Ethiopia: ለፖለቲካ ትርፍ ሲባል ታሪክ የደበቃቸው የቀዳማዊ ኃ/ስላሴ ወላጅ እናት ማን ናቸው ? The Real Mother Of Haile Selassie

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 25. 08. 2024

Komentáře • 474

  • @makedamulugeta8136
    @makedamulugeta8136 Před 4 lety +6

    በጣም አስተዋይነትነው። ይህንን የመሰለ ትልቅ ስፍራ የሚስጠውን ጉዳይ እንደአልባሌ መረሳቱ መዋጡ ይገርማል አስተዋሽ ማጣት !! አዘጋጁን በጣም አደንቃለሁ ምንም ይሁን ምን ታሪክ ታሪክ ነው። መዘከር አለበት ሊያስተምርም ወይም ለትውስታ። ተገቢ ነው። እላለሁ።

  • @sikosilo9203
    @sikosilo9203 Před 2 lety +11

    ጃንሆይ የእናቱን ዘር መጥቀስ እና ማሳወቅ የማይፈልጉት ነገደ የሁዳነኝ ብለው ዋሽተዋል ሰለዚህ የኢስላም ቤተሰብ ተወላጅ ነኝማለት ትልቅ ውርደት ነው

  • @seblegessesse915
    @seblegessesse915 Před 2 lety +8

    አሁን ምን ያስፈልጋል ዘር መቁጠር አማራም ኦሮሞም ትግሬም ሁሉም ኢትዮጵያዊ ነን ሲቀጥል የሰው ዘር ሁሉ የአዳም ዘር ነን አከተመ

  • @user-hu4oc5vk4g
    @user-hu4oc5vk4g Před 2 lety +13

    ዘራቸው ምንም ይሁን ጃንሆይ በሥራቸው ትልቅ ነበሩ መቼም አይረሱም እወዳቸዋለሁ!!!

  • @kibret.m7933
    @kibret.m7933 Před 2 lety +10

    በአሁን የገማ የዘር አስተሳሰብ የድሮውን ደግ ዘመን ለመለካት ማሰብ ስህተት ነው:: አሁን እየጦዘ ላለው የዘር አስተሳሰብ ለአባቶቻችን ቦታ አልነበረውም::::::

  • @zerihunwoldeyes2980
    @zerihunwoldeyes2980 Před 6 lety +7

    (ትንቢተ ኤርምያስ 9 )
    ------------
    23 እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ ጠቢብ በጥበቡ አይመካ፥ ኃያልም በኃይሉ አይመካ፥ ባለ ጠጋም በብልጥግናው አይመካ፤
    24 ነገር ግን የሚመካው፦ ምሕረትንና ፍርድን ጽድቅንም በምድር ላይ የማደርግ እኔ እግዚአብሔር መሆኔን በማወቁና በማስተዋሉ በዚህ ይመካ፤ ደስ የሚያሰኙኝ እነዚህ ናቸውና፥ ይላል እግዚአብሔር።
    GOD Bless Ethiopia!!!!!

  • @Yielma
    @Yielma Před 6 lety +19

    የታሪክ፥አስተማሪዉ፥በቦታዉ፥ተገኝቶ፥ከዘመዶቻቸዉ፥ያጣራዉን፥ታሪክ፥
    እንደነገረን፥ልዕልት፥የሺእመቤት፥በአባታቸዉም፥በእናታቸዉም፥አማራ፥ናቸዉ፥፥
    እናታቸዉ፥ወይዘሮ፥ወለተጊዎርጊስ፥ሲሆኑ፥አባታቸዉ፥ሙስሊሙ፥አሊ፥ጋምጮ፥
    ናቸዉ፥፥ሁለቱም፥ግን፥አማሮች፥ናቸዉ፥፥
    ቆንጆዋ፥ልዕልት፥አማርኛ፥ተናጋሪ፥ክርስቲያን፥እመቤት፥እንደነበሩ፥በመዉለድ፥ምጥ፥ላይ፥እያሉ፥”…ስለ፥መድሃኔዓለም፥ዉሃ፥አጠጡኝ”
    እያሉ፥ሲማፀኑ፥እንደነበር፥ በታሪክ፥ተፅፎአል፥፥
    ቁምነገሩ፥ግን፥አማራና፥ኦሮሞ፥ከአንድ፥
    አባት፥የመጡ፥ህዝቦች፥መሆናቸዉ፥ስለታዎቀ፥ከአሁን፥በኋላ፥ልዩነት፥መፍጠር፥ትርጉም፥የለዉም፥፥

  • @igo1071
    @igo1071 Před 6 lety +6

    (ወሬ ወሬ ዉሬ በጆሮ የሚገባ ብትን በርበሬ) አለ ታማኝ እውነትም ታማኝ ጅግናው እክቲቪስቱ ታማኝ በእንድ ወቅት የተናገረው እንደጆክ ክብር ለጃንሆይ ጃንሆይን እንወዳለን ክብር ለሳቸው💚💛❤️🙏🏼💚💛❤️🙏🏼🙏🏼🌷❤️🌷❤️🌷❤️🌷❤️🌷❤️🌷

  • @peaceandlove8535
    @peaceandlove8535 Před 6 lety +12

    ታሪካቸውና ማንነታቸው የተደበቁ ብዙ ነገስታትና ንግስቶች አሉ ተፈልፍሎ መውጣት አለበት። የዚህ ጽሁፍ አቅራቢን እናመሰግናለን።

    • @lw440
      @lw440 Před 6 lety +1

      Peace and Love there is nothing hidden these are all found in history books written before and during Haileselassies period. The books were published and read by all who wanted to read it. In the royal family and their nobles there were many muslims and this facts were open knowledge and in history books. However as Ethiopia is known as a christian country it was not favourable for a head of state (king) to convert to muslim or have more than necessary association with Islam. An Islamic state was not favoured
      More over ethnicity was not a major issue. All the ethnic groups Tigre, Amhara, Oromo, Gurage etc intermarried the issue then was class. Ethnicity is a western creation to divide and rule especialy introduced by the Italians to divide the country to make Ethiopia weaker.

    • @muke614
      @muke614 Před 2 lety

      ዘራቸው ምንም ይሁን ምንም? ሃሃሃ አይይይይ አሳዘንሽኝ በጨለመ አእምሮ ውስጥ ነሽ

  • @33cakediva
    @33cakediva Před 6 lety +3

    Wow this is very interesting. Thank you for sharing.

  • @yirasftikasfaw9712
    @yirasftikasfaw9712 Před 6 lety +28

    የጃንሆይ አያት ወ/ሮ ወለተጊዮርግስ ከራስ ዳርጌም ልጆች ወልደዋል። የልዑል ራስ ካሳ ሃይሉ እናት አንድዋ ናቸው!ወለተጊዮርግስ ወደ ጎንደር ወደ ራስ ዳርጌ (የዓፄ ቴዎድሮስ እስረኛ)ሲጋዙ አሊ ገምጮ ጠልፎ አስቀርቶ በማግባት የጃንሆይ እናት የሺ እመቤት ተወለዱ። ጃንሆይ ልጅ እያሱን በእስልምና ሃይማኖት ስለወነጀሉዋቸው የአያታቸውን ስም አሊ ገምጮ እንዳይነሳ የእናታቸውን ታሪክ እንዲረሳ አደረጉ። እናት ግን ምን ጊዜም እናት ናት!

    • @amourgagnetoujours
      @amourgagnetoujours Před 6 lety +1

      Yirgaw Tikuye ልጅ እያሱን በመወንጀላቸው? እስቲ ምን አገናኘው ለመሆኑ እቴጌ መነንስ ማን ነበሩ?

    • @marietedla9997
      @marietedla9997 Před 6 lety

      Yirgaw Tikuye Don't talk what you don't know

    • @kidsthager413
      @kidsthager413 Před 6 lety

      Inatachew muslim ayselum gin welo wst ye cirstyanum ye muslim metrya andi new Ali muslim ale crstan ale

    • @ykwkfk
      @ykwkfk Před 5 lety

      Dr, 3
      M c zee 88ml x7
      Kvnnj . . Vu xbnbxfu5z70

    • @ykwkfk
      @ykwkfk Před 5 lety

      Uu

  • @Kwii828
    @Kwii828 Před 2 lety +1

    ጥሩ ነውሁሉም ታሪክ ማወቅ አይከፋም የናታቸው ታሪክ ያልተፃፈው በልጂነታቸው ስላጧቸው ካባት ቤተስብ ጋር ስላደጉ ይሆናል ያባታቸው ቤተስባች ደግሞ ንግስናውን ይዘው የመጡ ስለሆነ ታሪኩ የቀጠለ ስለሆነ ነው ልክ ነው እናት ብዙ ችግር አይተዋል ሂወት እስከ ማጣት ደረስ አባትየውም ቢሆን የማይረሱት ትዝታ ነበራቸው ይባላል ሳያገቡ ነው የኖሩት ይባላል 🙏💚💛❤️

  • @user-tw2ch7qr1v
    @user-tw2ch7qr1v Před 2 měsíci +1

    👑 king Selassie Jah rastafari zion forever

  • @metakonjo2900
    @metakonjo2900 Před 6 lety +4

    እናመሰግናለን

  • @senaitseyoum2781
    @senaitseyoum2781 Před 6 lety +5

    I never think about his mother. Thank you for this valuable information.

  • @soyegerado6831
    @soyegerado6831 Před 2 lety +2

    ትሻልን ሰድጄ ፣ትብስን አመጣሁ፣አለ ያገሬ ሰው።ውቧን ፣የጥንታዊ ስልጣኔ ምንጭ የሆነችውን ኢትዮጵያን የንጉሳን ቤተሰብን፣አድሀሪ ብሎ በመፈረጅ የንጉሳውያንን ስርዐቱን ት በማጥፋት በምትኩ ፣ተማርነን፣አወቅን የሚሉ ስግብግብ ሙሰኞችን ወደ ስልጣን በማምጣት "ጎጠኞች"በዘር አስተሳሰብ ኢትዮጵያን "አትረከረኩት".

  • @sabethiopian4657
    @sabethiopian4657 Před 6 lety +10

    Ethiopian hiro 👍We're proud of you &a great example for all African countries Rip 💚💛❤

  • @igo1071
    @igo1071 Před 6 lety +14

    ንጉስ ሀይልስላሴ በጣም በጣም እንወዶታለን🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼❤️

  • @jemalgemtamohamed9614
    @jemalgemtamohamed9614 Před 6 lety +17

    This is very touchy story.The great mum died of bleeding,still a common cause of death of mothers in the third world country.Our mother,our godeses take a great risk to bring us down to the world.We should love them,care them and hold them in high esteem.
    As to hiding our history,it is the single most common cause of all the problems the country is suffering from.We were brought up feeding serious mistakes.Some of our people pointed to this serious problem and labelled unpatriotic by a group who believe in hiding where and how we came where we are now.We should be who we say we are and faking history presents no good and it is and was a sickness.Some of us wished that our ancestors are from some distant perceived superior race looking down up on our real identity and created confusion and elements of lack of self confidence among our people.We are indigenious people of Horn of Afrika.The chronicles of the kings is the source of all this problem.They wanted to recreate Ras Tefery Mekonen as the descendant of the conquering Lion of Judah.The king wss part oromo part Amhara,no Jewish blood in him.We were in self denial and it is was a sickness.We are great people by our own right,we are amazing,talented lions of Afrika.
    Last but not least the new Ethiopia of our time is to go down the genuine line of what we are and how we came.I salute with my hats off to the presenter of story.You are a great patriot and honest person.We heal the wound among our people by telling the truth and being honest to our country and our selves.

    • @abbelnichola3792
      @abbelnichola3792 Před 6 lety +1

      Jemal Gemta Mohamed .... You have Arabic agenda, that's all to it. An Ethiopian, with Jewish blood line; currently residing in State of Israel. Stop your pathetic propaganda.
      P.S. the video stories is not new development, only your new empty airhead Oromo supremacist deny their history.
      There was to much positive feelings in glorious Orthodox Ethiopia and it breed resentment.

    • @dianarier8746
      @dianarier8746 Před 2 lety

      @Jemal

    • @aklilmesele9384
      @aklilmesele9384 Před 2 lety

      Yeshimebet Ali is his mother.
      🙏🙏🙏🙏🙏
      H. Selassie has Oromo line in his birth family.... Stop insulting one ethnic group.... SICK

  • @rosetteesso8244
    @rosetteesso8244 Před 6 lety +2

    የማላውቀውን የ አጼ ሃይለሥላሴን የ ወላጅ እናታቸውን ታራክ በማቅረብህ አመሰግናለሁ።

  • @user-il4qn1kc5s
    @user-il4qn1kc5s Před 6 lety +43

    አፄዎቹ ውስጤ ናቸው ጀግኖች የአፍሪካ ኩራቶች

  • @Rasdashen1
    @Rasdashen1 Před 6 lety +6

    Emperor Haileselassie my favourate king..!..happy to know about the king's mother princess Yeshimebet, which I never knew brfore.

  • @semiraweleyewa3586
    @semiraweleyewa3586 Před 5 měsíci

    እናመሰግናለን ጡሩ ምልከታነዉ

  • @dagnachewsulamo9069
    @dagnachewsulamo9069 Před 6 lety +6

    የልእልቲቱን ማንነት ለመግለጥ ያደረግከው ጥረት የሚበረታታ ነው። ሆኖም ርእስህን የሚመጥን ዝርዝር ማብራሪያ አልሰጠህም። ፍቅሬ ቶሎሳ ያገኝውን ማስረጃ መሰረት አድርጎ ዝርዝርና ጠለቅ ያለ የማንነት ማብራሪያና ድምዳሜ ሰጥቷል። አንተ የእሱን መረጃ ትክክል አይደለም ብለሀል። የንጉሱን እናት ማንነት ለመግለጥ የሚያስችል ዝርዝር መረጃ እንዳለክ፣ የአካባቢው ተወላጅ እና የታሪክ መምህር እንደሆንክ ገልጸሀል። ከዚህ አንጻር ያንተ የታሪክ ማብራሪያ ስለ ልእልቲቱ ማንነት ዝርዝር፣ ሰፊና ጥልቅ መሆን ነበረበት። ወይም ልትነግረን ያልፈለግከው ታሪክ አለ ይሆን? ካልሆነ የርእስህን ጭብጥ መሰረት አድርገህ ማዳበርና ተጨማሪ ዝርዝርና አሳማኝ የታሪክ ማብራሪያና ድምዳሜ መስጠት እንዳለብህ ይሰማኛል።

  • @yeabiser1848
    @yeabiser1848 Před 6 lety +2

    Merci እማናቀውን ስላስተማርከን

  • @ewawa11412
    @ewawa11412 Před rokem

    ግርማውይነትወ
    በታሪካቸው ከኢትዩጲያ አልፎ
    ለአፍሪካ ያኮራል
    እንወደውታለን
    እድሜ ለኢሀፓ
    እድሜ ለደረግ
    እብዶች እነሱ በሰሩት ስህተት
    የኢትዩጲያህዝብ መከራውን ይበላል

  • @seidahmed5616
    @seidahmed5616 Před 5 lety +12

    እናቱን ከማይወድ እርጉም ልጅ ይጠብቃችሁ

  • @igo1071
    @igo1071 Před 6 lety +2

    ማን እንደጃንሆይ ይቅርታ የሳቸውን ዘመን ብዙም አላውቀውም ግን ለምን እንደሆን ባላውቅም ስው ሆኖ የማይሳሳት የለም ግን በታሪክም እሳቸውና ዶ/ር አብይን እንግዲህ ወደፊት የሚታይ ቢሆንም ግን ዶ/ር አብይ በውጭ አገር ይሉትን ኢትዬጵያውያን እንደአባት ስለስበስበ እንወደዋለን ስውን ለማወቅና ለፍርድ አመታት ቢወስዱም ይታያል ስለዚህ ክብር ለጃንሆይ💚💛❤️🙏🏼

  • @HamrawitሐምራTube
    @HamrawitሐምራTube Před 6 lety +9

    በነገራችን ላይ በዛ ዘመን የነበረው ፖለቲካ እንዳንተ ዘመን ዘረኛ ክፋተኛ ቆሻሻ የብሄር ፖለቲካ አልነበረም

    • @husssa.1169
      @husssa.1169 Před 2 lety +1

      ነበር እንጂ!! ለዛ 'ኮ ነው የደበቁት!!

  • @almazfreeborn7451
    @almazfreeborn7451 Před 6 lety +6

    በጣም ተአሞር ታሪክ እኛ ታሪኽ ወዳዶዶች እንፈልጋለን እግዚአብሔ ይርዳኸ.

  • @MIM-er3kf
    @MIM-er3kf Před 2 lety +1

    ተፈሪ መኮንን የተፀነሱት ልዑል ራስ መኮንን ባልነበሩበት ወቅት ሲሆን የተወለዱትም ኤጄርሳ ጎሮ ነው። አባት ተብለው የሚጠረጠሩትም የቤተመንግሥት መሐንዲስ የነበሩት መሐመድ ዓሊ ናቸው። መልካቸውም ከተፈሪ መኮንን አይለይም። ፎቶአቸው "ሕይወቴ እና የኢትዮጵያ እርምጃ" የሚለው መፅሐፍ ላይ ይገኛል።

  • @andayaman4097
    @andayaman4097 Před 2 lety

    የተስፋየ ገብርኣብ ኩቡር ጻሃፊ መጽሓፍ ኣንብበህ እንደሆንክ ተስፋኣረጋሎህ።

  • @djjdndnsnbsbsbsbbsbs9636
    @djjdndnsnbsbsbsbbsbs9636 Před 6 lety +7

    አረ..ምንድነው..የሚሻለው....በቃ...ዝም.ብሉ...መስዳደብ...ብቻ......እኔ....የሚገርመኝ....ህዝቡ...ምነው...ትግሪን...እንደዚ...የጠላው...ለምንድን...ነው....ቆይ....እነሱስ...ቢሆኑ...አገራቸው..አይደል...እንዴ....ለምን...ስው...ሁላ....እነሱን...ይስድባል....እኔ....የዛሪ....4...አመት...ማታ...ልንዝናና...ወጣ..ብለን....መብራት...ጠፍ...እንስ...ሆቴል...ውስጥ...ያለው...ስው...በምላ....ጠረቤዛ...እየመታ....ትግሪ...ይውደም...ትግሪ...ይውደም...እያሉ...ይጫሀሉ...ልክ...መብራት...ሲመጣ...ዝም...ሁሉም....እንደዚ..አይነትም...ነገር...አይቻለው...አዲስ.አበባ.ውስጥ..ግን...ያሳዝናሉ...ዝም...ብለንም...መሳደብ.ጥሩ..አይደለም...ነውር...ነው....ባጠቃላይ...መስዳደብ..አያስፍልግም....እነሱም..አኢትዩፕያዊ...አይደሉም...እንዴ.....ለምን...ህዝብ...ዝም...ብሉ...ይስድባቸል...ካመንት...አይቼ...ነው...።ታረቁ...ይቅርታ....ይበልጣል

  • @lensawame6930
    @lensawame6930 Před 2 lety

    የባለቤታቸውን ሃውልት ፣ የራስ መኮንን ሃውልትን በመረራ እና በበቀለ ገርባ የእውቀት ያልሆነ የስሜት ፖለቲካ የመረቀኑ ፣ የዋህ የሃረር ቆቱ ወጣቶች የደቦ ፍርድ አማካይነት እንዲፈርስ ተደርጓል። ይህ ለአገራችን ኢትዮጵያ ትልቅ ጉዳት ነው፣ ሃውልቱ መፍረስ አልነበረበትም፣ እንደ ብሔረሰብ የዚህ ሃውልት መፍረስ ፣ የሃረር ቆቱዎች ለሸዋ ኦሮሞ ያላቸውን ንቀት ያሳዩበት ነው።
    ይህ አካባቢ ራስ መኮንን እና ቀጣይ ትውልዶቻቸው (የምንግዜም የኢትዮጵያ ጀግናው ክቡር የኢህዲሪ ፕሬዝዳንት መንግስቱ ኃይለማርያም) ጭምር እየዘመተ ከጠላት ባይታደገው ኖሮ ዛሬ የዚያድባሬ ሱማልያ አካል ሆኖ በቀረ ነበር። ሸዋ ሐረርጌ ወርዶ እየዘመተ የውጭ ወራሪን(ግብፅ፣ጣልያን፣ እንግሊዝን፣ ፈረንሳይ) እና የውስጥ ባንዳዎችን ተከላክሎ አደብ እያስገዛ ባያቆየው፣ የሃረር ቆቱም ሆነ ሃረሬ ዛሬ የሶማልያ ግዛት ውስጥ የጎረቤት አገሮች ብሔሮች በሆኑ ነበር።

  • @henokteklemaryam3995
    @henokteklemaryam3995 Před 5 lety +3

    Learn more
    This article needs additional citations for verification.
    Woizero Yeshimebet Ali, daughter of Woizero (later Immabet-Hoy) Wolete Giyorgis and Dejazmatch Ali Abba Jiffar, who was a Muslim chief of the Warra Illu clan of the Wollo Oromo tribe,[1] and a former trader from Gondar.[2][3] Yeshimebet was the wife of Ras Makonnen and mother of Emperor Haile Selassie of Ethiopia. She died during the Emperor's infancy. Her mother and her sister Woizero Mammit helped care for her young son as he grew to adulthood. She had eight miscarriages before giving birth to Haile Selassie.[4]

  • @mgtmgt6285
    @mgtmgt6285 Před 6 lety +3

    Please, note that there is/was a school in Harar named after Princess Yeshiemebet.

  • @timechange7478
    @timechange7478 Před 6 lety +3

    God bless you brother; I love history I always wonder about Janhoy's mom. How I wish you put it as a book and we can buy copies
    Why was this precise and kind women a secret?

  • @bege5104
    @bege5104 Před 6 lety +4

    Please read( jemilas mother ) book he explained very well about the haileselassie mother and her story

  • @zemeneisraelarage76
    @zemeneisraelarage76 Před 6 lety +2

    ALL THE HISTORY WHAT I HEARD IN THIS YOU TUBE ABOUT PRINCESS YESHIMEBET ALI, IS TOTALLY TRUE. BECAUSE I MYSELF AS A HISTORIAN HAVE GOT A CHANCE TO SEE THE AREA FROM WHERE THE PRINCESS WAS BORN IN MIDER AMHARA /WARRE ILU AWRAJA OF WOLLO. THANKS FOR ALL. ISRAEL ARAGE ZEMENE.

  • @yosiefasgedom7029
    @yosiefasgedom7029 Před 2 lety +2

    This history has been already written by late Geda Tesfaye Gebreab in detail in the book called " Yejemila Enat".

    • @lensawame6930
      @lensawame6930 Před 2 lety

      Tesfsye wrote that politicaly motivated rubbish for it can help falsifying the true history of Ethiopia and to disintegrate the unity of Oromo and Amhara people.

  • @woldiyebirhane2595
    @woldiyebirhane2595 Před 2 lety +2

    የጃንሆ እናት ከጉራጌ ማህበረሰብ የተወለዱ ናቸው።

    • @gty2557
      @gty2557 Před rokem

      ማነው ያለው

  • @nadewumekonnenteklearegawi2540

    የፓለቲካ ትርፍ ለማግኘት ሲባል ወይዘሮ የሺ እመቤትን ታሪክ እንደ ደበቃቸው አርእስቱ ቢያወሳም ትረካው እንዴት እንደ ደበቃቸው እንዳችም ፍንጭ አይሰጥም።አጼ ኃይለ ስላሴ ስለ እናታቸው ታሪክ ደብቀው የሚያገኙት የፖለቲካ ትርፍ
    ምን እንደ ሆነ ለእኔ አይገባኝም።አጼ ኃይለ ስላሴ የግድ የእናታቸውን ታሪክ ጽፈው ለንባብ ማቅረብ አለባቸው?ይሄ ስራ የታሪክ ጸኃፍትና የነገስታት ታሪክ ጸሃፍት ስራ ነው ብዬ የማምነው።ሌላው በመጽሃፍ ቅዲስ ታሪክ ስናይ ሰው በአባቱ ነው የሚጠራው። አባቱ በተወለደበት ስፍራ ስም የዚህ አካባቢ ሰውም ነው ተብሎ ይጠቀሳል።ይሄ ታድያ የትውልድ ስፍራውን ለመጥቀስ እንጂ እኛ ዛሬ የተሳሳተ ትርጉም ሰጥተን ብሔር ብሔረሰን ብለን ተለያይተን በምንፋጅበት መንገድ አይደለም።ወደ ተነሳሁበት ልመለስ።የኢትዮጵያ ነገስታቶች ስም ሲጠራ በተለይ በንግስና ስማቸው ሲጠሩ እንኳን የወላጅ እናቶቻቸው ስም የአባቶቻቸው ስም አይጠራም።ለምስሌ አጼ ቴዎዶሮስ(በእኛ እባባል ቴዎድሮስ)፣አጼ ዮሃንስ፣አጼ ምንሊክ፣አጼ ኃይለ ስላሴ ወዘተ ተብለው ያለ አባት ስም ነበር የሚጠሩት።
    አጴ ኃይለስላሴም ከመንገሳቸው በፊት ደጃዝማችና ራስ የሚለውን ማእረግ ባገኙ ጊዜ እንደ ማንኛውም ሰው መኮንን በሚለው
    የአባታቸው ስም ደጅ አዝማች ወይም ራስ ተፈሪ መኮንን ተብለው ተጠርተዋል።መቼም የዘመኑ የጎሳ ፖለቲከኞች ዛሬ ይህን የማይረባ ምክንያት እናታቸውን ደበቁ ብለው የፖለቲካ መከራከርያ ያደርጉታል ሲሉ ባልተለመደ ሁኔታ አባት እንደ ሌለው ዲቃላ ራስ መኮንንን የመሰለ አባት እያላቸው ራስ
    ተፈሪ የሺ እመቤት ተብለው ለመጠራት መወሰን እንደ ሌለባቸው ለሁላችንም ግልጽ ነው።አጼ ኃይለስላሴም በኦፊሴልም ሆነ ኢን ኦፊሰል ስለ እናታቸው ታሪክ እንዳይጻፍ የሰጡት ትእዛዝ የለም።እንደውም አጼውን እናታቸውን የሚጠሉ ክፉ አድርጎ በማቅረብ
    የፖለቲካ ትርፍ ለማግኘት አሁንም ድረስ የሚራወጡት በዘር ፖለቲካ ያበዱና ኮሚዩኒስቶች ናቸው።በቅርቡ ጠቅላይ ምንስትር አብይ አህመድ Inauguration
    ንግግር ለፖርላማ ሲያቀርቡ እናታቸውን ስላደነቁ እንደ ልማዳቸው የጎጥ ፖለቲካ ያሳበዳቸው ጎጠኞችና አክቲቪስት ነን ባዮች
    አባቱን አይወድም፣ኦሮሞን ይጠላል፣አህመድ በሚል የአባት ስም እየተጠሩ ሙስሊሞች ተጠንቀቁ አብይ አህመድ የእስልምና ጠላት ነው ብለው ከፋፋይና ደም አፋሳሽ መርዛቸውን ሲረጩ ሰምተናል።እባካችሁ ጎበዝ የምናስበውን በሙሉ አንናገር።የሚያስበውን በሙሉ ትክክልም ይሁን አይሁን የሚናገር ወፈፌ ብቻ ነው።

  • @bethlehemsetew7395
    @bethlehemsetew7395 Před 6 lety +3

    Wow betame arefe new egezabehar abezetow yebarekhe yewente ewent tarek mesratow lekeber yegeble

  • @ashenafiayalew3547
    @ashenafiayalew3547 Před 6 lety +3

    አባታቸውን ማወቅ አያስፈልገንም እናተ አሁንም እንደ ፈረስ ጭራ ወደ ኻላ መሄድ ምትፈልጉት የዘረኝነት በሽታ እና የበታችነት ስሜት ስለሚያጠቃቹ ነው ዘር ዘር የምትሉት ሁሉም ዘር የ አዳም ዘር ነው ስለዚ ማውራት ያለብን ጅቦችን ካሉበት ፈልጎ ወደ ጎሬያቸው ማስገባትና አገር ይመራሉ ብለን የምናምናቸውን በእውቀትና በጥሩ ምግባር ያደጉትን ፈልጎ ቦታ ቦታቸውን ማስረከብ ነው ሌላውን ወሬያችሁን አቁሙ ወሬኞች !!

  • @lulsegeddemissie9806
    @lulsegeddemissie9806 Před 6 lety +2

    That's really sad story someone they know the story they should have step up and write some books I hope we seen soon rest in peace for his mother

  • @user-wr1if7vf7p
    @user-wr1if7vf7p Před 6 lety +1

    this story makes me to go back to where i born (still where my family lives in)and start geting more infirmation
    since as a kid most of the older family said someting about Tenta (nigus micheal)werehimeno shehi hussen jibiril
    ( yeshiembet )also ali bet :abey beti )

  • @igo1071
    @igo1071 Před 6 lety +2

    እናንተወሬ ብተው ምናለየ27 አመት ድግሪያችሁ በወሬ ነው ጃንሆይኮ የልጅ ልጆቻቸው በህይወት አሉ

  • @lyasdall7069
    @lyasdall7069 Před 6 lety +8

    እትዮጵያውስጥ ትክክለኛ ታርክ አልታፃፌም እናም ሙሁራን ሚናቹን ተወጡ እትዮጽያን አድሱ ከናንቴ የምጣባቆው ይህብቻነው።

  • @henokteklemaryam3995
    @henokteklemaryam3995 Před 5 lety +4

    Menelik II GGCB, GCMG was Emperor of Ethiopia from 1889 to his death in 1913 .... Menelik II had Oromo ancestry himself on his mother's side, and his late father King Haile Melekot's ...

    • @tilahungeleta2607
      @tilahungeleta2607 Před 2 lety +1

      የንጉስ ዘሮች ከአማራ እና ከክርስቲያን ውጪ እንዲሆን ስለማይፈለግ ነው።ሆኖም ከተገኘም ወደ አማራ ማጠጋጋት ካልተቻለም መደበቅ ነው።በተለይ የኦሮሞ ፖለቲከኞችም ስልጣን ላይ የነበረው አማራ ነው የበደለንም እሱ ለማለት ለፍጆታቸው ይጠቀሙበታል።አክራሪውም አማራ የበላይ እና ስልጣን የእኛ ነው ኢትዮጵያን የሰራ እና የመራ አማራ ነው ብሎ ለመኩራራት ይጠቀምበታል።የሆነ ሆኖ የኢትዮጵያ ታሪክ ተብሎ የተጻፈልን ታሪክ የተዛባ እና ወደ አንድ ወገን ያደላ ነው።

    • @lensawame6930
      @lensawame6930 Před 2 lety

      @@tilahungeleta2607 አይደለም አማራ ቅን እና ጀግና ሰው ሁሉ ዘመዱ ፣ ወንድሙ የማድረግ ቀና ህዝብ ነው። በኦሮሞ ጀግኖች አልጠፉም ነገር ግን በራሱ ሊህቃን ስማቸው ይጠፋል፣ ይዋረዳል ፣ ነፍጠኛ ተብሎ ታርጋ ይወጣለታል። እንዲሸማቀቅ ይደረጋል ችግሩ ይሄ ነው።
      ሁሉም የሸዋ ኦሮሞ አርበኞች ከኢትዮጵያ አልፎ መላው ዓለም ጥቁር ህዝብ ኩራቶች ናቸው። ኦነጋውያን የዚህ ትውልድ ወጣቶች እና ሊህቃን ግን በዚህ ያፍራሉ።

    • @amsalubizuneh5446
      @amsalubizuneh5446 Před 2 lety

      It is really amazing! We all need to appreciate the HISTORIAN. We all are be one Oromo or Amhara or of any race are Ethiopians. We need to avoid “The bad attitude inherited “ and do every best to to protect this our beautiful land.

  • @TINATO73
    @TINATO73 Před 6 lety +5

    በእናታቸው የሰባት ቤት ጉራጌ እነሞር ተወላጅ ናቸው ይባላል ይህንን ዛሬ ነው ምንሰማው ።

    • @maryhaile7317
      @maryhaile7317 Před 6 lety

      ጭላሞ በረገድ that's what we know, it's a new history

  • @user-nl1hv7ni2l
    @user-nl1hv7ni2l Před 5 měsíci

    Who was better for Ethiopia more than this great person for ETHIOPIA??? THE EMPEROR CONTRIBUTED GREAT THINGS TO MODERNIZE ETHIOPIA. WHO DENYS THIS????

  • @selomunhagos2142
    @selomunhagos2142 Před 6 lety +8

    ስለ ሀገራችን ታሪክ ሲጠየቁ "
    ኢትዮጵያ ታሪክም የመቶ ዓመት እንኳን በትክክል አልተፃፈም ::" ጠ. ሚ መለስ ዜናዊ

  • @martikebede7144
    @martikebede7144 Před 6 lety

    Ftr yistilin thank u

  • @addisrichcom3477
    @addisrichcom3477 Před 2 lety

    ደስ ሲል ድብልቅልቅ የሆንን ምርጥ ኢትዮጵያ ውያን

  • @user-iv9qx5mn3d
    @user-iv9qx5mn3d Před 5 měsíci

    ትክክል

  • @elisayimrer2047
    @elisayimrer2047 Před 6 lety

    በጣም ትልቅ ስጦታ። ነው

  • @adenrolando7171
    @adenrolando7171 Před 5 lety

    ንግስት ኣባትዋ ኣምናረጋዊ እናትዋም የንጉሱ ዘር ነች ኣብረን መላቤተሰብን እናያለን

  • @barkotbarkot8945
    @barkotbarkot8945 Před rokem

    ደርግ የሚባል ስይጣን አገራችን ከገባ ጀምሮ ይከው እስከ አሁን አገራችን እየታመሰች ሕዝብ እያለቀና እየታረደ ኖርን

  • @zuriyashassen4847
    @zuriyashassen4847 Před 2 lety +1

    Our origin is shewa Amhara

  • @eshetuadugna5432
    @eshetuadugna5432 Před 4 lety +4

    ይህ ዘገባ ባለፉት ሥርዓታት በኢትዮጵያ የአንድ ብሔር ቋንቋና ሀይማኖት የበላይነትና ሰፊ የብሔርና የሀይማኖት ጭቆና መኖሩን እንዲሁም ሲፃፉ የነበሩ የአገራችን ታሪኮች አብዛኞቹ የተዛነፉ ሁሉንም ሕዝቦች ባማከለ መልኩ ታሪክ እንዳልተፃፈ ትልቅ ማሳያ ነው

  • @amenenku6052
    @amenenku6052 Před 6 lety +14

    ምን አዲስ ነበር አለው ኢትዮጵያ ውስጥ እኔ የዚህ ዘር ነኝ ማለት ውሸት ነው ሁሉም ድብልቅ ነው ደስ የሚለው መጨረሻው ኢትዮጵያዊ ነን ያነው ምርጡ

  • @eleniboulotte1591
    @eleniboulotte1591 Před 6 lety

    Merci. o

  • @solomonbelehu600
    @solomonbelehu600 Před 2 lety

    Great msn

  • @amareworku3784
    @amareworku3784 Před 2 lety

    አንድ አፈታሪክ የሰማውትን ጃንሆይ ሚሰት እቴጌ መነን ከጋብቻ በዋላ የተሰየመ ነው : ጃንሆይ ወደ ዎሎ ለጉብኝት በሄዱ ወቅት ያገሩ ሰዎች ሃ/ሰላሴን ለማየት በወጡ ወቅት ኑጉሱ በድገት ያያታል ተገርመው ላጃባቸው ጠቆም የረጉና የት እደምትኖር አሳወቁኝ እኛ ከተማዉን ወተን እንጠብቃቸዋለን አጃቦቹ ካወቁ በሃላ ለ ጃንሆይ አውቀነዋል መልካም አ.አ ከገቡ በሃላ ታማኛቸዉን ጠርተውት ባል እንዳላት ባላ ምን እንደሚሰራ አሳውቁኝ : እሱ ሲወጣ ደብዳቤው አንብብላት ታማኘቸው ሰመለሰ ለርሶ አትሆንም እሰላም ናት ይቅርቦት ሰላቸዉ ክርሰታን እናረጋታለን አረ ደግም አይደል እርሳት ሰንት የመካንት ከርሰታን ሴት ሞልተው ጃንሆይ ሂዱና ጠልፈቹ አምጣት ባልየዉ ወደ እርሻ ሲሄድ ; ይሄዱና ጠልፈዉ በፈረሰ ከከተማ ዉጭ የሚጠብቃቸዉ ሹፈሪ በላንድሮበር ይዘዋት መጡ ንጉሱ ወድጀሻለዉ ላግባሸ ብለዉ ሰጠይቃት ወደ ባሌ መልሱኝ እያለች አለቀሰሸ ሰትጨዉ አንድ ክፍል ዉሰጥ አገራት ሞግብ ቢሰጣትሞ አድማ ጦም አድራ ጦም መዋል ሆነ የሳቸው ታማኝ ወደ አገራ እንሸኛት ሰሉ ጃንሆይ ለባላ ደብዳቤ ፀፍ ለሳ አንብብና ሄዳቹ ሰጡ ሰያነብላት እየጮሆች በፍፁም አይሆንም አላገባም: መልክተኞቹ ንጉሱ መነካቸው በነገሩ ባይሰማሙ ለሰውየዉ ሰጡት ካነበበ በሃላ: "" ጊደር ከአህያ ከዋለች ፈሰ ለምዳ ትመጣለች"" አንድ ነገር አለ ሚሰቴ እንደማትከዳኝ አዉቀዋለዉ ጠልፈዉ እንደወሰዳት ሰዉ ነግሮኛል የየፈለከዉን መሬት ልሰጥ ላሉት ሚሰት በመሬት አትቀየረም እሱም ጉልበተኛ አላ ይላክለት ክድ የኔ ሚሰት አይደለችም: እሳም በሃብት የምትቀየር አየደለችም ወደ መጣቹሁበት ተመለሱ አላቸው። ሰዉየው ያለውን ነገራቸው ንገሱ ባላ እንዳልፈለጋት ሰነግራት በፍፁም አይልም ልቀቁኝ ወደ ባሌ ልህድ ሰትል በገመድ እንገልሻለን ግደሉኝ አላገባም ምንም ብናሰፈራራትም አንዱ ታማኛቸው እዉነታውን ነገራት ባልሸ በሃብት እንደማትታለል ግን ከግድ ብትመጣም ሚሰቴ ናት ብየ አልቀበላትም: ከአህያ የዋለሸ ጊደር ፈሰ ለምዳ ትመጣለች ብላል እንድ ካለ ቢሄድም ቤቱ አያሰገባኝም: ሁለም የማፈቅረው ባሌ ነዉ እሸ አለች ሄዶ ነገራቸው ሃይማነታንም መቀየር እንዳለባት ተነገራት ሃይማኖታን አልቀይርም አለች : እንደዝማ አይሆንም አገራገረች የሆነዉ ሆነ። ካንድ ትልቅሰው የሰማዉትን ነዉ አባታቸዉ ኩብርዘበኛ ነበሪ: ላቅራቢዉ ይህንን አጥራልን።

  • @naimanaimabiss571
    @naimanaimabiss571 Před 6 lety +2

    እዳው ወራማብዛቱ ምንም አይጠቅመንም የቶጵያ መንግስቶች ሁሉም ከሙስሊም ቤተስብ የተቀላቀሉነቸው።

  • @mrshiruthseyoum5521
    @mrshiruthseyoum5521 Před 4 lety +1

    መቼ: ተደበቀ?? አልፈለግከው: ነበር: እንጂ: ስለማያሳፍር: ወንጀልም: ስላልሆነ: አልተደበቀም::

  • @yhhih3709
    @yhhih3709 Před 2 lety

    በጣምያሳዝነል
    በአገራቺንብዙሐቅተደብቀዋል
    ለዝህነዉመሰልዛሬአንዲህበዝህዘመንየምንከራተተዉ

  • @user-qh8jm2cg4o
    @user-qh8jm2cg4o Před 6 lety +9

    መገን ወሎ
    እናመሰገናለን

  • @betty_ss
    @betty_ss Před 8 měsíci

    ይህን ደግሜ መስማት አለብኝ

  • @tennakebede2226
    @tennakebede2226 Před 2 lety +1

    Please don't' address Haileselasie's mother as princess. That title never existed in her time. The title prince and princess is of recent introduction in the country's history. It all began after Emperor Haile Selasie returned from exile in London. On his return to Ethiopia, he copied that title from the titles of the royal family of England and introduced it to his royal family of Ethiopia.

  • @chongayifru5124
    @chongayifru5124 Před 2 lety

    እኚህ ሴት የጃንሆይ እናት ከመሆናቸው በስተቀር ምን ታሪክ ስለሰሩ ነው ስለእሳቸው መጻፍ ያስፈልግ የነበረው? ያባታቸው ስም አሊ ሆነ ሙስጠፋ ለፀሀፊው የሚሰጣቸው ትርጉም ምንድነው? የተገኘውስ የፖለቲካ ትርፍ ምንድነው? ይህ ሁሉ መንገድ የተሄደው የልዩነት ሰበዝ ፍለጋ ስለሆነ እንጂ ዋናው ባለታሪክ ራሳቸው በግፍ ከተገደሉ 50 ዓመት ሊምላቸው የቀሩት ጥቂት ዓመታት ናቸው እኮ! ነገር ግን አሁንም አንዳንድ ሰዎች ባልተገራ ብዕር ሊያብጠለጥሏቸው ሲምክሩ ይታያሉ። መቼ ይሆን ለነዚህ የሙታን ነፍሶች ዕረፍት የምንሰጣቸው?

  • @user-tw2ch7qr1v
    @user-tw2ch7qr1v Před 2 měsíci

    ❤❤❤❤❤

  • @peacewant1710
    @peacewant1710 Před 6 lety +1

    የኢትዮጵያ ታሪኽ ሓቅ ያለው ታሪኽ ኣይደለም። እንደገና ብጥናት መታየት ኣለበት።የኢትዮጵያ ታሪኽ ለመሪውች የመጥቅም ታሪኽ ሆኖ ነው የተጻፈ።

  • @user-fy5ql8gy9v
    @user-fy5ql8gy9v Před 2 lety

    ዋው

  • @adugnawubbie9740
    @adugnawubbie9740 Před 6 měsíci

    ወ/ሮ የሽመቤት ገምጨ አሊ ወ/ሮ ናቸው እንጂ ልዕልት አይደሉም።
    እናታቸው መጀመሪያ የራስ ዳርጌ ባለቤት ነበሩ።

  • @respectplease2767
    @respectplease2767 Před 2 lety

    አደንቅህ አለሁኝ ።

  • @efremwolde2493
    @efremwolde2493 Před 5 lety

    Eng.Epherem W I impressed with him

  • @africanetworktv4633
    @africanetworktv4633 Před 6 lety +1

    This is tplf CZcams chanal

  • @zelekaworkwoldemariam6090

    በመጀመሪያ ኢትዮጵያ ውስጥ የአፄዎቸ እናትቀርቶ የተራዎችም እናት አይነገርም የማ ልጅ ነህ ተብሎ ሲጠየቀ የናቱ ን ስም ከጠራ " እንደ አህያ የናቱን ስም ይጠራል ይባል ስለነበረ ወይም አህያ የናት
    ማንነት ሲጠየቅ ኣባቴ ፈርሰ ነው ይላል ይባላል ስላዚህ አያስደ ንቅም የሁሉም ኣፄዎች እናት የተፃፈ ታሪክ የለም:: አሁን አንተ ወይም አንቺ
    ኦሮሞ ስለሆኑ ነው ለማለት ፈልገህ ነው የአፄ ሚኒልክ እናትም የደቡብ ተወላጅ እእንደነበሩ ጳውሎስ ኞኞ ፅፏል ለምን ወደሌላ ነገር ትርጉም ትወስዳላችሁ??

    • @muhammadhussien228
      @muhammadhussien228 Před 2 lety

      እና መፅሀፋን ሲፅፍ የእናቱ አባት ስም ጠፍቶት ነው

  • @selametioeritrea9667
    @selametioeritrea9667 Před 5 lety +6

    ምን ይሁን ምንም ኤርትራውያን ላይ የፈጸሙት በደል ዘመን እይሽረውም ::
    እስከ አለም ፍጻሜ

    • @Lemlem7682
      @Lemlem7682 Před 5 lety +1

      I hope is much better than Isaias.

    • @mrshiruthseyoum5521
      @mrshiruthseyoum5521 Před 4 lety +1

      የኤርትራው: በደል: አሁን: በዝቶ: ይታያል:: ከ5 ሚልዮን: 4ቱ: ስደተኛ: መሆኑ: እንጂ:--ንጉሡ: አንበታተን: ነበር: ያሉት:: ይሄ: ደግሞ: ጥበቡ: እንጂ: ክፋት: አልንበረም::

    • @user-pn7ks8mc8e
      @user-pn7ks8mc8e Před 4 lety +2

      ኤርትራን የበደለው ወያኔ ብቻ ነው ሌሎቹ አትገንጠሉ ኢትዮጵያዊ ናቹ ሲልዋቹ አይ አይደለንም በማለት ብቻ ነው።

    • @Addis0749
      @Addis0749 Před 2 lety

      @@user-pn7ks8mc8e ትክክል የምዕራባዊያን ድጋፍ ስለተጨመረበትም ነው

    • @gty2557
      @gty2557 Před rokem

      ከጣሊያን ቅኝ ግዛት ነጻ ስላወጣ ነው በደል የፈጸመው የጣሊያን ባሪያወች

  • @bekriibrahim4713
    @bekriibrahim4713 Před 5 lety

    The Emperor Haile Selassie has good part for Ethiopian development as bad administration( among his administration) .

  • @LoveAndPeace2424
    @LoveAndPeace2424 Před 2 lety

    ያሳዝናሉ... ፎቶ እንኳን የላቸውም።

  • @addis312
    @addis312 Před 2 lety

    በርታ እስቲ ስለ አሊ አባይ እንድሪስ እንዲሮ ቅድም በበቾ በህዋላም ጥቁር እንጪኒ ከጉደር አልፋ የምትገኝ ከተማ ያስተዳድሩ የነበሩ ጣልያን ማርክዋቸው ሁለት ጊዜ ሊረሽንዋቸው ሲያቀርቡ በልጃቸው ወዘሮ ምንትዋብ አሊ ልጄን አምጡልኝ ጡት ላጥባት ብለው ሲጠይቁ ጣልያኖችም አልጨከኑም ጥብቅ አልብሰው አምጥተው አጥብተው ሲጨርሱ አዝነው ከግድያ ተረፉ በህዋላም በኢትዮጵያ ውያን የተማረኩ በጣልያን የተማረኩ ምርኮኞች ልውውጥ ወቅት ህይወታቸው ሊተርፍ ቻለ አሊ አባይ የቅርብ የንጉሱ ሰው ነበሩ ይባላል ልጃቸው ወ/ሮ ምንትዋብ አሊ ጉደር በህይወት አሉ እናታቸው ወ/ሮ የሺ ዳርጌ በጦርነቱ ጊዜ ሸሽተው ወደ አጋሮ መሄዳቸውን አውቃለሁ የምታውቀው ካለ አካፍለኝ አዲስ እባላለሁ ከካናዳ 514 4432670 ደውልልኝ አመሰግናለሁ

  • @yafetmelaku4061
    @yafetmelaku4061 Před 2 lety

    lielt Yeshi Ali Gamchu!!!

  • @taketimeforyou
    @taketimeforyou Před 6 lety +7

    በጣም ያሳዝናሉ ልዕልት የሺ እመቤት። ለነገሩ የአጼ ሚኒሊክ የልጅ ልጆች እንደ ከንቱ ነገር ተጥለው የለ?

    • @aboahmad9710
      @aboahmad9710 Před 6 lety

      Wshet new yih tarik heburka aynet tarik new esu new yeterekew

    • @taketimeforyou
      @taketimeforyou Před 6 lety

      Abo Ahmad እሺ

    • @user-ng2bq2xc5f
      @user-ng2bq2xc5f Před 6 lety

      Abo Ahmad እረ ተረት ተረት ነው!!!
      ሰላም ለመፍጠር አንዱን ብሄር ለአንዱ መገባባት በነበረበት ዘመን አሁን ይች ምን የሚሏት የፖለቲካ ቁማር ናት!!!!!
      እኛ አሁን በሰላም ተስማምተን የምኖርበትን አዲስ ምዕራፍ መክፈት እንጅ የተጠማነው ሃይማኖትን ከሃይማኖት ዘርን ከዘር የሚያጋጭ ያልሆነ አሉባልታ ቫይረስ አይደለም!!!!

  • @4mood
    @4mood Před 6 lety +12

    Touching! God bless you for trying to disclsoe the hiden facts. I grew up thinking the same thing i.e. the mystery back hiding the maternity of the king & his ethnicity.
    Two main fackts about the king have been hiden with intention:
    1) the fact that the king was oromo
    2) the fact that the king had a muslim back ground.
    The reason for hiding these facts was also two:
    1) coz the king had to claime for being from solomon dyansty which is pure sematic and for that purpose he had to deny (hide) his true oromo identity which is cushatic.
    2) inorder to claime solomon dyansty, he had to appear as "pure" christian and hence his muslim background had to be denied (hiden).
    All this was just for the sake of power and to appear as the "right" person for the politics of the time.
    We still see the same mentality in our time i.e. self denial for political/power. Look at the members of the current regime. Most of them do not belong to the ethnic group they represent but made by the party to appear so.

    • @tigistabebe8831
      @tigistabebe8831 Před 6 lety +1

      Bonhomie ከምንም ይፈጠሩ በጣም እምወዳቸው ሰው

    • @amourgagnetoujours
      @amourgagnetoujours Před 6 lety +2

      Bonhomie the fact that he was half Oromo was never hidden moron his father Ras Mekonen Gudissa was well known. And his statute doesn't hide his name either .His Mother was from Wello. His wife was from wello and had a muslim background it is written. He himself answered to the Italians fascist wicked accusation in order to divide and dismantle Ethiopia his answer to the UN was "i am a Galla myself how can I do bad against my own people"

    • @4mood
      @4mood Před 6 lety +1

      Love All
      1. He is not half oromo but 100% oromo coz wollo is oromo by ethnicity(wollo means it self one of the clan of oromo) i.e. the king's mother was oromo. Since she was from muslim family, the false history writers of the time tried to lable her as gurage coz being amhara was linked with being christian (which was the politics of the time and that's why even the king him self pretended as being amhara). There is no ethnic group called wollo! That they speak amharic today does not make them amhara, with the exception of those amharas who were settled there through time. So if you claim u know historical facts, you should not hide that very fact too.
      2. There never been oromo case at the UN meeting wereby he was to answer/defend. Do you have any source? You should also put your stupid word in an appropriate way coz that very word was fabricated by the old time of abysinian elites to psychologically undermine the then strong & powerfull nation, oromo. Your using of the word shows how you are still backward and arrogant.

    • @weleshmahary3403
      @weleshmahary3403 Před 6 lety +1

      Bonhomie
      You Te ignorant, weather he had Muslim background or not he was devoted Christian in his own right. You Re just recist Tsinfegna DIASPORA. Name one from current regime who doesn't represent his ethnicity. You want 3 generations of Amhara borne in Oromo to be Amhara, no I don't think so they should be Oromo. The same for others, idiots like you don't except that. Ethiopia is Ethiopia we all one get lost.

    • @mitikumekura8338
      @mitikumekura8338 Před 6 lety +2

      Bohomie and Love all:
      I don't think u guys should arguing on this issue b/c neither of u bring the satisfying point for the public except presenting ur hisorical view as many historians did before.
      Let us believe as we want about the king's (HaileSelasse's) tribal identity or his family tree.
      However, let us come together as Ethiopian to tackle the current problem that our beloved couuntry is faced.
      I have no doubt that most of us agree....our country has been suffered from woyane's tribal based politics for the last 27 years. In which, tenth of thousands of Ethiopian if not millions have been killed, thousands have been prisoned, and many have left the county.
      Woyane has been and will be facilitated how we are going to destroy ourselves in the coming days, weeks, or months.
      The best thing to do for us....let's set aside our reginol identity, in which, all of us have been loser and of course will be dying unless we say WE ARE ETHIOPIAN!!!

  • @Agent-qd9oz
    @Agent-qd9oz Před 6 lety +2

    Are you talking about the Lion mother?

  • @fraolrobera9369
    @fraolrobera9369 Před 2 lety +2

    ይህ ዘገባ አገሬ የብሔርና ሀይማኖት እኩልነትን የማታከብር አገር እንደነበረች ትልቅ ማሳያ ነው ታሪኮቻችን ሚዛናቸውን ያልጠበቁ እውነተኝነት የጎደላቸው በርካቶች ናቸው የሚባለው ያለምክንያት አይደለም ለኔ የታሪክ ምሁር ማለት እውነትን ሽሽጎ ለወጣበት ማህበረሰብ ብሔርና ሀይማኖት ያደላ ታሪክ የሚፅፍ ሳይሆን ለሁሉም ኢትዮጽያ ብሔርና ሀይማኖቶችን ታሪክ በእውነት ላይ ተመርኩዞ ያለ አድሎ የሚጽፍ ነው እግዚሐብሔር እንደዚህ በእውነት ላይ ቆመው የሚፅፉ የታሪክ ምሁራንን ያብዛልን ነው ፀሎቴ ምክንያቱም ታሪክ የሌለው ሕዝብ ስለሌለ

  • @lovelyrose1696
    @lovelyrose1696 Před 6 lety +1

    እናታቸው ከጉራጌና ከኦሮሞ የተወለዱ እንደነበሩ ነበር የተነገረን አሁን ንፁህ አማራነታቸውን ለማስረዳት ነገር ይመስላል ዘገባው።

    • @hidayaabdellah5372
      @hidayaabdellah5372 Před 6 lety

      ኤልዱ ኤርሚ የሽ እመቤት ከኦሮሞ አባትና ከወሎየ እናት የተወለዱ ናቸው አለ እኮ

  • @campamonas2385
    @campamonas2385 Před 5 lety +1

    ተሪክ ብለለህ ውዥንብር ትነዛለህ። የጃንሆይ እናት ሥማቸው ወ/ሮ የሺመቤት ጉግሳ ነው። ኦሮሞ አይደሉም። ጉራጌ ናቸው ሥም አየቆነጸሉ የኢትዮጵያን ነገሰታት ታሪክ ና ክብር እያጣጣሉ ያልሆነ ያልነበረ ታሪክ ከሚፈጥሩ ሠዎች አንዱ ነህ ብል ሰህተት ይሆን?። ምናልባ ዓሊ በለው ሲባል ሠምተህ ይሆን እሳቸውም የራስ በለው ልጅ የወሎ ተወላጅ የወልደያ ነዋሪ አማራ ነበሩ።

  • @genetabate45
    @genetabate45 Před měsícem

    የጨዋ የስነስርአት ግዜ ምን አለ ተመልሷ ቢመጣ. 🥲

  • @tiruwork1000
    @tiruwork1000 Před 6 lety +2

    it is a great story!!!!!
    but it doesn't surprise me her son just lived for his pried and superiority
    forget this he has done way beyond evil crime which every one knows but hiding it..
    you God Bless you

  • @bultobena6077
    @bultobena6077 Před 2 lety

    አሰከ መቼ ድረስ አየዋሻችሁ ትኖራላችሁ። የኃይለ ሥላሴ እናት ልእልት የሽመቤት አሊ አይ ደለችም። ጃሚላ አሊ ገመጮ ትባላለች።

  • @zahraksa3432
    @zahraksa3432 Před 3 měsíci

    ውሸታም እናታቸው በልጅነታቸው ስለሞቱ በጣም ያዝኑ ነበር እናም እናቶችን በጣም ያከብራሉ ብለዋል ልብስ አልባሻቸው አሁንም በህይወት አሉ ጠይቁት አልባሹን

  • @yoftahewondrad7394
    @yoftahewondrad7394 Před 2 lety

    👏👏👏👍

  • @liyazewedu9911
    @liyazewedu9911 Před 2 lety

    True story

  • @gemirum2608
    @gemirum2608 Před 6 lety +1

    ዘረኞች የድሮዎች ኢትዮጲያን ብለው ደማቸውን አፈሰሱ ፣አጥንታቸውን ከሰከሱ ፣የዛሬ ዘረኞች ደግሞ የእኔ ቡድን ፣የእኔ ዘር ብቻ ይያሉ አእምሯቸው ላዝኖል ፣ጥላቻው ነግሷል ፣ምነው ድሮ ዘረኝነት ባልሰፈነበት ብወለድ ኖሮ።

  • @Eyoelabebe
    @Eyoelabebe Před 2 lety +2

    There is an elementary school in Harar, Shenkor in the name of her highness. There are rumor's the name will be changed to Harari woman's name which may be the reason why you couldn't find it on record. As a matter of fact all the history about the monarch will soon be erased from history if things continue as they are now. I hope you have heard the Statue of his father "Leul Ras Mekonen" in Harar is already taken care of (Toppled down) by the 'HATERS'.

    • @teta8527
      @teta8527 Před rokem

      Awon Yeshi Embet temeheret bet yebal neber! Sem mekeyer tarik mikeyer yemesel

  • @kostatesfa1799
    @kostatesfa1799 Před 2 lety

    🙏🌿

  • @user-hx4hx1hs8v
    @user-hx4hx1hs8v Před 5 lety +4

    እውነት ክፋትን ስታሸንፍ አይቼ፡የቀደመውን ስርአት ናፈቅሁኝ፡፡
    ቪቫ ሃይለስላሴ!

    • @user-hx4hx1hs8v
      @user-hx4hx1hs8v Před 2 lety

      @Big Sam
      ለበታችነት ደዌ መፍትሄ የለውም

    • @user-hx4hx1hs8v
      @user-hx4hx1hs8v Před 2 lety

      @Big Sam
      አንተኮ ዝባዝንኬ ነው የምታወራው፡ማስረጃ የለህም።
      በሃይለስላሴ ዘመን እኮ ኢትዮጵያ ታፍራና ተከብራ የኖረች፡ስኮላር አግኝተው የሄዱ ተማሪዎች ትምህርታቸውን እንደጨረሱ ድግሪያቸውን ሳይቀበሉ ቀድመው ወደ አገራቸው የሚመለሱባት፡አረቦች፡አርመኖች፡አፍሪካውያኖች የሚመጡባት እንጂ ዜጎች የማይሰደዱባት ኢትዮጵያ ነበረች።
      ዜጋ በወደደው ስፍራ መኖር የሚችልባትና የማይፈናቀልባት አገር ነበረች፡ አንተ ምንድነው የምትዘባርቀው?
      ምናልባት ጁንታ ትሆናለህ ፡እነሱ ወይ ካላላዘኑ ወይ ካልለመኑ መኖር አይችሉም።
      እንደወፍ ጫጩት አፋቸውን ከፍተው ፍርፋሪ ሲጠብቁ ነው ዘላለም የሚኖሩት።