ዛሬም ስለ መለስ ዜናዊ ? ለምን? | ETHIO FORUM

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024
  • #EthioForum
    ዛሬም ስለ መለስ ዜናዊ ? ለምን? |

Komentáře • 978

  • @hayatyesuf3896
    @hayatyesuf3896 Před 2 lety +268

    ጀግና ሞቶም ጀግና ነው ሁሌም ስሙ ይነሳል
    መሌ ባለም ጡቅ አእምሮ ባለቤት ሁሉም ነገር የሚያምር በት ጨዋ🥰🥰👍

  • @user-nn1if7ze2y
    @user-nn1if7ze2y Před 2 lety +147

    የኔ አባት መቼም እንዳንተ አይነት ሰዉ ማግኘትለማያዉቁህ ቀላል ነዉ ለኛ ለምናዉቅህ ግን ከባድ ነዉ😭😭

    • @teketelanito9739
      @teketelanito9739 Před 2 lety

      🧡💛

    • @voiceofaddisababa
      @voiceofaddisababa Před 2 lety

      czcams.com/video/AXVY8ICsNBM/video.html

    • @kshgsnmzkg6072
      @kshgsnmzkg6072 Před rokem

      @@tedworku3686 ክክክ ኣይ ኣህያ

    • @kshgsnmzkg6072
      @kshgsnmzkg6072 Před rokem

      @@youtubeethiopia8768 ኣይ ጥምብ ዘር ድሮስ ከኣህያ ምን ይጠበቃል

    • @kshgsnmzkg6072
      @kshgsnmzkg6072 Před rokem

      @@youtubeethiopia8768 why you የኣህያ ዘር በኣሁን ግዜ በጦርነት 800ሺ ሰራዊት የረገፈው በብርሃኑ ጁላና ኣብይ ኣሕመድ መሪነት 😂😂😂🤮🤮🤮

  • @yirgalemdesta7869
    @yirgalemdesta7869 Před 2 lety +70

    Thank you ETHIO FORUM for presenting this great documentary video.

  • @s.t1781
    @s.t1781 Před 2 lety +80

    መልዬ ሞተህም ጀግናነህ የኔምጡቅ አእምሮ ዛሬም ነገም ሁሌም በልቤነህ አንተ በአካል ተለየህ እንጂ በመንፈስ ሁሌም ከልቤነህ መልዬ ኖረህ መልካም ልደት ብል ደስባለኝ የኔጀግና ለኔግን አልሞትክም እወድሀለው😘😘😘😘😘

  • @abebechimbae7252
    @abebechimbae7252 Před 2 lety +118

    መለሰ ለኢጦጰያ ሕዝብ ሰርተዋል ግን ከማመሰገን በምቱ ተድሰቶ መቃቡሩም አፍርሰውታል ጦጰያ ሕዝብ ካሐዲ ውራሪ ነው ጌን 27 አመት ጨለማ አሁን ለኢጦጰያ የሚመጥን መሪ አግኝቶ አርትዋ ፍርሳ በባአድ አገር አዬተገዛች ነው

    • @kidanweldegiorgies7896
      @kidanweldegiorgies7896 Před 2 lety +5

      የጅን እያገኘ ነው ይሄ ሀህብ ዘይት 1000 ሽ ገና ያሳየናል

    • @voiceofaddisababa
      @voiceofaddisababa Před 2 lety

      czcams.com/video/AXVY8ICsNBM/video.html

    • @biniamGere6502
      @biniamGere6502 Před 2 lety

      መለስ የገበሬዎች ጠበቃ ነው እሱ የጻፈላቸው የታገለላቸው ገበሬዎች መጥተው የሱን ክብር የሚነካ ነገር አላደረጉም። አዎ ኢትዮጵያውያን ሲባሉ እነዛ ዛሬም ከብቶቻቸው በርሓብ አልቀው በትከሻው ሞፈር ተሸክሞ የሚያርስ ማሳው የጦር ሜዳ የሆነበት ምስኪን ሕዝብ ነው የትግራይ ሕዝብ ላይ የሆነው ነገር ሁሉ ቢያንገበግበኝም ይሕ ጦርነት እንዲካሔድ ምንም ድምጽ የሌለው ድሐ ገበሬ ላይ ግን አልፈርድም

  • @tesfaldetbocure6079
    @tesfaldetbocure6079 Před 2 lety +65

    No words to express the professionalism of Ethio Form. As to Meles’s legacy, he will be remembered by those who have a right mind. Happy birthday my dear brother Meles from your brother from Eritrea.

    • @mulubeiene3583
      @mulubeiene3583 Před 2 lety +8

      I second you dear brother from Eritrea 🇪🇷 on your opinion about PM
      Meles Zenaida, I am also your sister from Eritrea.
      PM Meles Zenawi, his legacy will be remembered for ever, especially by the Tigrai People. Be proud of him.

    • @mulubeiene3583
      @mulubeiene3583 Před 2 lety

      Correction on the spelling, to read as
      Meles Zenawi

    • @voiceofaddisababa
      @voiceofaddisababa Před 2 lety

      czcams.com/video/AXVY8ICsNBM/video.html

  • @samrawithalefom453
    @samrawithalefom453 Před 2 lety +25

    መሌ ብሉፅ መራሒ❤💛 ነዛ ካሕዳም ሃገር ኢ, ያ ዝኸፈልካዮ ግዜን መስዋእትን የሕዝነኒ

  • @zeegebru5059
    @zeegebru5059 Před 2 lety +144

    The most brilliant human ever. I wish you can see what is happening now.

    • @marni3149
      @marni3149 Před 2 lety

      No

    • @healinaweldu7489
      @healinaweldu7489 Před 2 lety +4

      I am actually glad he didn’t see this

    • @Hanna_W
      @Hanna_W Před 2 lety +1

      Probably not the most brilliant or perfect but he was a leader unlike the juvenile Abiy

    • @elania8332
      @elania8332 Před 2 lety +4

      Late PM Meles Zenawi is IRREPLACEABLE leader EVER and WORLD CLASS MIND that once for all Ethiopia had!!!! Tigray always would have brave men and women like him!!!! God is with Tigray and will defeat the enemies from all over the land pretty soon!!!!!! 💛❤💛❤💛❤💛❤

    • @zibanhgi8472
      @zibanhgi8472 Před 2 lety

      I am glad he didn’t see it

  • @sofisofi2300
    @sofisofi2300 Před 2 lety +157

    ለዚህ አህያ ምስጋና ቢስ ህዝብ መልፋታችው ያሳዝነኛል አቦ የትግራይ መሪዎች ከዝች ሰው በላ ቡዳ አገር በቶሎ ገላጉልን ትግራይ አገር ሆና ማየት የሚፈልግ በላይክ ይግለፅ❤💛💪

    • @user-ub4mz5ym8j
      @user-ub4mz5ym8j Před 2 lety +1

      👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

    • @user-bz6mx1nh6t
      @user-bz6mx1nh6t Před 2 lety +2

      አህያነቱን ካንተ ብንጀምረውስ ምን ይልሃል

    • @getayferdal8827
      @getayferdal8827 Před 2 lety

      Ewunet new, Engelagelalen betam bekirb.

    • @user-eq5mb3nu3q
      @user-eq5mb3nu3q Před 2 lety +3

      በጣም ትክክለኛ አባባል። እስማማለሁኝ የኔም ቃል ነው።

    • @user-eq5mb3nu3q
      @user-eq5mb3nu3q Před 2 lety +3

      @@user-bz6mx1nh6t ወደ ራስህ መልሰህ ደርበው አህያነቱ።

  • @ermiasersulo4799
    @ermiasersulo4799 Před 2 lety +29

    ሚዛናዊነት እንዲህ ነው።በርቱ።

  • @ethiopialion4442
    @ethiopialion4442 Před 2 lety +86

    መለስ ኮ የአማራ ተውላጅ ቢሆን ኑሮ በየወር ታዎት ኢያወጥ የዘክርት ነበረ ☝☝☝ ግን ያሁላ ሃጥያት የሚወረድበት የትግራይ ተወላጅ መሆኑ ብቻ ናብቻ ነው።

  • @thankgodforeverything6361
    @thankgodforeverything6361 Před 2 lety +79

    ነፍስህ በአጸደ ገነት ያኑራት ውድ መርያችን 💔
    አቤም ምችት ይበልህ የጋዘጠኞች እኑቅ❤💝

  • @getayferdal8827
    @getayferdal8827 Před 2 lety +87

    Meles "Melye"Nebisihn Begenet yanurat, Ewunetn yzehat hedik .You are my hero forever ❤.

  • @GG-vr2et
    @GG-vr2et Před 2 lety +46

    Hero Meles you will be not forgotten by people who stand for truth are always with you, we love ❤️ you and RIP🙏🙏🙏❤️❤️❤️

    • @meaziigebre7937
      @meaziigebre7937 Před 2 lety +1

      👍🙏

    • @meaziigebre7937
      @meaziigebre7937 Před 2 lety +2

      @@tube630 ምክንያት ከሚጣለህ ሰው ጋር ከመኖር እንደምትሉት ቁንቋል እየበላን እንኖራለን

    • @meaziigebre7937
      @meaziigebre7937 Před 2 lety +2

      @@tube630 ሆነች አልሆነች ምን አገባህ እና በኢትዮጵያ ላይ በአዲስ አበባ በተወለድንበት አንገታችንን ደፍተን እንድንኖር ነው የምፈልገው

  • @professerofsoilscience2325
    @professerofsoilscience2325 Před 2 lety +58

    The man I love ever in my heart + mind ( I am wolita via Ethiopian with age of 27).He was my role model in every aspect of life paradigm.

  • @roseadem6059
    @roseadem6059 Před 2 lety +149

    From zero going to hero of the Ethiopian economy life styling of a century but right now World miss this kind of leader

  • @dagimdagim7025
    @dagimdagim7025 Před 2 lety +208

    ጀግናው መሪኣችን መለስ ዜናዊ ካንተበሃላ ምን ኣይነት መሪ ቢመጣ ደስ ይለሃል ሲባል እንደዚ ማለት ባልወድም ሰፌድ ይዞ የሚለምን እንዳይሆን ብቻ ፈራለው ብሎ ነበር ነብስ ይማር በገነት ያኑርህ

    • @meseretgebre4990
      @meseretgebre4990 Před 2 lety +4

      እውነት ነው ።

    • @nigstaradom8368
      @nigstaradom8368 Před 2 lety +2

      እውነት ነው

    • @KeffyalewGebremedhin
      @KeffyalewGebremedhin Před rokem +2

      ይህንን መገንዘብ ያለብን: በተለይ የበሻሻዉ ዐቢይን ወሮበላነትና ኢምንትነት ግንዛቤ ውስጥ በማስገባት: ያስከተለውን ጉዳት በመለወጥ ብቻ ነው!

  • @luwamraki8091
    @luwamraki8091 Před 2 lety +28

    Life time hero መልዬ ነፍስህ በሰላም ትረፍ ❤💛

  • @user-bq5pt6dv6w
    @user-bq5pt6dv6w Před 2 lety +75

    ጂግና የዝች ክብርት ና የተቀደሰች ኣገር የትግራይ ልጂ ኣቶ መለስ ዜናዊ ነብስህ በገነት ያንረው ሁሌም በልባችን ነህ እኛ ግን በጣም ነው የከፋን ግን ችግራች ና መከራችን ለትንሽ ግዜነው ትግራይ ታሸንፋለች 👉🐅🐅🐅👈💛❤️💛❤️💛❤️💛❤️

    • @meaziigebre7937
      @meaziigebre7937 Před 2 lety +4

      አዎ ከፍቶናል በገዛ የአገራችን ዘጋ እሄ ሁሉ ስቃይ ደርሶብናል ግን መሌ በመሞቱ የትግራይ ህዝቡ ብቻ ሳይሆን መላው ኢትዮጵያዊ ነው የተጎዳው ብናቀው ኖሮ እሱ ሲሞት ነው መላው የኢትዮጵያ ህዝብ የሞተው

    • @tewahedobi3929
      @tewahedobi3929 Před 2 lety +1

      ከወግሕ እዩ። ተስፋ ክንቆርፅ የብልናን። ወዲ ዜናዊ በልሒን ተባዕን እዩ ምባል ኣይግለፆን። ንሕና ካዓ ድቅቶም ብሓዊ ዝፍተኑ ኢና። ግድ እዩ ብሓዊ ክንፍተን።

    • @Hanna_W
      @Hanna_W Před 2 lety +1

      @@meaziigebre7937 YeTigray wegenochachin yemniwedachihu bizu sewoch alen. Ayzoachihu yih ken yalfal.

    • @meaziigebre7937
      @meaziigebre7937 Před 2 lety +1

      @@Hanna_W Ameseginalew yene enat yaw wedje aydelm tewlden bagebinbt menoriya atan eyetekomu bemaninetachn ymtesaken sera endansera argun megefat demo metifo nw bedeb bedeb maninetshen endtiwejiw yareyal betely Adiss lay yemideregew nger kebad nw
      Awo yemiyawataw no malet nw endanich hulum bisenaw tornetu ykom nbr gin ya yelem Yetigray hzb ytfa enji hagerm yfres yemil mehabereseb sewn be Egizabher ansal yetefeter ftir bekum yemiyakatil hzb nw yalew bicha egzabher yftaw hulun nger tlachachwn wede fikr ykeyrew amlake Israel

    • @Hanna_W
      @Hanna_W Před 2 lety +1

      @@meaziigebre7937 Ye Abiy Ahmed amliko new eko sewin endih yemiyadergew enji Tigrawiyan wegenochachin mehonachewin manim liyasredan ayigebawim neber. Ene Gash Mezgebe yemibal gorebet neberegn lij hogne. Esu neber timhirt bet kelijochu gar bemekina yemiwedegn ena lelijochu yereft kurs cake sigeza lene lebichaye endaykefagn asteklilo, yegeza lijochun huala eqa mechagna wust eyaskemete, kef biye berase mehed eskichil yamelalesegn. Endew lemisale lemalet new enji egna diro bezer teteyaken alneberem kifuna deg abren yayenew. Hulum sew wedefit berasu siders wede libu yimelesal. Ene enkuan Ethiopia aydelem yeminorew gin bizu yemayigebu nigigirochin semichalehu, betam yasazinal. Bertu, tsinu, Egziabher degmo aytilachihum.

  • @mulugetaabebe1344
    @mulugetaabebe1344 Před 2 lety +51

    ምርጥ ዘገባ ሳይላመጥ የሚዋጥ እውነትና ሃቅ መሰረት ኣድርጋችሁ በመረጃ ኣስደግፋችሁ ምዛኑን የጠበቀ ዘገባ በድፍረት ስለምታቀርቡት ሁሉ ትልቅ ኣክብሮትና እምነት በሚድያቹህ ካላቸው ተከታዮ ኣንዱ ነኝ!!
    በድንቅ ስራችሁም እንደ መሌ ስትታወሱ ትኖራላችሁ ቀጥሉበት!!

  • @vxnn4818
    @vxnn4818 Před 2 lety +53

    💔💔🕯️🕯️🕯️ክብር አያና እግዚአብሔር ከአብራሃምና ይሳቅ ያንርልን ሁሌህ በልባች ህያው ነህ እንናፍቃሀለን የኛ ሰው ለሰው ብሎ የተሰዋ እትዮጵያዊያን የመለስ ስራት እየናፈቃቸው ትኖራላቹ

  • @smd7650
    @smd7650 Před 2 lety +45

    እኔ ግን ሳስበዉ የትግራይ አመራር ብቃት እና ቅንነትን ነዉ እድል ሆኖ ኢትዬጵያ ሆነ እንጂ አሁንም ትግሬዎች እንዳትሸወዱ በየ 20_30 አመቱ እየጠበቀች ትጨፈጭፋችዋለች ሀገር መስርታቹ ጎረቤ አርጉዋትጦብያን።

  • @peaceforall9655
    @peaceforall9655 Před 2 lety +9

    ጎሽ አቤ እንኳን አስተካክልውህ አመጣሃው። እናመሰግናለን

  • @solianakahsay8552
    @solianakahsay8552 Před 2 lety +67

    እኔ ማርያምን ጦርነት ከተጀመረ ጀምሮ እንካሁን የምከተለው ምርጥ ሚድያዮ ኢትዮ ፎረም ብቻ ነው ያው እዚህ ሚድያ የሚከታተል ሁሉ ትግራዋይ ብቻ ነው ግን ለምን ይሆናል ብየ ሁሌ ጭንቅላቴ ላይ የሚመላለስብኝ ጥያቄ ነው፡ እኔ እንደተረዳን ሃገር ውስጥም ይሁን በውጭ ያለው ጦቢያዊ የውሸትና የጥላቻ ሚድያዎችን ተከታይ ነው ተጋሩ ግን ሁሌም ሃቅ ስላለን ለሃቀኛ እና መካከለኛ ከማንም በላይ ግን ለሃቅ የሚሞት ጋዜጠኛ ና ሚድያ ስለሆነ እንከተሎዋለን፡ ተጋሩየ ስሞትላቹ ማርያምን ተጋሩ እህት ወንድሞቼ ለሃቀኛ ሚድያ መከተል እንዳታቃርጡት፣ ጦቢያውያን ግን ለነ ኢሳት እና ኣብይ ኣሕመድ ዝናብ ኣዘነበልን ብሎ የሚያወራ ሚድያን ተከታተሉ በቃ ኣንዴ ከሃቅ ጋ ተለያያቹሃል

  • @ohgddsobfe5847
    @ohgddsobfe5847 Před 2 lety +61

    ለዚች ወራዳ ሃገር መልፋት ምስገና ቢስ ነው ኣሁን ትግራይ ሃገር ማድረግ ብቻነው

    • @judietariku612
      @judietariku612 Před 2 lety

      Hager werada ayehonem. Geleseboch nachew werada

    • @samsonnigussie1564
      @samsonnigussie1564 Před 2 lety +1

      ወራዳ በማለት ሀገርን መሰደብ ትክክል አይደለም መሆን ያለበት ሀገራችንን በመተሳሰብ ወደ አንድነት የሚወሰድንን ኢትዯጵያዊ መንገድ ማምጣት ነዉ፡፡

    • @Hanna_W
      @Hanna_W Před 2 lety +1

      Bizu bisot endale yigebagnal gin teteyakiw hizb ena hager sayhon chekagnuna nefse gedayu ye Abiy mengist new.

    • @nigstaradom8368
      @nigstaradom8368 Před 2 lety

      @@samsonnigussie1564 ህቴ አገርን ወደ አንድነት ለማምጣት የሚቻለው የኢትዮጲያ ህዝብ ለትግራይ ህዝብ ላይ የሚደረገው ሰቆቃ ይቁም በለው ሰልፍ ቢወጡ የኤርትራ አራዊት ወታደር ይውጣ በየአዲሰ አበባ በየቦታው ያሉት የትግራይ ተወላጆች ለምን ይታፈሳሉ ለምን ይታሰራሉ ለም ይገደላሉ በማንነታቸው በለው ተቃውመዋል አልተቃወሙም ጭራሽ እየጠቆሙ ነው የሚያሲዙት የትግራይ ህዝብ ኢቲዮጰመያዊ አይደለም ስለዝህ ህዝቡን ካዳችሁት ከአሁን በኋላ አንድነት የለም አይታሰብም

    • @susugidey8571
      @susugidey8571 Před 2 lety

      Good luck my brother 🙏🏼👍🏼

  • @genetlucas2817
    @genetlucas2817 Před 2 lety +33

    I miss you Miles. No one can replace you my hero

    • @elania8332
      @elania8332 Před 2 lety

      Late PM Meles Zenawi is IRREPLACEABLE leader EVER and WORLD CLASS MIND that once for all Ethiopia had!!!! Tigray always would have brave men and women like him!!!! God is with Tigray and will defeat the enemies from all over the land pretty soon!!!!!! 💛❤💛❤💛❤💛❤

  • @user-uo7iv5zw6y
    @user-uo7iv5zw6y Před 2 lety +51

    ጅግና ታሪክ ይሰራል እጂ ኣይኖርም መለሰይ ነብስህ በኣፀደ ገነት ትኑር😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @ejigayehuayele2966
    @ejigayehuayele2966 Před 2 lety +55

    ሁሌም በልባችን እየታወስክ ትኖራለህ ! ጀግናው መሪያችን !

  • @visiondream2906
    @visiondream2906 Před 2 lety +71

    የህወሃት ትልቁ ስህተት ትግራይን ወደኢትዮጵያ ቀላቅለው የታገሉ እለት ነው:: ሃገረ ትግራይ❤️💛❤️

    • @meaziigebre7937
      @meaziigebre7937 Před 2 lety +3

      በትክክል ከነዚህ ከሀዲ ገዳይ ህዝብ ጋር ትግራይን መቀላቀላቸው ነው ግን እነሱም አለማወቃቸው ነው እንደዚህ መች ይሆናል ብለው አሰቡ የትግራይን ወጣት ደም አስገብረው ኢትዮጵያን ነፃ አወጡ ያው ሀይማኖት የሌለው ሴጣን አምላኪ ደሞ ካደን ችግር የለውም እሄ ሁሉ ስቃይ ያልፋል በእመቤታችን ድንግል ማርያም ርህራሄ በልጇ ቸርነት ትግራይ ነፃ ትወጣለች
      ትግርኛ አልችልም ብዙ ሳላ ፂሆን ማርያም ትግራይ ትእወት እያ ንምታይ ጎይታ ምስአ ስለዘሎ በዳሊት ስለዘኮነት

    • @user-vy2nm1hn1u
      @user-vy2nm1hn1u Před 2 lety

      ትክክለኛ

    • @aximtube6963
      @aximtube6963 Před rokem

      እውነት ነው:: ኣሁ ትግራየይ ይህ ሁሉ ችግር ባይመጣባት🥺🥺🥺

  • @aklilutaye1099
    @aklilutaye1099 Před 2 lety +17

    እዉነት ነዉ የኢትዮጵያ ህዝብ እኔንም ጨምሮ የምንቆጭበት ጊዜ ላይ የደረስን ይመስላል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዘዜነናወዊ ነፍሱን ይማረዉና ጠንካራ ወሬ የማይወድ የተግባር መሪ ነበር !

  • @aregaaman8014
    @aregaaman8014 Před 2 lety +23

    ጀግና የእውቀት በላቤት እሱ በእውቀት ሲማር አንድ እንዱ በምለሲ እየመር ነው አላህ ጄናቱን ይዎፊቅ የምንግዜም ጀግና ያጃግና ዛራ

  • @surafelgezahegn5741
    @surafelgezahegn5741 Před 2 lety +36

    መልዬ ሁሌም በልባችን ትኖራለህ። በአንተ ዘመን ከእንቅልፉ ተነስቶ የነበረ ህዘብ አሁን ወደዛ ወደሚያውቀውና ወደሚወደው እንቅልፉ ተመልስዋል።

  • @zemadaily
    @zemadaily Před 2 lety +50

    አባት እናቶቼ
    እህት ወንድሞቼ
    በያላቹበት አለም ዳርቻ ሁሉ ፈጣሪ ሰላማቹን ያብዛ
    ሁላችንም ይህችን ኮመንት ምናነብ ስለ ፍቅር ብለን ጥላቻን አጥፍተን አንድ እንሁን
    ዘመናችንን ፈጣሪ በፍቅር ይባርክልን።

  • @tadessetadesse8104
    @tadessetadesse8104 Před 2 lety +4

    #EthioForum ይህንን የመለስ አጭርና እውነተኛ ታሪካዊ ይዘት
    ላደረከው ቅንብር እግዚአብሔር
    ጤናና እድሜ ይስጥህ ሁሌም
    የቃላቶችህ አቀማመጥ ምርጥ ነው::ምርጥ ጋዜጠኛ❤️❤️❤️
    Thank you

  • @rahelhaileadwa6509
    @rahelhaileadwa6509 Před 2 lety +11

    ኣብ ገነት የንብርካ ኣያኒ 💔🙏

  • @meseretgebre4990
    @meseretgebre4990 Před 2 lety +15

    ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ አንተ ኩራታችን ነበርክ አባቴ ነፍስህ በገነት ትረፍ
    ♥♥♥

  • @loveyourself2406
    @loveyourself2406 Před 2 lety +15

    ሐቅን መዘገብ እንዴት ጤና እነደሚሠጥ በእግዚአብሔር ፊትም ጥሩ ዋጋ አለው
    Thanks and respect!
    ጋዜጠኛው አበባው ባዩ።

  • @user-qf5nj9yh2n
    @user-qf5nj9yh2n Před 2 lety +13

    ብሰማው የማልጠግበው ሰው አቶ መለስ ዜናዊ 💖💖ነፍስ ይማር

  • @user-nc1hi6fx9r
    @user-nc1hi6fx9r Před 2 lety +51

    አቶ መለስ ዜናዊ አተ ብትሞት ስራህ ሕያው ነው ምንም 27 አመት ቢካድ 🙏🙏🙏ነፍስ ይማር 🙏🙏🙏💛❤💛❤

  • @mikeyfutbol3561
    @mikeyfutbol3561 Před 2 lety +17

    ማህጸን ትግራይ ጀጋኑ የፍሪ አራት ነጥብ ::

  • @haqitisier8947
    @haqitisier8947 Před 2 lety +25

    መለስ ያጣች ኢትዮጵያ እነ ኢሳያስና አቢዪን መጫወቻ የውሸት መናኸርያ ሁና ቀረች ።

  • @gerekahsay7323
    @gerekahsay7323 Před 2 lety +26

    Mele was a brilliant and unique leader in the world, I think we can't see like him again.😞😞
    I appreciate you and your analysis depend on reality, thank you Ethio forum

    • @elania8332
      @elania8332 Před 2 lety

      Late PM Meles Zenawi is IRREPLACEABLE leader EVER and WORLD CLASS MIND that once for all Ethiopia had!!!! Tigray always would have brave men and women like him!!!! God is with Tigray and will defeat the enemies from all over the land pretty soon!!!!!! 💛❤💛❤💛❤💛❤

    • @voiceofaddisababa
      @voiceofaddisababa Před 2 lety

      czcams.com/video/AXVY8ICsNBM/video.html

  • @solomonhiwot9413
    @solomonhiwot9413 Před 2 lety +9

    ነብስ ይማር ክቡርጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ሙለስ ዜናዊ

  • @missyoujhon4781
    @missyoujhon4781 Před 2 lety +15

    መሊዬ 😢❤ የድሀ ኣባት የሰላም ተምሳሌት ነብስህን በአፀደ ገነት ያኑርልን😢 የደከምክላት በአለም ከፍ ብላ እንድታይ ያረካትን ኢ/ያ ይሀው በህዝብህን ላይ የማይረሳ ክህደት ፈፅማለች ግን ይላኝ ለሷ እንጂ ትግራይ ታሸንፋለች ሀገርም ትሆናለች👌ዘለኣለማዊ ክብር ለሰማእታቶቻችን

    • @ha-sy6bv
      @ha-sy6bv Před 2 lety +1

      አዎ እውነት ነው መለስ ጉበዝ ነው ግን ከሞተ በኋላ የነበሩት መሪ ዘረኝነት ጎልቱ እንዲወጣ አርገዋል ለ አብይ አገር ጥለዋል እሱ ደሞ መላው ኢትዩጵያን ነው የጎዳው መለስ በክብር አልፏል ሁሊም ይዘከራል የኢትዩጵያን ህዝብ ከትግራይ ጋር አንድ ነው ተለያይተው መኖር አይችሉም የፖለቲከኞች ችግር ነው አንድነታችን ይመለሣል አብዝተን እንፀልይ

    • @merilove6360
      @merilove6360 Před 2 lety

      @@ha-sy6bv መቸም ከኢ/ያ ከዚ ካሀዲ ህዝብ አብረን መኖር አይደለም አብረን መብላት አንችልም በልታቹሁ ጨረሳቹሁን ኮ ምን ቀራቹሁ የቀን ጅቦች አስመሳዮች

  • @segenweyannetworkmedia7267
    @segenweyannetworkmedia7267 Před 2 lety +82

    ስለ መለስ
    ✅✅‼ የመለስ ስህተት አለመሳሳቱ ብቻ ነው ፡፡

    ✅✅‼ መለስን መጥላትም ይሁን መቃወማችን የሚያሳየው የመለስን ችግር አይደለም ፡፡ የራሳችንን ስህተት ነው፡፡ መለስን የምንቃወመው ፍልስፍናና ሳይንስ ከምንጠላበት ስሜት ጋር ተመሳሳይ ነው ፡፡ ይህ ችግር ከአባቶቻችን የወረስነው ነው ፡፡

    ✅✅‼ አባቶቻችን መኪና የሰይጣን ስራ ነው ብለው ስለሚያምኑ ሹፌር መሆን የሰይጣን ተባባሪ ነው ፡፡ አፄ ምንሊክ ከመኪና ውስጥ ሲወጡ የሸሹ እንደ ተአምር ያዩ ብዙ ነበሩ ፡፡ በዛን ዘመን ሲኒማ ቤት የሄደ ሰው ጥፋተኛ ነው ፡፡ በአውሮፕላን የተሳፈረም የ666 ተከታይ አይነት ነው ፡፡ በዛ ዘመን የነበሩ አባቶቻችን ከወፍ በስተቀር በሰማይ የሚበር ነገር አያውቁም ፡፡

    ✅✅‼ ከፈረስ ውጪ በምድር የሚሽከረከር ይኖራል ብለው በህላማቸውም አስበው አያውቁም ፡፡ ስለዚህ አውሮፕላንና መኪና ሲመጣ የራሳቸውን Ignorance ከማስተካከል ይልቅ ቀላል ሆኖ የተገኘው መኪናና አውሮፕላን ሰይጣን ስራ ማለት ነበር ፡፡ ዛሬም እኛም አባቶቻችችን ድድብና እስረኛ ነን ፡፡ በእርግጥ እንደ እነሱ መኪና አንፈራም ፡፡ ታክሲ እንሳፈራለን ፡፡ አውሮፕላን እንጠቀማለን ፡፡ ሲኒማ እንገባለን ፡፡ ይሄ ግን ስልጣኔን አያመላክትም ፡፡

    ✅✅‼ ዛሬም ድረስ እንደአባቶቻችን የአስተሳሰብ ሳይንስ እንጠላለን ፡፡ የመለስ ጉዳይም መታየት ያለበት ከዚሁ አንፃር ነው ፡፡ መለስን የሚተቹ የሚጠሉ የሚቃወሙ ብዙ ሰዎችን አውቃለሁ ፡፡ ምክንያታቸውን ግን ማወቅ አልቻልኩም ፡፡ ምክንያቱም ምክንያታቸው ምክንያት ለመሆን አይመጥንም ።

    ✅✅‼ መለስ አምባገነን ነው በሚል የሚቃወም ደደብ ፖለቲከኛ አምባገነን የሚለውን በሳይንሳዊ መንገድ መተንተን መተንተን የማይችል መሆኑ አስገራሚ ነው ። በዚህ ምትክ መለስ ሰው ይገድላል ፡፡ ያስራል ፡፡ ወዘተ እንቶ ፈንቶ ይቀባጥራል ፡፡

    ✅✅‼ ይህ የሚያሳየው ይህ ፖለቲከኛ ፖለቲካ እንደማያውቅ ነው ፡፡ ፖለቲካ ውስጥ ትልቁ ስህተት መግደል ማሰር አይደለም ፡፡ ፖለቲከኛ ሆኖ አለመገኘት ብቻ ነው ፡፡ ፖለቲካ የመንጋ ፍላጎት ማረማጃ ሳይሆን በማስረጃ ብቃት የሚመዘን የሳይንስ ጉዳይ ነው ፡፡

    ✅✅‼ አንዳንዶች አንደ ገብሩ አስራት አይነት ሰገጤ በሄደበት ሁሉ መለስ ማካቬሌ ነው ብሎ ሲወነጅል ልጅነቴ ትዝ እያለኝ ሳቄ ይመጣል ፡፡ ባይገርምህ የማካቬሌ To your surprise Machiavelli is a founder modern political science.

    ✅✅‼ ማካቬያሌ ፖለቲካን ከሀይማኖታዊ ጭፍን ስሜት በማላቀቅ የሳይንስ ጉዳይ ማድረግ የቻለ ፈላስፋ ነው ፡፡ በእርግጥ ማኬያቬሌ ለሲኖዶስ እንደ ሰይጣን ሊታይ ይችላል ፡፡ But who care for ሲኖዶስ ?

    ✅✅‼ ሌላው ጉዳይ የኢትዮጵያውያን ምሁራን ለመለስ ያላቸው ጥላቻ ነው ፡፡ አስራት ወልደስና መስፍን ወልደማሪያም አይነት ሙህራን መለስን የሚጠሉት መረዳት ስላልቻሉ ብቻ ነው ፡፡ አስራት ወልደየስና መስፍን ወልደማሪያም የግዛት ፖለቲከኞች ናቸው ፡፡ ስለዚህ ለእነሱ አገር ማለት መሬት ነው ፡፡

    ✅✅‼ ከመለስ ጋር የተጣሉት አገር ሰው ነው በማለቱ ብቻ ነው ፡፡ መለስ አገርን ሰው አድርጎ ሰው ስርዓት ለመግባት ተንቀሳቅሷል ፡፡ ለአስራት ወልደየስ እና ለመስፍን ወልደማሪያም አገር ሰው የሚቀበርበት መሬት ነው ፡፡ የኢትዮጵያውያን ምሁራን ከመለስ ጋር የፈጠሩት ልዩነት መነሻም መለስ ስህተት ስለሆነ አይደለም ፡፡ እነሱ ትክክለኛውን የመለስ ትንታኔ ሊረዱ ባለመቻላቸው ነው ፡፡

    ✅✅‼ መንጋውም በተመሳሳይ ሊወሰድ የሚችል ነው ፡፡ ብዙ ሰው መለስን ሲያንቋሽሽ ሲጠላ ሲለፈልፍ ካየህ መለስ ትክክል መሆኑን ትረዳለህ ፡፡ መንጋው መለስን የሚጠላው መለስ የህግ የበላይነትን ለማስከበር ካለው ቁርጠኝነት የተነሳ ነው ፡፡ እንደ መለስ ለስርዓት የበላይነት የታገለ የለም ፡፡

    ✅✅‼ በዚህ ሂደት ውስጥ አክራሪ ሙስሊሞች አሸባሪ ሆነው የህዝብ ደህንነት የሚሆኑበት አደጋ ተዘግቷል ፡፡ ሙስሊሙን ከሙስሊም አሸባሪ ጥቃት በመከላከሉ ግን ዛሬም በብዙ ሙስሊሞች እየተጠላ ይገኛል ፡፡ መለስ እንደ ኦነግ አይነት የማፍያ ፖለቲከኛ በመታገል ሰለማዊ የሆነ የመኖሪያ አካባቢ የፈጠረ ነው ፡፡

    ✅✅‼ ዛሬ ኦሮሞ ቢጠላው የዋህ ስለሆነ ነው ፡፡ ኦሮሞን ህዝብ ከኦነግ አሰቃቂ ግድያ ያተረፈው መለስ ዜናዊ ነው ፡፡ አማራን ብታየው ከጨቋኝ ፊውዳል ነፃ የወጣው በመለስ ነው ፡፡ ግን እንደምታየው መለስን እያብጠለጠለ ነው ፡፡

    ✅✅‼ በአጠቃላይ መለስ እየተጠላ ያለው ችግር ስላለበት ሳይሆን የአስተሳሰብ ቴክኖሎጂ በመፍጠሩ ነው ፡፡ መለስን የሚቃወሙት መለስን ሊረዱ ያልቻሉ ናቸው ፡፡ መለስን መረዳት ከቻልክ መለስ ከሳይንስ አንፃር ትክክለኛ ሰው ነው ፡፡ ከዚህ ውጪ የመለስ ስህተት አለመሳሳቱ ብቻ ነው ፡፡ R.I.P

    • @meaziigebre7937
      @meaziigebre7937 Před 2 lety +4

      ትልቅ ክብር አለኝ ላተ ለዚህ ደነዝ ህዝብ እንደዚህ ተንትነህ በማስረዳትህ

    • @agaziT
      @agaziT Před 2 lety +4

      such a wonderful analysis 👏👌

    • @anwarahmed3465
      @anwarahmed3465 Před 2 lety +2

      እውነትነት እንዲህ ሲገለጥ ደስ ይላል ሙስሊሙን ከሙስሊሙ አሻባሪ ለመጠበቅ ላልከው ያኔም አሁንም ፈጣሪ ነው ሚጠብቀው ነገር ግን ታላቁ መሪያችንን ሙስሊሙ እንደጠላው አድርገው ቀን ከሌት በየመጽሔቱና በየጋዜጣው የሚቸከችኩና ሙስሊም ሳይሆኑ እንደ ሙስሊሙ ተቆርቋ መስለው የሚጽፉ የነበሩ መለስ የሰጣቸውን በእምነት እኩልነትና አንድነት የተቃጠሉ የአማራው ሊሂቃን ነን ባዮች ለሙስሊሙም መቼም ለማይሰለጥነው መንጋም አሳሳቾችና ሀገር በታኞች መሆናቸውን እንወቅ ወንድሜ እንጂማ ለሙስሊሙ ሽንጡን ገትሮ የተከራከረና በሱ ጊዜ ብዙ መስጊዶች እንደተገነቡ የሚክድ ሙስሊም የለም እንደኔ ታላቁን መሪያችንን ልክ እንደ አፍሪካና ምእራባውያን መሪዎች የሚያደንቁትና ስለሱ ምጡቅ አይምሮ የሚመራመር ትውልድ የምናይበት ጊዜ ሩቅ አይሆንም በሌለበትም አለም ሽልማት እንደሚሰጠው አልጠራጠርም ።ነብስ ይማር

    • @zemzemabdella1345
      @zemzemabdella1345 Před 2 lety +1

      ትክክል ብለሀል ወዳጄ

    • @ንኹሉግዜኣለዎ-ኰ5ቈ
      @ንኹሉግዜኣለዎ-ኰ5ቈ Před 2 lety +1

      ኣንተ ሁለተኛ የኢትዮ ፎርም ተንታኝ ነህ እግዚአብሔር ይባርክህ ያለ ወቅቱ በጣም ኣሳቅከኝ።

  • @abdulhakimomar3850
    @abdulhakimomar3850 Před 2 lety +12

    The best leader
    I really miss u
    He was so brilliant leader
    One thing like about him
    He always loves to read and learn new stuff

  • @seblet148
    @seblet148 Před 2 lety +362

    መለስ ያበራውን ዘመን ጨለማ ያላቹህ ይኧው በህፃኑ አብይና በምቀኛው አባቱ ኢሳያስ በደንብ እየበራላቹህ ነው, መልካም የብርሀን ዘመን ይሁንላቹህ ........መሌ አባታችን ባለህበት ይድላህ 🙏😢

    • @meseretgebre4990
      @meseretgebre4990 Před 2 lety +7

      በትክክል።

    • @nigstaradom8368
      @nigstaradom8368 Před 2 lety +5

      እውነት ነው

    • @abek4329
      @abek4329 Před 2 lety +4

      They just start realizing that ! God have mercy on this poor civilians!

    • @kidanweldegiorgies7896
      @kidanweldegiorgies7896 Před 2 lety +8

      ልክ ብለሻል
      መሌ ነብስህን ይማረው ያንተን ዘመን እየዘከርን በትዝታ እንኖራለን

    • @hayatyesuf3896
      @hayatyesuf3896 Před 2 lety +8

      እውነት ነው ንግግሩ ፍሪያለው ቀልዱ ቁምነገር ያለው ደርባባ የተረጋጋ ምርጥ ስው🥰

  • @samrawi1982
    @samrawi1982 Před 2 lety +39

    በኢትዮጲያ ምርጡ መሪ አቶ መለስ
    ካአሁን በፊት ሆነ ካሁን በኃላ ኢትዮጵያ እንደ መለስ የመሰለ መሪ አይነሳም

    • @elania8332
      @elania8332 Před 2 lety

      Late PM Meles Zenawi is IRREPLACEABLE leader EVER and WORLD CLASS MIND that once for all Ethiopia had!!!! Tigray always would have brave men and women like him!!!! God is with Tigray and will defeat the enemies from all over the land pretty soon!!!!!! 💛❤💛❤💛❤💛❤

  • @Hanaaliza
    @Hanaaliza Před 2 lety +8

    መሌ ነብስህን በገነት ያኑረው ♥️ እፍ አገራችን ሰላም ያርግልን 🇪🇹

  • @LL-ob9co
    @LL-ob9co Před 2 lety +14

    Meles was our most competent leader and we respect you!!!
    Thank you Ethio forum 🙏🙏🙏

  • @vxnn4818
    @vxnn4818 Před 2 lety +15

    ኢትዮ ፍሮም እናመስግናለን በእኖት አንተ ሓቀኛ ሰው ነህ ቀጥልበት

  • @abrahambrhan3452
    @abrahambrhan3452 Před 2 lety +25

    'ከህዝብ ውጭ አገር ተራራ ነው
    የሀገር ፍቅር ለኔ የህዝብ ፍቅር ነው ' ዘመን ተሻጋሪ አቋመ-ፅኑ ፍሬያማው ንግግር ::

  • @mermuda4696
    @mermuda4696 Před 2 lety +24

    ዕንኳዕ ትግራዋይ ኮንካ በዕልኻም ዕንኳዕ ካባኻትኩም ተወለድና ኢልካ ነይርኻ እሞ ዕንኳዕ ናይና ኮንካ

  • @user-ob2pf7ml9m
    @user-ob2pf7ml9m Před 2 lety +16

    ክቡር መለስ ዘናዊ ባየንበት አይናችን ዛሬ እነእርኩስ ዳኔል ክስረት ለማየት በቃን 🤣🤣

  • @user-eh5iv3jq8p
    @user-eh5iv3jq8p Před 2 lety +5

    መልየ ነብስህን በገነት ያኑርልን ❤️💛🙏

  • @avielavi990
    @avielavi990 Před 2 lety +74

    Rest in peace legendary and hero Tigraway

    • @tesfayohannesasfaha5736
      @tesfayohannesasfaha5736 Před 2 lety

      please

    • @k12h6
      @k12h6 Před 2 lety

      Rest In Peace Meles. But he left Tigray Vulnerable. He is Eritrean btw

    • @senaita4246
      @senaita4246 Před 2 lety

      He is Tigraway

    • @k12h6
      @k12h6 Před 2 lety

      @@senaita4246 his mother was full Eritrean but his father was half Eritrean. He created Amhara and Afar region which became hostile towards Tigray. Tigrayans fought 17 years, lost thousands of lives but he didn’t build nothing for Tigray. In most rural areas, they still don’t have access to Electricity and clean water. Meles did a lot for Ethiopia but did nothing for Tigray. But I’m puzzled by the fact that most Ethiopian hate him.

    • @tewahedobi3929
      @tewahedobi3929 Před 2 lety +1

      @@k12h6 ሃለፍታ ብዝከድክምዎ ዶ ከም ሃመማ ጠውለቅ ምባል ክትትፈትዉቲ።
      ፈቲኹሕ ፅልኡ ዝሰብ ትግራዋይን ትግራዋይ እዩ። ሕም ዝበለ ይታሓጎም። ናይ መራሒኻ ትውልዲ ተተጣይቅ ዶ ኣይማሓሸን🙄

  • @sentayohuteka3509
    @sentayohuteka3509 Před 2 lety +42

    ለትግራይ ህዝብ ኣላረገም 💔 ግን
    እንደ መለስ ዜናዊ የመሰለ ጀግና መሪ የለም ❤️💛❤️

  • @Ilma_finfinnee
    @Ilma_finfinnee Před 2 lety +108

    "ልማት የህልውና ጥያቄ ነው፤ ዲሞክራሲ የህልውና ጥያቄ ነው። ከፓርቲ ጋር የሚያገናኘው የለም። "
    ክቡር አቶ መለስ ዜናዊ 😘

  • @user-bz7fj1fk2m
    @user-bz7fj1fk2m Před 2 lety +6

    መለስን ኣለማድነቅ ምቀኝነት ብቻ ነው። መለስየ ይቅር በለን።

  • @user-vs2ww6vr7m
    @user-vs2ww6vr7m Před 2 lety +12

    የኔ ጀግናህ ሙተህም ታሪክህ ነባሪ ነው በልባችን❤💊

  • @kidistgebreselassie7990
    @kidistgebreselassie7990 Před 2 lety +24

    brilliant with a great sense of humour: a rare combination.

  • @feresegnaw7253
    @feresegnaw7253 Před 2 lety +2

    በእጅ የያዙት ወርቅ እንደመዳብ ይቆጠራል መሌ ጀግናው

  • @yonasyonas3249
    @yonasyonas3249 Před 2 lety +43

    ጀግና ቢሞት ስሙ ለዘልአለም
    ይጠራል👌ገና መለስ መለስ ይላሉ:: ምን ይገርማል🙄

  • @fidleytube
    @fidleytube Před 2 lety +6

    እግዚአብሔር አምላክ አብ ገነት የንብርካ 🙏

  • @MultiERIGIRL
    @MultiERIGIRL Před 2 lety +17

    We miss you!!! We love you❤️💛Nothing has been the same since you left us. May you Rest In Peace!!

  • @henoketesfahun5024
    @henoketesfahun5024 Před 2 lety +14

    I am soooo glad we have videos about the greatest leader in Africa ever, will be kept for history teaching in Africa that the enemy of Tegray don't have to lie about,

  • @viviatdf
    @viviatdf Před 2 lety +3

    Thanks🙏🙏🙏 ETHIO FORUM🏖🌿🏖🌿🏖🌿

  • @abck23
    @abck23 Před 2 lety +9

    የመጣነው ለቁንጅና ውድድር አይደለም። 😄 መሌ ነብስ ይማር።

  • @tiztafantahun99
    @tiztafantahun99 Před 2 lety +12

    Happy birthday to the one and only the best leader .RIP in heaven our hero you will always be in our prayers

  • @zerfanegash3691
    @zerfanegash3691 Před 2 lety +2

    ነብስህን በአብረሀም በይሳቅና በያይቆብ ገን ያሳርፍልን መልካም የዘላለም እረፍት ይሁንልህ

  • @matahaileslassie3799
    @matahaileslassie3799 Před 2 lety +43

    ኧረ ገና ሳይወዱ ሁሉም ሰው በኣንድ ድምፅ ይናፍቀዋል

  • @rahelhagos8660
    @rahelhagos8660 Před 2 lety +8

    He was a unique , incredibly brave & a great leader With a vision that lifted Ethiopia from poverty despite his other failure any leader can have. Ethio forum take you for putting this great piece about the man whose work have being denied by Ethiopians, u did so by mentioning his not famous work as well.
    Thank u , keep up excellent journalism & stay safe

  • @meharitesfa3655
    @meharitesfa3655 Před 2 lety +7

    Thank you 🙏 bro

  • @user-bz7fj1fk2m
    @user-bz7fj1fk2m Před 2 lety +7

    ከመለስ የበለጠ መሪ እስካልነበር፣ ከመለስ የተሻል መሪ እስከሚመጣ ድረስ መለስን የማድነቅ መብቴ ይከበር።

  • @tsegayemikellelij7857
    @tsegayemikellelij7857 Před 2 lety +7

    Good morning ya mather tigray 😭💘💘
    I love dake tigray 🙌
    I love you Mileus❤🙏 😍

  • @ngstik2kahsu699
    @ngstik2kahsu699 Před 2 lety +1

    ኢትዮ ፈሮም እናመሰግናለን በርታ
    ወዲ ዜና ጀግና ትግራዋይ ብልህ ሰው እውነት አንተ ቅንነትህ ኣይቶ መሰለኝ አምላክ ይሄ ሁሉ ችግር ሳታይ እግዚአብሔር ወደ ቤቱ የውሰደህ ፣ኢትዮጵያኖች ብኩድህም እኛ ተጋሩ ሁሉ ብልባችን አለህ

  • @kwtkwt5696
    @kwtkwt5696 Před 2 lety +11

    የኢ/ያ ህዝብ ካሃዲ ነው መለስ ይህ ክህደት ሳያይ በመሞቱ እድለኛ ነው እውነት እግዛብሔር ይወደዋል በሂወት ቢኖር ምን ይሰማው ይሆን ? እኛእኮ ምን ያክል ሃዘን ተሰማን

  • @akliludebessay6768
    @akliludebessay6768 Před 2 lety +2

    really makes my day .Thanks

  • @elsabetbogale6397
    @elsabetbogale6397 Před 2 lety +7

    የኔ ጀግና !!!!😭😭😭😭በየቀኑ የዚህችን አገር መከራ ባየሁ ቁጥር ያንተን ልፋት አስበዋለሁ ።

  • @meaziigebre7937
    @meaziigebre7937 Před 2 lety +12

    የሚገርመው ነገር ትግራይ እነደሱ አይነት ሰው አላፈራችም ይላሉ አንዳንድ ዘገምተኞች እሄን ምጡቅ አይምሮ መቶ አመት ቀድሞ የመሚያስብ በአፍሪካ አልተፈጠረም እሄን ትልቅ መሪ ኢትዮጵያ ብቻ ሳትሆን መላው አፍሪካ ነው ያጣችው

  • @Pencipta_tahu
    @Pencipta_tahu Před 2 lety +18

    መለስ የዘመናችን ክስተት❤

  • @focusontruth2184
    @focusontruth2184 Před 2 lety +3

    Meles I always respect your determination and leadership quality.You are a born leader and man of few words.May you rest in peace 🙏

  • @kalgualnugus4565
    @kalgualnugus4565 Před 2 lety +8

    ንስካ ብዘይምንባርካ ደቅካ ከፉኡና 😭😭😭😭😭😭 መንግስተ ሰማያት የዋርስካ😭😭

  • @elania8332
    @elania8332 Před 2 lety +13

    Late PM Meles Zenawi is IRREPLACEABLE leader EVER and WORLD CLASS MIND that once for all Ethiopia had!!!! Tigray always would have brave men and women like him!!!! God is with Tigray and will defeat the enemies from all over the land pretty soon!!!!!! 💛❤💛❤💛❤💛❤

  • @ethiopialion4442
    @ethiopialion4442 Před 2 lety +11

    የኢትዮጵያ ህዝብ ከሃዲ ሰለሆነ ገና የሚከፍለው ትልቅ ኢዳ አለው☝☝☝

  • @michaelkidane6578
    @michaelkidane6578 Před 2 lety +9

    GOD BLESS YOU our legend prime Minister meles zenawie ,you are brilliant mind

  • @simonabraha4147
    @simonabraha4147 Před 2 lety +11

    “ Knowledge is power”
    Rest in peace in heaven My Prime Minister‼️

  • @sinemelekot_bemeskot
    @sinemelekot_bemeskot Před 2 lety +27

    unquestionably, we missed him! 😥

  • @danielmengesha5873
    @danielmengesha5873 Před 2 lety +10

    መለስ ጀግናው ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑራት በአንተ ዘመን መች እንዲህ አማሮች ታረድን ኢትዮ ሶስት ስልሳ ልዩ ናችሁ

  • @Konjit651
    @Konjit651 Před rokem +1

    የኔ አባት ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኖራት 😢 ገና 27 አመት ጨለማ ነበረ ያለውን ሁሉ ይወድስህል ብቃትህን ገና ይቃኝታል አንተ ጀግና መሪ ጀግና አባት ነው እውድህለን መሊየ ማዓረይ 😢😢😢

  • @samekassahun3485
    @samekassahun3485 Před 2 lety +6

    ኢትዮጵያ የሞተችው መለስ ሲሞት ነው። የኔ ጀግና የኔ .....❤❤❤❤ ነፍስህ በገነት ትኑር።

  • @berihuhebreslase5849
    @berihuhebreslase5849 Před 2 lety +8

    Meles 💗💗💗🙏🙏🙏🙏

  • @edenpaulos4413
    @edenpaulos4413 Před 2 lety +15

    I will never forget you my Hero 💔💔
    Rest in peace 😭😭😭😭

  • @sibhatgebregzabher2349
    @sibhatgebregzabher2349 Před 2 lety +14

    የቀድሞው ጠሚ መለስ ዜናዊ የራሳቸው የሆነ ችግር ቢኖርባቸው እስከዛሬ ኢትዮጵያን ከመሩት መሪዎች ጋር ሲነጻጸር እጅግ በጣም ምጡቅ መሪ ነበሩ በዲፕሎማሲ በአገር አንድነትና ደህንነት በኢኮኖሚ ራዕይ ደረጃ አንቱ የተባሉ መሪ ነበሩ እርሳቸው ካለፉ በኃላ ኢትዮጵያ በሁሉም መስክ ጉድጎድ ውስጥ ገብታለች የሚያወጣትም አጥታለች

  • @tinseatigray
    @tinseatigray Před 2 lety +8

    ባለ ምጡቅ ኣእምሮ ክብር ሰው ኣ*ማ*ራ ቢሆን ታቦት ይቀረፅለት ነበር

  • @abrehamfissaha9602
    @abrehamfissaha9602 Před 2 lety +7

    ሰው ካልሞተ ዎይ ካልሄደ እዚህ ሃገር አይመሰገንም!! አቶ መለስ ከነችግራቸውም ቢሆን ጠንካራ መሪ ነበሩ፣ አሁንም እንደነ ልደቱ፣ጃዋርና ይልቃል አይነት ፖለቲከኛዎችን ከነችግራቸው መጠቀም ብልህነት ነው!!

  • @ariamemun9576
    @ariamemun9576 Před 2 lety +4

    መለስ ዜናዊ ጅግና ታርኩ ኣለረሳ Rest pice my Hero ❤️❤️❤️❤️💊💊💊💊💊🇪🇷🇻🇳🇪🇷🇻🇳🇪🇷ትግራይ ተሸንፍ ኣለን

  • @nigstaradom8368
    @nigstaradom8368 Před 2 lety +9

    መለስ ጀግናው በአፀደ ገነት ያኑርህ አምላክ ሁሌም በልባችን ትኖራለህ የኔ አባት ❤️❤️❤️😭😭😭

  • @Ti-hy3pl
    @Ti-hy3pl Před 2 lety +4

    አገርን ለመምራት ተግባር = መለስ ዜናዊ
    አገሬ ወንዜ.... ወዘተ ለ አዝማሪ ነው::
    አገር ማለት ህዝብ ነው:: የጨለማው ጊዜ ???
    መለስ ሁሌም ንፁሃን ልብ ላይ አለህ ሁሌም እናስታውሳሀለን::

  • @Resilience3
    @Resilience3 Před 2 lety +24

    A great leader “Hezeb & life is the most important of all”