይሆን ሰለ ኢሉምናቲና ሰለ ካት ዊሊያሞ interview በሚል ቢቀየሮ ባይ ነኝ፡፡

  • @oneentertainment2020
    @oneentertainment2020 Před 4 měsíci +1

    Alemneh - andun hasab satcheris leila hasab tanesaleh hulunm tiregtalehu beza lay kalatochin lematafet sitil kalatochn bemefelg gizei tifejalek I don’t like it

  • @mamanegu1324
    @mamanegu1324 Před 4 měsíci

    አማኑኤል አሞጽ ይባላል ናጄሪያዊው

  • @bestfriend1871
    @bestfriend1871 Před 4 měsíci

    DMC በሚመለከት ይህቺ 15 ቀን ብቻ የሚቆይ ማለት ከጀመርክ ብናስበው እራሱ 15 አለፈ :: ኽረ ይህቺ 15 ትንሽ በዝታለች በቃ ትንሽ የሆነ ነገርዋን ቀየር አድርጉዋት 🤷🏽‍♂️

  • @ntsuzewdu6510
    @ntsuzewdu6510 Před 4 měsíci

    በግልፅ አብራ አታወሳስበው

  • @revenant6910
    @revenant6910 Před 4 měsíci

    I really like this dialogues but you guys needs to check facts! A lot of conspiracy going here.

  • @esayasegirma5754
    @esayasegirma5754 Před 3 měsíci

    what's your point ?

  • @ermiasassfa9516
    @ermiasassfa9516 Před 4 měsíci +1

    ፍቅርን ፍለጋ ፓርት 2 አቅርቡልን እንጂ ጃል😊

  • @user-tp8sb6vs5q
    @user-tp8sb6vs5q Před 3 měsíci

    He don’t have deep knowledge about it if he has he can explain it clearly so that the reason he can make it clear .

  • @Milla-Natural
    @Milla-Natural Před 4 měsíci

    😂😅 anbuachari sew hono simeta anten yimeslal 😂

  • @orionsisay9411
    @orionsisay9411 Před 4 měsíci

    ሁሌ ነጭን መውቀስ ምን የደርጋል.. እንደአባቶቻቸው ጠንከሮች አይደሉም.. 98% ጥቁር የሚገደለው በራሱ ጥቁር ነው፠ የዘር ችግር አለ ግን ባለፈው 50 አመት ቅድሚያ የተሠበት ጊዜ ነበር

  • @bintes7716
    @bintes7716 Před 4 měsíci +1

    አትመቹም

  • @Mrmageb-fu4wn
    @Mrmageb-fu4wn Před 4 měsíci

    hehe chika

  • @tadesessu3923
    @tadesessu3923 Před 4 měsíci

    ዓለምነ ዋሴ ያለውን ሁሉ እቀበላለው እውነትነውም ግን ሁሉንም ያወረው ቅኔ ነው ይህ ማለት መልክቱ ሁሉ ለጠቅላይ ሚኒስቴሩ ነው ለጨቅላው መሪ አብይ አህመድ ።።። ትክክል አድማጮችም ይህን በልባቹ አርጋቹ ሀገራቹሁን ከዚህ ጨካኝ መሪ አላቁ ። ዓለምን ዋሴ እንዲገባን አርገህ ስለገለፅክል እናመሰግናለን ።

  • @abyssiniafactnews1751
    @abyssiniafactnews1751 Před 4 měsíci

    ምንም ያልገባኝ መቋጫ የሌለው ውል ያጣሁለት ውይይት እዛም እዛም ይረግጣሉ ውይይቱ ስለፓፍ ዳዲ የሚያወሩት ስለሌላ

  • @mohammedgemale2972
    @mohammedgemale2972 Před 4 měsíci

    ካት ዊሊያም እኮ ሰልሞል አለም ለምን ስለዛ አታወራም

    • @ET-cw8ro
      @ET-cw8ro Před 4 měsíci +1

      እናንተ ወይም የአረብ ሚዲያዎች ለምን አታወሩም?? 😂 ክርስትያን ሃገሮች አውሮፓ ወይ አሜሪካኖችን ለምን ትጠብቃላችሁ በሁሉ ነገር they don’t care እኮ ስለ ፍልስጤም ብትጮህ ስለ እምነትህ ጨመረ ብለህ ብታወራ Nop 😅

  • @YoYo-yx8vu
    @YoYo-yx8vu Před 4 měsíci

    Out of topic 😊

  • @negedemeberatu9549
    @negedemeberatu9549 Před 4 měsíci

    አለም ነክ ባለማዊ ሰው ነው እየመለሰ ያለው በመንፈሳዊ አጋንንታዊ ስራ ነው ትንሽ ግራ አጋባከን

  • @elisa3493
    @elisa3493 Před 4 měsíci

    በስመአም መተንተን አቅቶት ስለባፍዳዲ ስትቦታ እረጋገጠ ቢቀርስ አሁን የኬት ዊሊያም ወሬ ከባፍዳዲ መቀላቀል ምንማለትነው😮ሆ ሰምተነዋል ግን መነሻውን ሃሳብእራሱ፡በደንብ አላብራራህም፡እኮ😮አዪዪ

  • @LoveLaugh2013
    @LoveLaugh2013 Před 4 měsíci

    Puff Daddy?
    ስለማታውቁት አትዘባርቁ!

  • @mulugatafox451
    @mulugatafox451 Před 4 měsíci +1

    መንድነው ለምስተላለፍ የፈለጋቸውት 😂

  • @besufkaddandena1917
    @besufkaddandena1917 Před 4 měsíci

    አረ p diddy የት ጠፋ ወደሱ ተመለሱ እናተ እራሱ እንደ እሉሚናቲ ግራ አጋፖችሁን ናችሁ እንዴ

  • @winterwolf5510
    @winterwolf5510 Před 4 měsíci

    በኢሉሚናቲ ጉዳይ ምነው አለም ነህ ተንተባተበሳ?

  • @ephremtamiru6315
    @ephremtamiru6315 Před 4 měsíci

    ዝባዝንኬ

    • @w.h167
      @w.h167 Před 4 měsíci

      ዝባዝንኪ?? ማን ትከታተል እለህ?? ጥርግ በል አለምነህን ለማጣጣል ከሆነ አትልፋ!

  • @dawitgetu2956
    @dawitgetu2956 Před 4 měsíci

    Mejemerya yeraskn borch mermr

  • @etopeyamycn4228
    @etopeyamycn4228 Před 4 měsíci

    አመሪካ ፍርድለም ስንትወንጀልየሰራ ዝም አሉት ሴትናወንድ እያስገደለ ዝምብሎ እንደሙፊ እያዪት ዝምይላሉ።

  • @user-fq8xs7pj7n
    @user-fq8xs7pj7n Před 4 měsíci +1

    ባስገቡልኝ!!

  • @user-dw6dx8hq4t
    @user-dw6dx8hq4t Před 3 měsíci

    የራሷ አሮባት የሰው ታማስላለች አሉ። ፀጋ ተልከሰከሰች ነው ነገሩ።
    አንተ ራስህ ቢግ ዳዲን አክለሃል። ስፖርት ስራበት። በምላስህ መኖር ፋሽኑ አልፎበታል። ለተራበው፣ ለተጠማው ፣ በድሮን ለሚሞተው ድምፅ ሁን። ዝተት!

  • @konjitbuta9661
    @konjitbuta9661 Před 3 měsíci

    Weyetu gera gebetot gera lemagabat yemeselale 😂

  • @zerihungudeta4626
    @zerihungudeta4626 Před 4 měsíci

    እርእስ ስታችኃል

  • @yohannestesfaye6846
    @yohannestesfaye6846 Před 4 měsíci

    I think you start smoking, what are you talking about? I didn't understand anything. አለምነህ We loved you, but now I started to think about you..... what are you talking about?

  • @aterera1047
    @aterera1047 Před 4 měsíci

    Alemneh knows many facts but dosen't want to speak ብዙ ኢትዮጵያንን ስለሚያናድድ ። ይሄኛው ጋዜጠኛ ግን ከእውቀት ነፃ ነው ። Alemneh you shall choose a wise freind , this one is shallow , emotional and closed minded.