Ethiopia [ታሪክ] በናቅፋ 17ኛ ክፍለ ጦር ግዳጅ ክሽፈት Mengistu Haile Mariam | Genera Kassaye chemeda |

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 28. 09. 2023
  • #Ethiopia #Addis1879 #ኢትዮጵያ #አዲስ1879

Komentáře • 19

  • @adriana3856
    @adriana3856 Před 3 měsíci +2

    Respect Le ye Eritreaw jegna hezb.💪💪✊️✊️

  • @wedigermen2776
    @wedigermen2776 Před 4 měsíci

    በጣም ደስ የሚል ትንተና

  • @berhanedebessai2315
    @berhanedebessai2315 Před 9 měsíci +1

    ሁሉ ግዜ እውነት ነው የሚያሸንፍ::

  • @nwo37382
    @nwo37382 Před 3 měsíci +1

    ይሄን የመሰለ ቻናል እንዴት 100 k እይታ እንደሌለው ይገርማል። ❤❤

  • @cruushidaar2616
    @cruushidaar2616 Před měsícem +1

    የውግያ ስህተት ሳይሆን ኣመርካ አንደት በቨትናም ተሽንፉ ብለህ ማሰብ ኣለባችሁ። የሰው ኣገር መውረር መጨረሻ ሽንፈት መሆኑ የግድ ይላል። አርትራ ኣንድ ግዘ ሳይሆን 30 ኣመት ነው ውግያ የትካሀደው። ውጠቱ የኣንድ ቀን ሳይሆን የ30 ኣመት ውጠት ነው።

  • @user-je1lu6nu9i
    @user-je1lu6nu9i Před 7 dny

    IT is totlay wrong histroy.17this not devastated

  • @EthioForumExtra153
    @EthioForumExtra153 Před 9 měsíci

    bealu tizz alegn

  • @samueltesfit4855
    @samueltesfit4855 Před 3 měsíci

    Mknyatu shaebya jigna sle hone new endezi nebere endezi mabel mknyat adelem

  • @ri-goblazt5894
    @ri-goblazt5894 Před 3 měsíci

    History is not about what you could have done, it’s about what was done. The Ethiopian army could have taken Nakfa”, they had more newer weapons, tanks, latest Russian helicopter gunships, mig fighters, and a ratio of 10 to 1 advantage in fighting men! But they failed to take Nakfa and they failed again and again against “Shabia Wombedotch”, who took every encounter with their enemy as an opportunity to strip him of his brand new tanks and artillery and turning it against him at their next meeting! Those Wombedotch had combat maintenance units, mechanics and trained tank crews following attacking forces to collect the hardware and put it into a good use!!

  • @user-tt3sg8bl3l
    @user-tt3sg8bl3l Před dnem

    ካላቸው የህዝብ ቁጥር አንፃር የሻቢያዎቹ አይበገሬነት ይገርመኛል

  • @teklenetserab8358
    @teklenetserab8358 Před měsícem

    ትንሹ ዳዊት (ሻዕቢያ)
    ትልቁን የደርግ ስራዊትን ( ጎልያደን) ኣሽንፍዋል፡
    የናቅፋ ኣንበሳ ሻዕቢያ ኤርትራን ነጻ ኣውጥትዋል

  • @girmaykeleta8892
    @girmaykeleta8892 Před 3 měsíci +2

    ሁሉ ጊዜ ኢትዮጵያ ስትሸነፍ ምክንያት ታበዛሌ ለምን?

    • @user-dy5kf3dr4h
      @user-dy5kf3dr4h Před 3 měsíci +2

      ኢትዮጵያ በታሪክዋ ብቻዋን ተዋግታ አታውቅም
      የ ራሽያ ጀነራሎች
      የ አሜሪካ ሳተላይት
      የ የመን ከባድ ብረት ባለሞያዎች እና ሚግ አብራሪ ፓይለቶች
      የ ኩባ ሰራዊት
      የ ኮይራ ድጋፍ እና ሌሎች
      ሻብያ ብቻውን መክቶ በ ጀግንነት ያሸነፈ የ ምስራቕ ኣፍሪቃ ጀግና ነው
      ኢትዮጵያ ታሪክዋ በ ውሸት ተጽፎ
      የ ውሸት ህይወት የምትኖር አገር ናት
      የ 3000 ው ዓመት የ ታሪክ ሕልሙ በጣም ያስቃል:: ቻይና የ 2000 ዓነት የተጻፈ እውነተኛ ታሪክ አላት:: ቻይና እና ይች የ 3000 ዓመት ዘመናዊ ታሪክ አለኝ ብላ የምትጎርረው እስቶብያ የት እና የት ናቸው? ኢትዮጵያ ለማኝ ቻይና ግን የት ነች?

  • @eskindertirfe8524
    @eskindertirfe8524 Před 3 dny

    You were fighting the people of Eritrea and the Eritrea mountain ,river hot weather and cold weather. Don't expect to win in a foreign land. France in Vietnam, America in Vietnam, irag, Afghanistan etc, I hope you have a good experience, stop wishing Assab.

  • @berhanesolomon5308
    @berhanesolomon5308 Před 3 měsíci +3

    በዚሁ ትንተና የሻዕብያው ብቃት ስልትና ጀግንነት ኣልተነገረም፣ ሽንፈትና ውድቀት መቀበል ብልህነት ነው።

  • @mulugeta481
    @mulugeta481 Před 9 měsíci +3

    Are you Ethiopians still craying like babes 😂😢😮

  • @abrehamabreham3111
    @abrehamabreham3111 Před 9 měsíci +5

    ኤርትራውያንን ማሸነፍ አይታሰብም ኢትዮጵያ ያልተገዛች ብላ የምትፎረዋ አገር ወደ ኤርትራን መያዝ ስህተት ነበር

  • @samsonhaile5072
    @samsonhaile5072 Před 3 měsíci +2

    ከዚህ ሁሉ ውሸት በአጭሩ ሻብያ ቀላል ሆኖ አልተገኙም ብለህ ብትዘጋ ጥሩ ነበር

  • @M.SoloAb990
    @M.SoloAb990 Před 4 měsíci +4

    ምክንያት ኣታ በዙ የ ማይ በገር የሻእብያ ጀገንነት እንጂ በሌላ ምክንያት ኣደለም ምትችላቹ ሁሉ የ ኣውሬ ግብራቹ በ ኤርትራ ህዝብ ላይ ኣድርጋቹ የ ተማረረ ህዝባችን ተንስቶ የ ኣፈር ጋባኣታቹ ኣስገብታቹዋል!!!