የፕሬዝደንት ኢሳያስ አድናቂ ሆኛለሁ | ህወሃቶች ምንም አልረሱም ፣ ምንም አልተማሩም!! | Dagnachew Asefa | ዳኛቸው አሰፋ | Ethiopia

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 10. 09. 2022
  • የፕሬዝደንት ኢሳያስ አድናቂ ሆኛለሁ | ህወሃቶች ምንም አልረሱም ፣ ምንም አልተማሩም!! | ዳኛቸው አሰፋ

Komentáře • 356

  • @user-bk4jl8qn4m
    @user-bk4jl8qn4m Před rokem +20

    ዶ/ር ዳኛቸው ቁምነገር በቀልድ እያዋዛ ማስተማር የሚችል ምሁር ነው። እያሳሳቀ፣ ሳይሰለች ብዙ ነገር ያስተምራል።

  • @sol7166
    @sol7166 Před rokem +23

    Well come Dr Dagnachew , I really missed you and good to see you back !!!

  • @muhammedsuperman7907
    @muhammedsuperman7907 Před rokem +81

    እኔም የፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቄ ደጋፊ ነኝ

  • @Ethiopia2025
    @Ethiopia2025 Před rokem +20

    ዶር ዳኛቸው: የዩኒቨርሲቲ መምህር ብቻ ሳይሆን ታላቅ ኢትዮጵያዊ የህዝብ ምሁር ነው!... ምንጊዜም ስለሀገር አንድነት የሚያቀርበው አሳብ ጥልቅና ጠቃሚነት ያለው ነው!... መንግስት ቢሰማው መንግስቱን ያፀናበት ሀገርንም ይጠቅምበት ነበር!

  • @tirhasdainel4906
    @tirhasdainel4906 Před rokem +34

    እንኳን ኣደረሳቹ 🇪🇷🇪🇷🇪🇷♥️🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @unitedethiopia3826
    @unitedethiopia3826 Před rokem +16

    እውነትም "ምንም አልረሱም: ምንም አልተማሩም" ትልቅ ሰው አይጥፋ:: ዶ/ር ዳኛቸው እግዚአብሔር ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን👏 ወንድማችን ታማኝም ኩርፊያውን ትቶ ለሚወዳት ሀገሩ እና ህዝብ እንደተለመደው የበኩሉን ማድረግ አለበት:: ኢትዮጵያ በዚህ በአዲሱ አመት 2015 እንደምትረጋጋ እና ኢትዮጵያውያን እረፍት እንደሚያገኙ ተስፋ እናደርጋልን::

  • @abuzareasehalaw3197
    @abuzareasehalaw3197 Před rokem +27

    በትክክል መቼም ቢሆን ህውሃት አይማርም

  • @christiantsegaytewelde450

    Dr. Dagnachew long live, I respect you, may God bless and protect you.

  • @sammyabraham6645
    @sammyabraham6645 Před rokem +49

    🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ኤርትራውያንና ኢትዮጵያውያን አዲሱ አመት የሰላም የፍቅርና የብልፅግና ይሁንልን :: 💊💊💊💊💊🔫

  • @Hiwot95
    @Hiwot95 Před rokem +14

    Dr. Dagnachew as always great awareness ! Thank you for sharing!

  • @meseretbaye8328
    @meseretbaye8328 Před rokem +18

    "Aleresum, Altemarum " 2015 best quote 👌 ♥️, Welcome back Dr. and Happy new year 🎉

  • @mnet1514
    @mnet1514 Před rokem +2

    ዶ/ር ዳኛቸው፦ እንኳን በሰላም ተመለስክ። ውይይታችሁ አጠረ እንጂ በጣም እንደተለመደው አስተማሪ ነው። እናመሰግናለን!

  • @weloveyousomuchiamfromethi3461

    ይዘነግጋል አማራ ይህን ታሪክ ለልጅ ልጆቻቸውን ለማስተማር አለባቸው ለሺ ዘመን

  • @da8387
    @da8387 Před rokem +21

    እንኳን ደህና መጣህ🙏

  • @hibaamede4173
    @hibaamede4173 Před rokem +1

    ዶ/ር ዳቸው እንኳን በሰላም አየንህ ሃሣብህ ሁል ጊዜ በሐቀኝነት እና ባለው ተጨባጭ ሁኔታ ላይ የተመሠረተ ስለሆነ አንተ ስትቀርብ ያለኝን አስቸኳይ ሥራ ሁሉ ትቼ አዳምጣለሁ ምክንያቱም ሰለአገሬ ብዙ ዕውቀት አግቼበታለሁ ወደፊትም አገኝበታለሁ ብዩ ሰለማምን፡፡ ኑርልን ፈጣሪ ረዥም ዕድሜ ይስጥህ፡፡

  • @dawiteliffe9027
    @dawiteliffe9027 Před rokem +14

    ንዚ ናይ ሰላም ዘተ ብማይክ ሃመር ዝምራሕ ሳዕበኑ ኣብ ጎዶቦና ካልኤቲ ታይዋን ምፍጣር ስለዝኸውን፣ማለሊ ህውሓት ፈጺማ ኢዳ ክትህብን ከም ወድብ ከተኽትምን፡ ካብዚ ወጻኢ ወሕስነት ቀጻሊ ሰላም ናይ ጎዶበና ኣስጋኢ ስለዝኸውን፣ዚ ናይ ሰላም ዘተ ፈቲና እንኣትዎ መጻወድያ ክኸውን ክነፈቅድ የብልናን።

  • @queencrown1674
    @queencrown1674 Před rokem +13

    👌👌 I feel like his been reading what I been telling my friends

  • @meowdemet
    @meowdemet Před rokem +11

    Welcome back and happy New year Dr. I wish I was your student.

  • @andeg8647
    @andeg8647 Před rokem +5

    In my old age I have become a fan of Issayas Afeworki says my favorite professor 👉🏾 The sentiment is mutual.

  • @Aradamedia1
    @Aradamedia1 Před rokem +17

    🌻አዲሱ አመት የሰላም የመተዛዘን የፍቅር ያዲርግልን🌻🌻🌻🌻💚💛❤️