Video není dostupné.
Omlouváme se.

ጋዜጠኛ ሳምሶን ማሞ ከዶ/ር ዳኛቸው አሰፋ ጋር ያደረገው የበዓል ቆይታ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 7. 01. 2019
  • ጋዜጠኛ ሳምሶን ማሞ ከዶ/ር ዳኛቸው አሰፋ ጋር ያደረገው የበዓል ቆይታ
    ሳምሶን አድቨርታይዚንግ ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር በትብብር ያቀረበው የበዓል ዝግጅት

Komentáře • 174

  • @biniamasefaassefa3473
    @biniamasefaassefa3473 Před 5 lety +25

    Dr Dagnachew Assefa
    እድሜና ጤና ይስጥዎት።

  • @user-td3yl7xg4q
    @user-td3yl7xg4q Před 5 lety +6

    ሰሚ እንኳን አብሮ አደረሰን ሰሚ እጅግ በጣም እናመሰግናለን ወደ ብድሩ ሳትሄድ የፈረንጅ ዛፍ ትታህ የጋናን የጫዋት ስለደራግክ በጣም ደስ ብሎኛል። ማማር በራስ ነው በብድር ወይም የሰውን አምጥተው ማቆም አይደለም መልካም በዓል ይሁንላችሁ!!!

  • @Eyobs90
    @Eyobs90 Před 5 lety +17

    እንዴት አድርጌ ሳምሶንን ተቋቁሜ: በጣም የምወደውን ፈላስፋ ልስማው። ከባድ ነው።

    • @hardsg
      @hardsg Před měsícem

      ውይ ውይ ውነት?መቋቋም አቃተሽ. ...ምጽፉትን አታውቅቁም አፈንድዶ ይንፋህ?እና ሲጀመር ምን ብሎ ሲፈላሰፍ ሰማሽው?እስኪ ከፍላስፍናው ውስጥ አንዱን ጥቀሺ?እስኪ መጽሀፍ ጥቀሺ ?ስለሚናገሩት ነገር ኮሜንት ማረግ አንድ ነው እንዴ ሸሌ እንዴት ልቋቋም ምናምን . ..የሆንክ ሽልጥልጥ ሴታገረድ

  • @lidacall4552
    @lidacall4552 Před 5 lety +6

    ❤❤❤ እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን ነፃ ቅልል ይሉ አባት ስንወዶት እኮ
    ❤❤❤❤

  • @husseinebrahim362
    @husseinebrahim362 Před 5 lety +1

    Merry Christmas ma teacher. Dr.Dagachew Assefa. betam amorobotal woow . wish you long life!

  • @user-nj8ch6iv7q
    @user-nj8ch6iv7q Před 5 lety +11

    አባካችሁ ዘመኑ የይቅርታ አና የሰላም ዘመን ነው ይቅር ተባባሉ ሳምሶም አግዚር ያክብርህ አንደዚህ ነው የሚያምርብህ በሳል አና ለሃገር የሚጠቅሙ ሰዎችን አየጋበዝክ ኣውያየን አኔ ደስ ብሎኛል ያልፈው ኣልፎል ህይወት ወደፊት ነው ብትችል የራስህ የግልህ ሾው ብትከፍት አና አንደዚህ በህበርተሰቡ ውስጥ ተቀባይነት ያላቸወን ሰዎች አየጋበዝክ ብታወያይ ደስ ይለናል

  • @hannaloveedgilegn6670
    @hannaloveedgilegn6670 Před 5 lety

    ሽቅርቅር ዶ/ዳኛቸው በጣም እኮ ነው የሚያምሩት ደሞ ለአመል ፍገግ ሲሉ በጣም ነው የሚያምርባቸው ጀመር አድርጎ ልዩ ምስብ አለው።
    የሚተውት ፍገግታ ከዛ ውጭ ሙዚቅ ያውቃሉ ሁሉንም ኢንተርቢው ስለሳቸው ሰምቻለሁ በሁሉም ነገር ጥልቅ እውቀት ነው ያላቸው ይህ ሰው ግን ጥያቄው አያምርም አጠያየቁ አያምርም ድፍረት ይህን ብርቅዬ ኢትዮጵያዊ መጠይቅ አስገርሞኛል ሁሌም ደስ ብልህ ይገባል ዶ/ዳኛቸውን አግኝተህ እሺ ተብለህ ስለጠየቅህ።
    ምርጥ ኢትዮጵያዊ ዶ/ር ዳኛቸው ሁለ ነገሩህ ያኮራኛል እድሜ ሽንብራ የዘወትር ምኞቴ ነው።

  • @atayacell3228
    @atayacell3228 Před 5 lety +22

    ዶክክተር ዳኛቸው ስወዳቸው

  • @lulumulatu4517
    @lulumulatu4517 Před 5 lety +28

    ሲያወሩ ውለው ሲያወሩ ቢያድሩ ንግግሮት አይሰለችም አንደበቶት ጣፋጭ ነው

  • @aishadametewoaisha9090
    @aishadametewoaisha9090 Před 5 lety +3

    እጅሕ በአድስ ልጆች ደም የተጨማለቀ ቀን ጠብቅ

  • @nebiyoumelisie309
    @nebiyoumelisie309 Před 4 lety

    ዎውውው ይኸን የመሰለ ንግግር በአንተ የመጣ ለአንድ አመት ሳልሰማው ቆየሁ ፈጣሪ የስራህ ይስጥህ ሳምሶን ወሮበላው

  • @preachingandprosecuting7310

    ዶክተርን እናመሰግናለን!!!

  • @user-or1rb4ld4b
    @user-or1rb4ld4b Před 5 lety +10

    ዶ/ር ዳኛቸው መርጥ ኢትዮጵያ ናቸዉ

  • @lulitwogderess6440
    @lulitwogderess6440 Před 5 lety +6

    Dr dagnachew God bless you ...I love you so much.

  • @tesfayezewdie2742
    @tesfayezewdie2742 Před 5 lety +10

    ሳምሶን ( ሶምሶን)
    እባክህ እንደዚህ ያሉ ፕሮግራሞችን በተለይ እርሳቸውን የመሰለ ባለሙያ በማቅረብ / ባለማዘጋጀት ተባበር ምንምኣይነት የጋዜጠኛነት እውቀትም ችሎታውም የለህም
    የውሽት ችሎታ ብቻነው ያለህ
    እስኪ የሰራሃችውን ስራዎች መለስ ብለህ ለማየት ሞክር

  • @cheguveraab
    @cheguveraab Před 5 lety +3

    ክብር ለዶ/ር ዳኛቸዉ አሰፋ!

  • @ritaa6260
    @ritaa6260 Před 5 lety +1

    Dr. Dagnachew, I respect you. W/o Genet was my teacher at AAU before she joined EPRDF. She was one of the best.

  • @berekethana1367
    @berekethana1367 Před 5 lety +4

    ህዝቤ ግን በስድብ 1ኛ ሆነናል ፈጣሪን የማንፈራ ሁሉ

  • @ewnetm6420
    @ewnetm6420 Před 5 lety

    Wow amassing. I like the way u talk!!!’

  • @zelalemtezita7341
    @zelalemtezita7341 Před 5 lety +38

    ዶ/ር ዳኛቸው ከዚህ ሳምሶን ከሚባል ሆዳም አህያ ጋ ባትቀርብ ይሻል ነበር !!!

  • @user-gs9yx5vg6g
    @user-gs9yx5vg6g Před 5 lety +3

    አቤት ለዛ በሳቅ ፍርስ እያልኩ ነው የሰማሁት ግን ኢትዩጵያ ውስጥ ግልፅ መሆን ከባድ ነው እግዛብሄር ጥበቃውን ያብዛለት ላገር ብዙ ስራ ይሰራል ገና

  • @tomasekebede33
    @tomasekebede33 Před 5 lety +1

    እኔን እንኳን ደስ የሚለኝ ዶ/ር ዳኛቸው ከቀድሞው የአዲስ ጉዳይ መፅሔት ጋዜጠኛ ቴድሮስ ተ/አረጋይ ጋር ቢወያዩ ነበር::ከአመታት በፊት ዶ/ር ዳኛቸውን በሱ የመፅሔት ቃለ ምልልስ ነበር ልናውቃቸው የቻልነው::

  • @konjorasta9799
    @konjorasta9799 Před 5 lety +20

    ፋና ቲቪ ተመልካች ሊቀንስ አምሮታል ።ሳምሶን የኢትዮጵያ ጠላት

  • @dubaidubai9699
    @dubaidubai9699 Před 5 lety +1

    ዶክተር እድሜ ይስጠዎት ።
    ስለ ጃን ሜዳ ጉዳይ ማንሳትዎት ሊያስመሰግነዎት ይገባል።
    ግን ፣ጋዜጠኛዉ ቶሎ አስቀየሰ ፣! ለማንኛዉም ፣ሊታሰብበት የሚገባ ጉዳይ ነዉ ።

  • @user-xh9ov8xs4n
    @user-xh9ov8xs4n Před 4 lety

    ዶ/ር ዳኛቸው እድሜና ጤና ይስጠዎት

  • @mrewadmekom7915
    @mrewadmekom7915 Před 4 lety

    Anjet ars mels for Amharic movies. Thank you Dr.

  • @husseinebrahim362
    @husseinebrahim362 Před 5 lety

    merry Christmas ma dear teacher Doctor Dagnachew Asseffa

  • @ethioabyssiniya9459
    @ethioabyssiniya9459 Před 5 lety +4

    ፋና ቴሌቭዥን የሳምሶምን ፕሮግራም ሊያገለው ይገባል ይህ ውስልትና ነው የባንዳ ልጅ

  • @selihom6023
    @selihom6023 Před 5 lety

    Respect of Dr

  • @nigusdebash8
    @nigusdebash8 Před 5 lety +7

    ምርጥ ሰው የድሀ አባት

  • @lidacall4552
    @lidacall4552 Před 5 lety +3

    ጎሽ እንደዚህ የእውቀት ሊቃውንትን በየ በዓሉ ጋብዙል 1 ሰከንድ እነሱን መስማት እውቀት መሸመት ነው።
    አርቲስት ምናምን እያላችሁ እራሱን ማስተዳደር የማችል ሰው ጋር ከምታደነቁሩን ሃገር ወዳድ ለሰው ምሳሌ የሆኑ ሰዎችን ጋብዙልን።

  • @atayacell3228
    @atayacell3228 Před 5 lety +10

    የኔሙህር ዳኛቸው

  • @dannydiaspora8326
    @dannydiaspora8326 Před 5 lety +4

    በናንተ ጄኔሬሽን ይሉታል👍... ይሄን ቀለም 💚ተለቅልቆ ሽበቱን እሱ ራሱ ማይሌጁ 💛የጫረ ነው በኦሪት ጊዜ የተወለደ ❤ ሳምሶን አድርባይ ጋዜጠኛ 👉👈

  • @tizitayewmariam7625
    @tizitayewmariam7625 Před 5 lety +1

    አንኩዋን በኢንተርኔት ሆነ ያየሁት የዚህን ወሬ እያሳለፍኩ የዶክተርን ብቻ እሰማለሁ፡፡ ዶክተርዬ እባኮትን ለሌላ ጊዜ ከእንደዚህ አይነት ሰው ጋር አይምጡብን፡፡ እንደሱ አይነት ሰዎች በናንተ ፊት ከተሰጣቸው ጥሩ አይመጣም፡፡

  • @metsihetkebede116
    @metsihetkebede116 Před 5 lety +7

    *ዶ/ር ዳኛቸው አሰፋ ምርጥ ሰው ነህ!*
    አንተ የምትዝናናበት ግዜ ሲመጣ
    የሚሳቀቅበት ግዜ የመጣበት ጅብ "ሳምሶን" ጋ መቅረብህ
    ከሳይኮሎጂ ጋር የተገናኘ ይሆን?
    ወይስ እሱም እንደ "አራዊት ፍቅሬ"
    "ስንመኘው የነበረው ለውጥ መጣ!" ብሎ አረፈው?
    ክክክክክክክክ
    ሳምሶን ምን ብሎ ነበር?
    czcams.com/video/fLx-qY4bIXQ/video.html

  • @seblehilanichael9390
    @seblehilanichael9390 Před 5 lety

    ትልቅ ኢትዮጵያዊ ምሁር እንዴት በባንዳ ጋዜጠኛ ቃለ መጠይቅ ይደረግላቸዋል ሳምሶን አትመጥንም የወያኔ አገልጋይ ነህ ዶር ዳኛቸው እናከብርዎታለን ኢትዮጵያዊነት ምን እንደሆነ ትምህርት ስጡት ማሸርገድ ትቶ በሞያው ያገልግል

  • @masreshawawoke6083
    @masreshawawoke6083 Před 5 lety +2

    dr dagnachew lam respected really intelectull double mind

  • @peaceselam474
    @peaceselam474 Před 5 lety +11

    Much love and respect for Dr Dagnachew. Samson - interviewing/journalism is not your thing. You are so weak and boring.

  • @EthioH76
    @EthioH76 Před 5 lety +1

    samson Leba ! We will never forget you what you did to us ! You wre at Meskel square shouting for Woyane !

  • @cheguveraab
    @cheguveraab Před 5 lety +2

    ሳምሶን ለኔ የገና ስጦታ አንድ ሚሊየን ብር ታበርክትልናለህ ብዬ ስጠብቅህ !ዉይ ረሳሁት ሜቴክ የለም ለካ!

  • @TK_1448
    @TK_1448 Před 5 lety

    Lemetewedatn lije yene deha belo mezefen Ethiopia foot club yegodelachew goal keep betam yetemechegne chewata tnx dr.

  • @nurubiru6258
    @nurubiru6258 Před 5 lety

    ገራሚ ቆይታ ነው ።ግን ትንሽ ፈታ አላለም የሆነ መፈራራት ይሁን አለመተዋወቅ ፡ ውይይቱ ደብዝዟል።

  • @mandelayehnew4566
    @mandelayehnew4566 Před 5 lety +1

    ሣምሶን ማሞ የወቅቱ እንግዳ አመራረጥ ላይ ጥሩ ብልጠት ያሳየ ይመሰላል ይቅር በሉኝ ማለቱን ግንዛቤ ውሰጥ አሰገቡለትና ዕድል ሰጡት ሰድቡ ይቅር::

  • @betelehemkfeil7292
    @betelehemkfeil7292 Před 5 lety +5

    ሰምሶም እውአት ቀንህን ጠብቅ

  • @Sarbet888
    @Sarbet888 Před 5 lety

    I heard Fana radio and TV owned by wayane if so, it should be auction to the public soon.

  • @iuggfjfl9891
    @iuggfjfl9891 Před 5 lety

    👍

  • @ethioabyssiniya9459
    @ethioabyssiniya9459 Před 5 lety +35

    አቶ ሳምሶም ምንም ብትል አንሰማህም አንተ ወራዳ ሌባ ነህ በቀላሉ ልንረሳ

    • @DOCKO2006
      @DOCKO2006 Před 5 lety +1

      ይሄ ወስዋስ ባንዳ

  • @nbvvbbvfnnnnghh6943
    @nbvvbbvfnnnnghh6943 Před 5 lety +2

    ዶክተር ስወድዎት እናንተ ብሄር ብሄር ነው ምትሉት እሄን ሌባ ጋዜጠኛ ነገርክልኝ በጂአዙር ምርጥ ኢትዮጲያዊ እንድሜና ጤና ያድልዎት

  • @AbdulQadir-vg2ub
    @AbdulQadir-vg2ub Před 5 lety +3

    Samson lebaa ya lebaa liji

  • @TheBurnedFace1Lalibe
    @TheBurnedFace1Lalibe Před 5 lety +1

    ***…አክታ/ጉጅሌ’ን አናድነውም::****
    ዝንጀሮ(ጉጅሌ):ፍርድ:ቤት፣መፋረጃው: ገደል፤
    ከምን: ላይ: ተቆሞ፣ ይነገራል: በደል።
    አያ ሳምሶን ማሞ፣ትግሉን አትበጥብጥ፤
    ይልቅስ በልተሃል እንደበላህ እ'ሩጥ።
    ይቅርታ ካልከውም ሕዝቡን በል ይቅርታ፤
    ተራህ አልደረሰም ጠብቅ እስከማታ።
    እናም መለፍለፉን ተውና ዝምብለህ፤
    ያኔ ስትገረፍ ሁሉን ታወራለህ።
    ወደድነውም፣ጠላነውም፤
    አክታን/ጉጅሌን አናድነውም።
    ከላንቃ-ጥግ ቢኩረፈረፍ፣ትፋትን ሆዳችን አምጦ፤
    እየተገመደ ቢዝለገለግ፣ካሳምባ ጥግ ተሸምጥጦ፤
    ትንፋሽ በሽምቅ እየገፋው፤እብጥ ብሎ በጉንጫችን
    ምላስ ለፍላፊው ሊተፋው፤ቢከላከል ከንፈራችን፤
    እየገዘፈ በጭብጥ ባዕድነቱን ስንቀምሰው፤
    ስንጠላው ለራስችን እያጣጣምን ስንልሰው፤
    ወደድነውም፣ጠላነውም፤
    አክታን/ጉጅሌን አናድነውም።
    ክንፈራችን ሲያሞጠሙጥ ላንቃ በንዝረት ከጠረገ፤
    ይመስለናል የቀረልን፤ በአፍንጫችን ከተማገ።
    አክታን ግን ከተማገ በትናጋ ታግዞ፤
    አንድም አይቀር ተጎልጉሎ፤ይወጣታል ጓዙን ይዞ።
    ባዕድ ሆኖ ሲኩረፈረፍ እስከትናጋችን ሞልቶ፤
    ከሕሊናችን ሲሟገት በራስ ዳኝነት ተጠልቶ፤
    ጥርስ ለማኘክ ቢሆንም-ቅሉ፣ሕሊና ያልወደደውን፤
    ያክታን መኖር ልባችን ለመቼም የማይፈቅደውን፤
    በምላስ እንደታዘለ በትንፋሽ እንኩርፍ ፈልቶ፤
    በጭ-ጮ አሊያም ባዝቶ ሲከፋ ከደም ተጣብቶ፤
    እብጥ እንዳለ ጉንጫችን፤ወደድነውም፣ጠላነውም፤
    ቢከላከልም ከንፈራችን፤
    አክታን አናድነውም።
    አፋችን ደብቆት ቢቆይ:-ጥርሳችን ቢሸፍነውም፤
    ጎልጉለን ከመትፋት በቀር በማጨቅ አናድነውም።
    የጉድፍ የእድፍ መጨረሻቸው፤
    በቃ ነውና መቃብራቸው።
    እናም ብንወደውም ብንጠላውም:-
    በፍፁም ከመትፋት በቀር፤
    ጉጅሌን አናድነውም።

  • @berrez4985
    @berrez4985 Před 2 měsíci

    ALAS ," I APPRETIATE THE ORCHSTRATION OF A POWER FULLMAN." ALAS,ALAS

  • @nebu1860
    @nebu1860 Před 5 lety +5

    አተ ላቦሮ

  • @mulugetabelai2007
    @mulugetabelai2007 Před 3 lety

    ይህን ሰዉ ድምፁን መስማት በጣም ነዉ ሚያስጠላኝ አሽቃባጭ የ መለስ አድናቂ ገዳዩን ሚያደንቅ ሰዉ ይህን ሰዉ ብቻ አየሁ።ዳኛቸዉ እንዴት በዚ ባንዳ ትጠየቃለህ።

  • @wingetstranger4545
    @wingetstranger4545 Před 5 lety +3

    ተውሳክ ፤ ፀረ ሰው፣ ሳምሶን የተባልከው ፦

  • @berrez4985
    @berrez4985 Před 2 měsíci

    PHELOSOPHY IS A BRANCH OF SOCIAL SCIENCE.WHAT YOU NEED IS MEMORIZING EVENTS BUT PHESICAL SCIENCE IS KNOWLEDE OF RESEARCH AND DISCOVERY .

  • @sasichichi1402
    @sasichichi1402 Před 5 lety +1

    Sewyew chwataw ewedewalehu

  • @getahunworku3739
    @getahunworku3739 Před 5 lety +1

    Dr.Dagnachew bezi leba gazetegna gare qalemeteyik madirgiwo kibirwon yasansalina lewedefitu behizib bemitela gazetegna kal lalemesitet yasibubet beterefe adinakiwot negn

  • @bekaluworkualigaz6761
    @bekaluworkualigaz6761 Před 5 lety

    የማታፍር የኢትዮጵያ ጠላት

  • @preachingandprosecuting7310

    ሁላችንም መንቃት ታለብን ሰውን ማስጠላት የሚጣጣሩ አናሳዎች ላይ!!!

  • @yomakeat6294
    @yomakeat6294 Před 5 lety +19

    ምነው ዶ/ር ዳኛቸው እራስህን ዝቅ አደረክ ከዚህ ሌባ ሳምሶን ማሞ ጋር ማውራትህ

    • @girmayadhanom1302
      @girmayadhanom1302 Před 5 lety

      ቅናት መጥፎ በሽታ

    • @yomakeat6294
      @yomakeat6294 Před 5 lety

      Girmay Adhanom አይ ግርማ አድሃኖም ዘረ ሌቦች ምን አናደደህ አንተ አጋሜ.......

  • @Feteno21_
    @Feteno21_ Před 5 lety +2

    Ahune Sameson Sew hono new egnehen yemeselu keber sew yemeteyekew
    yehea Balegea asafari sew

  • @tsigecorvaisier5233
    @tsigecorvaisier5233 Před 5 lety

    Telke sewe 💚💛❤

  • @abdulfetahmustefa4141
    @abdulfetahmustefa4141 Před 5 lety

    👨🏾‍🦳🧔👳‍♀️ካካካካካኧቦ የሚመች ምርጥ ሰው አቀረባቹህ ብዙ ጊዜ ኢትዮጵያኖች እንግዳም በዘመድ ነበር የምታቀርቡት አሁን ገና አስደሰታችሁኝ :::::👶👁👁

  • @bekeleemmanuel9569
    @bekeleemmanuel9569 Před 5 lety +6

    ፋና ፋና ነች ይህ ሳምሶን ሲጨመር ከቀፋፊነት የበለጠ ቀፋፊነት አደገች ማለት ነው

  • @futureman202
    @futureman202 Před 5 lety +1

    ሳምሶን ሆዳም።

  • @hareragere7856
    @hareragere7856 Před 5 lety +1

    Samsom malet keweyane bemehon bizu wegenochachinen yebela yeken jib new lefird yikireb

  • @akelem9149
    @akelem9149 Před 5 lety

    Dr.Dagnachew much respect 🙏🙏🙏but i cant hear with this journalist sorry no👂for him

  • @henokabebe8442
    @henokabebe8442 Před 5 lety

    LEBAW TASERIK ALTASERKIM

  • @endlesstube8676
    @endlesstube8676 Před 4 lety

    ሳምሶም የደም ብዛትህ ለወያኔ ሲያጨበጭብ የነበረውን አፍህን አጣሞታል ጨርሶ ቆልፎህ ለማየት እመኛለው .የሚገርመው ነገር ግን ማሊያህን ቀይረህ መምጣትህ ነው.እባክህ እንደ ሌቦች ጎእደኞችህ ሰራዊት ፍቅሬ,ሙሉአለም,እመቤት, ሸዋ አፈራው ብትደበቅ ጥሩ ነው.

  • @hanaabera9228
    @hanaabera9228 Před 5 lety +10

    ውይ ዘንድሮ ለዛ አጣህ አንተን ብሎ ጋዜጠያ የተረገምክ

  • @bruktesfa2466
    @bruktesfa2466 Před 5 lety +1

    Samson efer hager shach banda

  • @asyafaji3098
    @asyafaji3098 Před 5 lety +3

    Ante leba koshasha bemin moralih new kenengih tilek sew gar yetekemtkew
    Samson ante ye ethiopia telat neh
    Ke fitachin tifalin

  • @berrez4985
    @berrez4985 Před 2 měsíci

    IF YOU HATE EHHEADEG , WHY YOU APPRETIATE PROSPERITY BECAUSE IT IS THE EXTENSION OF EHEADEG.

  • @danielalma8168
    @danielalma8168 Před 5 lety +4

    Don’t see fana if SAMSON..ሌባ ፡ ካለ

  • @destalencho9106
    @destalencho9106 Před 5 lety

    አላዋቂዎችም ይማሩ ዘንድ አትከልክሏቸው ።

  • @alberteinstein4416
    @alberteinstein4416 Před 5 lety

    Ahhh doctor lezi Hodam interwewu baisetu tiru neber ye etjhiopia hizib leainu yetelawu ye weyane ashiker newu

  • @mikewondo2728
    @mikewondo2728 Před 5 lety

    Dr dagnachew endet keweyane gar gze yasalfalu .ato Samson yeweyane kimem new.

  • @yilgo3196
    @yilgo3196 Před 5 lety

    Yeha sekaram koshasha hodam arfeh chatehen bela yeteweled metfo mesale aderbay ahun demo eyugn eyugn yelal kefafi

  • @Nathnahom
    @Nathnahom Před 5 lety

    sew eyemote doctoru yemznanabet gize meta silu lemohunu jero allachew yasblal...?

  • @joannawolde2962
    @joannawolde2962 Před 5 lety +1

    Samson mamo pls return the telethon money you collected from Ethiopian people. You may have legal right to keep the money but it’s unethical to take money contributed to poor people from government. Pls contact me if you want to get the detail.

  • @magnateff6397
    @magnateff6397 Před 5 lety

    Aye Dagnachew! You're so needy!

  • @nopenot4058
    @nopenot4058 Před 5 lety

    Samson memo agame and nobody trust agame how even u keep Ur job to this time u should be in mekele

  • @arenateka2513
    @arenateka2513 Před 5 lety

    Samsom yegna andegna neh

  • @zebibayimer2540
    @zebibayimer2540 Před 5 lety +1

    እውነትም ጎል ኪፐር የለም እውነተዎን ነው ዶክተር

  • @joniasnake7703
    @joniasnake7703 Před 5 lety +4

    Leba

  • @ibnali6145
    @ibnali6145 Před 5 lety

    night club, miwedut night club ale inde???????

  • @dinamengey6393
    @dinamengey6393 Před 5 lety

    እናንተ አስተያየት የምትሰጡ ! ስህተትን የማይሰራት የለም ባለሞያዋችን አክብሩ ያጠፋም ሰው ካለ ውቀሱ የምትሳደቡ በምትሰድቡት ሰው ቦታ ሆናችሁ ቢሆን የከፋ ነገርን ከመስራት አትመለሱም የመናገር መብት ጨዋነት የተላበሰ ነጻነት ነው

  • @kedir5245
    @kedir5245 Před 5 lety +5

    ይቅርታ ከዶክተር ዳኛቸው ኢንተርቪ ብዙ ጠብቄ ነበር ነገር ግን ከትችት በስተቀር ምንም አይነት የረባ ነገር ሲናገሩ አልሰማሁም በተለይ የአገራችንን ሁሉ ነገር ማጣጣሉ ተገቢ አይደለም ስለእያንዳንዱ አስተያየት በሰጡ ቁጥር መደምደሚያቸው ትችት ነው ከተማረ ሰው የሚጠበቀው መፍትሔ እንጂ ትችት ማብዛቱ ተገቢ አይደለም

    • @yy-ut3dh
      @yy-ut3dh Před 5 lety

      Kedir 52 አንተ የ ኔ ደሀ የሚለው ዘፋኝ ነህ እንዴ? ምነው ተንጨረጨርክ

    • @kedir5245
      @kedir5245 Před 5 lety

      yo ምነው ሥነሥርዓት በጎደለው ቋንቋ ልትገልፀኝ ሞከርክ እኔ ዘፋኝም አይደለሁም ለዶክተር ዳኛቸውም ትልቅ ከበሬታ አለኝ የእሳቸው አስተያየት ምሁራዊ የትንታኔ ሂደት ስላልነበረውና ከእሳቸው የምጠብቀውን ያህል ሆኖ ስላላገኘሁት ነው የዚያን አይነት አስተያየት የሰጠሁት ደግሞም የዘፋኙን አስተያየት ብቻ ለምን እንደመረጥክ አልገባኝም አብረዋቸው ከሚያስተምሩት አስተማሪዎች ጀምሮ የኢትዮጵያን የንግድ ማስታወቂያዎች ጨምሮና ስለ ሌላዎችም ነገሮች መናገራቸውን አትርሳ

  • @tewodrosaweke1568
    @tewodrosaweke1568 Před 5 lety

    Samsom ante leba ketafe you're weyane

  • @AG-ey2yb
    @AG-ey2yb Před 5 lety +2

    አንዲያው ሌባማለት እፍረት የሚባል ነገር አያውቅም

  • @berrez4985
    @berrez4985 Před 2 měsíci

    DAGNACHE DURING THE REIGN OF TEWODROS THERE WAS NOT THE CONCEPT OF REGION OR "KELEL".

  • @abdullahiyusuf4453
    @abdullahiyusuf4453 Před 2 lety

    "የሃገር ባህል ልብሥ"

  • @mikewondo2728
    @mikewondo2728 Před 5 lety

    Abesha midganana ykrta ayawkim

  • @sebatinfo1904
    @sebatinfo1904 Před 5 lety

    ህዝባችን በስድብ ከአለም አንደኛ ለመሆን በከፍተኛ ፍጥነት እየተጋዘ ነው🤭

  • @aishadametewoaisha9090
    @aishadametewoaisha9090 Před 5 lety +8

    አንተ ገገማ ሳምሶን ባንዳ

  • @aynuabdi2535
    @aynuabdi2535 Před 5 lety +1

    Ant besbassa lebba 2000 sewoch bant mekenyat lacccess real esteat Bet sertow endaiasrekeben lebale seltanoch ten million dollar kalametah beleh assaserh kager yaswotaheh ant neh zare utawokuten sewoch aroge Gabi eyshelemk tachbereber aleh . Bakachehu mehuranoch laroge Gabi belachehu semachehun atgudeffu. Ant Lebba kenehe tebek

  • @bayeasmare9022
    @bayeasmare9022 Před 5 lety +5

    ሳምሶን ሌባ ሰው መሳይ

  • @rozaadadii8467
    @rozaadadii8467 Před 5 lety

    Selhager seyaweru lamendenawe yametkortbchew hodme nake samson yamtbale sawey

  • @kaldis8428
    @kaldis8428 Před 5 lety +1

    ፖለቲካ ከቤተሰቡ የበላይነት አዬኖረዉም

  • @heyab1471
    @heyab1471 Před 5 lety

    I have a big respect for Dr Dagnachwe! I also have a big shame for this bull shit woyane Samson Mamo.