Ethiopia - የወያኔ አመራሮችን ግፍ ለማጋለጥ እጄን ሰጠሁ ESAT [እውነት እና ንጋት] Oct 26 2022 [Araya Tesfamariam]

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 5. 09. 2024
  • #ESAT #Ethiopia #Ethiopianews #EsatTv #አርአያ_ተስፋማርያም #Araya_ Tesfamariam
    የ”ኢሳት ቋሚ ወርሃዊ ክፍያ አባል” በመሆን ይመዝገቡ! በ app.mobilecaus...
    Support ESAT by becoming a Monthly subscriber by visiting app.mobilecaus...
    ESATtv Ethiopia--Copyright protected

Komentáře • 1,2K

  • @mazzselassie9865
    @mazzselassie9865 Před rokem +104

    መቸም አረአያ ለዚህ ጉደኛ ዘመን አስቀምጦሀል።Thankyou! ይቺ ልጅ የአእምሮ ህክምና ተደርጎላት ለትግራይ ወጣቶች ትምህርት ትሰጣለች።።

  • @brainbuilders3957
    @brainbuilders3957 Před rokem +25

    She is truly an amazing Ethiopian sister.

  • @munithabeteweld7638
    @munithabeteweld7638 Před rokem +245

    አረአያ ስለ ተሻለህ በጣም ደስ ብሎኛል አንተ የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጅ ጀግና ነህ ተባረክ 🙏🙏🙏💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @wediofla3230
      @wediofla3230 Před rokem +2

      Fake drama...😄😄😄😁 Next time, train her better.

    • @bethelehem4989
      @bethelehem4989 Před rokem +1

      @@wediofla3230 @ ምን ይሄ ጉዳችሁ አዲስ አይደለም እናንተ ጉግማንጉጎች በሁለት እግራችሁ የምትሄዱ ጭራቆች ናችሁ ከሰው ምንም አያደርጋችሁም እግዚአብሔር ግን ይፈርድባችኃል አይቀርም ጅቦች

    • @bethelehem4989
      @bethelehem4989 Před rokem +1

      ውይይይ ወንድሜ ታሞ ነበር እግዚአብሔር ይመስገን እንኳንም ደህና ሆነ

    • @sisaytadsi162
      @sisaytadsi162 Před rokem

      @@wediofla3230 be. ,×":$%¿

    • @talemmulugidey9787
      @talemmulugidey9787 Před rokem +1

      !

  • @mega8101
    @mega8101 Před rokem +25

    ነብያት ጎበዝ ልጅ ነሽ አይዞሽ!
    አርአያ እናመስግንሀለን!

  • @mogphone8256
    @mogphone8256 Před rokem +52

    አረአያ ተስፋማሪያም ዕድሜ ጤና ይስጥህ የቁርጥ ቀን የኢት ልጅ ነህ እንወድሀለን እናከብርሀለን እንደ አንተ አይነት ኢትዮጵያዊያንን ያብዛልን

  • @user-od4fz5ls3d
    @user-od4fz5ls3d Před rokem +73

    አርአያ እጅግ አክባሪ ይስጥልን❤🙏ስለ እውነት እና ስለ አገር ብለህ ስለምትሠጠን መረጃ አክባሪ ይስጥልን። እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን!!

  • @selamawitguta4727
    @selamawitguta4727 Před rokem +32

    Araye Ethiopia People Proud of you ♥️ We love you Brother 🤗🤗

  • @ruthw4378
    @ruthw4378 Před rokem +40

    ውይ እንኳን እግዚአብሔር ማረህ ወንድማችን 🙏 እነዚህ የተረገሙ እስከመጨረሻው ጌታ ያጥፋልን 🟩🟨🟥🇪🇷😍

  • @aziebgeberetnsea4328
    @aziebgeberetnsea4328 Před rokem +29

    ምሕረቱን ፈጣሪ ይላክልን፣አርአያ ተባረክ

  • @genettesema8908
    @genettesema8908 Před rokem +65

    ንፁህ ልብ ያለህ የኢትዮጵያ ውድ ልጅ እንኳን እግዚአብሔር ለዚህ አበቃህ እንኳን ተሻለህ አርአያ እግዚአብሔር ይጠብቅህ።

  • @shewangizawberhanu2304
    @shewangizawberhanu2304 Před rokem +24

    አረአያ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል ወንድሜ በርታ ንፁህ ኢትዬጲያዊ እወድሀለሁ

  • @hamonateddy8290
    @hamonateddy8290 Před rokem +5

    አርዓያ የምር የምር ነው የምልህ ማርያምን ልጠላቸው እልና መጥፎ ቃል መናገር፡እፈልግና ግን አንተን ሳይ ውስጤ ያፍራል አንተን ማስቀየም ይሆንብኛል፡አቦ እድሜ ከጤናጋ ይስጥህ ልቤን ከጥላቻ ስላዳንክልኝ አመሰግናለው ወንድሜ።

  • @acheyewubet3279
    @acheyewubet3279 Před rokem +22

    የሚገርም ነገር ነው አራአያ ሰላም ነህ ወንድሜ የሚገርም ነገር ነው ያሰማኸን እስኪ ፍጻሜውን ደሞ ያሳምርልን።

  • @woldefantu75
    @woldefantu75 Před rokem +21

    አርአያ እግዚአብሔር ይባርክህ ሁሌም ለሀቅ እና ለእውነት የቆምክ ኢትዮጵያዊ ነህ፣እህታችንም ትልቅ ሰብና ያላት ናት ሀቁን በማሳየትዋ።

  • @wellotube2
    @wellotube2 Před rokem +127

    ውድ ኢትዮጵያን በስደት ያላችሁ በሰላም ለሀገራችን ያብቃን ወጥቶ ከመቅረት ፈጣሪ ይጠብቀን ኢትዮጵያ አገራችንን ሰላም ያድርግልን

    • @azebazeb2914
      @azebazeb2914 Před rokem +3

      ኣሜን ኣሜን

    • @millionyohannes1036
      @millionyohannes1036 Před rokem +3

      አሜን አሜን አሜን

    • @zaharazahara188
      @zaharazahara188 Před rokem +2

      አሚን ያረብ

    • @fatimaahmed5822
      @fatimaahmed5822 Před rokem +1

      yችለሀሰት፤ነዉ፤yምትናገረወ፤ግደሎት፤yቸማራን፤ልጆች፤ገላለች

    • @yeshiworku2639
      @yeshiworku2639 Před rokem +2

      አሜን አሜን አሜን የጧት የማታ ምኞቴ እሱ ነው የሰው ሀገር ምን ቢደላ የሰው ነው

  • @nanieyob989
    @nanieyob989 Před rokem +10

    አርአያ ስላየሁ በጣም ደስ ብሎኛል አረ በጣም እየጠፋህ ነዉ አንተ እዉነተኛ አገር ወዳድ በርታ

  • @martagebremeskel1693
    @martagebremeskel1693 Před rokem +36

    አራያ እንኳን ደህና መጣህ🇪🇷👊🇪🇹

  • @yaash3095
    @yaash3095 Před rokem +11

    እህትዓለም እንኳን ተርፈሽ ለምስክርነት አበቃሽ።
    አርአያ ምስጋናዬ ይድረስህ።

  • @metihailu553
    @metihailu553 Před rokem +26

    God bless you አርያችን Thank you for being a voice for the voiceless 🙏🏽🇪🇹❤️

  • @waffaetaha2578
    @waffaetaha2578 Před rokem +15

    Very Brave and smart Ethiopian girl. Good to see you back Araia and Thank you for this interview

  • @hassetdino7413
    @hassetdino7413 Před rokem +46

    እግዚአብሔር ይጠብቅሽ የኔ እናት ግን ለቤተሰቦችሽ በጣም ስጋት አለኝ !

  • @samhabesha1203
    @samhabesha1203 Před rokem +31

    እግዚአብሔር አምላክ እግዚአብሔር ኢትዮጵያውያንን በቸርነቱ አንድ ያደረጋቸው

  • @wediaradom5324
    @wediaradom5324 Před rokem +7

    እንቋዕ ብሂወት ተረፍኪ ዛሓፍተይ ወያነ ኢዶም ኣይስኣኑ

  • @berukshimelis958
    @berukshimelis958 Před rokem +18

    የምርም ከሳይኮሎጂ አንፃር ስትገመት ይቺልጅ 85% እውነተኛ ናት አርአያ ተባረክ ኑርልን

  • @glorytogod2915
    @glorytogod2915 Před rokem +4

    ጀግና ነህ እውነተኛ የኢትዩጵያ ልክ እናመስግናለን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ

  • @masetibelay6978
    @masetibelay6978 Před rokem +1

    ኢትዮጵያዊ ጀግና እውነትን የተቀላቀለች እድሜሽን ያርዝመው እግዚአብሔር መጨረሻሽን ያሳምረው

  • @nuriaabdu2480
    @nuriaabdu2480 Před rokem +9

    አርአያ አንተ እጅግ በጣም ንፁህ ኢትዮጲያዊ ነህ አለህ ጤና ይስጥህ አይዞን

  • @user-ie5rg4hg7c
    @user-ie5rg4hg7c Před rokem +1

    ሁሌ እግዚአብሔር የምለምነው የትግራይን እናቶች ያፅናና ልጅ ውልደው ያለ ቀባሪ ያለ ጠዋሪ ነው የቀሩት

  • @shemeleslegesse3189
    @shemeleslegesse3189 Před rokem +6

    ምርጡ የእውነት ሰው አርአያ ተስፋማርያም እንኳን ደህናመጣህ በኢሳት

  • @yt-wb1kj
    @yt-wb1kj Před rokem +117

    አርአያ በእውነት እግዚአብሔር ይባርክህ አንተንና እንዳንተ ያሉትን እግዚአብሔርን የሚፈሩና ለህሊናቸው የሚኖሩ ሰዎችን ያብዛ

    • @gualgume1578
      @gualgume1578 Před rokem

      You EDIT USELESS ❤💛❤💛❤💛❤💛💪💪💪💪💪💪💪❤💛❤💛❤💛🙏🙏

  • @user-vv8vz2un8j
    @user-vv8vz2un8j Před rokem +38

    አርኣያ እንኳን ተሻለህ ወንድማችን!

  • @ggbh7225
    @ggbh7225 Před rokem +23

    ልጅቷን እግዚሐብሔር ይጠብቃት

  • @toibaebrahim3849
    @toibaebrahim3849 Před rokem +25

    እባካችሁ ጠብቁት እዳታስገድሉት አይ አለመታደል ስላም አድርግልን

  • @aberamelkam9295
    @aberamelkam9295 Před rokem +1

    የምወድህና የማከብርህ፣ለትግራይ ህዝብ የምታስብ፣የሙያህንም እውነተኛ ሀላፊነት በአግባቡ የምት ወጣ ጀግናዬ ነህ በርታ።

  • @dashetesfaye7054
    @dashetesfaye7054 Před rokem +5

    የምንወድህ እና የምናከብርህ እውነተኛ እና ንፁህ ኢትዬዺያዊ ወንድማችን አርአያዬ እንኳን እግዚአብሄር ማረህ: እንኳን ደህና ሆኑልን: ሳይህ በጣም ነው ደስ ያለኝ:: እግዚአብሄር አምላክ ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይስጥህ!!!
    ከእውነት እና ከምስኪን ህዝባችን ጋር የቆምሽ ውድ ኢትዬጵያዊ እህታችን እግዚአብሄር አምላክ ከነእናሽ ከነወንድምሽ ከነቤተሰቦችሽ ከክፋ ሁሉ ይጠብቅሽ ይጠብቃችሁ:: ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ::

  • @healthyenvironment3334
    @healthyenvironment3334 Před rokem +5

    Araya Fetawi Haqi! Much Respect 🙏& Bless you 🇪🇷❤️🇪🇹!!!

  • @mulerraya5732
    @mulerraya5732 Před rokem +23

    እግዚአብሔር ሀገራቺነእን ሰላም ያድረግልን ልጅቱ ብዙ የምትናገረዉ አለ ድጋሚ አቅረቦት

  • @teflostsegay3688
    @teflostsegay3688 Před rokem +34

    I Feel Sorry For What You Have Been Through But I Am Glad You Made It Safely Haftei Natey, I Hate Politics But For Sure Everything Will Pass & Will Be History. Love From Eritrean 💞🇪🇷💞🇪🇷..

  • @mengistutilahun8359
    @mengistutilahun8359 Před rokem +31

    ወይ እግዚአብሔር ሆይ😭😭😭😭😭 መቸ ነው በቃ የሚለን!!!

    • @s-north1253
      @s-north1253 Před rokem

      You're so funny? This is human of problems it will never stop it's all over the world.

  • @binibini225
    @binibini225 Před rokem +38

    ➡️ እባኮትን ሁሉም ሰው እንዲረዳው ይህንን ውይይት በትግርኛ ይድገሙት
    ለሰዎች ጠቃሚ
    🤗🤗🤗

    • @Mroptimistiification
      @Mroptimistiification Před rokem +1

      አሳምረው ያውቁታል:: ምንም አዲስ ነገር የለውም ለነሱ 50 አመት ሲያደርጉት የነበረው ነው:: ጥላቻ ልቡን ያወረው እንኳን ብትነግረው PHD ብታስተምረውም አይቀየርም:: ወያኔ hypnotized them. ድንጋይ ዳቦ ነው ቢላቸው አምነው ላንተ ሊያስረዱ ይሞክራሉ

    • @user-et5fh4bg3k
      @user-et5fh4bg3k Před rokem +1

      ክክክክክክ ውሸት እኮ ነው

    • @mabmabraheit970
      @mabmabraheit970 Před rokem

      Lijutu alamata now tewelda yadegechiw neger gn yeamara tewelaj nat yeseferwa lijoch rasu yawkuwatal lijutu bir tekfelewat now adis meta yemtnagerw demo tgraway endezi aywashim

    • @ahlutube8472
      @ahlutube8472 Před rokem +1

      ​@@user-et5fh4bg3k የሌባው አሽከርነሽ

  • @elfuanegash8948
    @elfuanegash8948 Před rokem +8

    አርአያ:እንኳን:ደህና: መጣህ:: በተጨማሪ: እህታችን: ነብያትን: መሬት: ላይ; ያለውን: እውነታ:ስላጋለጠችልን:እጅግ:እናመስግናታለን:: ተባረኪ:

  • @alemmegenta6228
    @alemmegenta6228 Před rokem +3

    We Ethiopians Love you so much Araya Tesfamariam.🙏

  • @yeshiworku2639
    @yeshiworku2639 Před rokem +4

    እህታችን በዚህ እድሜሽ ሚገርም አስተሳሰብ እደጊ ወንድሜ አራያአ ፈጣሪ ከፍ ያርግህ ከእውነት ጋር የቆምህ ግሩም ሰው

  • @beyenhagos1490
    @beyenhagos1490 Před rokem +17

    ኣርኣያ እውነትም እውነትና ንጋት እውነትን ይዞ መኖር ጥሩነው ታላቅ ችሎታነው። እናመሰግናለን

    • @fhhcvy4730
      @fhhcvy4730 Před rokem

      😭😭😭😭😭😭😭🇪🇹🇪🇹🖤🖤🖤🖤🖤🖤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @azitajs2837
    @azitajs2837 Před rokem +7

    አርአያ ውድ ወንድማችን ስላየሁክ ደስ ብሎኛል..ፈጣሪ ይባርክህ🙏🌷🇪🇹

  • @tsiyonyegetatsiyonyegeta8094

    ማምዬ በህይወት ስለተረፍሽ እግዚአብሔር ይመስገን ከዚህ ቡሃላ ለሀገራችን ሙሉ ሰላም ያብዛልን

  • @abdirisaqmuminnunow662
    @abdirisaqmuminnunow662 Před rokem +3

    እንኳን ከጅቦች እጅ አላህ አወጣች እህታችን

  • @lialia-wk8tn
    @lialia-wk8tn Před rokem +7

    Wow, made me cry, thank you araya. I wish you long life my brother!

  • @tasewbayu9818
    @tasewbayu9818 Před rokem +32

    አርአያ! እንኳን ደህና መጣህ!የት ጠፋህ ብዬ አስቤ ነበር: በርታ! ብዙ ትውልድን የማዳን ስራ የጠበቅብሀል!!

  • @godlover7602
    @godlover7602 Před rokem

    ጋዜጠኛ አርያም ጌታ እግዚአብሔር እንኳን ፈውሥህን አፈጠነልህ የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጅ ተባረክልኚ

  • @emebettamrat5712
    @emebettamrat5712 Před rokem +3

    አርእያ ድንቅ አገር ወዳድ ነሀ የነዚህን የጆንታውን ግፍ ማጋለጡ ድንቅ ልጅ ናት ይህ ሁሉ ግፍ ሲደርሰባት ከዚህ ማሀት ወጥታ እጆን መሰጠቱ በጣም ነው ሰንጀቲን የበላችኝ በርቺ እንርዳት እባካቸው

  • @mitikuchuchula485
    @mitikuchuchula485 Před rokem +2

    እግዚአብሔር ይጠብቀን።

  • @bekelewoldemariam5706
    @bekelewoldemariam5706 Před rokem +76

    ከልብ የኢትዮጵያ ንጹሕ ልጅ ነው። በምታደርገው ሁለገብ እንቅስቃሴ ደስተኛ ብቻ ሳልሆን አድናቂና አክባርህ ነኝ።
    አመሰግናለሁ !

    • @madinamadina4406
      @madinamadina4406 Před rokem

      ሰላም የኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🦁🦁💪❎🇻🇳❎🇻🇳🌵🌵

    • @teshomekebede946
      @teshomekebede946 Před rokem +1

      እዉነተኛ የኢትዮጵያ ልጅ አሪያ የህልና ሠዉ ንዋይ ያልቀየረዉ ምርጥ ጀግና እግዚአብሔር ይበርክ

  • @azebhaile3437
    @azebhaile3437 Před rokem +1

    ተባረክ አርአያ እውነትን እንዲህ ስለምታወጣ።
    ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥህ!!!

  • @shegawbelay2914
    @shegawbelay2914 Před rokem +12

    እግዚአብሔር ሰምንተ የምንችልበትን ልቦና አድለን።በእውነት ይህ ሁሉ ግፍ በኢትዮጵያ መፈፀሙ እጅግ ያሳዝናል።አምላክ ሆይ ለክፉዎች ፍርድን ስጥ!

  • @yohanesabate1219
    @yohanesabate1219 Před rokem +15

    Ohh.. glad to see you well brother Araya. While u were sick I’ve prayed for you honestly!
    Wish you all the best… keep on doing the good work!!

  • @LaganaEritrea
    @LaganaEritrea Před rokem +61

    ኣራአያ እንካን ብድሃን መፃካ።🇪🇷🙏

    • @wediofla3230
      @wediofla3230 Před rokem +1

      Mussolini's and Menelik's troops are being buried together in ADWA.

  • @sineduayele6519
    @sineduayele6519 Před rokem +3

    ግሩም !!!!!ነቢያት ገና ብዙ ትሰሪያለሽ ጎበዝ!!!!!! አርአያ ድንቅ የኢትዮጵያ ልጅ የእግዚአብሔር አብሮነት አይለይህ!!!!!!!

  • @abebeche722negash
    @abebeche722negash Před rokem +24

    ጀግና ናት ምስኪን እግዚአብሔር በቃችሁ ይበለን 🙏💚💛❤

  • @selamgebremedihin2350
    @selamgebremedihin2350 Před rokem +1

    አራአያ ሥሌየንህ በጣም ደሥ ብሎኛል ሥለልጅቷ እናመሠግናለን እንደዚህ ዕውነትን የሚያጋልጡ የትግራይ ልጆች ይፈጠሩ
    ልጅቱ ግን ጥበቃ ያሥፈልጋታል

  • @nuredenbaba7561
    @nuredenbaba7561 Před rokem +6

    አረያ ወንድማችን ተሽሎህ ስላየውህ በጣም ደሰ ብሎኛል እረዥም እድሜ ጤና ይስጥህ ከነቤተሰብህ

  • @--abei-zearbaminch9320
    @--abei-zearbaminch9320 Před rokem +31

    አራያችን - እንክዋን በደህና ተመለስክልን ! ለፕሮግራሙ እያመሰገንን ይህችን ትንሽ ልጅም እንኩዋን ወደ ውድ ሃገሩዋና ህዝቡዋ በሰላም ተቀላቀለች ::

  • @hulegabriel5820
    @hulegabriel5820 Před rokem +38

    ልጅት ግን ፊት ባህርይ መልካም ነው እነዚ ስዎች ቀን ጠብቀው እንዳይበቀላት ፈጣሪ ይጠብቅልን

  • @user-zf5dp9vr4b
    @user-zf5dp9vr4b Před rokem +5

    😥😥😥😥😥😥😥😥☝️🇪🇹💔✍️የኔ ቆጆ እካን አልሞሽ ትክክለኛ ኢቶጲዊ ናት በዉነት በጣም ጎበዝነች

  • @bbhh211
    @bbhh211 Před rokem +115

    እባካችሁ የዝችን ልጅ ቤተሰቦች እንዳይጎዱአቸው ጥንቃቄ ያድርጉ እሷንም ጭምር

    • @genetteshome3906
      @genetteshome3906 Před rokem +3

      አዎ አይመለሱም እነሱ ለማጥቃት,

    • @genetabera7071
      @genetabera7071 Před rokem +3

      በትክክል

    • @nejatsalih9501
      @nejatsalih9501 Před rokem +3

      ወላሂ የልቤነዉ ያልሺው

    • @Jobhabesh
      @Jobhabesh Před rokem +2

      ኣዲስ ኣበባ ነው የምትኖረው ኣቃታለሁ 😂😂😂😂😂😂ኣቤት ምን ነካቸው ይህ ኣይነት ድራማ

    • @muziccloud827
      @muziccloud827 Před rokem

      dead

  • @tsehayberhe1327
    @tsehayberhe1327 Před rokem +2

    አርያ ወንድማችን ምርጥ ኢትዮጵያዊ እባካችሁ እዚህ ያላችሁ ዲያስፓራዎች ከዚህ ኢንተርቪው ብዙ እንደምትማሩ ተስፋ አደርጋለሁ የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ አገራችንና ህዝቦቿን ይታደግልን አሜን❤❤❤

  • @hannyfees6306
    @hannyfees6306 Před rokem +5

    Wow I'm so sorry she passed Mini painful story she needs help mentally and physically I pray for you we are sister and brothers Eritrea 🇪🇷

  • @dawuddawud-xx6pt
    @dawuddawud-xx6pt Před rokem +7

    😭😭😭ስንት ያልሰማነው ግፍ ይኖር ይሆን

  • @michaelaleme3518
    @michaelaleme3518 Před rokem +9

    Thank you Nebeyat, Ajoki haftey. I hope, you are enjoying your freedom soon. I wish you all the best whatever you do in your life.

  • @williewilson7914
    @williewilson7914 Před rokem +7

    You are credible with an incredible story. Thank you for your courage, young woman!

  • @danieldani8907
    @danieldani8907 Před rokem +15

    እባካቹ በአለም ዜና ይሰራጭ በተለያዬ ቋንቋ ስቃያችን ይሰማ

    • @fikirteregassa661
      @fikirteregassa661 Před rokem

      አይዞን ይህም ያልፋል አለምማ ሊያባላን ነው የተነሳው መፀለይ ነው

    • @genetatsbeha3205
      @genetatsbeha3205 Před rokem

      😅😅ውሽት ነው ኣለም የሚስማው 4 ኣመት ውሽት ሃገር ፈረስ እንጂ ሃገር ኣልተገነባም 😅 short memory ያላቹት ያለ ምክንያት ኣይደለም 😅

    • @jubairajubaira9920
      @jubairajubaira9920 Před rokem

      @@genetatsbeha3205 ቁልቋላም ውጭ ከዚህ

    • @jubairajubaira9920
      @jubairajubaira9920 Před rokem

      @@genetatsbeha3205 እምኑ ላይ ውሸቱ

  • @user-ov9te8gy3q
    @user-ov9te8gy3q Před rokem +30

    እርአያ ሐቀኛው ኢትዮጵያው እንኳን ደህና መጣህልን እግዚአብሄር ጤናህን ሰጥቶ የኢትዮጵያን ሙሉ ሰላም ያሳይህ ድካምህን ሁሉ ይቁጠርልህ🙏🏾🙏🏾🙏🏾❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @astertadesse866
    @astertadesse866 Před rokem +20

    May God protect this young girl...and bless her. She needs psychological help and a lot of prayers.

  • @ethiopia6721
    @ethiopia6721 Před rokem +1

    ውድ እህቴ በዚህ እድሜሽ ይህን የሚያም ስቃይ ስላየሽ በጣም አዝናለሁ በተላይ በሴቶች ላይ የሚደርሰው ግፍ ያሳዝናል ይህ ቃልሽ ለታሪክ ይቀመጣል እውነትን በመናገርሽ ይህን የሚሰሙ ዲያስፑራ እና ትግራይ ተወላጆች እንዴት ያሳፍራል ለዚህ ነው ገንዘባችሁን የምታዋጡት አቤት ይቅር ይበላችሁ እህቴ አይዞሽ በርቺ ይህ በጣም ያማል እግዚአብሔር ምህረቱን ይስጥሽ ለነዚህ ጉግማንጉግ የስራቸውን ይስጣቸው::

  • @astergetachew4604
    @astergetachew4604 Před rokem +3

    Peace & Love for Ethiopia people forever 💚 💛 ❤ 🙏🏻 💚 💛 ❤ 🙏🏻 💚 💛 ❤ 🙏🏻 💚 💛 ❤ 🙏🏻

  • @johnhaile4682
    @johnhaile4682 Před rokem +12

    What a sharp mind she has. I feel sorry she has to endure all this horrific deeds at this age. She could be a good leader growing up! Needs psychological support. I can see and feel her sad and terrorizing traumas.

  • @efriemgebre5013
    @efriemgebre5013 Před rokem +4

    አርአያ በሐቂ ንፉዕ ቀጽሎ ተቃላጠፍ ህዝብካ አንቅሐዬ

  • @mehretwoldai9237
    @mehretwoldai9237 Před rokem +9

    ብጣዕሚ ንፍዕቲ ዕድመን ጥዕናን ይሃብኺ ።አርአያ ድማ ካብ ነዉሕ ጊዜ ኢና ንካታተለኻ ንብዙሕ ጊዜ ጠፍእኻ ነርኻ ሕጂ ግን አጆኻ ቀጽሎ አብ ጎንኻ አለና። ንህዝቢ ትግራይ ዝሓሊ እንተኾይኑ ካብዚ ሽግር ዘዉጸኦ እዩ ዝደሊ። ንዓኻ ድማ ዕድመን ጥዕናን ይምነየልኻ ።

  • @ethiopia3237
    @ethiopia3237 Před rokem +15

    አምላኬ ሁላችንንም እንዴት በምን ቃል ነው ይቅር የምትለን 😭😭😭😭

    • @genetatsbeha3205
      @genetatsbeha3205 Před rokem

      4 ኣመት ሙሉ ውሽት 😅 ለ short memory ህዝብ የተድራለት 😅 እውነቱ በቅርብ ይወጣል ሃገራቹ ግን በውሽት ፊርሳለች የጎረቤት ሃገር 😅

    • @ethiopia3237
      @ethiopia3237 Před rokem

      @@genetatsbeha3205 እኝኝኝ በይ ወይዘሮ ገሀነብ 🤣🤣

  • @user-iv1qh6ei6c
    @user-iv1qh6ei6c Před rokem +2

    የኔ እናት በዚህ እድሜሽ ተሰቃየሽ ጌታ ኢየሱስ አሁንም ይርዳሽ ከቤተሰብሽ ያገናኝሽ

  • @mekihabeshawit9067
    @mekihabeshawit9067 Před rokem +4

    የኔ እህት እንኮን ተረፍሽ በቅርብ ሁሉም ነገር ይጋለጣን እውነት ተደብቃ አቀርም

  • @m.bedane7442
    @m.bedane7442 Před rokem +4

    Thank you 🙏🏽 Araya for being a good Ethiopian.

  • @mengistutilahun8359
    @mengistutilahun8359 Před rokem +5

    እንኳን እግዚአብሔር ማረህ አርያ!!

  • @heavenwondmkun1996
    @heavenwondmkun1996 Před rokem +6

    ጋዜጠኛ አርአያ አገራችንን ወደ ሰላሟ እንድትመለስ ስለምታደርገው እንቅስቃሴ እግዚአብሄር ይባርክህ እኛ ሰላም ነው የሚያስፈልገን አገራችን ሰፊ ነች ለሁላችንም ትበቃለች ይህችን የ19 አመት ወጣት ከዚያ እሳት ወጥታ በማየቴ ደስታየ ወደር የለውም እግዚአብሄር አሁንም ውሉ ባልታወቀ ጦርነት ለሚገቡት እባካችሁ ታደጉዋቸው💚💛❤️

  • @DopestEthiopian8818
    @DopestEthiopian8818 Před rokem +7

    ውድ ወንድማችን እንኩዋን በድጋሜ እውነቱን እንድናውቅ አገኘንህ:: ብቻህን አይደለህምና!!!

    • @teferamengistu254
      @teferamengistu254 Před rokem

      ነቢያት እግዚያብሔር ይባርክሽ እውነቱን ለኢትዮጽያ ሕዝብ እውነቱን መናገርሽ ጥሩነው ለትግራይ ህዝብ ጭምር ትምርት ሰተሻል እኔ ሙኸኒ ላይ አይቻታለሁ ከቨር ሙዚቃ መጫዎት ትችላለች ህልምሽ ይሳካልሽ አረእያ እናመሰግናለን።

  • @Wedi_kahsay
    @Wedi_kahsay Před rokem +2

    ኣርአያ በጣም ኣደንቃሀለው ልሃቅ ስለቆምክ።🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @amanuelabako3640
    @amanuelabako3640 Před rokem +80

    በኢየሱስ ስም😭😭😭 ....የትግራይ ህዝብ መከራ የበዛ ነው, ማንም ያልተረደው

    • @user-fl8mb1if3x
      @user-fl8mb1if3x Před rokem +5

      😰😰😰እኔ ግን አሳዝነውኛል የምር ቀሁለት ሰይፍነው ያለቁት ፈጣሪ ሆይ ይድረስላቸው 😭😭😭😭

    • @Ethiopia-cs2ub
      @Ethiopia-cs2ub Před rokem

      ያማል በጣም 😭😭😭

    • @user-fl8mb1if3x
      @user-fl8mb1if3x Před rokem +2

      😰😰😰😰አብይ ይልማ የሚለቃችውን ትምህርቶች እያቸው የዘንዶው ግብርነው ያደረጎቸው 😭😭😭😭😭😭😭

    • @Ethiopia-cs2ub
      @Ethiopia-cs2ub Před rokem +1

      @@user-fl8mb1if3x አዎ እውነት ነው 😭

    • @user-fl8mb1if3x
      @user-fl8mb1if3x Před rokem +1

      @@Ethiopia-cs2ub 😭😭😭😭😭😭የዛሬወር የለቀቀው አይቸው የምር አዘንኩኝ አየ ግብጽና ሱዳን የሰሩት ግፍ 😥😥😥😥😥

  • @yemareyamelegi2483
    @yemareyamelegi2483 Před rokem

    Thanks my brother, you are Ethiopia hero

  • @mossesblessed113
    @mossesblessed113 Před rokem +68

    ጎበዝ ልጅ:ኣነጋገርዎ ከልብ የመነጨ እንደሆነ ያስታውቃል:ሰላም ለ ኢትዮ ህዝቦች🎉

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 Před rokem +1

    አርያ ጀግናው እንኳንም ተሻለህ

  • @amengetachew6380
    @amengetachew6380 Před rokem +43

    Thank you Araya ,for what you doing and your commitment to know the world what tplf leaders do on our brothers and sisters. Someday, they will pay for what they do.

  • @user-rl3kp8kt3z
    @user-rl3kp8kt3z Před rokem

    የኔ ጀግና ተባረኪ እንኳን ከነዚህ ጅቦች ፈጣሪ አተረፈሽ።

  • @dremc1000
    @dremc1000 Před rokem +4

    Thank you very much Ariya, GREAT show. I am glad you started your own show, i like all your interviews and Love your book. Keep telling the TRUTH. God Bless

  • @Matiastsegay8910
    @Matiastsegay8910 Před rokem

    ጋዜጠኛ አርአያ ተስፋ ማርያም እግዚአብሔር ይባርክህ ህዝባች ታደጉ

  • @michelemaha4564
    @michelemaha4564 Před rokem +3

    ኣር ኣያ ለኢትዮ-ኣምላክ እና ለኢትዮ-ህዝብ ታማኝ ኣገልጋይ ስለ ሆንክ እግዚኣቢሄር ጤናና ሰላም ያብዛልህ------!!!

  • @shimeleszegeye6677
    @shimeleszegeye6677 Před rokem +1

    Areaya Tesfa-mariam is my best Ethiopian, I love you tesfeye.i wish for you a long edge with health.

  • @kalidmohamed9443
    @kalidmohamed9443 Před rokem +3

    Hero Ethiopian Journalist Araya Tesfamariam and Nabiat Mohammed Interview I'm Very Great happy with You two Allah or God help and Protect Keep save you Forever

  • @mulufanta5130
    @mulufanta5130 Před rokem +2

    አርአያ እንዴኔህ እንኳን ደህና መጣህ ዬወያኔ ጉድ ቢነገር አያልቅም እግዚአብሔር ይንቀልልን።

  • @emebettamrat5712
    @emebettamrat5712 Před rokem +5

    ጠንካራ ልጅ ናት እግዚብሂር የርዳቨ አንተም የምትደነቅ ገዚጠኘነህ ይህን በማሰተርጉም ለአሚሪካን ማሰማት ጥሩ መርጃ ነው ልጂ ጥንካር ልጅ ጀግና ነቨ

  • @merongetaneh2398
    @merongetaneh2398 Před rokem

    አርአያ ምርጥ ኢትዮጵያዊ , የጅንታው አመራሮች ለፍርድ መቅረብ አለባቸው