ባለ ጠመንጃዎቹ የመለስ ዜናዊ ተማሪዎች፤ኢቴቪ ያገደው የመለስ ምስል|ETHIO FORUM

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 25. 08. 2024
  • www.gofundme.c...

Komentáře • 1,1K

  • @ethioforum
    @ethioforum  Před rokem +37

    www.gofundme.com/f/ethio-forum-media-appreciation?+share-sheet&FIRSTTIME&

  • @hailewolde1816
    @hailewolde1816 Před rokem +87

    መለስን በሚገባ ገለጽከው 😊
    ተባረክ ዕድሜ ከጤና ገር ይስጥህ🙏

    • @selamsamueltube5490
      @selamsamueltube5490 Před rokem

      አብይ ማለት ውሸታም ከእውቀት ነፃ ነብሠ ገዳይ ለስልጣኑ ሲል ሙሉ ኢትዮጲያ ቢጠፋ ምንም የማይመሥለው ዘራፊ ኮሽ ሲል ቤተሠቡን ከሀገር የሚሶጣ አማራ ሲይዘው ከኦሮሞ የሚስማማ ኦሮሞ ሲይዘው ከአማራ የሚስማማ ኦሮሞን እየገደለ በኦሮሞ እዝብ የሚነግድ ጠንቋይ በዶላር ተታሎ ግብረሠዶምን የደገፈ የፈቀደ ያገኘውን ዶላር የጦር መሳሪያ መግዠ የሚውል ተራ እያምታታ የሚኖር እራስ ወዳድ ስለኦነ የጥይት መከላከያ አድርጓ የሚዞር ለሥልጣኔ ያሠጋኛል ብሎ ካሠበ የሚገል የሚስር የኢሳያሥ ኮፒ ነው ሌላ አለ ሥለዚ ሰውዬ የማናቀው?

  • @makdatube8713
    @makdatube8713 Před rokem +156

    ድሮ የመሰለ ንግግር ለመስማት ቁጭ ብየ የነጋ ነበር የኛ ኣስተማሪ መምህሬ😢😢❤❤❤ እትዮ ፎርም ውንድማችን እናመሰግናለን 🙏🙏 🙏🙏

    • @selamsamueltube5490
      @selamsamueltube5490 Před rokem

      አብይ ማለት ውሸታም ከእውቀት ነፃ ነብሠ ገዳይ ለስልጣኑ ሲል ሙሉ ኢትዮጲያ ቢጠፋ ምንም የማይመሥለው ዘራፊ ኮሽ ሲል ቤተሠቡን ከሀገር የሚሶጣ አማራ ሲይዘው ከኦሮሞ የሚስማማ ኦሮሞ ሲይዘው ከአማራ የሚስማማ ኦሮሞን እየገደለ በኦሮሞ እዝብ የሚነግድ ጠንቋይ በዶላር ተታሎ ግብረሠዶምን የደገፈ የፈቀደ ያገኘውን ዶላር የጦር መሳሪያ መግዠ የሚውል ተራ እያምታታ የሚኖር እራስ ወዳድ ስለኦነ የጥይት መከላከያ አድርጓ የሚዞር ለሥልጣኔ ያሠጋኛል ብሎ ካሠበ የሚገል የሚስር የኢሳያሥ ኮፒ ነው ሌላ አለ ሥለዚ ሰውዬ የማናቀው?😅

    • @alemgereziher1544
      @alemgereziher1544 Před rokem +7

      የመለስ የፓርላማ ንግግር እንዳያመልጠን ስንሯሯጥ አስታውሳለሁ ምን ዋጋለው መለስ ባየንበት ፓርላማ አብዪ ስጫወትበት ማየቱ ያማል

  • @berhedessalegn1772
    @berhedessalegn1772 Před rokem +46

    I have no words for this media outlet!! God bless you!!

  • @YosephTewelde
    @YosephTewelde Před rokem +112

    This is what real journalism is. Please keep this up

    • @selamsamueltube5490
      @selamsamueltube5490 Před rokem

      አብይ ማለት ውሸታም ከእውቀት ነፃ ነብሠ ገዳይ ለስልጣኑ ሲል ሙሉ ኢትዮጲያ ቢጠፋ ምንም የማይመሥለው ዘራፊ ኮሽ ሲል ቤተሠቡን ከሀገር የሚሶጣ አማራ ሲይዘው ከኦሮሞ የሚስማማ ኦሮሞ ሲይዘው ከአማራ የሚስማማ ኦሮሞን እየገደለ በኦሮሞ እዝብ የሚነግድ ጠንቋይ በዶላር ተታሎ ግብረሠዶምን የደገፈ የፈቀደ ያገኘውን ዶላር የጦር መሳሪያ መግዠ የሚውል ተራ እያምታታ የሚኖር እራስ ወዳድ ስለኦነ የጥይት መከላከያ አድርጓ የሚዞር ለሥልጣኔ ያሠጋኛል ብሎ ካሠበ የሚገል የሚስር የኢሳያሥ ኮፒ ነው ሌላ አለ ሥለዚ ሰውዬ የማናቀው?

    • @eldadyena4478
      @eldadyena4478 Před rokem

      Kikikikiki

    • @serenityshalom7387
      @serenityshalom7387 Před 11 měsíci +1

      ​@@eldadyena4478eta nab aboka meakor ziatewet nai tilyan meshenit ne aboka bi meakor himam ketilato niskum akele hamasen seraye jeberti rashaida saho elkum tefiekum agame isayas ewn atfiekum gena eta ne aboka meakor ziatewet nai tilyan meshenit gud alewa gena gena solution coming soon Islamic Arabic republic Eritrea 🇪🇷 then erena nikdmit mis nai tilyan meshenit 😊

  • @muluaimere3958
    @muluaimere3958 Před rokem +67

    እኛ ስሜትዊ እንጂ ስሌታዊ (ምክንያታዊ)ስላልሆን ውግዘት ይሁን ምስጋና የምናበዛው ነገሮች ካለፉ በኋላ ነው ።አሁናዊ የሀገራችንን አደገኛ አካሄድ ቆም ብለን ማሰብ ይገባል ።

  • @user-pz1mk4kk9h
    @user-pz1mk4kk9h Před rokem +43

    እናመሰግናለን ኢትዮ ፎረም ❤ መልዬ ሁሌም እንወድሀለን😢😢 ሰላም ለሰው ልጆች ሁሉ❤❤❤

    • @ftsumbrhanalemngus9052
      @ftsumbrhanalemngus9052 Před rokem +1

      ❤❤❤❤❤❤❤melesy ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @yelaylay5409
    @yelaylay5409 Před rokem +26

    መልዬ ጀግናዬ ስመኘው ጀግናዬ ነፍሳችሁ በሰላም ትረፍ። Ethio Forum ፈጣሪ ይባርካችሁ በርቱ

    • @selamsamueltube5490
      @selamsamueltube5490 Před rokem

      አብይ ማለት ውሸታም ከእውቀት ነፃ ነብሠ ገዳይ ለስልጣኑ ሲል ሙሉ ኢትዮጲያ ቢጠፋ ምንም የማይመሥለው ዘራፊ ኮሽ ሲል ቤተሠቡን ከሀገር የሚሶጣ አማራ ሲይዘው ከኦሮሞ የሚስማማ ኦሮሞ ሲይዘው ከአማራ የሚስማማ ኦሮሞን እየገደለ በኦሮሞ እዝብ የሚነግድ ጠንቋይ በዶላር ተታሎ ግብረሠዶምን የደገፈ የፈቀደ ያገኘውን ዶላር የጦር መሳሪያ መግዠ የሚውል ተራ እያምታታ የሚኖር እራስ ወዳድ ስለኦነ የጥይት መከላከያ አድርጓ የሚዞር ለሥልጣኔ ያሠጋኛል ብሎ ካሠበ የሚገል የሚስር የኢሳያሥ ኮፒ ነው ሌላ አለ ሥለዚ ሰውዬ የማናቀው?😮

  • @mengisteabgeremariam4747
    @mengisteabgeremariam4747 Před rokem +30

    ጨለማ ነበርን ለሚሉ የብረባቹሁ
    ኢትዮ ፎሮም
    Thanks 😍🙏

  • @Ehitomezmur2023
    @Ehitomezmur2023 Před rokem +19

    ''ኢትዮጵያዊነት ስሜት ሳይሆን ነባር እውነተ ነው" ታጋይ መለስ

  • @djdjkriri4o367
    @djdjkriri4o367 Před rokem +74

    መለስ ንብስህነ በአፅገንተ ያኑረልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @selamsamueltube5490
      @selamsamueltube5490 Před rokem

      አብይ ማለት ውሸታም ከእውቀት ነፃ ነብሠ ገዳይ ለስልጣኑ ሲል ሙሉ ኢትዮጲያ ቢጠፋ ምንም የማይመሥለው ዘራፊ ኮሽ ሲል ቤተሠቡን ከሀገር የሚሶጣ አማራ ሲይዘው ከኦሮሞ የሚስማማ ኦሮሞ ሲይዘው ከአማራ የሚስማማ ኦሮሞን እየገደለ በኦሮሞ እዝብ የሚነግድ ጠንቋይ በዶላር ተታሎ ግብረሠዶምን የደገፈ የፈቀደ ያገኘውን ዶላር የጦር መሳሪያ መግዠ የሚውል ተራ እያምታታ የሚኖር እራስ ወዳድ ስለኦነ የጥይት መከላከያ አድርጓ የሚዞር ለሥልጣኔ ያሠጋኛል ብሎ ካሠበ የሚገል የሚስር የኢሳያሥ ኮፒ ነው ሌላ አለ ሥለዚ ሰውዬ የማናቀው?

    • @Hidiat_semay
      @Hidiat_semay Před měsícem

      subscribe በማድረግ ደገፍ አድርጉኝ!❤

  • @tinadina6358
    @tinadina6358 Před rokem +25

    ቃል አጣው ተባረክ ❤❤❤❤🙏

    • @eyobyat
      @eyobyat Před 11 měsíci

      @ Tina Dina, የሰሜኑዋ እህታችን፣ አድናቂሽ ነኝ።

  • @mohammedseid9567
    @mohammedseid9567 Před rokem +86

    እኔ በ መሌ ዘመን ነው የተማርኩት የኖርኩት እኔ ጨለማ ይሉታል ጨለማንማ በተግባር እያየሁት በሉ ባለ ብርሃኖች

    • @selamsamueltube5490
      @selamsamueltube5490 Před rokem

      አብይ ማለት ውሸታም ከእውቀት ነፃ ነብሠ ገዳይ ለስልጣኑ ሲል ሙሉ ኢትዮጲያ ቢጠፋ ምንም የማይመሥለው ዘራፊ ኮሽ ሲል ቤተሠቡን ከሀገር የሚሶጣ አማራ ሲይዘው ከኦሮሞ የሚስማማ ኦሮሞ ሲይዘው ከአማራ የሚስማማ ኦሮሞን እየገደለ በኦሮሞ እዝብ የሚነግድ ጠንቋይ በዶላር ተታሎ ግብረሠዶምን የደገፈ የፈቀደ ያገኘውን ዶላር የጦር መሳሪያ መግዠ የሚውል ተራ እያምታታ የሚኖር እራስ ወዳድ ስለኦነ የጥይት መከላከያ አድርጓ የሚዞር ለሥልጣኔ ያሠጋኛል ብሎ ካሠበ የሚገል የሚስር የኢሳያሥ ኮፒ ነው ሌላ አለ ሥለዚ ሰውዬ የማናቀው?

    • @tsionbee245
      @tsionbee245 Před rokem

      Lol

  • @AntiochSpritualProgramme
    @AntiochSpritualProgramme Před rokem +185

    አርሶ አደሩ ያልተማረ ሊሆን ይችላል ምስኪን ግን አይደለም፡፡ ታላቁ መሪያችን አንተ ዘመንህን ሁሉ የለፋኸው የአርሶ አደሩንና የአርብቶ አደሩን ሕይወትና ኑሮ ለመለወጥና ለማሻሻል ነበር በዘመንህ አድርገኸዋል፣ ተሳክቶልሃል!! እኛን እዚህ ደረጃ ያደረሰንአርሶ አደሩ ነው ባለውለታችን ነው ይላል ታላቁ መሪ!! አንተ ምትክ የለሽና የዘመን ክስተት የሆንክ ዓለም በአድናቆት ቆሞ ያጨበጨበልህ፣ ሲገረምብህ የኖረ፣ በሳል ዲፕሎማት፣ ምርጥ መሪ!! ምትክ የለሽ!!!

    • @abujebel1
      @abujebel1 Před rokem +4

      አሁን የብትጽግና ካድሬዎች ይቻዎቱበታል

    • @selamsamueltube5490
      @selamsamueltube5490 Před rokem

      አብይ ማለት ውሸታም ከእውቀት ነፃ ነብሠ ገዳይ ለስልጣኑ ሲል ሙሉ ኢትዮጲያ ቢጠፋ ምንም የማይመሥለው ዘራፊ ኮሽ ሲል ቤተሠቡን ከሀገር የሚሶጣ አማራ ሲይዘው ከኦሮሞ የሚስማማ ኦሮሞ ሲይዘው ከአማራ የሚስማማ ኦሮሞን እየገደለ በኦሮሞ እዝብ የሚነግድ ጠንቋይ በዶላር ተታሎ ግብረሠዶምን የደገፈ የፈቀደ ያገኘውን ዶላር የጦር መሳሪያ መግዠ የሚውል ተራ እያምታታ የሚኖር እራስ ወዳድ ስለኦነ የጥይት መከላከያ አድርጓ የሚዞር ለሥልጣኔ ያሠጋኛል ብሎ ካሠበ የሚገል የሚስር የኢሳያሥ ኮፒ ነው ሌላ አለ ሥለዚ ሰውዬ የማናቀው?

    • @ethiogooner1504
      @ethiogooner1504 Před rokem

      Truo

  • @melontadesse8967
    @melontadesse8967 Před rokem +146

    እንደዚህ ወደሁዋላ እየመለስክ በትዝታ እያስታወስክ ቢያንስ ለራሳችን ንስሀ እንድንገባ አድርገን እንጂ መለስ ባይሰማኝም ማረኝ ብያለሁ በሱ ጊዜ ያለ ፍርሀት ወተን ገብተናል ወደምንፈልግበትም ያለ ሀሳብ እየሄድን በሰላም ተመልሰናል ይሄው አሁን ከአዲስ አበባ ደብረዘይት ሄደን ለመመለስ ቅድሚያ በሰላም ከመለስከን እያልን ስለት እየተሳልን ነው እግዚአብሔር ሆይ ኢትዮጵያን አስብ

    • @selamsamueltube5490
      @selamsamueltube5490 Před rokem

      አብይ ማለት ውሸታም ከእውቀት ነፃ ነብሠ ገዳይ ለስልጣኑ ሲል ሙሉ ኢትዮጲያ ቢጠፋ ምንም የማይመሥለው ዘራፊ ኮሽ ሲል ቤተሠቡን ከሀገር የሚሶጣ አማራ ሲይዘው ከኦሮሞ የሚስማማ ኦሮሞ ሲይዘው ከአማራ የሚስማማ ኦሮሞን እየገደለ በኦሮሞ እዝብ የሚነግድ ጠንቋይ በዶላር ተታሎ ግብረሠዶምን የደገፈ የፈቀደ ያገኘውን ዶላር የጦር መሳሪያ መግዠ የሚውል ተራ እያምታታ የሚኖር እራስ ወዳድ ስለኦነ የጥይት መከላከያ አድርጓ የሚዞር ለሥልጣኔ ያሠጋኛል ብሎ ካሠበ የሚገል የሚስር የኢሳያሥ ኮፒ ነው ሌላ አለ ሥለዚ ሰውዬ የማናቀው?

    • @tsionbaheran468
      @tsionbaheran468 Před rokem +5

      That's ✅🙏❤️

    • @wedihaile1780
      @wedihaile1780 Před rokem +7

      ጨለማው እየበራላችሁ ነው

  • @etheth5034
    @etheth5034 Před rokem +24

    መልዬ መልዬ ብንል ከየት ይገኛል ነፍሱን በገነት ያኑረው 💔💔💔

  • @Resilience3
    @Resilience3 Před rokem +14

    You gave everything you had my hero & you melted like a candle at your 57 young age. May you rest in paradise🙏🏽💛

  • @fitsumy11
    @fitsumy11 Před rokem +6

    ''የህዝብ ፍቅር መገለጫ የሚመስለኝ ያንን ህዝብ ለማገልገል በሚከፈል መስዋዕትነት ነው'' አና ''ኢትዮጵያዊነት ስሜት ሳይሆን ነባራዊ ሁኔታ ነው'' ምርጥ አገላለፆች አንተን መደገፌና መውደዴ አንድም ቀን ቆጭቶኝ አያውቅም...ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑራት ጀግናው ❤❤❤

  • @etheth5034
    @etheth5034 Před rokem +155

    ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ በቲቪ ታዩ አልታዩ የሚጨመር የሚቀንስባቸው የለውም የሰሩት በጎ ስራው ሲታወስለት ይኖራል እንካን መሌ ስንቱ ባንዳ ስሙ ይጠራ የለ እንዴ ❤🙏

    • @seid9792
      @seid9792 Před rokem +4

    • @tazebewmoola1993
      @tazebewmoola1993 Před rokem +6

      አንዳርጋቸው ባንዳው ብለህ በስሙ ጥራው ወዳጀ

  • @2Corinthians.10-17
    @2Corinthians.10-17 Před rokem +54

    መለስ ዜናዊ ስሞት ዝህብ ሁሉ ሃዘን በሃዘን ሆነ እኛ ልጆች ነበርን ግዜው ኣሸንዳ ስለነበረ ኣትጫወቱም ተባልን ለምን ብለን ስንጠይቅ ወላጆቻችን የሰጡን መልስ እስከ ዛሬ ኣልረሳውም የድሆች የምስክኖች ኣባት ሞተ ኣሉን እውነትም የምስክኖች ኣባት💔😭😭😭😭

  • @yalewgorfu
    @yalewgorfu Před rokem +16

    I am a Christian and my morning routine includes reading and listening to spiritual content but nowadays listening to you is becoming a matter of life and death, kidding, I love listening to your news and it is very balanced I earnestly pray you will be blessed abundantly.

  • @thetruthalwayswins340
    @thetruthalwayswins340 Před rokem +26

    Good job Ethio Forum, keep up the good work brothers 🙏

    • @selamsamueltube5490
      @selamsamueltube5490 Před rokem

      አብይ ማለት ውሸታም ከእውቀት ነፃ ነብሠ ገዳይ ለስልጣኑ ሲል ሙሉ ኢትዮጲያ ቢጠፋ ምንም የማይመሥለው ዘራፊ ኮሽ ሲል ቤተሠቡን ከሀገር የሚሶጣ አማራ ሲይዘው ከኦሮሞ የሚስማማ ኦሮሞ ሲይዘው ከአማራ የሚስማማ ኦሮሞን እየገደለ በኦሮሞ እዝብ የሚነግድ ጠንቋይ በዶላር ተታሎ ግብረሠዶምን የደገፈ የፈቀደ ያገኘውን ዶላር የጦር መሳሪያ መግዠ የሚውል ተራ እያምታታ የሚኖር እራስ ወዳድ ስለኦነ የጥይት መከላከያ አድርጓ የሚዞር ለሥልጣኔ ያሠጋኛል ብሎ ካሠበ የሚገል የሚስር የኢሳያሥ ኮፒ ነው ሌላ አለ ሥለዚ ሰውዬ የማናቀው?😅

  • @user-yy1ev6hl6h
    @user-yy1ev6hl6h Před rokem +172

    ያየሰው ሽመልስ አንተ የምክንያታዊ ሰዎች ተምሣሌት ነህ ክብር ይገባሃል

    • @danielassefs2947
      @danielassefs2947 Před rokem +1

      What about the Ethinsit Melse installed in the country .The source of all Ethiopian problem

    • @user-yy1ev6hl6h
      @user-yy1ev6hl6h Před rokem +3

      @@danielassefs2947 ስለመሰለህ ነው በኔ በኩል ግን ሐሳብህን ባከብርም አልስማማበትም

    • @user-nk6dx6kd4q
      @user-nk6dx6kd4q Před rokem

      ​@@danielassefs2947እኝኝኝኝኝ

    • @reflection9636
      @reflection9636 Před rokem +2

      I praise Meles for the roads and the dams. I admired him for his intelligence and diplomacy as well. I feel he has served the nation.

    • @danielassefs2947
      @danielassefs2947 Před rokem

      But u didn't say nothing on our claim ....? We need our strong social bond & peace more than What he spent on roads

  • @user-bx7pp5yj4r
    @user-bx7pp5yj4r Před rokem +53

    expected and historic analysis by the respected professional journalist
    well done

    • @selamsamueltube5490
      @selamsamueltube5490 Před rokem

      አብይ ማለት ውሸታም ከእውቀት ነፃ ነብሠ ገዳይ ለስልጣኑ ሲል ሙሉ ኢትዮጲያ ቢጠፋ ምንም የማይመሥለው ዘራፊ ኮሽ ሲል ቤተሠቡን ከሀገር የሚሶጣ አማራ ሲይዘው ከኦሮሞ የሚስማማ ኦሮሞ ሲይዘው ከአማራ የሚስማማ ኦሮሞን እየገደለ በኦሮሞ እዝብ የሚነግድ ጠንቋይ በዶላር ተታሎ ግብረሠዶምን የደገፈ የፈቀደ ያገኘውን ዶላር የጦር መሳሪያ መግዠ የሚውል ተራ እያምታታ የሚኖር እራስ ወዳድ ስለኦነ የጥይት መከላከያ አድርጓ የሚዞር ለሥልጣኔ ያሠጋኛል ብሎ ካሠበ የሚገል የሚስር የኢሳያሥ ኮፒ ነው ሌላ አለ ሥለዚ ሰውዬ የማናቀው?

  • @Petruspetrus1
    @Petruspetrus1 Před rokem +41

    መለስ ዜናዊ ነብስ ይማር ትችቱን እስማማለዉ ሆኖም ግን ቢቆይ ንሮ አስተካክል ነበር እምነቴ ነዉ::ከርሱ በሆላ አልተመቸንም እግዝአብሔር መኸራዉን እንዳይረዝምብን ይማረን ይቅር ይበለን😭😭😭

    • @selamsamueltube5490
      @selamsamueltube5490 Před rokem

      አብይ ማለት ውሸታም ከእውቀት ነፃ ነብሠ ገዳይ ለስልጣኑ ሲል ሙሉ ኢትዮጲያ ቢጠፋ ምንም የማይመሥለው ዘራፊ ኮሽ ሲል ቤተሠቡን ከሀገር የሚሶጣ አማራ ሲይዘው ከኦሮሞ የሚስማማ ኦሮሞ ሲይዘው ከአማራ የሚስማማ ኦሮሞን እየገደለ በኦሮሞ እዝብ የሚነግድ ጠንቋይ በዶላር ተታሎ ግብረሠዶምን የደገፈ የፈቀደ ያገኘውን ዶላር የጦር መሳሪያ መግዠ የሚውል ተራ እያምታታ የሚኖር እራስ ወዳድ ስለኦነ የጥይት መከላከያ አድርጓ የሚዞር ለሥልጣኔ ያሠጋኛል ብሎ ካሠበ የሚገል የሚስር የኢሳያሥ ኮፒ ነው ሌላ አለ ሥለዚ ሰውዬ የማናቀው?

  • @ethiohealthytips
    @ethiohealthytips Před rokem +36

    Genius , peerless , one in a million ....

    • @selamsamueltube5490
      @selamsamueltube5490 Před rokem

      አብይ ማለት ውሸታም ከእውቀት ነፃ ነብሠ ገዳይ ለስልጣኑ ሲል ሙሉ ኢትዮጲያ ቢጠፋ ምንም የማይመሥለው ዘራፊ ኮሽ ሲል ቤተሠቡን ከሀገር የሚሶጣ አማራ ሲይዘው ከኦሮሞ የሚስማማ ኦሮሞ ሲይዘው ከአማራ የሚስማማ ኦሮሞን እየገደለ በኦሮሞ እዝብ የሚነግድ ጠንቋይ በዶላር ተታሎ ግብረሠዶምን የደገፈ የፈቀደ ያገኘውን ዶላር የጦር መሳሪያ መግዠ የሚውል ተራ እያምታታ የሚኖር እራስ ወዳድ ስለኦነ የጥይት መከላከያ አድርጓ የሚዞር ለሥልጣኔ ያሠጋኛል ብሎ ካሠበ የሚገል የሚስር የኢሳያሥ ኮፒ ነው ሌላ አለ ሥለዚ ሰውዬ የማናቀው?

  • @nahomasmelash6989
    @nahomasmelash6989 Před rokem +24

    መሌ ስላተ በሰማው ቁጥር እባዬ ይቀድመኛል😭😭😭

  • @Brave-Is_Mine1
    @Brave-Is_Mine1 Před rokem +5

    This is why I love this Media,They’re so good at their job and very knowledgeable about what they’re doing.
    Kudos to You guys✌🏽💪🏽❤️
    We Eritreans are learning a lot of good things from you,Specially when it comes to journalism.

  • @missyoujhon4781
    @missyoujhon4781 Před rokem +8

    ጠ/ሚ መለስ ዜናዊ ጀግና ታታሪ ብልህ ካንተ ብዙ ተምርያለሁኝ ነብስህን በአፀደ ገነት ያኑራት ፈጣሪ 😢ስምህን ለዘለአለም ህያው ነው😢❤

  • @lemmalendebo7609
    @lemmalendebo7609 Před rokem +15

    No words to comment.....meles is ❤❤❤❤

  • @netsanetamare-qg4ut
    @netsanetamare-qg4ut Před 10 měsíci +4

    አንገታችንን ቀና አርገን እድንሄድ ያደረገን ጀግና መሪ

  • @alemayehu0
    @alemayehu0 Před rokem +11

    AGREED!!! Ethio Forum. ሚዛናዊ አቀራረብ።

  • @adhanombayru8459
    @adhanombayru8459 Před rokem +152

    ኢትዮጵያ በታሪክ አጋጣሚ በመጥፎ እጆች ላይ ወድቃለች። መለስ እንደፈራው ሆንዋል።

    • @abelkissi3204
      @abelkissi3204 Před rokem +6

      ዋናው ቁጥር 1 የፅንፈኛ ዘረኞች አባት የኢትዮጵያ ጠላት ኢትዮጵያን ያለ ወደብ ያስቀረ። ኢትዮጵያውያን የሚያፈርስ ዘረኛ ህገመንግስት ያረቀቀ ያፀደቀ ፣ ዘራፊዎችን ጎቦኞችን አሰማርቶ ያለ ይሉንታ የኢትዮጵያን ህዝብ የዘረፈ ያዘረፈ። በአማራ ጥላቻ ያበደ ባንዳ የበሰንዳ ልጅ ከተንኮል ወጭ ምንም በጎ ነገር ለኢትዮጵያ ያልሰራ።

    • @abelkissi3204
      @abelkissi3204 Před rokem +3

      ዋናው ቁጥር 1 የፅንፈኛ ዘረኞች አባት የኢትዮጵያ ጠላት ኢትዮጵያን ያለ ወደብ ያስቀረ። ኢትዮጵያውያን የሚያፈርስ ዘረኛ ህገመንግስት ያረቀቀ ያፀደቀ ፣ ዘራፊዎችን ጎቦኞችን አሰማርቶ ያለ ይሉንታ የኢትዮጵያን ህዝብ የዘረፈ ያዘረፈ። በአማራ ጥላቻ ያበደ ባንዳ የበሰንዳ ልጅ ከተንኮል ወጭ ምንም በጎ ነገር ለኢትዮጵያ ያልሰራ።

    • @adhanombayru8459
      @adhanombayru8459 Před rokem +13

      @@abelkissi3204 መለስ በስልጣን ቆይታው እንደ አማራ ህዝብ የተጠቀመ ኢትዮጵያ ውስጥ የለም። ይህን ለመረዳት የቻሉ በጣም ብልሆችና አስተዋዮች ብቻ ናቸው። ደደቦቹ የአማራ ፖለቲከኞች ግን ለአማራ ህዝብ ጥፋት አውቆት ሆኑ ሳያውቁ እየሰሩ ነው። ፈጣሪ ለንጽሁ ህዝብ ይድረስለት!

    • @temarutekle6341
      @temarutekle6341 Před rokem

      ​@@abelkissi3204ጭቃ የአፍህ ፍሬ እየበላህ ነው

    • @abelkissi3204
      @abelkissi3204 Před rokem

      @@adhanombayru8459 , ዘረኛው የወያኔ ጭፍራ አምበል ጭራቁ መለስ ዜናዊ ምን አግብቶት ነው ይህን ለአማራ ይህንን ለኦሮሞ ይህንን ለትግሬ ሰርቷል የምትሉን። ሃገርን በአንድነትና ዜጎችን በእኩልነት መምራት ያልቻለ እኔ እንኳን ከዛ ወርቅ ከትግራይ ዘር ተወለድኩ ያለ። የአማራን ርስትና አፅመ ርስቶች ያስወረረ። በአማራ ጥላቻ ያበደ ከንቱ የከንቱዎች ከንቱ።

  • @lauremboko7767
    @lauremboko7767 Před rokem +8

    Thank you Ethio Forum 🥰

  • @abduahmad4167
    @abduahmad4167 Před rokem +7

    Thank you ETHIO forum

  • @MohammedAli-kn1mr
    @MohammedAli-kn1mr Před rokem +9

    Excellent work keep up the good work

  • @mulugetasiyoum5067
    @mulugetasiyoum5067 Před rokem +10

    Mele transformational leader !
    Rest in peace our hero❤🙏
    Thank you so much Ethio Forum for your SMART preparation and truthful information ❤🙏

    • @befairbalance7507
      @befairbalance7507 Před rokem +1

      Well said and Well explained brother, yes mela was a remarkable unique individual ever in Ethiopia 🇪🇹

    • @mulugetasiyoum5067
      @mulugetasiyoum5067 Před rokem

      Thank you so much bro.❤🙏

  • @amannmihiretab3355
    @amannmihiretab3355 Před rokem +56

    የኛ ጀግና ነፍስህን በገነት ያኑረው

    • @selamsamueltube5490
      @selamsamueltube5490 Před rokem

      አብይ ማለት ውሸታም ከእውቀት ነፃ ነብሠ ገዳይ ለስልጣኑ ሲል ሙሉ ኢትዮጲያ ቢጠፋ ምንም የማይመሥለው ዘራፊ ኮሽ ሲል ቤተሠቡን ከሀገር የሚሶጣ አማራ ሲይዘው ከኦሮሞ የሚስማማ ኦሮሞ ሲይዘው ከአማራ የሚስማማ ኦሮሞን እየገደለ በኦሮሞ እዝብ የሚነግድ ጠንቋይ በዶላር ተታሎ ግብረሠዶምን የደገፈ የፈቀደ ያገኘውን ዶላር የጦር መሳሪያ መግዠ የሚውል ተራ እያምታታ የሚኖር እራስ ወዳድ ስለኦነ የጥይት መከላከያ አድርጓ የሚዞር ለሥልጣኔ ያሠጋኛል ብሎ ካሠበ የሚገል የሚስር የኢሳያሥ ኮፒ ነው ሌላ አለ ሥለዚ ሰውዬ የማናቀው?

    • @rainman1775
      @rainman1775 Před rokem

      Amen

  • @mohammedahmedngus9770
    @mohammedahmedngus9770 Před rokem +5

    እውነት እላቹሃለው በዚህ ሚዛናዊ ዘገባቹ ልትኮሩ ይገባል መክበር የሚገኘው በእውነት ብቻ ነው ሁሌም ከእውነት ጋር እንድትቀጥሉ ኣደራ እላችሃሎህ።

  • @TocaTV2
    @TocaTV2 Před rokem +5

    መልዬ ምነው የኢትዮጵያን ሰላሟን ፀዳሏን ፍቅሯን ምቾቷን ብልፅግናን ሁሉ ይዘህው ሄድክ 😢😢😢❤

    • @freGabur
      @freGabur Před 4 měsíci

      Ewanet new❤❤❤

  • @befairbalance7507
    @befairbalance7507 Před rokem +1

    One of the best media ever ethio-forum, Ethiopian, we tegaru proud of you too, keep up the good work brothers

  • @simonabraha4147
    @simonabraha4147 Před rokem +25

    “ history matters”
    Rest ✝️ in heaven💝🌅

  • @atchessman4825
    @atchessman4825 Před rokem +5

    Meles worked hard & prioritize the people if Ethiopia, while others we’re teaching hate. It’s really disheartening how many elite are lead by their stomachs. May God end the suffering of innocent & peace prevail. Thank you EF for reporting with integrity on history.

  • @mercimy4486
    @mercimy4486 Před rokem +17

    ያዬ ምርጥ ጀግና ጋዜጠኛ♥♥♥

  • @gwainethpgml.
    @gwainethpgml. Před rokem +7

    መለስን ለማመስገን ትግራዋይ መሆን የለብኝም። መለስ ጀግና ነው

  • @ababaababaa9766
    @ababaababaa9766 Před rokem +9

    ጅግናች ምን ግዜም አንረሳህም ነብስህ በሰላም ትረፍ❤😢

  • @tazebewmoola1993
    @tazebewmoola1993 Před rokem +49

    ነብስ ይማር ጀግናችን ካንተ በኃላ ግን ኢትዮጵያ አልተመቻትም

    • @selamsamueltube5490
      @selamsamueltube5490 Před rokem

      አብይ ማለት ውሸታም ከእውቀት ነፃ ነብሠ ገዳይ ለስልጣኑ ሲል ሙሉ ኢትዮጲያ ቢጠፋ ምንም የማይመሥለው ዘራፊ ኮሽ ሲል ቤተሠቡን ከሀገር የሚሶጣ አማራ ሲይዘው ከኦሮሞ የሚስማማ ኦሮሞ ሲይዘው ከአማራ የሚስማማ ኦሮሞን እየገደለ በኦሮሞ እዝብ የሚነግድ ጠንቋይ በዶላር ተታሎ ግብረሠዶምን የደገፈ የፈቀደ ያገኘውን ዶላር የጦር መሳሪያ መግዠ የሚውል ተራ እያምታታ የሚኖር እራስ ወዳድ ስለኦነ የጥይት መከላከያ አድርጓ የሚዞር ለሥልጣኔ ያሠጋኛል ብሎ ካሠበ የሚገል የሚስር የኢሳያሥ ኮፒ ነው ሌላ አለ ሥለዚ ሰውዬ የማናቀው?

  • @semeretadesse3676
    @semeretadesse3676 Před rokem +2

    Thank you Ethio-Forum always you stand with the truth

  • @meresagirmay2637
    @meresagirmay2637 Před rokem +3

    Thank you so much Ethio-Forum!

  • @simertsinku5119
    @simertsinku5119 Před rokem +16

    ሚዲያ ልክ እንደ ኢትዮ ፎረም ሳይመረጥ ጥሩንም መጥፎ የሚዘግብ ነው በርቱ

  • @mignotefikre5969
    @mignotefikre5969 Před rokem +15

    እረ መልዬ በሰንት ጣዕሙ እራሱ ዲፕሎማት ነው ያሳምናል የተቋዋሚ ሀሳብ ወሰዶ በራሱ እንደሚመቸው አርጎ ይጠቀምበታል እውነት መሬት ላይ ያለ ሰው ብዬ እረመልዬበሰንትጣዕሙእራሱዲፕሎማትነውያሳምናልየተቋዋሚሀሳብወሰዶበራሱእንደሚመቸውአርጎይጠቀምበታልእውነትመሬትላይያለሰውብዬልጨርሰ ❤❤❤❤❤❤

  • @tututimu8611
    @tututimu8611 Před rokem +4

    Thank you for the truth analysis

  • @djwakandalafromix9860
    @djwakandalafromix9860 Před rokem +19

    መሌ አባታችን አንተን እማ ማንም ቢረሳ እኛ real የአ.አ ልጆች አንረሳህም አባቴ ❤❤❤ መጤ እና ህፃንን አይወክልም ይሄ ፅሁፍ !!!

    • @kuflomangsom3880
      @kuflomangsom3880 Před 4 měsíci

      በመለስ ግዜ እኮ የሆነ፡ዉጪ ሃገር ህደህ ኢ/ያዊ ነኝ ስትል ነጮች ሳይቀር ይቀኑ ነበር ኣሁን ግን ምናለ ኣይመለስም

  • @mohammedseid9567
    @mohammedseid9567 Před rokem +108

    ባንተ ዘመን በቀን አራቴ እንበላ ነበር አሁን እርቦን እርስ በርስ እያባሉን ነው ራበን ምግብ ራበን ሠላም ኧረ ያአላህ ማረን

    • @biniyambeyene1798
      @biniyambeyene1798 Před rokem +1

      አትሰራም ጋሮህን አትቆፍርም እርዳታ ጠባቂ

    • @taibah5903
      @taibah5903 Před rokem

      ​@@biniyambeyene1798ሰላምሲኖርአደልየሚሰራዉ ምንአይነትድቁርናነዉ

    • @tibebewagaye4203
      @tibebewagaye4203 Před rokem

      ​@@biniyambeyene1798ካድሬው ጓሮውን አርሶ እንዳይበላማ ጎራ ለይታችሁ እያስተራረዳችሁና እያፈናቀላችሁ ነው😡ደሞ ታወራለህ ጥንብ

    • @woinshetkassaye7174
      @woinshetkassaye7174 Před rokem

      ​@@biniyambeyene1798እውነትክን ነው? ገበሬው ማዳበሪያ አጥቶ መሬት ጦም እያደረ አንተ ጓሮ ልትቆፍር ትፈልጋለህ።

    • @selamsamueltube5490
      @selamsamueltube5490 Před rokem

      አብይ ማለት ውሸታም ከእውቀት ነፃ ነብሠ ገዳይ ለስልጣኑ ሲል ሙሉ ኢትዮጲያ ቢጠፋ ምንም የማይመሥለው ዘራፊ ኮሽ ሲል ቤተሠቡን ከሀገር የሚሶጣ አማራ ሲይዘው ከኦሮሞ የሚስማማ ኦሮሞ ሲይዘው ከአማራ የሚስማማ ኦሮሞን እየገደለ በኦሮሞ እዝብ የሚነግድ ጠንቋይ በዶላር ተታሎ ግብረሠዶምን የደገፈ የፈቀደ ያገኘውን ዶላር የጦር መሳሪያ መግዠ የሚውል ተራ እያምታታ የሚኖር እራስ ወዳድ ስለኦነ የጥይት መከላከያ አድርጓ የሚዞር ለሥልጣኔ ያሠጋኛል ብሎ ካሠበ የሚገል የሚስር የኢሳያሥ ኮፒ ነው ሌላ አለ ሥለዚ ሰውዬ የማናቀው?😅

  • @mulenigus6799
    @mulenigus6799 Před rokem +42

    ❤ባለ ምጡቅ አይምሮ
    በሳል መሪ
    ጀግና
    ባለ ራእይ
    ያለውን የሚያደርግ የተግባር ሰው
    ተናግሮ አሳማኝ፣አዳማጭ
    መለስን ለመግለፅ ቃል ከየት ይመጣል?ይህ የሰላም አባች
    ይህ የልማት አርበኛ

    • @eliasgermay5063
      @eliasgermay5063 Před rokem

      Fuck of zeregneneten yametaw merez melata new no more

  • @heluftetadesse1329
    @heluftetadesse1329 Před rokem +9

    Neutral review or illustration...!!
    he was a genius and patriot and smart leader...we missed him!!
    Thank you for all!!

    • @selamsamueltube5490
      @selamsamueltube5490 Před rokem

      አብይ ማለት ውሸታም ከእውቀት ነፃ ነብሠ ገዳይ ለስልጣኑ ሲል ሙሉ ኢትዮጲያ ቢጠፋ ምንም የማይመሥለው ዘራፊ ኮሽ ሲል ቤተሠቡን ከሀገር የሚሶጣ አማራ ሲይዘው ከኦሮሞ የሚስማማ ኦሮሞ ሲይዘው ከአማራ የሚስማማ ኦሮሞን እየገደለ በኦሮሞ እዝብ የሚነግድ ጠንቋይ በዶላር ተታሎ ግብረሠዶምን የደገፈ የፈቀደ ያገኘውን ዶላር የጦር መሳሪያ መግዠ የሚውል ተራ እያምታታ የሚኖር እራስ ወዳድ ስለኦነ የጥይት መከላከያ አድርጓ የሚዞር ለሥልጣኔ ያሠጋኛል ብሎ ካሠበ የሚገል የሚስር የኢሳያሥ ኮፒ ነው ሌላ አለ ሥለዚ ሰውዬ የማናቀው?😅

  • @EleniFeyisa-ws4rt
    @EleniFeyisa-ws4rt Před rokem +13

    What a leadership

  • @abuki5531
    @abuki5531 Před rokem +7

    ሁሉም ነገር ባንታ ቀረ ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ሁሌም የኢትዮጵያ ሕዝብ ይናፍቀሀል አሁን ሀገርህ እንዴት እንደሆነች ባያሀት 😭😭😭😭

  • @Love_and_Peace101
    @Love_and_Peace101 Před rokem +7

    Meles was a remarkable person with humility. He was brilliant, a soft-spoken, courageous and selfless leader.
    In short:
    An epitome of great leadership.
    RIP ❤️

  • @greecegr7524
    @greecegr7524 Před rokem +13

    መልዬ የማይደገም መሪ
    ❤❤❤❤

  • @user-zc4ve5df8k
    @user-zc4ve5df8k Před rokem +54

    እግዚኦ መለስ በተቀመጠበት ወንበር አብይ ???? ውይይይይ ውድቀት !!! በእውነት መለስን እጠላው ነበር ዛሬ ግን ንስሀ ገብቼአለሁ !! የተማረ ይግደለኝ !!

    • @woinshetkassaye7174
      @woinshetkassaye7174 Před rokem +1

      ​@@loveiswiner2020ይቅርታ የሚጠይቅ ትልቅነት ነው።

    • @befairbalance7507
      @befairbalance7507 Před rokem

      A wise person always ask for forgiveness ,accepted by God and any human beings

  • @zainebaassen9554
    @zainebaassen9554 Před rokem +17

    ኧይ መሌ እንዳተ ያለ መሪ መቸም አናገኝም 💔😭😭😭

  • @natnaelaliseid4868
    @natnaelaliseid4868 Před rokem +74

    እውነት ነው እንደ መለስ ዜናዊ ለ ድU የቆመ መሪ ታይቶ አይታወቅም

    • @selamsamueltube5490
      @selamsamueltube5490 Před rokem

      አብይ ማለት ውሸታም ከእውቀት ነፃ ነብሠ ገዳይ ለስልጣኑ ሲል ሙሉ ኢትዮጲያ ቢጠፋ ምንም የማይመሥለው ዘራፊ ኮሽ ሲል ቤተሠቡን ከሀገር የሚሶጣ አማራ ሲይዘው ከኦሮሞ የሚስማማ ኦሮሞ ሲይዘው ከአማራ የሚስማማ ኦሮሞን እየገደለ በኦሮሞ እዝብ የሚነግድ ጠንቋይ በዶላር ተታሎ ግብረሠዶምን የደገፈ የፈቀደ ያገኘውን ዶላር የጦር መሳሪያ መግዠ የሚውል ተራ እያምታታ የሚኖር እራስ ወዳድ ስለኦነ የጥይት መከላከያ አድርጓ የሚዞር ለሥልጣኔ ያሠጋኛል ብሎ ካሠበ የሚገል የሚስር የኢሳያሥ ኮፒ ነው ሌላ አለ ሥለዚ ሰውዬ የማናቀው?

  • @luwamluwam3868
    @luwamluwam3868 Před rokem +6

    ኢትዮጵያውያን መለስ የሚጠሉት ትግራዋይ ስለሆነ ብቻ ነው

  • @meazigirmaytefera450
    @meazigirmaytefera450 Před rokem +8

    ኢትዮ ፎረም👍ተባረኩ የአገሬ ልጆች ያዬሰው እና አበበ ድምፃችሁን ስሰማ ደስ ብሎኝ ነው የምከታተላቹ ዘመናቹ ይባረክ ባላችሁበት መልካሙን ሁሉ እመኛለው 🙏❤️

  • @Ilma_finfinnee
    @Ilma_finfinnee Před rokem +58

    ስለመለስ በዘገባችሁ ቁጥር በቁጭት እየታመምን ነው ባካችሁ አስቡልን 😭

    • @tibebewagaye4203
      @tibebewagaye4203 Před rokem +4

      ቀላል😭😭😭

    • @alganeshbahre8598
      @alganeshbahre8598 Před rokem +4

      Yes exactly

    • @yeshanewrede6520
      @yeshanewrede6520 Před 11 měsíci

      ገደል ግባ! ለዚህ ሁሉ ቀውስ ተጠያቂው መለስ ነው። የብሔር እኩልነትን ሳይሆን የብሔር ቀውስን በሃሰት ትርክት ሃውልት ያስተከለ ቀውስ ነበር።

    • @kuflomangsom3880
      @kuflomangsom3880 Před 4 měsíci

      ​@@yeshanewrede6520ኣህያ ሆላ ቀሪ

  • @hadushsiyum4508
    @hadushsiyum4508 Před rokem +22

    እውቀት ላይ የተመሰረተ ትንታኔያቸው ድንቅ ነው❤❤❤

  • @yinebebtube9979
    @yinebebtube9979 Před rokem +57

    MISS YOU FORMER PM. MELES ZENAWI, REST IN THE HEAVEN 💔

  • @lemlemassefagrmay7148
    @lemlemassefagrmay7148 Před rokem +6

    ❤❤❤❤አምላክ ነብሱን በገነት ያኑርልን🙏🙏🙏❤❤❤

  • @lh7958
    @lh7958 Před rokem +7

    Thank you Ethio Forum for an amazing report!!!!
    Although covering this might help realizing what we had, but it's not getting coverage, which I feel like it might even help uniting these grossly divided country!!
    THANK YOU 🙏🏽❤️

    • @selamsamueltube5490
      @selamsamueltube5490 Před rokem

      አብይ ማለት ውሸታም ከእውቀት ነፃ ነብሠ ገዳይ ለስልጣኑ ሲል ሙሉ ኢትዮጲያ ቢጠፋ ምንም የማይመሥለው ዘራፊ ኮሽ ሲል ቤተሠቡን ከሀገር የሚሶጣ አማራ ሲይዘው ከኦሮሞ የሚስማማ ኦሮሞ ሲይዘው ከአማራ የሚስማማ ኦሮሞን እየገደለ በኦሮሞ እዝብ የሚነግድ ጠንቋይ በዶላር ተታሎ ግብረሠዶምን የደገፈ የፈቀደ ያገኘውን ዶላር የጦር መሳሪያ መግዠ የሚውል ተራ እያምታታ የሚኖር እራስ ወዳድ ስለኦነ የጥይት መከላከያ አድርጓ የሚዞር ለሥልጣኔ ያሠጋኛል ብሎ ካሠበ የሚገል የሚስር የኢሳያሥ ኮፒ ነው ሌላ አለ ሥለዚ ሰውዬ የማናቀው?

  • @teddylogos6305
    @teddylogos6305 Před rokem +13

    ኢትዮፎረም 🙏 መሌ 😭❤❤❤

  • @mamisha38
    @mamisha38 Před rokem +15

    መለስን ሁሌም ብትሰማው እማይሰለች ነው
    ሁሌም የመለስ ንግግር ስትሰማው አዲስ ነው
    መለስ መሪ ብቻ ሳይሆን ለዚህ ህዝብ መምህርም ጭምር ነበር ተማሪው ጠፋ እንጂ ❤

  • @awetdawit3454
    @awetdawit3454 Před rokem +15

    Hero Man Prime Minister Meles Zenawi awesome person and intelligent man We love you ❤ every time always in the heart of me ❤️🫶🏽💗

  • @marthadamena8103
    @marthadamena8103 Před rokem +8

    We Ethiopian really missed him. God bless us we Ethiopians.

  • @Daniel-fe5pd
    @Daniel-fe5pd Před rokem +1

    Great journalism! None biased and telling the truth - strengthen and weakness. We need more of you!

    • @selamsamueltube5490
      @selamsamueltube5490 Před rokem

      አብይ ማለት ውሸታም ከእውቀት ነፃ ነብሠ ገዳይ ለስልጣኑ ሲል ሙሉ ኢትዮጲያ ቢጠፋ ምንም የማይመሥለው ዘራፊ ኮሽ ሲል ቤተሠቡን ከሀገር የሚሶጣ አማራ ሲይዘው ከኦሮሞ የሚስማማ ኦሮሞ ሲይዘው ከአማራ የሚስማማ ኦሮሞን እየገደለ በኦሮሞ እዝብ የሚነግድ ጠንቋይ በዶላር ተታሎ ግብረሠዶምን የደገፈ የፈቀደ ያገኘውን ዶላር የጦር መሳሪያ መግዠ የሚውል ተራ እያምታታ የሚኖር እራስ ወዳድ ስለኦነ የጥይት መከላከያ አድርጓ የሚዞር ለሥልጣኔ ያሠጋኛል ብሎ ካሠበ የሚገል የሚስር የኢሳያሥ ኮፒ ነው ሌላ አለ ሥለዚ ሰውዬ የማናቀው?😅

  • @AzebWenda-ml9ii
    @AzebWenda-ml9ii Před rokem +2

    ያየ ብረቱ እናመሰግናለን❤🙏መሌ ነፍስ ይማር!

  • @absalatnoah4845
    @absalatnoah4845 Před rokem +10

    መለስ የሞተ ቀን በጠዋት እህቴ ከሌላ ሰፈር መጥታ የግቢው በር በሃይል ተንኳኳ ተንኳኳ ተንኳኳ ሁሉም ሰው በድንጋጤ ተነሳ ምነው ምነው ያልኳት እኔ ነበርኩ ኡይይይይይይ ኡይይይይ እያለች ጊቢውን አመሰቹ ከቤተሰባችን ማን ሞተ ብየ ለራሴ አሰብኩ በቃ ምንስ ቢሆን እህቴ አይደለችም እንዴ የምታለቅሰው ነገሩ ባይገባኝም አብሬያት ማለቀስ ጀመርኩ ሌላው የቤተሰባችን አካል ሲቀላቀለን እህቴ አንድ ቃል ተናገረች መለስ ሞተ😢
    ለቅሶየ እንዳጀማመሬ አይደለም ሰው በሃዘን ደም ቢያነባ ከእኔ ይወጣ ነበር😢
    ከኤርፖርት ደፍ ዝናብ በላየላይ እየረገፈ ጮኽሁ መልስ የለም
    ቤተመንግስት ውስጥ ሰው አብደዋል እስኪለኝ 4 ጊዜ ወረፋ ይዤ እየገባሁ ጮኽሁ መልስ የለም
    የኔ መለሰ እሱ ነው።
    አሁንም መልስ የለም ጭራሽ እሱን ያፈራ እሱን የሰጠ ማህበረሰብ ጁንታ የሚል ተቀፅላ ወጥቶለት በድሮን በርሀብ አለንጋ በመድሃኒት እጦት ሲቆላ ሳየው ግን ለምን?😥

    • @peterabadi6998
      @peterabadi6998 Před rokem +1

      ይህን ፅሁፍ ሳነብ እንባዎቼ ፈሰሱ፣ ያለአግባብ ስሙ ጠልሽቶ ያለቦታው የተፈጠረ መሪ በህይወት ያለ መስሎ ታየኝ 😥 መሌ አዝናለሁ

    • @peterabadi6998
      @peterabadi6998 Před rokem

      ለምን ለሚለው ጥያቄ ኤልያስ መልካ በአንድ ወቀት ሚድያ ላይ '' ተው .. ግን ተው ... ከጭፍን ጥላቻ ተነስታቹሁ ዛሬ አጋጣሚውን አገኘን ብላችሁ በዛ ሚስኪን የትግራይ ህዝብ ላይ ግፍ አትስሩ '' ብሎ ነበር ።
      ኢየሱስ ለመከራ ባርባን ለደስታ 😢 💔

  • @anghesomfoto1055
    @anghesomfoto1055 Před rokem +4

    Keep up the good job!!❤

  • @tadeletamene3717
    @tadeletamene3717 Před 7 měsíci +1

    ጀግና መሪያችን ነብስህ በአፀደ ገነት ያኑርህ!!!

  • @user-fx6ys6yd6m
    @user-fx6ys6yd6m Před rokem +21

    He was a great leader born to early to lead such a lazy people.

  • @abebakassa3711
    @abebakassa3711 Před rokem +8

    ኢትዮ ፎረም ውስጤ ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @halefomtsehaye8422
    @halefomtsehaye8422 Před rokem +71

    ❤❤መሌ የተሳሰትከዉ ኢሳያስ ትተህልን መሄድህ ብቻነዉ በሄክበት አይክፋህ 😢😢

    • @asratabraham710
      @asratabraham710 Před rokem

      ልዩ ሃይልስ ? የህገመግስቱ ትግራይን በቁጥር አናሳ ስለሆነ ከስልጣን የሚያግደው ?,,, ኦሮምያ ውስጥ ከ30 ሚልየን በላይ ትግሬና አማራ ጉራጌ አፋር እያለ ክልሉን ፈጥሮ ሙሉ በሙሉ መስጠቱ ,,,,, ኸረ ተው ይረፍበት ። ጥሩም መጥፎም ሰርቷል ።

    • @tigist3769
      @tigist3769 Před rokem

      @@hardsgሎል ህልም አሉ ሲጀመር 1ወያኔ 70 እመት ያልፈዋል ንቅናቄው ደግሞ ሻእቢያ መቼም ያለ ወያኔ አገር አይኖረውም ነበር እንካን እና ደርግን ያልሰለጠነው የሀይለ ስላሴ ሰራዊት 13 እመት እሽቆጥቁጣቸዋል ሻእቢያ በታሪኩም ምንም አይነት ጣርነት አሸንፎ አያውቅም እንዳውም እነ አርከበ እቁባይ እራሳቸው ለኤርትራ መዋጋታቸውን አትርሱ አረ ደርግ ከትግራይ 4 አመት ስወጣ ኤርትራ ለምን እስከመጨረሻው ሰአት ነበር ቅድ አፍ ለማያቃቹ ታጥባቹ ታጠኑ ቅንቅናም ድህነት እና ጣርነት ግዛት ክብራቹ ደግሞ አፍ አለኝ ብላቹ ፓስት ማድረግ ለነገሩ በባርነት እና በግዞት ከኖረ ማህበረስብ ምን ይጠበቃል

    • @user-bg2hh3wz2s
      @user-bg2hh3wz2s Před rokem

      ​@@hardsgኤርትራ ደጌሞ የአለም ጭራና ደሀ ሀገር ናት😂

    • @Abelab642
      @Abelab642 Před měsícem

      ​@@asratabraham710ሊዩ ሃይሊ ከመለስ ቦሃላ ነው ኡሱ ኢያለ ልዩ ሃይል ምባል ነገር ኣልነበረም

  • @kalumamo678
    @kalumamo678 Před 11 měsíci +1

    i appreciat you keep it up

  • @chulageber
    @chulageber Před rokem +86

    1 ሚሊዮን አመት እንደሱ አይነት መሪ አይገኝም

  • @lukaseyob7602
    @lukaseyob7602 Před rokem +3

    መሌ ወንድሜ🇪🇷❤🙏

  • @user-gd6by1vp2m
    @user-gd6by1vp2m Před rokem +10

    ይቺ አገር እድለኛ ብትሆን እና እንደሚባለው ፈጣሪ የሚወዳት ቢሆን ኖሮ መለስ በህይወት በቆየ ነበር።

  • @hedrybergzabhre7953
    @hedrybergzabhre7953 Před rokem +4

    ያዬዬ ደሰ የሚል ዘገባ 🙏🙏🙏

  • @abelgebrie1705
    @abelgebrie1705 Před rokem +1

    ያየህ ሰው ሽመልስ ፤የመጪው ትውልድ ጋዜጠኛ ። በርታልን ።
    ምክንያታዊነት ይለምልም።

  • @user-xt5si1pq7w
    @user-xt5si1pq7w Před rokem +12

    በእውነት መለስ ይለያል።

  • @tsegaabera6243
    @tsegaabera6243 Před 9 měsíci +1

    ይሄን ሰው ነው ያጣነው ያየህሰው ላንተ ትልቅ ክብር አነኝ ተባረክ

  • @user-on8dw8fw5j
    @user-on8dw8fw5j Před rokem +5

    እውነተኛ ድንቅ ጆርናሊስት ያዬሰው ሽመልስ ያዬ ምን ልበልህ አንተን መግለጽ ከባድ ነው እግዚአብሔር ያቺ እድለቢስ ሐገር ምናልባት እግዚአብሔር ረድቷት ወደ ቀድሞ ቦታዋ አዋቂ መሪ ሰጥቷት ብትመለስ የምትወደውን እና የተፈጠርክለትን ጆርናሊዝምን በሐገርህ የምንሰማህ ያድርግልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zufanabraha2824
    @zufanabraha2824 Před rokem +7

    መለስ የዘመናችን በ 100 ኣመት ኣንዴ የሚፈጠር ክስተት ነበረ የኔ ጀግና የኔ መሪ 💔😭😭😭

  • @cnaasirmaxamuud7790
    @cnaasirmaxamuud7790 Před rokem +44

    Meles an Extraordinary Iconic leader Ethiopia got ever in its history

  • @mengisbariazgi4943
    @mengisbariazgi4943 Před 15 dny

    I am glad you remembered this great leader in this way!

  • @Peaceonearthforall
    @Peaceonearthforall Před rokem

    Thank you so very much, Ethio Forum 🌹✅️🌹👌👏🏼👍🏻👏🏼💐🌹

  • @yadetanemie2547
    @yadetanemie2547 Před rokem +12

    Great man lost!! It was huge loss for us!! RIP

  • @Skay-Tech
    @Skay-Tech Před rokem +21

    የአሉላ ልጅ ጀነራል ምግበይ መለስ አሁንም እንዳልሞተ አስመስክሯል ❤❤💛❤

    • @samsonvictorio9635
      @samsonvictorio9635 Před rokem

      መለስ በስብሷል ልክ እንደርስዎ ማፈሪያ

    • @Skay-Tech
      @Skay-Tech Před rokem

      @@samsonvictorio9635የፈረንጅ ሽንትቤት እያጠብክ በቁምህ ከመበስበስ የትኛው ይሻላል ሾርት ሚሞርያም ሁላ😂😂😂

  • @selamlibanos4420
    @selamlibanos4420 Před rokem +1

    Thank you Yaye.

  • @Wo-N1-Am-Grate-Eth5291
    @Wo-N1-Am-Grate-Eth5291 Před rokem +1

    ከዘመናችን ታላላቅ ጋዜጤኞች አንድ ስለእውነት የቆምክ ክብር ይገባሃል አላህ ይጨምርልህ እንወደሃለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mikiabadi4022
    @mikiabadi4022 Před rokem +6

    Brilliant leader ❤ Melesye ❤