ከባለ ታሪኩ አንደበት የህወሃት ያልተነገሩ ሚስጥሮች

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 15. 08. 2020
  • የቀድሞ የህወሓት ታጋይ አቶ ሊላይ ኃይለማርያም እስከ ዛሬ ባልተናገሯቸው የህወሓት ሚስጥሮች ዙሪያ ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ያደረጉት ቆይታ #ክፍል ሦስት #ፋና

Komentáře • 920

  • @JoyJoy-sy4kd
    @JoyJoy-sy4kd Před 4 lety +71

    የኚህ ሰውዬ ንግግር በትርኛም በኦሮሚፋም ቢተረጎም ጥሩ ነው በእውነት ትልቅ ነገር አድርገዋል ለሀገርም ለህዝብም እናመሠግናለን በጣም እንደዚህ ሚዛናዊ ሰዎች ያስፈልጉናል እግዚአብሔር ይባርኮት

    • @eagle4452
      @eagle4452 Před 4 lety +1

      you are right !!! አማርኛ የማይሰሙ በተለይ የዎሮሙ ወጣቶች ብዙ ናችው ሆን ተብሉ አማርኛ እንዳይማሮ
      በመደረጉ

    • @hopesolo6233
      @hopesolo6233 Před 4 lety

      አዲስ አበባ ኬኛ ከሌለበት አይሰሙት። እናም ትርፉ ድካም ነው።

    • @satenaw4923
      @satenaw4923 Před 4 lety

      ለወጣቱ የሚጡቅም የሌለበት ቅራ ቅንቦ ትርክት ነው።ሰውየው አሁንም ለTPLF እየሰለለ ላለመሆኑ ምንም ማረጋገጫ የለም።ሌባ ሐገር ያጠፋ መሰሪ ግለሰብ ነው።

    • @eagle4452
      @eagle4452 Před 4 lety

      @@satenaw4923 የተናገሮት አብዛኛው የህውሀትን ሲራ ስለሆነ ደስ ብሉኛል አንዳንድ ነገሮች ግን በ እርግጥ አጠያያቂ ናችው ።

    • @teresitgenechu5901
      @teresitgenechu5901 Před 3 lety

      No, we don't need him for Abiy Government. Because Abiy government follows truth

  • @nigatumelsie4231
    @nigatumelsie4231 Před 4 lety +28

    አቶ ሊላይ በጣም ጥሩ አስተማሪ የታሪኩ ሂደት እጂግ ያልተዛባ ሃሳቡ ግልፅ የሆነ በእውነት ላይ የተመሰረተ በመሆኑ እጂግ በጣም አስተማሪ የሆነ ዶክመንተሪ ፊል በሚመስል መልኩ አሳይተንሃል፡፡ የአሁኑ ትውልድ አስተዋይና የመጨዋን ኢትዩጵያ መጻዕይ እድል በእጂ ያለች በመሆኑ ከሊላይ ሃ/ማርያም መማር ያስፈልጋል፡፡ ትልቅ አስተምሮ ነው

    • @koala10ish
      @koala10ish Před 4 lety +1

      አቶ ሊላይ ጥበቃ ቢደረግላቸ ይመረጣል የህውሓት ካድሬዎች እሳቸውን ለመግደል እቅድ ስላላቸው።

    • @lisanuashebir5309
      @lisanuashebir5309 Před 4 lety

      በእውነት ላይ የተመሰረተ ሳይሆን በገንዘብ ክፍያ ላይ የተመሰረተ ተውኔት ነው።

    • @koala10ish
      @koala10ish Před 4 lety

      @@lisanuashebir5309 sint birr?

  • @daytripper4756
    @daytripper4756 Před 4 lety +16

    What a breathtaking story ! Ian Fleming's James Books are nothing as compared to what this hero is recounting. All the great films that I have watched in my life are all combined in this story. Thank you sir for opening our eyes. Liberation fronts are mafia organizations.

  • @fekadunuguse6216
    @fekadunuguse6216 Před 4 lety +58

    ልብ ያለው ልብ ይበል እንግዲህ ከዚህ በላይ ሀገር መርዳት የለም እድሜ ይስጦት።

  • @tesfayegebrehiwot2894
    @tesfayegebrehiwot2894 Před 4 lety +23

    I don't have word to admire such kind of brave journalist and such full of true story teller,critical analyst and genuine,full of confidence and innocent personality.Finally Ethiopians found the right person from that cruel murderer group.

  • @seblea2090
    @seblea2090 Před 4 lety +86

    በጣም የሚገርም ነገር ነው የሰማነው በኣፋን ኦሮሞ እና በትግርኛ ተተርጉሞ ቢቀርብ ጥሩ ነው።

    • @koala10ish
      @koala10ish Před 4 lety +5

      አቶ ሊላይ ጥበቃ ቢደረግላቸ ይመረጣል የህውሓት ካድሬዎች እሳቸውን ለመግደል እቅድ ስላላቸው።

    • @seblea2090
      @seblea2090 Před 4 lety +3

      @@koala10ish ትክክል 👍👍

    • @lisanuashebir5309
      @lisanuashebir5309 Před 4 lety

      ተረት ተረት ሁሉ እውነት አይሆንም። ይሄ ሁሉ ዓመታት ታድያ የት ነበር። ነገ TPLF በተራው ብር ልክፈልህ እና ተረት አውራልኝ ብሎ ቢቀጥረው ሌላ ታሪክ እንሰማ ነበር። የፌደራሊስት ሃይሎች ተብለው መቀሌ ሄደው ያወሩትና አብይ ገንዘብ ከከፈላቸው በኋላ አዲስ አበባ የተናገሩትን ብትሰሚው ሊላይን ያስንቃሉ። ህሊና ከሌለው ሰው ምንም ደህና ነገር መማር አይቻልማ!!

    • @koala10ish
      @koala10ish Před 4 lety

      @@lisanuashebir5309 ቅማል በሊታ ኣጋሰስ ጋላዎች እና ግማታም ስጋ በሊታ ደንቆሮ አማራ ጅቦች እኛን የወርቅ ህዝቦች ተጋሩ ሊያታሉልን አይችሉም።

    • @selam3330
      @selam3330 Před 4 lety +1

      koala10ish, ያንተ president አስቦ ከሆነ ንገረን። የኤርትራ ህዝብን እሚስፈልገውን መሰረታዊ ነገሮችን ከማድረግ ይልቅ የሰው አገር እየሄዳቹ ሰዎችን መግደል እና ማበጣበጥ ነው እሚቀናቹ።

  • @melessaw5906
    @melessaw5906 Před 4 lety +6

    Wodi Bilata Hailemariam, thank you for your honest, credible, patriotic interview.

  • @danielaa8313
    @danielaa8313 Před 4 lety +7

    I think Lilay has stories that can be to till 10 parts. Thank you Lilay for opening up the truth for Ethiopians 🇪🇹 I can't wait the coming program!!! We need all these stories in books!!!

  • @gebeyawteferikassa1011
    @gebeyawteferikassa1011 Před 4 lety +9

    ነባር የህውሃት ታጋዮችን ቃለ መጠይቅ ስታደርግ ወልቃይትና ራያ የማን እንደሆ ጠይቃቸው።

    • @selamkulu8243
      @selamkulu8243 Před 4 lety

      በትክክል ወንድም አለም

    • @user-lb7be2yv1i
      @user-lb7be2yv1i Před 4 lety +1

      እሱማ የኛ ናቸዉ የትግራይ ድንበር አለዉሃ ምላሽ ነዉ አንተ አህያ

    • @gebeyawteferikassa1011
      @gebeyawteferikassa1011 Před 4 lety

      ስድብ ውጤት አምጥቶ አያውቅም።የተሻለ ሀሳብ ብታመጣ ይሻልሃል።ሰው ያለበትን ይለፈልፋል ይባላል።

    • @selamkulu8243
      @selamkulu8243 Před 4 lety

      @@user-lb7be2yv1i አህያ የሚሉት ስድብ ከወደ ሰሜን ነው ግን የመጣው ዲኤኔው ይመርመ እንደ መልኳ አንዳይነት እእ

  • @ethio2121
    @ethio2121 Před 4 lety +13

    ዛሬም እንደወትሮው ትልቅ አክብሮቴን ከሁላችሁም ጋር ይሁን እያለኩ።ተስፍሽ አንተም ትልቅ ዋጋ እየከፈልክ ነው ክብር ይስጥልን።ነባር ታጋር አቶ ሊላይ ትልቅ ድል እየተወጡ እንደሆነ እንዲረዱልን እንፈልጋለን።እኛ የኢትዮጵያ ልጆች ይሄንን ያህል ግንዛቤ ስለዚህ አረመኔ አገዛዝ ጭብጥ መረጃ አልነበረንም ትልቅ ነገር ነው የነገሩን።ግን አንድ ጥያቄ ነበረኝ ዛሬ የትግራይ ህዝብ ምን ይጠበቅበታል ሳይሆን እኛ(የኢትዬጵያ መንግስት)ለነዛ ምስኪን እናቶችን ምን ማረግ ይኖርበታል አቅጣጭ አዘል ሀሳብ ቢነግሩን።ይሄንን ስል ያለምክንያት አደለም መጪው ምርጫ ያሳስበኛል ለትግራይ ህዝብ ለዛ ነው።አመሰግናለው

  • @hlinagirma178
    @hlinagirma178 Před 4 lety +1

    አመሰግናለሁ አቶ ሊላይ። ካሳለፉት ትልቅ ልምድ የሚሰጡን ትምህርት ለወጣቶቻችን እጅግ ጠቃሚ ነው። የትግራይ ወጣት ትልቅ አስተሳሰብ ያለው ሰላምን የሚፈልግ የእናትን ለቅሶ ማየት የሰለቸው ለማደግ ለመለወጥ የሚተጋ ነው። በተንኮልና በሴራ ተወዳዳሪ ያልተገኘላቸው ክፉዎች ሊማግዱህ ሲዘጋጁ አፈሙዙን አዙርና ጠይቃቸው። የነርሱ ልጆች የት ነው ያሉት። እናንተ ለጥይት የነርሱ ልጆች ግን ውጭ አገር ተንደላቀው ይኖራሉ።
    በ20 ኛው ክፍለዘመን መሳሪያ ተሸክመህ ለመግደል ወይም ለመገደል ትእዛዝ የሚሰጥህ ለማን ጥቅም ነው።
    አቶ ሊላይ ያሉትን ደግማለሁ። እንዳትሸወድ አስተውል።ኢትዮጵያ ትለምልም።

  • @samuelabrham3321
    @samuelabrham3321 Před 3 lety

    I respect you and appreciate you mr Lilay hailemariam.
    you are a man of integrity and truth.
    I am Eritrean but I am amazed by your integrity and truth and withstand to Ethiopian people.
    May God keep you safe.

  • @shanbelhailu5060
    @shanbelhailu5060 Před 4 lety +7

    You speak the truth & the truth shall win. Great respect.

    • @teresitgenechu5901
      @teresitgenechu5901 Před 3 lety

      He is liar. So many Ethiopians are there telling truth history

  • @Nana-dc8up
    @Nana-dc8up Před 4 lety +11

    God bless you Sir we love and support you and we believe everything you’ve told us is true!! Long live ጀግናው ሊላይ💪🏽💚💛❤️

  • @lghlh
    @lghlh Před 4 lety +4

    This is amazing! Can’t wait to see part 4. Well done both of you.

  • @mimibelete2376
    @mimibelete2376 Před 4 lety +1

    Good job reporter. Thank you Mr. Ellie for sharing your story I have learned a lot from you.

  • @jemahm2000
    @jemahm2000 Před 4 lety +15

    Ato Lilay - a great Ethiopian Patriot. We are waiting for part 4.

  • @beletealem8689
    @beletealem8689 Před 4 lety +6

    ማን ይናገር የነበረ ማን ያረዳ የቀበረ፡፡ ትክክለኛ ሰው በትክክለኛ ጊዜ፡፡እናማሠግናለን፡፡

    • @selamkulu8243
      @selamkulu8243 Před 4 lety

      በትክክለኛ ግዜ አይመስለኝም ዘገየ

  • @Me-vz4xv
    @Me-vz4xv Před 4 lety +2

    Sir Lilay you are giving your life. Thank you,

  • @sofiaabdi1855
    @sofiaabdi1855 Před 3 lety

    በእውነት የአጎትና የአክስት ልጆቼና አንዳንድ የማውቃቸው ትግሬዎች አሉኝ ከነሱ ውጭ ያሉትን ሁሉ ባልጠላቸውም ውስጤ ያዝንባቸውና ቂም ነበረብኝ ከዚህ ኢንተርቪው በኋላ የእውነት ውስጤ ሙሉ በሙሉ ውስጤ ነው የዳነው አላህ ይጠብቅዎት አከብርዎታለሁኝ

  • @ethiomo2033
    @ethiomo2033 Před 4 lety +3

    Wonder, I never listen an interview like this. We love you , we see you working with the PM Abiy Ahmed.Take care!!!

  • @hamudseid4461
    @hamudseid4461 Před 4 lety +12

    የሚውቀውን፣ሰለአካፈለህ እድሜና ጤና ይስጠው
    አተም፣ጋዜጠኛው፣እረጋ ያልክ ጠያቂነህ
    ከፉ፣አይካችሁ፣እስኪ፣ስለራያ ጠይቅለን ስለ አርማጭሆ ስለጠገዴ፣ወሰን አደራ እዳረሳ፣በናትህ

  • @ageringawabazagoletagelo5585

    አመስግናለሁ ክቡር ታላቅ ወንድሜ የወያኔዎች ሌላኛው የገንዘብና ቤተስቦቻቸው ማከማቻ አውስትራልያ መርልቦርን ክፍለ ሃገር

  • @abrahamzenebe316
    @abrahamzenebe316 Před 4 lety

    God bless you dear Lilay. Be blessed and THANKYOU so much for this.

  • @tinamamo470
    @tinamamo470 Před 4 lety +3

    Sir u seems very genuine person. May God bless you!

  • @khalidmohammed4304
    @khalidmohammed4304 Před 4 lety +5

    Thank you sir please help us and Ethiopia from Sibhat Dynasty.

  • @jegnaserawit4477
    @jegnaserawit4477 Před 3 lety

    ውንድም ሊላይ እውንቱን ፍርጥ አድርገህ የምትናገር ሠዉ እድሜና ጤና ሰጥቶህ የኢትዮጵያችንን እድገት አንድነት ብልጽግና ለማየት ይብቃህ !!!!!!!!!!

  • @danielzewdu343
    @danielzewdu343 Před 4 lety +18

    This man truly opened our eyes!!! Wey gud aboy sebehat😲

    • @sintayehudegefa5616
      @sintayehudegefa5616 Před 4 lety

      የዶክተር አብይ አህመድ መፅሀፍ መደመር
      በድምፅ ትረካ ያድሞጡ መፅሀፋንን በአጭር ጊዜ አንብበው ይጨርሳሉ ሊንኩን ተጭነው ያድምጡ
      czcams.com/video/zROUVS-6i_k/video.html
      ቻናላችንን ላይክና ሰብስክራይብ ያድርጉ

    • @binizmelekot2911
      @binizmelekot2911 Před 4 lety +2

      አቦይ እኮ ሥጋ የለበሰ ጋንዔን ነው

  • @sidrak4417
    @sidrak4417 Před 4 lety +4

    What a personality! Amazed!

  • @marutsega387
    @marutsega387 Před 4 lety +3

    I admire the intervier for raing basic questoons & the gest for answering honest replies. For the nexst program, please tell us about Ato Getachew Asefa.

  • @addischelsea3590
    @addischelsea3590 Před 4 lety

    Thanks 🙏 gornalist tesfish and also Big respect Ato Lillay long life🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍👍👍☝️🤞☝️🤞💚💛❤️

  • @mesaychristian9922
    @mesaychristian9922 Před 4 lety

    This goes really nice with true patriotic and truth loving sense. Thank you Mr. Lilay and the Journalist too. May God bless you and your families. All Ethiopian especially tigray ppl shall soon be liberated from TPLF.

  • @wondeshimeles2390
    @wondeshimeles2390 Před 4 lety +11

    ይህ ሰው አልገባኝም ጀርባው ላይ ግን ብዙ መታየት ያለበት ነገር አለ ኢትዮጵያውያን ጥንቃቄ

  • @yidnkachewtaye6324
    @yidnkachewtaye6324 Před 4 lety +29

    አይተ ሊላይ እርስዎን አለማድነቅ እውነትን አለማድነቅ ነው............!!!!!! በቃ እውነተኛ የወያኔን ታሪክን ፍርጥርጥ አድርገው ስለገለጡልን በእውነት ሥም አመሰግኖታለሁ፤ እውነተኛ ኢትዮጲያዊነትዎን በዚህ የፈተና ወቅት ሰው እንደ ተልባ እየተንሸራተተ እያስቸገረ ባለበት ወቅት እርስዎን ስላገኘን ሁሌም ታሪክ ያስታውሶታል እላለሁ ፡፤
    ስለ ሁሉም ነገር ክብር ይገባዎታል፡፡ ለልጆችዎም የሚያኮራ ታሪክ ትተዋልና በዚህ በጣም በጣም ሊኮሩ ይገባዎታል፡፡:

  • @me-du7sf
    @me-du7sf Před 4 lety

    thank you sir, God bless you.

  • @KukuBubu20
    @KukuBubu20 Před 4 lety +1

    Great job 👍 it's all about the coming generations. Thank you keep it up

  • @hailemariamtsehay9373
    @hailemariamtsehay9373 Před 4 lety +22

    የሚገርመው ይህ ሁሉ ግፍ ሲያደርሱ አሁንም ለይቅርታ የተዘጋጀ ልብ በማጣታቸው ግርምቴን ይጨምሩታል ምናለ ለንስሀ የተሰጣቸውን ዘመናቸውን ቢጠቀሙበት እላለሁ።

  • @hailemariammamo5662
    @hailemariammamo5662 Před 4 lety +48

    ስለ ፕሮፌሰር አስራት ወልደየስ ግድያ የሚያውቁት ካለ ቢጠየቅ

    • @teresitgenechu5901
      @teresitgenechu5901 Před 3 lety

      he knows nothing.

    • @BahreNeGash
      @BahreNeGash Před 3 lety

      @@teresitgenechu5901
      Deeply connected to the top leaders in the TPLF for decades, providing secret information on Ethiopians the TPLF considers to be "chauvinist Amaras", the former spy knows a whole lot more than the TPLF ploy against professor Asrat Woldeyes.

  • @haregmity4349
    @haregmity4349 Před 4 lety +1

    God bless you brother and keep you save. We love you

  • @Fikru1948
    @Fikru1948 Před 4 lety

    I really have a great respect for your father
    The Great Bilata Hailemariam Reda .
    You are honest , decent and respectful Ethiopian.
    God bless you and your families !
    Thank you Sir !

  • @user-om3io5vv1b
    @user-om3io5vv1b Před 4 lety +20

    ጋዜጠኛ ማለት እንዲህ ነው በሰርአት ሰዎቹን አክብሮ በጣም የሚደነቅ ነው ።ኢትዮጵያዊ ጭዎ ነው የሚባለው እንዲህ ነው ።የኢትዮጵያ ጋዜጠኛው ከወዲሁ ተማሩ።

  • @tsionmariam2328
    @tsionmariam2328 Před 4 lety +12

    የ1969 በሶማሊያ እና ኢትዮጲያ ጦርነት ላይ የህውሃትን በሶማሌ ወገን ደግፈው ኢትዮጲያን መውጋታቸውን ጠይቅልን እስቲ!!!

    • @phun4379
      @phun4379 Před 3 lety +1

      ወያኔ ያኔ ካሁን የባሰች ቁንጫ ነበረች::
      ከፍ ከፍ አረካት::

  • @djhabtomentertaiment7545
    @djhabtomentertaiment7545 Před 4 lety +1

    አቶ ሊላይ እናመሰግናለን!! አሁን ላይ ያለው አገዛዝ ከህወሃት ስህተት ብዙ መማር አለበት። ሁሉም አላፊ ነው። ህዝብ ግን ይቀጥላል!!!

  • @warkamedia
    @warkamedia Před 4 lety

    እንግዴ ልብ ያለው ልብ ይበል ከዚህ በላይ አስተማሪ እና ምስክርነት የለም በጣም እናመስግናለን አቶ ሊላይ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏እርግጠኛ ነኝ መፅሐፍ ይኖራቸዋል

  • @ezgo4519
    @ezgo4519 Před 4 lety +12

    We need the same to you 1000 people in Ethiopia , anyway we have a great full Prime Minister

  • @fisherofman
    @fisherofman Před 4 lety +10

    እናቴ ሁሌም የምታለቅስበት ታሪክና ነው። ኣሁን ገና ገባኝ። ሁለቱንም ኢንተርቪው አሳይቻታለው። እናቴ ያልተመለሰላት የታጋይ ልጇ ሞት ምክንያት እና የት እንደደረሰ ነው። ምን የመሰለ ብሪሊያንት ጭንቅላት ያለው ነው...እባክህ ጋዜጠኛው የሊላይን ስልክ ላክልኝ ብላኛለች 😥። የፋናን ስልክ ብዙ ጊዜ ሞከረች አይሰራም...😢

  • @TM-qp8qf
    @TM-qp8qf Před 4 lety

    Thank you

  • @danieltalu3288
    @danieltalu3288 Před 4 lety +1

    Truth will set you free!!!!!!!

  • @hamudseid4461
    @hamudseid4461 Před 4 lety +7

    የወሰን፣ጉዳይ፣ጠይቅለን፣እነሱናቸው፣የሚከፍሉት
    ባዳወች፣ናቸው፣ወያኒወች ፀረ ኢትዮጲያ፣ናቸው

  • @abebawgetie7012
    @abebawgetie7012 Před 4 lety +4

    እንደዚህ አይነት ለእውነት እና ለህሊናው የሚኖር ሰው ሳይገደል 27 አመቱን ከወያኔ ማለፉ ታምር ነው...🇪🇹

  • @zekariassolomon4642
    @zekariassolomon4642 Před 4 lety

    Bless your heart ❣️❤️

  • @abity1
    @abity1 Před 4 lety +1

    Can’t stop listening to him. Love it

  • @asmerettsegay6794
    @asmerettsegay6794 Před 4 lety +3

    Ye migerime new Good bless u🙏

  • @maledachekol6594
    @maledachekol6594 Před 4 lety +5

    እባከዎት ይጠንቀቁ ህዉሓት እጁ እረጅም እና ጨካኝ መሆኑን ከኛ የበለጠ ያዉቁታል ብዙ ወጣቶች ታሪክ ተገልብጦ ተነግሯቸው በህዉሓት ሳንባ እየተነፈሱ ይገኛሉ እና አባከዎት እነዚህ መጥፎ ሰዎች እናዳያጠቁዎት ምክኒያቱም እርሰዎ ማለት ለኢትዮጵያ ጠቃሚ ነዎት ።

  • @abity1
    @abity1 Před 4 lety

    Thank you for sharing!!

  • @mohammedjemal5842
    @mohammedjemal5842 Před 3 lety

    ለጋሼ ሊላይ የክፍ ለዘመኑ ምርጥ ታሪክ ነው የነገሩን እንደኔ የምርጥ አባት እና ምርጥ ቁምነገር እድሜና ጤና ይሰጥልን አመሰግናለው።

  • @genetbirke4734
    @genetbirke4734 Před 4 lety +9

    ጎበዝ ጋዜጠኛ:: ከርጋታ ጋር 10ግዜም ፕሮግራሞ ቢተላለፍ የማይሰለች እውነትን ማውቅ ጥሩ ነው::

  • @laketana7060
    @laketana7060 Před 4 lety +11

    የወያኔ የፖለቲካ ቁማር እና ለኢትዮጵያ ያላቸው ጥላቻ ከዚህ በላይ ምን ማርጋገጫ ይምጣ??? ይህን ለመስማት ያበቃን እግዚአብሔር ይመስገን:: 💚💛❤️

    • @lisanuashebir5309
      @lisanuashebir5309 Před 4 lety

      ጭንቅላትህን አሰራው። ግራና ቀኝ እንደ ሚወዛወዝ ፔንዱሉም ማንም እየመጣ ሲሞላችሁ ለማመዛዘን የሚሆን ትንሽ ልቦና ታጡ? ወንድማለም ራስህ አንድ ሁለት ብለህ የምትቆጥረው በደል ሳይኖርህ ሰው ስላወራ ይሄ ሁሉ ጣት መጠቆም ድንቁርና ነው። ለማሰብ ጊዜ ውሰድ።

    • @laketana7060
      @laketana7060 Před 4 lety

      Lisanu Ashebir ባክህ ዞር በል ጭቃ: ጎደኛህን ፈልግ : እከካም ::

    • @lahmet5360
      @lahmet5360 Před 4 lety

      ሌክ ጣና
      የዋህ።

  • @davidassefa538
    @davidassefa538 Před 3 lety

    I Like The Journalist And Lilay

  • @degemuandeta4567
    @degemuandeta4567 Před 4 lety +1

    I think we need to be very factual and the public need to be informed all their major investments and homes in each state in USA

  • @chalaalemu6710
    @chalaalemu6710 Před 4 lety +6

    እንደ ሌሊት ኮከብ የሚያበሩ አርቀው አሳቢ ምሁራን በትግራይ ውስጥ በመጥፋታችው ኢትዮጵያ የትየሌሌ ውድ የስው ኃይል የፋይናንስ የማቴሪያልና የማየተካ ጊዜ አሳጥቶዋታል
    welcome sir !

    • @lisanuashebir5309
      @lisanuashebir5309 Před 4 lety

      ትግራይ ብዙ ሊቃውንቶችን ይዛ ስራዋን እየሰራች ነው። ስላዘንክልን እናመሰግናለን። ግን መጀመርያ ሚዛናዊ ህሊና ይኑርህ። ኢህአዲጋዊውን አብይ ነፃ አርጎ ህወሓትን ወንጀለኛ የሚያረግ አስተሳሰን ሸውራራ ነው። ከማውራትህ በፊት የተስተካከለ ቁመና ይኑርህ። እንደውሃ በቀደዱለት ቦይ የሚፈስ ህዝብ እጅጉን ያሳዝነኛል። ሚስኪኖች። We are all fine here. Lilay is a paid artist and will soon laugh at you when he collects all his money and he is back to the US and deposit the money in his account.

  • @faithmoore7486
    @faithmoore7486 Před 4 lety +7

    He's lucky to be alive and share this dark experience with all the people.

    • @lisanuashebir5309
      @lisanuashebir5309 Před 4 lety

      He is not lucky. It rather would have been lucky to die before he does this type of childish act for the sake of money. There is nothing new Ethiopians do not know about TPLF. Everything is fake people do to fill their pockets while making their head empty.

    • @faithmoore7486
      @faithmoore7486 Před 4 lety

      @@lisanuashebir5309 It depends on which side you stand & look at it .

    • @aithiop6060
      @aithiop6060 Před 4 lety

      you mean we are lucky we are getting this info

    • @faithmoore7486
      @faithmoore7486 Před 4 lety

      @@aithiop6060 Can be both he exposed some of there evil deed because he's alive .

  • @michaelmisgena7142
    @michaelmisgena7142 Před 4 lety

    Thank you. Professional journalist

  • @mequanentsahle4197
    @mequanentsahle4197 Před 4 lety

    እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ በሰው የሚታመን ሥጋ ለባሹንም ክንዱ የሚያደርግ ልቡም ከእግዚአብሔር የሚመለስ ሰው ርጉም ነው።
    በምድረ በዳ እንዳለ ቍጥቋጦ ይሆናል፥ መልካምም በመጣ ጊዜ አያይም፤ ሰውም በሌለበት፥ ጨው ባለበት ምድር በምድረ በዳ በደርቅ ስፍራ ይቀመጣል።
    በእግዚአብሔር የታመነ እምነቱም እግዚአብሔር የሆነ ሰው ቡሩክ ነው።
    በውኃ አጠገብ እንደ ተተከለ፥ በወንዝም ዳር ሥሩን እንደሚዘረጋ ሙቀትም ሲመጣ እንደማይፈራ ቅጠሉም እንደሚለመልም፥ በድርቅ ዓመትም እንደማይሠጋ ፍሬውንም እንደማያቋርጥ ዛፍ ይሆናል።
    የሰው ልብ ከሁሉ ይልቅ ተንኰለኛ እጅግም ክፉ ነው፤ ማንስ ያውቀዋል?
    እኔ እግዚአብሔር ለሰው ሁሉ እንደ መንገዱ፥ እንደ ሥራው ፍሬ እሰጥ ዘንድ ልብን እመረምራለሁ ኵላሊትንም እፈትናለሁ።
    ትንቢተ ኤርምያስ 17 ፡ 5-10
    ከላይ ያለው የአምላክ ቃል በህይወቴ ትልቅ ስፍራ ካላቸው አንዱ ነው ነብዩ የሰውን ልብ ተንኮለኛና እጅግ ክፉ ብሎ ይገልጠዋል፡፡ እንግዲህ የሰው ልብ ካለ ነብዩን እራሱን ጥቁር ቀይ ቢጫ ነጭ ተብሎ በቀለም እንዲሁም በቑዋንቑዋ የሚለያየውን አለም ህዝብ ሁሉ ያጠቃልላል ታዲያ ማን ያመልጣል ክፋቱ በአንፃራዊነት ቢለያይም፡፡ ይህ የሰማነው ታሪክ ከዚህ የወጣ ነው፡፡ ታዲያ ከዚህ እንዴት መዳን ይቻላል
    - ከራስ ፅድቅ መውጣት
    ጻድቅ የለም አንድ ስንኳ፤ አስተዋይም የለም፤ እግዚአብሔርንም የሚፈልግ የለም፤ ሁሉ ተሳስተዋል፥
    በአንድነትም የማይጠቅሙ ሆነዋል፤ ቸርነት የሚያደርግ የለም፥ አንድ ስንኳ የለም።
    ጕሮሮአቸው እንደ ተከፈተ መቃብር ነው፥ በመላሳቸውም ሸንግለዋል፤ የእባብ መርዝ ከከንፈሮቻቸው በታች አለ፤
    አፋቸውም እርግማንና መራርነት ሞልቶበታል፤
    እግሮቻቸው ደምን ለማፍሰስ ፈጣኖች ናቸው፤
    ጥፋትና ጉስቁልና በመንገዳቸው ይገኛል፥
    የሰላምንም መንገድ አያውቁም። በዓይኖቻቸው ፊት እግዚአብሔርን መፍራት የለም።
    ወደ ሮሜ ሰዎች 3፡ 11-18
    - የእግዚአብሄርን ፅድቅ የሆነውን የሱስ ክርስቶስን በራስ ላይ ማንገስ
    ሁሉ ኃጢአትን ሠርተዋልና የእግዚአብሔርም ክብር ጎድሎአቸዋል፤
    በኢየሱስ ክርስቶስም በሆነው ቤዛነት በኩል እንዲያው በጸጋው ይጸድቃሉ።
    እርሱንም እግዚአብሔር በእምነት የሚገኝ በደሙም የሆነ ማስተስሪያ አድርጎ አቆመው፤ ይህም በፊት የተደረገውን ኃጢአት በእግዚአብሔር ችሎታ ስለ መተው ጽድቁን ያሳይ ዘንድ ነው፥
    ወደ ሮሜ ሰዎች 3፡ 23-25
    - ባነገስነው በየሱስ ህይወት መመላለስ
    እንግዲህ በጌታ እስር የሆንሁ እኔ በተጠራችሁበት መጠራታችሁ እንደሚገባ ትመላለሱ ዘንድ እለምናችኋለሁ፤
    ወደ ኤፌሶን ሰዎች 4፡1

  • @hagostesfamarian2753
    @hagostesfamarian2753 Před 4 lety +10

    የሞንጆሪኖ ወንድም በቢልዮን ዶላር የተጨናነቀ ሃብት ያለው ሰው፡ ኣቶ ሊላይን ጠይቅልን።

    • @brooktere7688
      @brooktere7688 Před 4 lety

      አቶ ዳዊት ይባላል ትግራይ ላይ አላሙዲን በለዉ እሚገርመው ታጋይ ነበር ጠፎቶ ካገር ወጣ ከዛ ሲመለስ ቢልየነር ሆነ እንዴት እንጃ

  • @fishm6323
    @fishm6323 Před 4 lety +21

    I don’t believe him. Period . he try to get something like strategic attacks. We already know about TPLF. But we love Tigery people. We will together very soon

  • @user-gq9py8ty7p
    @user-gq9py8ty7p Před 4 lety

    እጅግ በጣም የሚገርም ታሪክ ነው የነገርከን ሊላይ
    እረጅም እድሜ ኑርልን!

  • @eneyeshbirhanu8962
    @eneyeshbirhanu8962 Před 3 lety

    እኛም ይህችንወደህሕዋት የገቢበትን ቀንእንወዳት አለን በዚህሥዓት ይህን ምድራዊ ሳይጣነታቸዉን ማንይነግረን ነበር

  • @AY-fk1mh
    @AY-fk1mh Před 4 lety +21

    Please don't compare the previous regimes, H/selaassie, derge with TPLF. At least those two regimes preserve the resources and wealth that the TPLF unlawfully exploited for the last 27 years. Let us move on to rebuild ethiopia

    • @asteabe9106
      @asteabe9106 Před 4 lety +1

      You need to go to school to study the most basic economics and politics

    • @mikael3245
      @mikael3245 Před 4 lety +1

      @@asteabe9106 abeba said the truth what is your problem, tplf is the most corrupted , criminal , kleptomaniac's group ever in the history of Ethiopia .

    • @faithmoore7486
      @faithmoore7486 Před 4 lety

      @@asteabe9106 you must be graduated from the school of Economics at the university of Weyane's.

    • @eritreaneertrawian9778
      @eritreaneertrawian9778 Před 4 lety +1

      We should not forget that TPLF was created because of old regimes Haileselasse and Derg. They were undemocratic and tplf promised the people democracy but when tplf came to power tplf became the worst dictator, tplf lied to the people.

    • @AY-fk1mh
      @AY-fk1mh Před 4 lety +1

      @@asteabe9106 please be fair and honest. Are you supporting the corrupted TPLF? Please think like human. If you are part of TPLF, I don't blame you.

  • @ababuadam4132
    @ababuadam4132 Před 4 lety +8

    ጉድ ነው፡፡ እውነትን የሚገልጡ እንደ ለሊይ ቆራጥ ሰዎች ለሀገራችን ያስፈልጉናል፡፡

  • @getachewhaile3946
    @getachewhaile3946 Před 3 lety +1

    ጋዜጠኛው ርጋታው እንድሰማው እረድቶኛል # ምስጋና ይገባዋል #ከመዓዛ ብሩ ቀጥሎ ጋዜጠኛ እንዳለን አሰብኩ ::
    ትንሽ ተናግሮ ብዙን ማዳመጥ ስርዓት መሆኑንና ለሌሎች መማር ይሁንልን::

  • @asss8759
    @asss8759 Před 3 lety

    አቶሊናይ የኛ ጀግና አሏህ አረና ጋ ይስጥህ ሺሆን አንወድህ አለን በዱአ በፆለት ከጎንህ ነን

  • @aseabe4843
    @aseabe4843 Před 4 lety +9

    የለገሠ ዜናዊ ህመምና አሟሟት ለምን እንደተደበቀ የምታውቀው ነገር ካለ ንገረን ???

  • @milireda2877
    @milireda2877 Před 4 lety +12

    አቶ ሊላይ ኮ/ል መንግስቱ ወደ ውጭ አገር እንደሚኮበልሉ ኤርትራ ውስጥ ካልተሳሳትኩ "ስገም" በሚባል ሻእቢያ በጊዜው ያሳትመው በነበረ መፅሄት (መንደፈራ ከተማ ውስጥ እያለሁ -ሻእቢያ ኤርትራን ተቆጣጥሮ በነበረበት በመጀመሪያው ሳምንት) አንብቤ ነበር :: ኮ/ል መንግስቱ እንደሚኮበልሉ ህወሀት እና ሻእቢያ ቀድመው ያውቁ ነበር ማለት ይቻላል ::

  • @solomonezezew7948
    @solomonezezew7948 Před 4 lety

    I know it is to late, But I still give you a credit you are telling the truth about about TPLF mafia group. You are a good man.

  • @dawitdave6328
    @dawitdave6328 Před 4 lety

    በጣም እናመሰግናለን አቶ ሊላይ

  • @jur1423
    @jur1423 Před 4 lety +5

    አቤት የ30 ዓመት ጉድ :: እግዚአብሔር ደረሰልን አብያችንን ሰጠን:: ያለዛ ሞተን , ተሳቀን ትውልዱ ተበላሽቶ ይቀር ነበር::

    • @abagudakershu9599
      @abagudakershu9599 Před 4 lety

      አብይም ያው ነው። ነገ ሲገለጥ ይገርምሀሎ። ሁሉም የኢትዮጵያ ፖለቲከኞች አጭበርባሪ ናቸው።

    • @jur1423
      @jur1423 Před 4 lety +2

      Abaguda Kershu አብያችንማ ይለያል እግዚአብሔርን የሚፈራ የጥበብ ሰው ነው::

    • @selamkulu8243
      @selamkulu8243 Před 4 lety

      @@abagudakershu9599 አትቀላቅ ጅል

    • @abagudakershu9599
      @abagudakershu9599 Před 4 lety

      @@selamkulu8243 አዝለኸው ዙር

  • @teddy17069
    @teddy17069 Před 4 lety +11

    ትግራዋይ ጅግና ህዝብ wake up please

  • @yenesewmekete9979
    @yenesewmekete9979 Před 4 lety

    እጅግ በጣም የሚገርምና የሚደንቅ እውነታ ነው

  • @unitedforever37
    @unitedforever37 Před 4 lety +2

    Lilay Ambesa yejegna lege Ethiopia korachebeh !!💪✌️💪

  • @melessaw5906
    @melessaw5906 Před 4 lety +6

    I like your expression "Zemene Mesafint". This is exactly what is happening in today's Ethiopia,

  • @teddysiyoum5612
    @teddysiyoum5612 Před 4 lety +8

    ለምስክረነቶ በጣም አመሰግናለሁ ነገር ግን እስካሁን ለምን ይሄን ሁሉ መረጃ ይዘዉ ተኙ? እዉን የትግራይ ህዝብ መበደል አሁን ነዉ የታዩት ወይስ አዉሬዉ ወያኔ መዳከሙን አረጋግጠዉ ነዉ የታዩት?

  • @ivataiwan2068
    @ivataiwan2068 Před 4 lety +2

    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኖራለች። ባንዳው ህወሓት ይወድማል።ህዋህቶች መቀሌ ላይ ሆነው ከመስከር እና በአንጎበር ከመናገር የዘለለ ነገር አያመጡም ።

  • @alexandrociero953
    @alexandrociero953 Před 4 lety +1

    Good

  • @Me-vz4xv
    @Me-vz4xv Před 4 lety +3

    Thank you journalist and Fana TV keep going 🙏🙏🙏.

  • @kindujember7941
    @kindujember7941 Před 4 lety +7

    ጥያቄ ፣ የትግራይ ተወላጅ ዘፋኞች በጣም የሚታወቁና ከኛ በላይ ሰው የለም የሚሉ ናቸው እና ውነት ህወሀት የሚሰራውን ደባ አያውቁም የትግራይ እና የኢትዮጵያ ህዝብ እንደዚህ ሲበደልና በስሙ ሲነገድበት ዘፋኞችና አርቲስቶች እንዴት 27 አመት ሙሉ ዝም አሉ ????

    • @bt7752
      @bt7752 Před 4 lety

      Mekeneyarum erasachewen le genzeb shetewal

    • @lisanuashebir5309
      @lisanuashebir5309 Před 4 lety

      ሊላይ ገንዘብ ተከፍሎት ድራማ ሊተውን የመጣ fake አርቲስት ነው። ህወሓት ብዙ ያጠፋ ቢሆንም ለሊላይ ተፅፎ እንደተሰጠው ዓይነት ነገር ኢትዮጵያ ላይ አልነበረም። እውነትን የምታውቁ ከሆነ አሁን ስልጣን ላይ ያሉትን አውሬዎችን መጠየቅ አይገባችሁም ነበር? ጉዳዩ ሌላ ነው እና ትግራዋይ ስትሆን ሁሉም ነገር ይገለጥልሃል። ስለ እውነት የምትቆሙ ከሆን አብይ በሁለት ዓመት ስለጨፈጨፋቸው ሚስኪን ኢትዮጵያውያን ለምን አታወሩም። Double standard idiocy!!

  • @negangaabuchu2391
    @negangaabuchu2391 Před 4 lety +1

    እናመሰግናለን እድሜ ይስጥልን

  • @arayaredda1859
    @arayaredda1859 Před 4 lety +2

    I am glad this gentle has exposed the plight of the poor, particularly those of southern Tigray. Lilay is our hero. He is the true son of Wegane, exemplified by his famous dad. Thank you.

  • @amanuel2yitayew83
    @amanuel2yitayew83 Před 4 lety +7

    መጀመርያ ለ ፕሮግራም አዘጋጆች ና ለአቶ ልላይ ታላቅ ምስጋና ይድረስ ለሀገራችን ኢ/ያ ዜጎች አስተማሪ ፕሮግራም በመሆኑ ።
    ጥያቄየ ስለወልቃይት ና ራያ በትግራይ መከለል ጋር ተንተን ያለ ማብራርያ ቢሰጡን ?

  • @sofiatamiru455
    @sofiatamiru455 Před 4 lety +15

    Where were you when woyane killed thousands of innocent Ethiopians for over 27 years? do not you think it is a little to late?

    • @darkoproductions2404
      @darkoproductions2404 Před 4 lety

      He talked about it in the first part of the interview

    • @yalemalemu7478
      @yalemalemu7478 Před 4 lety +2

      @@darkoproductions2404 Sofia is right, it's a little too late. Anyways, I don't think he is a genuine guy, given his past history. I'm not sure if he has good intention. I DON'T BELIEVE HIM.

    • @teresitgenechu5901
      @teresitgenechu5901 Před 3 lety

      He was driving taxi Washington DC

  • @AbeshaSew
    @AbeshaSew Před 4 lety

    A True reflection of Tigray, the cornerstone of Ethiopia. A man that descended from the true value of Ethiopianism. During such harsh times when all hope is lost, raises such a breath of fresh air to tell us the truth, to reflect on our tarnished consciousness by systematic propaganda of hate and division for years, He came to liberate us and end our nightmare. God bless him and may he be the start of all others who can contribute to the greatness of Tigray ppl and fix the damages caused by cancerous juntas. May God bless him and protect him, he is the light in the darkest times to save Ethiopia just like his father once did.. just like every Tigrians who build Ethiopia and proud Ethiopians.

  • @jegnaserawit4477
    @jegnaserawit4477 Před 3 lety

    ይብርሃሙ ሥላሤ የደብረብርሃኑ ሥላሤ አልዋት ኢትዮጵያችን !!!!!!!!!!አሜን አሜን አሜን !!!!!!!!!!!!!እንዚህን ተሠዉ ያልተፈጠሩ ውሽችን ያከሰመልን ህያው ዓምላክ አሜን አሜን እሜን !!!!!!!!!!!

  • @wendieshete6309
    @wendieshete6309 Před 4 lety +8

    እኔ በአቶ ሊላይ ገ/ማርያም አንደበት የተላለፈው ምስክርነት አስደንቆኛን፡፡ቀድ ሲልም ቢሆን ህወሃትንና የትግራይ ህዝብን እንድ አድርጌ ተመልከቼ አላውቅም፡፡ነገር ግን ከአንድ ስርዓት በተሻለ ሌላው ስርዓት ይጠቅማል በሚል ህወሃትን ደግፈው በመቆም ለኢትዮጵያዊያን በተለይም ደግሞ ለትግራይ ህዝብ ሲሉ ታግለው እንዲወድቅ የመጨረሻ አቅማቸውን ተጠቅመው ላደረጉት ድጋፍ ምላሹ አሁን ከስልታትን ገለል ያለው የወያኔ ስርዓት ሲጠሉት ከነበረው ሌላኛው ስርዓር ብሶ መገኘቱ ብሎም የተፈለገውን ነፃነት እንኳን እታገልለታለሁ ላለው ለምስኪኑ አማኝ የትግራይ ህዝብ አለመስጠታቸው ምን ያህል መሰሪ እንደሆኑ ያሳየ ኢንተርቪው ስለሆነና ይህንን ምስጢር አፍነው ዝም አለማለታቸው አስደንቆኛል፡፡ምስጋና ይገባቸዋል፡፡መንግስት ግን ይህንን መረጃ እንዴት ይጠቀምበታል ነው ጥያቄው፡፡ህዝቡን ዕጅ ከወርች አስሮ ከያዘውና አቅሙን ከአንድ ወንበዴ ቡድን በላይ አደድሮ ከያዘ ቡድን ይህችን ሃገር ለአንዴና ለመጨረሻ ግዜ እንዴት ይጠቀምበታል፡፡ህዝቡንስ እንዴት ነፃ ያወጣው ይሆን?

  • @YnTnGdL
    @YnTnGdL Před 4 lety +27

    መኖር ደጉ ሁሉን ያሳያል ያሰማል:: ትህነግ ወንበዴ ማፊያ እንደሆነች አምን ነበር; ይሄ ሰውዬ ደግሞ ለእምነቴ ማረጋገጫ ሆነኝ::

  • @yehunalem8172
    @yehunalem8172 Před 4 lety

    ይህ ዘገናኝ ታሪክ ማቅረባቹ በጣም ደሰ ይላል

  • @ephremhailu4744
    @ephremhailu4744 Před 4 lety

    Wow amazing story anyway thanks you

  • @abirotigabie1568
    @abirotigabie1568 Před 4 lety +7

    ጋዜጠኛ ተስፋዬ ከምናውቃቸው የግፍ እና የሴራ ድርጊቶች ውስጥ በተጨማሪ ከህዝብ የተሰወሩ መረጃዎችን እያቀረብክ ብዙ እንድናውቅ እያደረክ ነው። እግረ መንገድህን ስለሶስት ነገሮች አቶ ሊላይን እንድትጠይቅልን እፈልጋለሁ
    ፩ኛ ከአማራ ክልል በተለያዩ ጊዚያት ታፍነው ተወስደው እስከአሁን ከህዝብ ተሰውረው በስቃይ ስለሚገኙ የግፍ ሰለባዎች ያሉበትን ሁኔታ መረጃ ካላቸው
    ፪ኛ አቶ ሊላይ የኤርትራን የትግል ጥያቄን የነፃነት እና የቅኝ ግዛት ጥያቄ ነው ብለው እንደ ድርጅትዎ ትህነግ ያምኑ ነበር ወይ?
    ፫ኛ ኢትዮጵያን የባህር በር አያስፈልጋትም በማለት መለስ ዜናዊ የወሰነውን ውሳኔ አቶ ሊላይ እንዴት አየኸው?

    • @ikitgebregiabher318
      @ikitgebregiabher318 Před 4 lety +1

      በጣም ትገርማላቹ እድሜ ልካችሁ የባህር በር ትላላቹ ምነው የራሳችሁን ተፈጥሮ ያደላችሁን ጸጋ ብታዩ የሌላ ኣገር ከማየት እና ከመናፈቅ? ኢትዮጵያ በማንም የውጭ ኣገር ኣልተገዛችም ብላችሁ ትኩራራላችሁ ኤርትራ ደግሞ በቱርክ፥ግብጽ፡ጣልያን፥ እንግሊዝ እና በናንተም ጭምር የተገዛች ኣገር ናት ።ታድያ ኣሁን ከነጻነትዋ በኋላ ምን የሚያስጠይቅ ጉዳይ ተገኘ? የኣፍሪቃ ኣገራት በገዚዎች የፈጠሩት ድምበር እኮነው ኣሁን ያሉበት ገጽታ ይዘው በነጻነት እየኖሩ ያሉ። እንግሊዝም እኮ በነኣመሪካ ጫና እኮነው ኤርትራን ነጻነትዋ ከመስጠት ይልቅ ለኢትዮጵያ በፈደሬሽን እንዲሰጡ የተገደዱት። የሰው ወርቅ ኣያደምቅ ነውና ኤርትራ ሂወታቸውን ሰጥተው ነጻ ያወጥዋት ኡንቅ ልጆች ኣልዋትና ባትመኝዋት ይበጃል ኣባይ ኣባይ ኣባይ ተጠቀሙበት ።

  • @samab4864
    @samab4864 Před 4 lety +5

    አናንተም አብራችሁ ስትገሉ ኖራችሁ አሁን ለ ትግራይ ህዝብ አናውቅለታለን ትላላችሁ!!!ይግርማል ኢትዮጽያ ለዘላለም ትኑር

  • @beebrr3617
    @beebrr3617 Před 4 lety +1

    🙏🙏🙏🙏👍🏼👍🏼👍🏼

  • @gadisagudina3710
    @gadisagudina3710 Před 3 lety

    amazing story