"ኢትዮጵያ ቀበርናት ያሉትን የቀበረች አገር ናት" ዶ/ር ዳኛቸው አሰፋ | Dr. Dagnachew Assefa

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 23. 08. 2024
  • Ethiopia: የዶ/ር ዳኛቸው አሰፋ ለቀረቡላቸው አገራዊ ጥያቄ የሰጡት ማብራሪያ
    "ኢትዮጵያ ቀበርናት ያሉትን የቀበረች አገር ናት"
    "ኢትዮጵያ ወደ ፊት ተስፋ ያላት አገር ናት"
    Dr. Dagnachew Assefa
    Subscribe for more videos | Ethiopia

Komentáře • 78

  • @tigistkdist3467
    @tigistkdist3467 Před 5 lety +3

    በእውነት ታላቅ እውቀት ያለወት ትልቅ ሰው ነወት እድሜ ይስጥልን ♥♥♥!!!

  • @peace2all931
    @peace2all931 Před 5 lety +6

    Dr. Dagatchew Assefa is a brilliant man. Dr. Abiey thank you for returning him to Addisabeba University campus. Ethiopia need people like him now more than ever.

  • @user-su9pr7mv8t
    @user-su9pr7mv8t Před 5 lety +2

    ደስ ይላል ሙሕሮች ስትሰባሰቡ እና ስትነጋገሩ ዋዉ ዋዉ

  • @tesfayekorssa2993
    @tesfayekorssa2993 Před 6 lety +9

    you are greater speechers

  • @kayume7039
    @kayume7039 Před 6 lety +12

    I love this guy response

  • @endaletiruneh7708
    @endaletiruneh7708 Před 6 lety +9

    I am obsessed by ur lectures, ur second to the PM for many like me

    • @tmnithagerey9126
      @tmnithagerey9126 Před 6 lety

      አቦይ አቦይ የክብር ስም ነው ልክ እንደ** አባት ወይ ጋሼ** እንደ ማለት ነው ነገር ግን የፌክ ዶክተር ከማለት ይልቅ ህብረተሰብ የሚሰጥህ ክብር ይሻላል

    • @dejeneworku9896
      @dejeneworku9896 Před 5 lety

      End allxge Tiruneh

  • @user-sk1qx9vs7y
    @user-sk1qx9vs7y Před 5 lety +2

    አሁንም አሉ እንደነ ጀዋር እንደነ ዳውድ ኢብሳ እንደነ በቀለ ገሪባ ያሉ ድንጋይ እራሶችንም ቀብራ በሰላምና በፍቅር የምታድግ ኢትዮጵያን በቅርብ እናያለን

    • @mubarekma3443
      @mubarekma3443 Před 5 lety

      አግልሎ አይሻልም ሀሳብህን ተረድቼዋለሁ

  • @Jony46177
    @Jony46177 Před 5 lety +1

    I love his free mind lecture and deep philosophical explanation

  • @marthateferi8962
    @marthateferi8962 Před 5 lety +2

    ዶር ዳኛቸው ምርጥ ንግግር

  • @hailuwendie4772
    @hailuwendie4772 Před 4 lety

    Thank you, Dr. Dagnachew Asefa !!! I fully agree on what you are saying!!! Melekame Tenenet ena rejeme edeme Egziabhare Yesetewote!!!

  • @abinetmulugeta9438
    @abinetmulugeta9438 Před 5 lety +2

    እውነትም እናንተ የአብዮት ጠባቂ ልጆች ተመቸኝ

  • @hannawoldeyes5381
    @hannawoldeyes5381 Před 5 lety +1

    Thanks God to see this kind of conversation and critical thinking...

  • @evaaragie4270
    @evaaragie4270 Před 6 lety +4

    Wow I am amazed by this conversation

  • @workineshdubale9205
    @workineshdubale9205 Před 5 lety +4

    ሴት ጠያቂዋ respect ለመሪያችን ይኑርሽ

    • @firstbornnet
      @firstbornnet Před 5 lety

      Be respectful your leader who ever is he ,

  • @ewnetm6420
    @ewnetm6420 Před 5 lety

    Wow amazing. He is a wise man!!!!!!

  • @lishanalemu6153
    @lishanalemu6153 Před 5 lety +3

    ጌታቸው አስፋ ዬ ኢትዮጵያ ልጅ. አስራት

  • @honestygalor6748
    @honestygalor6748 Před 3 lety

    This man is very wise and intelligent. His approach to the language issue is master class. I simply wish other Amhara intellectuals try to look at things the way he does. They need to stop harbouring the unhelpful mentality of looking at learning other languages as a fundamental threat to the Amharic language. Simply because it is a baseless and unrealistic fear which fails to take into account the fact that the Amharic language is a well established lingua-franca that will remain playing central roles as a leading official language no matter how many other languages we will have to learn. This will even become easier as we relax towards each other in the atmosphere of reconciliation. This doctor speaks to my heart and mind in most of his interviews I have been able to listen to. God bless such intellectuals and we also must learn who to listen to as there are many noises and voices out here.

  • @ESCFSA
    @ESCFSA Před 5 lety +1

    WoW

  • @user-om9sk1gz6u
    @user-om9sk1gz6u Před 5 lety +24

    እንደነዚህ አይነት እንቁ ኢትዮጵያውያን እያሉ፣በማንም የባንዳ ልጅ ወያኔ ፣ አገሪቷ ስትታመስ መኖሯ።

  • @user-br1ku8qz1s
    @user-br1ku8qz1s Před 5 lety +4

    ኢትዮዽያየታክ አዉደ ትንሳኤ የትውልድ ጥርጊያ ጏደና የአለም ነባራዊ ገጽታ መገለጫ ጥንታዊ ታሪክን መርምሩ የአገርህን ዉበት እየዞርክ ጎብኝ ጥንታዊ የቤተክርስቲንን መፃህፍት ግብኝ ለ ኢትዮጵያ አንድነ ና ለዉጥ ህዋትን ጠራርጎ መጣል ብቻ ነዉ

  • @berrez4985
    @berrez4985 Před 3 měsíci

    ETHIOPIA IS NOT A VOCABULARYY TO HAVE A DEFINATION IT IS A COUNTRY.

  • @bezasamuel3208
    @bezasamuel3208 Před 5 lety

    Dr enawedotalen egziabher yibrkote

  • @Janhoy723
    @Janhoy723 Před 6 lety +20

    እንኳን ወደ ስራህ ተመለስከ፡ ወያኔዎች የተማረ በተለይ ለሆዱ የማይገዛ አይወዱም፡ ወጣቱን ትውልድ በዕውቀት
    ያንፃል የሚል ስጋት ስላላቸው።

  • @yemaneamaha3137
    @yemaneamaha3137 Před 5 lety

    ታድያ ሃይለስላሴና ሚኒሊክ ብቻ የሚመራ ሰሎት ነበር ዶክቶሩ ?

  • @berrez4985
    @berrez4985 Před 3 měsíci

    HAVE YOU COUNTED THE THREE MILLION PEOPLE WHO DEMONSTRATED IN SUPPORT OF SOME ONE? ALAS,ALAS, ALAS

  • @berrez4985
    @berrez4985 Před 3 měsíci

    ARE YOU COMING IN THE CONVERSATION TO SEE BEAUTIFUL LADIES THE LADIES ARE SMART THAT IS WHY THEY DON'T ATTEND TO LISTEN YOUR GROUNDLESS SPEECH.

  • @berrez4985
    @berrez4985 Před 3 měsíci

    I AM AFRAID NOT ONLY YOUTHS OF AFFAR AND BENSHANGUL YOUTHS ARE NOT AVAILABLLE EVEN YOUTHS OF AMERICA,BRITAIN ,CANADA AND CHINA.ALAS WHAT A ERA IS IT?

  • @berrez4985
    @berrez4985 Před 3 měsíci

    DAGNACHEW DO YOU MEAN THERE IS RELIEGIOUS DISPUTE IN YOUR UNIVERICIITY?

  • @JJ-xz2re
    @JJ-xz2re Před 4 lety

    Dagnachew ahun anten mitkebrbet gize derse

  • @tibebesolomon7840
    @tibebesolomon7840 Před 5 lety

    Forgive but don't Forget

  • @amsaluhabte876
    @amsaluhabte876 Před 6 lety

    Bemegemeriya dereja ye hige yebelayinet linor yigebale belome hizebachene temerte yasefelegewale. ....yegna hizebe endezihe ayinet netsanet ayito selemayaweke adegegna lihone yichelale. .....limite menor alebete be hige......temerte temerte temerte yesefelegale. .....like ende dero edegete behiberet zemecha gize le hizebe temerte yasefelegale. .....ende ene 😊

  • @alamaetaddesse6198
    @alamaetaddesse6198 Před 9 měsíci

    ዶ/ር ዳኛቸው እርሶም በውሸት ተገዙ ሙቱ ተዋረዱ ነው የሚሉት ግልፅ አስተሳስቦትን ብናውቀው ስለምናከብሮት ደስ ይለን ነበር ህፃናት የታረደበትን የማይይሞቱ የሞቱበትን ህዝቡን በሃይማኖት በብሄር የሚከፋፍሌትን ከደገፍ እናፍራለን

  • @kitawtadesse2679
    @kitawtadesse2679 Před 2 lety

    የምሁር ሎሌና ከርሳም ይህን ሰው አየሁ።

  • @berrez4985
    @berrez4985 Před 3 měsíci

    WHO DENIED ANY LANGUAGE NOT TO BE USED BY THE PEOPLE.DOES IT MEAN TPLF BROUGHT AND INTRODUCED IT FROM DEDEBIT OR OLF FROM ASMARA. PLEASE DON'T FABRICATE GROUNDLESS ALIGATION.

  • @CodeWithMMB
    @CodeWithMMB Před 5 lety

    Ahunm egnaw nen

  • @user-fz1wf7im2v
    @user-fz1wf7im2v Před 2 lety

    ብርሀንህ የጥፋ ዶ/ር ተብለህ ያሮጌ እናትህን እጅ የምታይ ግም ድሀ እሴት አሳዳጅ ስንቱ እሴት ነው እስላንተ መባለግ የሚአወሩት ስንት ግዜ አብይን አሞግሶ ይኖራል ትንሽ እንፍርፋሪ አግንቶ ሽንጡን ለጥጦ ለአብይ ይዘባርቃል አማራ ላአብይ ስንት እንዳልሰራ በወለጋ ስንት አማራ ይገደላል እስለወለጋ አማሮች ደፍረህ እንዳትናገር እንፍርፋሪ ይቀርብሀል እስለዚህ ዶ/ር ተብይው አሞግስ መሪህን ውሻ አንተን ብሎ አማራ ዘር አሰዳቢ።

  • @makonnentsehaye7952
    @makonnentsehaye7952 Před 5 lety

    ጥያቄ እየተዘለለ ነው አልተመለሰም ፣

  • @amanuelreda859
    @amanuelreda859 Před 4 lety +1

    ቅሌታም ሽማግሌ። ለመጣው ማሽቃበጥ ልማድህ ነው።.የእህአደግ አሽቃባጭ ነበርክ አሁን ደግሞ የአብይ አቃጣሪ ነክ። ነገስ?

  • @JJ-xz2re
    @JJ-xz2re Před 5 lety

    Dr i hope you get your answers right now you eat your own words what do you see now about what you talking about eat your own words and hope about Abiy traitor must you learn from your nightmare

  • @Ambesaw1212
    @Ambesaw1212 Před 5 lety

    Haha ayesaram Eya interview any more

  • @kiberenigestsebez6633
    @kiberenigestsebez6633 Před 5 lety

    tigrewoch come under amhara or oromo names and insult this guy or insult amhara etc so that they create animosity between people

  • @danielgonitie3075
    @danielgonitie3075 Před 5 lety +1

    Melatawen be ezeh edmew beaskeyami coffeya yemidebekew keberun yekenesale ebakeh awelekew yastelale you are a public figure.

    • @Frmojoadd
      @Frmojoadd Před 5 lety

      The comment you gave shows, your knowledge level.The words explain what and who you are.

  • @shadiashadeen2537
    @shadiashadeen2537 Před 5 lety +1

    በ ጉ ል በ ቱ ወ ን በ ር የ ያ ዘ ሁሉ እ ኔ ባ ል ኩ ት ኑ ሩ የ ሚ ሉ ት ሙ ሁ ሮ ች ቦታ መ ያ ዝ አ ለ ባ ች ሁ

  • @hailuabreha9675
    @hailuabreha9675 Před 5 lety +2

    Polorazide and instant doctor.

    • @endalewadam105
      @endalewadam105 Před 5 lety

      ጠንካራና አንድ አይነት አቋም ያላቸው ሰዎች ደስ ይሉኛል ፡፡
      ከዚህ መካከል ዶክተር ዳኛቸውአንዱ ናቸው፡፡

  • @sabri5460
    @sabri5460 Před rokem

    ቀጣፊ ዘረጦ! ዳም!!
    ምን ዐይነት ከብት ነው??
    አዝማሪ 100%ካንተ ይሻላል!!.
    አዝማሪ ዝፍጥ እንስሳ አይደለም!!
    ዶክተር ነው ያለው???
    ዶክተር ሞኙ!!
    አየህ ልጅቱዋ 100%ካንተ ትሻላለች!!!! መልስ ላለው ሰው የማትጠይቁ???

    • @sabri5460
      @sabri5460 Před rokem

      ቂቂቂቂቂቂቂ የምገርም ዕብድ ነው!! ቂቂቂ አጨብጫቢውም ሞኝ ነው ልበል???
      አየ ከብት አውሬ አረመኔ ኢትዮጵያና ኢትዮጵያውያን!!

    • @sabri5460
      @sabri5460 Před rokem

      ቂቂቂቂአድርባይ ዛዛታም!!
      ምን ዐይነቱ ሆዳም ሀፍረተቢስ ነው?? ለኢትዮጵያ አስበህ ሙተህ!!

  • @yesakeali9842
    @yesakeali9842 Před 4 lety

    አንተ መጥፎ ሰው ነህ ሆዳም

  • @ermiasbonso5476
    @ermiasbonso5476 Před 5 lety +2

    Ye minilk safari dedeboch nafixignoch ye sharmuxa lijoch qomaxoch

  • @tmnithagerey9126
    @tmnithagerey9126 Před 6 lety +2

    አቦይ አቦይ የክብር ስም ነው ልክ እንደ** አባት ወይ ጋሼ** እንደ ማለት ነው ነገር ግን የፌክ ዶክተር ከማለት ይልቅ ህብረተሰብ የሚሰጥህ ክብር ይሻላል

    • @wome8375
      @wome8375 Před 6 lety +2

      Tmnit hagerey ወያኔ ቅጥል ቅጥልጥል በሉ ጭጭጭጭጭ ዱርዬ ድመት ሁሉ ወሮበላ ሁሉ እኔ እናቴ ኦርጅናል ትግራይ ነች ትግራይ ኢትዮጵያዊያን ለዘላለም በክብር ይኑሩ ወያኔ ዱቄት ሁሉ

    • @tsegewoubewendem
      @tsegewoubewendem Před 5 lety +2

      @@wome8375 ትክክል፡ ነገር ነው ትግሬ በመሆንሽ/ንህ ትግርኛ፡ ትችያለሽ አንባሻ ትበያለሽ፣አሸንዳዬ ትዘፍኚአለሽ እንደዚያም ሆኖ ኢትዬጵያዊነትሽ ያኮራሻል፤ እንኮራብሻለንም።💞💞💞

    • @afomiatesfaye7775
      @afomiatesfaye7775 Před 5 lety +1

      እ/ር እንደዚህ አይነት የተማሩት ን አያሳጠን ከልብ ወደዱኩት

    • @afomiatesfaye7775
      @afomiatesfaye7775 Před 5 lety

      እኔስ አለቀስኩ በአገር መቼ ነው አንድ የምንሆነው::

  • @kasutadelle3191
    @kasutadelle3191 Před 5 lety +1

    The mad and bull man in Ethiopia.

  • @haileabay4021
    @haileabay4021 Před 5 lety +1

    ይህ በስካር የጦዘ

    • @tameratgutema9834
      @tameratgutema9834 Před 5 lety

      Haile Abay derkoro ende agotehe weyanea ye temare tenkalhe ante esun le mezelfe mejemeriya ke denkurena te lakeke te mare

    • @firstbornnet
      @firstbornnet Před 5 lety

      አርፈህ ቁጭ በል አንተ የንትህን መቀነት የሰረቅህ ሌባ ዘረ ሌባ ከምትሰርቅ ቆርቆሮ ያለው ብለህ አትበላም

    • @tigistkdist3467
      @tigistkdist3467 Před 5 lety

      ጋላና ወያኔ ሰላም ሲሰበክ አይወድምኮ አራጆች !!!

    • @PhoneHouse-rw9jq
      @PhoneHouse-rw9jq Před 4 lety

      Wow love

  • @gorfubitew6142
    @gorfubitew6142 Před 5 lety +2

    ዘረኝነትና የአማራ የገማ ትምክህተኝነት ካልተዋችሁ የአገሪቷ ካንሰር እደ አንተ የመሰለ የአእምሮ በሽተኞች ናችሁና ይህ የዘረኝነት ላሃጫችሁ አትርጩ ? ከወደቁ መፈራገጥ ለመላላጥ ነው ? ከእግዲህ በናንተ ባህል ቋንቋ ሃይማኖት የሚመራ ብሄር የለም ? ላይመለስ ተቀብረዋልና !

    • @alshadayamlaku8961
      @alshadayamlaku8961 Před 5 lety +3

      አፍህን በከፈትክ ቁጥር የጭንቅላትህ ትንሽነት ይታያል።ወደድክም ጠላህም የኋላህን ካላከበርክ የፊትህን አታየውም።

    • @ameheraforamehara3458
      @ameheraforamehara3458 Před 5 lety +1

      Gorfu Bitew gorif yiblah amet ayadrsih.

    • @kiberenigestsebez6633
      @kiberenigestsebez6633 Před 5 lety +1

      gorefu , Tigray leadership is done , woyne motual

    • @alamaetaddesse6198
      @alamaetaddesse6198 Před 9 měsíci

      የጠላቴ ጠላት ወዳጄ ነው ዩሚባል አባባል አለ ለዚህ ነው ህዝቡ ተንገብግቦ የተቀበለው አትገረሙ ወር ሳይሞላው ተግልብጦ ሲከፋፍል እኔ ኦሮሞ ነኝ ለምንድነው ኢትዮጵያ ህዝብ ኦሮሞ የሚጠላው አያለ ህዝቡን ሲያጋድል የነበረ መውረድ አለበት አማራ ችግር የለበትም ከጋሞ መጥተው ሊያስተዳድሩት ይችላሉ የትንሽነት ባህርይ የለውም ይሄ ውሽታም ነው

  • @dawitbeyene4911
    @dawitbeyene4911 Před 5 lety +1

    ምንም አልጣመኝም ይሄ ሰውዬ ተሳዳቤ ነው እንጅ ምንም አይነት የሙሁር ዓይነት ጠባይ አላይበትም የሙሁር ኮመዲ ነው መጀመርያ ይህን ዓይነት መድረከ በማየትህ እግዛብሔር አመስግን ዶንቆሮ ምሁር ተባይ !!!!

    • @gfj8891
      @gfj8891 Před 5 lety

      ወያኔ ቻለዉ