"እኔን የመኢሶን አመራር ክዶኛል ብልስ ”… ዶ/ር አለሙ አበበ ( የቀድሞ ም/ጠ/ ሚኒስትር )

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 18. 06. 2024
  • "እኔን የመኢሶን አመራር ክዶኛል ብልስ ”… ዶ/ር አለሙ አበበ ( የቀድሞ ም/ጠ/ ሚኒስትር )
    #nahootv #nahoonews #nahoosport #nahoomeznagna #nahoowektawi #miraf
    For more :
    ቴሌግራም :- t.me/NahooTelevision
    ፌስቡክ፦ / nahooethiopia
    ዩትዩብ፦ / nahootvethi. .
    Web-Site :- nahootelevision.com/

Komentáře • 12

  • @eyasugensa
    @eyasugensa Před měsícem

    ግሩም ቃለመጠይቅ

  • @wondutiruneh3099
    @wondutiruneh3099 Před měsícem

    እኝህ ሰው በአብዮቱ ዘመን በአካልም ይሁን በፅሁፋቸው ከቴሌቪዥን መስኮት አንዳንዴ ከመታየት በስተቀር የማይታወቁ ፣ እውቅና የሌላቸው፣ በመንግስቱ ሀይል ማሪያም ሳንባ ሲተነፍሱ የነበሩ በታማኝ አገልጋይ ነታቸው እና አድርባይነታቸው ነው የምናውቃቸው።

  • @yphanneslechebo6450
    @yphanneslechebo6450 Před měsícem

    I know Dr Alemu Bebe the former Mayor of Ethiopia

  • @yphanneslechebo6450
    @yphanneslechebo6450 Před měsícem

    Mayor of Addis Abeba

  • @WoldeM-jf9yc
    @WoldeM-jf9yc Před měsícem +1

    It will be unfair to throw all blame for certain people during that time. Most of the generation of that time contributed directly or indirectly what has happened during the Derg era! What is crime is not taking lessons from the past and repeating those mistakes in worst form! No matter what mistakes we did we fought together where as the present generation fought separately each other without any objective. Sad! Menga generation!

  • @asnakeabdi
    @asnakeabdi Před měsícem

    ማናቆር ስትወድ - የወንድ ባልቴት

  • @asnakeabdi
    @asnakeabdi Před měsícem

    አንተ የነገህን ዉሎ የማታዉቅ ሰዉዬ መኢሶን ኋላ ላይ የሆነዉን መገመት ነበረበት ትላለህ

  • @asnakeabdi
    @asnakeabdi Před měsícem

    እናት ሀገር
    የኢሕአፓ እንቆቅልሽ ደራሲን አቅርብ - ወንድ ከሆንህ

  • @teralewlijie2267
    @teralewlijie2267 Před měsícem

    ስለዚህ መኢሶን ለስልጣን ፈላጊዎች ማቆያ ነበር እንጂ አባላቱ የሚያምኑበትና የፖለቲካ መስመሩን የሚያስጠብቁለት ድርጅት አልነበረም ማለት ነው:: ገራሚ ነው

  • @teralewlijie2267
    @teralewlijie2267 Před měsícem

    የዶር አለሙ አበበ ፓርቲ ግለሰቡ መንግስቱ ሃይለማርያም ነበር::