ጃዋር መሐመድ ከደረጀ ኃይሌ ጋር | በነገራችን ላይ - ክፍል አንድ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 30. 12. 2023
  • Jawar Mohammed with Dereje Haile - Benegerachin Lay - Part 1 @ArtsTvWorld
    Subscribe: / @artstvworld
    Facebook : / artstvworld
    Website : artstv.tv
    Instagram : / artstvworld
    Twitter : / artstvworld
    Telegram : t.me/joinchat/AAAAAFbB3kEu63_...
    Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: / @artstvworld
    #ArtsTvWorld the home of your favorite shows in #EthiopianEntertainment #Tobiya with the iconic #FrashAdash , the hit #EthiopianDrama #BeHigAmlak and many more.
    unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
    የሚወዷቸው የመዝናኛ ዝግጅቶች መገኛ የሆነው አርትስ ቲቪ ጦቢያን ለየት ባለ አቀራረብ ከፍራሽ አዳሽ ጋር እንዲሁም ተወዳጁን ድራማ በሕግ አምላክን ይዞ ይጠብቃቹሃል።
    Copyright ©2023 Arts Tv World
  • Zábava

Komentáře • 8K

  • @ArtsTvWorld
    @ArtsTvWorld  Před 6 měsíci +912

    Subscribe to get more from Arts Tv World.

    • @JohnTesfaye-sf3tq
      @JohnTesfaye-sf3tq Před 6 měsíci +23

      Lvly ddy

    • @ethio880
      @ethio880 Před 6 měsíci +16

      i did it

    • @Besha_Tube
      @Besha_Tube Před 6 měsíci +13

      WHAT ABOUT AFTER COFFE, WE CANT WAIT FOR ANOTHER DAY 😑

    • @nejatliben6293
      @nejatliben6293 Před 6 měsíci +25

      ድምፀ መረዋዉ አንጋፋው ጋዜጠኛ ደሬ ትልቅ ክብር🙏

    • @rastawyidnek6
      @rastawyidnek6 Před 6 měsíci +1

      Dedeb

  • @betty_ss
    @betty_ss Před 6 měsíci +2771

    ጋዜጠኛ ደረጄ በቀጣይ ለማ መገርሳን ያቅርብልን የምትሉ? ሰላም ለሀገራችን ከአምቦ

    • @belaynehfantaye8486
      @belaynehfantaye8486 Před 6 měsíci +25

      ዋዉዉዉ ያሰብኩትን "ኦቦ ለማን"

    • @kidusefrem896
      @kidusefrem896 Před 6 měsíci +17

      ለማ ከፖለቲካዉ ወጥቷ መቼም ወደ ኢንተርቪዉ አይመጣም

    • @ashenafigetachew4769
      @ashenafigetachew4769 Před 6 měsíci +1

      this is what i am thinking by the way send me your number please

    • @mesfinbelay3295
      @mesfinbelay3295 Před 6 měsíci +5

      Jawar endi keseken leman asibiw😂

    • @ketematesfahun4608
      @ketematesfahun4608 Před 6 měsíci +7

      ለማ አለ ግን?

  • @taddeselema1646
    @taddeselema1646 Před 6 měsíci +878

    ጠያቂና ተጠያቂ የተገናኙበት
    ሀገራዊ ውይይት።
    ክብር ለጀዋር መሐመድ
    ክብር ለጋዜጠኛ ደርጄ ሀይሌ❤❤❤

    • @edilawitfuji5098
      @edilawitfuji5098 Před 6 měsíci +8

      ሁለቱም ያዉ ኦሮሞ ናችው ቂቤ ይቀባቡ

    • @taddeselema1646
      @taddeselema1646 Před 6 měsíci

      @@edilawitfuji5098 ከዚህ ክፉ ሀሳብ ውጣ
      መጀመረያ ስለሀገር ሰላም አሰብ ወንድሜ።
      ሰላም ሰላም ሰላም ስለ እግዚአብሔር ብለህ
      ዘር አትቁጠር በፈጠረህ አድነታችን ነው
      የሚያምርብን።እነሱ ይሁኑ አንተ ግን
      ሰለ ሰላም አስብ ከዘር ቆጠራ ውጣ!!!
      ሰላም ለኢትዮጵያ ሰላም ለህዝባችን።
      ሰላም ላንተ። ሰላም ለኔ።ቅዱስ እግዚአብሔር ይስጠን። አሜን!!!

    • @chalatolera2569
      @chalatolera2569 Před 6 měsíci +12

      @edilawitfuji5098 you are not in the part of politics so first inter in to the part of it your mind is blinded by the ethnic supermacy so first think about the politics.

    • @user-wo9fr3zf5q
      @user-wo9fr3zf5q Před 6 měsíci

      ​@@edilawitfuji5098እስይ እኳን ሆነ

    • @solomonmelese2859
      @solomonmelese2859 Před 6 měsíci +13

      Jawar is the one he messed up the country. Ethiopian are short memory

  • @AbelTina-vl3jy
    @AbelTina-vl3jy Před 5 měsíci +34

    ዛሬ በጀዋርና በዴሬ ብቻ አልኮራሁሞ ከስር comment የሚያደርጉ ወንድም እህቶቸም አኩርተውኛል የምር እንደዝህ fair የሆነ ነገር fair ነው ብሎ አስተያየት መስጠት በጣም ደስ ይላል የእውነት ጀዋርን በጣም አደንቀው ነበረ መች ካላችሁ laptop ለመንግሥት ሰጥቶ ሩጫችንን ጨርሰናል አሁን እናንተ በአግባቡ ምሩን አምባገነን መንግሥት አስወግደናል አሁን እኛ መሪ ሳንሆን ተመር ነን ካለበት ጀምሮ አደንቀው ነበር ስለዝህ እንደዝህ ምክንያታዊ comment ከሰጠን even በእልህ ንደት ያለውን ሰው መቀየር እንችላለን ስለዝህ እንደዝህ በመመሰጋገን በመከባበር መንፈስ ሆነን ጥሩ የሰራልህን በጥሩ መጥፎ የሰራልህን ደሞ መተቸት ባህላችን ከሆነ የት እንደርስ ነበር ስለዝህ እባካችሁ በእንደዝህ እንቀጥል።ሀገራችንን ፈጣሪ ያስባት ሰላም ያድርጋት።አመሰግናለሁ ገና በsocial media ጠቃሚ አስተያየት አይቼ ደስ ብሎኛል።

  • @user-ng3yg1pw3o
    @user-ng3yg1pw3o Před 5 měsíci +39

    " እኔ እስር ስገባ ደመና ነበር ስወጣ የጦርነት ዝናብ ይዘንብ ነበር ፡፡ ስለሁኔታው እንደበፊቱ መናገር በእሳት ላይ ቤንዝኝ እንደ መጨመር ስለሆነ ዝምታን መረጥኩ " ጀዋር እግዚአብሔር ይባርክህ ! 47:17 ❤❤❤😢😢😢 48:30

  • @seblimagha5800
    @seblimagha5800 Před 6 měsíci +365

    አቤት የጋዜጠኝነት ስነ ምግባር ሞልቶ ፈሰሰ ኡፍ ደረጄ ሀይሌ 👌👏❤❤

    • @karozimathestar929
      @karozimathestar929 Před 6 měsíci +8

      ድምፁስ? ባለ ድምፀ መረዋ ጋዜጠኛ ነዉ።

    • @seblimagha5800
      @seblimagha5800 Před 6 měsíci

      ​@@karozimathestar929አሟልቶ የሰጠው ❤❤❤❤

    • @abusihamtubtub3462
      @abusihamtubtub3462 Před 6 měsíci +5

      አሁን ባለው ጋዜጠኝነት ስራ ኢትዮጵያ ውስጥ ካተአእና እሸቱ አሰፋ ውጭ ገደል ይግባ አቦ።

    • @seblimagha5800
      @seblimagha5800 Před 6 měsíci

      @@abusihamtubtub3462 የጋዜጠኛ ውኃ ልክ 🥰

    • @beshirdale2491
      @beshirdale2491 Před 6 měsíci +2

      Dere you are my all times favorite interviewer. Much respect for your ethical and fair interviews.

  • @user-sk4wt4mv5k
    @user-sk4wt4mv5k Před 6 měsíci +209

    ለመጀመርያ ግዜ ከስድብ የፀዳ ኮመንት ተመለከትኩ ፈጣሪ ሆይ ለ ሁላችንን ሰከን የምንልበትን ግዜ ለሀገራችን እጅ ለእጅ ተያይዘን የምናድግበትን ግዜ አምጣልን 1 love Ethiopia 🫶🏼❤️🫶🏼❤️🫶🏼❤️🫶🏼❤️🫶🏼

    • @zebu8565
      @zebu8565 Před 6 měsíci +1

      እውነት ነው አሜን አሜን ጌታ ያርግልን

    • @zebu8565
      @zebu8565 Před 6 měsíci +1

      ጠያቂና ተጠያቂ ግን ገራሚ ናቸው ሁለቱም በቂ የፖለቲካ ልምድ አላቸው ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @telcocall635
      @telcocall635 Před 6 měsíci +1

      Awo enem germignale hule endezi behinen😊

    • @betelhembedane6950
      @betelhembedane6950 Před 6 měsíci

      Betam yetemarena hagerun emiwed midiya silehone new thanks ❤❤❤

    • @yaya-cg1fc
      @yaya-cg1fc Před 6 měsíci

      Yes we all want to hear such kind of dissent and wise interviews and comments always because it brings back the love of ethiopian people's

  • @simeonsond4given75
    @simeonsond4given75 Před 5 měsíci +3

    ጀዋር በእውነት ብዙዎች ከምናስበው እና ከምንገምተው በላይ ትልቅ እና አስተዋይ ሰው ነው። አሁንም ትልቅ ቦታ ተሰጥቶት ለሐገራችን ፖለቲካዊ ውጥንቅጥ መፍትሄ ፈላጊ ተደርጎ ቢሰራ እመኛለሁ። ጋዜጠኛ ደረጀ ኃይሌ ምስጋናዬና አድናቆቴ ይድረስህ፤ በርታ! ክፍል ሁለትን እባክህ በቶሎ ልቀቅልን።

  • @muftitube238
    @muftitube238 Před 5 měsíci +45

    ታሪካዊ ምርጥ ቃለ መጠየቅ ነው።
    ሁለታችሁም የተለየ ሰዎች ናችሁ አላህ ይባርካችሁ።♥️

  • @MichaelKuri06
    @MichaelKuri06 Před 6 měsíci +1643

    ማንችስተር አርሰናል እያላችሁ የምትጃጃሉ ጋዜጠኞች
    የጋዜጠኝነትን የሙያ ምንነት ከእርሱ ተማሩ
    ደረጄ ኃይሌ ከልብ አመሰግንሃለሁ❤❤❤👍👏👏🙏🙏

    • @gebrielkidany
      @gebrielkidany Před 6 měsíci +14

      ልክ ነህ ግን ሁሉም ያው ናቸው ወሬ ብቻ ምን ያረግልናል ከቻለ ያውረደውና እንደ ወያኔ እራሱ መቶ አገራችንን ያስተካክል ካልሆነ sax 🎷 ብቻ ነው

    • @getugebre
      @getugebre Před 6 měsíci +27

      ኮተታም ሁላ ያንተ ፖለቲካ ለአገራችን ምን ጠቀመና ህዝባችንን አስፈጀ እንጂ

    • @mesh8885
      @mesh8885 Před 6 měsíci +13

      Andun lemamoges eko lelawun mesadeb ayasfelegm

    • @abab-ql9zo
      @abab-ql9zo Před 6 měsíci +11

      ሁሉም በመክሊቱ ነዉ የሚሰራው በዘርፉ ነዉ ። ፖለቲካ እና ጫማ አልጋ ስር በተለይ በዚህ ሰአት 🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗

    • @HilufAgenghu-mk3iq
      @HilufAgenghu-mk3iq Před 6 měsíci +5

      ሁሉም የራሱ ሞያ አለዉ ያላዉን አጣጥም

  • @AbdiMuktar
    @AbdiMuktar Před 6 měsíci +122

    ብዙ ጋዜጠኞችን አይቻለሁ ግን እንደዚህ አይነት ምርጥ ጋዜጠኛ ገጥሞኝ አያውቅም እርጋታው ንግግሩ ብስለቱ ሁሉ ተመችቶኛል፤
    ጋዜጠኛ ማለት እንዲህ ነው የሞያውን ስነምግባር ሙሉ ለሙሉ ያሟላ ምርጥ ጋዜጠኛ ነው ይመችህ አቦ ቀጥልበት

    • @abemolla5124
      @abemolla5124 Před 6 měsíci

      በመጀመሪያ ይህ ቻናል ህዝብን እንዲያደነዝዝ ታቅዶ በአብይ አህመድ እረዳትነት የተዘጋጀ ቻናል ነው፡፡ ወገኔ ወሬ ሳይሆን መፍትሄው አንድ እና አንድ ብቻ ነው፡፡ ተደራጅ፤ ሰልጥን፤ ታጠቅ ፡ ፋኖን ተቀላቀል፡ አገር፤ ህዝብና ሃይማኖት እያጠፋ ያለውን ሰው በላ መንግስት አስወግድ፡፡ ደጋግመው በንግግር ሊያታሉህ ሲፈልጉ አያናድህም፡፡ ምንም እንኳ እነሱ ጅል ቢሆኑም ፤ ተጃጅለው አንተንም ያጃጅሉሃል፡፡ ከዚህ ውጪ ካሰብህ ቂሉ ማሞ ትባላለህ፡፡ እተለይ አዲስ አበባ ተደራጅቶ በውስጥ ትግል መጀመር አለበት፡፡ አዲስ አበባ በውስጥ፤ ፋኖ በውጭ ሆነው መንግስትን ማፈንና በቶሎ ማስወገድ የግድ ፤ እጅግ የግግግግግግግድ ነው፡፡ ብ2011 ጀዋር አዲስ አበባን ጨፍጭፎ ሊጨርስ አቅዶ ወንድማችን እስክንድር አትርፎናል፡፡ ጀዋር የሰው እርኩስ ነው፡፡

  • @birukrorisa3284
    @birukrorisa3284 Před 5 měsíci +17

    እንዲህ በተረጋጋ መንፈስ ውስጥ ሆኖ ስላየሁት ደስ ብሎኛል ❤🎉

  • @naolmule624
    @naolmule624 Před 5 měsíci +7

    jawar father of politics❤💚❤💪💪💪

  • @nebyuayne
    @nebyuayne Před 6 měsíci +592

    አንዳንዶች የጋዜጠኞች ጥግ ማነው?ካሏችሁ ደረጀ አለ 1ኛ በሉልኝ 👏👏👏👏👏👌

    • @abemolla5124
      @abemolla5124 Před 6 měsíci

      በመጀመሪያ ይህ ቻናል ህዝብን እንዲያደነዝዝ ታቅዶ በአብይ አህመድ እረዳትነት የተዘጋጀ ቻናል ነው፡፡ ወገኔ ወሬ ሳይሆን መፍትሄው አንድ እና አንድ ብቻ ነው፡፡ ተደራጅ፤ ሰልጥን፤ ታጠቅ ፡ ፋኖን ተቀላቀል፡ አገር፤ ህዝብና ሃይማኖት እያጠፋ ያለውን ሰው በላ መንግስት አስወግድ፡፡ ደጋግመው በንግግር ሊያታሉህ ሲፈልጉ አያናድህም፡፡ ምንም እንኳ እነሱ ጅል ቢሆኑም ፤ ተጃጅለው አንተንም ያጃጅሉሃል፡፡ ከዚህ ውጪ ካሰብህ ቂሉ ማሞ ትባላለህ፡፡ እተለይ አዲስ አበባ ተደራጅቶ በውስጥ ትግል መጀመር አለበት፡፡ አዲስ አበባ በውስጥ፤ ፋኖ በውጭ ሆነው መንግስትን ማፈንና በቶሎ ማስወገድ የግድ ፤ እጅግ የግግግግግግግድ ነው፡፡ ብ2008 ጀዋር አዲስ አበባን ጨፍጭፎ ሊጨርስ አቅዶ ወንድማችን እስክንድር አትርፎናል፡፡ ጀዋር የሰው እርኩስ ነው፡፡

    • @JossyDax-ts7pq
      @JossyDax-ts7pq Před 6 měsíci +1

      በጣም ምርጥ ጠያቂ ነው የእውነት!

    • @zubydakedir
      @zubydakedir Před 6 měsíci +1

      እውነት ነው

    • @hayatali3801
      @hayatali3801 Před 6 měsíci +1

      Betam tekekle

    • @user-yc8lo5nc1s
      @user-yc8lo5nc1s Před 6 měsíci +2

      Ene degemo cherawene kola new yemelew

  • @user-si9sm9ck2r
    @user-si9sm9ck2r Před 6 měsíci +154

    ያለውን ችግግር ማባባስ አልፈልግም ያልከው ላንተ ያለኝ ክብር ከፍ አደረገው። ብዙ ተከታይ በአለም ሁሉ እያለህ እራስህን ለሰላም ብለህ መቆስጠብህ ምን ያህል ያገር ፍቅር እንዳለህ ያስረዳል።

    • @duliti7133
      @duliti7133 Před 6 měsíci +18

      ስማ ወንድሜ አፈ ታሪክ እያነሱ ሚኒሊክ ጡት ቆረጠ እያሉ አማራ አስጨፍጭፈው አሁን በቁማችን ያየነውን ሀቅ ነገሮች አላባብስም ቢል እውነት ነው? የራሳቸው የጋራ ጉዳይ ስለሆነ ነው

    • @user-tc7ct5xq8y
      @user-tc7ct5xq8y Před 6 měsíci

      ​@@duliti7133የምን አፈ ታሪክ ነው የሆነ ነው

    • @Tube-nc2rv
      @Tube-nc2rv Před 6 měsíci +6

      ትክክል። አፈ ታሪክ አትበል ጨቋኝና ተጨቋኝ አለ ዶርም አሁንም።

    • @Sim575
      @Sim575 Před 6 měsíci

      @@duliti7133ጥፋ ከዚህ።አማራ አማራ አትበል።መንደርተኛ

    • @queenqueen73
      @queenqueen73 Před 6 měsíci

      True

  • @YonasSamuel-zn2jp
    @YonasSamuel-zn2jp Před 5 měsíci +5

    ለሀገር እና ለህብ ጠቃሚውም ይሄን አይነት ጠቃሚ ነው ለሀገር እድገት እና ለህዝብ ተጠቃሚነት .... ፈጣሪ ሀገራችንን እና ህዝቦቿን ይባርክ

  • @sebelebekele268
    @sebelebekele268 Před 5 měsíci +24

    የምር በዝ ደረጃ ስላዳመጥኩ በጣም ደስ አለኝ በጭፉን ሰውን ሚጠሉ ሁሉ ቢያዳምጡት ጥሩ ነው

  • @fayyooteshome5341
    @fayyooteshome5341 Před 6 měsíci +219

    ሁሉንም ኮመንት ሳነብ እንባ ተናነቀኝ! ሁሉም ሰው የተረጋገ ነው! መልካም ነገር ጠባቂ ነው!!

    • @bayetakele4808
      @bayetakele4808 Před 6 měsíci +2

      ❤❤❤❤❤❤

    • @Hawa-bl7og
      @Hawa-bl7og Před 6 měsíci +1

      በጣም

    • @abrahammeles9781
      @abrahammeles9781 Před 5 měsíci +1

      Ebab lemede teblo bekis ayiyazm

    • @minilikdukem2232
      @minilikdukem2232 Před 5 měsíci

      እኔ ግን ጠያቂውም ተጠያቂውም በሳልና ለተቺዎች ቀዳዳ ስላልሰጡ ነው

    • @fayyooteshome5341
      @fayyooteshome5341 Před 5 měsíci

      @@minilikdukem2232 ትክክል ነህ ወንድሜ!

  • @asmelashabezash2181
    @asmelashabezash2181 Před 6 měsíci +424

    እውቀት ከስክነት ጋር ስትጣመር የዛሬውን ጃዋር ትሆናለች❤❤❤ ደሬ እጅግ ድንቅ ጋዜጠኛነህ። ክብር ይገባሃል።

    • @abemolla5124
      @abemolla5124 Před 6 měsíci

      በመጀመሪያ ይህ ቻናል ህዝብን እንዲያደነዝዝ ታቅዶ በአብይ አህመድ እረዳትነት የተዘጋጀ ቻናል ነው፡፡ ወገኔ ወሬ ሳይሆን መፍትሄው አንድ እና አንድ ብቻ ነው፡፡ ተደራጅ፤ ሰልጥን፤ ታጠቅ ፡ ፋኖን ተቀላቀል፡ አገር፤ ህዝብና ሃይማኖት እያጠፋ ያለውን ሰው በላ መንግስት አስወግድ፡፡ ደጋግመው በንግግር ሊያታሉህ ሲፈልጉ አያናድህም፡፡ ምንም እንኳ እነሱ ጅል ቢሆኑም ፤ ተጃጅለው አንተንም ያጃጅሉሃል፡፡ ከዚህ ውጪ ካሰብህ ቂሉ ማሞ ትባላለህ፡፡ እተለይ አዲስ አበባ ተደራጅቶ በውስጥ ትግል መጀመር አለበት፡፡ አዲስ አበባ በውስጥ፤ ፋኖ በውጭ ሆነው መንግስትን ማፈንና በቶሎ ማስወገድ የግድ ፤ እጅግ የግግግግግግግድ ነው፡፡ ብ2008 ጀዋር አዲስ አበባን ጨፍጭፎ ሊጨርስ አቅዶ ወንድማችን እስክንድር አትርፎናል፡፡ ጀዋር የሰው እርኩስ ነው፡፡

    • @metasebiaseboka1347
      @metasebiaseboka1347 Před 6 měsíci +1

      Perfect

    • @betsegawalemayehu4730
      @betsegawalemayehu4730 Před 6 měsíci +1

      Yes

    • @kukutilove
      @kukutilove Před 6 měsíci +5

      ጃዋር፠የሀገር ጠላት ነው

    • @user-yc8lo5nc1s
      @user-yc8lo5nc1s Před 6 měsíci +1

      Alekerebegnme

  • @kamaltuffa6265
    @kamaltuffa6265 Před 5 měsíci +42

    I watched this interview 5 x .
    I still feel like watch all over again and again.

  • @user-sc6qs7nc6y
    @user-sc6qs7nc6y Před 5 měsíci +11

    l am Eritrea respect and love Jawar Mohammed ❤

  • @mikyasadmasu
    @mikyasadmasu Před 6 měsíci +142

    አንድ ሰዓቷ አንድ ደቂቃ ሆነችብኝ ተጠያቂ እና ጠያቂ ምርጥ ጥምረት እርጋታ እውቀት በብሄር ፓለቲካ ሰክረን ባለን ሰዋች እንዳልተጠቅንባቸው የተሰማኝ ሀገራችንን ሰላሟን ያሰማን❤

  • @mimilam5753
    @mimilam5753 Před 6 měsíci +39

    ደረጀ ሀይሌ I love you so much ❤ እረጅም እድሜና ጤና እመኝልሃለሁ ❤ ይሄንን ወርቃማ ባለግርማሞገስ ድምፅህን ከሚዲያ ላይ ማጣት አልፈልግም ❤ ኑርልኝ ❤

  • @nurithabesha9151
    @nurithabesha9151 Před 5 měsíci +2

    ሰው ጀዋርን ማድነቅ እንደጥፋት ይቆጥረዋል በጣም የሚገርመኝ እኔ የጎንደር ልጅ ነኝ ከጥንት ጀምሮ ነው በአቋሙ የሚያስደምመኝ አማራ ክልል እንደዚ አይነት ጀግና ቢኖረን የመንግስት መጫወቻ ባልሆን ነበር አሁንም ቢሆን ጀዋር ለኢትዮጵያ መፍትሄ ነው!!

  • @Tube-nc2rv
    @Tube-nc2rv Před 6 měsíci +30

    ጀዋር ሁሌም በሰማሁህ ቁጥር እወድሀለሁ። ጋዜጠኛ ደረጄም እንወድሀለን ሰላም ለኢትዮጵያ

  • @roadtoethiopia929
    @roadtoethiopia929 Před 6 měsíci +156

    ይህን እውቀት ሀገራችን ሳትጠቀምበት እያባከነችው መሆኑን ሳስበው ያንገበግበኛል.....good to see you again Jaweko🙏

    • @jemelajemela6978
      @jemelajemela6978 Před 6 měsíci +3

      እኔም ሁልጊዜ ሲቆጨኝ ይኖራል እኛ አገር ለተማረ ሰው አትሆንም

    • @santemedical6802
      @santemedical6802 Před 6 měsíci

      jawar is a bigot not an intellectual..

    • @bethelehem4989
      @bethelehem4989 Před 6 měsíci +9

      ምን ዋጋ አለው በፊትም እንዲህ የተረጋጋ ና የሁሉንም ብሄርብሄረሰብ አክባሪ ቢሆን በጥላቻና በትእቢት ይፀዳ ቢሆን ኖሮ ጥሩ ነበር ባይሰበር

    • @osamatarizi8292
      @osamatarizi8292 Před 6 měsíci

      ​@@bethelehem4989በፍትም ኢትዮጵያ ን ሊበትን የሚፈልግ ስው አልነበረም የተረዳው የለም እንጅ

    • @kukutilove
      @kukutilove Před 6 měsíci +10

      ሀገር የፈረሰችው ዋናው በጃዋር ነው

  • @ahmadaman7782
    @ahmadaman7782 Před 5 měsíci +8

    what a calmness, maturity and political analysis he is genius just wow. Credit to the interviewer he is so calm and wise. peace for All. Waiting for part two

  • @mammemason3230
    @mammemason3230 Před 5 měsíci +46

    I have been looking at the comments and it's heart touching everyone needs peace may Allah give us it 🙏

  • @ayelekebede4192
    @ayelekebede4192 Před 6 měsíci +82

    ከብዙ ዐመት በኋላ ጥሩ ነገር አየን(ሠማን) ቃል የማይገልፀው ምርጥ ቃለመጠይቅ 👏👏👏👏👏

    • @abemolla5124
      @abemolla5124 Před 6 měsíci

      በመጀመሪያ ይህ ቻናል ህዝብን እንዲያደነዝዝ ታቅዶ በአብይ አህመድ እረዳትነት የተዘጋጀ ቻናል ነው፡፡ ወገኔ ወሬ ሳይሆን መፍትሄው አንድ እና አንድ ብቻ ነው፡፡ ተደራጅ፤ ሰልጥን፤ ታጠቅ ፡ ፋኖን ተቀላቀል፡ አገር፤ ህዝብና ሃይማኖት እያጠፋ ያለውን ሰው በላ መንግስት አስወግድ፡፡ ደጋግመው በንግግር ሊያታሉህ ሲፈልጉ አያናድህም፡፡ ምንም እንኳ እነሱ ጅል ቢሆኑም ፤ ተጃጅለው አንተንም ያጃጅሉሃል፡፡ ከዚህ ውጪ ካሰብህ ቂሉ ማሞ ትባላለህ፡፡ እተለይ አዲስ አበባ ተደራጅቶ በውስጥ ትግል መጀመር አለበት፡፡ አዲስ አበባ በውስጥ፤ ፋኖ በውጭ ሆነው መንግስትን ማፈንና በቶሎ ማስወገድ የግድ ፤ እጅግ የግግግግግግግድ ነው፡፡ ብ2011 ጀዋር አዲስ አበባን ጨፍጭፎ ሊጨርስ አቅዶ ወንድማችን እስክንድር አትርፎናል፡፡ ጀዋር የሰው እርኩስ ነው፡፡

    • @kukutilove
      @kukutilove Před 6 měsíci

      ምን ጥሩ ነገር ሰማህ: በወሬ በውሸት የምታምን:

    • @ayelekebede4192
      @ayelekebede4192 Před 6 měsíci +1

      ስለ ሰላም ከመስማት በላይ ምን አዲስ ነገር አለ? ይሄን የሚጠላው ሰይጣን ብቻ ነው

  • @fikirybeltal4583
    @fikirybeltal4583 Před 6 měsíci +46

    ጠያቂና ተጠያቂ ተገናኝተዋል ደስ የሚል ቃለ መጠየቅ ፀጥ ብየነው ያዳመጥኩት ሰላም ለኢትዮጵያ ይሁንልን

  • @ebro2296
    @ebro2296 Před 5 měsíci +2

    እኔ እንደተረዳሁት የዛሬዉ ቆይታ ጃሃር ምን አይነት አጥጋብ ትንተና ስናገር አልሰማሁም ጋዜጣዊ ደረጃ እንዳለው በዉስጡ ክፍተኛ ተፅዕኖ ያሳደረበት ነገር እንዳለ ነው የተሰማኝ እና እኔ እዉነት ጁዌ በጣም እወደዋለሁ በጣም በሱ ተስፋ ያለኝ ሰዉ ነኝ ብቻ ባለህበት ሰላሙ ያብዛልህ ወንድሜ

  • @gerzhertessema2856
    @gerzhertessema2856 Před 5 měsíci +1

    እስርቤት ብዙ ያስተምራል ። የአእምሮ ብስለት የአነጋገር ሥነሥርዐት ማለት ይህ ነው ። የታሰረ ታስሮ የተገደለ ተገደለ አሁንም እየቀጠለ ነው ። በዚህ ጋዜጣዊ መጠይቅ የጃዋር ቀና ጠቃሚ አስተያየቶች ተመለከትኩ ። አስተያየቱ ምክሩ በተለይም በሀገሪቱ ያሉ መሪዎች አዳምጠው ለተሰጠው አስተያየቶች ተግባሪዊ ቢደረግ ጠቃሚ ነው ። ጋዜጠኛው እናመሰግናለን ። ከአሜሪካ

  • @zzzzzzz5309
    @zzzzzzz5309 Před 6 měsíci +103

    ይህንን ቃለመጠይቅ ለማዳመጥ በጣም ጓጉቼ ነበር ስሰማው ደግሞ በጣም ተገረምኩ ።
    ፈጣሪ ለሁላችንም ማስተዋልና መረጋጋትን ይስጠን ።

  • @user-oc1iq4wb4e
    @user-oc1iq4wb4e Před 6 měsíci +1448

    ነገ ደግሞ ስራ ፈቶቹ ወረኞቹ ቪዲዮውን ቆራርጠው ጁዋር እንደዚ አለ እያሉ ስለሚለቁ አሁን እንደወረደ ማየት ይሻለናል አቦ😘

    • @ayajibo
      @ayajibo Před 6 měsíci +22

      ስጋቸውን ቢቆራርጡ ራሱ ምንም አያመጡም።

    • @mamesa-Tube-363
      @mamesa-Tube-363 Před 6 měsíci +15

      እኔም ያልኩት ይህ ነው😢

    • @PomiNh3570
      @PomiNh3570 Před 6 měsíci +15

      ትንታኔ ግድ ነው አዋቂዎች የሚሰጡትን ትርጉም እንጠብቃለን።በተለይ ቴድሮስ ፀጋዬ።ጥሩ አድርጎ ይጠበጥበዋል

    • @user-oc1iq4wb4e
      @user-oc1iq4wb4e Před 6 měsíci

      @@PomiNh3570ፀጋዬን ተነቀሺው ውዴ

    • @LealemBereket
      @LealemBereket Před 6 měsíci +4

      exactly 😂😂

  • @endutube9461
    @endutube9461 Před 5 měsíci +2

    አልሀምዱሊላ ጀዋር እንደዚ ስለ ሰላም ሲናገር ማየት እንዴት ደስ ይላል ደሬ ምወደው ጋዜጠኛ ነው ክፍል ሁለትን እንጠብቃለን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ሰላም ለሀገሬ ህዝቦች 🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @sebleabebe7100
    @sebleabebe7100 Před 5 měsíci +1

    ጋዜጠኞች ነን ባዮች ከነ ደረጀ ትማሩ? የበሳል ጋዜጠኝነትን ስነ ምግባር ያየሁበት በጣም ድንቅ ቃለ መጠይቅ ጃዋርም መጪውን የሚተነብይ ድንቅ ፖለቲከኛ መሆኑን በተግባር ያስመሰከረበት በመረጋጋትና ፍጹም ኢትዮጵያዊ ጨዋነትን ተላብሶ ድንቅ ቃለ መጠይቅ ያደረገበት ሁለታችሁም ለእኔ አንደኞች

  • @hannagetaneh2368
    @hannagetaneh2368 Před 6 měsíci +52

    በጣም ድንቅ ቃለመጠይቅ በእውነት ስለ ጃዋር መሀመድ ያለኝን ነገር የቀየረ የበሳል ጋዜጠኝነትን ስነምግባር ያየሁበት ምርጥ ነበር ክፍል ሁለትን በጉጉት እጠብቃለሁ🙏🙏❤️

    • @lunaamor5354
      @lunaamor5354 Před 5 měsíci +1

      😂😂😂 ሀበሻ ችግሩ ይሄ ነዉ እነሱም ስለሚያዉቁን የልባቸዉን እየሰሩ በአፋቸዉ ይደልሉናል አፈቅቤ ልበ ጩቤ ነዉ ሁሉም ማንንም አላምንም ትክክለኛዉ ማንነቱ በሜንጫ አንገታቸዉን መቁረጥ ነው ያለዉ ነዉ

    • @hannagetaneh2368
      @hannagetaneh2368 Před 5 měsíci

      @@lunaamor5354 ልክነሽ እኔ ግን ማንነታቸው እንዳለሆኖ በስነስርአት ለተጠየቀው ጥያቄ ተገቢውን መልስ በመስጠቱ አድንቄዋለሁ እንጂማ የወጋ ቢረሳ የተወጋ አይረሳም ነው ነገሩ የጊዜ ጉዳይ ነው ለእያንዳንዱ የንፁሀን ደም ዋጋ ይከፍላሉ

    • @lunaamor5354
      @lunaamor5354 Před 5 měsíci

      @@hannagetaneh2368 ልክ ነሽ ሀንዬ ግን እኛም እንመርምር የሆነ ድራማ ያለዉ ይመስለኛል የሰዉ ልብ ለመግዛት የታቀደ ነገር አለ እንጂ ጁሀር እኮ ተከበብኩኝ ብሎ በትንሹ 80 ሰዉ አሰገድሏል ሀጫሉ ሞተ ተብሎ ምንም የማያዉቁ ህፃናት ከሆድ ዉስጥ ታርደዋል ታዲያ ዛሬ እንደአርትሲት ያጠናዉ የሚመስል ትወና አይተን ማድነቅ አለብን? ወይስ መሪያችን እንዳለዉ ሾርት ሚሞሪ ነን ?

  • @user-mn6qz7ws3v
    @user-mn6qz7ws3v Před 6 měsíci +16

    ክብር ለሚገባው ክብር እንስጥ ጠያቂውም
    ተጠያቂውም ተጠያቂውም የተናበቡበት ምርጥ ቃለ ምልልስ ነው ።
    ደሬ ከአንተ ብዙ መማር ያለባቸው ጋዜጠኞች አሉ ትልቅ ብቃትህን ነው ያሳየሃው በነገራችን ላይ አክባሪህም አድናቂህም ነኝ አቶ ጃዋርንም በጣም አከብርሀለው ኢትዮጵያ አገራችንን ፈጣሪ ይባርክልን።

  • @mohammedfantha9225
    @mohammedfantha9225 Před 5 měsíci +8

    አሏህ ሃገራችን ሰላም ያድርግልን ምርጥ ዉይይት ነው::!!

  • @Pheven9869
    @Pheven9869 Před 5 měsíci +17

    እርጋታ ፣መተሳሰብ፣መከባበር የታየበት ቃለ መጠይቅ🙏🙏

  • @Mame-Sultan
    @Mame-Sultan Před 6 měsíci +63

    Bravo Dere ወሳኝ ሰው ነው ይዘህ የመጣኸው አሁን ደግሞ ለማ መገርሳን እንጠብቃለን

  • @besufekadsiyabara9332
    @besufekadsiyabara9332 Před 6 měsíci +379

    እንኳን አገር ቤተሰብም ለመምራት ስክነት ያስፈልጋል። ይህን አይነቱ ስክነት ከፀፀት ጋር ለሁሉም አድሎ ሰላሙን ያውርድልን።

    • @user-oc1iq4wb4e
      @user-oc1iq4wb4e Před 6 měsíci +2

      አሜን

    • @abemolla5124
      @abemolla5124 Před 6 měsíci

      በመጀመሪያ ይህ ቻናል ህዝብን እንዲያደነዝዝ ታቅዶ በአብይ አህመድ እረዳትነት የተዘጋጀ ቻናል ነው፡፡ ወገኔ ወሬ ሳይሆን መፍትሄው አንድ እና አንድ ብቻ ነው፡፡ ተደራጅ፤ ሰልጥን፤ ታጠቅ ፡ ፋኖን ተቀላቀል፡ አገር፤ ህዝብና ሃይማኖት እያጠፋ ያለውን ሰው በላ መንግስት አስወግድ፡፡ ደጋግመው በንግግር ሊያታሉህ ሲፈልጉ አያናድህም፡፡ ምንም እንኳ እነሱ ጅል ቢሆኑም ፤ ተጃጅለው አንተንም ያጃጅሉሃል፡፡ ከዚህ ውጪ ካሰብህ ቂሉ ማሞ ትባላለህ፡፡ እተለይ አዲስ አበባ ተደራጅቶ በውስጥ ትግል መጀመር አለበት፡፡ አዲስ አበባ በውስጥ፤ ፋኖ በውጭ ሆነው መንግስትን ማፈንና በቶሎ ማስወገድ የግድ ፤ እጅግ የግግግግግግግድ ነው፡፡ ብ2008 ጀዋር አዲስ አበባን ጨፍጭፎ ሊጨርስ አቅዶ ወንድማችን እስክንድር አትርፎናል፡፡ ጀዋር የሰው እርኩስ ነው፡፡

    • @WudCooking
      @WudCooking Před 6 měsíci

      ​@@user-oc1iq4wb4e⁰00

    • @habtamuabaye7629
      @habtamuabaye7629 Před 6 měsíci +1

      Amen amen

    • @JossyDax-ts7pq
      @JossyDax-ts7pq Před 6 měsíci +12

      ወሬያም ይሄን ብቻ ነው ያየኸው ከዚህ ቃለመጠይቅ? በዚያ ሰዓት ማድረግ ያለበትን አድርጓል። በዚህች እድሜው የዚችን አገር ፖለቲካ የገለበጠ ጀግና ነው። Have some respect.

  • @meseretyimer4327
    @meseretyimer4327 Před 5 měsíci +1

    ጋዜጠኛ ደረጀ ሀይሌ ምርጥ ሰው ነው ፣ የሚጠይቀውን የሚያውቅ የምንወደው ብዙ ልምድ ያለው ጋዜጠኛ ነው።
    በጣም በጣምምምም የተደሰትኩት የኢትዮጵያ ህዝብ ትልቅ ለውጥ እያመጣ ነው😊ኮሜንቶችን እያየሁ ነበር እንደ ድሮ ጃን ሲያዩ ስድብ ነበር አሁን ግን ጃ ሰድባችሁት አስተማራችሁ❤❤❤❤

  • @tadesseanbessie1973
    @tadesseanbessie1973 Před 5 měsíci +22

    Big appreciation for Jawar! He deserve respect.

  • @seidahmed6786
    @seidahmed6786 Před 6 měsíci +94

    አገሪ ሁሌም ምርጥ ሰዎቿን የመጠቀም ልምድ የላትም መጠላለፍ መጠቋቆር ነው ያለፉ ታሪኮቻችን አገሪቱ የሁሉም ነች ተደማምጦ ተደጋግፎ ለሁሉም የምትሆነዋን ኢትዮጵያ እንስራ በቃን እንደ ህዝብ ዋጋ እየከፈልን ነው

    • @Getachew-nd8mp
      @Getachew-nd8mp Před 6 měsíci +1

      😢🎉

    • @abemolla5124
      @abemolla5124 Před 6 měsíci

      በመጀመሪያ ይህ ቻናል ህዝብን እንዲያደነዝዝ ታቅዶ በአብይ አህመድ እረዳትነት የተዘጋጀ ቻናል ነው፡፡ ወገኔ ወሬ ሳይሆን መፍትሄው አንድ እና አንድ ብቻ ነው፡፡ ተደራጅ፤ ሰልጥን፤ ታጠቅ ፡ ፋኖን ተቀላቀል፡ አገር፤ ህዝብና ሃይማኖት እያጠፋ ያለውን ሰው በላ መንግስት አስወግድ፡፡ ደጋግመው በንግግር ሊያታሉህ ሲፈልጉ አያናድህም፡፡ ምንም እንኳ እነሱ ጅል ቢሆኑም ፤ ተጃጅለው አንተንም ያጃጅሉሃል፡፡ ከዚህ ውጪ ካሰብህ ቂሉ ማሞ ትባላለህ፡፡ እተለይ አዲስ አበባ ተደራጅቶ በውስጥ ትግል መጀመር አለበት፡፡ አዲስ አበባ በውስጥ፤ ፋኖ በውጭ ሆነው መንግስትን ማፈንና በቶሎ ማስወገድ የግድ ፤ እጅግ የግግግግግግግድ ነው፡፡ ብ2011 ጀዋር አዲስ አበባን ጨፍጭፎ ሊጨርስ አቅዶ ወንድማችን እስክንድር አትርፎናል፡፡ ጀዋር የሰው እርኩስ ነው፡፡

  • @awolkemal3911
    @awolkemal3911 Před 6 měsíci +41

    ደረጄ ከልብ ከልብ ከልብ እናመሰግናለን🙏🙏🙏 ፈጣሪ እድሜ እና ጤና ይስጥህ በ ህይወቴ እንደዛሬ ደስተኛ ሆኜ አላውቅም ። ጃዋርን እንደማየት የሚያስደስተኝ ነገር የለም ። ባብራራው ደስተኛ ነኝ ግን በጣም ብዙ ነው። ብቻ ደሬ የልቤን ስላደረስክልኝ ፈጣሪ የልብህን ይሙላልህ እድምህን ያርዝመው ቤተሰብህን ይባርክልህ💓💓💓💓💓💓💓💓🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @solomonmelese2859
      @solomonmelese2859 Před 6 měsíci +1

      Because he is Muslim? Jawar is the one he messed up the country. Ethiopian are short memory

  • @yemisrachtadesse9777
    @yemisrachtadesse9777 Před 5 měsíci +2

    ደረጄ ኃይሌ ከልብ አመሰግንሃለሁ ፣አጠያየቅህ ፤አሞጋገስህ ብቻ ምርጥ የኢትዩጵያ ልጅ ነህ 🙏🙏

  • @ambawyeshi1157
    @ambawyeshi1157 Před 5 měsíci +1

    ውይ ጁሐር ውልቅ አልክ አጠፋሕ ባንተ ሠብ ብዙ ሠው በዱርዬ ንብረት ወደመ አንተግን አላሕ ልቦና ሠጠሕ ።በሠው አትመካ በአላሕ ተመካ ። አሁንም ልብ ይሥጥሕ ጎበዝ ብትሆን የዘር ልዬነት ሣይኖር የምትወዳትን ሐገርሕና ሕዝብሕን ።ብታገለግል እንደናተ አይነት ሠው እያላት ባዶ ሆነች ።አሁንም ሌሎቹም ልብ እንዳተ ይሥጣቸው አይዞሕ እግዚአብሔር ሐገራችን ሠላም የሚያመጣ መሪ ያንጣላት ።አሜን

  • @firdosahmed5587
    @firdosahmed5587 Před 6 měsíci +140

    ምርጥ ቃለመጠይቅ የኢትዮጵያ የፖለቲካ ፈርጥ እና የአጠያየቅን ጥበብን ያሳየን ምርጥ ጋዜጠኛ አርትስ tv አንድ ደረጃ ከፍ ያደረገ ፐሮግራም

    • @abemolla5124
      @abemolla5124 Před 6 měsíci

      በመጀመሪያ ይህ ቻናል ህዝብን እንዲያደነዝዝ ታቅዶ በአብይ አህመድ እረዳትነት የተዘጋጀ ቻናል ነው፡፡ ወገኔ ወሬ ሳይሆን መፍትሄው አንድ እና አንድ ብቻ ነው፡፡ ተደራጅ፤ ሰልጥን፤ ታጠቅ ፡ ፋኖን ተቀላቀል፡ አገር፤ ህዝብና ሃይማኖት እያጠፋ ያለውን ሰው በላ መንግስት አስወግድ፡፡ ደጋግመው በንግግር ሊያታሉህ ሲፈልጉ አያናድህም፡፡ ምንም እንኳ እነሱ ጅል ቢሆኑም ፤ ተጃጅለው አንተንም ያጃጅሉሃል፡፡ ከዚህ ውጪ ካሰብህ ቂሉ ማሞ ትባላለህ፡፡ እተለይ አዲስ አበባ ተደራጅቶ በውስጥ ትግል መጀመር አለበት፡፡ አዲስ አበባ በውስጥ፤ ፋኖ በውጭ ሆነው መንግስትን ማፈንና በቶሎ ማስወገድ የግድ ፤ እጅግ የግግግግግግግድ ነው፡፡ ብ2008 ጀዋር አዲስ አበባን ጨፍጭፎ ሊጨርስ አቅዶ ወንድማችን እስክንድር አትርፎናል፡፡ ጀዋር የሰው እርኩስ ነው፡፡

    • @user-yc8lo5nc1s
      @user-yc8lo5nc1s Před 6 měsíci

      Ene degemo meneme aletamegnme

  • @welelaadugna7884
    @welelaadugna7884 Před 6 měsíci +44

    ጀዋር የምንጊዜም ጅግናችን ነህ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ደሬ ከልብ እናመሰግናለን😍🙏

    • @kukutilove
      @kukutilove Před 6 měsíci +4

      ጃዋር የኢትዮጵያ ጠላት ነው

    • @FatySam
      @FatySam Před 6 měsíci +4

      ​@@kukutiloveጠላቱን አላህ ያጥፋለት ኢሸአላ

    • @welelaadugna7884
      @welelaadugna7884 Před 6 měsíci +3

      @@kukutiloveእዛ ማዶ ያላቹት ሰዎች በጣም ትገርሙኛላችሁ የጀዋር ስም ሲነሳ ልክ ፀበል እንዳየ ሴጣን የሚያንቀጠቅጣሁ ነገር😒🙈 ጀዋርን የምትጠሉት እናንተ እንደምትሉት የኢትዮጵያ ጠላት ሆኖ ሳይሆን ኦሮሞ ስለ ሆነ ብቻ ነው ምድረ ዘረኛ ሁላ 😛😣 ጀዌ ሺህ አመት ጠላቶችህን ስታንቀጠቅጥ ኑርልን😍

    • @user-hk5lu5ko4p
      @user-hk5lu5ko4p Před 5 měsíci +1

      ​@@FatySamአሚን ድብን የድርገው

    • @araafatsodru2064
      @araafatsodru2064 Před 5 měsíci +2

      ​@@kukutilovedenqoro tebab zeregna leboch aywodutm

  • @onepostperday
    @onepostperday Před 5 měsíci +6

    The man who walks in his talk ...jawar ❤❤

  • @user-re6we3sk8t
    @user-re6we3sk8t Před 5 měsíci +2

    በጣም ይገርማል ጅዋር አንድቀንም በጥሩ አስተያየት እገልፀዋለሁ ብዬ አላውቅም ዳግም ወደ ኢትዮጲያ ፖሎቲካ መምጣት እንዳለበት ተሰማኝ

  • @ethiotec2431
    @ethiotec2431 Před 6 měsíci +69

    ነፃ የሆነ የጓደኛሞች የሚመስል ምርጥ አቀራረብ ነዉ

  • @arartube501
    @arartube501 Před 5 měsíci +8

    It is special when the best journalist meet the best person alive ❤

  • @mahletademe5967
    @mahletademe5967 Před 5 měsíci +1

    እሚገርም ነው ድቅ ቃለመጠይቅ ድንቅ አመላለስ በተረጋጋ መፈስ እዲህ እድታስተውል የረዳህ አምላክ ይመስገን እስቲ ፖሊቲከኞች እንዲ አስተውላችው ተነጋግራችው ለህዝባችው ሰላም አምጡሉን ይበቃል አዎ እራስን ማዳመጥ አዋቂነት ብስለት ነውና እባካችው እንዲ ስላየውህ ደስብሎኛል ጎልማሳው ጀዋር ደርባባው ጋዜጠኛ ደረጀ ሀይሌ ተባረኩ

  • @rabiskitchen1917
    @rabiskitchen1917 Před 6 měsíci +218

    አርትስ ቲቪ በሀላፊነት ግዜ ወስዳቹ ይህንን የፖለቲካ መሀንዲስ አድናቹ ስላነጋገራቹልን እናመሰግናለን ጃ !

    • @martha060680
      @martha060680 Před 6 měsíci +1

      😂😂

    • @firegirma1369
      @firegirma1369 Před 6 měsíci +2

      😂😂😂😂😂😂😂😂የፖለቲካ መሀንዲ 😂😂😂😂😂

    • @BlessmestMerry
      @BlessmestMerry Před 6 měsíci

      😂😂😂😂😂

    • @SaBaif7113
      @SaBaif7113 Před 6 měsíci

      ​@@Zige-qe3ymunet beyi jilanfo😏

    • @kidestaylwe1619
      @kidestaylwe1619 Před 6 měsíci

      በጣም ጌታ ይፈረድ😢​@@Zige-qe3ym

  • @user-py9nd2ev6p
    @user-py9nd2ev6p Před 6 měsíci +54

    በጣም ተመስጨ እያዳመጥኩ ነው‼
    ጀዋርን አልማድነቅ ከባድ ነው‼
    ጋዜጠኛ ደረጄ ሀይለ አንደኛ👌

    • @abemolla5124
      @abemolla5124 Před 6 měsíci

      በመጀመሪያ ይህ ቻናል ህዝብን እንዲያደነዝዝ ታቅዶ በአብይ አህመድ እረዳትነት የተዘጋጀ ቻናል ነው፡፡ ወገኔ ወሬ ሳይሆን መፍትሄው አንድ እና አንድ ብቻ ነው፡፡ ተደራጅ፤ ሰልጥን፤ ታጠቅ ፡ ፋኖን ተቀላቀል፡ አገር፤ ህዝብና ሃይማኖት እያጠፋ ያለውን ሰው በላ መንግስት አስወግድ፡፡ ደጋግመው በንግግር ሊያታሉህ ሲፈልጉ አያናድህም፡፡ ምንም እንኳ እነሱ ጅል ቢሆኑም ፤ ተጃጅለው አንተንም ያጃጅሉሃል፡፡ ከዚህ ውጪ ካሰብህ ቂሉ ማሞ ትባላለህ፡፡ እተለይ አዲስ አበባ ተደራጅቶ በውስጥ ትግል መጀመር አለበት፡፡ አዲስ አበባ በውስጥ፤ ፋኖ በውጭ ሆነው መንግስትን ማፈንና በቶሎ ማስወገድ የግድ ፤ እጅግ የግግግግግግግድ ነው፡፡ ብ2008 ጀዋር አዲስ አበባን ጨፍጭፎ ሊጨርስ አቅዶ ወንድማችን እስክንድር አትርፎናል፡፡ ጀዋር የሰው እርኩስ ነው፡፡

  • @user-px5ui6sv3m
    @user-px5ui6sv3m Před 5 měsíci +2

    Very impressive discussion with the real political analysts.Thank you Arts TV.

  • @selamzewdu7991
    @selamzewdu7991 Před 5 měsíci +1

    Thank you Dera …great work. Peace for Ethiopiaዬ አቶ ጀዋር ከልብ የሆነ፣ የፀና ለውጥ ይሁንልህ። for the sake of yourself and us.

  • @yayahala615
    @yayahala615 Před 6 měsíci +149

    የአመቱ ጠያቂ እና ተጠያቂ ።።እናመሰግናለን ሰላም ለኢትዮጵያ እና ህዝቦቿ ፋትህ ቀን በቀን ለሚገደለው ወገኖች

  • @user-yd6ht6eh9l
    @user-yd6ht6eh9l Před 6 měsíci +53

    ጠያቂና ተጠያቂ ስግባባ ደሬ ረጂም እድሜ ለሁላችሁም ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን 🤲🤲ማንም ሞት አያስደስትም ወላሂ

  • @JohnJohn-sx3eg
    @JohnJohn-sx3eg Před 5 měsíci +1

    እንዲህ ቁጭ ብሎ በመነጋገር ችግሮችን መፍታት ይቻላል
    ይህ ውህይት ለፋኖ ና ለፊደራል መንግስቱ ትልቅ ትምህርት ነው
    ጦርነት እልቂትን እራብን ስደትን ዎላ ቀርነትን እንጂ እድገትን አያመጣምና
    ችግሮቻችንን በንግግር መፍታት እንድንችል ፍጣሪ ማስተዎልን ጠበብን ይስጠን🙏🙏🙏

  • @mengistumaregn7786
    @mengistumaregn7786 Před 5 měsíci +1

    እኔ ጀዋር ለተናገርከው መልካም አሳብ አደንቃለሁ በዘመን ተባረክ።!!

  • @d.b-post3070
    @d.b-post3070 Před 6 měsíci +146

    ባለፉት አመታት ስለ ፖለቲከኛ ጃዋር የተሳሳተ ምልከታ ህዝብ እንዲኖረው ላደረጋችሁ የኢትዮጵያን ስር ነቀል ለውጥ በዳዴ ላስኬዳችሁ ድኩማን ፖለቲከኞች መጥኔ ለናተ!! ቀድሞ ጃዋር የተናገረው ሁሉ ቢደመጥ ኖሮ ኢትዮጵያ ይሄንን ሁሉ ገፈት ባልቀመሰች ነበር!! ጃዋር The Legend 🔥

    • @CaayaaGadaa-nr1ux
      @CaayaaGadaa-nr1ux Před 6 měsíci +1

      Of course

    • @abdlmejidshure340
      @abdlmejidshure340 Před 6 měsíci

      ይሀን ካላደረጉ መሰረታቸው ጥላቻ ነው እንዴት ይጓዛሉ

    • @user-ns6yv9fi2i
      @user-ns6yv9fi2i Před 6 měsíci +12

      ድሮ የተናገረውን መለስ ብለህ ለማየት ሞክር

    • @shgdfhsf8462
      @shgdfhsf8462 Před 6 měsíci +6

      አብዘሐኙቹ ስሙ መሀመድ እና ጁሀር ስለሆ ያገሽግሻቸዋል

    • @biniyamalamerew2899
      @biniyamalamerew2899 Před 6 měsíci +9

      ግማሹን ሳይሆን ሙሉዉን ሰምተነዋል። አላለፈም። ጥላቻ ነበረበት በስሜት ይጋልብ ነበር። አሁንማ ሰከነለት

  • @betenini
    @betenini Před 6 měsíci +73

    ከስንት ጊዜ ቦኃላ ጓጉቼ አየሁት
    he is trying to be honest
    እጅግ በሳል ነው ❗️ ደሬ እናመሰግናለን ❗️

    • @user-tw2mc5iy1v
      @user-tw2mc5iy1v Před 6 měsíci +1

      kefet afe

    • @saraamagreedavid6763
      @saraamagreedavid6763 Před 6 měsíci +3

      @@user-tw2mc5iy1vየመንደር አመል ስድብ ያውም ወንድ ልጅ ሆነህ

    • @user-tw2mc5iy1v
      @user-tw2mc5iy1v Před 6 měsíci

      ​@@saraamagreedavid6763 ስለ አዚህ የከስረ የፖለቲካ ነጋዴ ጨርሶ ግድ አይለኝም የከሸፈው ግን 88ቱን ንፁሀን የኦሮሞ ወጣቶች የፖለቲካ ቁማር ለመስራት አነርሱ ታማኝ ሁነው ሲሄዱ ያልተከበበውን በወሸት ወይዝርት ከበቡሽ ሁኛለሁ በማለት ስለተጫወተባቸው ግድ ይለኛል።
      ከሁሉም የሚገርመው ነገር ከዚህ ሁሉ በ3 አና 4 ሺ ኮመትን የሚሰጥ ሰው መካካል ስለዚህ ነፈሰ ገዳይ አና ውሸታም ሰው ያደንቃሉ አና ሰለ ገደለው 88 ንጹሃን ስለ የኦሮሞ ወጣቶች ማንም ምንም ያለው አንድም ሰው የለም ግም ለግም አብርሀ አዝግም አሉ አባቶች ሲተርቱ ። ሁላችሁም ውሸታሞች ነፈሰ ገዳዮች አና ከአርሱ ጨርሳቹህ የተለያቹ አይደላችሁም በኦሮም ምድር ላይ ከ 10 በላይ አማራን ከሸኔ ጋር ሆኖ ላስጨፈጨፈ ነፍሰ ገዳይ አና ውሸታም ሰው አግር አጣቢ አና አጎብዳክ ገርዶች ናችሁ ። ሰበአዊነት የማይሰማችሁ አርጉሞች አና አረመኔዎች ፣ አና ጨካኞች ናችሁ ።

    • @medinajibreel3556
      @medinajibreel3556 Před 6 měsíci

      As always

    • @merr219
      @merr219 Před 6 měsíci

      አልጫ​@@user-tw2mc5iy1v

  • @abeltesfaye5397
    @abeltesfaye5397 Před 5 měsíci +1

    During the Oromia Revolution before the so called "change", I perceived Jawar as radical and threat to this country. However, my perspective shifted as I delved into his political stand upon his return to Ethiopia. Watching his interviews during the Semen War revealed his political genius, accurately forecasting events. Post-war, Jawar displayed remarkable growth, evolving into a mature and wise figure. Journalist DereJe Haile exemplified the essence of quality and professionalism, skillfully facilitating insightful discussions. This exemplifies journalism as a well-prepared, organized, and ethical endeavor. Kudos to Arts TV for delivering such a commendable program, offering a deep and suitable platform for guests. The interview was wonderful, showcasing journalistic excellence. I eagerly anticipate the second part, appreciating the valuable insights provided. Thanks to Arts TV for contributing to the growth of ethical journalism in Ethiopia. ሰላም ለደቡብ ፤ ሰላም ለሰሜን ፤ ሰላም ለምስራቅ ፤ ሰላም ለምዕራብ ፤ ሰላም ለሃገራችን ፤ ሰላም ለሰው ልጆች!!

  • @legessedinka1945
    @legessedinka1945 Před 5 měsíci +2

    Jawar is a special intelect and poletitian . Great .

  • @EliasHusein
    @EliasHusein Před 6 měsíci +89

    ሀገራችን ተስፋ እንዳላት እንዲታየኝ ያደረገ የ Best interview ዋንጫ ቢኖር የሚያስብል ድንቅ ቃለመጠይቅ ❤👏

  • @helloajman8578
    @helloajman8578 Před 6 měsíci +134

    ክፍል 2 መቼ እንጠብቅ መቼም ዛሬ አገሪቷ ውስጥ ያለ ባለስልጣንና እና ምስኪኑ እኩል አንድ አይነት ፕሮግራም አየን !!!!!

  • @hiwottesfaye8899
    @hiwottesfaye8899 Před 5 měsíci +1

    እግዚያብሔር ሀገሪችንን ሰላም ያድሪግልን ጃዋሪን በዚ መልኩ በማየቲ ደሰ ብሎኝል

  • @abdulsemedabdo184
    @abdulsemedabdo184 Před 5 měsíci +1

    ይህን ቃለ ምልልስ ሰማሁት በደንብ ያላመጥኩት የሞገስን ትንታኔ ስጨምርበት ነው

  • @yosefyakob1382
    @yosefyakob1382 Před 6 měsíci +156

    ጨዋ የሆነ ውይይት ለሀገራችን ጠቃሚ ነው ። ጀረጀ እግዚአብሔር ይባርክህ ። ጀዋር ስለትረጋጋህ ደስ ብሎኛል ።

    • @solomonmelese2859
      @solomonmelese2859 Před 6 měsíci +7

      Jawar is the one he messed up the country. Ethiopian are short memory

    • @semung2513
      @semung2513 Před 6 měsíci

      The one who messed up the country ethnocentric extrrmists especially (TPLF, OLA & FANO)​@solomonmelese2859

    • @abemolla5124
      @abemolla5124 Před 6 měsíci

      በመጀመሪያ ይህ ቻናል ህዝብን እንዲያደነዝዝ ታቅዶ በአብይ አህመድ እረዳትነት የተዘጋጀ ቻናል ነው፡፡ ወገኔ ወሬ ሳይሆን መፍትሄው አንድ እና አንድ ብቻ ነው፡፡ ተደራጅ፤ ሰልጥን፤ ታጠቅ ፡ ፋኖን ተቀላቀል፡ አገር፤ ህዝብና ሃይማኖት እያጠፋ ያለውን ሰው በላ መንግስት አስወግድ፡፡ ደጋግመው በንግግር ሊያታሉህ ሲፈልጉ አያናድህም፡፡ ምንም እንኳ እነሱ ጅል ቢሆኑም ፤ ተጃጅለው አንተንም ያጃጅሉሃል፡፡ ከዚህ ውጪ ካሰብህ ቂሉ ማሞ ትባላለህ፡፡ እተለይ አዲስ አበባ ተደራጅቶ በውስጥ ትግል መጀመር አለበት፡፡ አዲስ አበባ በውስጥ፤ ፋኖ በውጭ ሆነው መንግስትን ማፈንና በቶሎ ማስወገድ የግድ ፤ እጅግ የግግግግግግግድ ነው፡፡ ብ2011 ጀዋር አዲስ አበባን ጨፍጭፎ ሊጨርስ አቅዶ ወንድማችን እስክንድር አትርፎናል፡፡ ጀዋር የሰው እርኩስ ነው፡፡

    • @mekadr842
      @mekadr842 Před 6 měsíci

      ​@@solomonmelese2859yes its but i can not forget What he was did 😢😢😢sad story

    • @danielbizuneh1221
      @danielbizuneh1221 Před 6 měsíci

      Brother not only jwar messdup if he did?we are part of that wh x I say we we don't lessen each other like woz ader Lab ader .when you point finger three other point toward s .

  • @tarikubelay9643
    @tarikubelay9643 Před 6 měsíci +8

    እጅግ በጣም ከጠበኩት በላይ የተረጋጋ፣ አስተዋይና አብሮ ሊያኖር የሚችል አመለካከት እንደነበረውና እንዳለው ስለ አቶ ጃዋር መሐመድ ያወኩበት ቃለ-ምልልስ ሆኖ አግኝቸዋለሁ!!! ደሬ አንተ ሁሌም ከሌሎከች ትለያለህና በዚሁ ቀጥልበት!!! ክፍል ሁለትንና የመጨረሻውን ዝግጅትህን በጉጉት እጠብቃለሁ፡፡
    ሻሎም!!!

  • @user-np5df2gr6l
    @user-np5df2gr6l Před 5 měsíci +1

    በጣም ደሥ የሚል ወይይት ነው
    ሀሉም ቢያሥተውል ጥሩ ነው

  • @el8794
    @el8794 Před 5 měsíci +2

    I was not expected ....Am happy to heard from him and I seen his smart mind ...thanks dereje

  • @digafieshiferaw
    @digafieshiferaw Před 6 měsíci +13

    ❤ respect for both of you 🎉!!
    በእውነት ለውጥማ አለ ጅዋር ግሩም ትንታኔ አንጋፋው ደሬ አመሰግናለሁ የኔ አንደኛ ብስል ጥያቄዎችህ አቤት
    ቀጣዩን በጉጉት እየጠበኩ ነው

  • @user-fj8wt9wk5y
    @user-fj8wt9wk5y Před 5 měsíci +2

    Welahi betam besale sawe nahe enedazi aletabekehem nabare. Alahe kafeee yaderegeh

  • @NesrdinSergafa
    @NesrdinSergafa Před 5 měsíci +1

    ጀዋር መሀመድ በስሏል አስር ቤት አሪፍ ነው ማለት ነው ዋው

  • @mekonnendebel2570
    @mekonnendebel2570 Před 6 měsíci +355

    Dereje haile is a great journalist!!! Keep it up..

    • @Jackson-br5ck
      @Jackson-br5ck Před 6 měsíci +1

      Haha

    • @abemolla5124
      @abemolla5124 Před 6 měsíci

      በመጀመሪያ ይህ ቻናል ህዝብን እንዲያደነዝዝ ታቅዶ በአብይ አህመድ እረዳትነት የተዘጋጀ ቻናል ነው፡፡ ወገኔ ወሬ ሳይሆን መፍትሄው አንድ እና አንድ ብቻ ነው፡፡ ተደራጅ፤ ሰልጥን፤ ታጠቅ ፡ ፋኖን ተቀላቀል፡ አገር፤ ህዝብና ሃይማኖት እያጠፋ ያለውን ሰው በላ መንግስት አስወግድ፡፡ ደጋግመው በንግግር ሊያታሉህ ሲፈልጉ አያናድህም፡፡ ምንም እንኳ እነሱ ጅል ቢሆኑም ፤ ተጃጅለው አንተንም ያጃጅሉሃል፡፡ ከዚህ ውጪ ካሰብህ ቂሉ ማሞ ትባላለህ፡፡ እተለይ አዲስ አበባ ተደራጅቶ በውስጥ ትግል መጀመር አለበት፡፡ አዲስ አበባ በውስጥ፤ ፋኖ በውጭ ሆነው መንግስትን ማፈንና በቶሎ ማስወገድ የግድ ፤ እጅግ የግግግግግግግድ ነው፡፡ ብ2008 ጀዋር አዲስ አበባን ጨፍጭፎ ሊጨርስ አቅዶ ወንድማችን እስክንድር አትርፎናል፡፡ ጀዋር የሰው እርኩስ ነው፡፡

  • @user-oe2vd5qp8s
    @user-oe2vd5qp8s Před 6 měsíci +32

    የኔ አባት አላህ ይጠብቅህ የላኢለሀኢለላህ ወንድማችን የአላህ ወላሂ ከሰውነቱ ጀምሮ በጣም ለውጥ አለህ ንግግርህ ፍትሀዊ ይመስላል አላህ ለሀገሬ እሚበጃትን ማንም ሳይሳቀቅ እሚኖርባት ያድርግልን

  • @deboamare5171
    @deboamare5171 Před 5 měsíci

    ባያልቅ ደስ ባለኝ ! ጀዋር እናመሰግናለን ብ ዙ የሚያስማሙ ቃላቶችን በመናገርህ ረድቶሃል አምላክ!!
    አምላክ ይችላል በግሌ በቄሮ ሙቭመንት ጊዜ ጽፌልህ ነበር አረ በናትህ እንኑርበት ፈጣሪን ፍራ ብዬ !!
    ዛሬ ላይ እንደ ናበከደነጾር ርግት ብለህ ወደ ቀልብህ ተመልሰህ መሳጭ ቃለ ምልልስ በመስማቴ ደስ ብሎኛል የአገራችንን ሰላም አብረን ያሳየን አዎ! እንደ አገር ታመናል, ትራውማ ውስጥ ነን!!! ፈጣሪ ሁላችንንም ይርዳን ኢለመንተሪ የተማርክዋትን ኢትዮጵያ ላያት እናፍቃለሁ !!! ለልጆቼ የሃገር ፍቅርን ማስረከብ እንጂ ቂምና ቁርሾ የማስተላልፍ የከሰርኩ መሆን አልፈልግም የልጆቻችን ኢትዮጵያ ሰላም ትሁንልን !!! ደሬ ምርጥ ሰው ተባረክልን

  • @user-vw8sb9sj9b
    @user-vw8sb9sj9b Před 5 měsíci +8

    You!! you two !!! really really really exteraordinary!!! we r waiting for the next from UAE.

  • @hananhn1836
    @hananhn1836 Před 6 měsíci +23

    በጣም ድንቅ ብልህ የበቃ የነቃ የፓለቲካ ተንታኝ በዚ መልኩ ስላየውክ ደስ ብሎኛል ❤❤

  • @ethioro3634
    @ethioro3634 Před 6 měsíci +388

    I am 100% sure our PM is also watching this interview with us.

    • @ephrembedhaso7741
      @ephrembedhaso7741 Před 6 měsíci +27

      I see it taking note😂😂

    • @ashenafijarso907
      @ashenafijarso907 Před 6 měsíci +30

      Your PM

    • @rosarcalm2769
      @rosarcalm2769 Před 6 měsíci

      Ethiopia people gave the power to the Oromo prime minter Abiye and jawar to lead the country, they ended up doing what they knew acting like wild animals and killing innocent, Amhara children, pregnant women, Amhara farmers, invading their lands and committing hence crimes, destroying churches mosques @ethioro you better change it to criminaloro👎

    • @user-yu9fd9nh9t
      @user-yu9fd9nh9t Před 6 měsíci +7

      Yes I am here! That's perdectapple! 😂😂😂

    • @mealatdemessie5939
      @mealatdemessie5939 Před 6 měsíci +9

      We love and respect our hero P/M. Dr. Abiy Ahmed Ali. 💚💛❤
      Jewar Mehammed stay cool. Thank you.

  • @user-jo2rk8km3k
    @user-jo2rk8km3k Před 5 měsíci +2

    ሚዛናዊ የሆነ ውይይት ነው! ለመጀመሪያ ጊዜ ጃወርን ያዳመጥኩበት ድንቅ ውይይት! ወይይቱን በጣም ውበት የሰጠው የጠያቂው አካሄድ ነው!!

  • @megibaryimer
    @megibaryimer Před 5 měsíci +1

    ስለ ፖለቲካ ምንም አይነት ቃለመጠይቅ ሙሉ በሙሉ ጨርሸ አላቅም ግን የወደድኩት የጋዜጠኝነት ስነ ምግባር እና ጥልቅ ትንታኔ የሰጠ ተጠያቃ ያየሁበት ነው::
    እግዚአብሔር ሀገራችንን ይጠብቅ

  • @edenhaile5452
    @edenhaile5452 Před 6 měsíci +52

    ምርጥ ጋዜጠኛ
    ምርጥ ቃለ መጠይቅ
    መኖር ደጉ ሁሉንም ያሳየናል
    ሰላም ለሀገራችን🎉

  • @geremewgurmu6048
    @geremewgurmu6048 Před 6 měsíci +84

    Thanks all!!! አሁን በውስጤ ደስታ, ሠላም እና ተስፋ ይሰማኛል!!!

    • @tigistabebe7111
      @tigistabebe7111 Před 6 měsíci +2

      ቆየሁ በጀዋር ሰላም ከተሰማኝ በዘር ጦርነት አያዋጣም ካለ በሀላ በቃ

    • @abemolla5124
      @abemolla5124 Před 6 měsíci

      በመጀመሪያ ይህ ቻናል ህዝብን እንዲያደነዝዝ ታቅዶ በአብይ አህመድ እረዳትነት የተዘጋጀ ቻናል ነው፡፡ ወገኔ ወሬ ሳይሆን መፍትሄው አንድ እና አንድ ብቻ ነው፡፡ ተደራጅ፤ ሰልጥን፤ ታጠቅ ፡ ፋኖን ተቀላቀል፡ አገር፤ ህዝብና ሃይማኖት እያጠፋ ያለውን ሰው በላ መንግስት አስወግድ፡፡ ደጋግመው በንግግር ሊያታሉህ ሲፈልጉ አያናድህም፡፡ ምንም እንኳ እነሱ ጅል ቢሆኑም ፤ ተጃጅለው አንተንም ያጃጅሉሃል፡፡ ከዚህ ውጪ ካሰብህ ቂሉ ማሞ ትባላለህ፡፡ እተለይ አዲስ አበባ ተደራጅቶ በውስጥ ትግል መጀመር አለበት፡፡ አዲስ አበባ በውስጥ፤ ፋኖ በውጭ ሆነው መንግስትን ማፈንና በቶሎ ማስወገድ የግድ ፤ እጅግ የግግግግግግግድ ነው፡፡ ብ2011 ጀዋር አዲስ አበባን ጨፍጭፎ ሊጨርስ አቅዶ ወንድማችን እስክንድር አትርፎናል፡፡ ጀዋር የሰው እርኩስ ነው፡፡

    • @ethiopialove2772
      @ethiopialove2772 Před 6 měsíci +4

      አብይም ሲጀምረው ሰላማዊ ነበር ተዉ አትቸኩሉ ሰውየው smart ነው ንግግር ያውቅበታል

    • @getahunabdisa3927
      @getahunabdisa3927 Před 6 měsíci

      ምኑን ነው የምትጠራጠረው ትግሉ እዛው ኢትዮጵያ ውስጥ ያሉት ከህዝብ ጋር ታገለው ነው ያሸነፉት ከውጭ እማ ያለው አንዱ የግብፅን ሌላው የምዕራባውያንን ፍላጎት አንግበው ሪፎርሙን ለመገልበጥ በሰሜን በደቡብ በምዕራብ በምሥራቅ ወጥረው ህዝብን የፖለቲካ ውዝንብ ር በመፍጠር የገዛ ራሱን ወንድም እንዲገድል እንዲ ያፈናቅል ሴራ በከፍተኛ ደረጃ ተሰራበት ብዙ ወገኖቻችን አለቁ ችግሩን ለመቅረፍ መንግስት ሲታገል የፓለቲካ ጥቅመኞች ሆድና ጀርባ የነበሩት አገር ለማፍረስ በጋራ የሚችሉት ጥግ ድረስ ሄዱ ይህንንም እያየን ነው የበቃቸው እየጣሉ ሹልክ አሉ ኢትዮጵያ ችግሯን አቅፋ ከማጥ ውስጥ ለመውጣት እየጣርች የምትገኝበት ጊዜ ላይ ደርሰን እያየን ነው የኢትዮጵያ መፍረስ የሚፈልገው ክፍል መልክ ቀይሮ የተለያየ ስልት እየተጠቀመ ያለበት ጊዜ ላይ ነው ያለነው ይህ ሁሉ ችግር ምንድን ነው ብለን ብንጠይቅ መልሱ ኢትዮጵያ በሯሷ መቆም የለባትም ያሉአትን ገፀበረከቷን ተጠቅማ ማደግ መለወጥና ከእርዳታ መውጣት የለባት ነው ፍላጎታቸው ዛሬ የደረስንበት ጊዜ በግልፅ ልናያቸው አስችሎናል ሴራውም አይቆምም ኢትዮጵያውያንም ተባብረን በርትተን ሰርተን ለመለወጥ እንጣር ወሬ የማንንም አገር አልቀየረም አገሮች ጠንክረው ሴራን እያከሸፉ ሰርተው ነው ያደጉት ልብእንበል ማስተዋል ይስጠን::

    • @kukutilove
      @kukutilove Před 6 měsíci +1

      በወሬ ተምኛለሽ

  • @ghionmeshesha6641
    @ghionmeshesha6641 Před 5 měsíci +1

    ደሬ እናመሠግናለን !! ጀዋርም በሰከነ መንገድ አገላለጽህ ጥሩ ነዉ ::

  • @YosefAyenew-yv4zl
    @YosefAyenew-yv4zl Před 5 měsíci +2

    By the way y jaware degafe aydelhum gen he is brilliant person mehonun awkalehu

  • @oromia4k417
    @oromia4k417 Před 6 měsíci +76

    እዉነት ለመናገር ጋዜጥኛ ራሱ በጣም ጠንካራና ጡሩ ሰው ነው አጠያያቂው ደስ ስል ትልቅ ጋዘጠኛ ለትልቅ ሰው ደረጀ አለመደነቅ ማለፍ እከብዳል ❤

  • @mengistugudeta1399
    @mengistugudeta1399 Před 6 měsíci +321

    መልካም ውይይት ነው።ደረጄም ድንቅ ጠያቂ ነህ ጃዋርም መልካም አድርጐ ተንትኖዋል።

    • @abemolla5124
      @abemolla5124 Před 6 měsíci

      በመጀመሪያ ይህ ቻናል ህዝብን እንዲያደነዝዝ ታቅዶ በአብይ አህመድ እረዳትነት የተዘጋጀ ቻናል ነው፡፡ ወገኔ ወሬ ሳይሆን መፍትሄው አንድ እና አንድ ብቻ ነው፡፡ ተደራጅ፤ ሰልጥን፤ ታጠቅ ፡ ፋኖን ተቀላቀል፡ አገር፤ ህዝብና ሃይማኖት እያጠፋ ያለውን ሰው በላ መንግስት አስወግድ፡፡ ደጋግመው በንግግር ሊያታሉህ ሲፈልጉ አያናድህም፡፡ ምንም እንኳ እነሱ ጅል ቢሆኑም ፤ ተጃጅለው አንተንም ያጃጅሉሃል፡፡ ከዚህ ውጪ ካሰብህ ቂሉ ማሞ ትባላለህ፡፡ እተለይ አዲስ አበባ ተደራጅቶ በውስጥ ትግል መጀመር አለበት፡፡ አዲስ አበባ በውስጥ፤ ፋኖ በውጭ ሆነው መንግስትን ማፈንና በቶሎ ማስወገድ የግድ ፤ እጅግ የግግግግግግግድ ነው፡፡ ብ2008 ጀዋር አዲስ አበባን ጨፍጭፎ ሊጨርስ አቅዶ ወንድማችን እስክንድር አትርፎናል፡፡ ጀዋር የሰው እርኩስ ነው፡፡

  • @eteneshkassa2558
    @eteneshkassa2558 Před 5 měsíci

    ጀዋር ዝምታ ወርቅ ነው ድሮም የሀረር ሰው የጠለቀ ክፉት የለውም እግዚኣብሔር ይመስገን አንተን እዲ ሆነ ስላየውህ ደስ ብሎኛል ሀሳብ የማይቀይር ሬሳ ብቻ ነው ተባረክ

  • @mulugetakassahun5682
    @mulugetakassahun5682 Před 5 měsíci +1

    People with short memory can be a cheerleader for this interview. Jewar is intelligent but unstable person who can change his mind in a radical way.

  • @ermitkd
    @ermitkd Před 6 měsíci +40

    ድንቅ ውይይት ነው በእውነት፤ ጃዋር ላይ የሚገርም ስክነትና ብስለት ነው ያስተዋልኩት። ልደቱና ጃዋር በድጋሜ የኢትዮጵያ ፖለቲካ ላይ እንደማያቸው ተስፋ አደርጋለሁ።
    አንጋፋው ጋዜጠኛ ደረጄ ክብር ለአንተ🙏

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 Před 6 měsíci +30

    ኢትዮጵያ የሚያስፈልጋት መፈረካከስ ሳይሆን አንድነት ነው ።በህብረት ብዙ እድገት ለውጥ ለሁሉም ዘር ብሄር ሳይለይ ባንድነት እንስራ።በርግጥ እንደማንኛውም ሀገር ለውጥ ይመጣል ኢትዮጵያ የሁሉም ኢትዮጵያውያን ናትና።

    • @kukutilove
      @kukutilove Před 6 měsíci +2

      ጃዋር ነው ለዚህ ሁሉ ሀገራችን መፈራረስ ያበቃት

    • @DelilAhmed-is4ze
      @DelilAhmed-is4ze Před 6 měsíci

      ​@@kukutiloveቆምጬ እናታቹ ትበዳ የኢትዮጲያ ካንሰር ናቹ

    • @amanuelfirtuna432
      @amanuelfirtuna432 Před 5 měsíci +2

      @@DelilAhmed-is4ze ጀዋር እኮ ብሄር አይደለም ለምን ብሄር ትስደባለ ደደብ

    • @user-ok5tn5zt4f
      @user-ok5tn5zt4f Před 5 měsíci +1

      እናት ያለው ሰው እናትን አይሳደብም መደዴ ሀገር አፍራሽ

    • @sirajbona
      @sirajbona Před 5 měsíci +2

      How a single person is responsible for all the problems in Ethiopia? That is very far from the truth. Ethiopia has problems for long time.@@kukutilove

  • @alemayehutadesse428
    @alemayehutadesse428 Před 5 měsíci

    የደረጀሃይሌእናየጀዋር ቃለመጠይቅ ኢንተርቪን በጥሞና ነው ያዳመጥኩት የደረጀ ጥያቄን በስከነና በተረጋጋ መልኩጀዋርየሰጠው ምላሽ እጅግ ድንቅ ነው በጥቅሉ ትልቅ ታሪካዊ ኢንተርቪነው ሰላም ሰላም ሰላም ለሃገራችን ለኢትዬጵያ ፈጣሪ ኢትዬጵያንና ህዝቦን ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @rahelsielu9675
    @rahelsielu9675 Před 5 měsíci

    እንዴት እንዴት ነው ነገሩ 🤔በነገራችን ላይ ጃዋር በጣም ተቀይሯል ። ደርየ ስላየሁህ ከብዙ ጊዜ በኋላ እጅግ ደስ ብሎኛል ❤ ኑርልኝ🙏🙌🙌🙌🙌🫶🏻

  • @BilisaGudisa
    @BilisaGudisa Před 6 měsíci +67

    ዋው ድንቅ ፕሮግራም
    ድንቅ ቃለምልልስ
    ድንቅ ንግግር ብቻ ብዙ የተማርንበት ቆይታ ነው
    የ ደርጄን የ አጠያየቅ ችሎታ አለማድነቅ አይቻልም ክበርልን❤

    • @FatySam
      @FatySam Před 6 měsíci +1

      በጣም የሚያስደምም ቃለመጠይቅ

  • @Ggg-gz3vu
    @Ggg-gz3vu Před 6 měsíci +233

    ለሁላችንም ማስተዋሎን ይስጠን ለሀገራችን ፍፁም ሠላምን ይስጥልን🤗🤗🤗🤗🤗🙏