ዶ/ር ዳኛቸው አሰፋ በወቅታዊ ሀገራዊ ሁኔታ ዙሪያ ከአንድ አፍታ ጋር ያደረጉት ቆይታ | Dr Dagnachew Assefa | Ethiopia

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 17. 07. 2020
  • ዶ/ር ዳኛቸው አሰፋ በወቅታዊ ሀገራዊ ሁኔታ ዙሪያ ከአንድ አፍታ ጋር ያደረጉት ቆይታ | Dr Dagnachew Assefa | Ethiopia
  • Zábava

Komentáře • 870

  • @matyzeleke5954
    @matyzeleke5954 Před 4 lety +23

    ሰው እንዴት ላገሩ ክፍ ይሆናል አንዳንዴ ሳስበው ያመኛል እምዬ አገሬ ኢትዮጵያ እግዚአብሔር ሰላሙን ይብዛልሽ እወድሻለው አገሬ ዞሮ መግብያዬ 👏👏👏👏👏👏👏🇪🇹🇪🇹🇪🇹😍😍😍😍

  • @yohanesabera4044
    @yohanesabera4044 Před 4 lety +29

    እግዚአብሔር የተመስገነ ይሁን
    ኢትዮጵያ ፈተናዎቿን አልፋለች
    ጠላቶቿ ይከስማሉ
    ኢትዮጵያ በክብር ለዘላለም ትኑር !!!

  • @dawitmersha1335
    @dawitmersha1335 Před 4 lety +33

    አውነት ነው ዶ/ር ዳኛቸው "ኢትዮጵያዊ ምንጊዜም ያሸንፋል! "

  • @gigiriri4865
    @gigiriri4865 Před 4 lety +12

    I like this guy he is so intelligent and smart and he has a good heart we have to listen to him i have not words to explain God bless you

    • @pheben1450
      @pheben1450 Před 4 lety +1

      I love you Abeba. Keep up..

  • @AbeshaSew
    @AbeshaSew Před 4 lety +33

    WOW what a guy, he truly lived up to his status. a genuine true analyst. I never came in cyber anyone close to this man's honesty and analysis. He tells it as it is, I will be his fan now and keep following him for any information i need about Ethiopia. He is spot on to the point without bias or hidden agenda. He is an example to any scholar or media analyst.

    • @heavent2194
      @heavent2194 Před 4 lety +1

      we don't need this kind of paid scholar who advocating to save prime minster job instead of protecting Ethiopian

    • @hailubelete4598
      @hailubelete4598 Před 4 lety +3

      Heaven T He has integrity and is a professional educator who has a real day time job and doesn’t need to be paid by anyone to speak his mind. Go pay your buddies who are begging daily to contribute to their go fund me. I know you hate his guts for speaking the truth.

    • @alem2627
      @alem2627 Před 4 lety +2

      @Heaven T
      Digital woyane, will be history soon👹

  • @ababonga1
    @ababonga1 Před 4 lety +15

    Thanks "a million" Dr. Dagnachew for speaking your mind openly as usual!! Especially when it comes to Esat media, you are one of the very few to speak openly, positively! Otherwise as i observed for over 8 years, most of our intellectuals and elites come to Esat only when they need it- to sell their books or deliver their message. And never been seen to participate or praise Esat afterwards. Instead they usually do the opposite. One best example is Prof Mererra Gudina. And i want to take this opportunity to pass my gratitude to those few individuals who were been determined for years to educate their people using the Esat platform!!!

  • @da8387
    @da8387 Před 4 lety +17

    ዶ/ር ዳኛቸው ምርጥ ኢትዮጵያዊ ደስ እያለኝ ከማዳምጣቸውና ትምህርት ከምወስድባቸው እጅግ የበለጸጉ ሙሁር ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር።

  • @kerubelalmi7267
    @kerubelalmi7267 Před 4 lety +27

    The most respected person Dr Dagnachew 😍👌🏽

  • @milan8639
    @milan8639 Před 4 lety +6

    Thanks Dr. Dagnachew...we need your help in this time to save our beloved country.🙏🙏

  • @hailee1036
    @hailee1036 Před 4 lety +31

    I like the lasting you said” ኢትዮጵያዊነት ያሸንፋል!" አሜን ይሁንልን!

  • @tamirathaile9310
    @tamirathaile9310 Před 4 lety +14

    ኦኦኦ ዶ/ር በእዉነት ልዩ ነክ በጣም ነው ማመሰግነው ምሁር ነክ ተመችቶኛል እድሜና ጤና ይስጢክ በጣም ደስ ብሎኛል የንግግር ችሎታ እርጋታክ የታርክ እዉቀትክ ለነሮች ያለው እይታ በጣም ነው ምያስደንቀዉ ጋዜጠኛው ደግሞ አጠያያቂ ትችላለክ ጎበዝ በአጠቃላይ ተመችታችሁኛል!!!አመሰግናለሁ

    • @j6j6j62
      @j6j6j62 Před 4 lety

      ዶክተር እናመሰግናለን በትክክል ገልፁታል በጣም የተመቸኝ ሰለጨጥታው የገለፀበት መንገድ ልክና ልክ ነው የወያኔ ባንዳ የተሰገሰገበት ነው ዶክተር እናመሰግናለን

  • @Blessedpodcast1
    @Blessedpodcast1 Před 4 lety +2

    ዶክተር ዳኛቸዉን እወደዋለሁ!!!💪🇪🇹

  • @kebedeergudo3326
    @kebedeergudo3326 Před 4 lety +17

    ሁሌም ሃሳብህንና አቀረረብህ 99.9% ይመቸኛል!! ረጅም ዕድሜና ጤና እግ/ር ያብዛልህ!!

  • @amytufer7472
    @amytufer7472 Před 4 lety +3

    እናመሰግናለን አሪፍ ውይይት ነው ተሰፍ አለው ቀጥሉበት እንድነት ያሸንፋል አገራችን ትቀጥላለች

  • @bezamekonnon4546
    @bezamekonnon4546 Před 4 lety +24

    ዶክተር፣ዳኛቸው፣ጥሩ፣ትንተና፣እና፣አስተያየት፣ነው። እውነት።መቸም፣ተደብቃ፣አትቀርም።የተናገርከው፣ነገር፣ሁሉ፣መረጃን፣መሰረት፣ያደረገ፣ነው፣እና፣እናመሰግናለን።ኢትዮጵያ፣ከጥፋት፣ድናለች፣ወደፊትም፣በህብረት፣እንቀጥል።

    • @deehope9477
      @deehope9477 Před 4 lety

      Yes, he explained the whole thing well. Very uplifting & educational.

  • @meseretgelaw273
    @meseretgelaw273 Před 4 lety +5

    እኛም ዶ/ር ዳኛቸው የት ጠፋ ብለን ነበር ፣ ይሄን የመሰለ ሀሳብህን ስላካፈልከን በጣም እናመሰግናለን፣ እግዚአብሔር ያኑርልን

  • @danielkasa21
    @danielkasa21 Před 4 lety +25

    Let Prosperity Party and Berhanu Nega work together; i will always stand to defend the two coalition for life! Long live Ethiopia!
    Thank you Dr. Abiy and Berhanu Nega! i do respect them big time! we will fight to defend Ethiopia!

  • @agape4497
    @agape4497 Před 4 lety +7

    በጣም ደስ የሚል ውይይት ሁሌም ዶክ ዳኛቸው ያለበት ውይይት ልብ ርስርስ የሚያደርግ ተስፋን ስንቆ የሚልክ መልእክት ስላለህ እናመሰግናለ::

  • @tesfalemyohannes1719
    @tesfalemyohannes1719 Před 4 lety +9

    Yes Dr D .Asefa time for Justice .#1 Ethiopia ,above all .Long live Ethiopia .

  • @davidorsa4406
    @davidorsa4406 Před 4 lety +15

    Sisaye Agena is thoughtful person and the professional journalist who deeply cares about Ethiopia!!!

    • @hassab7393
      @hassab7393 Před 4 lety +1

      Ay choma ras mehon Egzio marene kristos! Kkk

    • @messilove8657
      @messilove8657 Před 4 lety +1

      I don’t like Sisay Agena because he extremely hate tplf

  • @desta5885
    @desta5885 Před 4 lety +4

    ዶር እግዚአብሔር ይባርክዎ በጣም ነው ብዙ ነገሮችን የተማርኩት፣ የተገነዘብኩት። በእውነት እንደ እርስዎ ያሉትን መልካም አሳቢና አስተዋይ የጥበብን ሰው ያብዛልን። እግዚአብሔር ኢትያጵያን ይወዳታል ብዙ እንቁ የሆኑ ሰዎችን ሰታታል እና ምን ግዜም ቢሆን ኢትዬጰያን እግዚአብሔር አይተዋትም። ጠያቂውም በጣም የተረጋጋህና በሳል ስለሆንክ ተባረክ እላለሁኝ። ሁሉንም ጥያቄዎችህን በትእግስትና በማስታዋል ስለምታቀርብ ተደስችለሁ። እግዚአብሔር ይባርክህ እላለሁ።

  • @brave_newworld4628
    @brave_newworld4628 Před 4 lety +6

    Dr.Dagnachew is one of the guys who know what they say. Modest and optimistic, positively influential and favourable to listen to. One thing I like most on him is that he is always relaxed and at ease.

  • @yiga7323
    @yiga7323 Před 4 lety +17

    ዶክተር ዳኛቸው ድንቅ ምሁር ኢትዮጵያዊ አመሰግኖታለሁ ድንቅ ለሆነው ማብራሪያዎ።

  • @richardmengistab4158
    @richardmengistab4158 Před 4 lety +8

    I like the your explanation.long live thank you

  • @fikeralem3878
    @fikeralem3878 Před 4 lety +5

    በእውነት ለአገሬ ኢትዮጵያ እውነት ተናጋሪ እና የተማረ አያሳጣት ኡፍፍ በእውነት ዶክተር እድሜ ይስጥልን

  • @pheben1450
    @pheben1450 Před 4 lety +1

    Dr Dagnachew, God Bless you!
    You clarified the details of theTPLF Agenda. I hope Dr Abiy will act against these elements. We are saved. Keep up good work.

  • @user-xh9ov8xs4n
    @user-xh9ov8xs4n Před 4 lety +12

    ደ/ር ዳኛቸው ሥትናገር ውስጤ ይሞላል

  • @teferafanta1765
    @teferafanta1765 Před 4 lety +1

    Thanks so much Dr.Dagnachew
    Long live for you.

  • @Ismaeldo
    @Ismaeldo Před 4 lety +6

    ከሚገባው በላይ ሁሉም ነገር ግልጽ ሆኖ ነው የተረዳሁት አመሠግናለሁ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር

  • @abrehamgm9232
    @abrehamgm9232 Před 4 lety +27

    Believe me, Ethiopian-ism will always wins no matter there is ups and downs.

  • @user-rq8wg2qn3t
    @user-rq8wg2qn3t Před 4 lety +20

    Dr. Dagnachew ,we need more and more knowlege about our country Ethiopia .Please enlighten us more and more . galatuma !

  • @ashebir5447
    @ashebir5447 Před 4 lety +20

    Dr. Abye must be voted first.

  • @eshetuwondimagegne6965

    Let it be AMEN

  • @surealum4506
    @surealum4506 Před 4 lety +5

    Dr Dangachew .... ty🙏🏿.... intelligent, patriotic, eloquent observation 🙏🏿🙏🏿🙏🏿

  • @yohanesgelawe7648
    @yohanesgelawe7648 Před 4 lety +10

    Waw dr dagnachew u are really brilliant I wish I will see you one day keep it up man

  • @meseretbaye8328
    @meseretbaye8328 Před 4 lety +8

    Thank you so much Dr.

  • @abyewondimu308
    @abyewondimu308 Před 4 lety

    Thank you!!

  • @tiruworkayise5753
    @tiruworkayise5753 Před 4 lety +15

    አሜን !! የኢትዮጵያ ላይ ብርሀን ይታያል ። ኢትዮጵያውነት ያሸነፉል እግዚአብሔርም ይረዳናል።🙏🙏❤️❤️❤️

  • @mosesmygrace8515
    @mosesmygrace8515 Před 4 lety +25

    ድንቅ እይታና ግምገማ ነው። እናመሰግናለን ዶር!!

  • @phanuelgifawossen9084
    @phanuelgifawossen9084 Před 4 lety +4

    አኩሪ ኢትዮጵያዊ ምሁር ዶ/ር ዳኛቸው። ከመድረክ አትጥፋብን። በጣም እንፈልጋሀለን። ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር አምላክ ያድልህ

  • @kidstseyoum9112
    @kidstseyoum9112 Před 4 lety +55

    ሀገሬ 2 አመት ሀኒሙን ላይ ነበረች አሁን ትክክለኛዉ ትዳር ተጀምሮል ባል እና ሚስት ከሀኒሙኑ በሆላ ያለዉ ህይወታቸዉ አንዴ ሞቅ አንዴ ቀዝቀዝ አልፎ አልፎ አለመግባባት ይፈጠራል ልጅ ሲወልዱ ደሞ ፍፁም ሀሴት ይሆናል ህይወታቸዉ ከዛ ልጃቸዉን ለማሳደግ ደፋ ቀና ይላሉ ችግር ቢያጋጥማቸዉ እንኳን ለልጃችን ብለዉ ይችላሉ ሀገርም እንዲ ነዉ የሆነችዉ ለዉጡ ተወልዶል ማሳደጉ ላይ ነዉ ችግሩ የተፈጠረዉ ይህን ብቸኛዉ መፍትሄ በዉይይት በቅንጅት ተጋግዞ መሻገር ነዉ

    • @hirkogamta8644
      @hirkogamta8644 Před 4 lety +1

      ቀይ ሽብር፣ ነጭ ሽብር ሀኒሙን ከሆነልሽ እነሆ ደስ ይበልሽ! 50 ሚሊዮን ህዝብ በናዚዎች እየተጨፈጨፈ ሀኒሙን ትሞቂያለሽ! ከብት!

    • @user-qh8bw5oz1w
      @user-qh8bw5oz1w Před 4 lety

      ኣይ ካድሬ ወሬያችሁ ይቀረናል

    • @kidstseyoum9112
      @kidstseyoum9112 Před 4 lety +6

      @@hirkogamta8644 ሀሳብን በሀሳብ መሞገት ሲከብድ ሰዉ የሚችለዉን ያረጋል መሳደብ ማንጓጠጥ የረከሰ ማንነት አንተ በወረድክበት ልክ እኔ ቦታዬ እዛ አይደለም ከፍ ያለ ነዉ የኔ ቦታ ለዉጥ መጣ ተብሎ ሀገር ከዳር እስከዳር አስረሽ ምችዉ ላይ ነበር እኮ ከጊዜ በሆላ ነገሮች መልካቸዉን ቀየሩ በለዉጡ ላይ ስምምነት ነበረ ማለት ነዉ ለዉጡ በማን እና በምን ሁኔታ ይሂድ ነዉ ግጭቱ ይህን ደሞ ከስሜት ወጣ ብሎ በሰከነ ስሜት መነጋገር ነዉ ሚጠቅመዉ ገዳይም ሞችም እኛዉ ትርፋ ዉጤቱ 0 ነዉ ሀሳቤ ከገባህ የከረረ ሀሳብ ነዉ እልቂት ያመጣዉ የከበረ የሰዉ ልጅ አንተ ካልከዉ ስድብ ይነሳና መስደብ ሲቀልበት ካልገደለ አይረካም እየሆነ ያለዉ ይህ ነዉ ተካፎሎ ተባዝቶ ተደምሮ ተቀንሶ ዉጤት 0

    • @kidstseyoum9112
      @kidstseyoum9112 Před 4 lety +1

      @@user-qh8bw5oz1w እንዳይሸትህ ማስክ ወይም የተመቸህን መጠቀም ለጤናም ጥሩ ነዉ በኮሮና ዘመን ጉንፋን አይመከርም

    • @solomonzewdie6486
      @solomonzewdie6486 Před 4 lety +4

      ምሁር ማፈሪያ ሲሆን አንዴት ያስጠላል, ምሁር ሆዳም ሲሆን አንዴት ይደብራል. በወያኔ ዋሽተህ በአብይ ስትደግመው አንተ አራስህ አያሳፍርህም. ትናንት ከነበተሰብህ ከወያኔ ጋር የኢትዮጵያን ሕዝብ ትገል ነበር ዛሬ ቆዳህን ለውጠህ አንደገና አዚህ ቀርበሃል ማፈሪያ.

  • @deehope9477
    @deehope9477 Před 4 lety +3

    No way Hoza!! Can't be repeated again. We will fight for Ethiopia!!

  • @user-nv4sy5fi6d
    @user-nv4sy5fi6d Před 4 lety +9

    የተከበሩ ዶክተር ዳኛቸው በጣም ነው የምንወዶት! በዚህ ሰአት እንደ እርሶ ያለ ሀገርን የሚያረጋጋ ምሁር ከመሪያችን ጎን ሆናቹ ለታሪክ የሚፅፍ አስተዋጽኦ እንደ ምትሰሩ ተስፋ አለኝ!! ሀገራችንን ከመፈራርስ አድኑዋት!ኢትዮጵያ ትቅደም ።

    • @alg7524
      @alg7524 Před 4 lety

      ዳኛቸው ማለት በአሜሪካን ሲኖር በሙያው ሥራ ማግኘት ያልቻለ ኢትዮጵያ ተመልሶ ከገዢዎች ፍርፋሪ ለቃሚ አድር ባይ ምሁር ተብዬ ነው ።

  • @awirmobiles9366
    @awirmobiles9366 Před 4 lety +12

    አውነት ነው እግዚአብሔር ይመስገን

    • @deribsintayehu9257
      @deribsintayehu9257 Před 4 lety

      ምኑ ነው እውነት እስኪ በመረጃ አስቀምጥ ቢያንስ ለዳነችን ማመስገን ethio 360 የሚያስወቅስ እውነታ እስኪ አምጣ

  • @mekbek7188
    @mekbek7188 Před 4 lety +7

    We just have to be stronger more than ever. It should start from us as a true Ethiopians. Let’s be more organized and alert. Dr Abiy can’t do everything on his own. let’s not forget that he is also young human being trying to lead this country that has more than 80 different tribes., among these most of them are very hard headed to live by the rules and regulations. We all like to criticize but the actual work which is being a leader is NOT as easy as we think it is. Let’s be real. May God Help him 🙏🏼

  • @canijone2617
    @canijone2617 Před 4 lety

    Thanks Dr

  • @ephremt7116
    @ephremt7116 Před 4 lety +12

    Thank you andafta I enjoy watching or listening this man he is very Thoughtful I love him

    • @user-vl6ry5ch9j
      @user-vl6ry5ch9j Před 4 lety

      Dr.Dagnachew.What you said was absolutely right.War is destruction .If the roads are open and the necessary means are allowed to the Region of Tigray why would Tigray go to war?

    • @benbiniyamyitbarek2457
      @benbiniyamyitbarek2457 Před 4 lety

      are you okay ???
      please take your time
      ያለፈውን ተወውና የዛሬውን ብቻ በደንብ አድምጠው

  • @geremewneri2268
    @geremewneri2268 Před 4 lety

    For Andafta & Dr. thanks a lot.

  • @Redumama
    @Redumama Před 4 lety +1

    wonderful

  • @mekaneseb9691
    @mekaneseb9691 Před 4 lety

    Great

  • @wondwosenalemu4873
    @wondwosenalemu4873 Před 3 lety

    ምርጥ ኢትዩጵያዊ ዶ/ር ግራ ቀኝ ማየት የሚችል ...

  • @eshetuyimer4944
    @eshetuyimer4944 Před 3 lety

    ትክክል እናከብርሀለን

  • @wok-1112
    @wok-1112 Před 4 lety +10

    ደስ ይላል ከእርሶየ የምጠብቀዉ ይህን ነዉ

  • @samrawitgirma9744
    @samrawitgirma9744 Před 4 lety +2

    ደ/ር ዳኛቸው ሁሌም የምትነገረው ግልፅና አውነተኝነት ነው ፡ ኑርልን ለኢትዮጲያ ታስፈልጋታለህ ፡ በርታ ሁሌም ካንተ ብዙ አውቄያለሁ አከብርሀለሁ!!❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @user-io3mp1kq4s
    @user-io3mp1kq4s Před 4 lety

    Thankyou Dr Danachaw.

  • @addisalem7567
    @addisalem7567 Před 4 lety +1

    Amazing

  • @emebetbekele2485
    @emebetbekele2485 Před 4 lety +5

    God bless you Dr ...Ethiopia needs people like you

  • @amanusolomon4446
    @amanusolomon4446 Před 3 lety +1

    ልክ ነው ዶ/ርዳኛቸውአስፋ የህግ በላይነት መስፍን አለበት ።

  • @tesfugebrehana8353
    @tesfugebrehana8353 Před 4 lety

    We are proud you thanks

  • @sarakentiba9264
    @sarakentiba9264 Před 4 lety

    እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @meseretyigletu5475
    @meseretyigletu5475 Před 4 lety

    Ohhhh My God...am proud off you..doctor dagichawe......this is the right ting....

  • @gy8086
    @gy8086 Před 4 lety

    You’re right dr dagchew tank you!!

  • @helenmh807
    @helenmh807 Před 4 lety +9

    ክብር ለ Ethio 360 ድሮም 360 ተፅእኖ ፈጣሪ ናቸው thank you ኤርሚና ሀብትሽ በርቱ ትልቁን ስራችሁን በኝህ ሰውዬ አፍ ሰማነው

    • @israelcaleb8746
      @israelcaleb8746 Před 4 lety

      Helenmh 80 ጅል ነቃ በይ

    • @dasidasi2131
      @dasidasi2131 Před 4 lety

      You are thinking only for short notice not long plan.

    • @lulibitew6505
      @lulibitew6505 Před 4 lety

      1

    • @lemmalegesse8342
      @lemmalegesse8342 Před 4 lety +1

      ሀበታሙ በቁሙ ጅብ ዘንጥሎት በቂጡ የተላው በአፉ የሚገማ መሆኑን እያሣየ ያለ የኤርሚያስ ዝተታም ምልምል የሌባዎች ስብስብ ናቸው እድሜ ይስጠን መልሠው ማረን የሚሉበት እሩቅ አይደለም

    • @user-xl5op2tt7j
      @user-xl5op2tt7j Před 4 lety

      @@israelcaleb8746 አንተ ራስህ ነቃ በል ፡ ደንዝዘሃል።

  • @wondradworkneh1585
    @wondradworkneh1585 Před 4 lety

    Great discussion

  • @fanta7262
    @fanta7262 Před 4 lety

    Dr love you!

  • @gerrygessese4461
    @gerrygessese4461 Před 4 lety

    This is the real patriotic guy he has positive idea additional to his education there are others who are educated but grown up with bending!

  • @hailubelete4598
    @hailubelete4598 Před 4 lety +6

    Thank you Dr Dagnatchew for your analysis, I’ve heard you talk about the Legaba Beyene moment how HIM got his respect after Legaba’s conviction and punishment thanks again for reminding us that we’re at that moment in history.

  • @deehope9477
    @deehope9477 Před 4 lety +2

    Wow! Brilliant mind. Love the the interview lol well done!

  • @abegarmedia5613
    @abegarmedia5613 Před 4 lety

    big Boss!!!

  • @user-xc3sh3tc5p
    @user-xc3sh3tc5p Před 4 lety +23

    Omn ካይሮ ሄደ አስራት ግን ካይሮ አልሄደም

    • @deehope9477
      @deehope9477 Před 4 lety +2

      Lol the patriots are loyal.

    • @binizmelekot2911
      @binizmelekot2911 Před 4 lety

      They're using Egypt satellites to broadcast to Ethiopia. Egypt gave them access to that. They don't have to physically be there. Woyane stations are doing the samething.

    • @isaynomore1965
      @isaynomore1965 Před 4 lety +3

      ባንዳዎቹ ሄዱ አገር ወዳዶቹ ቀሩ😂

  • @kirubelbarnabas1041
    @kirubelbarnabas1041 Před 4 lety +6

    Well come back Dr

  • @yaredyared3338
    @yaredyared3338 Před 4 lety

    Tekekele Dr Gen Ke Temariwo Shemeles Mejemer ALEBETE Ketatu 💯👌‼️

  • @amsalutilhaun9214
    @amsalutilhaun9214 Před 4 lety +4

    You're the real professor 👌👌🙏✌

  • @user-ot9kp6lv1j
    @user-ot9kp6lv1j Před 3 lety +3

    አድርባይነት በቤተሰብ ሲሆን ያስጠላል ።

  • @samsonbeyene7989
    @samsonbeyene7989 Před 4 lety +6

    ዶ/ር ዳኛቸው አሰፋ አንተን መስማት ደስያሰኛል

  • @nunuengdasew8772
    @nunuengdasew8772 Před 4 lety +2

    እናመሰግናለን ዶ/ር ዳኛቸው ሁሌም የእርሶን ቃለምልልስ አዳምጣለሁ ለእውነት የቆሙ ኢትዮጵያዊ ምሁር እናመሰግናለን

  • @deenoyesefa7715
    @deenoyesefa7715 Před 4 lety +1

    Thank you Dr. Dagnachew. Great analysis. “Ethiopiawinet Hulgize Yashenfal” Amen. Tebab Zeregnoch Yiwdemu.

  • @nabilteha4432
    @nabilteha4432 Před 4 lety +6

    Nice proffessor!

  • @samethio8594
    @samethio8594 Před 4 lety +14

    በዘመነ ሶሻል ሜዲያ አሮጌ የፖለቲካ ፍልስፍና እና ሥነልቦና መቀየሩን ያልገባን ይመስላል። ከገዜው ጋር የሚሔድ የአመራር ብስለት አክሎ መጓዝ ካልተቻለ
    ውጤቱ የታወቀ ነው።

    • @selamta492
      @selamta492 Před 4 lety

      be social media ager yemiyafers amerar new yemishalew eyalk new??

  • @fissehatesfaye1278
    @fissehatesfaye1278 Před 3 lety

    በጣም ጥሩ ሰው ነህ በእውነት

  • @leya8572
    @leya8572 Před 4 lety

    thank you advertised ethio 3️⃣6️⃣0️⃣💚💛❤ media professor thank you

  • @mr.supernatural396
    @mr.supernatural396 Před 4 lety +8

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹አቦ እናቴ ትሙት ምርጥ ጋዜጠኛ ነህ🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @Dantesfayemd
    @Dantesfayemd Před 4 lety +4

    Yes Dagnachew, I am among the ones who missed you. I hope to meet with you in person when you come back to the US or when I visit home. I enjoy your intellectual and high caliber analysis. My hope is even more recharged after listening to your interview. Thank you Sir!

  • @ethiolove7431
    @ethiolove7431 Před 4 lety +26

    መማር ደጉ!
    በእርጋታ የነበረውን ሁኔታ
    መተነተን ራሱ ትልቅ ችሎታ ነው
    ዶክተር ዳኛቸው እንቁ ኢትዮጵያዊ!!!

  • @tigistkebede6606
    @tigistkebede6606 Před 4 lety +5

    Dr dagachew asefe you are brillant god givs you all i love to here you like Klassik Musik i wisch you longe life my dear ethiopa

  • @binizmelekot2911
    @binizmelekot2911 Před 4 lety

    This's for the journalist. If you ever read this, I just want to say thank you for all the quality questions you brought forward. You conducted the interview so well. I often get disappointed by questions intellectuals such as your guest get asked in interviews. Well done!

  • @fekadetessera3412
    @fekadetessera3412 Před 4 lety +30

    ዶ/ር ዳኛቸውን ሀያ አራት ሰአት ሲያወሩ ቢውሉ አይሸለቹም። አንጀት እርስ ሙሁር ናቸው።

    • @alg7524
      @alg7524 Před 4 lety

      ማውራት ምን ፋይዳ አለው። ቄሮ ሲመጣ አልጋ ሥር ነው የተደበቀው ።

    • @danieltesfaye4508
      @danieltesfaye4508 Před 4 lety +2

      @@alg7524 were are u top of ur bed?ante shentam yewerdek neh leba

    • @alg7524
      @alg7524 Před 4 lety +1

      @@danieltesfaye4508
      ከእክንድር ጋር ነበርኩ። ክክክክ እበላ ባይ አጋሰስ

    • @kukukuku5502
      @kukukuku5502 Před 4 lety +1

      Enante Min Honachuuu New Mitesedadebuut, Belu Belu Tekakfachuu Ena Tesasamu Beluuwa Eko Tesasamuuu 😁😁😁😁😁😁😁

    • @ademebrahim712
      @ademebrahim712 Před 4 lety

      @@alg7524
      ተደብቆ ሰላም የሚያመጣ ከሆነ 100 ጌዜ ጀግንነት ነው መሸሺ ጀግንነት የሚሆንበት ስዓት አለው ያጃል

  • @jasonalbert4877
    @jasonalbert4877 Před 4 lety

    Cool

  • @habtemehari7642
    @habtemehari7642 Před 4 lety +2

    Dr.dagnachew is not only phylosophyt but also the best political descriptive person.

  • @eshetud210
    @eshetud210 Před 4 lety +14

    እውነተኛ ምሁር እንዴት ያረካል ግልፅ እና እውነትን የያዘ
    ግን ጋዜጠኛው ይህን የሚያክል ምሁር አንተ ማለት ምን ማለት ነው ? ✊ respect man 👨

  • @user-uk3it6dt9d
    @user-uk3it6dt9d Před 4 lety +32

    አገር ማፍረስ የያዘው። 1 ጀሀር እና ወያኔ ነው ስለዚህ የህግ የበላይነት መከብር አለበት

  • @fikirtea.9256
    @fikirtea.9256 Před 4 lety

    True

  • @Nachew46
    @Nachew46 Před 4 lety

    Dr Dagnachew, uplease continue speaking out on what you think are threats to the wellbeing of Ethiopia.

  • @aklilgezahegne6958
    @aklilgezahegne6958 Před 4 lety +5

    Bravo esat Ethiopians joro and ayin

  • @sisayterefe9189
    @sisayterefe9189 Před 4 lety

    The strongest philosopher!

  • @mekonnenbekele1399
    @mekonnenbekele1399 Před 4 lety +7

    ግሩም ውይይት ኢትዩጵያ ሁሌም ልጅች እላት

  • @elyaskamilebrahim8248
    @elyaskamilebrahim8248 Před 4 lety +2

    D, r 👍👍👍👍👌👌👌

  • @temesgenabraha8246
    @temesgenabraha8246 Před 4 lety

    Good job journalist & Dr Dagachew

  • @selamawitghebre3118
    @selamawitghebre3118 Před 4 lety +4

    He's amazing man !!!

  • @user-qd6cr2gz7p
    @user-qd6cr2gz7p Před 4 lety +1

    ዋውውውውው ድንቅ ትንታኔ