Ethiopia: ዶ/ር ዳኛቸዉን ያሳቀዉ የቀድሞ የደርግ ወታደር ንግግር

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 10. 12. 2018
  • “ትግሬ ዘመዶቼ ሲያስሩኝ
    ከጣፈጣችሁ ብሉት አልኳቸዉ”

Komentáře • 103

  • @fasilyemanebrehan7275
    @fasilyemanebrehan7275 Před 5 lety +32

    ይህን የመሰለ ታሪክን እያጣቀሱ ሚወያዩ ዘመን ላይ ደረስን ህልም ነው የሚመስለው እንኳን ለዚ አበቃን ታሪካችንን ለመስማት።

  • @JamalJamal-ok8cr
    @JamalJamal-ok8cr Před 4 lety

    የምናከብርክ ዶ/ር ዳኛቸው ባገኘከው አጋጣሚ ሁሉ ተስፋ ሳትቆርጥ ማስተማርክን አታቋርጥ ይችን ሀገር ለማዳን ካንተና ከመሰሎችክ ብዙ ይጠበቃል በርታልን አባታችን አላህ ይጠብቅልን እድሜ ይስጥልን

  • @nabuteyimer8733
    @nabuteyimer8733 Před 5 lety +8

    ስለ ልዑል ራስ ሥዩም በጣም የሥራ ሰውና የልማት ሰው መሄናቸውን አሳወከን! እናመሰግናለን!

  • @tribeofjudah6470
    @tribeofjudah6470 Před 5 lety +19

    God Bless You Father!!! This Is Why We Need Honest Elders, To Tell Us The Truth! So, We Can Start To Think For Ourselves. Instead Off Hating & Killing Each Other For False Narrative.

  • @hirutmengiste5490
    @hirutmengiste5490 Před 5 lety +1

    ለኢትዮጵያ ስንት እንዳልስሩ ደርግ ለራሱ ስለፈራቸው የጨረሳቸው አባቶቻችን እንዲህ ታሪካቸው የምንስማበት ዘመን ያደረስን እግዚአብሔር ይባረክ። ወጣቱ በክፉ እንጂ እንዲህ ላገር የለፉ መሆናቸውን አስተምሩልን

  • @hannaloveedgilegn6670
    @hannaloveedgilegn6670 Před 5 lety +5

    ጥሩ አስተማሪ ውይይት ነበር እናመሰግናለን

  • @user-fx6vc3kf7c
    @user-fx6vc3kf7c Před 5 lety +11

    እውነት እንደነዚህ አይነት እውነተኛ አባቶች አባቶ አሉ በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅድስ አህድ አምላክ አሜን እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት እና በእውነት ብቻ ኢትዮጲያን ከዘረኛ ከጥላቻ እናፅዳት እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይባርክ አሜን... ..

  • @begshawasnake4179
    @begshawasnake4179 Před 5 lety +1

    Dr thank you so much !!!!

  • @hassennuru8024
    @hassennuru8024 Před 5 lety +2

    The dr. You are 👍 nice story very nice history

  • @user-pp3if6rf5y
    @user-pp3if6rf5y Před 5 lety +2

    እኛ የጥቁር ህዝብ ፋና ወጊ ...በአለም ላይ ካሉ ሀገራት የሚበልጥ እንጂ የሚአንስ ታሪክ ያለን አይደለም ....ነገር ግን ባንዳዎች ሀገር እንመራለን ብለው በዘር ተከፍለን አንሰን ስለ ትንሽነት እንጂ ስለ ታላቅነታችን እንዳናስብ አርገውናል ትውልዱን በነሱ አይምሮ እንዲአስብ አርገው ዛሬ ደርሰናል።

  • @derejedejene9519
    @derejedejene9519 Před 5 lety +2

    'የቀድሞ የደርግ ወታደር ' ብሎ ነገር የለም፡፡ ደርግን ከመሰረቱት 118 ወተደሮች በስተቀር ፤ ከደርግ በፊትም ሆነ በደርግ ጊዜ ፤ ሁሉም ሰራዊቱን የተቀላቀሉት የኢትዮጵያን ዳር ድምበር እና አንድነት ለመጠበቅ እንጂ የደርግን ሪዕዮተ ዓለም በኢትዮጵያ ሕዝብ ላይ ለመጨን አይደለም፡፡

  • @justdoit7095
    @justdoit7095 Před 5 lety

    Awesome dr dagnachew

  • @sssh5805
    @sssh5805 Před 4 lety +1

    ለምን ስለ እህትዎ ወ/ሮ ገነትም ያውሩ እስኪ በነካ እጅዎ ዶክተር ዳኛቸው

  • @tarikukassahun5867
    @tarikukassahun5867 Před 5 lety +3

    እባካችሁን የሚለያዬንን ነገር አታስፉት፣ አንድ የሚያደርገንን ነገር እያበዛን እየተነጋገርን እንኑር

  • @zerayikobgemechu7724
    @zerayikobgemechu7724 Před 5 lety +3

    ይሄ ምሁር የጠፋውን ማንነታችን ነው የሚያስተምረን እድሜና ጤና ይስጥልን።

  • @hailemichaelbelete2990

    ሁሌም ስለትላንት እናወራለን ግን ወይ ስንማርበት ወይ ትክክል ስህተቱን አውቀን ይቅር ተባብለን አንቀጥል ትላንት ትላንት ትላንት ብቻ

  • @lilianbesayeagerwelyitalje2785

    Mengestu Haylemaryam alesheshem ebakachun

  • @MajorBerhanuwoldesenbetket4038

    የቀድሞ የኢትዮጵያ ወታደር እንጂ የደርግ የምባል ወታደር የለም ። ደርግ 120 አብዮት ያካሔዱት ናቸው ወይም ከጃኑሔ መንግስት የነጠቁ

  • @dcmanva.1649
    @dcmanva.1649 Před 5 lety

    አባት ክብር ይግባዋት !!

  • @tezeragetahuntiruneh1615

    የ"ደርግ ወታደር" የሚባል ነገር የለም፣ የኢትዮጵያ ወታደር ነው የሚባለው!!