"ኒኮሎ ማካቬሌ ፣ ሊጋባ በየነ እና አብይ አህመድ"በዶ/ር ዳኛቸው አሰፋ | Ethiopia

Sdílet
Vložit

Komentáře • 346

  • @jemalusman6493
    @jemalusman6493 Před 4 lety +9

    የዶ/ር ዳኛቸው አቀራረብ በጣም ተመችቶኛል እንዲሁም ተስፋችንን አለመለሙት ለአገር አሳቢ ሙሁራኖችን ያብዛልን

  • @mordecai4675
    @mordecai4675 Před 4 lety +5

    wow..ቃል የለኝም ዶ/ር ዳኛቸው ከእውቀት እና ከጥበብ ፍውንቴኑ አጠጣህን.. እጹብ ድንቅ ነው!!

  • @nunuengdasew8772
    @nunuengdasew8772 Před 4 lety +13

    ዶ/ ር ዳኛቸው እናመሰግናለን እንደህርሶ አይነት አስተማሪ ነው ኢትዮጵያ የሚያሰፈልጋት አክባሪዎትና ተከታዮት ነኝ

  • @matyzeleke5954
    @matyzeleke5954 Před 4 lety +9

    ትልቅ ሰው እግዚአብሔር እድሜና ቴና ይስትዎት ኑሩልን እግዚአብሔር እደ እናንተ ያሉትን ያብዛልን ውድድድድድድድድድ 👏👏👏👏🇪🇹🇪🇹🇪🇹😍😍😍

  • @memywa2756
    @memywa2756 Před 4 lety +6

    ዋዉ በጣም ሁሉንም ያካተተ ታረክና ምክር እግዚአብሔር አሁንም ባልዎት እውቀት ላይ ይጨምርልዎት እንዲህ አይነት የሀገር በረከቶች መስማት ደስ ይላል ። አሜን እግዚአብሔር አሁንም ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ።

  • @geleta1610
    @geleta1610 Před 4 měsíci

    የፖለቲካ አዋቂና ከባድ ሚዛን የአገራችን ፈላስፋ ዶ/ር ዳኛቸው ክብር ይገባሀል።

  • @piink_flower
    @piink_flower Před 4 lety +6

    ምርጥ ኢትዮጵያዊ ዶ/ር ዳኛችወ በጣም ጥሩ አገላለጽ ነው እድሜህን ጤና ይስጥህ ።🇪🇹🇪🇹🇪🇹😘😘😘

  • @saedomar5143
    @saedomar5143 Před 3 lety

    መምህሬ አ/አ ዩንቨርስቲ ዶ/ር ዳኛቸው እንወድሀለን ተባረክልን

  • @yaash3095
    @yaash3095 Před 4 lety +8

    መምህር ዳኛቸው
    እንደ ዳዊት እየደገሙ ቢመክሩን እና ቢያስተምሩን ይጠቅሙናል።
    እባክዎ ይደጋገሙ እና እንስማዎ።
    ሠላም ለኢትዮጵያ!!!

  • @shewa1271
    @shewa1271 Před 4 lety +17

    እጅግ በጣም ጥሩ አስተማሪ መልእክት ነው ዶ/ር ዳኛቸው እናመሰግናለን

  • @hamdihunnuru7813
    @hamdihunnuru7813 Před 4 lety +8

    ዶ/ር ዳኛቸው እናመሰግናለን

  • @TT-bz8ld
    @TT-bz8ld Před 4 lety +1

    Thank you very much Dr Daghechew. እናንተ እያላችሁ ኢትዮጵያ አገራችን አትፈርስምና አደራ: አደራ: አደራ

  • @bellatasama8489
    @bellatasama8489 Před 4 lety +2

    ዋው አንዴት እንደምገልፆት አላቅም እኔ በመሀይም አንደበቴ እድሜና ጤና ይስጦት አበቴ መድሀኒያለም አሁን ለትውልድየሚሀን የሚሆን እርሶን የመሰለ ያብዛልን ኘሁን ለ4አራተኛ ይሄንኑ አሁን የሰማሁትን ሳዳምጥ በእውነት እንዴት ልብ አንደሚስብ

  • @yiga7323
    @yiga7323 Před 4 lety +7

    ዶክተር ዳኛቸው እድሜ ይስጥልኝ።

  • @nigussietefera1077
    @nigussietefera1077 Před 4 lety +4

    Thanks a lot Dr. Dagnachew. We need you more than ever. Yes, bright future is there for us.

  • @hannaloveedgilegn6670
    @hannaloveedgilegn6670 Před 4 lety +4

    የኔ ጀግና ነህ ዶክተር ዳኛቸው ።

  • @observerfromlondon7982
    @observerfromlondon7982 Před 4 lety +2

    Dr Dagachew, good to know you are well. Thank you for your insightful presentation as always.
    As always, wishing you long and happy life. Your admirer.
    Observer from London

  • @beebrr3617
    @beebrr3617 Před 4 lety +13

    Thank you Dr Dagnchew 🙏🙏
    You’re real Ethiopian’s 👍🏼 I wish we have a few just like you! !!

    • @beebrr3617
      @beebrr3617 Před 4 lety +2

      💪🏽💪🏽🙏

    • @abimelektekalign428
      @abimelektekalign428 Před 4 lety +1

      ጠሚር ዐቢይን ከስልጣን ለማውረድ እነ ጀዋር በቀለ ገርባ የኦነግ መሪዋችና ቅርንጫፍ ኦነጎች ከማል ገልቹ ህዝቅኤል ገቢሳ ፀጋዬ አራርሳ ጥቂት ኦዴፓዎች ህወሓት የመሳሰሉት ተደራጅተዋል እየተዘጋጁ ነው።ጠሚር ዓቢይ ቁርስ ሳያደርጉህ መንቃት አለብህ።ጦሩን ደህንነቱን ፈትቪ።ኃይል ያለው በእጂህ ነው ከውጪም ከውስጥም ቪብርተኞችን የመምታት ዕድሉ አለህ።ጂብ በልቶሕ ከመፅደቅ ጂቡን በልተህው ብትረክስ በንስሀ ትነፃለህ።ማኬቬሌን መሆን ካልቻልክ እንደ ኃይለሥላሴ እዚያው ያሰራሀው ጊቢ ውስጥ ገለው እንዳይቀብሩህ ንቃ።

  • @user-vm1qv9sr3p
    @user-vm1qv9sr3p Před 4 lety +8

    ጡሩ መልእክት ነው እናመሰግናለን

  • @hayrahalil8475
    @hayrahalil8475 Před 4 lety +14

    ምርጥ አገላለፅ!

  • @tsegayegebremedhen442
    @tsegayegebremedhen442 Před 4 lety +9

    እናመሰግናለን መምህር ተሰፋ አለን ብቅ እያልክ አይናችንን ግለጠው

  • @samisami400
    @samisami400 Před 4 lety +3

    Amazing dr dagchew nice xiplan

  • @lidetutsegaye3430
    @lidetutsegaye3430 Před 4 lety +1

    Thanks Dr Dagachew your brief Explanation long live

  • @zizimoha8064
    @zizimoha8064 Před 4 lety +14

    Thank you D/r it’s a good advice for our government

  • @kebedekaba1051
    @kebedekaba1051 Před 4 lety +2

    A wise person advice can be a strength for us. Thank you Dr. Dagacew

  • @ethiopiawiethiopiawi7410

    Thanks Dr Dagnachew as usual!

  • @birukkifle8447
    @birukkifle8447 Před 4 lety +2

    BRHAN SETAY TEKETEL! Thank you Dr-very powerful message!!!

  • @user-Eth
    @user-Eth Před 4 lety +15

    የተማረ፡ ይረዳል!
    ዶክተር 👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽

  • @samrawitgirma9744
    @samrawitgirma9744 Před 4 lety +23

    እ/ር ይስጦት ዶ/ር ዳኛቸው እነዚህን የመንደር ዶሮዎች ንገርልኝ መቼም እውነት አይዋጥለትም ያገራችን ዘረኛ ፡

    • @tewodrosbekele264
      @tewodrosbekele264 Před 4 lety

      የቤተመንግሥት ለቃቃሚ ናቸው ሰዎች አይደሉም

  • @lovetheuniverse1160
    @lovetheuniverse1160 Před 4 lety +8

    THANK YOU SO MUCH DR

  • @tigisttamiratt8174
    @tigisttamiratt8174 Před 4 lety +4

    TAHNK YOU DR

  • @tsionkaleb9674
    @tsionkaleb9674 Před 4 lety

    ዶ/ር ዳኛቸው ስወዶት እ/ር አምላክ ተቀድቶ የማያልቅ የጥበብ ምንጭ በውስጦ ጨምሮአል እርሶም የተሰጦትን ለሀገሮ መልሰው በመስጠት እያገለገሉ ስለሆነ እናመሰግኖታለን

  • @marietedla9997
    @marietedla9997 Před 4 lety +5

    Thank you, Dr. Dagnachew .

    • @marietedla9997
      @marietedla9997 Před 4 lety

      Obviously, He is the distinguished scholar in anywhere / everywhere standards.

  • @tadessegetahun3318
    @tadessegetahun3318 Před 4 lety +1

    Thanks Dr you are best in this presentation please continue in such energetic historical idea.

  • @mulsam2011
    @mulsam2011 Před 4 lety +2

    ይህንን ነበር የምንጠብቀው። መንግስታችን ልብ በል። ሪፐብሊኩን እስከብር አስጠብቅ።

  • @DjTD3841
    @DjTD3841 Před 4 lety +18

    ብርሃን ስታይ ተከተል. Love it.

  • @antensayadmassu7217
    @antensayadmassu7217 Před 4 lety +3

    Perfect explanation
    Welcome back Dr.

  • @da8387
    @da8387 Před 4 lety +1

    Doctor, we are lucky for having you.

  • @henokab1493
    @henokab1493 Před 4 lety +1

    Really great message n great expellan God bless u doctor

  • @bero431
    @bero431 Před 4 lety +8

    Great lecture. Hate him or love him, he is a great scholar. If Ethiopia find a couple more intellectuals in the north and south like this man, its problem would be solved. His analysis is so deep and complex that it could be a book. Hope Abiy listen his advice.

    • @dont3222
      @dont3222 Před 4 lety

      አይ እውቀቱ ምን ዋጋ አለው? አማራ ነው::

    • @yonaszmam3912
      @yonaszmam3912 Před 4 lety

      @@dont3222 was a human being........... and a prestigious person ......please think man

  • @mesfing3306
    @mesfing3306 Před 4 lety

    This speech works for current situations in Ethiopia. June 2020. Thanks Dr.

  • @workaferahuzelleke9708
    @workaferahuzelleke9708 Před 4 lety +3

    ዶክተር ዳኛቸው እናመሰግናለን

  • @beebrr3617
    @beebrr3617 Před 4 lety +6

    God bless you dr dagnachew 🙏🙏

  • @kidumes7941
    @kidumes7941 Před rokem

    Dr Dagnachew absolutely correct.Thanks.we respect you.Dr.Abiy Ahmed,Shimeles Abdisan. Ima Adanech Abebe bigerfilin tset lt inl neber ageritom selam hona wd biltsgna inamera neber.

  • @kibrelisan3194
    @kibrelisan3194 Před 4 lety +2

    ዶ/ር ዳኛቸው በእውቀት የታጨቁ ሁሌም የሚያቀርቡት ሙህራዊ ገለጻ ለሀገር የሚጠቅም ነው ፡፡

  • @yassinbadume2855
    @yassinbadume2855 Před 4 lety +12

    አጴ ምኒልክ አድዋ ጦረነት ጊዜ ታቦት አስክትለው ነወ ጣልያንን ያሸንፉት።

  • @ephremyemane5006
    @ephremyemane5006 Před 4 lety +1

    I like The 5Th & 9th lesson!

  • @negessegessese1811
    @negessegessese1811 Před 4 lety +1

    Thank you Dr. You are man of the logic.

  • @user-or1rb4ld4b
    @user-or1rb4ld4b Před 4 lety +4

    እናመስግናልን ዶ/ር ዳኛቸው

  • @abrahamshiferaw2565
    @abrahamshiferaw2565 Před 4 lety +3

    እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር::

  • @mettadeder6637
    @mettadeder6637 Před 4 lety +32

    እኔ በጣም የምገርመኝ አንድም መጽሐፍ ሳያነቡ ዶክተር ዳኛቸውን መተቼት ከመሐይምነት ነው?

    • @zubeidasiraj8656
      @zubeidasiraj8656 Před 4 lety +1

      Metta Deder ምን ማለት ነው can you elaborate please

    • @GgGg-gj6vm
      @GgGg-gj6vm Před 4 lety +1

    • @timur-4894
      @timur-4894 Před 4 lety

      ማነው ያላነበበው ቄሮ ይሆናል

    • @abarhamtadesse3253
      @abarhamtadesse3253 Před 4 lety

      meshf manbebe becha mhure aysbelem metta anbebsh wed ewntaw kalmtash time waste nw lenea mefthea miyamta enjiy teraze tekso diskur mawrat mehurenet adelm DAGNACHEW diskur becha nw lenea mehur mefthea miymtaw nw

  • @jemahm2000
    @jemahm2000 Před 4 lety +2

    Dr Dagnachew Assefa - a legendary philosopher of Africa.

    • @berhehagos6149
      @berhehagos6149 Před 4 lety

      My friend, please think deeper. This guy is enchanting your bad side of a human being. He is evil in disguise. He wants to teach us to hate and mistrust one another. We are already there, how worse do you wish your people and leaders be.

  • @ephremyemane5006
    @ephremyemane5006 Před 4 lety +4

    የዘመናችንን ሊጋባ በየነን አባ ሜንጫ ጃwar

    • @alemayehudesta2529
      @alemayehudesta2529 Před 3 lety

      በሀገር ፍቅር ስሜት የተቃጠለና ለኢትዮጵያ
      የሕይወት መስዋዕትነት የከፈለ አርበኛን
      ገና ከጎሳ ከኃይማኖት ከግል ዝናና ስልጣን
      ጥማት ከአሳበደው ይሉኝታቢ ሰው ጋር
      አታወዳድር

  • @abelabebe3117
    @abelabebe3117 Před 4 lety

    Thank you so much Dr.If we are converting this reference to practice it’s Very nice.

  • @woseneg.s.1564
    @woseneg.s.1564 Před 4 lety +1

    Thank you

  • @kemelewf1531
    @kemelewf1531 Před 4 lety +4

    This is the essence of being intellectual.

  • @sebelsolo6381
    @sebelsolo6381 Před 4 lety +1

    You are such a blessed man!
    እውነት ብር ሃን ሊወጣሲል በጣም ይጨልማል ,ስለዚ ኢትዩጰያም ብርኖ ሊወጣ ስለሆነ...ነው !እንዲህ የሚተረማመስው. ስለዚህ የኢትዮጵያ አዋቂ ,ሙህራን ,ተጋገዙ , ተባበሩ በቢሄር ስትለያዩ ...
    እርሃብ ,ጥማት , አለ በሀገራችን ያንን ለማሸነፍ መጣር አለብን እንጂ ችግራችን ቤሄርትኝነት አይደለም !. መስሏችሁ ይሆናል እንጂ ...በሌላ አለም ስንታይ ሌላ ዜጎች የሚጠራን አበሻ ብሎ ነው የሚጠራን እና ኢትዮጵያዊ ብሎ ነው የሚለየን, እና የተራበ ,የተጠማ ,ብርሀን የሌት አገር ...እናጥግባት ,እናጠጣት ,ብርሀን እንስጣት ,ስላም እንስጣት .እስቲ እንተባበር!🙏🏼🤞💪🏽👍🏼🕊🕊🇪🇹🇨🇦

    • @sebelsolo6381
      @sebelsolo6381 Před 4 lety

      አማራ ,ትግሪ ኦሮሞ, ጉራጊ,ከንባታ,አፋር ,ኢትዩሱማሌ, ዶርዜ , ሃድያ, ከፉ, ወላሞ, ዲዚ,ሱርማ, ቲሸና ገለብ, ቡሜ,የሁሉም የደቡባዊ ቋንቋውች ተናጋሪ በሙሉ አንድ ኢትዮጵያውያንነን!🙏💪🏽💪🏼✌🏼🕊🕊🇪🇹🇨🇦

  • @samiahmed7593
    @samiahmed7593 Před 4 lety +6

    God bless u doc.just told him the truth...

  • @tedhs1544
    @tedhs1544 Před 4 lety +4

    Andargachew Dr., I personally know you from the very early dates you get back to your homeland, I’m proud of you, & to particularize it in person, to have known to such an iconic person of an Ethiopian endowed with dynamism

  • @bisratwoldeyohannes3629
    @bisratwoldeyohannes3629 Před 4 lety +6

    ማካቬሌ ከነፍልስፍናው በሞት ተሽነፈ፣ ያለስራዊት ግን ሞትን ያሽነው ጌታ እየሱስ ብቻ ነው።

    • @enattube7318
      @enattube7318 Před 4 lety

      So what

    • @bisratwoldeyohannes3629
      @bisratwoldeyohannes3629 Před 4 lety

      @Weldeyes kebede እየሱስን ያለወታደር የተሸነፈው ብሎ አምላኩን የካደው ማካቬል ነው፣ ዶክተር ዳኛቸውም ተናገሩት አይደል እንዴት ስህተትን እየስሙ ማጭብጨብ ተገቢ አይደለም፣ ፖለቲካውንና ፍልስፍናቸው ጥሩ ሆኖ ሳለ። ወደ ሃይማኖት ገብተው መፈትፈትና የማያምኑት ላይ መተቸት ስህተት ነው

  • @amilamil1889
    @amilamil1889 Před 4 lety +2

    አገራችን ግዴታ በእምነትም መገዛት አለባት እንዲህ ያለ ምክር ኢትዮ ውስጥ አያዋጣም

  • @genetdesta6886
    @genetdesta6886 Před 4 lety +1

    አሜን

  • @solianasoliana4052
    @solianasoliana4052 Před 4 lety

    THANK YOU DR.DAYACHEW .YOU BRING UP THE REAL POLITICS ON THE GROUND. SO IT IS A TIME FOR DR.ABY TO STOP BEING A MORAL LEADER HE SHOULD BE A COMMANDEER IN CHIFF.

  • @yihuda5682
    @yihuda5682 Před 4 lety +3

    ፈጣሪ ይባርኮት አቦ ።

  • @HabeshaaDaily
    @HabeshaaDaily Před 4 lety +4

    Dedeboch majemarya minagerawen badenb adamtut ...sekatel zaraga hula asetasabachu hula endadankoro naw ... Doctor Dagachew Big respect 🤙🏽🤙🏽

  • @solianasoliana4052
    @solianasoliana4052 Před 4 lety +1

    """ STRAGEAL FOR RECOGNITION TRANSFERRED TO STRAGEAL FOR DOMINATION. # ORROMO POLITICIAN. THANK YOU DR.DAYACHEW

  • @hayrahalil8475
    @hayrahalil8475 Před 4 lety +14

    ዶክተር ዳኛቸው ለማይገባቸዉ ዶንቆሮዎች በደንብ ንገርልኝ

  • @sabayelulie6005
    @sabayelulie6005 Před 10 měsíci

    Good Analysis. He is the real scholar

  • @mesfing3306
    @mesfing3306 Před 4 lety

    Thanks

  • @knebiyukelemwork949
    @knebiyukelemwork949 Před 4 lety +9

    ዶ/ዳኛቸው እውነታውን ነው ፍንትው ያደረከው ብርታቱን ይስጥኽ።

  • @fozziyajamal7785
    @fozziyajamal7785 Před 4 lety +11

    ይህን ሀቅ ትተው ሰውን ለማባላት ይሮጣሉ

  • @jawarmohamed650
    @jawarmohamed650 Před 4 lety +5

    ጀዋሪና ርዝራዧቹን ሲቀጡ ርዝራዧቹ አርፈው እጅ ይነሳሉ!!

  • @massreshaeragogebregiorgis3916

    The great recommendation!!!

  • @birukegelaw9193
    @birukegelaw9193 Před 4 lety +8

    የበሰለ ትንታኔ ከበሳል ምሁር። እድሜና ጤና ይስጥልን።

  • @assefakessito7436
    @assefakessito7436 Před 4 lety +3

    ልብ ላለው ድንቅ ምክረ-ሃሳብ ነወ።

  • @samitade4478
    @samitade4478 Před 4 lety +1

    Dr dagnachew the best teacher and philosopher a good insight for dr abiy.

  • @danieltadele4233
    @danieltadele4233 Před rokem +1

    ትልቅ ሰዉ ማነዉ ? " ዳኜ " የአንቴ ተማሪ ምን ያህል የታደለ ይሆን !

  • @SamA-eh8ic
    @SamA-eh8ic Před 4 lety

    Struggle for recognition has already become struggle for domination! Jawar is at the heart of that transition.

  • @yisihakabraham8098
    @yisihakabraham8098 Před 4 lety

    lesson 1, 4, 9 best

  • @derejetaye4342
    @derejetaye4342 Před 4 lety +2

    ምንም ለማለት እውቀትም ችሎታ የለለኝ ስው።አመስግናለሁ ክብር ለእርስዎ ምሁር እውነተኛ የእውቀት ሙሌት።በእርስዎ እገዛ ሃገራችን የኢትዮጵያ ትመር በእድገት።

  • @felekegebreyes5517
    @felekegebreyes5517 Před 4 lety +2

    ታድያስ ዶክተር ዐቢይ !!! ምን ትጠብቃለህ ? ሁሉንም ማድረግ የሚገባህን ነገር የነገሩህ ይመስለኛል : ለመኖር ወይም ላለመኖር ;አገር
    ን ለማዳን ወይም ለማፍረሥ የምትወሥንበት ሠአት /ጊዜ አሁንነው እያሉህ ነው::::!!!!

  • @destalencho9106
    @destalencho9106 Před 4 lety +3

    አንዳፍታዎች፣ ፈቃዳችሁ ከሆነ በ stoicism ፍልስፍና በተለይም በ Marcus Aurelius ተሞክሮ ላይ የሚያስተምሩ ምሁር ብትጋብዙልን።

  • @Mamusha2732
    @Mamusha2732 Před 4 lety

    ዶክተር ዳኛቸው አሰፋ የወይዘሮ ገነት ዘውዴ ወንድም መሆንህን ባናውቅ ኑሮ ከየት መጣ እንዲህ ያለ የአዋቂ አጎንባሽ እንል ነበር።
    ሰይጣኑ Machiavelliን የኔ ወዳጅ ስትለው እኛን ስቅቅ አለን ይብላኝልህ

  • @ansharew9885
    @ansharew9885 Před 4 lety +7

    Machiavelli misunderstood Christ mission jesus is not only blood and flesh he is a son of God

  • @yaredassefayimer2148
    @yaredassefayimer2148 Před 4 lety

    በእውነት በአስተያየትዎ ተደንቄያለሁ

  • @nemerajorgo8105
    @nemerajorgo8105 Před 4 lety +1

    ዶ/ር ዳኛቸው ልመሰገኑ ይገባል ጥሩ ሞራል እየገነቡ ነው።

  • @NA-nq8lc
    @NA-nq8lc Před 4 lety +8

    የህወሃቱ ምሁር ፕሮፌሰር ህዝቅኤል የት ገባ? 😂 😂 😂

    • @jklmnk9596
      @jklmnk9596 Před 4 lety +2

      Chat koreta wede awash weta belewal.....

  • @fantayenegash9127
    @fantayenegash9127 Před 4 lety +3

    ከሱ የተማርነው የሰውን ልጅ ከሰውነት ወደ አውሬነት የሚለውጥ ያለ ምንም ዓይነት እርህራሄ የገዛ ወገኑን ቋራርጦ መልኩን ማነቱን እንዳልነበረ አድርጎ ማጥፋትን ነው ያሉ አይመስለኝም ጠቅላዩ
    እንዴት ከእናንተ ጋር እየዋሉ በትክክል
    አገር ማስተዳደር ይችላሉ? ወሬያችሁ
    ሁሉ እራስን እንዴት ከፍ ከፍ ማድረግ
    እንደሚቻልና ሌላውን ስለመጣል ነው

    • @gugssatadesse7675
      @gugssatadesse7675 Před 4 lety

      what can the Dr. can do you are inferior with instinctive thinking.

  • @debsaytewlda5264
    @debsaytewlda5264 Před 4 lety

    እውነትና ምርጥ አባባልና መተግበር ያለበት ነገር ነው ድ.ር አብይ ከሰላም ነሽዋች ሰላም ፈላጊው ህዝብ ይበልጣልና እርምጀ ጃ ውሰድ ጀግና ሁን እግዚአብሔር ልብን ይስጥህ

  • @selamyihun9623
    @selamyihun9623 Před 4 lety +3

    ይሄ ሃሳብ ግሩም ነው ንጉስ ነገስት ዘ ኦሮሚያ ዘእምነገደ አባ ገዳ ጃዋር መሃመድም አሻግሬን/ አብይን ልክ እንደ ሊጋባ "አስተኙልኝ!" ብሎ መግረፍ አለበት🤪🤪 ያኔ እኛም ልክ ያኔ ህዝቡ ለጥ ብሎ እጅ እንደነሳ,,, እጅ እንነሳለን:: ካኑማ!

  • @EyoelHeramoLamago
    @EyoelHeramoLamago Před měsícem

    ዶ/ር ዳኛቸዉን አመሰግናለሁ:: ሊጋባ በየነ በወላይታ ሕዝብ ላይ ባደረሱት በደል ቢሰደዱም ማይጨዉ ስለሞቱ ኃይለ ሥላሴ በ1937ዓ.ም በሶደ ከተማ ያለውን ት/ቤት በሊጋባ በየነ ሰይመዉታል::ይህ ስያሜ ካሳ ይሁን?

  • @daniboy2715
    @daniboy2715 Před 4 lety

    The new MEISON!!! History repeats itself!! But too soon!!!

  • @coffeart
    @coffeart Před 4 lety +2

    ሚገርም ትምሮ ነው ማኪያቤሊ

  • @shambut.woyessa5609
    @shambut.woyessa5609 Před 4 lety

    በዚህ አልነበረም ለዘመናት የማውቆት! በየመሐል በሚዶሏቸው ማስጨብጨቢያ ሐረጎችዎ ፍሬ-ሃሳቦን ሳገኘው “የቱ ጋር እንደቆሙ ፍንትው ብሎ ታየኝ”... አፍሬቦታለሁ ዶክተር ዳኛቸው! “ከለውጡ” በኋላ ያልተውሸለሸለ እንደሌለ ያወኩት በርስዎ ነው!

  • @lensakuma5547
    @lensakuma5547 Před 4 lety +2

    አሁን ዘረኝነት ወያኔ አምጥታብን እንጅ እቶጵያን ሁሉም ብሄር ነው ያቆያት ዘረኝነት ይውደም

  • @JJ-xz2re
    @JJ-xz2re Před 4 lety +3

    Atinfesu keminefsew ga people i told you many times again just wait be patient you will be surprised when Ashagre offers him lunch he will change his mind or Socrates bilo yimetalhal just atinfesu

  • @MajorBerhanuwoldesenbetket4038

    በማወቅና እውቀት መኃል ያለው ልዩነት እንዲህ ግሩም ትንቢት ነው ፈላስፋው *ዳኜ*

  • @nigussie8372
    @nigussie8372 Před 4 lety +2

    አሁን በተጨባጭ በሀገሪቱ ጉዳይ ሊጋባ ማን ይሆን???

  • @abebayebitew8997
    @abebayebitew8997 Před 4 lety +1

    A good lesson to Dr. Abiy!

  • @abutiglu3641
    @abutiglu3641 Před 4 lety +2

    አስተማሪ ቁምነገር ነገር ከአስተማሪ