ከባለታሪኩ አቶ ሊላይ ኃይለማርያም እና ጋዜጠኛ አርዓያ ተስፋማሪያም ጋር የተደረገ ቆይታ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 19. 08. 2020
  • ከባለታሪኩ አቶ ሊላይ ኃይለማርያም እና ጋዜጠኛ አርዓያ ተስፋማሪያም ጋር የተደረገ ቆይታ

Komentáře • 617

  • @jelalureshadtura9355
    @jelalureshadtura9355 Před 4 lety +26

    የኢትዮጵያ ህዝብ አይንና ጆሮ ሆናችሁ ይህን የመሰለ እውነትና ሀቅ በመናገራችሁ ትልቅ ክብር ይገባቹኃል ሁሌም እውነት ያናግረን

  • @Greennature2667
    @Greennature2667 Před 4 lety +41

    አርአያን በጋዜጣ መፃፍ ከጀመረበት ጊዜ ጀምሮ የሚፅፋቸውን እከታተል ነበር የግድያ አደጋ ሲያደርሱበትም በእግዚአብሔር ኃይል ተርፏል ባለፉት አስር አመቶችም በማህበራዊ ሚድያ በሙሉ አቅሙ በመጠቀም ህወሓቶችን እርቃናቸውን አስቀርቷቸዋል ።
    በዘመኔ ለእውነት ቆመው እስከ ህይወት ዋጋ ከክፈሉ ግንባር ቀደሙ ጋዜጠኛ ነው ። ለአርአያ ተ/ማርያም ረጅም ዕድሜና ጤና እመኝልሃለው ።
    አቶ ሊላይ ኃ/ማርያም ረዳ እውነቱን ለህዝብ በመግለፁ ይመሰገናል። ስለ አበበ ገላው ያነሳው ታሪክ ግን እንደገና መታየት ወይም መስተካከል ያለበት ይመስለኛል ። የህወሓት ግፍ ገና ሩቡ እንኳን አልተነገረም ሌሎችም በህይወት ያሉ መቅረብና መመስከር ይገባቸዋል ለኢትዮጵያና ለእውነት የተዋደቁ ድንቅ የትግራይ ልጆች ጥንትም ነበሩ ዛሬም አሉ በርቱልን
    ሓጎስ ጀግና ድንቅ የድምፅና የድርሰት ችሎታ የነበረው በጭራቆቹ ህወሓቶች ሲነከስ ሲሰቃይ የኖረ በጦር ሜዳም ለኢትዮጵያ ሉአላዊነት መከበር የተሰለፈ ትልቅ አርቲስት ነበር ።አምላክ ነፍሱን ይማር

    • @isaynomore1965
      @isaynomore1965 Před 4 lety

      👏🏾👏🏾👏🏾

    • @isaynomore1965
      @isaynomore1965 Před 4 lety

      Ethio Zare ኢትዮ ዛሬ
      አርአያ ትንሽ ስለልደቱ አውርቶአል

  • @laketana7060
    @laketana7060 Před 4 lety +35

    አቶ ሊለይ አይለማሪያም በአስቸኳይ የኢትዮጵያን ህዝብ ይቅርታ ይጠይቁ:: በመሀድ ድርጅት ውስጥ መቶ አለቃ አበበ ሙሉጌታ እንጅ አበበ ገላው የሚባል አባል እልነበረም !!! አቶ ሊለይ አሁኑኑ ህዝብን እና አበበ ገላውን ይቅርታ ይጠይቁ::

    • @isaynomore1965
      @isaynomore1965 Před 4 lety +2

      እናመስግናለን ስለማረሚያው በጣም አናዶኝ ነበር::

    • @nebyeelda5862
      @nebyeelda5862 Před 4 lety +2

      አበበ በለው ነው ገብተህ ሊንኩን እይ czcams.com/video/QkarYBkxn8o/video.html

    • @yonatanteshome6800
      @yonatanteshome6800 Před 4 lety

      @@nebyeelda5862 betam yegermal nebye

    • @user-zc5qt9wu5v
      @user-zc5qt9wu5v Před 3 lety

      ሰው አሰቸጋሪ ነው

  • @tigrayfirst2261
    @tigrayfirst2261 Před 4 lety +4

    Clear our flag is Ethiopian flag meaning green,yellow, red that is it. I am tigrayan born and raised in Addis Ababa. Now i was a big supporter of tplf and now I am against tplf. I thank you mr lilay. We owe you one..you opened my eyes.. thanks for your service sir.

  • @saved1580
    @saved1580 Před 4 lety +2

    I never thought I would be alive to hear this. Truth shall triumph! Praised be the Lord.

  • @eleleta5821
    @eleleta5821 Před 4 lety +65

    ጋዜጠኛ አርአያን አምነዋለሁ ምክንያቱም 1990 ጀምሮ የህወሀት ሴራ ሲያጋልጥ የነበረ ሰው ነው ከወረዱ በኋላ ሳይሆን በግዜው ተናግሯል

    • @ethiopiafactfigure8645
      @ethiopiafactfigure8645 Před 4 lety

      ‹‹መሬት ወረራ›› ስነሳ የሚንልክም የኦርቶዶክስ ሴራ ይወራ እንጂ፤ ከጎጃምና ከጎንደር ሰዎች አምጥተው አስፍረዋል! የእነዝህም ቅሌት ይወራ እንጂ! አትፍሯቸው ከፍ ካለ በማህበራዊ ሚድያ ‹‹ዜግነታችሁን አንስተናል›› ብትባሉ ነው፤

    • @isaynomore1965
      @isaynomore1965 Před 4 lety

      ትክክል : የማደንቃቸው ሰዎች በእሳት ውስጥ ሆነው ለእውነት የቆሙትን::

    • @helenbekana1799
      @helenbekana1799 Před 3 lety

      ጀግኖች

  • @samuelabrham3321
    @samuelabrham3321 Před 3 lety

    Mr. Lilay hailemariam and mr. Araya, you are men of truth and integrity.
    I am Eritrean but I am really amazed by your withstanding to the truth and integrity of the tigray people and to all Ethiopian people regardless language or religion or ethnic differences.
    May GOD keep you safe and bless you.
    Thank you for standing for the truth and for tigray people and for all Ethiopian people.
    I am Eritrean but I believe, the peace and the prosperity of all Ethiopian people is as the same as the peace and the prosperity of Eritrean people.
    Thank you again.

  • @nigatumelsie4231
    @nigatumelsie4231 Před 4 lety +5

    ፋና እጂግ እናመሰግናለን
    ጥሩ መረጃ ያላቸው እንግዶች ናቸው
    በቀጣይ ገና ብዙ ሴራ ይነግሩናል
    መቼም ታሪኩን ስሰማ በኢትዪጵያ የተደረገ አይመስለኝም ግን ሆኗል

  • @menbereatelaw7992
    @menbereatelaw7992 Před 4 lety +1

    ጋዜጠኛ አልአርያ በጣም እናመሰግናለን ከመጀመሪያው ጀምሮ ዋጋ የከፈልክ ውድ የኢትዮጵይ ልጅ ነህ መቼም የአአ ልጅ ተኮል አያውቅም ተባረክ በርታ ባለ ታሪኩ ግን ባልጠጣ ልድፋው አይነት ነው ንግግራቸው ከዚ በፊት ባለው ኢንተርቪያቸው ጥርጣሬ ነበረኝ እንደውም ለዚ ሁሉ ችግር ተጠያቂ ናቸው ብለው ብለው ለመለስ መዋረድ ብለው አበበ ገላውን አንስተዋል አበበ ገላው መለስን ወደ መቃብር እንዲወርድ ያደረገ በአደባባይ ያዋረደ ጀግና ነው ሌላ ማወናበጃ ቢፈልጉ ይሻላል ይሄ የወያኔ የተበላ ቁማር ነው

  • @boazboaz6247
    @boazboaz6247 Před 4 lety +104

    ፋናዎች በቀጣይ አቶ ሊላይን ከጋዜጠኛ አበበ ገላውና ከዶክተር አረጋዊ በርሄ ጋር ማወያየት ብትችሉ መልካም ነበር ::

  • @sarahaile149
    @sarahaile149 Před 4 lety +1

    የግዜውን ወይም የአሁኑን ፋና በውነቱ እናመሰግናለን።ነገር ግን አቶ ሊላይ የተባለው ሰላይ በአበበ ገላው ላይ የሰጠው መረጃ በጣም በጣም አጠያያቂ ነው።በመጀመሪያ ደረጃ የኢትዮጵያ እምብርት አዲስ አበባ ላይ ተቀምጦ የኢትዮጵያን ምሥጢርና መረጃ ለጠላት አሳልፎ በመስጠት አገራችን እንድትገነጠል፣የብዙ ዜጎች ህይወት እንዲጠፋ፣በጣም ብዙ ኢትዮጵያዊያን ዜጎች አገራቸውን ጥለው እንዲሰደዱ፣ የማያባራ የርስ በርስ ግጭት ውስጥ እንድንገባ ካደረጉን ወንጀለኞች አንዱና ዋነኛው ይህ ግለሰብ ነው።አሁንም ቢሆን ለጠላት አሳልፎ ላለመስጠቱ ምንድነው ዋስትናችን?በመቀጠል ህወሀት ወያኔ የሰራችውን ወንጀል ሊነግረን የመጣው ለምንድነው።በእርግጠኝነት የመለስ ዜናዊ ሞት አንገብግቦታል። አበበ ገላውን የፕሮፌሰር ጠላት ከሚያደርግ ይልቅ የመለስ ዜናዊ ገዳይ ቢያደርገው ያዋጣው ነበር።ጀግንነቱንም ይመሠክር ነበር።

  • @endatresawteklehaimanot3979

    አርአያ ተሰፋ ማርያም ዕውነተኛ ጋዜጠኛ ነው።

    • @morningmorning1191
      @morningmorning1191 Před 4 lety +1

      እውነትም አርአያ ትክክለኛ ሀቀኛ እንደ ስምህ ነህ

    • @koala10ish
      @koala10ish Před 4 lety +1

      አቦይ ስብሓት ምርጫ በትግራይ እንዲቋረጠ አዘዙ።

    • @koala10ish
      @koala10ish Před 3 lety

      @Tarek Abou Chabake አቦይ ስብሓት አዘዙ።

    • @koala10ish
      @koala10ish Před 3 lety +1

      @Tarek Abou Chabake ሳሞራ ባንዳ መገደል አለበት።

    • @koala10ish
      @koala10ish Před 3 lety

      @Tarek Abou Chabake man new?

  • @binyamagegen4362
    @binyamagegen4362 Před 4 lety +2

    አራሀያ አጅግ አመሰግናለሁ ስለታምራት የአጀቴን ነው የተናገርከው አመሰግናለሁ ክብር ይስጥልኝ ለሁለታችሁም ኢትዪጵያ ለዘልአለም ትኑር

  • @adanechmamo4183
    @adanechmamo4183 Před 4 lety +2

    በጣም በጣም የምትመሰገኑ ጋዜጠኞች በመሆናችሁ ምሰጋናዬ የላቀ ነው በርቱ በርቱ ለአ/ያና ትግራይ ጭቁን ህዝብ 👌

  • @buskaman3817
    @buskaman3817 Před 4 lety +3

    ሰማሀኝ በለው ምርጥ የህዝብ ልጅ መሆኑን ይበልጥ'! አወቅን

  • @SKYBLUE-sc1yc
    @SKYBLUE-sc1yc Před 4 lety +2

    ሁለቱም ምርጥ እና የሚደነቁ የኢትዮጵያ ልጆች ናቸው ስለ ሰላማዊዉ የትግራይ ህዝብ እና ስለ ወንበዴዎቹ ስብሐት እና ጓደኞቹ መካከል ያለውን ልይነት በተጨባጭ አብራርተውልናል እናመሰግናችኋለን ።

    • @getubeyene59
      @getubeyene59 Před 4 lety

      አርእያ በጣም ልብ የሚነካ ታሪክ ነግረህናል እጅግ አመሰግናለሁ ኢትዮጵያዊ ነህ በጣም ይህ ሁላ ታሪክ እኛ ሀገር ነው ካድያ መቼ ነው ፍትህ ሀገሬ ላይ የማየው ታምራት ላይኔ እና ልደቱ አያሌው ባንዳ ናቸው

    • @getubeyene59
      @getubeyene59 Před 4 lety

      አቶ ሊላይ እጅግ በጣም አመሰግናለሁ ግን የእርሶ የትግል ታሪክ ኢትዮጵያን ነፃ አላወጣም እንደውም የባሰ ግፍና መከራ ተከናውኗል ደርግ እኮ ሀገር ወዳድ ነው እርሶ የተዋጉት አላማ ከንቱ ነበር አመሰግናለሁ እጅጉን በጣም

  • @thomaswassie5135
    @thomaswassie5135 Před 4 lety +1

    አርአያ ተስፋማርያም በጣም የሚያስደንቅ የማስታወስ ችሎታ አለህ:: ስለሀቅ ትናገራለህ:: ለተበደለ ታዝናለህ:: ትወገናለህ:: ፍትህ ለተበደሉ ትጠይቃለህ:: የጥሩ ዓላማ ሰው ነህ:: ዘርኝነት የለብህም:: በሰውነቱ ለተበደለ ሁሉ ትቆማለህ::
    ታምራት ላይኔ ኦጋዴን ሄዶ ሽርጣም ለባሽ የሚላችሁን ነፍጠኛ በሉት ብሎ ሲናገር እኔ ራሴ በቴሌቪዥን ሰምቸዋለሁ:: አንተ እንደተናገርከው በዚያ ጣጣ የታራዱ አማራዎች ነበሩ:: ታምራት ግን ሸምጥጦ ክዷል:: አርአያ ስላስታወሰከን አመሠግናለሁ::
    ስለ ወልደስላሴ እና ስለ ሙሉጌታ ጭካኔ የነገርከንም በጣም ጥሩ መረጃ ነው::
    እግዚአብሔር መንገድህ የተቃና እንዲሆን ይርዳህ::

  • @knone2484
    @knone2484 Před 4 lety +6

    እንዴት ነው ይህን ሁሉ ግፍ የፈፅመ በሂወት የሚኖረው አልገባኝም

    • @supraet
      @supraet Před 4 lety

      ትክክል! ሊላይ ሌባ ቀላማጅ ሰው ነው።

  • @fishaba7862
    @fishaba7862 Před 3 lety

    በ 14 2012 ላይ ያደረከውን ኢንተርቪው አዳመጥኩት የእውነት ሰው ነክ እግዛብሄር እድሜህን ጨምሮ የነዚን ከብቶች መጨረሻ ስላሳየ ደስ ሊልክ ይገባል እውነተኛ ጋዜጠኛ አርአያ ተክለማርያም

  • @elutefe6121
    @elutefe6121 Před 4 lety +10

    ልደቱን የዛሬ 5 ዓመት ሀዋሳ ላይ እንደ አጋጣሚ አግኝቸዉ ነበር፡፡በወቅቱ ሶስት የግል ጠባቂዎች ተደርገዉለት እንደ ተፎካካሪ ሳይሆን እንደ ህወሃት አባል ነበር አክት ያደርግ የነበረዉ፡፡ጊዜ ገለጠዉ

    • @mahatelecom8290
      @mahatelecom8290 Před 4 lety

      Weshet

    • @fuadali1495
      @fuadali1495 Před 3 lety

      @ Maha Telecom ልደቱ ክህደቱ አላሙዲን መኪናና ቤት እንደገዛለትስ አልሰማህም?

  • @ozigi_84tube12
    @ozigi_84tube12 Před 4 lety +1

    ደስ የሚል ሰው ነው አቶ ሊላይ።በአስፈላጊ ሰአት አስፈላጊ ሀሳብ ይዞ የተገኘ ሰው ነው።ይቀጥልበት

  • @addischelseacherkose5426
    @addischelseacherkose5426 Před 4 lety +10

    ወያኔን ከምድረ ገፅ ያጠፋልን አምላክ ይመስገን ፡እዲ እንድንስቅ ያረገን ገና ሺ አመት እንስቃለን።
    የዶክተር አብይን እድሜ ያርዝምልን
    💚💛❤
    ኢትዮጵያዊነት ይለምልም !
    💚💛❤
    ፈጣሪ አገራችን ኢትዮጵያን በምህረቱ ይጎብኛት ፤
    ህዝቧንም ይባርክ ፤ አሜን !
    💚💛❤

  • @michaelnega8529
    @michaelnega8529 Před 4 lety +36

    All Ethiopian Journalist should learn from Araya, fighting for people, and raising their voices under any circumstances.

  • @timenumber2
    @timenumber2 Před 4 lety +1

    ኢሄን ስሰማ አለቀስኩኝ:: እኛ ኢትዮጵያን ከአሁን በሗላ እንደነዚ እርኩስ ሰዎችን ወደ ስልጣን ሁለተኛ በኢትዮጵያ ታሪክ እንዳይከሰት ማረገ አለብን:: Long live the mother land!

  • @asterzerazion8376
    @asterzerazion8376 Před 3 lety

    Thank you all three of you Guys It’s always good to Now The truth that live it to people God Bless

  • @takeletsega9118
    @takeletsega9118 Před rokem

    Thank Brother Araya for your respect for EPRP and always you mention your respect !

  • @asterzerazion8376
    @asterzerazion8376 Před 3 lety

    Nice Nice Nice Peace to all of us We learned a lot from you Bothe or all three God Bless you Peace to us Africa Again Amen

  • @takeletsega9118
    @takeletsega9118 Před rokem

    Thank You all and these shoud be heard by all Ethiopian people !

  • @mulatdemeke7031
    @mulatdemeke7031 Před 4 lety +16

    የሊላይን ትርክት ለማመን ይከብዳል:: ተንኮል ያዘለ ነው:: ንፁሁን አርአያን ከሱ ጋር ማቅረብ ልክ አይደለም

    • @helenabib5397
      @helenabib5397 Před 3 lety

      chgru ko kanzegan new wanaw wchi weto menageru tlk neger new Respekt ygebewal Degmo enezi lenante lemasamen sayhon Le Tigray hzbi new yetenageru yaleu

  • @piealpha795
    @piealpha795 Před 4 lety +10

    Araya Tesfamariam I appreciated you. Your stories are very credible
    and certifiable. I see the dignity , the integrity as well as self respect
    in you. So far , your stories were solid and proven beyond reasonable
    doubt ,keep it up ,don't compromise your integrity.
    Lilay Hailemariam I am very disappointed by your base less accusations
    I want you to prove your allegation beyond reasonable doubt
    Abebe Gelaw never been a member of " Melaw Amhara Drijit"
    He never met Professor Asrat woldeyes in his life
    if he never been a member and never knew or saw the man , how
    could he follow him , and claim he heard him say something ?
    It doesn't hold water ! Bring your evidence , but if you are saying
    this to revenge Abebe Gelaw for Meles zenaw's verbal assult in
    Washington meeting , you are toasted , the truth will come out , and and if
    you lied to the public , to Ethiopian people , all your stories goes to the garbage
    and you will be called not the son , but the shit of Hailemariam Reda
    you have two options :
    1. Bring the evidence
    2. Apologize like a man

  • @tsigetulu1365
    @tsigetulu1365 Před 4 lety +3

    Thank you Fana
    እውነት አትሞትም የሚባለውን ለዚህ ነው ።

  • @phoglebice
    @phoglebice Před 4 lety +7

    They should write a book together! It would easily be the best selling book ever in a couple of years!!

    • @vegaschannel8841
      @vegaschannel8841 Před 4 lety

      The title would be "unveiling the lie maske of Abiey "

    • @phoglebice
      @phoglebice Před 4 lety +2

      Mel Michael Maybe, but they would surely not spell like a 10-year old kid.

    • @supraet
      @supraet Před 4 lety

      I believe Araya! Believe me, Lilay is a traitor and has hidden agenda. Araya shouldn't mix his work with this thief.

    • @rainman1775
      @rainman1775 Před 4 lety

      Yes he said he is writing a book.

  • @selasgosaye1789
    @selasgosaye1789 Před 4 lety +3

    Egizahaber Beetifu yibarikachuu❤️♥️♥️♥️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️.

  • @gurmug5528
    @gurmug5528 Před 4 lety +2

    Clap Clap Clap for both of you two heroes!!!

  • @jemahm2000
    @jemahm2000 Před 4 lety +1

    Ato Araya and Ato Lilay - Great Heroes and Patriots !!!!!!!!!

  • @user-et6wz8kb2u
    @user-et6wz8kb2u Před 2 lety

    እግዚአብሔር ዕድሜ ይስጥህ ሰላም እውነት ድል ፍቅር ይስጠን።

  • @emebetbiru7310
    @emebetbiru7310 Před 4 lety +1

    አርእያ በጣም አመስግንሐለሁ ስለልደቱ እያሌው ስላነሳህ ግን እሳጠርከው

  • @tollachalla5694
    @tollachalla5694 Před 4 lety +2

    Both these guys should focus and center their discussions around TPLF and not around the opposition of the time. Their credibility will be questioned otherwise.

  • @Fikru1948
    @Fikru1948 Před 4 lety +2

    What an Historical interview .

  • @fasikamegenta5895
    @fasikamegenta5895 Před 3 lety +1

    Thanks......

  • @tashaykef796
    @tashaykef796 Před 3 lety

    Ato lilay...erk...awridu....yikirta shiner Aydelem....enameseginalen!!

  • @peacecaseekpeacecaseek1919

    Dear Fana , Any chance they can do the interview in Tigrinya ? People of Tigray need to hear this !

  • @mekonnenchanie4681
    @mekonnenchanie4681 Před 4 lety +1

    Thanks Fana beritu

  • @zenabubaranto6980
    @zenabubaranto6980 Před 4 lety +4

    ገራገሩ ጋዜጠኛ ተስፋይ አድመላሽ :ብልህ ይሻላል:: ይህ ካልኩኝ በሃላ አቶ ሊላይ ሀይለማርያም :አንድ ታሪካዊ ስህተት ፈፅምሀል 1ኛ/በጋዜጠኛ አበበ ገላው የቀረበው ውንጀላ ከዶ/ር ደብረፅዮን በተያያዘ ብቀላ ነው ብዬ አምናለሁ አበበ ገላው በአንድ ወቅት የደብረ ፅዮን የፌስ ቡክ ምስጥር አቅርቦ ነበር :አቶ ሊላይ ከደብረ ፅዮን ወንድም የቅርብ ጋደኛ ነው ሌላው
    በሀየሎም አርኤያ ይሁን በአቶ ክንፈ ግዲያ በተመለከተ ስህተት ነው ::አቶ ሊላይ በኣብዛሃኛው በትህነግ ያቀረው መረጃ ትክክል ሆኖ እያለ ከላይ የጠቀስካቸው ግድፈቶች ብታረሙ እንድሁም የግለሰቦች የብቀላ እንድሁም ለፖለቲካ ፍጆታ አናድርገው::

  • @none-th2jm
    @none-th2jm Před 4 lety +1

    Arya is honest and has evidence for every thing he says. Kudos.

  • @newera27
    @newera27 Před 4 lety +1

    Hi Fans Tv! I hope to invite or interview Mr Abebe Gelaw.
    May God bless you.

  • @yebaletaleestifanos2123

    Thank you very much 🙏🙏🇪🇹🇪🇹

  • @atmike123
    @atmike123 Před 4 lety +1

    እግዚኦ ልደቱ!!!

  • @Sinke24
    @Sinke24 Před 4 lety +2

    የተጠና ይመስላል የሊላይ።ብቻውን ኢንተርቪው ሲያረግ ቃል በቃል አንድ አይነት ነገር ነው የተናገረው።

  • @atayeserki313
    @atayeserki313 Před 3 lety

    አርአያ ራስህን ጠብቅ ወዳጀ የአንተ አይነት ሠው የሚታደንበት ግዜ ነው ፈጣሪ ካንተ ጋር ይሆን !!!

  • @tashaykef796
    @tashaykef796 Před 3 lety

    💚💛♥️👏👏👏Very intelligent minds!! Meseriwoch....yansachewal.....Very..good explaination!!

  • @danielkeba3550
    @danielkeba3550 Před 4 lety

    ፈጣሪ ይጠብቃቸው ያፈሰሱት የንፁሃን ደም ይፈረድባቸው የትግራይ ህዝብ አይማኖተኛ ነው ለወጣቱ ልቦና ይሰጠው ሀገራችንን እግዚአብሔር ይባርካት ሶሰታችዉንም እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @buhcotilahunshora9376
    @buhcotilahunshora9376 Před 4 lety +2

    ታርካዊ ቃለ ምልልስ ነዉ፡፡ አሁንም እዉነቱን እየተናገራችሁ ቀጥሉ፡፡

  • @fikrukebede2082
    @fikrukebede2082 Před 4 lety

    Rhank you we hear from you

  • @adanechmamo4183
    @adanechmamo4183 Před 4 lety +5

    እውነታዊ የኢ/ያን ደምሳሸ አረመኔ ፋሸሰቶች ድርጊትን ውይይት በማዳመጤ ነው ይህን አሰተታዬቴን የማስተላልፈው ይህንን ሁሉ ሚሰጥር ካወቃችሁ ለምን በዝምታ እሰከዛሬ ቆየ???

  • @habeshaking2220
    @habeshaking2220 Před 4 lety

    የአቶ ሊላይ መረጃ አይናቅም አይደነቅም ወገን ጠርጥር

  • @nahusenaymetaferia9140

    አቶ አርአያ ተስፉማርያም እውነተኛ የኢትዮጵያ ልጅ እግዚአብሔር ይባርክህ ዘር ይውጣልህ::

  • @tigistzeray8047
    @tigistzeray8047 Před 4 lety +4

    በጣም በጣም ነው እምናመሰግነው ስለትክክለኛ መልእክታችሁ

  • @Blessedpodcast1
    @Blessedpodcast1 Před 4 lety +10

    የአበበ ገላዉ ስም ተሳስቶ ይሆናል

    • @mengistbaye3278
      @mengistbaye3278 Před 4 lety

      It must be sorted out as you suggested, Abebe G can not involve in this action.

    • @binizmelekot2911
      @binizmelekot2911 Před 4 lety

      @@mengistbaye3278 well, I don't have anything again Abebe but I wouldn't defend him. He has to prove himself with evidence and clear his name. I don't truest no one. TPLF didn't do all these things alone. They used sellout oromos, Amharas and others too

  • @isaynomore1965
    @isaynomore1965 Před 4 lety +11

    ስለ አበበ ገላው የተናገረውን ቢያርመው ይሻለዋል:: መድረኩን ለቂም በቀል ተጠቅሞበት እንዳይሆን??

  • @abrahamzenebe316
    @abrahamzenebe316 Před 4 lety

    GOD BLESS YOU. I AM THANKFULL.

  • @konte5222
    @konte5222 Před 4 lety

    Very interesting , can you please, arrange similar discussions on because many are interesting to know details on TPLF intelligence & security officials , and their crimes including Issayas woldegiorgis

  • @tgtg4600
    @tgtg4600 Před 4 lety

    አስቀድሜ የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ለሆናችሁት ጋዘጤኛ አርአያ ተ/ማርያም የትልቅ ሰው ልጅ የብላታ ሃ/ማርያም አቶ ሊላይ ሃ/ማርያም ከልብ !!ከልብ !!አመሰግናለሁ ላደረጋችሁልኝ ሙሉ መስዋእት የህዋህት ሴራ ምንም የታወቀ ቢሆንም በደንብ እንድንረዳ ስላደረጋችሁ አሁንም ሙሉ ድል እስክንቀዳጅ እናንተም እግዛብሄር ጠብቋችሁ የትግራይን ህዝብ ነፃ እናወጣለን ፈጣሪ ይረዳናል !! ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ከ እናንተ ን ከ መሰል ጀግኖች ልጆቿ ጋር ከ ጎናችሁ ነን!!!!

  • @baroze9738
    @baroze9738 Před 4 lety +9

    የእኔ ጥያቄ ለምን የትግራይ ምሁራን የከረረ ዘረኞች ሆኑ?

    • @nebyeelda5862
      @nebyeelda5862 Před 4 lety

      ትግሬ ባልሆንም ዘረጛ ማለት እንዳንተ ሰው በጅምላ ምፈርጅ ማለት ነው? ከገባህ ይግባህ

    • @binizmelekot2911
      @binizmelekot2911 Před 4 lety +1

      ፈሪ ስለሆኑ

    • @berehaneghaile848
      @berehaneghaile848 Před 4 lety +2

      ከዝቅተኝነት ስሜት የተነሳ ነው።

    • @yonisabrha8887
      @yonisabrha8887 Před 4 lety

      ወያነ favour ስላደርግላቸው ነው
      በ favour አንጂ በትክክል ተወዳድሮ ዶክትሬታቸው ኣላገኙት
      ለዛ ነው የ ወያነ ካድሬ የሆኑ

  • @danielzerubabel3859
    @danielzerubabel3859 Před 4 lety +1

    Loved this show

  • @mazengya_bablebable9928

    ስዉ እንሰከነብሱ ገደል የሜከቶ ጨካኔዉች አቤተ እግዞዉዉ

  • @maruhailu2019
    @maruhailu2019 Před 4 lety +1

    Let me explain to you about the word "woyanie" Gondar was chaos after the death of emperor Yohanes then that chaos , they used to call it woyanie time .

  • @lambadyna
    @lambadyna Před 4 lety

    Both you are fluent speakers b/se you have more than enough data about the TPLF monsters. Both of you with lots of respect am expecting you to write books. And I see it is possible to you to write many title books b/se your database is so rich and it will be a good reference for the history

  • @workinehwubet951
    @workinehwubet951 Před 3 lety

    ይህ እየሰሙ መቀመጥ ያማል ህግ ሊከታተለው ይገበል

  • @mogedmedia6700
    @mogedmedia6700 Před 4 lety +9

    የራሳቸውን ሀጢያት ምስኪን ተማሪ በነበረው አበበ ገላው ላይ ማላከክ። አበበ ገላው የመአድ አባል አልነበረም። እንደውም የተማሪዎቹ ዋናው ጥያቄ ከዩንበርስቲው የተባረሩ መምህራንን እንዲመለሱ ነበር። ከዚህ ውስጥ ፕሮፎሰር አስራት አንዱ ነበሩ። ወያኔ ታጥቦ የምያጠራ ፤ ራስህን ሀቀኛ ለማስመሰል የሰው ስም ምጣፋት!

    • @ace.500
      @ace.500 Před 4 lety +2

      መልሱን እራሱ አበበ ገላው ይመልስ ጊዜው ተበላሽቷል ዛሬ ሰው ነው ያልነው ነገ ሴጣን እየሆነ አስቸግሮናል ስለዚህ ትንሽ ትእግስት ነገ ምን እንደሚመጣ አናውቅምና

  • @hambelu2544
    @hambelu2544 Před 4 lety +1

    ጋዜጠኛ አርአያ እግዚአብሔር ይስጥህ። አቶ ሊላይ በተናገሩት ብዙ ሰው ግንዛቤ እንዲኖረው አድርገዋል። ነገር ግን ለምን አሁን ወጡ። እርስዎ ሌላ ጎን ኖሮት እንደገና የኢትዮጵያን ህዝብ ለሚጎዳ አራጅ ቢሰልሉ እግዜር አይምርዎትም።

  • @awet2507
    @awet2507 Před 4 lety +5

    ልደቱ ክህደቱ ከ ወያኔ የወሰደው ገንዘብ ወስዶ ሆቴል የሰራበትን ባስቾካይ ንብረቱና ሆቴሉ መንግስት መዉረስ አለበት ።

  • @tollachalla5694
    @tollachalla5694 Před 4 lety

    I want to know if they could enlighten us who Halafi Mengedi is.

  • @awolnur182
    @awolnur182 Před 4 lety +1

    ወይ ጉድ በኢትዮጵያ ምድር ይህ ዉሉ ግፍ ይህንን ወንጀል የሰሩት ይህንን ሲሰሙ እንደው ምን ይሰማቸዋል

  • @MY-jz8mc
    @MY-jz8mc Před 4 lety +6

    Ato lilay....why now? After 27 years...nigigero sitena like melese speech, it is truth and lie mix... selay yimeslugnal......Araya gin bezemen yetsenah jegna...edme yistih...

  • @sosenahailu6881
    @sosenahailu6881 Před 4 lety

    Can you please clarify the story about Abebe Gelaw?

  • @user-zc5qt9wu5v
    @user-zc5qt9wu5v Před 3 lety

    ወላሂ አቶ ሊላይ ሰው ነህ ከልብህ አላህ ይጠብቅህ ትክክለኛውን መረጃ ሰጠኸን

  • @abebabahrishum1387
    @abebabahrishum1387 Před 4 lety +1

    ባለፉት አመታት የትግራይ ህዝብ እንደተተጠቀመ ከሌላው የኢትዮጵያ ህዝብ በተለየ መልኩ ሆኖ ሲነገር ኖሯል ፣ አሁን ይህን በዶክመንት የተደገፈ ምንያህል የትግራይ ህዝብ እንደተጎዳም ስለነገራችሁን ፈጣሪ ይባርካችሁ ፣

  • @endalebogale3904
    @endalebogale3904 Před 4 lety

    Can you tell for Getachew Asefa

  • @mamidecor4478
    @mamidecor4478 Před 4 lety

    Betam enamesegnalen wed ye Ethiopia lejoch egzihaber yirdan

  • @Me-vz4xv
    @Me-vz4xv Před 4 lety +4

    Pleas don’t finish. Continue. Thank you Fana tv. 🙏

  • @ayeles1232
    @ayeles1232 Před 4 lety +1

    Fana Can you upload the video again

  • @annasmith3778
    @annasmith3778 Před 3 lety

    My god 🤔😳😭😭😭😭😭
    I was wondering this people is from Ethiopia? Unspeakable 😭😭😭

  • @zack1388
    @zack1388 Před 4 lety

    እናመሰግናለን🙏🙏🙏🙏

  • @malioumer1905
    @malioumer1905 Před 4 lety

    እባካችሁ አቶ አብረሀም ያየህን ፈልጋችሁ አናግሯቸዉ

  • @mohamedraghe2127
    @mohamedraghe2127 Před 4 lety

    Amazing discussion topics

  • @shadlovesong7151
    @shadlovesong7151 Před 4 lety

    pls pls pls write on book all this history that is better to read

  • @tesfatesfu2672
    @tesfatesfu2672 Před 4 lety +1

    የሆነ ያልተመቸኝ ነገር አለ

  • @bogalechgebre6560
    @bogalechgebre6560 Před 4 lety +2

    ህወሓት ለአማራው ብቻ ሳይሆን ኢትዮጵያዊያን ነን ለሚሉት ያላት ጥላቻ ወሰን የለውም። ፕ/ር አስራት ወ/የስን መርዛ ከገደለች በኋላ ቅድስት ሥላሴ መቀበር እንዳይችሉ ስትከለክል እና ሕዝብ እንቀብራለን በሚል በተነሳ ግርግር በሰው ላይ ጉዳት ደርሷል። አረመኔዋን ህወሓትን አፈሩን ድንጋይ አድርጎ ያክብድባትና በአዲስ አበባ ግብዓተ መሬቷ ሲፈጸም ከበዓለ ወልድ አጽማቸው ተነስቶ በቅድስት ሥላሴ ካቴድራል በክብር አርፏል።

  • @faithmoore7486
    @faithmoore7486 Před 4 lety

    Peace is priceless.

  • @Haile-mt5wk
    @Haile-mt5wk Před 2 lety

    This man is the best..... He's my future husband 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @saratadessenegewo2059
    @saratadessenegewo2059 Před 4 lety

    Be careful out there guys, Ethiopiyaye do not deserve to lose a great guys like you.i have a great respect for both of you 🙏🙏🙏❤

  • @mesrert123
    @mesrert123 Před 3 lety

    የእዉነተኛ ጋዜጣ ተምሣሌት አርአያ ገ /እግዚአብሄር 👏👏👏👏👏👏👏

  • @mindsetinvestors1579
    @mindsetinvestors1579 Před 4 lety

    AKORAHAN YEMIGERM GAZETEGA. EWNETU ENDIWETA LET-TEKEN YEMITEGA. EGZIABHER YEBARKEH

  • @dbirru7376
    @dbirru7376 Před 4 lety

    Do you plan writing a book?

  • @abrahamb777
    @abrahamb777 Před 4 lety

    በቃለ-መጠይቁ ስማቸው የሚጠቀሱትን ሰዎች፡መልስ ወይ ማብራርያ ይስጡበት ተብሎ ጥሪ ብደረግላቸው እንደ ሀሳብ ይመከራል።ገሚሶቹ እንደማይቀርቡ የታወቀ ነገር ቢሆንም ግን እንደ መብትና ሚዛናዊነት፡ለፋናም ትልቅ ክብር የምያሰጥ ይመስለኛል።

  • @sosweet6192
    @sosweet6192 Před 4 lety

    God protect you brothers
    Ferahulachu Lilay and Araaya

  • @amashewakena8378
    @amashewakena8378 Před 4 lety +1

    አይ እምዬ ኢትዮጵያ የስንንት ንፅሃን ደም ይጮሃል ወደ ፈጣራ አቤቱ ይቅር በለን አምላካችን

  • @abdumuhammed8896
    @abdumuhammed8896 Před 4 lety

    "አሳ ጎርጓሪ ዘንዶ ያወጣል" አለ ያገሬ ሰዉ ከአሳ ጀምሮ አሳ ነባሪዉም እየወጣ ነዉ በነካ እጃችሁ ዘንዶዉንም ብታወጡልን ከዛ...........

  • @diasporabilu7563
    @diasporabilu7563 Před 3 lety

    እኔ በጣም የሚገርመኝ የነሱ ጭካኔ ሳይሆን የእግዚአብሔር ዝምታ ነው