Ethiopia - ኢሳት እውነት እና ንጋት [Esat Ewent Ena Ngat] Nov 15 2022 [Araya Tesfamariam]

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 08. 2024
  • #ESAT #Ethiopia #Ethiopianews #EsatTv #Arayatesfamariam
    የ”ኢሳት ቋሚ ወርሃዊ ክፍያ አባል” በመሆን ይመዝገቡ! በ app.mobilecaus...
    Support ESAT by becoming a Monthly subscriber by visiting app.mobilecaus...
    ESATtv Ethiopia--Copyright protected

Komentáře • 650

  • @liseyassanchase5261
    @liseyassanchase5261 Před rokem +60

    አንተን የመሠለ ክብር ያለው የምታኮራ ብሩሕ አፍሪካዊ መኖሩ ዕራሡ አንድ ለመኖር የሚያጓጓን ተሥፋ ሠጪ ነው። ዕድሜ ይሥጥልን ጤናና በረከት ዕድሜሕን በሙሉ ይሥጥልን።

  • @umhamza6749
    @umhamza6749 Před rokem +80

    ወድም አርአያ ጀግና ኢትዮጲያዊ ሰላምህ ይብዛ

  • @bepositive6368
    @bepositive6368 Před rokem +38

    አንተ የሰውነት ውሀ ልክ ነህ !!! ሁልጊዜም ከእውነት እና ከተበዳዮች ጎን ስለምትቆም እናመሰግናለን!!!! እግዛብሔር እድሜና ጤና ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥህ!!!

  • @adanechasemrie6764
    @adanechasemrie6764 Před rokem +28

    ሚኪዬ ታሪከኛ ልጅ ነህ በዚህ ዕድሜ ይህን ሁሉ መከራ ማየትህ የሚያሳዝን ነው አይዞህ ወደፊት የኢትዮጵያ ጀግና ልጅ ነህ አንተን ለምስክርነት ያተረፈህ እግዚአብሔር ነው ፈጣሪ ትልቅ ደረጃ ያደርስሀል ሚኪዬ አይዞህ ሁሉም የትግሬ ተወላጅ ክፉ አይደለም በብሔር አትመን ኢትዮጵያዊነት ሁሉን ያቀፈ ነው ወደፊት ስለ ያየኸው እና የጦርነት መጥፎነት ለትውልድ እንደምታስተምር እርግጠኛ ነኝ ፈጣሪ ትልቅ ደረጃ ያድርስህ።

  • @adanechasemrie6764
    @adanechasemrie6764 Před rokem +40

    ወንድሜ አርዓያ የምታደርገውን የሙያ ግዴታህን አደንቃለሁ ዕድሜ ይስጥህ ቤተሰብህን ፈጣሪ ይጠብቅልህ።

  • @azebmulugetaabebe4628
    @azebmulugetaabebe4628 Před rokem +28

    አራያ እግዚአብሔር የባረከሕ ንፁሕ ኢትዬጵያዊ 👏❤

  • @bashailema9043
    @bashailema9043 Před rokem +79

    Thank you Eritrea and Eritreans! We know that they have a BIG heart!

    • @egrimekel7054
      @egrimekel7054 Před rokem +4

      ♥️🇪🇷♥️🇪🇹

    • @user-vs8kq4zi4p
      @user-vs8kq4zi4p Před rokem +3

      በጣም
      🇪🇹❤🇪🇷

    • @prantube4313
      @prantube4313 Před rokem

      Don't get me wrong, I am not weyane supporter but as an Ethiopian I can proudly call u banda...Egypt rasu ende Eritrea yakil telatachin adelechim

    • @husseinkebede4052
      @husseinkebede4052 Před rokem

      እጅግ ልብ ሰባሪ ታሪክ ነዉ😞 እፃን ሚኪያስ ።❤

    • @mikael3245
      @mikael3245 Před rokem +2

      @@prantube4313 ha ha junta in the name of Ethiopian , this is 2022 and not 1998 , there is no way you can fool any Ethiopian.

  • @mekidesasfaw531
    @mekidesasfaw531 Před rokem +144

    አርአያ እውነትንና ነገ የሚመጣውን የትውልድን መጥፋት ያለ ዘረኝነት የምትታገል መልካም ስው ነህ እድሜና ጤና ይስጥህ እግዚአብሔር ኢትዩጵያን ይባርክ!

    • @mannagezehei5618
      @mannagezehei5618 Před rokem +1

      Öl ist

    • @prantube4313
      @prantube4313 Před rokem

      Leloch wishetichu yikeru ena Debrtsion moto 2 bota keberut eyale yefogren yeresal?? telacha yawerew hizeb miflgwin becha new mesmat miflgew..endesew enasib ena ewnt ewnetun enasib

    • @genettube277
      @genettube277 Před rokem

      ክክክ ትግሬን ብቻ መጥላት ዘረኝነትን መታገል አያሥብልም የብልግና ኦነግንም አብሮ ሢያወግዝ ነው ትግል የማባለው. እሡ ለአለቀመው ለተረኛው የተገዛነው ታምራትም ነገራም ኮ ቢገዛ ዛሬ ባልታፈነ

    • @genettube277
      @genettube277 Před rokem

      @@prantube4313 ደፂማ ከተገደለ ቆየአታለቃቅሥ

    • @prantube4313
      @prantube4313 Před rokem

      @@genettube277 haha beka yandu bitch nesh so tikemesh siyalk enaweralen be chenklatish mawerat setjmeri

  • @iskawisak3302
    @iskawisak3302 Před rokem +35

    ፈጣሪ ለዚህ ላበቃቹህ ምስጋና ይገባዋል ::
    አይዛቹህ ለበዳላቹህ ምንዳ አላህ ይስጣችሁ
    በእውነት በጣም የማይዛዝን ትውስታ ነው ::
    ፈጣሪ በርከቱንና ዘላቂ እደሜ ይስጣችሁ ::
    "ኢትዮጵያ ለዘላለም ትበልፅግ "

    • @mashofantaye8494
      @mashofantaye8494 Před rokem +1

      የነሱን ደም እግዚአብሄር ካልፈረደ መጨረሻውን ያሳየን

    • @mashofantaye8494
      @mashofantaye8494 Před rokem

      የማይረሳ ውለታ

  • @linakebede5645
    @linakebede5645 Před rokem +60

    የኔጌታ ስሜቱን ጎድቶታል ኦፍ😭 መቼም አንረሳቸውም እነዚ ጨካኞችን

  • @mulumassa9214
    @mulumassa9214 Před rokem +10

    አርአያ ዘረኝንት የሊለበት ንጽህና ኢትዬጵያዊ የውነት ስው ተባረክ

  • @tofiktemesgen8764
    @tofiktemesgen8764 Před rokem +29

    እውነተኛ ው የኢትዮጵያ ልጅ አላህ እድሜ ይሰጥህ

  • @deborah9291
    @deborah9291 Před rokem +22

    ህዋት የስራው ግፍ በመከላከያ ላይ መቼም እንረሳውም ጅግናው የኢትዮጵይ መከላከያ ሠራዊቶች ስላም ለእናተ ይሁን እናከብራለን እናተ የጅንታው ደጋፊዋች ስማችሁ ወይ?እውነታው ይህ ነው ወንድሜ የእግዚአብሔር ጥበቃ ከእንተ ጋር ይሁን ስላም ለእምዬ ኢትዮጵያውያ ይሁን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🏿😘

    • @anteneh41
      @anteneh41 Před rokem +3

      እንዴት እንረሳለን ፈፅሞ ፈፅሞ መርሳት አንችልም

    • @deborah9291
      @deborah9291 Před rokem

      @@anteneh41 እውነት ነው እንረሳውም 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @ermiasgirma5158
    @ermiasgirma5158 Před rokem +10

    ኤርትራውያን ማለት ለኔ ፍቅር ናቸው በህውሃት ክህደት እነሱ ባይኖሩ የነዚህ ዜጎች እጣ ፈንታ ሞት ነበር ኤርትሪያን በምኖርበት አካባቢ በብዛት አሉ በጣም አከብራቸዋለው እወዳቸዋለው ዘራቹ ብዝት ይበልልኝ I love u የኤርትራ ህዝብ

  • @user-vt4jz5pp9e
    @user-vt4jz5pp9e Před rokem +15

    በርታ ምርጥ ጋዜጠኛ አላህ ይጠብቅህ የትግራይ አማፅያን በመከላከያ ሠራዊት ላይ
    በህዝብ ላይ ላደረሳችሁት ግፍ አላህ የጃችሁን ይስጣችሁ ምስኪኑን ህዝብ አሰቃያችሁ💔💔💔💔😭

    • @filominahawle
      @filominahawle Před rokem

      alayehugn bexam slemiyasazh fexari beka ybelen

  • @mohamedyusufsaid2886
    @mohamedyusufsaid2886 Před rokem +24

    ኣርኣያ በቃ በሄድክበት እያፈላለግኩ ነው የማገኝህና ደስይለኛል ጤና ይስጥህ የኔ ወንድም።

  • @etsegenet1178
    @etsegenet1178 Před rokem +10

    ጌታ ሆይ! ይቅር በለን: የኔ ጌታ በዚ እድሜ
    ድንግል ሆይ!የምህረት እናት አንች ነሽና ከልጅሽ አስታርቂን ሀጢአታችን ብዛት ነውና ፈተናችን የበዛው በይቅርታው ብዛት ይምረን ዘንድ ለምኝልን :የአስራት ሀገርሽን ኢትዮጲያን ሰላም አድርጊልን: እናመሰግናለን: ወንድማችን

  • @godislovegodislove2686
    @godislovegodislove2686 Před rokem +3

    ክብርና ምሰስጋ ላንተ ይሁን አርአያ ! አይዞክ ሚኪ የጀግና ልጅ ነክ አንተ ምንም እንዳይስማክ አንተ ጎበዝ ልጅ ነክ ትምህርትህን በደምብ ተከታተል ትልቅ ከተማ ቦታ ትደርሳለክ እሺ

  • @zekirahayat2384
    @zekirahayat2384 Před rokem +24

    መቼም ቢሆን እኛ የወታደር ልጆች ለትግራይ ህዝብ ይቅርታ አናደርግም ለሁሉም ቀን አለው ቃል ለስማየ ለምድር እጥፍ አደርግና እንስከፍልችዋልን ይህ የእኔ ቃል ነው

    • @godbless7978
      @godbless7978 Před rokem

      😂😂😂

    • @mabmabraheit970
      @mabmabraheit970 Před rokem

      Dedeb

    • @user-so7tw1rn9u
      @user-so7tw1rn9u Před rokem +5

      @@z_me002 እሱዋ በግ ከሆነይ አተ ደግሞ ጊጥ ከሁለቱ አወዳድር የትኛው እደሚሻል

    • @z_me002
      @z_me002 Před rokem

      @@user-so7tw1rn9u ለሰሙ ሙስሊም ነሽ አይይይይይ

    • @hermonogbamichael8599
      @hermonogbamichael8599 Před rokem

      Betam yasazinal. Weyane ina degafiwochu keseytan yibeltalu. LeEgziabher intewew inji inezih sewoch ibab nachew

  • @annasmith3778
    @annasmith3778 Před rokem +16

    Ethiopians and Eritreans are brothers and sisters
    We are one people 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷 I’m very proud to my people 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @mehretwoldai9237
    @mehretwoldai9237 Před rokem +7

    ብጣዕሚ ጽቡቕ መልክቲ ዝሰምዕዎ ይግበሮም።ንዓኻትኹም ድማ ዕድመን ጥዕናን ይምነየልኹም ንአርአያ ድማ ጽቡቕ ስራሕ አጆኻ ቀጽሎ ክብለኻ ደልይ።

  • @abusamar7722
    @abusamar7722 Před rokem +5

    የትግራይ ተወላጂ ነኝ ነገር ግን ይሔ ግፍ እንዴት ለወደፊቱ በትግራይ ላይ የሚመጣው መከራ እንደ ምፃት ይሆንባቸዋል

  • @hahu3160
    @hahu3160 Před rokem +4

    አናመሰግናለን
    ሁሌም ለመከላከያ ያለህ ክብርና የተደረገባቸው እናይረሳ ደሞሞ ውጭ ያለው የትግራይ ተወላጅ እውነታውን አንዲያይ የምታደርገው ጥረት አደንቃለው... እነዚህ የመከላከያ ቤተሰቦች እግዛብሔር ያበርታቸው ጥሩ ሁኔታ ላይ እንደሚኖሩም ተስፋዬ ነው
    God bless 🙏🏽

  • @aberamelkam9295
    @aberamelkam9295 Před rokem +7

    ኤርትራውያን አይዞን፣እናሐሰግናችሁ አለን፣እህት አገር ኤርትራ ፣ ሠላምሺ ይብራ

  • @mekonnmrkanamrkana7310
    @mekonnmrkanamrkana7310 Před rokem +35

    የነሡ ግፍ በአለም ላይ የተደረገ አይመስለኝም ይሕንን ሁሉ ግፍ ሠርተው ዛሬም እነሡ ተበዳይ ይመስላሉ ግን ከሠው ቢያመልጡ ከፈጣሪ አያመልጡም

  • @abadenmelash2465
    @abadenmelash2465 Před rokem +1

    እኔበእውነት ይህሰው የተላከው ከፈጣሪነው እውነትን የሚናገር በዝር የማያምን ትልቅ ስው እድሚ ጢና ይስጥህ ዘርህ ይባረክ

  • @nebatube3260
    @nebatube3260 Před rokem +9

    እውነት ለዚህ ሁሉ ግፍ እግዚአብሔር መልስ አለው

  • @adisusorsa3398
    @adisusorsa3398 Před rokem +3

    ይህ ልጅ የተነገረ ሁሉም ትክክል ነው በወቅቱ አብሬ ነበርኩ

  • @Susu-lx2uu
    @Susu-lx2uu Před rokem +5

    ወንድም አራአያ እንወድሀለን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር እንመኝልሀለን!!
    እራስህን ጠብቅልን🫶🏽🫶🏽♥️♥️

  • @buzeyohanis1653
    @buzeyohanis1653 Před rokem +22

    ከነሱ የተረፍኩ እኔ አለሁ በህይወተ

  • @bzgonder8429
    @bzgonder8429 Před rokem +36

    ኤርትራ እጅግ በጣም ባለውለታችን ነች 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷👈🙏🙏🙏

    • @genetatsbeha3205
      @genetatsbeha3205 Před rokem

      😅😅😅😅

    • @user-ys5rs6tt9h
      @user-ys5rs6tt9h Před rokem

      በስመኣብ ትግሬን ለማጥፋት ስለኣገዙን ነው በጣም ትገርማላቹ
      እንዴት ባለ ውለታዎቻችን ሆኑ የጨቅላ ህፃን አስተሳሰባቹ ግርም ይለኛል በምንድነው የዋሉልህ ጎበዝ ንቁ እንጂ🤔

    • @user-ys5rs6tt9h
      @user-ys5rs6tt9h Před rokem

      @UC1_QKmkHO_9xW-O-4jG__LA የኔ ኣባት የኤርትራ ሰራዊት ታድያ ለምን ህወሓትን ኣይገድሉም
      ለምን ነፁሃን ገበሬዎችና ህፃናትና ኣዛውንቶች ይገድላሉ የሄ ኣዎ ኣግዘናል ካልከኝ ይማርህ ከማለት ምን እላለሁኝ ግን ግን ለምን ኣሁንም የትግሬ ህዝብ የኢሳያስን ወታደር ይውጡልን እያለ ነው በገዛ መሬታቸው ሰላም ያጡ ስንት ምስኪን እናቶች እያየን ኣደል
      እኔ ምንም ቢሆን ወንድሜ ይሄ ነገር ኣይዋጥልኝም
      እስቲ ቁማቹ ኣስቡ ማን እየሞተ እንደ ሆነ ንፁህ ዜጋ ነው እየተጨፈጨፈ ያለው

    • @thepricefamliy2788
      @thepricefamliy2788 Před rokem

      Shabiya leba 🤣🤣🤣lemesireki bilo new enji ertrea yemiyagizen Amara lejunta aniso new

    • @user-cp4xt2nu4p
      @user-cp4xt2nu4p Před rokem

      @@user-ys5rs6tt9h አዎ ትግሬ ቅማላሙን ምቀኛውን ስላስወገደልን ነው አዎ!ህውሀት ሌባውን ስርአት ስላስያዘልን።

  • @berhanuabera6330
    @berhanuabera6330 Před rokem +3

    አርአያ የዚህን የጉጅሌ ሰይጣናዊ ስራ ለታሪክ እንዲቀመጥ በተከታታይ አቅርበው። አሁን ወገባቸው ተቆርጦልናል። አንተ ግን እድሜ ይስጥህ።

  • @Konjitkichan
    @Konjitkichan Před rokem +31

    ኤርትራውያን እናመሰግናለን ባለውለታዎቻችን ናችሁ🙏🙏🙏

  • @meseretkifle9343
    @meseretkifle9343 Před rokem +24

    It's very hard to hear the horrible things from this yung kids. Thank for our hero!!

  • @user-vs8kq4zi4p
    @user-vs8kq4zi4p Před rokem +15

    ኤርትራባለውለታችንናትየክፉቀናችን
    🇪🇹❤🇪🇷👈

  • @astertadesse866
    @astertadesse866 Před rokem +9

    May God heal these wonderful people. Thank you for sharing. I have seen my Tigrean friends change overnight and this child is right. I don't understand how TPLF can be poisonous....like this.

  • @stay6222
    @stay6222 Před rokem +1

    Thank you araya God bless u really u are true Ethiopian I am pretty sure you will bring love and peace for all Ethiopia don't give up thanks alot 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏

  • @netsereabmengifteab741
    @netsereabmengifteab741 Před rokem +11

    ቀን ይመጣል እነዚህ ክፉዎች መቀጣታቸው አይቀርም
    ሰው የዘራውን በዚህ ምድር ነው የሚያጭደው

    • @netsereabmengifteab741
      @netsereabmengifteab741 Před rokem

      @Aklesia Simo ቀንና ጊዜ ትውልድ ፈልፍለው በርብረው ተንኮላቸውን የሚያሳዩን ትውልድ አለን

  • @dashetesfaye7054
    @dashetesfaye7054 Před rokem +8

    Thank you for telling the truth!

  • @meherethabtemariam5608
    @meherethabtemariam5608 Před rokem +3

    እንዴት ይዘገንናል ለመስማት 😭😭😭😭💔💔💔💔💔

  • @user-iw8fi5iz9h
    @user-iw8fi5iz9h Před rokem +5

    በስማኣም ኣውሬ ናቸው እንደዚ ሰው ይረገጣል ኣቤት 😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @user-vs8kq4zi4p
      @user-vs8kq4zi4p Před rokem +2

      አውሬአይገልጻቸውም🇪🇹😍🇪🇷

    • @user-zg9mz5pg7k
      @user-zg9mz5pg7k Před rokem +1

      ኢትዮጵያን ከእግዚአብሔር በታች ያደነችሁት ኤርትርያዊያን ናችሁ:: አሁን ማንም ተነስቶ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ይላሉ !! ክብር ለኤርትራውያኖች
      የእናንተ ፍቅር እኔን እንዴት እንደምያደርገኝ
      የእውነት ፍቅር ናችሁ ለዘላለም ትኑር ኤርትሪያ ::
      ጠ/ሚ ዶ/ር አብይም ተነግረዋል ውለታውን ኢትዮጵያ አትረሰውም ብለዋል ::
      ውለታችሁ ብዙ ነው

  • @abaia6186
    @abaia6186 Před rokem +3

    እግዚአብሔር በህይወት ስላተፋችሁ ክብር ይግባው የታረዱትን ወገኖቻችንም ነፍሰ ይማርልን እኛም ምንጊዜም አንረሳቸውም
    እውነት ተቀብራ እንዳትቀር ለምታደርገው ጥረት የዕውነት አምላክ ዋጋህን ይክፈልህ

  • @Userb223
    @Userb223 Před rokem

    ምን አይነት ጀግና ነህ ግን አርአያ፣ መቼም የመከራ ዘመን የሰውን እውነተኛ ማንነት ያሳያል፣ የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጅ🇪🇹❤💪

  • @netsereabmengifteab741
    @netsereabmengifteab741 Před rokem +7

    የጁንታ መጥፎ ድርጊት ተነግሮ አያልቅም
    ግፈኞች

  • @yemekerworku9931
    @yemekerworku9931 Před rokem

    ይሄን ጉድ ያለዉ ታሪክ በተለያዩ ቋንቋዎች መተርጎምና ለአለም መበተን አለበት ጋዜጠኛዉም ተባረክ

  • @iskawisak3302
    @iskawisak3302 Před rokem +10

    አርያ ለኢትዮጵያ ለምታረገው መልካም አስተውፆ ፈጣሪ በርከቱን ይስጥልኝ 🙏🙏🙏🙏

  • @merongetaneh2398
    @merongetaneh2398 Před rokem +2

    ዘረኝነት ያስከፈለው መሰዋትነት ከባድ ነው አርአያ የሰው ልክ ነህ እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅ

    • @esayastasew1869
      @esayastasew1869 Před rokem

      የኢትዮጵያ መሪዎች ለነሱ ስልጣን ብለው የዳሃ ልጅ እና ህጻናት እያለቁ ይህንን ያህል ግፍ

    • @genetatsbeha3205
      @genetatsbeha3205 Před rokem

      😅😅😅😅

  • @asmare5631
    @asmare5631 Před rokem

    አራያ ምርጥ ሰው እርግጠኛ ነኝ ሁሌም እውነትን ብቻ ይዘህ ብቅ እንደምትል የዛሬወችን ዘራፊወች ሀገር ህዝብን ጠል በተለይ የሰውን ልጆች በዳዮችን ማጋለጥ ግድ ነው

  • @useruserr6099
    @useruserr6099 Před rokem +1

    አስተዋይ ጀግና ጋዜጠኛ እዉነትም አርአይ ምን አለ አተ ኢትዮጵያን ብትመራት

  • @elsag2834
    @elsag2834 Před rokem +3

    አርአያ ሐወይ ተባረክ::🙏🌹❤️

  • @aberamelkam9295
    @aberamelkam9295 Před rokem

    አንተ ተባረክ፣ከትግራይ ተዎላጆች እንደዚህ አይነት አገላለጽ በመኖሩ ደስስ ይላል፣የእጃቼውን ይስጣቼው፣አይዟችሁ።

  • @hannayohanns2002
    @hannayohanns2002 Před rokem +1

    አርአያ በእውነት ትለያለህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @wmym
    @wmym Před rokem +7

    አርአያ ወንድማችን፥ እናመሰግናለን ። አንጀት የሚበላ ዝግጅት ነው። ፊልም ነው የሚመስለው ። ከልጅቷ ጋር እስከ ኤርትራ የተጓዝኩ መሰለኝ። መትረፏን ሁሉ ረስቼው ከአሁን አሁን ይገድሏት ይሆን የሚል ስሜት ውስጥ ነበርኩ። የልጁ ታሪክም በጣም የሚያሳዝን ነው። እግዚአብሔር እንኳን አተረፋቸው። ሁለቱም እንግዶች ለኔ ጀግኖቼ ናቸው። ዲያስፖራውማ ምን ጎድሎት። ትንሽ ይንከባለልና ቢራ ቤት ይገባል። ልጁ ትምህርቱ አይቋረጥበትም። እንዲያውም እያስመረቀ እዚያ ድግስ በድግስ እስክስ ይላል። ኧረ ዲያስፖራ ተጋሩዎች እፈሩ! ጦርነት ቀጥሉ ብሎ መንገድ መዝጋት ያሳፍራል።

    • @duuressabrihanu2792
      @duuressabrihanu2792 Před rokem +1

      ለጋዜጣኛው፡የሚሰጠው አስታያየት፡ይህንንወሳኝየሆኑትን፡ታሪካዊ፡ሁኔታዎችን በማቅረብ እወደለሁኝ፡ጦርነቱ ይቀጥልየሚሉ፡ወገኖችእጅግተሳስተዋል፡፡ግን ህዋቶቶች፡ለምንጦርነትፈላጉ?የግብፅባንዳመሆን ይሻለቸዋል፡ወይ?ኢትዮጵያስ ለጁንታዎች፡ሀገር አይደለችም ወይ?እስከመቼ ነው፡ጦርነቱ ይቀልየሚሉት?የዕርቅ፡ስምምነቱ ከሸፈወይ?ለማለት ፈልጌ ነው ጋዜጣኛአርኣያ፡፡በተጨማሪም፡የጁንታደጋፍዎችና፡ጁንታዎች፡በአዲስአበባከተማውስጥምቤክ/ከተማሁሉ በየሠፈሩ በከፍተኛ፡ብር ቤት ተከራይተው ይኖራሉ፡፡ግን እነኝህ የጁንታ ደጋፍዎችና፡ጁንታዎች፡እዚያበጦርነትየሚረገፉትን የትግራይወጣቶችን፡ከጥፈትተመለሱ እንደማለት እዚህ ከግብጽመንግስትየሚመጣውንዶላርእየመነዘሩ፡ዉሲኪና፡ጮማ እየቆረጡ፡ጭፈራቤት፡ያነገሉ፡የከተማው፡ችፈራቤቶችን ምንሽት፡አጨነንቆዋል፡፡ግንይህንንገንዘብለእኩይአላማከሚያውሉ፡ለትግራይእናቶችናለሚስቶቻቸው፡ዳቦ እየገዙ፡ቢሰጡ ምንአለ?

    • @duuressabrihanu2792
      @duuressabrihanu2792 Před rokem +1

      ስለዚህ እዚህ ለአለባሌየሚያውሉትንዶላር ለአገር ግንባታ፡ቢያውሉ፡ለጭፈራቤቶች፡የሚጨፈጭፉትንብር ለተራባች ትግራይሴት፡ሀይላንድዉሀ እንካን ቢገዙላቸው፡ምንአለ?

    • @duuressabrihanu2792
      @duuressabrihanu2792 Před rokem +1

      እኔየሚገርማኝ፡ጁንታዎች ከነውሪ ውጪየኢትዮጵያዊነት፡ጨዋነት፡ቢኖራቸው፡ምንአለ?የኢትዮጵያደም{ገነይፈረደቸዋል፡፡

  • @yeshiemebetmekonnen5597

    ጋዜጠኛ አርአያ በጣም አድናቂህ ነኝ ለእውነት የምትታገል እውነቱን ከነማስረጃው እያቀረብክ ሕዝብ የለውን እውነታ እንዲያውቅ ስለምትጥር በጣም አድረጌ ላመሰግንህ እወዳለው በውጭ ተደላቀው እየኖሩ ሀገርና እንድትጠፋ ለሚፈልጉ በጭፍን ለሚወዛወዙ ፈጣሪ ልቦናን የስጣቸው እነኝም ወጣቶች በሰላም ወደ ሰለማቸው ስለተመለሱ እግዚአብሔር ይመስገን አሚን!!

  • @user-lz4oo6or5h
    @user-lz4oo6or5h Před rokem +1

    ትግራይ የጀግና ዘር ናት🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ኢትዮጲያ ለዘላለም ትኑር

  • @hadasdesta8972
    @hadasdesta8972 Před rokem +3

    Thank you for all you do, Araya. These testimonials are riveting and I Can Only Imagine the trauma the surviving people have been through.

  • @Y.A1603
    @Y.A1603 Před rokem

    ይገርማል እነዚህ የእናት ጡት ነካሽ ክሕደት አርዓያ በጣም ምርጥ የኢ/ያ ልጅ ነህ ለእውነት የምትኖር እናመሠግናለን!!!

  • @endytek4866
    @endytek4866 Před rokem +13

    አይ የትግራይ ወያኔ እግዚአብሔር ይፍረድባችሁ መፍረድስ ፈርዶባችኋል።

    • @genetatsbeha3205
      @genetatsbeha3205 Před rokem

      መድሃኒኣለም ለናንተ ያጥፍቹ እኛስ እግዛብሄር ኣለን ባንዳዎች ምን ያህል short memory መሆናቹ ኣሻንጉሊት መሪያቹ ተናግረዎል ባንዳዎች

  • @kebineg1005
    @kebineg1005 Před rokem +2

    Araya thank you for your unconditional effort to make peace in our country Ethiopia.❤🙏

  • @amanandom5866
    @amanandom5866 Před rokem +16

    Araya, I must say you are one of the very few people that is working hard to expose the truth. One thing though, I wished to hear from you more about how Eritreans welcomed the soldiers and how wonderful and God's children Eritreans are. Thanks

    • @helenberhane7113
      @helenberhane7113 Před rokem +1

      ትክክል ብለሃል አንድ ቀን የኤርትራን መልካም ተግባር interview እያደረገ ስለ ኤርትራ መንግስት ሰራዊት ህዝብ ጥሩ ተግባር እና መልካምንት አንዲት ነገር ሲናገር አይሰማም እኔ እንደ አንድ ኤርትራዊት ትግሬ ሰለሆነ አላምነውም 4:: God bless Eritrea 🙏🙏🙏

  • @keadmasmado9566
    @keadmasmado9566 Před rokem +9

    ለታሪክ ይቀመጥ በርካት አሳዛኝ ያልተነገረ ጉድ ይኖራል ቲውልድ ይማርብት.። የፕርፕግራም አዘጋጆች በርቱ

    • @user-kw2vv6sd3n
      @user-kw2vv6sd3n Před rokem

      ችግሩ ሁሉም ታሪክ ያወራል ማንን እንመን ጥሎብን ወሬ እንወዳለን እንጂ

  • @selamlehagere7692
    @selamlehagere7692 Před rokem +1

    This boy made me speachless,
    ወ/ሮ ትምኒት, ልጅ ሚኪያስ እንዲሁም ሌሎች ወገኖቻችን አይዞአችሁ ለሁሉም ግዜ አለው

  • @ethiohagere6671
    @ethiohagere6671 Před rokem +1

    አርአያ እውነትን እያወጣህ ትንሽ ቢሰሙ ብለህ ጥጋብ ልባቸውንና አይምሯቸውን ላደነዘዘው የትግራይ ዲያስፓራዎች የምታስተላልፈውን መልዕክት ሳላደንቅ አላልፍም የእግዚአብሔር ፍርድ እስኪጎበኛቸው ይዝለሉ ሰልፍ ሲወጡ እንደ ኢትዮጵያዊነቴ ሁሌም አፍራለሁ

  • @mequanentyohanes4713
    @mequanentyohanes4713 Před rokem +3

    አይ ህውሃት ልጆቻችሁ የጉም ሽንት ሆነው ይቅሩ።ሁሌም ምታምኑት ይካዳችሁ የእጅ አይቀርምና።

  • @zinashdemeke5123
    @zinashdemeke5123 Před rokem +1

    አራያ በጣም ጥሩ ፕሮግራም ነው ቀጥልበት ።ውጪ ያሉትማ የትግራይ ተወላጆች ዝርፊያው መመፃደቁ ስለቀረባቸው እንጂ ስለወገናቸው ማለቅ ግድም አይሰጣቸውም።

  • @Konjitkichan
    @Konjitkichan Před rokem +2

    ህፃኑ በጣም ያሳዝናል በዚህ እድሜ ይህን ሁሉ ግፍ 😢😢

  • @yohannesbelay8652
    @yohannesbelay8652 Před rokem +1

    እ/ር አንድ ቀን በእውነት ይፈርዳል

  • @misaeladmassu5735
    @misaeladmassu5735 Před 6 měsíci

    Araya thank you for the real history all the time.

  • @abe8141
    @abe8141 Před rokem +3

    Eritreans have humanity!!

  • @getanehdelnessahou4726
    @getanehdelnessahou4726 Před rokem +6

    አርአያ በጣም እናመሰግንሃለን። ግሩም ፕሮግራም ነው።

  • @tadla8200
    @tadla8200 Před rokem +4

    ምኪየ አይዞክ። ባባየ። በጣም እስማርት ልጂ ነከ ያለፈውን እያሰብክ አትጨናነቅ እሺ። ወያኔ ጥብዘረኛ ነው ምንያክል የትግራይን ትውልድ በዘረኝነት እደበከለው ይገርማል በስማም

  • @m.bedane7442
    @m.bedane7442 Před rokem +3

    Thank you 🙏🏽 , Araya God bless you brother.

  • @ertftg80
    @ertftg80 Před rokem +12

    ለኔ ምርጡ ጋዜጠኛ አርአያ ነህ

  • @astregatesh4310
    @astregatesh4310 Před rokem +6

    Araya. የህይ ነገሪ አለም እኒዲያዊቆ በትሉቁ movie መሰራት አለቤት እባካትቹ has to make by America. movie writer

  • @birtukanbelayneh5562
    @birtukanbelayneh5562 Před rokem +1

    Thankyou for standing for the truth

  • @user-ss2om3ep4c
    @user-ss2om3ep4c Před rokem +4

    አሪትራውያን እውነት ሆኖ ያገኝውት ነገር ህጻን እያለሁ የሰማሁትን ነገር እውነት ንፕገር አገኝሁት
    እውነትም ሀቀኝ ናቸው

  • @kedirali1311
    @kedirali1311 Před rokem +3

    እናመሰግናለን አርአያ በርታ ወንድማችን

  • @asnibelhu8843
    @asnibelhu8843 Před rokem +2

    አቤቱ የናዝሬቱ እየሱስ ክርሰቶስ የሆነብንን እይ ፍረድልን

  • @fantahunmuhudin7979
    @fantahunmuhudin7979 Před rokem

    I respect you you are really Ethiopian. Long live Ethiopia.

  • @negaaraya6811
    @negaaraya6811 Před rokem +9

    ወልቃይት ጸገዴ ብሕርሻ ሃብታም መሬትን፡ ናይ ጥሪት ምርባሕ ምቹእን ስለ ዝኾነ፡ ካብ ኤርትራ'ውን ውሑድ ዘይኮነ ህዝቢ እዮም ኣብዚ ዝነብሩ ነይሮም።
    ወያነ ግን ነዚ ሃብታም መሬት ናይ ጎንደር ብሓይሉ እዩ ናብ ትግራይ ገይርዎን። ብዝዕባ'ዚ መሬት ወልቃይት ጸገዴ ብፍላይ ካብ 1977 ን 1978 ን ዓ.ም ምስ ገለ ለባማትን ብዛዓ'ዚ ቦታ'ዚ ናይ መን ምዃኑ ዝፈልጡ ኤርትራውያንን፡ በዚኦም ኣቢልና ካኣ ምስ ደቀባት ወልቃይት ጸገዴን ብዙሕ ፈትሽናን ሓቲትናን ተዘራሪብናን ነይርና ኢና። ናይ ሽዑ ዝተዋህበና መልሲ ካኣ ብጀካ ገለ ተጋሩ ናይ ወያነ ደገፍቲ ዝኾኑ እንተዘይ ኮይኖም፡ ኩሎም ከም ዝበሉናስ፡ ንሕና ጎንደራውያን ኢና። መሬት ወልቃይት ጸገዴ ካኣ ናይ ጎንደርን በገምድርን ኣካል እዩ። መሬትና ናይ ትግራይን ንሕና ካኣ ተጋሩ ኣትኮናን።
    ወያነ ግን ነዚ ከተደናግር ኢላ ነቶም ነዚ ዝፈልጡን፡ ነቶም ብዛዕባ'ዚ ዝተቓወሙን፡ ብዛዕባ'ዚ ክዛረቡን ክነግሩን ይኽእሉ እዮም ዝበለቶምን ንመብዛሕቶም ቀቲላቶም እያ ክብሉ እዮም ዝነገሩና። ናይቶም ክሳብ ሽዑ ዝተቐትሉ ሰባት ኣስማቶም ከይተረፈ ጠቒሶምልና ነይሮም እዮም። ንብረቶምን ጥሪቶምን'ውን ከም ዝተዘቱ እዩም ብሰፊሑ ገሊጾምልናን ።
    ክሳብ ንብዙሓት ኤርትራውያን ከይተረፉ ጥሪቶምን ንብረቶምን ዘሚትቶምን ለኪማቲምን ኣጥፊኣቶምን እያ። ነዚ ባዕልኹም ትፈልጥዎ ትኾኑ ኢኹም። እዞም ኤርትራውያን'ውን ዝፈልጥዎ እዩ ክብሉ እዮም ብሰፊሑ ተዛረቦምናን ነጊሮምናን ነይሮምን። ካብ ሽዑ ጀሚራ ካኣ ወያነ ብዙሓት ሰበኽ ሳግም ተጋሩ እያ ንወልቃይትን ጸግዴ ከስፍር ዝጀመረትን።
    ሓደ ወልቀታይ ሽዑ ዝበለናን፡ ንመጀነርያ እዋን ዝሰምዕኩዋን ክሳብ ሕጂ'ውን ዘይረሳዕኩዋ ቃል ክነግረኩም። እዚ ክነግረኩም ከለኹ ግን ኣብ ልዕሊ ህዝቢ ትግራይ ቅንጣብ ጽልኢ ከም ዘይብለይ ኣቐዲመ ክሕብር ይፈቱ።
    ኣብዚ ከባቢ ሰብ እንተ ሞይቱ፡ ዘዝሰምዐ ወልቀታይ እንታይ ኢሉ እዩ ዝሓትት ይመስለኩም፧ ሰብ ድዩ ሞይቱ ትግራዋይ ተባሂሉ እዩ ዝሓትት፧ ተገሩ እንተኾይናስ ከምዚ ኢልና'ዶ ምሓተትና ይመስለኩም፧ ክብል ምስ ጀመረ፡ ንሕና ንዘረብኡ ኮሊፍና ከምኡ ኣይባሃልን እዩ። ትግራዋይ ይኹን ወልቀታይ ኩሉ ሰብ እዩ። ከምዚ ትዕቢትኛ ዘረባ ካኣ ከይትደግምዎን ኣይባሃልን እዩ ኢልና ኢና ገሲጽናዮምን። ኣብ'ቲ እዋ'ቲ ካኣ ወያነ፡ ፕሮ ኣልባና ስነሓሳብ ስለ ዝነብራ፡ ካብ ሓደ ጽምዲ ኣቡዑር ንላዕሊ ዝነበሮም ሓረስቶት ምሳፍንትን ናይ ባዓል ሃይለስላሴን ናይ ባዓል ልኡል መብገሻ ኣገልገልትን ሳዓብትን ኢ.ድ.ዩን እንዳተባህሉ ብዙሓት ሃብታማት ደቂ ወልቃይት ጸገዴን፡ ኣብኡ ዝነብሩ ዝነበሩ ኤርትራውያንን፡ ተጋሩ ከይተረፉን እዮም ብወያነ ተቐቲሎምን፡ ጥሪቶምን ንብረቶምን ተዘሚቶምን።
    ዘይተነግረ እምበር፡ ወያነ ኣብ ልዕሊ ሰባት ዘይገበሮ ግፍዕን በደልን'ሲ የለን።

  • @777-Jesus.
    @777-Jesus. Před rokem +5

    እግዚአብሔር በጽድቅ ይፍረድ

  • @zergitaye9548
    @zergitaye9548 Před rokem

    አርአያ ተስፋማርያም……. የኢትዮጵያ ባለውለታ፡፡ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ፡፡

  • @abtamuayasu4184
    @abtamuayasu4184 Před rokem

    ትግሬን በሙሉ የሚያሰጠላ ነገር ቢሰራም እናተን የመሰለ አገር ወዳድም ስላለ ደስተኛነን አረያ በርታ

  • @gebrehannabalcha6280
    @gebrehannabalcha6280 Před rokem +3

    አርአያ ተስፋ ማርያም ፈጣሪ ይስጥህ ወ/ሮ ትምኒት ተስፋ አለም ሚኪያስ አብዮት እንኳን ከመከራና ስቃይ እግዚአብሔር አተረፋችሁ !

  • @mengistug4504
    @mengistug4504 Před rokem +1

    አርያ. በጣም የምንወድህ የማናከብርህ ፣ስው ነህ ፣ ያንተን ፕሮግራም ለመከታተል ፍላጎት ነበርን ፣ግን በኢሳት ቲቪ ስለሆነ ማየት እየፈለግን ከማየት ተቆጥበናል ፣ምክንያቱም የኢሳት የኃላ ታሪክ ስለምናውቅ ፣አሁን እባክህ የራስህን ቻናል ክፈት እንከታተልህ ።

  • @yaash3095
    @yaash3095 Před rokem +1

    Araya,
    You are doing great job.
    Keep it up!
    Those of who are coming forwards to give this testimony, history will remember you as hero & heroes.
    Most of all GOD BE with You.

  • @user-kc7ix9ql1i
    @user-kc7ix9ql1i Před rokem +2

    አርአያ : እድሜና : ጤና፡ ይስጥህ :ታ ላቅ፡ ኢትዮጵያዊ ፡ነህ ----

  • @workubelete9920
    @workubelete9920 Před rokem +1

    thanks tesefamariyam

  • @abateyimer579
    @abateyimer579 Před rokem

    አርያ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነህ እሺ

  • @user-qy6xf2mx5d
    @user-qy6xf2mx5d Před rokem

    አርያ ምርጥ ዜጋ በርታ እውነተኛ ዜጋ የሚጠበቅብህን እየተወጣህ ነው አይዞህ

  • @workuyared3806
    @workuyared3806 Před rokem

    ይቅር ለእግዚአብሔር መልካም ነው ይህንን ድርጊት ከፈፀሙብን ሰዎች ጋር ድርድር የሚያስፈልግ አይመስለኝም በበኩሌ ።

  • @ayalewkassa7517
    @ayalewkassa7517 Před rokem

    This young children are heroes !!!! Beacuse they are knows where the truth is??? God bless you!!! Keep up the great work 👍

  • @weiniteikest343
    @weiniteikest343 Před rokem +2

    እግዚአብሔር አባት የኔኝን ሕፃን ልጆችህን ስቃይ ከአንተ አንዳች ሰለማይሰወር ተመስገን ።

  • @zainabkebede8442
    @zainabkebede8442 Před rokem +1

    የዚህ ልጂ ስነ ልቦና እንዴት ነው የሚሆነው የኔ ውድ

  • @biniamteklay1156
    @biniamteklay1156 Před rokem +2

    I feel very sorry for the boy may God strengthen him all the way until adulthood

  • @ruthina1927
    @ruthina1927 Před rokem

    እናመሰግናለን

  • @weiniamen2404
    @weiniamen2404 Před rokem +1

    አዝግዮ። ምሓረና። ክርስቶስ

  • @benamt9670
    @benamt9670 Před rokem +1

    የሳዝናል💔🙏

  • @tigisttilahun5413
    @tigisttilahun5413 Před rokem

    እውነተኛ ኢትዮጵያ ዊ አርአያ እንደ ስምህ ለዘረኞች ጥሩ አርአያችን ነህ ።

  • @endashashdebella2441
    @endashashdebella2441 Před rokem +2

    So sad and heart breaking to hear this.