ከቀድሞ ኢ.ሕ.ዴ. ሪ. ምክትል ፕሬዝደንት ሌ/ኮለኔል ፍስሃ ደስታ ጋር የተደረገ ዉይይት|etv

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 08. 2020
  • ከቀድሞ ኢ.ሕ.ዴ. ሪ. ምክትል ፕሬዝደንት ሌ/ኮለኔል ፍስሃ ደስታ ጋር የተደረገ ዉይይት
    #ebc #etv
    #EthiopianBroadcastingCorporation

Komentáře • 204

  • @aknahus
    @aknahus Před 3 lety +12

    እኔ እርስዎን ለመሰለ ታማኝ የኢትዮጵያ ልጅ የምመኘው ጤና እና እድሜ ነው።

  • @zenebewendmsisha3586
    @zenebewendmsisha3586 Před 3 lety +14

    ሌ ኮ ፍስሀ ደስታ በጣም አስተዋይ ሰው ነዎት፣፦ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኝለዎታለሁ።

  • @FatumaFatuma-gz9gt
    @FatumaFatuma-gz9gt Před 3 lety +15

    በእውነት አባቴ ረጅም እድሜ ጤና ይስጥልኝ እውነት መናገርም መስማትም የሚፈልጉ ፖርቲም ሆነ ህዝብ እየመረረው ይስማ ከበፊት እስከአሁን የገዢ መደብ በጎም መጥፎም ጎን አለው ሁሉንም በመጥፎ መጨፍለቅ ጥሩ አይደለም የሚመረጠውም ስለማይቀርለት በጥፋት ይቅርታ በበጎው ምስጋና ያስፈልጋል የኢትዮጵያ ፖለቲካ ሃገር ለመግዛት ሁሌ ውጊያ ያስፈልጋል ብለው የሚያምኑ ከዚህ አስተሳሰብ መውጣት አለባቸው በእውነት በሃሳብ አሸንፈው ሃገር መግዛት ስለሚቺሉ እውነት ትንገስ !!!!!!

  • @tomwie3253
    @tomwie3253 Před 3 lety +15

    He said 100% right the last 30 years history of Ethiopia

  • @samsonbeyene7989
    @samsonbeyene7989 Před 3 lety +28

    ሌ/ኮረኔል ፍስሐ ደስታ መልካም ሰው ኖት በውነት ይቅርታ ዘመን ይሁን

  • @kng4900
    @kng4900 Před 3 lety +8

    የተከበሩ ኮ/ል ፍስሃ ደስታ ግሩም ኢትዮጵያዊ እናመሰግናለን ይቅርታውንም ተቀብለናል እንኳን በህይወት ኖረው ታሪክን ለመመስከር በቁ ስለምክሮም እናመሰግናለን

  • @yo-hi3gq
    @yo-hi3gq Před 3 lety +12

    ስላም ሌ/ኮ ፍስሃ ደስታ በጣም ኣሪፍ ኣገላለጽ እና ትምህርትን ነው የሰማሁት: ኣጋጣሚ እኔ የ5 ዕድሜ ጀምብሪ ኣውቃለሁኤርትራዊ ነኝ ደስ ያለን ነገር ሁሉ ፖለቲካዎች ይቅሪታ ብጠያየቁ 100/100 ይስማማለሁ ስላማቹ ይብዛ።

  • @mordecai4675
    @mordecai4675 Před 3 lety +3

    ለ ሌ/ኮሎኔል ፍስሀ ደስታ ትልቅ ክብር አለኝ፤ ሲናገሩ ሰማኋቸው፦ እውቀት፣ ልምድ፣ አስተውሎት፣ ጨዋነትና ጀግንነት፣ በግልጽ አይቻለሁ፦ እንዲህ ያለ ዜጋን አለማክበር ንፉግነት ነው።

  • @adanechwolde578
    @adanechwolde578 Před 3 lety +7

    ድንቅ ሀገር ውዳድ ነው ደርግ እንደ ወይኔ ዘራፊ አይደሉም ይቅርታን ስለጥየቁ እናመሰግናለን ረጅም እድሜ ይስጦት

  • @abrish986
    @abrish986 Před 3 lety +6

    Thank you colonel feseha for you service

  • @selamawittato9234
    @selamawittato9234 Před 3 lety +18

    የፓርቲ ጋጋታ ሀገር ለመበዝበዝ እንጂ ሀገር ለማዳን ህዝብ ለመጥቀም አይደለም። ስህተት እንዳይደገም ልምድ ካላቸው እንማር ሀገር ከወደድን።

  • @ZAPAW1992
    @ZAPAW1992 Před 3 lety +17

    🌺🇲🇱✝️☪️🔯☮️ ኢትዮጵያዊነት ይሄነው ላጠፋችሁት ይቅርታችሁን ለወደፊቱ ተስፋዎትን አሳይተውናል እናመሰግናለን 🙏🏿 ⚖️⚖️⚖️Thank you 🙏🏿 I respect you 🙏🏿 longer live 🇲🇱 🙏🏿

  • @wezwez9817
    @wezwez9817 Před 3 lety +15

    ማጋነን አይሁንብኝና ከኢሀዴግ ህወሓት ስርዓት ሺህ ጊዜ የደርግ ሥርዓት ይሻላል ።

  • @brightday789
    @brightday789 Před 3 lety +16

    Great analysis Wishing you long live.

  • @gebtezera5822
    @gebtezera5822 Před 3 lety +5

    ኮሎኔል ፍስሀ ደስታ በእውነቱ የኢትዮጵያን ህዝብ ለአጠፉት ይቅርታ መጠየቅዎ ታላቅ ኢትዮጵያዊ የፕሪንስፕል ሰው መሆኖትን የሚያረጋግጥ ነው። በኢትዮጵያ አንድነት ላይ ያልዎት ቁርጠኛ አቋም ወደር የማይገኝለት ምስጋናዬን ሳቀርብሎት ታላቅ ደስታ ይሰማኛል ።

  • @michaelmg7836
    @michaelmg7836 Před 3 lety +11

    Long live

  • @Jhon.B08
    @Jhon.B08 Před 3 lety +8

    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!

  • @enlightainment_zone_2014
    @enlightainment_zone_2014 Před 3 lety +7

    ሌ/ኮ ፍስሀ ደስታን ኢቲቪ ማቀረቡ ደስ የሚል ነው፤ ወደድንም ጠላንም አገር የትናንትኖቹም፣ የዛሬዎቹም፣ የነገዎቹም ትውልዶች የጋራ ሃብት ናት፡፡ በግብታዊነት ተነስቸ እንደ ዳቦ ልቆራርሳት ማለት፤ ትናንት የተሰዉላትን መካድ እና ለቀጣዩ ትውልድም እከክ ማውረስ ነው፡፡ እርሶንም ፈጣሪ ቀሪ ዘመንዎን ይባርከው፡፡

  • @teshagercheklie4244
    @teshagercheklie4244 Před 3 lety +3

    Great man wish U long live

  • @eyasushugaro4699
    @eyasushugaro4699 Před 3 lety +1

    Thanks colonel Fisiha Desta. I love you