ብርጋዴር ጀነራል አሳምነው ፅጌ ከእስር ከወጡ በኋላ | ስለ ወቅታዊ የኢትዮጵያ ሁኔታ Brigadier General Assaminew Tsige

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 18. 06. 2018
  • Ethiopia: ብርጋዴር ጀነራል አሳምነው ፅጌ ከእስር ከወጡ በኋላ
    ከስራ የተሰናበቱበት/ማዕረጋቸው የተገፈፈበት ሁኔታ፣ የእስር ቆይታቸው፣ ስለ ወቅታዊ የኢትዮጵያ እና ሰራዊቱ ሁኔታ
    Brigadier General Assaminew Tsige
    Subscribe for more videos | Ethiopia

Komentáře • 504

  • @mahiymahiy7922
    @mahiymahiy7922 Před 5 lety +101

    ጀግናው አሳምነው
    ከጀግናዊት አገር ላስታ ተወልደሀል
    ትንሹም ትልቁም አሳምን ይሉሀል
    ለሀገርህ ስትል እራስህን ነስተሀል
    ነብስ ይማር ጀግናችን።

  • @zibrikrikalebegn8901
    @zibrikrikalebegn8901 Před 5 lety +65

    ታጋይ ይሞታል ። ትግል አይሞትም ። ሺ አሳምነዎች አሉን ። ድሉም የኛ ነው ።

  • @user-gd1tg2nv2s
    @user-gd1tg2nv2s Před 4 lety +72

    አንተን የገደለ ወልዶ አይሣም የዘራዉ አይብቀል አይቃም የፀለዬዉ ፆሎት እግዚአብሄር አይቀበለዉ የኛ ጀግና ነፍሥህ ይማረዉ 😭😭😭😭

    • @user-sv7qj7lr6q
      @user-sv7qj7lr6q Před 10 měsíci +3

      አሜን ለዘለዓለም ዘር አያፍራ መሬት አተቀበለው

    • @Alexman123.
      @Alexman123. Před 3 měsíci +3

      አሜን+

    • @Alexman123.
      @Alexman123. Před 3 měsíci +3

      amennn++

    • @AberaMekuria
      @AberaMekuria Před 11 dny

      Q​@@user-sv7qj7lr6q❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤¹¹pp

    • @yohanesabera4044
      @yohanesabera4044 Před 9 dny

      RIP PP​@@AberaMekuria

  • @loveyoumama8591
    @loveyoumama8591 Před 5 lety +54

    9 አመት ታስረክ በሚያልፈለት ጊዜ ገደሉት የኔ ጌታ ይስራቸውን ይስጣቸው

    • @jeanyjeandumaguing7244
      @jeanyjeandumaguing7244 Před 5 lety +5

      Min ale enda video ahun betnsa ayyyy ant ymayekrwn arfke gen yetgodaw hezebehe nw !!!

    • @yemisrachworeta4739
      @yemisrachworeta4739 Před 3 lety

      ለግል ነው ወየሞተው ለህዝብ ነው ።

    • @TADESDR3
      @TADESDR3 Před 15 dny

      Inesum fetan yilalu, murderers

  • @fikirteshiferawmihretu3251
    @fikirteshiferawmihretu3251 Před 5 lety +31

    እግዚአብሔር የስራችሁን ይስጣችሁ ወንድሜን ነጠቁን በእውነት ይፍርድ

  • @sars126
    @sars126 Před 5 lety +50

    አንተን ማጣት ከባድ ነዉ አባዬ ነፍስህን ይማረዉ 😭😭😭😭😢😢

  • @user-sy5ns2vf1h
    @user-sy5ns2vf1h Před 4 lety +14

    ጀግና አይሞትም ሁሌም በኢትዮጵያውያን ልብ ውስጥ ተከብረህ ትኖራለህ ! 💚💛♥ 👌😭😭

  • @user-in2qj5ip8y
    @user-in2qj5ip8y Před 5 lety +21

    የኔ ጌታ አፈሩን ገለባ ያድርግልህ 😢😢ብዙ ነገር አሳልፈሀል ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑረዉ ፈጣሪ😢😢

  • @fatumamohammed8536
    @fatumamohammed8536 Před 5 lety +18

    Our Super Hero የኛ ዳግማዊ ቴዎድሮስ ፣ሀዘናችን ቅጥ አጣ የእውነት አመመኝ።

  • @tegistendaylalu5563
    @tegistendaylalu5563 Před 5 lety +18

    ይህን ሚስኪን ጀግና ኢትዮጵያ የገደለ እግዚአብሔር የስራውን ይስጠው ነው እምለው በግሌ::
    እግዚአብሔር ነፍስህን በገነት ያድርገው::

    • @yemisrachworeta4739
      @yemisrachworeta4739 Před 3 lety

      ምስል ማለት እዴትነው ይህን የወዶች ቊና ሁሉምያልፍል ጀግናየ ስራህለዘላለምነው ልክእዳባቶችህ!

  • @user-gj1fb2ff3w
    @user-gj1fb2ff3w Před 5 lety +14

    የኛ ጀግና እድሜ ልክህን ስታገለግል 9 አመት ታስረህ ከተፍታህ በሃላ እረፍት በሚያገኝበት ግዜ አይ ገዳይ ከአፍር አስረጀው የሱን ቀን ይስጥህ እሄኔ ገዳይ እየሰማህ ቀብሩን እያየህ ይሆናል ምን ይሰምህ ይሆን አሳምነው ጽጌ ነብስህን በገነት ያኑርልን

  • @eldanatadesse8991
    @eldanatadesse8991 Před 6 lety +31

    ብ/ጀ/ል አሳምነው ፅጌ ምርጥ ጀግናና ምርጥ ኢትዮጵያዊ !! በጦሬታ መውጣት ሳይሆን ባለው ሞያ ኢትዮጵያን ማገልገል ቢችል ጥሩ ነበር !!

  • @user-qz6vs3yb3o
    @user-qz6vs3yb3o Před 5 lety +48

    እኔስ ንግግሩን ባላዳምጥ ይሻለኛል መሠለኝ ምክናየቱም ንግግሮቹ በሙሉ በየቪደዉው ሳየው የተረዳሁት አስተዋይና ታላቅ ጀኔራል መሆኑን ነው እውነት ሆይ ወደየት አለሽ ነፍስ ይማር ጀኔራል አሳምነው

  • @mesfinwassie3405
    @mesfinwassie3405 Před 5 lety +12

    ሰውዬው እኮ ጀግና ነው ሙህር ነው ለሃገሩ ደሙን በስተመጨረሻም ውድ ሂወቱን የሰጠ እ/ር አምላክ ነፍስህን በገነት ያኑራት!!!

  • @user-qj5hm8wl8n
    @user-qj5hm8wl8n Před 5 lety +17

    በርታልን ብርጊደን አሳምነው ፅጊ የአማራ ህዝብ ጠንካራ ነው በርቱልን የኛ ጀግኖች የቴወድሮስ ምትክ ሁንልን የኛ ጀግና

    • @ethiopia6160
      @ethiopia6160 Před 5 lety +1

      Ahunma gedelut eko egezeyabeher yeferd becha meder gala ye amara xelat ahun yehi edet yegedelal esti be mariyamen

    • @MulunaLewi
      @MulunaLewi Před 5 lety +1

      He's dead I'm so sorry my brother you are always loved

  • @user-id8sv4gq1d
    @user-id8sv4gq1d Před 5 lety +53

    ብርጋዴል ጀነራል አሳምነው ፀጌ ማን ናቸው? ድንቅ ናቸው ግዳጃቸውን ጨርሰዋል እግዚአብሔር ተቀበላቸው።

  • @HosamHosam-vk8xy
    @HosamHosam-vk8xy Před 5 lety +16

    አባታችን አተ ከፈፅምህው በጣም ስክተትነው ግን በግፍ ከሁን አግዚኡብሄር የስራቸውን ይስጣቸው ነፍስ የማር

  • @zzeritumaltenaijy384
    @zzeritumaltenaijy384 Před 5 lety +27

    ነብስ ይማር የገሬጀግና

  • @dhhedheheh7589
    @dhhedheheh7589 Před 5 lety +68

    እንዴት ነዉ ይህ ስዉ መፈንቀል ምንግስት የሜያደረገዉ ካአንደበቱ የሜስዉዉ ቃል ያአገረ ፍቅረ ያለዉ ሰዉ ነዉ ንብሱን ባፀደገነት ያኑረልኝ አሞናል ስንቶች ጀግና በሴራ ሞቱ ዉይ አሞናል

    • @mersimersi156
      @mersimersi156 Před 5 lety

      Tedebelalkobegnal fetari yifetaw ewentun

    • @elishamasreshatesema1963
      @elishamasreshatesema1963 Před 5 lety +4

      ወንድም ይህ ሰው ንፁህ ነው ግን እንቅስቃሴው ያላማራቸው የሱን እንቅስቃሴ ከነሱ ሴራ ጋር ስላልተመቻቸው በሴራ አስወገዱት ንግግሩ እንኳን ከልቡ እንደሆነ ያስታውቃል በባሕር ዳር ስብሰባው ላይ የተናገረውን ስትሰማው ትረዳለህ ከፌደራል የመጡ ያላቸው አሉ ስለነሱ ጠቅሷል በአጠቃላይ የክልሉን ልዩ ሀይል አሰልጥኖ ያደረገው ንግግር ያላስደሰታቸው ናቸው ምክንያቱም ፍራቻ አላቸው የአማራን መደራጀት

    • @mersimersi156
      @mersimersi156 Před 5 lety

      @@elishamasreshatesema1963 lek new are tegelselgn eko ahunma derom yetaserw ewketu eras metate hinobachaw new gn ahun lay hulunm anketoal fetarinm yiwedewal ena nebsun yimarln

    • @addisabeba4264
      @addisabeba4264 Před 5 lety +2

      Meskin new ager wedad new lezih new yaltemechachew

    • @user-gw4up6qw7n
      @user-gw4up6qw7n Před 5 lety

      በጣም

  • @user-hj5ue9lk4q
    @user-hj5ue9lk4q Před 6 měsíci +4

    አይምሮ ያደማል ባልሰማ ይሻለኝነበር😢😢😢

  • @michealgutema9520
    @michealgutema9520 Před 6 lety +26

    Thank you for your services !!! u r our hero we never forget u. long live my dear

  • @toyibamohammed2307
    @toyibamohammed2307 Před 5 lety +12

    ጀግናየ ጀግና ሁሌም ጀግና ነህ

  • @user-rv2ly5fm7g
    @user-rv2ly5fm7g Před 5 lety +10

    ሳሳዝን እግዚአብሔር ነፍስህን ይማረው የእውነት

  • @user-dq6wt8jn2n
    @user-dq6wt8jn2n Před 5 lety +9

    ጀግና አባት ነፍስ ይማር

  • @user-ui6bq3es9e
    @user-ui6bq3es9e Před 5 lety +29

    ንጉሳችን

  • @zebunaweew3821
    @zebunaweew3821 Před 5 lety +13

    ኢትዮጵያ እንቁ ልጆቻን አጥች ነብሴችሁን ይማርው።

  • @eakumneger2558
    @eakumneger2558 Před 5 lety +27

    May God be with you dear brother, if you are no longer with us may your soul Rest In Peace. We honor your sacrifice forever.

  • @musamuhe2442
    @musamuhe2442 Před 5 lety +7

    በጣም ይገርማል እዲህ አይነት ሠው ማሠር ነውር ነው እዲህ አይነት ዘረኚነት በሞላበት ሀገር እዴት ያድጋል ለሀገራችን ይህ ነገር አይጠቅምም ከለፈውሥት ት መ ማ ር አለብን

  • @gyes7258
    @gyes7258 Před 5 lety +11

    ጀግና ነክ ወንድሜ እግዛኽሔር ይጠብቅህ

  • @rahmamohammad5280
    @rahmamohammad5280 Před 5 lety +5

    የዘመኔ ጂግና ብርጋዴ ጂኔራል አሳምነው ጽጌ!!!ውስጤ ላይ ታትመሀል አባቴ

  • @ethioxy6472
    @ethioxy6472 Před 6 lety +11

    This is the Genral Ethiopia needs

  • @nati_jessus
    @nati_jessus Před 5 lety +4

    ያሳዝናል ይህንን የመሰለ ታላቅ ጀነራል ሐገሬ በሴራና ተንኮል በማጣቷ በጣም አዝኛለሁ ፍርዱን በዙፋኑ ላለው ለማይሮጠው ለማይቀደመው ልዑል እግዚአብሔር ሰጥቻለሁ

  • @awekesee3900
    @awekesee3900 Před 5 lety +5

    ምነው ምነው ክፍቀን ጨለማ ይሁን ብርሀን አያግኝ😭😭😭😢

  • @dessalegnetelele7553
    @dessalegnetelele7553 Před dnem +1

    President Birigadel general Asaminew Tsige Ayimotim ❤❤ Ethioia Tikidem.

  • @hrhtrhgnhfhr2527
    @hrhtrhgnhfhr2527 Před 5 lety +8

    የያኛ ጀግና ነፍህን በገነት ያኑረዉ

  • @user-cj1ds8dn7x
    @user-cj1ds8dn7x Před 6 lety +28

    እጅግ የምጡቅ አዕምሮ ባለቤት እንደሆኑ አውቃለሁ ፤ እውነት ነው የ 1997 ዓ.ም ሀገራዊ ምርጫ ወቅት ከታሪካዊነቱ በላይ በሰራዊቱ ውስጥ ትልቅ በደል ያደረሰ እንደነበር እናውቃለን ፤ በዛን ጊዜ አማራ ሆኖ የተገኘ ከታችኛው ማእረግ እስከ ላይኛው ከፍተኛ እርከን ድረስ የደረሰበትን በደልና ክፉ ታሪክ እራሱ ባለቤቱ ያውቀዋል ፤ ስለዚህ እርስዎን የመሰለ ታላቅ ጀኔራልና መሰልዎት ጀኔራል ተፈራ ማሞ ፣ ሻለቃ ምስጋናው ፣ ሻለቃ አዱኛ ኧረ ስንቱን ዘርዝረን እንጨርሰዋለን ውድና ክቡር ጀኔራላችን ያ ተቋም እርስዎንና መሰልዎትን ማጣቱ እጅግ ያሳዝናል ።

  • @emerudemberberu9072
    @emerudemberberu9072 Před 5 lety +13

    We miss you RIP!!!!

  • @oneday2929
    @oneday2929 Před 5 lety +34

    እኔ የትግራይ ተወላጅ ነኝ ይህ ሰውዬ ምንም ስህተት የለውም ይህ በጣም እውነትኛ ነው ሁሉ መዘዝ ከወያኔ የመጣ ነው ኣሳምነው ጽጌ ነብስህን በገነት ያኑሮው ለኛ የበደለን ወያኔ ነው ከሻዕቢያ ተመሻጥረው ኤርትራ ኣስገንጥለው ተመልሶ ከ ሻዕቢያ ሲጣሉ ለዚህ ሁሉ ሰራዊት በባድሜ እሳት ያስገቡት

    • @Africa562
      @Africa562 Před 5 lety +2

      Mesghana Daniel wushet ayidelehim

    • @yweyinharg8729
      @yweyinharg8729 Před 5 lety +3

      እዳተ እውነቱን ሚመሰክሩትን ሀገራቸን አትወድም ወንድማለም

    • @user-gw4up6qw7n
      @user-gw4up6qw7n Před 5 lety +2

      ምን ዋጋ አለዉ ገደሉብን

    • @zewdiwon3932
      @zewdiwon3932 Před 5 lety

      God bless you

    • @Johny-hu9od
      @Johny-hu9od Před 5 lety +1

      @Mesghana Daniel: beiza weyane gah beli gunfti. Entay adeki geruki weyane. Gahbaa wehid

  • @dhugffcftr7816
    @dhugffcftr7816 Před 5 lety +13

    አሳምነው እናምንሀለ ነፍስህን በገነት ያኑርህ ሴራ መሆኑንን እናውቃለን ቀብሩን እኮን ይሱን የሚመጥን ቢደረግለት የመንግስት ሴራነው ይገርማል አሞናል

    • @yweyinharg8729
      @yweyinharg8729 Před 5 lety

      ሚዲያዎች አለመዘገቡ እንጅ በጣም አምሮበት ያገሬው ሰው አስከብሮ ነው ያሳረፈው

  • @yeserashworku2733
    @yeserashworku2733 Před 4 lety +3

    ወይኔ ከብአዴን ውሻ ተጠግተህ በአጭር ቀጩህ አዴፓ እድሜ ያችሁ ይጠር የኔ ጀግና ሰላም እረፍት ለሆንክልን ሁሉ እናመሰግናለን

  • @neimatuben5355
    @neimatuben5355 Před 5 lety +4

    የኔ ጀግና የኔ አባት አንተ ባየሁ ቁጥር ድምፅህን ስሰማ ልቤ አዘነ ልረሳህም አልቻልኩ ለሀገራችን ብዙ የምትሰራ ለህዝብ የቆምክን ቅን ትሁት ጨዋ ነህ ሀገርህን ወዳድ ነህ ህዝብህ ወዳድ ነህ ለሀገርህ ቅን አሳቢ ነህ በሴራ አቀናብረው ገደሉህ ነፍስህን ይማር አፈሩን ገለባ ያድርግልህ ሌላ ምን እላለሁ የገደሉህ አይደሰቱ በቁማቸው በእሳት ይቃጠሉ ምንጊዜም በአማራ ክልል ህዝብ ልብ ውስጥ ነህ ስምህ ህያው ነው ሁሌም ትታወሳለህ

  • @zedeshoyoutube3528
    @zedeshoyoutube3528 Před 5 lety +9

    Ewentega Gegena God bless you 👍👍👍😍😍

  • @tafeteferi4511
    @tafeteferi4511 Před 4 lety +3

    ነፍስክን በገነት ያኑራት የእውነት አምላክ ይፍረድድድድድድ

  • @user-zh4eb1kq5r
    @user-zh4eb1kq5r Před 5 lety +4

    ጀነራል አሳምነው ፅጌ ነፍስህን ፈጣሪ ይቀበላት 🙏 💚💛❤

  • @serkalemdj5007
    @serkalemdj5007 Před 5 lety +3

    የኔ አባት ምን ልበል እህህህ እርርርርር ነው ያልነው ሁላችሁንም አጣናችሁ ያማል ነብስክን ለገነት ያድርግልን

    • @lidyamkt
      @lidyamkt Před 5 lety

      Way nebseh yemar gen Enante sewach ke Weyanea lela maseb atechelum

  • @seadeas6421
    @seadeas6421 Před 5 lety +25

    ዘሬም
    በልባችን
    ውስጥ ነህ

  • @zelnuomer2041
    @zelnuomer2041 Před 5 lety +4

    የኔ ጀግና ነፍስህን ይማረው

  • @yabiob3640
    @yabiob3640 Před 5 lety +14

    የኢትዮጵያ ጀግና ነህክ እኔ ኤርትራዊ ነይ እዛ ኣንተ እምትመራው የንበርክ የኢትዮጲያ ሰራዊት ኢንዲያውም ፊት ለፊት በዊግያ ተፋለመኩ እንደ ጠላት ማለት ነው ለኔ ግን ኣንተ ጀግና ነህክ ለኣገርክና ልህብህክ ወዳጅ ስለ ሆንክ ሃገሩ ወዳጅ ጅግና ደሞ ጠላት ብሆን ጀግና ነው እግዝብሄር በገነት ያስፍርህ እልድያውም እኔን ባድመ ግንባር ነበርኩ ።

  • @selamkidani8048
    @selamkidani8048 Před 5 lety +9

    Zenzelma afaf lay chuhet berekete
    Setutin anawikim wend and sew mote😭😭😭
    Nefis yimar jegnaw

  • @elsabethaddisu8474
    @elsabethaddisu8474 Před 5 lety +3

    Egziabher ነፍስን በገነት ያኑራት !!

  • @muluworkbirhan4154
    @muluworkbirhan4154 Před 5 lety +3

    ብርጋዴል ጀነራል አሳምነው ፀጌ ነፍስህን ይማረዉ 😭😭😭😭😢😢

  • @samrihebeshawit6358
    @samrihebeshawit6358 Před 5 lety +5

    ነፍስ ይማር

  • @youalesh1
    @youalesh1 Před 5 lety +17

    We lose an irreplaceable person. May God save your soul General.

  • @KalidJemal-z9r
    @KalidJemal-z9r Před dnem

    ፍኖዎች በዚህን ጀግና መርሆዎች ብዙ ልትማሩ ይገባል።

  • @saidmohemmed5596
    @saidmohemmed5596 Před 5 lety +4

    ጋዜጠኛው ጨዋ ነክ ተባረክ

  • @zewdiwon3932
    @zewdiwon3932 Před 5 lety +7

    It’s true God bless you long life to you

  • @kasahunzemene6343
    @kasahunzemene6343 Před 13 dny

    I truly appreciate the people who interviewed this General as well as the individuals who posted it. The General was one of the visioners of the military leaders. It definitely saddened me the untimely death. He could have been a great contributor to the progress of Ethiopia. Again, thank you for posting this historical interview.

  • @user-yf8yb1kv1l
    @user-yf8yb1kv1l Před 5 lety +16

    ዳግማዊ ቴድሮስ ሁሌም በአማራውያን ልብ ትኖራለህ

    • @ABC-hs3ip
      @ABC-hs3ip Před 5 lety +1

      ዛም ጀጋኑ ወሎ ራያ አላማጣᄋᄃᆪᄒᄋᄂᄏᄎ @fesam komche...Tewoderose eyalchew..lemenachewon ketelu...Kemalamoch...Tewodeos lemanegnawom he is from Debube..eyesereku mnore dero kere

  • @erdbeersahne9102
    @erdbeersahne9102 Před 5 lety +12

    ጥሩ ኢንተርቪው ነበር ሳውንትራኩን ጨምሮ አቅራቢውም እንዲሁ የተሟላ ፕሮግራም።

  • @user-qp3ou7dl9i
    @user-qp3ou7dl9i Před dnem

    አባቴ😢😢😢የእግር እሳቴ ። ነፍስህ በሰላም ትረፍ አባትዋ።።የጦሩ ገበሬ

  • @hailutimerga4065
    @hailutimerga4065 Před 5 lety +6

    real Ethiopian,RIP,what a remark!

  • @sebbitqelbbi7375
    @sebbitqelbbi7375 Před 5 lety +12

    ፈጣሪ እውነቱን ያውጣልን እንጂ ጄነራል አሳምነው ጽጌ በግፍ የተገደሉ ይመስለኛል

  • @zinebmmm5746
    @zinebmmm5746 Před 5 lety +2

    የኛጀግና

  • @nooradem4158
    @nooradem4158 Před 5 lety +3

    የኛ ጀግና እድሜና ጤና ይሥጥልን

    • @aliaazzam30
      @aliaazzam30 Před 5 lety

      Noor Adem ገደሉት ምተ ላይመለስ ሄደ የኛ ጅግና

  • @yocif1310
    @yocif1310 Před 4 měsíci +1

    ፈጣሪ አንተን የገደለውን የሰራው ሁሉ አይባረክ የወለደው ሁሉ የተረገመ ይሁን እስከ ሰባት ትውልድ ዘሩ አይባረክ ፈጣሪ ነፍስህን ገነት ያኑርህ

  • @tigmisgan5826
    @tigmisgan5826 Před 5 lety +4

    ጀግናየ እድሜናጤናይስጥህ ከጎንህነን አይዞህ

    • @user-fh3ib2vw2m
      @user-fh3ib2vw2m Před 5 lety

      😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @user-lo6pg3vp5t
      @user-lo6pg3vp5t Před 3 lety +1

      ጀግና ነው አሳምነው ፅጌ ኢትዮጵያ አበት

  • @oneday2929
    @oneday2929 Před 5 lety +4

    ዎሎ ያፈራቹው ጀግና

  • @user-nl6tj5po5f
    @user-nl6tj5po5f Před 3 lety +1

    ጥሩሰዉ ማይኖረባት ሀገረ

  • @misaderbie2346
    @misaderbie2346 Před 5 lety +6

    የኔ ጀግና ይህ ሁሉ መስዋዕት የከፈለ መልካም ሰው ላገሩ ብዙ ያደርግ እንዴት ታጠፋላችሁ ፣ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑራት

  • @biniamg4730
    @biniamg4730 Před 5 lety +3

    You are super hero

  • @tikikilselam7445
    @tikikilselam7445 Před 5 lety +1

    አባት አለም ነብሶትን የቅዱሳን አምላክ እግዚህአብኤር በገነት ያኑሮት ወይኔ አባት አለም እኔ ልደፋሎት ጠቃጠልኩ የእዉነት አምላክ ይፍረድባቸዉ እርሶን የገደለያስጨነቀ በእስር ላይ እያሉ የደበደቦት አምላክ ይፍረድባቸዉ አባት አለም ፀልይሎታለዉ አጥያተኛ ብሆን እግዚህአብሔእ በቸርነቱ ይስማኛል

  • @Metadelb13
    @Metadelb13 Před 5 lety +3

    I realy fill sorry for this man . He was true Ethiopian . it's a matter of time ,history will judge him whether he was wrong or right coz no one knows now.

  • @user-rr1pt8sg5p
    @user-rr1pt8sg5p Před 3 lety +1

    ጀግናው አሳምነው ፅጌ ነፋስህን በአጸደ ገነት ያኑረው

  • @Befeked-yb4jv
    @Befeked-yb4jv Před 4 měsíci +1

    ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑርልን

  • @abdul436
    @abdul436 Před 5 lety +10

    እሄን የመሰለ Noble Man ምን ነካው ? የዚህ ጀነራል ኪሳራ በጣም ከባድ ነው ። ቢያንስ የመለወጡን እውነተኛ ምክንያት የማሳወቅ መንግስት ግዴታ አሐበት።

  • @FanomektYe
    @FanomektYe Před 4 měsíci +1

    የኔ ጀግና ፈጣሪ ነፍስህን በአፀደ ገነት የኑርልኝ ጀግና አይሞትም ❤❤😢😢😢😢😢😢 4:39

  • @negasenshew7085
    @negasenshew7085 Před 4 dny

    የእኛ ቅን አባት ታስሮ ከመገደል ፈቶ መገደልን መች ተገነዘብክ ገነት መንግሥተ ሰማያትን ፈጣሪ ያውርስህ አሜን

  • @sulululu6942
    @sulululu6942 Před 3 lety +2

    እፍፍፍ የኔአባት አንጀቴንበላው"ይህንጀግናያጠፋው"አብራር አራት አይን"ያለውሠው "ነበር"የኔጀግናአባት"ምንእናደርጋሀለን"ዘርህ ይባረክ

  • @hrhtrhgnhfhr2527
    @hrhtrhgnhfhr2527 Před 4 lety +1

    ነፍስህን በገነት ያኑረዉ የኛ ጀግና

  • @asnkatesfay5988
    @asnkatesfay5988 Před 5 lety +3

    ጀግናው እድሜና ጤና ይስጥክ !!!

  • @sahadsahadabdullha1529
    @sahadsahadabdullha1529 Před 5 lety +1

    አላህ ይማራህ አይሜት

  • @dessalegnetelele7553
    @dessalegnetelele7553 Před 11 měsíci +1

    Hello kibuir General Asaminew Tsighe Rest in peace.but you are not died.we love you One Ethiopia.Ethiopia Lezelam Nurie.

  • @shimlesberihun697
    @shimlesberihun697 Před 3 lety +2

    አንተ ለኔ ሁለተኛዉ አፄ ቴወድሮስ ነህ ወንዳወንድ ጀግና ልበ ሙሉ ደፋር በወሠነዉ ዘላቂ ነብስህን በገነት ያኑርልን አሜን

  • @tube3356
    @tube3356 Před 8 měsíci +1

    የኔ አባት እኔ አፈር ልብላልህ የኔ አባት የግር እሳት ሆክብን እህህህህ😥😥😥😥💔

  • @Aman-pc5pm
    @Aman-pc5pm Před 6 lety +4

    Professionalism both side👌🏾

  • @animawmanaye8517
    @animawmanaye8517 Před 12 dny

    የእኛ ጀግና አንተን ማጣት እንዴት ያማል

  • @serkalemdj5007
    @serkalemdj5007 Před 5 lety +28

    የኔጌታ 9 አመት ታስረክ አሁንም እንደዚህ በሉብን ነጠቁን ቀሙን እረ ወይኔ እንደት ልግለፀው

  • @almeayalew7664
    @almeayalew7664 Před 5 lety +17

    ሞቱ ልብ ይሰብራል ድራማ ነው የተሰራው

    • @gemirum2608
      @gemirum2608 Před 5 lety

      ገለውታ?

    • @almeayalew7664
      @almeayalew7664 Před 5 lety

      @@gemirum2608 እኔም ከሰው ነው የሰማሁት ግን ሲርጋጋ እሰማለን

    • @almeayalew7664
      @almeayalew7664 Před 5 lety

      @jfkgk glhoij እሱን ከስልጣን ለማውርድ ሲማከሩ ገደላቸው ብሎ ዜና አዋዜ ዘግቦታን

  • @Dena.E
    @Dena.E Před 5 lety +8

    የኔ ጀግና በግዜ ተወሰድክብን : ጀግንነትሕ ሲነገር ይኖራል።

  • @ayehuayehu2417
    @ayehuayehu2417 Před 5 lety +5

    የእኔ አባት አለው በል አልሞትኩም በል ጀነራል አሳምነው ፅጌ የእኔ ጌታ

  • @etushmoga2557
    @etushmoga2557 Před 5 lety +1

    ኡፍፍፍፍፍ ነብስህን ይማረው እጅግ በጣም በጣም ነው ያሳዘንክኝ ለምን እንደሆን እግዚአብሔር ብቻ ነው ሚያውቀ እኔ ስፖለቲካ አንድም እማውቀው ነገር የለም ማወቅም አልፈልግም ግን አሳምነው ከሞተ ጀምሮ የሆነ ልቤ በሀዘን ቁስል ብሎአል ኡፍፍፍፍፍፍ

  • @sanibc12
    @sanibc12 Před 5 měsíci +2

    ወላሂ ወላሂ ይሄ ሰው በጣም የጄግኖች ጄግና ነው ። በጣም ያሳዝናል። ወሎየ ስለሆነ ነው አሳልፈው የሰጡት ፣ እናም ያስገደሉት።

  • @abebawdebie5751
    @abebawdebie5751 Před 3 lety +1

    We never forget you

  • @omyish5043
    @omyish5043 Před 5 lety +2

    በጣም ጥሩ ቃለ ምልልስ ነው እኔን የገረመኝ ኣሁንም የጦር መኮንኖች በወያኔ እስር ቤት መኖራቸውን ስሰማ አዝኛለሁ የዶክተር አብይ መንግስት አጣርቶ እንዚህን ብርቅዬ የሃገር ልጆች ወደ ነፃነት መመለሱ አፋጣኝ ተጋቢ ነው እላለሁ የመደመሩ ውበት እዛ ጋር ነውና። 💚💛❤️

    • @JJ-xz2re
      @JJ-xz2re Před 5 lety

      Ye medemeru wutetun endet ayeshiw

  • @hattadubai5852
    @hattadubai5852 Před 5 lety +6

    የኔ ጀግና እድሜ እና ጤና ይስጥህ አባቴ❤💛💚እንወድሃለን😍😍😍የኛ መሪ😘

  • @henokmehari7488
    @henokmehari7488 Před 5 lety +1

    ጀግናው ሁሌም በልባችን ትኖራለህ።

  • @adu-genet
    @adu-genet Před 6 lety +4

    U are hero hope soon u will replace by postion according ur speeches it is matured and educated person.

  • @user-sj9hp2pp4p
    @user-sj9hp2pp4p Před 5 lety +3

    በኔ አመለካከት ሙሉ ሰው ማለት ለራሱ የሚያስደስተውን ነገር ሲያይ ለሚወዳቸውም የሚመኝ ነው የኔ የዋህ መጨረሻ ላይ የተናገርከው ንግግር አንጀቴን በላው ተሳክቶልህ ይሆን አላውቅም አስለቀስከኝ

  • @hareglulu8331
    @hareglulu8331 Před 6 hodinami

    Hero of hero 💪🏽✊🏽RIP 🙏🏽😭😭😭😭😭😭

  • @genetyetwahdolij2494
    @genetyetwahdolij2494 Před 2 lety +1

    ጀግናችን አማራ የሞተው አንተን ያስበላ ቀን ነው ዛሬ እንደ በግ በተገኘበት እሚታረደው እህህህ ነፍስህ በቅዱሳን እፍቅ ያኑርልን