የዶ/ር አብይ "እኔ አይመለከተኝም ፣ ጣልቃ እንዳትገቡ ማለት ለህገወጦች መወገን ነው | ዶ/ር ዳኛቸው አሰፋ | Dagnachew Asefa | Ethiopia

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 8. 09. 2024
  • #መረጃ_ለማድረስ_እና_የተለያዩ_ቅሬታ_ለማቅረብ_በስልካችን_0906303132_ይደውሉልን

Komentáře • 722

  • @gnogn7673
    @gnogn7673 Před rokem +6

    ዶ/ር ዳኛቸው ስለአገራችን ሁነታ ሁሌ እጅግ በጣም አርቆ የሚያስብ ሙሁር ናቸው። በጣም አደንቃቸዋለሁ።

  • @yidnekachewabebe8019
    @yidnekachewabebe8019 Před rokem +13

    ዶ/ር ዳኛቸው የሚገርም ትንታኔ ነው👌👍👏👏👏👏

  • @tarikuzewdie4449
    @tarikuzewdie4449 Před rokem +97

    "ስመኝ አድሬአለሁ ትላንትና ዛሬ፤
    ጎበናን ከሸዋ አሉላን ከትግሬ፤
    አጥንቱን ልልቀመው መቃብር ቆፍሬ፤
    ጎበናን ከሸዋ አሉላን ከትግሬ፤
    ሀገሬ ተባብራ ካልረገጠች እርካብ፤
    ነገራችን ሁሉ የእምቧይ ካብ፤ የእምቧይ ካብ።" ❤

    • @Poem_AI
      @Poem_AI Před rokem

      ጎበናን ከጋላ ። not ጎበናን ከሸዋ

    • @dashetesfaye7054
      @dashetesfaye7054 Před rokem +3

      @@Poem_AI አሁን እንዲህ ከፋፋይ ነገር ምን ያደርጋል: ነው ወይስ ያን ምስኪን ምንም እማያውቀውን ከሁሉ ጋር እህቴ ወንድሜ ብሎ ያለበትን ባህል ምስሎ ከኦሮሞ ህዝብ ጋር ተዋልዶ ተጋብቶ የኖረውም ምስኪን ብዙሀኑን የአማራ ህዝብ ለማስወቀስ ለማስጠላት እና ለማሳረድ ነው???

    • @devadeva8578
      @devadeva8578 Před rokem +2

      @@Poem_AI Endante aynet mehaim ager liafers new

    • @mordecai4675
      @mordecai4675 Před rokem +1

      👉 ህዝባችን የ Short-term memory ተጠቂ ነው ፦ 👉 ትላንት ሀገራችን ከወያኔጋ በገባችበት የጦርነት ወቅት 👉 ፓትሪያርኩ አቡነ ማቲያስ ፡ 👉 የመላው ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤ/ክ ፓትርያርክ ሆኖ ሳለ 👉በዓማራና 👉በዓፍር ላይ 👉 በወያኔ በግፍ የደረሰውን 👉ጥቃትና ጉዳት ኢግኖር ፡ አድርጎ አንዴ 👉 የትግራይ ጆኖሳይድ ፣ ሌላ ግዜ 👉 ታፍኛለሁ ፡ እያለ የ ወያኔንን አጀንዳ ለማስፈፀም በግልጽና በስውር 👉 ሲንቀሳቀስ አስታውሳለሁ 👉 በወቅቱ እልም ያለ የ ህወሓት ወያኔ ታጋይ ሆኖ በመሰንበቱ ማንነቱ የተገለጠበትም ጥሩ አጋጣሚም ነበር 👉 ይሄ እንግዲህ የቅርብ ግዜ ትዝታችን ነው 👉 ታድያ ዛሪ ላይ ይሄ ሰው 👉 ስልጣኑን ተጠቅሞ 👉 ሆን ብሎ ቀውስ ፈጥሮ ቀውሱ እንዳይፈታም እየታገለ 👉 አላማውን ለማስፈፀም 👉 ሽብር ሲያራግብ ለኔ ምንም አልገረመኝም (I'm not surprised) ይሄ የሚገርመው 👉 ለ Short memory ተጠቂዎች ብቻ ነው ፡ 👉 ጎበዝ ፓትሪያርክ ማቲያስ ቀውሱን ይፈልገዋል ነው የምልህ 👉 ዓላማ አለው ወያኔ በጨነቀው በዚህ ግዜ 👉 ፓትርያርኩ ለ ህውሀት መውጫ ቀዳዳ ይፈልግለታል 👉 ይሄም ብቻ አይደለም ከዚህ ቀደም አቡነ ማቲያስ ለዓማጺው ደብረጺዮን ካባ ሲያለብስና ሲሾም ሲሸልምም አይተን ተገርመናል 👉 ባጭሩ ከእያንዳንዱ ቀውስና ትርምስ ጀርባ 👉 የህወሓት ወያኔ እና የቫይረስ ተሸካሚዎቹ ግልጽና ስውር እጅ አለ ! 👉 በማጨረሻ አቡነ ማትያስ ambassador of tplf መሆናቸውን ልብ ካላልክ የችግሩን 👉 ዋና ቋጠሮ በግልጽ ማየት አትችልም አበቃሁ ፤ እንንቃ !!

    • @fantish7680
      @fantish7680 Před rokem

      @@dashetesfaye7054 ውታፍ

  • @melesetadesse303
    @melesetadesse303 Před rokem +14

    ዶ/ር ዳኛቸው እግዚአብሔር ይስጥልኝ ሃገሬ ከመጣብን እርግማን እሱ ይመልስልን

  • @GirmaB
    @GirmaB Před rokem +16

    ምርጥ ሰው የተማረ ይግደለኝ ማስተዋል

  • @Setotaye2024
    @Setotaye2024 Před rokem +11

    ዶክተር ዳኛቸው እረ አትጥፋብን ከእርስዎ ብዙ እንማራለን አከብሮታለሁ✊🏾

  • @yemerwondim1929
    @yemerwondim1929 Před rokem +5

    ደስ የሚል ምሁራዊይ ውይይት ወይም መጠይቅ ነበር በጣም እናመሰግናለን ዶ/ር ዳኛቸው እንደዝህ ነው ምሁር ማለት !

  • @zewduwoldemichael2029
    @zewduwoldemichael2029 Před rokem +4

    ዶ/ር ዳኛቸው በማንኛውም መድረክ ተገኝተህ የምትሰጠው ትምህርት አዘል ምክር፣ ለሚቀበልህ የህይወት ስንቅ፤በተግባር ለሚፈፅመው ደግሞ የአሸናፊነትን ጥበብ የሚያጎናፅፍ ሆኖ አግኝቼዋለሁ።የዛሬው ደግሞ መሪዎቻችን ከስህተታቸው ተምረው ወደብልፅግና ጎዳና የሚጔዙበትን መንገድ የሚመራ በመሆኑ ልብ ያለው ልብ ይበል እንላለን።እናመሰግናለን።

  • @tayalemu9311
    @tayalemu9311 Před rokem +34

    ነገራችን ሁሉ የምቧይ ካብ....የምቧይ ካብ ዶ\ዳኛቸው 👏👏👏👏👍👌ያነበበ ይግደለኝ👍

    • @mordecai4675
      @mordecai4675 Před rokem +1

      👉 ህዝባችን የ Short-term memory ተጠቂ ነው ፦ 👉 ትላንት ሀገራችን ከወያኔጋ በገባችበት የጦርነት ወቅት 👉 ፓትሪያርኩ አቡነ ማቲያስ ፡ 👉 የመላው ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤ/ክ ፓትርያርክ ሆኖ ሳለ 👉በዓማራና 👉በዓፍር ላይ 👉 በወያኔ በግፍ የደረሰውን 👉ጥቃትና ጉዳት ኢግኖር ፡ አድርጎ አንዴ 👉 የትግራይ ጆኖሳይድ ፣ ሌላ ግዜ 👉 ታፍኛለሁ ፡ እያለ የ ወያኔንን አጀንዳ ለማስፈፀም በግልጽና በስውር 👉 ሲንቀሳቀስ አስታውሳለሁ 👉 በወቅቱ እልም ያለ የ ህወሓት ወያኔ ታጋይ ሆኖ በመሰንበቱ ማንነቱ የተገለጠበትም ጥሩ አጋጣሚም ነበር 👉 ይሄ እንግዲህ የቅርብ ግዜ ትዝታችን ነው 👉 ታድያ ዛሪ ላይ ይሄ ሰው 👉 ስልጣኑን ተጠቅሞ 👉 ሆን ብሎ ቀውስ ፈጥሮ ቀውሱ እንዳይፈታም እየታገለ 👉 አላማውን ለማስፈፀም 👉 ሽብር ሲያራግብ ለኔ ምንም አልገረመኝም (I'm not surprised) ይሄ የሚገርመው 👉 ለ Short memory ተጠቂዎች ብቻ ነው ፡ 👉 ጎበዝ ፓትሪያርክ ማቲያስ ቀውሱን ይፈልገዋል ነው የምልህ 👉 ዓላማ አለው ወያኔ በጨነቀው በዚህ ግዜ 👉 ፓትርያርኩ ለ ህውሀት መውጫ ቀዳዳ ይፈልግለታል 👉 ይሄም ብቻ አይደለም ከዚህ ቀደም አቡነ ማቲያስ ለዓማጺው ደብረጺዮን ካባ ሲያለብስና ሲሾም ሲሸልምም አይተን ተገርመናል 👉 ባጭሩ ከእያንዳንዱ ቀውስና ትርምስ ጀርባ 👉 የህወሓት ወያኔ እና የቫይረስ ተሸካሚዎቹ ግልጽና ስውር እጅ አለ ! 👉 በማጨረሻ አቡነ ማትያስ ambassador of tplf መሆናቸውን ልብ ካላልክ የችግሩን 👉 ዋና ቋጠሮ በግልጽ ማየት አትችልም አበቃሁ ፤ እንንቃ !!

  • @nigusumersha298
    @nigusumersha298 Před rokem +37

    ኑርልን ዳኛችን። ያለኸን አንተዉ ነህ።

  • @darguneejera3282
    @darguneejera3282 Před rokem +51

    ውድ ዶክተር እየመጣ ያለው የእሳት ማዕበል አገሬን ሳያጠፋ በፊት መንግስትን ማሳሰብህ አስተዋይ እና የሰከነ አመለካከትህን ያሳያል። ሁሌም ኑርልኝ።

    • @aberraaberra6576
      @aberraaberra6576 Před rokem

      N7 min no just NM just open ll8k it my 8

    • @mordecai4675
      @mordecai4675 Před rokem +1

      👉 ህዝባችን የ Short-term memory ተጠቂ ነው ፦ 👉 ትላንት ሀገራችን ከወያኔጋ በገባችበት የጦርነት ወቅት 👉 ፓትሪያርኩ አቡነ ማቲያስ ፡ 👉 የመላው ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤ/ክ ፓትርያርክ ሆኖ ሳለ 👉በዓማራና 👉በዓፍር ላይ 👉 በወያኔ በግፍ የደረሰውን 👉ጥቃትና ጉዳት ኢግኖር ፡ አድርጎ አንዴ 👉 የትግራይ ጆኖሳይድ ፣ ሌላ ግዜ 👉 ታፍኛለሁ ፡ እያለ የ ወያኔንን አጀንዳ ለማስፈፀም በግልጽና በስውር 👉 ሲንቀሳቀስ አስታውሳለሁ 👉 በወቅቱ እልም ያለ የ ህወሓት ወያኔ ታጋይ ሆኖ በመሰንበቱ ማንነቱ የተገለጠበትም ጥሩ አጋጣሚም ነበር 👉 ይሄ እንግዲህ የቅርብ ግዜ ትዝታችን ነው 👉 ታድያ ዛሪ ላይ ይሄ ሰው 👉 ስልጣኑን ተጠቅሞ 👉 ሆን ብሎ ቀውስ ፈጥሮ ቀውሱ እንዳይፈታም እየታገለ 👉 አላማውን ለማስፈፀም 👉 ሽብር ሲያራግብ ለኔ ምንም አልገረመኝም (I'm not surprised) ይሄ የሚገርመው 👉 ለ Short memory ተጠቂዎች ብቻ ነው ፡ 👉 ጎበዝ ፓትሪያርክ ማቲያስ ቀውሱን ይፈልገዋል ነው የምልህ 👉 ዓላማ አለው ወያኔ በጨነቀው በዚህ ግዜ 👉 ፓትርያርኩ ለ ህውሀት መውጫ ቀዳዳ ይፈልግለታል 👉 ይሄም ብቻ አይደለም ከዚህ ቀደም አቡነ ማቲያስ ለዓማጺው ደብረጺዮን ካባ ሲያለብስና ሲሾም ሲሸልምም አይተን ተገርመናል 👉 ባጭሩ ከእያንዳንዱ ቀውስና ትርምስ ጀርባ 👉 የህወሓት ወያኔ እና የቫይረስ ተሸካሚዎቹ ግልጽና ስውር እጅ አለ ! 👉 በማጨረሻ አቡነ ማትያስ ambassador of tplf መሆናቸውን ልብ ካላልክ የችግሩን 👉 ዋና ቋጠሮ በግልጽ ማየት አትችልም አበቃሁ ፤ እንንቃ !!

  • @tutuejeggu3013
    @tutuejeggu3013 Před rokem +9

    Doctor Dagachew I am proud of you for standing for truth

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 Před rokem +14

    God save our Church and our Country keep us united. Please God give our leaders our forefather's wisdom and nobility.

  • @dagmawibelay3408
    @dagmawibelay3408 Před rokem +8

    Dr. Dagnachew today you impressed me! Thank you!

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 Před rokem +12

    Thank you so much Estefanos for bring back Dr. Dangschew is one of our forefathers son. God bless you.

  • @user-ns1ik1vx7g
    @user-ns1ik1vx7g Před rokem +15

    አዋቂነት እኮ ታላቅ ስጦታ ነው።ዶክተር ዳኛቸው እኮ ጽድት ያለ ምሁር ነው።በቁርጥ ቀን የሚገርም ቃለ ምልልስ ነው ያደረገልን።

  • @biruketaietzewdu2417
    @biruketaietzewdu2417 Před rokem +40

    እንደዚህ የበሰለና በደንብ የተብላላና ጊዜውን የዋጀ ውይይት እናመሰግናለን እድሜ ከጤና ጋር ያድላችሁ አገራችንን ሀይማኖታችንን ቅዱሳን አባቶቻችንንጌታ ክርስቶስ ይጠብቅልን🙏🙏🙏

    • @mordecai4675
      @mordecai4675 Před rokem +1

      👉 ህዝባችን የ Short-term memory ተጠቂ ነው ፦ 👉 ትላንት ሀገራችን ከወያኔጋ በገባችበት የጦርነት ወቅት 👉 ፓትሪያርኩ አቡነ ማቲያስ ፡ 👉 የመላው ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤ/ክ ፓትርያርክ ሆኖ ሳለ 👉በዓማራና 👉በዓፍር ላይ 👉 በወያኔ በግፍ የደረሰውን 👉ጥቃትና ጉዳት ኢግኖር ፡ አድርጎ አንዴ 👉 የትግራይ ጆኖሳይድ ፣ ሌላ ግዜ 👉 ታፍኛለሁ ፡ እያለ የ ወያኔንን አጀንዳ ለማስፈፀም በግልጽና በስውር 👉 ሲንቀሳቀስ አስታውሳለሁ 👉 በወቅቱ እልም ያለ የ ህወሓት ወያኔ ታጋይ ሆኖ በመሰንበቱ ማንነቱ የተገለጠበትም ጥሩ አጋጣሚም ነበር 👉 ይሄ እንግዲህ የቅርብ ግዜ ትዝታችን ነው 👉 ታድያ ዛሪ ላይ ይሄ ሰው 👉 ስልጣኑን ተጠቅሞ 👉 ሆን ብሎ ቀውስ ፈጥሮ ቀውሱ እንዳይፈታም እየታገለ 👉 አላማውን ለማስፈፀም 👉 ሽብር ሲያራግብ ለኔ ምንም አልገረመኝም (I'm not surprised) ይሄ የሚገርመው 👉 ለ Short memory ተጠቂዎች ብቻ ነው ፡ 👉 ጎበዝ ፓትሪያርክ ማቲያስ ቀውሱን ይፈልገዋል ነው የምልህ 👉 ዓላማ አለው ወያኔ በጨነቀው በዚህ ግዜ 👉 ፓትርያርኩ ለ ህውሀት መውጫ ቀዳዳ ይፈልግለታል 👉 ይሄም ብቻ አይደለም ከዚህ ቀደም አቡነ ማቲያስ ለዓማጺው ደብረጺዮን ካባ ሲያለብስና ሲሾም ሲሸልምም አይተን ተገርመናል 👉 ባጭሩ ከእያንዳንዱ ቀውስና ትርምስ ጀርባ 👉 የህወሓት ወያኔ እና የቫይረስ ተሸካሚዎቹ ግልጽና ስውር እጅ አለ ! 👉 በማጨረሻ አቡነ ማትያስ ambassador of tplf መሆናቸውን ልብ ካላልክ የችግሩን 👉 ዋና ቋጠሮ በግልጽ ማየት አትችልም አበቃሁ ፤ እንንቃ !!

    • @mordecai4675
      @mordecai4675 Před rokem +1

      @@loveiswiner2020፦ ህወሓት ወያኔ በገዛ እብሪቱ በጦርነቱ ብቻ በመቶ ሺዎች የሚቆጠሩ ተዋጊዎችን አጥቷል ከዚህ ሁሉ
      ኪሳራው በኅላ በዚህ ትምህርት ካልወሰደ ችግር የለውም በሌላ ዙር እናስተምረዋለን ።

  • @belaynehs.delele5560
    @belaynehs.delele5560 Před rokem +32

    ድ/ር ዛሬ በሰጡት አስተያዬት ደስ አለኝ !!!

  • @sergutmengistu944
    @sergutmengistu944 Před rokem +4

    ዶክተር ዳኛቸው ሁልጊዜ ትክክለኛ አመለካከት ለሀገርህ ቅን አስተሳሰብ ያለህ ስለሆንክ በጣም ነው የማከብርህ ውድ ኢትዮጵያ ዊ

  • @genetabate45
    @genetabate45 Před rokem +1

    ዶክተር ዳኛቸዉ በጣም አከበርኩህ ቀጥልበት እግዚአብሔር በሄድክበት ይጠብቅህ.

  • @KinfeMichael-gk7ez
    @KinfeMichael-gk7ez Před rokem +5

    የምሁራንና ሽማግሌዎች አገልግሎት/ጥቅም ለእንዲህ አይነት ፈታኝ ወቅት ነው። Thank you Dr. Dagnachew for bold, timely and scholarly analysis of the condition and your recommendation.

  • @kelemworktarekegn4605
    @kelemworktarekegn4605 Před rokem +5

    ድንቅ ትምህርት ነው ምርጡ ዶክተር! ጋዜጠኛው የያዙትን ሃሳብ እንዲጨርሱ እድል ቢሰጣቸው መልካም ነበር።

  • @UNESCOTreasures
    @UNESCOTreasures Před rokem +1

    እናንተን ስመለከት ነው ይህች ሃገር እንደምትቀጥል የሚሰማኝ ዶክተርዬ ክብረት ይስጥልኝ።

    • @fatmaandles3976
      @fatmaandles3976 Před 6 měsíci

      ወጣቱ ነወጅ ሀገር ጠባቂወ ክግድህ ይህ ያርጀ ክግድህ ላሀገር ምን ይጠቅማል ግዜዉን ተጠቅሞ ለወጣቱ አስርክቦል ሀላፍንት ያለወ ወጣቱ ላይ ነወ

  • @nahusenaymetaferia4587
    @nahusenaymetaferia4587 Před rokem +21

    ዶክተር ዳኛቸው እንኳን እውነት ተገለጠልዎ።

    • @mordecai4675
      @mordecai4675 Před rokem +1

      👉 ህዝባችን የ Short-term memory ተጠቂ ነው ፦ 👉 ትላንት ሀገራችን ከወያኔጋ በገባችበት የጦርነት ወቅት 👉 ፓትሪያርኩ አቡነ ማቲያስ ፡ 👉 የመላው ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤ/ክ ፓትርያርክ ሆኖ ሳለ 👉በዓማራና 👉በዓፍር ላይ 👉 በወያኔ በግፍ የደረሰውን 👉ጥቃትና ጉዳት ኢግኖር ፡ አድርጎ አንዴ 👉 የትግራይ ጆኖሳይድ ፣ ሌላ ግዜ 👉 ታፍኛለሁ ፡ እያለ የ ወያኔንን አጀንዳ ለማስፈፀም በግልጽና በስውር 👉 ሲንቀሳቀስ አስታውሳለሁ 👉 በወቅቱ እልም ያለ የ ህወሓት ወያኔ ታጋይ ሆኖ በመሰንበቱ ማንነቱ የተገለጠበትም ጥሩ አጋጣሚም ነበር 👉 ይሄ እንግዲህ የቅርብ ግዜ ትዝታችን ነው 👉 ታድያ ዛሪ ላይ ይሄ ሰው 👉 ስልጣኑን ተጠቅሞ 👉 ሆን ብሎ ቀውስ ፈጥሮ ቀውሱ እንዳይፈታም እየታገለ 👉 አላማውን ለማስፈፀም 👉 ሽብር ሲያራግብ ለኔ ምንም አልገረመኝም (I'm not surprised) ይሄ የሚገርመው 👉 ለ Short memory ተጠቂዎች ብቻ ነው ፡ 👉 ጎበዝ ፓትሪያርክ ማቲያስ ቀውሱን ይፈልገዋል ነው የምልህ 👉 ዓላማ አለው ወያኔ በጨነቀው በዚህ ግዜ 👉 ፓትርያርኩ ለ ህውሀት መውጫ ቀዳዳ ይፈልግለታል 👉 ይሄም ብቻ አይደለም ከዚህ ቀደም አቡነ ማቲያስ ለዓማጺው ደብረጺዮን ካባ ሲያለብስና ሲሾም ሲሸልምም አይተን ተገርመናል 👉 ባጭሩ ከእያንዳንዱ ቀውስና ትርምስ ጀርባ 👉 የህወሓት ወያኔ እና የቫይረስ ተሸካሚዎቹ ግልጽና ስውር እጅ አለ ! 👉 በማጨረሻ አቡነ ማትያስ ambassador of tplf መሆናቸውን ልብ ካላልክ የችግሩን 👉 ዋና ቋጠሮ በግልጽ ማየት አትችልም አበቃሁ ፤ እንንቃ !!

  • @wolloethiopia8074
    @wolloethiopia8074 Před rokem +109

    ዶክተር ዳኛቸው ምንም ወለምዘለም ሳህሉ ለእውነትና እውነት ቁመው ስለሰጡት ትንታኔና መፍትሄውንም ጭምር አደንቃለሁ ያለ አድር ባይነት ስለሆነም ሙሁራዊ ሃላፊነትኦን ተወተዋልና አመሰግናለሁ::

    • @berhanumoreda
      @berhanumoreda Před rokem

      አዎን በቤተክርስቲያንና በአማራ ህዝብ ስም የሚትነግዱ ዘረኛ ቡድኖች "ከኦሮሞው ጎበናና ከትግግሬው አሉላ" ጋር ለፍትህና ለእኩልነት ቁሙ እንጂ ለናንተ ጠባብ ዘረኛ አድሎ ቆማችሁ አገራችንን ለሌላ ውድመት አትገብዙ፤
      የኢትዮጵያ የረጅም ጊዜ መከራ ዋና ስር መሠረቱ የእናንተ በፖላቲካ፣ በእምነት፣ በኢኮኖሚ፣ በሚዲያና በአርት የሚደገፍ እጅግ ስር የሰደደ የዘረኝነት ስርዓት መሆኑ በግልፅ የታወቀ ነው!

    • @mordecai4675
      @mordecai4675 Před rokem +1

      👉 ህዝባችን የ Short-term memory ተጠቂ ነው ፦ 👉 ትላንት ሀገራችን ከወያኔጋ በገባችበት የጦርነት ወቅት 👉 ፓትሪያርኩ አቡነ ማቲያስ ፡ 👉 የመላው ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤ/ክ ፓትርያርክ ሆኖ ሳለ 👉በዓማራና 👉በዓፍር ላይ 👉 በወያኔ በግፍ የደረሰውን 👉ጥቃትና ጉዳት ኢግኖር ፡ አድርጎ አንዴ 👉 የትግራይ ጆኖሳይድ ፣ ሌላ ግዜ 👉 ታፍኛለሁ ፡ እያለ የ ወያኔንን አጀንዳ ለማስፈፀም በግልጽና በስውር 👉 ሲንቀሳቀስ አስታውሳለሁ 👉 በወቅቱ እልም ያለ የ ህወሓት ወያኔ ታጋይ ሆኖ በመሰንበቱ ማንነቱ የተገለጠበትም ጥሩ አጋጣሚም ነበር 👉 ይሄ እንግዲህ የቅርብ ግዜ ትዝታችን ነው 👉 ታድያ ዛሪ ላይ ይሄ ሰው 👉 ስልጣኑን ተጠቅሞ 👉 ሆን ብሎ ቀውስ ፈጥሮ ቀውሱ እንዳይፈታም እየታገለ 👉 አላማውን ለማስፈፀም 👉 ሽብር ሲያራግብ ለኔ ምንም አልገረመኝም (I'm not surprised) ይሄ የሚገርመው 👉 ለ Short memory ተጠቂዎች ብቻ ነው ፡ 👉 ጎበዝ ፓትሪያርክ ማቲያስ ቀውሱን ይፈልገዋል ነው የምልህ 👉 ዓላማ አለው ወያኔ በጨነቀው በዚህ ግዜ 👉 ፓትርያርኩ ለ ህውሀት መውጫ ቀዳዳ ይፈልግለታል 👉 ይሄም ብቻ አይደለም ከዚህ ቀደም አቡነ ማቲያስ ለዓማጺው ደብረጺዮን ካባ ሲያለብስና ሲሾም ሲሸልምም አይተን ተገርመናል 👉 ባጭሩ ከእያንዳንዱ ቀውስና ትርምስ ጀርባ 👉 የህወሓት ወያኔ እና የቫይረስ ተሸካሚዎቹ ግልጽና ስውር እጅ አለ ! 👉 በማጨረሻ አቡነ ማትያስ ambassador of tplf መሆናቸውን ልብ ካላልክ የችግሩን 👉 ዋና ቋጠሮ በግልጽ ማየት አትችልም አበቃሁ ፤ እንንቃ !!

    • @eyobdemoz7832
      @eyobdemoz7832 Před rokem

      Uuuuuuutata

  • @user-ke9bv1rg4x
    @user-ke9bv1rg4x Před rokem +6

    የእናት ኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጇ ዶ/ሥር ዳኛቸው አሰፋ ትክክል እና የእውነት ምሁራዊ አሰስተያየት እና ትንታኔ እጅግ እናመሰግናለን 🙏

  • @yikurabachewketema6008
    @yikurabachewketema6008 Před rokem +1

    Dr Great Keep it you are the man of truth as a teacher I am proud of you!!!

  • @berhanuumer988
    @berhanuumer988 Před rokem +7

    ዶክተር ዳኛቸው እድሜና ጤና ይስጦት የቁርጥ ቀን ምርጥ ሰው::

  • @hiwotsiyabara4055
    @hiwotsiyabara4055 Před rokem +4

    ዶክተር ዳኛቸዉ እድሜና ጤና ይስጥዎት ለዚች ሀገር እንደ እርስዎ አይነት ምሁር ነዉ የሚያስፈልጋት

  • @freshballer1223
    @freshballer1223 Před rokem +7

    ሰው - አዎ ሰው አይጥፋ :
    ዶ/ር እናመሰግናለን !!

  • @webet2273
    @webet2273 Před rokem +6

    በእዉነት ትልቅ ስዉ እግዚህአብሄር ያክርልን 🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @tadukidane4126
    @tadukidane4126 Před rokem +1

    ዶ/ር ዳኛቸው እግዚአብሔር ይስጥልኝ ለእውነትና እውነት ቁመው ስለሰጡት ትንታኔና መፍትሄ ሙሁራዊ ሃላፊነትኦን ተወተዋልና አመሰግናለሁ:

  • @endalemera25
    @endalemera25 Před rokem +4

    ዶ/ር፡ዳኛቸው፡ዕውቀትና፡አንደበት፡አሟልቶ፡ሰጥቶሃል፡እንደዚህ፡ዓይነት፡ምሁራን፡የሀገር፡ኩራት፡ናቸው።

  • @bgex8898
    @bgex8898 Před rokem +12

    ከልኩ ላያልፍ ድሮውንም እንደዚ ለእውነት መቆም ነው::
    እውነት ያስከብራል !
    Big respect🙏🏼

  • @mehariamare1299
    @mehariamare1299 Před rokem +1

    በእውነት አዳምጡት ሀገር የምትወዱ

  • @genetgebre3041
    @genetgebre3041 Před rokem +14

    I am orthodox Cristian, I respect all religions. The government should respect my religion. It is among my rights

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 Před rokem +5

    I agree we follow our Abatoch directives. God bless and save them all

  • @Guygreat1441
    @Guygreat1441 Před rokem +3

    Great advice, appreciated. You played the role of gentleman, gentleman knows what is appropriate.

  • @tigistnega6221
    @tigistnega6221 Před rokem +4

    ዶክተር ዳኞቸው ትምህርትህን በተግባር የምትፈጽም መምህር እናመሰግንሀለን ሁሌም በእውነተኛ ቦታ የምትቆም ለመንግስት የማታሸረጉድ ምርጥ ምሁር ይብላኛ እለት ለአሳማው ለመንግስት የሚሰግድ ለትሮፌሰር ለብርሀኑ ነጋ

  • @daniminneapolis
    @daniminneapolis Před rokem +6

    Thank you Dr. Dagnachew 🙏🎉🎉

  • @ameleworkfentahun2384

    ያልተገዛ ዶክትሬት እንዲህ ለእውነት ይቆማል እድሜ ይስጠወት ዶ/ር ዳኛቸው

  • @TsehaiTube
    @TsehaiTube Před rokem +3

    ዶክተር ዳኛቸው በተረቀቀ አማርኛህ የኢትዮጵያን ወቅታዊ ስቆቃ ግልፅ አድርገህ ስላስረዳሀን ከልብ አመሰግናለሁ መሀይም የነገሰበት ምሁር የተሻረበት ግዜ ሆኖ ነው እንጅ ትልቅ ምክር አስተላልፈሀል 🙏🏾

  • @tesfamariambahta5660
    @tesfamariambahta5660 Před rokem +2

    እናመሰግናለን ዶ/ር ዳኛቸው ።

  • @madk6808
    @madk6808 Před rokem +2

    ዶክተር እናመሰግናለን እግዚአብሔር ያክብርልን። አገራችንን ህዝባችንን ከክፉ ይጠብቅልን።

  • @thomasdemewez5615
    @thomasdemewez5615 Před rokem

    ምርጥ ሌክቸር ነው የሰጡን እናመሰግናለን ዶ/ር !!!

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 Před rokem +6

    God bless you Doctor

  • @tofikmuktar1754
    @tofikmuktar1754 Před rokem +7

    ክብር ሁሌም ከእውነት ጋር ናት ስለዚህ አታፈግፍግ ከእውነት ጋር ተቀበር

  • @genethailu7355
    @genethailu7355 Před rokem +4

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ ። እንዳይበሉሀ ?

  • @yaldag67
    @yaldag67 Před rokem +3

    በጣም ብስለትና ጥልቅ ግንዛቤ ያለው ትንታኔ ሲሆን የመንግስትና የህግን ሃላፊነትና የስራ አፈጻጸም ሂደት ፤ የመንፈሳዊ አካላትን አደረጃጀት፤ የእምነትና የስርዓት ሀግ አሰራር ሂደትን መሰረት አድርጎ የመንግስትን እና የእምነት ድርጅቶችን አንድነትና ልዩነት በማሳየት የታዩትን ችግሮችና ጉድለቶች በየመፍትሄ መንግዶችንም ያሳየ

  • @mohanyohannes9835
    @mohanyohannes9835 Před rokem +6

    ስለጳጳሳቱ ትህትና ስልጡን መልስና ጥያቄ አቀራረብ የተርዱበት መንግድ በጣም ደስ ይስ ይላል ህግ ስለ ጣሳው አካል የመንግስት ድጋፍ ግን ቁርጠኝነት ይጎድሎታል ህግ በማንም ሊጣስ አይገባም በመንስትም ጭምር

  • @limayahe363
    @limayahe363 Před rokem +6

    Insightful discussion with one of the few visible real intellectual. 👏

  • @amsalgebreegziabher5584
    @amsalgebreegziabher5584 Před rokem +1

    ዶክተር ዳኛቸው ለእኔ ንግግርህ ፈዋሽ ነው💚💛❤ኑርልን እድሜ ከጤና ይስጥህ ምንአለ ከእናንተ ስር ቢማሩ ያላወቁ አገራችን ከሚያጠፉ አሁንስ በዛ ተንዛዛ መጫወቻ ሆንን💚💛❤🙏

  • @petrosteferi9215
    @petrosteferi9215 Před rokem

    ዶ/ር ዳኛቸው !!! እድሜ እና ጤና ይስጥልን

  • @yihenewgetinet800
    @yihenewgetinet800 Před rokem +3

    Thank you Dr. Dagnachew for your knowledge based and objective critical analysis on the current Religious crisis and your insightful forwarded remedial recommendation.

  • @cliffshimiles1729
    @cliffshimiles1729 Před rokem +12

    We missed you the last couple of months- you are the conscious of Ethiopia - God bless 🙏

    • @mordecai4675
      @mordecai4675 Před rokem +1

      👉 ህዝባችን የ Short-term memory ተጠቂ ነው ፦ 👉 ትላንት ሀገራችን ከወያኔጋ በገባችበት የጦርነት ወቅት 👉 ፓትሪያርኩ አቡነ ማቲያስ ፡ 👉 የመላው ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤ/ክ ፓትርያርክ ሆኖ ሳለ 👉በዓማራና 👉በዓፍር ላይ 👉 በወያኔ በግፍ የደረሰውን 👉ጥቃትና ጉዳት ኢግኖር ፡ አድርጎ አንዴ 👉 የትግራይ ጆኖሳይድ ፣ ሌላ ግዜ 👉 ታፍኛለሁ ፡ እያለ የ ወያኔንን አጀንዳ ለማስፈፀም በግልጽና በስውር 👉 ሲንቀሳቀስ አስታውሳለሁ 👉 በወቅቱ እልም ያለ የ ህወሓት ወያኔ ታጋይ ሆኖ በመሰንበቱ ማንነቱ የተገለጠበትም ጥሩ አጋጣሚም ነበር 👉 ይሄ እንግዲህ የቅርብ ግዜ ትዝታችን ነው 👉 ታድያ ዛሪ ላይ ይሄ ሰው 👉 ስልጣኑን ተጠቅሞ 👉 ሆን ብሎ ቀውስ ፈጥሮ ቀውሱ እንዳይፈታም እየታገለ 👉 አላማውን ለማስፈፀም 👉 ሽብር ሲያራግብ ለኔ ምንም አልገረመኝም (I'm not surprised) ይሄ የሚገርመው 👉 ለ Short memory ተጠቂዎች ብቻ ነው ፡ 👉 ጎበዝ ፓትሪያርክ ማቲያስ ቀውሱን ይፈልገዋል ነው የምልህ 👉 ዓላማ አለው ወያኔ በጨነቀው በዚህ ግዜ 👉 ፓትርያርኩ ለ ህውሀት መውጫ ቀዳዳ ይፈልግለታል 👉 ይሄም ብቻ አይደለም ከዚህ ቀደም አቡነ ማቲያስ ለዓማጺው ደብረጺዮን ካባ ሲያለብስና ሲሾም ሲሸልምም አይተን ተገርመናል 👉 ባጭሩ ከእያንዳንዱ ቀውስና ትርምስ ጀርባ 👉 የህወሓት ወያኔ እና የቫይረስ ተሸካሚዎቹ ግልጽና ስውር እጅ አለ ! 👉 በማጨረሻ አቡነ ማትያስ ambassador of tplf መሆናቸውን ልብ ካላልክ የችግሩን 👉 ዋና ቋጠሮ በግልጽ ማየት አትችልም አበቃሁ ፤ እንንቃ !!

  • @tutuejeggu3013
    @tutuejeggu3013 Před rokem +4

    Thank you the program organisers

  • @dlinkitsolution435
    @dlinkitsolution435 Před rokem +1

    You are a renowned lifetime professor loves your timely lecture

  • @yaredtegegn2912
    @yaredtegegn2912 Před rokem

    እንደዚህ የበሰለና ጥልቅ ትንታኔ የሚሰጥ ከተጨባጭ ነገሮች ጋር እያገናኘ ....ምስጋና ያንሰዋል እረጅም እድሜ ከጤናጋር እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @peacelove5040
    @peacelove5040 Před rokem

    ዳር ዳኛቸው አገላለጽህ ምን ጊዜም የመጠቅህ ልዩ ምሁር መሆንህን ያሳያል። ከግልጽነትህ ጋር እናቅሃለን።
    የገዳማት ቅደሳን አባቶቻችንና እናቶቻችን ዝም አትበሉ እንጅ፣ መለስና ፓትርያርኩ በሰሩት አሳፋሪ ስራ መልስ ከእግዚአብሔር ያገኘነውን ፍርድ እንድናገኝ ጸሎታችሁን ተግታችሁ ድገሙት፣ ጸልዩልን። ነሩልን በረከታችሁ በኛ ላይ ይደርብን።

  • @tehetinatessema4068
    @tehetinatessema4068 Před rokem +4

    What an explanation Dr. Dangschew! Education is a key. Ethiopia has a lot of intellectuals and educated people like you but the party is based on ethnicity. Thank you. God bless you and God bless Ethiopia.

  • @bethlehemtesfaye5381
    @bethlehemtesfaye5381 Před rokem +2

    በእውቀት የተሞላ ትንታኔ ነው። እናመሠግናለን።

  • @user-uf9wp9tn2t
    @user-uf9wp9tn2t Před rokem +9

    ክእናመሰግናለን ዶክተር ዳኛቸኽ
    ከአስተዋይ ሙሁር የሚጠበቅ አስተያየት ነው

  • @aderajewzewale2080
    @aderajewzewale2080 Před rokem +1

    ዶ1 ር ዳኛቸው አለህ አሁን ምሁርነትህ ወጣ ታየ ምሁርነትህ ብቻ ሳይሆን የትልቅ ሰው ልጅነትህንም አረጋገጥክ በርታ አዲስ አበባ የኖቭርስቲንም ከተኛበት ቀስቅሰው ከዛሬ ጀምሮ አድናቂህነይ ከዲሲ

  • @workunekinektefera4931
    @workunekinektefera4931 Před rokem +2

    ኑርልን ዶክተር !

  • @getachewargaw409
    @getachewargaw409 Před rokem

    ምርጥ ውይይት ነበር። ተምሬበታለሁ። እናመሠግናለን።

  • @hannadestagete9666
    @hannadestagete9666 Před rokem

    የተማረ ይግደለኝ። እናመሰግናለን ስለማብራሪያው።

  • @DB-sr5pz
    @DB-sr5pz Před rokem

    እናመሰግናለን ዶ/ር ዳኛቸው::

  • @gwuduoh
    @gwuduoh Před rokem +2

    Those are constructive thoughts, always good to have senior and intellectual people who pops up and say, wrong is wrong. Thank you Dr. Dagnachew, God bless you and long leave.

  • @abge5258
    @abge5258 Před rokem +4

    ዶ/ዳኞቸው አገላለፅህ በጣም ግልፅ ነው እነዚህ ሰዎች የሚሄዱበት አካሄድ በጣም ድፍረታቸው እከምን እንደሆነ የሚገርም ባለፍት ታሪካችን ያላየነው ድፍረት ምን ያክል እንደናቁን መገመት ነው መንግስትም ሀይ የሚል ሰው ዬሌለው ሆኖ ነው የሚታየኝ እስኪ ምን እንደሚፈጥሩ እናያለን

  • @fekadugebreyohannes3672
    @fekadugebreyohannes3672 Před rokem +3

    Your are the best my dear!
    Pórtate bien 👍🏽

  • @paulsime7764
    @paulsime7764 Před rokem +8

    Dr. እድሜና ፀጋ ይስጦት

    • @rosaknessie3170
      @rosaknessie3170 Před rokem

      ወሎዬ ሁለት በላ እስከነ እህቱና ወንድሙ ከሐዲ (Banda) አጨብጫቢ ከመጣው ጨፍላቂ መንግስት ጋር

    • @rosaknessie3170
      @rosaknessie3170 Před rokem

      ይህ ዳኛቸው አሰፋ የሚሉት ከሐዲ ከነእህቱ ታናሽ ወንድም

  • @molekebede8490
    @molekebede8490 Před rokem +7

    እሄንን ሰውዬ ስወደው ደጋግሜ ሳየው የማልጠግብ ሰው ነው ክበርልን።

  • @milion1375
    @milion1375 Před rokem

    የእናት ኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጇ ዶ/ር ዳኛቸው አሰፋ ትክክል እና የእውነት ምሁራዊ አሰስተያየት እና ትንታኔ እጅግ እናመሰግናለን!!!

  • @yeshewasdemeke3349
    @yeshewasdemeke3349 Před rokem

    ጥሩ ውይይት ነበር፡፡ በጣም የቅርብ ወዳጆች ደግሞ ትመስላላችሁ፡፡

  • @tigistadmasu3410
    @tigistadmasu3410 Před rokem

    Thank You Dr.

  • @belete6899
    @belete6899 Před rokem +1

    Dr. Good explanation

  • @yimernone4387
    @yimernone4387 Před rokem +3

    Thank you Dr.Dagnachew

  • @tedhs2282
    @tedhs2282 Před rokem +10

    Perfectly explained Doc.
    A saying : what we learn from
    history is that,
    we don’t learn history.
    Dispirited

  • @zewdituwoldehana5791
    @zewdituwoldehana5791 Před rokem +1

    I have great respect for Dr Dagnachew. Thank you for the calm and professional analysis of the current crises

  • @beshirabdi4795
    @beshirabdi4795 Před rokem

    መ ማርእንዳተነው ዶክተር እየ ዋው ምርጥ አገላለፅ

  • @tsosenataddesse986
    @tsosenataddesse986 Před rokem

    ጥሩ እይታ ነውና እናመሰግናለን ዶክተር።

  • @Black-Lion-Africa
    @Black-Lion-Africa Před rokem +3

    ዶ/ር ዳኛቸው....ክብር ይገባሃል:: ግሩም ገለፃ ነው:: ኦርቶዶክስ ለዘልአለም ትኑር:ቁሎች ልብ አግኝተው ሐይማኖታችን ከዘረኛ ፖለቲካቸውና ወልጋዳ "ህገ መንግስት" ያርቁልን !!!

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 Před rokem +7

    This is worse to break the unbreakable. God save us all.

  • @Fano316
    @Fano316 Před rokem +1

    Very intelligent educational discussion

  • @amlaksirateferi3323
    @amlaksirateferi3323 Před rokem +2

    ዶር ረጅም እድሜ ይስጥልን እውነት እውነቱን ነገሩልን

  • @merirobi527
    @merirobi527 Před rokem +4

    እውነት ነው መሀይምነት ነው መለሰ ጠባብ ያላቸው ከሀገር ያባረሪቸው በደንብ አውቋቸዋል።

  • @befekaduteferedegnwoubeshe9404

    Thank you! Man!
    You mentioned my great grandfather, in the doctrine Boru media debate. After my great-grandfather lay down the winning argument leading to the winning of the doctrine group on his side, the two kings (Minilik and Yohanes) had one final question for him, on the tongue-cutting penalty, His response was; mercy to the loser of the debate reminding the kings from the Judi Christian bible verses. If the loser of the debate persisted in their position and keep on confusing the penalty to be effective. This is well documented on Tekletsdik Meluria book.
    Had it not been for my academic background as an Ethiopian-trained senior MD MPH, I would have brought this issue, the lesson to learn from the past. It sounds much better when a philosophy professor brings it on the table timely.
    Great! .

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 Před rokem +2

    Thank you both

  • @shoaafrassa6263
    @shoaafrassa6263 Před rokem

    Big respect Dr Dagnachew ❤️🙏❤️👍

  • @iloveethiopia3049
    @iloveethiopia3049 Před rokem

    I can’t get enough of your speech Dr dagnachew❤

  • @wondwosunhabtewold3555
    @wondwosunhabtewold3555 Před rokem +1

    Dr thanks.

  • @TeA-wn5xt
    @TeA-wn5xt Před rokem +3

    Thank you Doc, you are real Ethiopian ! This is the reality that everyone need to know

  • @user-uw6fn4rz9p
    @user-uw6fn4rz9p Před rokem +5

    ዶክተር ዳኛቸው ዛሬ በርግጥም የፍልስፍና ምሁር መሆንዎን አሳዩን። ካሁን በፊት ትንሽ በሃሳብ ተራርቀን ነበር

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 Před rokem +3

    Welcome Estefanos and Dr Dangschew

  • @da8387
    @da8387 Před rokem

    Welcome Back Doctor 🙏

  • @all_found_here2015
    @all_found_here2015 Před rokem

    Thank you, DR.

  • @alembekele3253
    @alembekele3253 Před rokem

    መልካም ምክር ነው ሰሚ ካለ ፈጣሪ በቃችሁ ይበለን

  • @iloveethiopia3049
    @iloveethiopia3049 Před rokem

    Please bring him more and more ❤

  • @mek5438
    @mek5438 Před rokem +3

    ምስጋና አሰሙልኝ - ለአብይ ዝምታ፣
    ስላጋለጠልኝ - ያለበትን ቦታ።
    ብዙ እያወራ - አምታቶኝ ነበረ፣
    በአሁኑ ዝምታው - የልቡን ነገረ።

  • @yilmakebede7418
    @yilmakebede7418 Před rokem +1

    The opinion given by Dr.Dagchaew is enlightening in light of the crisis created in the Ethiopian
    Orthodox Tewahedo Christian Church.