የዛሬ 51 ዓመት አፄ ኃ/ሥላሴ ያደረጉት ንግግር ... || Tadias Addis

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 27. 06. 2021
  • አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
    Subscribe
    Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
    #SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow
  • Zábava

Komentáře • 516

  • @onenationundergod4611
    @onenationundergod4611 Před 3 lety +48

    በጣም የተረጋጋ መልካምነት ያለው አነጋገር በተናገሩበት ውስጥም የእግዚብሔርን ማንነት የሚመሰክሩ ድንቅ መሪ ክቡር አፄ ሀይለ ስላሴ (ጃንሆይ)።

    • @Ashenafishweakenaw
      @Ashenafishweakenaw Před 4 měsíci

      N😢

    • @AdesuAlemayehu-ig4yq
      @AdesuAlemayehu-ig4yq Před 2 měsíci

      @@Ashenafishweakenaw ወተ ትነዉ ንግግራቸዉ ኢትዮጵያኖች መጠ ጣት አለባት።

    • @AdesuAlemayehu-ig4yq
      @AdesuAlemayehu-ig4yq Před 2 měsíci

      እዉነት አሰናንተ ኢትዮጵያዊ ከሆናችሁ ለኢትዮጰያሕዝብ እንድቀርብ አድርጉልን።ይህንግግር የመጨረሻተፈላግና የወቅቱ ችግር መፍቻ ቁልፍነዉ ።የኢትዮጵያ ሕዝብ አንድነቱንጠብቆመኖርአለበት።አለበለዚያ አንድ ካልሆንሁሉም ፈራሽነዉ።ብለዋል የዛሬ101ዓመት የተናገሩት ነግግር ዛሬም ይጠቅመናል።ለኢትዮጵያ መንግሥት ለዶ/ር አብይ አህመድ አቅርቡልን አደራ ተቀባይነት ያለዉነገርነዉ እናንተንምፈጣሪእድሜናጤና ይስጣችሁ።አሳቸዉ እንዳሉ ይችን ቀለምነገር እንሥራ ትልቅ ወተ ትነዉ።

    • @AdesuAlemayehu-ig4yq
      @AdesuAlemayehu-ig4yq Před 2 měsíci

      መጣትአለባቸዉ።

  • @amensisa3648
    @amensisa3648 Před 3 lety +39

    አባባ ጃንሆይ ነብስ ይማር።💚💛❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @user-kz4hq3on6u
    @user-kz4hq3on6u Před 3 lety +60

    እማዬ በጣም ትወዳቸው ስለነበር እኔም እወዳቸዋለሁ ቀዳማዊ ሀይለስላሴ ❤️ የመሪ ንግግር ሳይሆን የቤተክርስቲያን አስተምሮ የመሰለ ንግግር ነው እግዚአብሔር ማስቀደም ከዚህ ብንማር💚💛❤️

  • @hannafantayedemisse6455
    @hannafantayedemisse6455 Před 3 lety +48

    ምነው በናንተ ዘመን ተወልጄ የሀገሬን ፍቅር ባጣጣምኩት

    • @TD-iq1ew
      @TD-iq1ew Před 3 lety +1

      Hanna enem benesu zemen tefetre bihon min yele min yele Ethiopia bicha yemikenekenibet zemen

    • @tafgirma
      @tafgirma Před 4 měsíci +2

      ውድ ያገሬ ልጅ በኃይለሥላሴ ዘመነ መንግሥት ተወልጄ አድጌ ሌላ መንግሥት ሳላውቅ ከሃገሬ መውጣቴን እንደዕድለኝነት ብቆጥረውም የዛች ዘመን ኢትዮዽያችንን ላላያችሁ ወገኖቼ ግን ትልቅ ቁጭት ይሰማኛል።

  • @workineshteka3269
    @workineshteka3269 Před 3 lety +52

    ግርማዌ ቀዳማዌ ሀይለስላሴ ንሰነገሥት ዘ ኢትዮጵያ የእኛ ክብር እና ኩራት ንፍስ ይማር 🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @nanishow-6604
    @nanishow-6604 Před 3 lety +34

    የእምነትን ጥልቀት የፈሪሀእግዚአብሔርን ምንነት ጠንቅቀው ያውቃሉ! አመስጋኝ መሪ እንኳንም ንጉሳችን ሆኑ! ድምፃቸውን ስለሰማሁ እንዴት ደስ እንዳለኝ

  • @kedestemeberatu4843
    @kedestemeberatu4843 Před 3 lety +2

    በጣም እናመስግናለን እንደዚህ እስቲ የድሮውን እያስማችሁን እንኑር በአሁኑ ግዜ የምንሰማውና የምንያየው ስለማያስደስተን እግዜአብሔር ጥሩ ግዜ ያምጣልን።

  • @etetuagonafer859
    @etetuagonafer859 Před 3 lety +7

    በጣም ልብ የማነካ ንግግር ነው የተናገሩት በተለይ ስለሀገራችን አንድነት ስለ ሀይማኖት ያሳዝናል እናመሰግናለን ሰይፉ

  • @bezateklekidan2216
    @bezateklekidan2216 Před 3 lety +53

    ሰይፉዬ ውይ አሪፍ ፕሮግራም ግርማዊ ቀዳማዊ ሃይለስላሴ ንጉሥ ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @user-hd8jn5qd1x
    @user-hd8jn5qd1x Před 3 lety +15

    እናመሰግናለን ሰይፍሻ😊 ስለ እርሳቸው ብዙ ማወቅ እፈልጋለሁ ይልመድብህ

  • @Josyk90
    @Josyk90 Před 3 lety +13

    አባታችን ንጉሳችን እግዚአብሔር ነፍሶትን በአፀደ ገነት ያኑርልን

  • @geteneshanbese2050
    @geteneshanbese2050 Před 3 lety +66

    በጣም ይፀፅታል እሳቸውን ግን ድል ያደረግንበት መንገድ ለእርሳቸው በማይገባ መልኩ ነው ምን ያህል ይፀፅታል? የእውነት በጣም ነው የተሰማኝ አንዳንዴ ሳስበው መከራችን የበዛው መከበር የሚገባቸውን ሰዎች ባለማክበራችን ይመስለኛል እርሳቸውን ጌታ ነፍሳቸውን በገነት ያኑርልን አሜን!!

    • @hawaali8775
      @hawaali8775 Před 3 lety

      ውሬ ሰማህ እንጂ አላየህም ያየ ይናገር ትምህርት እስከ 4ኛ ክፍል እንዲሇን ገበሬ ቨገዛ መሬቱ ጭሰኛ እንዲሆን አያረሰ ለሀብታሙ እንዲሰጥ እረ ስንቱ የሚገባቸውን ሞት በሰሩት ግፍ መጠን ቀምሰዋል በዐቅቱ ሰለነቨርኩ አውቀዋለሁ

    • @akumengistu8218
      @akumengistu8218 Před 3 lety

      Genet Alemayehu

    • @akumengistu8218
      @akumengistu8218 Před 3 lety

      Genet Alemayehu

    • @abesema4572
      @abesema4572 Před 3 lety +2

      @@hawaali8775 አንቺስ መች አየሽ ነቀዝ

    • @asss239
      @asss239 Před 3 lety +1

      ሀይለስለሴ በአደበበይ ሰው ስሰቅል እና ስየሰቅል አልነበረም እንዴ

  • @yenetube1357
    @yenetube1357 Před 3 lety +55

    እናመሰግናለን
    የዚህ አይነት ፕሮግራም ቢቀጥል መልካም ነው።

  • @yatebeyakokebegoogle1018
    @yatebeyakokebegoogle1018 Před 3 lety +126

    ቀዳማዊ ሀይለስላሴ እርሶ ድንቅ የተከበሩ የተፈሩ ንጉሳችን ነበሩ ፈሪያ እግዚአብሔርም እንዳሎ ሲወራ እንሰማለን ፈጣሪ ነብሶትን በገነት ያኑርልን 💚💛❤💪😍😍😍😍

    • @kbg6227
      @kbg6227 Před 3 lety +2

      እሄ ገዳይ ጠንቆይ ቁራ ቀላቢ ቆሪጥ አሳዳሪ ፈጣሪ ይፈራል ይባላል እንዴ 😂

    • @nesanetlehulum9046
      @nesanetlehulum9046 Před 3 lety +4

      አንተ ስድ የደሀ ልጅ

    • @masreshatrefeofficialtube9203
      @masreshatrefeofficialtube9203 Před 3 lety +6

      @@kbg6227 በሄድክበት ሁሉ መላስህ የረከሰ ሰው ከአፉ መልካም እንዴት አይወጣም። አንተ ከከሰረ ትውልድ አንዱ ነህ ።

    • @liaaye3126
      @liaaye3126 Před 3 lety +6

      @@kbg6227
      ለአባትህ በለው ባለጌ አርጎ ላሳደገህ

    • @temesgenwondimagegnehu105
      @temesgenwondimagegnehu105 Před 3 lety +1

      @@kbg6227 You should have kept this comment for yourself. You made a fool out of yourself. Your comment wouldn't make you a better person. I hope you learn from this mistake.

  • @saadasaada4989
    @saadasaada4989 Před 3 lety +15

    ገና ጥሩ ስራን ጀመራችው በእውነቱ ። ታሪክን ለሚያጠፋና ታሪክን ለማያውቁ የማንቂያ ደወል ይሆናል ።

  • @user-ff6do1ri9x
    @user-ff6do1ri9x Před 3 lety +7

    የእውነት በጣም ነው ደስ ያለኝ ድምፆቸውን ስላሰማችሁን አይ እምነት ምን አለ እንደ እርሷወ አይነት መሪ ቢኖርን 🙌💚

  • @belaineshchaklu833
    @belaineshchaklu833 Před 2 lety +2

    እግዚአብሔር ሆይ አንተን የሚፈራ አምጣልን ጃንሆይ ክብር ይገባዎታል ነብስ ይማር

  • @Zaza-zc5ry
    @Zaza-zc5ry Před 3 lety +10

    በፎቶ ብቻ ነበር የማውቃቸው ድምጻቸውን በመስማቴ አመሰግናችሀለሁ ሰይፉ ይልመድባችሁ ትውልድ የማያውቀውን የምታውቁትን አሳውቁን
    ነፍስዎ ይማር ቀዳማዊ ሐይለስላሴ ዘ . ኢትዮጵያ 💚💛❤

    • @mkki9066
      @mkki9066 Před 3 lety +2

      Eneyem demetechewen msemet betem new dss yeley

  • @yatebeyakokebegoogle1018
    @yatebeyakokebegoogle1018 Před 3 lety +22

    በትምህርት በጣም ያምኑ ነበር አሉ

    • @peacelove5562
      @peacelove5562 Před 3 lety +2

      ምን ዋጋ አለው?!
      ውጭ ሃገር ድረስ ያስተማሯቸው ጉድ ሰሯቸው::

    • @yatebeyakokebegoogle1018
      @yatebeyakokebegoogle1018 Před 3 lety

      @@peacelove5562 👌👌👌👌

  • @tigist19
    @tigist19 Před 3 lety +16

    ዋው እንዴት ደስ እደለኝ ስሰማው 😭💚💛❤

  • @user-ce5mu3qn4i
    @user-ce5mu3qn4i Před 3 lety +26

    ሞገሳም ንጉስ !!! ምነው በኖሩ. ሞተውም ከነክብራቸው ናቸው ። እንኳን የኢትዮጵያ ንጉስ ሆኑ Majesty

  • @worknshhone6204
    @worknshhone6204 Před 3 lety +14

    እግዚአብሔር የግል አገር የለውም ሁሉ የእሱ ነው

    • @Fanoleandenet82525
      @Fanoleandenet82525 Před 3 lety

      "ሰው እምነቱ ከጸና የሚሄድበት ሁሉ ሀገሩ ነው :: "

  • @frehiwotmengistu7021
    @frehiwotmengistu7021 Před 3 lety +9

    ሰው ነበረሽ እኮ ሃገሬ ኢትዮጵያ ❤

  • @bizuneshkifle2490
    @bizuneshkifle2490 Před 3 lety +2

    በርቱልን በጣም የሚደንቅ ንግግር ነው እባካችሁ የድሮ ነገስታት፣ታዋቂ ሰዎች የተናገሩትን መልካም ንግግር እንዲህ ብተቀርቡ በጣም ጥሩ ነው፡፡ ሁላችሁንም ይሄንን ኘሮግራም አቅራቢዎች እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ፡፡

  • @emebetdesta1274
    @emebetdesta1274 Před 3 lety +7

    After his Majesty Ethiopia has never had a good leader like him. He kept our unity. He united our country and did a lot for our country

  • @user-pf1js1ry4d
    @user-pf1js1ry4d Před 3 lety +15

    የእኔ ጀግና መሪ 💗

  • @firezewedmaru113
    @firezewedmaru113 Před 3 lety +15

    ዋው ስይፍሻ በጣም ጥሩ ነገር ነው ያካፈልከን እናመስግናለንውይ አባባ ጃንሆይ አዋቄ ነበሩ ምን ያረጋል ነፍሳቸውን ይማር

    • @aduutopia2046
      @aduutopia2046 Před 3 lety

      czcams.com/video/-C03r1i0swA/video.html

    • @hirutmeheret590
      @hirutmeheret590 Před 3 lety

      በመጀመሪያ ሰይፉ በኢትዮጵያዮጵያዊነት ስም በጣም አመሰግናለሁ። ኢትዮጵያዊ መሆኔ ከታወቀ በኋላ ቀጥሎ
      ኃይለሥላሴ ና አበበ ብቂላን ነው የምጠየቀው
      ከኢትዮጵያ ቀጥሎ የንጉስ የኃይለስላሴ ስም አለ ። ሲኒማ ኢምፓየር ፊት ለፊት የነበረው ኃውልታቸው ቢመልስ በጣም መልካም ነበር። ስለአንድነት ........It is powerful speech
      አባባ ጃንሆይ !

  • @selam1624
    @selam1624 Před 3 lety +6

    ድምፃቸዉን ሰለሰማሁት ደስ ብሎኛል ክብርነቶ! በሁሉም ነገር እግዚአብሔርን የያዘ ይከበራል 🥰

  • @mekedemmetaferiaw9543
    @mekedemmetaferiaw9543 Před 3 lety +5

    እናመሰግናለን ለተተኪው ትውልድ ምሳሌ የሆኑ አባት ነበሩ ነፍስ ይማር 👍🙏🇪🇹

  • @engedaworkmeshesha3406
    @engedaworkmeshesha3406 Před 3 lety +1

    ስይፉሻ የሚገርም የታላቅ መሪ ንግግር ስላስሜሃን ስላምህ ይብዛልህ የሃገራችንም
    ክብር ወደ ቀደመው ይመልስልን አሜን!

  • @umuuahmed721
    @umuuahmed721 Před 2 lety +1

    ምርጥ ንግግር ነው ሚዛናዊ የሆነ ስለ ሀይማኖት ስለ አንድነት ባጠቃላይ አሁን የሚያስፈልጉን የትልቅ ሰው ምክር ነው

  • @user-qd1im4jc3e
    @user-qd1im4jc3e Před 3 lety +20

    እፍፍፍፍፍ ማም ኢትዮጵያ ይሄ ግዜ መቸይሆን የሚመለሰው

    • @mkki9066
      @mkki9066 Před 3 lety +3

      egzibeher yehen gezey yemetelen

    • @shunumii7214
      @shunumii7214 Před 3 lety +2

      It will never come back because at that time there was fear of God. But now man has missed his way and denied even the existance of God. If we regret and trust in God, the good old time sort of life might prevail.

  • @minte1916
    @minte1916 Před 3 lety +13

    የአፍሪቃ አባት❤❤❤

  • @geteneshanbese2050
    @geteneshanbese2050 Před 3 lety +24

    እርሳቸውን ሃንድል ይደረግንበት መንገድ ልክ አልነበረም ያሳዝናል

  • @gemorrawnegatu4587
    @gemorrawnegatu4587 Před 3 lety +3

    አባባ ጃንሆይ
    የእኛ እናት አባት
    አሳድገውናል በረር በወተት
    እያልን የተማርን ትምህርት ቤት ወተት ጧት አራት ሰዓት ላይ እየተፈላልን በዳቦ እያጣጣምን ያለ ክፍያ እየተመገብን ጠመንጃ ሳናይ የተማርን ነን ያ ወርቃማ ጊዜ መች ይሆን የሚመለስ
    ነፍስ ይማር
    ምስጋና ለሠይፍሽ
    እረ ብዙ አለ የሳቸው ንግግር
    ፍሬ ከናፍር የተሰኙ መጽሃፍት ላይ አሉ ፈልገህ አቅርበው

  • @mylanderitrea8113
    @mylanderitrea8113 Před 3 lety +10

    Seifu, thank you for sharing one of the historical speeches of the father of Africa.

    • @d.x.gaxnug3857
      @d.x.gaxnug3857 Před 3 lety

      He is no father to the most of the people who still live in the violence-strewn old and obsolete Empire he created.Who in his /her right mind wants to see the face or hear the voice of that cruel old hack?

  • @jestsforall7040
    @jestsforall7040 Před 3 lety +19

    King Hayleslase is the most famous king in human history ever RIP you Majesty !!

  • @annasmith3778
    @annasmith3778 Před 3 lety +14

    His Imperial Majesty Haile Selassie 🙏🏾🇪🇹

  • @quranismylife2627
    @quranismylife2627 Před 3 lety +41

    ማሻ አላህ ፈትዋ ሰጭ ይመሰላል እኮ ማለቴ መካሪ እና ፈጣሪውን እሚፈራ ሀይማኖት አክባሪ ይመሰላል ሰሰማው እረጋም ያለ ነው ደግሞ አለባበሱ ሸቃጣ ነው አሰቡት በዛ ዘመን

  • @sabahaile840
    @sabahaile840 Před 3 lety +8

    You are always Loved and never forgotten.
    May Your Soul
    Rest in peace !!!
    🌺🌼⚘🌹🌺🌼⚘🌹🌺🌼⚘🌹🌺🌼⚘🌹🌺🌼⚘🌹🌺🌼⚘🌹🌺🌼⚘🌹🌺🌼⚘🌹

  • @user-qr7zd8vl1v
    @user-qr7zd8vl1v Před 3 lety +6

    ኦፍፍፍ ምነው በኗራቹሕልን አሑን ማሕተም በማሠራችንብቻ ተመርጠን እየተገደልን ፈጣሪን የምትፈሩ ድንቅ መሪነበሩ በሒወቴ ዛሬ ሠመው ድምፃቸውን ደሥነው ያለኝ እግዚአብሔርን

  • @diasporabilu7563
    @diasporabilu7563 Před 3 lety +29

    አሁን ኢትዮጵያ በነ ጌታቸው እረዳ በመራራ ጉዲና በሽመልስ አብዲሳ በጅዋር መሀመድ ይቀለድባታል
    ወይ ጊዜ ብዙ ያሳያል በጣምም ይቆጫል " እንዴት ነው ቁልቁል የተደረደር ነው" ????

  • @kristenstewart4993
    @kristenstewart4993 Před 3 lety +50

    ጀግናችን ምነው በናንተ ግዜ ተፈጥሬ በዛ ዘመን ሙቼ ንሮ

    • @gigi_shebabbawfan
      @gigi_shebabbawfan Před 3 lety

      እውነት ነው የኛ ጭስ

    • @kenfeab
      @kenfeab Před 3 lety

      እውነትሽ ነው ክርስቲን:: በዚያን ጊዜ ሰው ፈሪሀ እግዜር ነበረው፡፡ ያንንም በምግባሩ በንግግሩ በየእለቱ ይገለጽ ነበር፡፡ሁሉም ነገር ከልብ ነበር፡፡ ነበር፡፡መሪውም መሪ; ዘፋኙም ዘፋኝ፤ሀኪሙም ሀኪም; አስተማሪው አስተማሪ፤ ወታደሩም ወታደር፤ቄሱም ቄስ፤ ሸኁም ሸኅ፤ወንዱም ወንድ፤ ሴቱም ሴት ነበር፡፡ለማንኛውም ይሄንን የዚያን ዘመን ዘፈን ልጋብዝሽ፡፡czcams.com/video/vzocHlq6Ek4/video.html

    • @remziidris6925
      @remziidris6925 Před 3 lety

      Masha allah

    • @tamrathile4293
      @tamrathile4293 Před 3 lety

      አሁንም መሞት ትችያለሽ በዛን ዘመን እንደሞትሽ ይቆጠርልሽ አይሻልም ደሞ የሞተን ለመቁጠር kkkkk

    • @kristenstewart4993
      @kristenstewart4993 Před 3 lety

      @@tamrathile4293 tenefa

  • @imandhd7835
    @imandhd7835 Před 3 lety +3

    ኢቶጲያ የልጆቿ መተባበርና አንድ መሆን ሀይል መሆኑን የማያዉቅ ሠዉ አይገኝም፡፡ 100%ጀግና

  • @rabiarabia1881
    @rabiarabia1881 Před 3 lety +4

    አፄ ሀይለስላሴ ምርጡ የኢትዮጲያ መሪ ነበሩ ዘናጭ ቆንጆ ደስ የሚሉ ሰው ናቸው 🥰 መንግስቱ ሀይለ ማሪያም የስራህን ይስጥህ መጨርሻቸውን ግን ስሰማ በጣም ያስለቅሰኛል ደሞ ዘንድሮ ልክ ጥሩ እንደሰራ ሰው በኢቲቪ ሲያሞግሱት ነበር ባሌን እጎዳለሁ ብላ ምኗን ምን ጎዳች ይባላል እንደዚህ አይነቱን ነው

  • @MazaTadesse
    @MazaTadesse Před 2 měsíci

    አባባ ጃንሆይ በጣም ነው የምወዶት ነብሶትን በገነት ያኑርልን አሜን አሜን ።

  • @negashgebrehiwot1199
    @negashgebrehiwot1199 Před 3 lety +3

    ይህን መልክት መስማት ይጠቅማል እንጅ አይጎዳም ቂም ማንንም አልጠቀመም

  • @fawziamohammedahmed9782
    @fawziamohammedahmed9782 Před 3 lety +5

    አሜን እናመሰግናለን 🙏🙏🙏✅✅✅✅💚💛❤✅✅✅✅

  • @SebleBekeleGizaw
    @SebleBekeleGizaw Před 3 lety +9

    Your not forgotten we love and respecting you our Majesty ❤️

  • @bizuneshmengiste130
    @bizuneshmengiste130 Před 3 lety +3

    እዉነት ነዉ አንድነት ሀይል ነዉ አንድ መሆን ስላልቻልን አቅመቢስ የሆንነዉ

  • @BinbishNigatu
    @BinbishNigatu Před 24 dny

    አባባ ጃንሆይ የእኛ እናት አባት የሚለውን መዝሙር ታላላቆቼ ሲዘምሩ የነበረውን በትዝታ ወደ ሁዋላ እንዳስታውስ አደረገኝ ዽንቅና የማይረሳ ታሪክ !

  • @halenyameralabera8965
    @halenyameralabera8965 Před 3 lety +6

    ይገርማል ይህን መልካም ድምጽ። ስለሰማሁ እግዛብሄር ይመስገን የአጼ ቴድሮስንም አሰማን ከየትም አምጥተክ

  • @joliyanahabeshawite6373
    @joliyanahabeshawite6373 Před 3 lety +22

    Hayleselase 🥰🥰🥰❤️❤️💚💛❤️

  • @genberegeleta2661
    @genberegeleta2661 Před 3 lety +2

    እንኳን የአገርን መሪ በእድሜ የሚበልጡንን ማክበር እንዳለብን ነው የምናውቀው።
    በጃንሆይ ጊዜ ደግሞ ኢትዮጵያ በከፍታዋ ላይ ነበረች። አሜሪካና እንግሊዝ ሲሄዱ የነበራቸው ክብርና አቀባበል አስደናቂ ነበር።
    ኢትዮጵያ ዛሬም ወደ ክብሯ ትመለሳለች እየተመለሰችም ነው። ጨርቄን ማቄን እያልን ሳንከፋፈል በልፅገን ወደብርሃን ዘመን እንሂድ። ፈጣሪ ኢትዮጵያን ይባርክ

  • @taitutube9659
    @taitutube9659 Před 3 lety +123

    ይህን ቪዲዮ ያገኘኸው ከቢንያም ሂሩት ነው። ስለዚህ ለእርሱ ትልቅ ክሬዲት መስጠት ይገባል።

    • @aduutopia2046
      @aduutopia2046 Před 3 lety +1

      czcams.com/video/-C03r1i0swA/video.html

    • @debelasefere
      @debelasefere Před 3 lety

      Tikikil bileshal .

    • @gizachewalemnesh1611
      @gizachewalemnesh1611 Před 3 lety

      Yes

    • @alemuamare3167
      @alemuamare3167 Před 3 lety

      እውነት ነው

    • @gherieg.1091
      @gherieg.1091 Před 3 lety +1

      @@aduutopia2046 ጎበዝ: ጠቃሚና አስፈላጊ ጥቆማ ነው የጠቆምከው !! ተባረክ
      ሄጄ: ኣንብቤ: ኮመንት ሰጠሁበት: አስተዋጽዖየን
      አትሰልች: በርታ
      ደካሞቹ በብርታት ያላቸው ሰዎች ነው ከስህተታቸው የሚታረሙት
      ሁሉም ይቅናህ 💙🙂

  • @fessehayeghebremariam4416

    በጣም የሚመሰገን ነው ያቀረባችሁልን።

  • @user-Pe8hf2bp5q
    @user-Pe8hf2bp5q Před 3 lety +6

    አፄ ኃይለሥላሴ ነብሶት ይማር ነብይ በሀገሩ እንዳይከበር ሆነ እና የዚያን ዘመን ወጣት የዛሬ ሽማግሌዎች የዘሩት መርዝ ነው ለትውልድ እርግማን ሆኖ ዋጋ እያስከፈለ ያለው

  • @jaguar3050
    @jaguar3050 Před 3 lety +12

    ቸር ቸሩን ያሰማቹ ያሰማን!!!
    እውነቱን እውነት በሉ ሐሰቱን ሐሰት
    ውላችን ንስሀ እንግባ!!!_ _ _

  • @user-ld1le8vo5k
    @user-ld1le8vo5k Před 3 lety +2

    ለሁላችንም እግዚአብሄር ምህረቱን እና ቸረነቱን አይሳን ስሉ አስለቀሱኝ 😭😭😭😭😭😭😭

  • @tibkaabate6068
    @tibkaabate6068 Před 3 lety +6

    ጥሩ መልእክት ነው ፈጣሪ የፈራ ያመነ መልካም ይሰራል አንድነት ሀይል ነው አንድ እንሁን መለያየት ሴጣናዊ መንፈስ ነው

    • @mamushmebratu3682
      @mamushmebratu3682 Před 3 lety +1

      በጣም የወደድኳቸው በተለይ እግዚአብሔርን በሁሉ ነገር መጥራታቸው ከልቤ ወደድኳቸው። ከሳቸው ይማሩልን ከቀበሌ እስከ ጠ/ሚሪ ድርስ ያሉት በንግግራቸው ሁሉ እግዚአብሔርን ያስቀድሙ ስዘጉም በእግዚአብሔር ስም ይዝጉልን ለአገርም ለእነርሱም ትልቅ በርከት ነው።

  • @nuraethioyutbe1175
    @nuraethioyutbe1175 Před 3 lety +13

    ዋውዋው.#ግርማ.ሞገሰዎ።

  • @user-qd1im4jc3e
    @user-qd1im4jc3e Před 3 lety +9

    አባቶቻችንን እያቸው እንዴት አምላካቸውን እንደሚያስቀድሙ
    የአሁኑ ትውልድ አምላኩን እረሳ አምላክም አቀመሰው በየባህሩ በየገደሉ የሚሞት ትውልድ ሁኖ ቀረ አሁንም ወደ አምላካችን እንመለስ እርሱም ወደእኛ ይመለሳል ኢትዮጵያ የሚያምርባት እጇን ወደአምላኳ ስትዘረጋ ነው።።።

    • @mrkbemrkbe6748
      @mrkbemrkbe6748 Před 3 lety

      ለሁላችንም እግዚአብሔር አምላክ ልቦና ይስጠን

  • @alemhussenalemhussen7615
    @alemhussenalemhussen7615 Před 3 lety +4

    እናመሠግናለን ሰይፉሻ ። ጀግና ሀገሬን ያስጠሩ መሪ ናችው።

  • @tsigewongel8203
    @tsigewongel8203 Před 3 lety +1

    የሚገርም ንግግር ነው ደጋግሜ ሰማሁት በእግዚያብሔር የሚተማመን መሪ ከዚህ አለም ተለይቶ እንኳን ስማቸው ሲወሳ ይኖራል አጼ ሀይለስላሴ ነፍስ ይማርልን🙏"እግዚያብሄር የግል ሀገር የለውም ሀገሩ ሁሉ ሀገሩ ነው ሰው በእምነቱ ከጸና የሚኖርበት ሀገር ሁሉ ቤቱ ሀገሩ ነው"

  • @worknshhone6204
    @worknshhone6204 Před 3 lety +9

    ኢትዮጵያ ታዲያ ይህን የመስለ መሪ የገደለቻቸው በተለይ ለዚህ መውደቅ 1960 ትውልድ እግዚአብሔር ይቅር ይበላችሁ ትሻልን ጥለው የባስውን አምጥተው ቁጭ አደርጉ

  • @user-wb7te6id8c
    @user-wb7te6id8c Před 3 lety +2

    ምነው በዛ ዘመን በነበርን እምነታቸው ደስ ሲል እምነት የለለን ትውልዱ ኢትዮጵያ አሳነስናትጂ ❤️💛💚😘 ነብስ ይማር አባታችን

  • @abeba2241
    @abeba2241 Před 3 lety +30

    ኢትዮጵያ ክብሯ የተጓደለዉ ለእግዚአብሔር ታዛዥ የሆኑት መሪዎቿን ካጣች በኋላ ነዉ አባባ ጃንሆይ ነፍሶት በገነት ትረፍ

  • @marakikaleab9020
    @marakikaleab9020 Před 3 lety +7

    ለመጀመሪያ ጊዜ የጃኖሄን ድምፅ ንግግር ሰማሁት በጣም ደስ ይላል ደሞ ደጋግመው የእግዚአብሔርን ስም ይጠራሉ ያን ጊዜ ያገር መሪ ነበረን አሁን ግን...........ሆድ ይፍጀው ብቻ የድሮ ማንነታችንን በረከታችንን እግዚአብሔር ይመልስልን

  • @mulumola6561
    @mulumola6561 Před 3 lety +2

    Thank you Biniam for your hard work ! You are doing great & you are everywhere to let us know about the past 👍✊

  • @bezateklekidan2216
    @bezateklekidan2216 Před 3 lety +12

    በትክክል ብለው ነበር ግን የሚሰማ የለም 💚💛❤️

  • @abirayakobo4723
    @abirayakobo4723 Před 3 lety +4

    የኔ አባት ❤

  • @user-js3mz3fm6f
    @user-js3mz3fm6f Před 3 lety +6

    አባትዬ ምነው በርሶ ዘመን ተፈጥሬ በነበር በዚህ ዘመን ተፈጥሬ ሰው እንደ እንስሳት በሚታረድበት ዘመን 😭😭😭

  • @user-sz7gp6jk2v
    @user-sz7gp6jk2v Před 3 lety +6

    እግዚአብሔር ፈጣሪውን የሚፈራ ህዝብን በቅንነት የሚመራ መንግስት ስጠን ልክ እንደቀደሙት አባቶቻችን ❤🙏

  • @zeewegd905
    @zeewegd905 Před 3 lety +3

    እግዚአብሔን የሚያስቀድም መሪ ይስጠን። ምነው ሺ አመት ኖረው ሀገሬን በመሯት

  • @solomonb9458
    @solomonb9458 Před 3 lety +2

    His Majesty was magnificent and brilliant. It is crucial we learn and understand our history before we dare to criticize our past leaders. The more I learn lessons from our past leaders, the more I realize the foolishness of our contemporary thinking process in the face of deep wisdom of our forefathers. God help us all!

  • @sarahaliu6733
    @sarahaliu6733 Před 3 lety +2

    በነሱ በደጋጎቹ ዘመን በተወለድኩ ደስ ይለኝ ነበር

  • @user-xr7ni2fo3u
    @user-xr7ni2fo3u Před 3 lety +1

    የኔ አባት ምነው በሰው ዘመን ተፈጥሬ በሆነ 💚💛❤️

  • @tigistkassa5303
    @tigistkassa5303 Před 3 lety +1

    ትንፋቨ ተቀርጾ ይቀመጥ ማስታወቫ አለ ዶር ጥላሁን ገሰሰ 😭
    እንደ እርሰዎ የእግዚአብሔርን ስም በእውነት የሚጠራ መሪ ለኢትዮጵያ ይስጥ እግዚአብሔር 😭

  • @tmaniacell3485
    @tmaniacell3485 Před 3 lety +6

    ደስ ይላል ሰዬፎሻ ቁም ነገር እየጨመርክ። ነው።ደረሰ የሜል ትምህርታዌ ነው።።። ኣዳዴ ከዘፈን እዲ ትምህርታዌነገር ከይቅርታ። ጋር ኣቅርባልን ከቤሮት ሆዬ ነው።ማዳምጥህቤሮት አሬፌ ነው።ሙቀት ነው።የዳሮ ሰወች ሐይማኖት ያከብራሎ አው። አውን ሀይማኖቶ ንግድ ሆነ

  • @jamiliamekonnen3901
    @jamiliamekonnen3901 Před 3 lety +3

    ሀይማኖት ያለው ሰው ሁሉም አገሩ ነው

  • @user-qc1lw7ej7f
    @user-qc1lw7ej7f Před 3 lety +2

    ስወዳቸው የኔ ንጉስ❤😍

  • @jaguar3050
    @jaguar3050 Před 3 lety +6

    እግዚአብሔር የግል አገር የለውም!!!

  • @emukal5087
    @emukal5087 Před 3 lety +4

    ደስ ሲሉ ፈጣሪ ነፍሳቸውን ይማርልን እኔ ግን ልገባኝ ያልቻለው መንግስትን እየገደልክ መንግስት መተካት ለምን ተፈለገ አረ ያሁኑማ መንግስት ጭንቅላታችንን አዙሮ ልደፋን ነው ተምታቶበት እኛንም አምታታብንኮ

  • @onelove6571
    @onelove6571 Před 3 lety +5

    King of king Haile Selassie

  • @tamrathile4293
    @tamrathile4293 Před 3 lety

    ውብና ድንቅ ንግግር ነው የፍቅርና የአንድነት ሰባኪ መሪ ናቸው ድንቅ መሪ ኑሩልን እረጅም እድሜ ይሰጦት

  • @onelove6571
    @onelove6571 Před 3 lety +24

    እውነት ጃንሆይ አራዳ ነበሩ

  • @Adis001
    @Adis001 Před 3 lety +3

    አስታውሳለሁ እኔ ኢለመንተሬ ተማሪብ ነበርኩ አዲስአበባ ኮከበስብአ ቀዳማዊ አይለስክላሴ ትምህርትቤት፣ እስታውሳለው ትምህርትቤቱን መተው ሲጉበኑ በሰልፍ ተሰልፈን በእጃቸው ለእየአንዳንድ ተማሪ አንድ ብር የሰቱን በእይወቴ ሙሉ አረሳሁም፣ ጊዜው መልካም ግዜ ነበር፣ አምላክ ነፍሳችውንሽ በገነት ያኑርልን።

    • @user-op5yx7mx6u
      @user-op5yx7mx6u Před 3 lety +1

      Tadileshiii ayitishachiwale

    • @user-op5yx7mx6u
      @user-op5yx7mx6u Před 3 lety

      Yikirita anetu maleti nebiribign kigizew erizemeti malete new

    • @Adis001
      @Adis001 Před 3 lety

      @@user-op5yx7mx6uአይቼቸዋለው በተችማሪ ለእየአንዳንድ ተማሬ አንድ ብር ለሁላችንም ሰተውናል፣ እጅ እየነሳን ተከብለናል።

    • @mareymabebawtube733
      @mareymabebawtube733 Před 3 lety

      ኦኦኦኦኦኦ. እድሜዎ. ስንትነው

    • @Adis001
      @Adis001 Před 3 lety

      @@mareymabebawtube733 እድሜ ግራ ደርሶል my babey

  • @forgotemail594
    @forgotemail594 Před 3 lety +1

    የኋላው ከሌለ የለም የፊቱ 💚💛❤🙏 ክብር ይገባቸዋል ነፍስ ይማር 😔

  • @regganmekonnen5940
    @regganmekonnen5940 Před 3 lety +2

    አዬ ማጀሥቲዬ ለ1ቀን አገርወትን ባዩአት።የማንም እረኛ ይጫወትባታል።

  • @mekdesa.3620
    @mekdesa.3620 Před 3 lety +4

    GOD BLESSED ETHIOPIA AND ALL ETHIOPIANS 🙏 MORE BLESSINGS TO OUR BEST LEADERS BY LEARNING FROM OUR GREAT LEADERS LIKE KING HAILE SELASSIE 🙏 BELIEVE AMEN TO GOD 🙏

  • @Ethiopia2999
    @Ethiopia2999 Před 3 lety

    Thank you very much Seifu

  • @annasmith3778
    @annasmith3778 Před 3 lety +2

    The majesty king of king 👑🙏🏾🇪🇹🙏🏾💯🇪🇹

  • @abifuza893
    @abifuza893 Před 3 lety +2

    ሰላምሰላም።አዎን።ብትሉት።አቀም።የከጥቶች።ብዙ።ትምረት።ብዙ።ውውቀት።።ይፅዳል።ከአልተከለከላቹ።አመሰግንአለሁ።።

  • @user-jl4bk8xx1y
    @user-jl4bk8xx1y Před 3 lety +1

    ግርማዊናቶ ነፍስ በሰላም ትረፍ አሁን የከድሬ መጨውቻ ሆናናል።

  • @selamnegneeeeee9772
    @selamnegneeeeee9772 Před 3 lety +7

    Much respect ✊🏿

  • @takelealemu1484
    @takelealemu1484 Před 3 lety

    እናመሰግናለን

  • @sebelsolo6381
    @sebelsolo6381 Před 3 lety +1

    አያቶቻችን ሲናገሩ በሳቸው ጊዜ በረከቱ ብዙ ነበር ብለው ይናገራሉ አሁንም በኢትዮጵያ አንድ ነት እንቁም ! ለኢትዮጵያ በረከቱን ያብዛልን !🙏🏽
    ✌🏾🕊💚💛❤️🇪🇹!🙏🏽

  • @geda630
    @geda630 Před 3 lety

    WAAW BEAUTIFUL VOICE 😍 .THANKYOU SEIFU 😁👍👍

  • @eliasmengesha8409
    @eliasmengesha8409 Před 3 lety +1

    😭😭የተከበረች ኢትዮጵያ በዘር ፖለቲካ እና በነፃነት የማንኖርበት የብሄር ክልል ተከፋፍለን ከዐለም በተለየ ውራ ሆነን ቀረን ማን ያድነናል ከዚ መዓት

  • @zahraabdo9944
    @zahraabdo9944 Před 3 lety +2

    በትክክል