Ethiopia:Ethiopis…’’አዲስ አበባ ላይ ቀድሞ የገባው ኦሮሞ አይደለም’’…

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 4. 07. 2019
  • …’’አዲስ አበባ ላይ ቀድሞ የገባው ኦሮሞ አይደለም’’…

Komentáře • 905

  • @user-bp9rd9sn9t
    @user-bp9rd9sn9t Před 5 lety +256

    መስማት በአሁን ሰአት የሚያስፈልገው የዚህን አይነት እውነትና ሀቅ ነው መምህር ታዬ ሁሌም የሚናገሩት ነገር ሁሌም ያስደስተኛል እድሜ ይስጥህ

    • @netsolo8225
      @netsolo8225 Před 5 lety +3

      እኔብቻመስሎኝ ነበረ ተባረኩ

    • @selammamo4166
      @selammamo4166 Před 5 lety +3

      Egiziabihar yibarikihi

    • @amtemichaeldamte5685
      @amtemichaeldamte5685 Před 5 lety +2

      He is great and real historian . Thank you sir!

    • @selamawitghebre6143
      @selamawitghebre6143 Před 5 lety +3

      ወያኔ የረጨው መርዝ ነው ዛሬ ላይ ገንፍሎ የወጣው ልብ ይስጣቸው።

    • @mahmudm7407
      @mahmudm7407 Před 5 lety +1

      በትክክል!

  • @user-jh2bw5bn8y
    @user-jh2bw5bn8y Před 5 lety +6

    አተ ንፁህ ኢትዮጲያዊ ጌታ እግዚያብሔር ዘመንህን ይባርክ ጤና እድሜ ይስጥህ

  • @jkonjo7928
    @jkonjo7928 Před 5 lety +221

    በእውነት እንዴት ደስ የሚል ሰው ብሰማክ ብሰማክ አትሰለችም እኔም ከኦሮሞ እና ከአማራ ተናጋሪ ነው የመጣሁት አንድም ቀን ሰለብሔር ተወርቶ አያውቅም

    • @workeyeferede7375
      @workeyeferede7375 Před 5 lety +1

      Really i appreciate this guy.

    • @leiladani2767
      @leiladani2767 Před 5 lety +4

      Addis abeba lay manem geba algeba mejemeria ayegebachihum
      Who ever yehen teyakie yemiakerb
      AA yehulachenm nat midre zeregna hula egna yAA lijochoch zerengenet anawekem selzer ahunem wedefitem annanesam
      Pls stop this stupid zeregnenet we are tired of hearing this word.

    • @tmnithagerey9126
      @tmnithagerey9126 Před 5 lety +2

      ምን መሰለህ ***የአፄዎቹ ታሪክ መጥፎና ጥሩውን አማራ አትቀበሉትም****ለምሳሌ ኤርትራ የገነጠልዋት አጤ ምንሊክ ሁነው ሳለ ታሪኩ እንዲነገር አትፈልጉም****መጥፎ ታሪክ እያላቸው እንደሌላቸው ስለምትክዱ ነው ****ሞቴና እድገቴ ከአጤ ምንሊክ ነው ስለምትሉነው ነገር ግን በምንሊክ የተጎዱ ክልሎች//ወይ ህዝቦች እያሉ እናንተ ይህን ታሳቢ አታደርጉም*****

    • @truth3011
      @truth3011 Před 5 lety +1

      @@tmnithagerey9126 ene atsewochen betam etelalew gn tarik lay eritrean atse yohanes endeshetat new yemiamelakitut.

    • @a.tibebu5009
      @a.tibebu5009 Před 5 lety

      Eden please share this information for those ill minded people, if you know anyone
      GOD BLESS ETHIOPIA AND ETHIOPIANS ROUND THE WORLD FOR EVER!!!

  • @lilyethiopia7190
    @lilyethiopia7190 Před 5 lety +14

    I wish all Ethiopians think like you, Thank you you're amazing !!!!!!

  • @user-zh4eb1kq5r
    @user-zh4eb1kq5r Před 5 lety +21

    መምህር ታዬ ፈጣሪ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን 🙏💚💛❤ አዲስአበባ ከ1600 ዓመት በፊት (አብርሃ ወ አፅብሃ )በኢዛና እና ሳይዛና ትተዳደር ነበር ስለሚባለው ታሪክ ትንሽ ቢያስተምሩን ደስ ይለኛል። ኢትዮጲስ እናመሰግናለን💚💛❤
    ኢትዮጵያ ትቅደም 💚💛❤
    ዘረኝነት ይውደም!!!

    • @amalajekidusan6360
      @amalajekidusan6360 Před 5 lety

      Orthodox Tewahadon yebelete yatinu. Sileinezih ye Fetari agelgayoch yeneberu sewin yemiyakebro ye Dingil Mariyam wedajoch yebelete yiredallu. Ye Ethiopia Orthodox Tewahado haymanot teqedito yemayawiq ye tasrik balebet nat. Temesgen inem irsom Ethiopiawi bemehonachin.
      Be seloto yasibung. Ethiopia hagere Igzehabher naat. Amen Amen Amen

    • @user-zh4eb1kq5r
      @user-zh4eb1kq5r Před 5 lety +1

      @@amalajekidusan6360 አመሰግናለሁ እውነት ነው ኢትዮጵያ ሀገረ እግዚአብሔር ናት ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር 🙏💚💛❤

  • @FikireTube12
    @FikireTube12 Před 5 lety +54

    ትልቅ ስውና እውነተኛ ጠፍታል በዚዘመን ብዬ ነበር ማስበው ማለቴ በእድሜ ሳይሆን በጭንቅላት ዛሬ ግን አየሁ በየቤቱ እንዳንተ ዓይነት ስው እንዳለ:: ኢትዮጵያ በናንተ በናንተ ተስፋ አላት እናመስግናለን

    • @bayanialiyi3692
      @bayanialiyi3692 Před 5 lety

      Ahinima amara yitafal

    • @gracekensington4971
      @gracekensington4971 Před 5 lety

      bayani Aliyi you basted

    • @tmnithagerey9126
      @tmnithagerey9126 Před 5 lety

      ምን መሰለህ **የአፄዎቹ ታሪክ መጥፎና ጥሩውን አማራ አትቀበሉትም****ለምሳሌ ኤርትራ የገነጠልዋት አጤ ምንሊክ ሁነው ሳለ ታሪኩ እንዲነገር አትፈልጉም****መጥፎ ታሪክ እያላቸው እንደሌላቸው ስለምትክዱ ነው ****ሞቴና እድገቴ ከአጤ ምንሊክ ነው ስለምትሉነው ነገር ግን በምንሊክ የተጎዱ ክልሎች//ወይ ህዝቦች እያሉ እናንተ ይህን ታሳቢ አታደርጉም*****በነገራችን ላይ ለምንድነው የኦሮሞ ህዝብ ታሪካቸው ሌላ ሰው እንደሚመክራቸው ምታስቡት ****የአባ ገዳ እና አባ ጅፋር ታሪክ ማነው ለኦሮሞ የመከረው ወይ የነገረው****ኦሮሞ ትልቅ ህዝብ ሁኖ ሳለ አንደሞኝ ምትቆጥሩት አይ አማራ***

    • @gracekensington4971
      @gracekensington4971 Před 5 lety +1

      Tmnit hagerey ስማ ንገረኝ ካልክ እስከልክህ እነግርሃለሁ ፣አንዳንዴ እውነታውን ዝም እያልን የምናልፈው እንደወንድሜ ያለ አስተዋይ ሰወች በመሃከላችሁ ስላለ እነሱን ላለማስከፋት እያልን ነው ፣ደግሞ አይ አማራ ትላለህ?መሆን ስላልቻልክ ነው፣ሌላው «ከውጭ የመጣ ልጅ ቤት ያፈርሳል »ይባላል፣እናንተ ኢትዮጵያን ለማፍረስና ከምድረገጽ መታሰቢያዋን ለማጥፋት የምትጥሩት ከማዳጋስካር መጤ ወራሪወች ስለሆናችሁ ነው፣ለዚህ ማስረጃ ብትፈልግ በ16ክፍለዘመን በየቦታው የተበተኑት ኦሮሞወች ጉግል አርገህ ብትመለከት ኦሮሞ በታንዛኒያ አለ ኦሮሞ በኬኒያ አለ እንዲሁም ወደኢትዮጵያ ለከብቶቻችሁ ሳርና ውሃ ፍለጋ መጥታችሁ የመሬቱን ባለቤቶች ጡትና ብልት እየቆረጣችሁ አሳደዳችሁ፣ ይሄ የገዳ ስርአት እያላችሁ የምትኩራሩበት ጭካኔ የተሞላበት የወንድን ብልት እየቆረጡ ግንባር ላይ ሰክቶ እንደጥሩ ነገር መቶ ጊዜ የምትለፍፉት ኢሰባዊድርጊት በአለም ደረጃ ሊወገዝና በታሪካችሁም ልታፍሩበት ሲገባ የሚናገራችሁ ጠፍቶ ያዙን ልቀቁን ትላላችሁ ፣ይሄን አረመኔያው ድርጌት የራሳችሁ በሃል ሆኖ እያለ ፣እምየ ሚኒሊክን ጡት ቆረጠ ብልት ቆረጠ ትላላችሁ ይሄ ሁሉ ማስረጃ የሌለው ትርክታችሁ ነው፣እናንተን ግን ከነማስረጃው አባገዳችሁ እራስ ላይ ቁጭ አድርጋች የሚታየውን የወንድ ብልት ለማስረጃነት ማቅረብ ስለሚቻል እባካችሁ አትነካኩን፣እውነት እንነጋገር ከተባለ ኦሮሞ ወራሪ ስለሆነና ያቺ መጤነቱ እንዳትነሳበትና ታሪክን ለማጥፋት የማያረገው ጥረት የለም ምነው ሌላው ብሔር ኢትዮጵያ የሚለው ስም በደሙ ውስጥ ቀረ ?አያስጠላውም የሚኒሊክ ስም ሲነሳ አያንገሸግሸው፣ስለሚኒሊክ የሄ የተማረ ወንድሜ እስኪበቃችሁ ነግሯችኋል ዘሩ ይባረክ ፣መቸም በድንጋይ ላይ ውሃ ማፍሰስ ነው ለናንተ ይሄን ማስረዳት ፣የጀመራችሁ ሰይጣን ሳይጨርሳችሁ አይቀርም፡፡

    • @FikireTube12
      @FikireTube12 Před 5 lety +1

      Tmnit hagerey ባንተ ሳይሆን በአሳደጉህ ቤተስቦች ነው ማዝነው :: አንዳንድ ያንተ ዓይነት ቤተስብ ያላቸው ልጆቻቸውን የበደላቸው በራሳቸው እንዳይተማመኑ ሁልግዜ የበታችነት እንዲስማችሁ የውሸት ታሪክ እየነገሩ ሁልግዜ ሲያለቅሱ እንዲኖሩ አርገው ነው ያሳደጋቸው:: እምዬ ሚኒሊክ ዛሬ ኢትዮጵያን ቀና ብለን እንድሄድ ያረጉን የስልጣኔ ማማ የኢትዮጵያ ባለውለታ ናቸው እውነታው ይሄ ነው:/

  • @jaylinlaus2594
    @jaylinlaus2594 Před 5 lety +27

    ሰላም ብለናል ሰላማችሁ የብዛልን ፈጣሪ ይባርክልን እንደዚህ አይነት ኢትዮጵያዊ ዜጋ መሰማት ነው የነፈቀን

  • @abbaytrufat
    @abbaytrufat Před 5 lety +16

    ትልቅ የታሪክ መምህር ነህ ጤናና እድሜውን ይስጥህ

  • @ancharotube7658
    @ancharotube7658 Před 5 lety +14

    ትክክል ነው ዓፄ ዮሐንስን ጭፍጨፋን ደብቀው ኦሮሞና አማራን ለማፋጀት ምንይሊክ እየተባለ ይደሰኮራል። እንዳንተ ዓይነቱን ያብዛልን።

  • @mulutrfe3988
    @mulutrfe3988 Před 5 lety +68

    ለሃያንደኛው፡ክፍለዘመን፡የሚመጥን፡አንድሰው፡ኢትዮጵያ፡አገኘች፡እልልታ፡ያስፈልጋል፡ለአቶ፡ታዬ፡መታደል፡ነው፡ቅዱስ፡አስተሳሰብ፡ነው፡ጤና፡እና፡እድሜ፡ይስጥህ፡የኢትዮጵያ፡አምላክ፡፡

    • @tmnithagerey9126
      @tmnithagerey9126 Před 5 lety +1

      ምን መሰለህ **የአፄዎቹ ታሪክ መጥፎና ጥሩውን አማራ አትቀበሉትም****ለምሳሌ ኤርትራ የገነጠልዋት አጤ ምንሊክ ሁነው ሳለ ታሪኩ እንዲነገር አትፈልጉም****መጥፎ ታሪክ እያላቸው እንደሌላቸው ስለምትክዱ ነው ****ሞቴና እድገቴ ከአጤ ምንሊክ ነው ስለምትሉነው ነገር ግን በምንሊክ የተጎዱ ክልሎች//ወይ ህዝቦች እያሉ እናንተ ይህን ታሳቢ አታደርጉም*****በነገራችን ላይ ለምንድነው የኦሮሞ ህዝብ ታሪካቸው ሌላ ሰው እንደሚመክራቸው ምታስቡት ****የአባ ገዳ እና አባ ጅፋር ታሪክ ማነው ለኦሮሞ የመከረው ወይ የነገረው****ኦሮሞ ትልቅ ህዝብ ሁኖ ሳለ አንደሞኝ ምትቆጥሩት አይ አማራ***

  • @rabeeahhh5988
    @rabeeahhh5988 Před 5 lety +21

    ተባረክ እዳተ አይኖችን ያብዛልን ለእውነት የቆሞ

  • @littlemushraams3402
    @littlemushraams3402 Před 5 lety +89

    መምህር ታየ ተባረክ። አዋቂ ብቻ አይደለህም ቅን ሠውም ነህ።

  • @ethiogonder3052
    @ethiogonder3052 Před 5 lety +89

    ፈጣሪ ኑሮህን ያሳምርልህ እንዲህ ነው እውቀት ።

    • @tmnithagerey9126
      @tmnithagerey9126 Před 5 lety

      ምን መሰለህ **የአፄዎቹ ታሪክ መጥፎና ጥሩውን አማራ አትቀበሉትም****ለምሳሌ ኤርትራ የገነጠልዋት አጤ ምንሊክ ሁነው ሳለ ታሪኩ እንዲነገር አትፈልጉም****መጥፎ ታሪክ እያላቸው እንደሌላቸው ስለምትክዱ ነው ****ሞቴና እድገቴ ከአጤ ምንሊክ ነው ስለምትሉነው ነገር ግን በምንሊክ የተጎዱ ክልሎች//ወይ ህዝቦች እያሉ እናንተ ይህን ታሳቢ አታደርጉም*****በነገራችን ላይ ለምንድነው የኦሮሞ ህዝብ ታሪካቸው ሌላ ሰው እንደሚመክራቸው ምታስቡት ****የአባ ገዳ እና አባ ጅፋር ታሪክ ማነው ለኦሮሞ የመከረው ወይ የነገረው****ኦሮሞ ትልቅ ህዝብ ሁኖ ሳለ አንደሞኝ ምትቆጥሩት አይ አማራ***

    • @gujtuu4282
      @gujtuu4282 Před rokem

      ​@@tmnithagerey9126ኦሮሞወች ለምን በሚኒሊክ ስም ይጠሉናል እ

  • @fczcbcvadb6339
    @fczcbcvadb6339 Před 5 lety +121

    አላህ እርጅም እርሜ እና ጤና አብዝቶ ይስጥህ ተባርክ

  • @eyasumekonen7916
    @eyasumekonen7916 Před 5 lety +4

    እግዚአብሔር ይባርክህ እውነተኛ ሰው ነህ በዚህ ጠማማ ትውልድ መካከል ቅን ሆኖ መገኘት መባረክ ነው

  • @tamertesera8648
    @tamertesera8648 Před 5 lety +8

    I wish my country has few people like him. Intelligent, smart and well spoken. Thank you sir!

  • @monahaymanot4524
    @monahaymanot4524 Před 5 lety +79

    ይህንን ሙህር አላህ ከየት አወረደው የኢትኳጵያአምላክ ለምክንያት ነው የላከውበምክንየት ለይድናትነው አሻአላህ አላህ ይጠብቅህ

  • @ethiolove7431
    @ethiolove7431 Před 5 lety +11

    ወይ ታሪክ! ወንድማችንን እዛ አገር ቡዳ እንዳይበላብን:
    አንድ ሺህ ገፅ የታሪክ መፅሃፍ ነው
    ምንጌዜም እንተርቪው ቶሎ ያልቅብኛል :የዚህ አይነት መምህር ያስተማረው ተማሪ በጣም እድለኛ ነው
    እግዚአብሔር እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልኝ!!!

  • @selamleethiopia4985
    @selamleethiopia4985 Před 5 lety +16

    በጣም አድናቂህ ነኝ ወንድሜ። እግዚአብሔር እድሜ ይስጥህና ብዙ ለመስራት፣ ለማስተማር ያብቃህ። መፀሀፉን ከየት ማግኜት እችላለው?

  • @rayarayuma658
    @rayarayuma658 Před 5 lety +50

    እረጂምእድሜና ጤናይስጥህ

    • @bayanialiyi3692
      @bayanialiyi3692 Před 5 lety

      Min Denez

    • @tmnithagerey9126
      @tmnithagerey9126 Před 5 lety

      ምን መሰለህ **የአፄዎቹ ታሪክ መጥፎና ጥሩውን አማራ አትቀበሉትም****ለምሳሌ ኤርትራ የገነጠልዋት አጤ ምንሊክ ሁነው ሳለ ታሪኩ እንዲነገር አትፈልጉም****መጥፎ ታሪክ እያላቸው እንደሌላቸው ስለምትክዱ ነው ****ሞቴና እድገቴ ከአጤ ምንሊክ ነው ስለምትሉነው ነገር ግን በምንሊክ የተጎዱ ክልሎች//ወይ ህዝቦች እያሉ እናንተ ይህን ታሳቢ አታደርጉም*****በነገራችን ላይ ለምንድነው የኦሮሞ ህዝብ ታሪካቸው ሌላ ሰው እንደሚመክራቸው ምታስቡት ****የአባ ገዳ እና አባ ጅፋር ታሪክ ማነው ለኦሮሞ የመከረው ወይ የነገረው****ኦሮሞ ትልቅ ህዝብ ሁኖ ሳለ አንደሞኝ ምትቆጥሩት አይ አማራ***

  • @mahmudm7407
    @mahmudm7407 Před 5 lety +17

    ኢትዮጲስ እናመሠግናለን
    ይሄን ለህሌናው የቆመን የኦሮሞ ማህበረሰብ ተወላጅ
    ኢትዮጵያዊ ሙህር ስለጋበዝክልን!

  • @abiyteshome9194
    @abiyteshome9194 Před 5 lety +20

    I was your student and I proud of you!!!

  • @aebebechaebe5540
    @aebebechaebe5540 Před 5 lety +3

    ወይ ጉድ እኔ በዚህ ጊዜ እደዚህ ያለ ምሁር ያለ መስሎ አይሰማኝም ነበር ግን አዋቂ ስለአላሳጣን ጌታ ይባረክ

  • @gerabirhanu7795
    @gerabirhanu7795 Před 5 lety +1

    መምህር ታዬ እግዚአብሔር እድሜ እና ጤናህን ይስጥህ ትክክለኛ እና እውነተኛ ሰው ነህ በዚህ ዘመን ይኖራሉ ተብለው ከማይታሰቡ ለእውነት የቆሙ ሰዎች አንዱ ነህ ብዙዎች የሀሰት ታሪክ እየፈጠሩ ህዝቡን እርስበርስ ለማባላት ሲጣጣሩ አንተ ግን ስለእውነት መቆምህ የኢትዮጵያ ህዝብ ከጎንህ ነው፡፡

  • @user-ud7le7sl4e
    @user-ud7le7sl4e Před 5 lety +18

    ጀግና ብዬካለው

    • @jsjsggxxx5307
      @jsjsggxxx5307 Před 5 lety +1

      ❤️❤️❤️👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏🍄🍄

    • @zmack1830
      @zmack1830 Před 5 lety +1

      Yes.....Jegna ena sebeawi.....mirt sw NW!

  • @mussahussen2719
    @mussahussen2719 Před 5 lety +10

    እንደት አድርጌ ላመስግንህ አሏህ ይጠብቅህ እድሜህ ይርዘም

  • @ethiopiafirstgisla88
    @ethiopiafirstgisla88 Před 4 lety +1

    አዎ !!!!!! እጅግ በጣም ጥሩ ትርክት ነው ታዬ ጠላቶች ይፈሩ ስለዚህ ይህንን በጣም ማስፋት ያስፈልጋል እድሜህ ይርዘም!!!

  • @dagmawisamson2101
    @dagmawisamson2101 Před 2 měsíci +1

    #ድል ለሰፊው ለአማራ ህዝባዊ ሠራዊት ፋኖ። ❤❤❤

  • @tsehayneshmezge4440
    @tsehayneshmezge4440 Před 5 lety +13

    You are very unique and amazing knowledge person my God bless you .Ethiopia pm please use this person for become Ethiopia leader.

  • @zelalemayenkawmekonnen9895
    @zelalemayenkawmekonnen9895 Před 5 lety +75

    ኢትዮጵያ እንደዚህ አይነት ቅንና ሙሁር ልጆች ይብዛልሽ!!!!!!

  • @tsehayashagre988
    @tsehayashagre988 Před 5 lety +4

    ተመስገን በዚህ ሰዓት መልካምና እውነት መስማትህ ጆሮዬ

  • @user-ux2ez8oj5q
    @user-ux2ez8oj5q Před 5 lety +60

    እውነትም መራራ እውነት!!

    • @jsjsggxxx5307
      @jsjsggxxx5307 Před 5 lety +1

      ሀቀኛሠለገኘበርታ

    • @bayanialiyi3692
      @bayanialiyi3692 Před 5 lety

      Kkkkkkkkkkk

    • @tmnithagerey9126
      @tmnithagerey9126 Před 5 lety

      ምን መሰለህ **የአፄዎቹ ታሪክ መጥፎና ጥሩውን አማራ አትቀበሉትም****ለምሳሌ ኤርትራ የገነጠልዋት አጤ ምንሊክ ሁነው ሳለ ታሪኩ እንዲነገር አትፈልጉም****መጥፎ ታሪክ እያላቸው እንደሌላቸው ስለምትክዱ ነው ****ሞቴና እድገቴ ከአጤ ምንሊክ ነው ስለምትሉነው ነገር ግን በምንሊክ የተጎዱ ክልሎች//ወይ ህዝቦች እያሉ እናንተ ይህን ታሳቢ አታደርጉም*****በነገራችን ላይ ለምንድነው የኦሮሞ ህዝብ ታሪካቸው ሌላ ሰው እንደሚመክራቸው ምታስቡት ****የአባ ገዳ እና አባ ጅፋር ታሪክ ማነው ለኦሮሞ የመከረው ወይ የነገረው****ኦሮሞ ትልቅ ህዝብ ሁኖ ሳለ አንደሞኝ ምትቆጥሩት አይ አማራ***

    • @user-ux2ez8oj5q
      @user-ux2ez8oj5q Před 5 lety +1

      @@tmnithagerey9126 ስንት አባ ገዳ አለ ንገረኝ?

  • @arsemarsem9969
    @arsemarsem9969 Před 5 lety +79

    ተባረክ እውነት እደው እደዚ አይነት ሰው ነው አገሬቶን መምራት ያለበት

    • @tmnithagerey9126
      @tmnithagerey9126 Před 5 lety

      ምን መሰለህ ***የአፄዎቹ ታሪክ መጥፎና ጥሩውን አማራ አትቀበሉትም****ለምሳሌ ኤርትራ የገነጠልዋት አጤ ምንሊክ ሁነው ሳለ ታሪኩ እንዲነገር አትፈልጉም****መጥፎ ታሪክ እያላቸው እንደሌላቸው ስለምትክዱ ነው ****ሞቴና እድገቴ ከአጤ ምንሊክ ነው ስለምትሉነው ነገር ግን በምንሊክ የተጎዱ ክልሎች//ወይ ህዝቦች እያሉ እናንተ ይህን ታሳቢ አታደርጉም*****

    • @hanemekonen7807
      @hanemekonen7807 Před 5 lety

      በደንብ አዳምጥ የሚለውን እስቴ

    • @tmnithagerey9126
      @tmnithagerey9126 Před 5 lety

      @@hanemekonen7807 ሃቁን እየተናገርኩ ነው አማራ ሃቅ አይቀበለውም ለኦሮሞ ሌላ ብሄር ነው ታሪኩ ሚነግረው ብላችሁ በሚዲያ ሳይቀረ ነው ምታወሩት ይሄው የተማረው የምትሉትም እየተናገረ ያለው አማራና ኦሮሞ ለማጣላት ስትሉ(ስታወሩ) ይሄው በሚዲያ ሳይቀር ታወራላችሁ እና ለኦሮሞ ህዝብ የአባ ገዳ ስርአት እና የአባ ጅፋር ታሪክ ማን ነገረው ኦሮሞ ታሪክ የማያቅ ከሆነ ይህን መልስልኝ ማን ነገረው ለዚህ ታሪክ የማያቅ ብላችሁ የምታስቡት ትልቁ የኦሮሞ ህዝብ

  • @samsonabraha9536
    @samsonabraha9536 Před 5 lety +13

    ወንድሜ ቦጋለ ታየ አንተ ነህ ኢትዮፕያዊነት ምን እንደሆነና ለማንም ሳታዳላ በደምብ የምትገልፀው ይህ ነው ኢትዮፕያዊነት ማለት ይህ ነው እናመሰግናለን በርታ ወንድማችን።

  • @girmashogamo8213
    @girmashogamo8213 Před 5 lety +5

    ብቻኛው የእትዮጵያ ምሁር እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ

  • @destalencho9106
    @destalencho9106 Před 5 lety +9

    ብትችል መሪያችን ፣ ባይሆን ደግሞ የመሪዎቻችን አማካሪ ብትሆንልን እመኛለሁ።

  • @jsjsggxxx5307
    @jsjsggxxx5307 Před 5 lety +21

    አላህእንደናተአይነትአይጥፋአላህእናተንያጠንክርልን

  • @sisaytsegaw9191
    @sisaytsegaw9191 Před 5 lety +12

    ተባረክ አንዳንተ አይነቶቺን ቁጥራቸዉን ያብዛልን አቦ

  • @destawdestaw5224
    @destawdestaw5224 Před 5 lety +7

    በጣም እናመሰግናለን እደዚህ ሙህረ ማፈራታችን ፓፓፓፓፓ

  • @efrataabraham4324
    @efrataabraham4324 Před 5 lety +1

    እንደ መምህር ታዬ አይነቱን እውነት እና ፍቅር የሚዘራ ሰው እግዚአብሔር ያብዛልን

  • @zahraawel9790
    @zahraawel9790 Před 5 lety +9

    ትክክል እንደ አንተ አይነት ጀግና ያብዛልን ፈጣሪ

  • @messitkiroshaile8521
    @messitkiroshaile8521 Před 5 lety +12

    ጋሽ ታየ የእርሶ ተማሪዋች እንዴት የታደሉ ናቸው የቦሌ ሀይስኩል አይቢኤስ ኮሌጅ የአድማስ ኮሌጅ ተማሪዋች ይመቾት በጣም

  • @berhanumarut3180
    @berhanumarut3180 Před 5 lety +8

    Both of you best and matchurd ethiopian educatour

  • @makdasmkdas6697
    @makdasmkdas6697 Před 5 lety +20

    መምህር እናመሰግናለን የኦሮሞ ልጆች ታሪክ ከኤርትራዊ ሳይሆን ከናተው ከኦሮሞ ልጅ ተማሩ

  • @thinkpositive5040
    @thinkpositive5040 Před 5 lety +6

    It's positive and the best humankind thought!!
    Thanks!!

  • @ewnetugiru5102
    @ewnetugiru5102 Před 5 lety +1

    እግዚአብሔር ይባርክ ቃጥል በጣም አስተምረን!!

  • @hennaalhammadi2576
    @hennaalhammadi2576 Před 4 lety

    መምህር ታየ ቦጋለ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ እውነትኛ የኢትዮጵያ ነህ ሽመት ኑርልን

  • @negaber8400
    @negaber8400 Před 5 lety +24

    መምህር ታዬ ቦጋለ እረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥወት የኢትዮጵያን እውነተኛ ታሪክ ፈትፍተው ነው ያጎረሱን ያልታደሉትና የጠላት ቅጥረኞች በማያውቁት ታሪክ እየዘላበዱ አዲሱን ትውልድ ለያዩት ለጠላትም መሳለቂያ አደረጉን ምነው እንደስዎ የታሪክ አዋቂና ደፋር ኢትዮጵያዊ ሁለት ሦሥት ሰዎች ባገኘን!!!

  • @commentonaa
    @commentonaa Před 5 lety +18

    This is what Ethiopia needs in this dark time....You should give a copy of your book to Jawar...I will pay for it.......!!!!!

  • @tsegayegebremedhin3765
    @tsegayegebremedhin3765 Před 5 lety +3

    Thank you Ato Taye Bogale! I think you said what should be said! I watched both interviews and you sound like a very thoughtful person.

  • @ethio9647
    @ethio9647 Před 5 lety +4

    አመሰግናለሁ

  • @serajmohammedumer6449
    @serajmohammedumer6449 Před 5 lety +3

    መምህር ታዬ በረካ ሁን መማር ማለት እውነቱን እንዳተ ፍንትው አድርጎ ማሳየት ነው ብዙ ቃለ ምልልስህን እዳምጫለው ብዙ እውቀት አግቼቡሀለው እድሜና ጤናውን ይስጥህ እንዳንተ ያለውን ምሁርና እውነቱን ተንታኝ ያብዛልን ዘረኝነት ጥንብ ናት ብለዋል ረሱል ሰ ዐ ወ አላህ እገራችንን ሰላም ያድርግልን አሜን

  • @nigatamsalu8597
    @nigatamsalu8597 Před 5 lety +3

    you just not only have the truth but you shared it too.
    Thank you very much!

  • @sisay78
    @sisay78 Před 5 lety +3

    የኔ ጀግና ኑርልን

  • @sdym7178
    @sdym7178 Před 5 lety +16

    Look the impact of maximum intelligence , he us so brilliant and knowledge, really true historian, I'm from Amhara area grows up half of my life there and half in oromo area, I some time get amazed by the similarities in every aspect and feel ashamed of ethnic politics

    • @santafeleke3110
      @santafeleke3110 Před 5 lety +1

      እመቤቴ ማርያም ደስ ታና እውነት ቤትህ ይግባ እውነተኛ ሰዉተባረክ ነገ ጥለነው ለምን ሞተው እውቀት የዘር የወገድአንድ እንሁን

    • @gebrehiwotn.5946
      @gebrehiwotn.5946 Před 5 lety

      Half-half = oro-mara

  • @tititechale5602
    @tititechale5602 Před 5 lety +6

    Thank you bro! Good example to AA!

  • @lulieaynalem599
    @lulieaynalem599 Před 5 lety +7

    The brilliant man of the great Ethiopia.Viva Taye Long life .I am looking for your book.

  • @yeshiwasengda1853
    @yeshiwasengda1853 Před 5 lety +111

    ኢትዮጵያ እንድህ ያለ ጭንቅላት ያለው ጀግና ምሁር እያላት እንደ ሰንበት ቂጣ ተበጣጥሳ ከተበላች በኋላ ታየ ቦግ አለ

    • @kksq6519
      @kksq6519 Před 5 lety +2

      እንዶንተ አይነቱን ያቡዛልን

    • @marthat6031
      @marthat6031 Před 5 lety +2

      እንደ መምህር ታየ ቦጋለ ያሉትን ምርጥ ኢትዮጵያዊ ያብዛልን

    • @tmnithagerey9126
      @tmnithagerey9126 Před 5 lety

      ምን መሰለህ ***የአፄዎቹ ታሪክ መጥፎና ጥሩውን አማራ አትቀበሉትም****ለምሳሌ ኤርትራ የገነጠልዋት አጤ ምንሊክ ሁነው ሳለ ታሪኩ እንዲነገር አትፈልጉም****መጥፎ ታሪክ እያላቸው እንደሌላቸው ስለምትክዱ ነው ****ሞቴና እድገቴ ከአጤ ምንሊክ ነው ስለምትሉነው ነገር ግን በምንሊክ የተጎዱ ክልሎች//ወይ ህዝቦች እያሉ እናንተ ይህን ታሳቢ አታደርጉም*****

    • @Eri-Freedom
      @Eri-Freedom Před 5 lety

      Ye minilik komata Ethiopia eske zelalemu atimelesim thank to 1983

  • @aynalemwoldetensay6306

    እንድዚህ ዓይነቱን አዋቂና ንፁህ ኢትዮጵያዊነት የሚያቆለጳጵስን ሰው መስማት እንዴት ያስደስታል❤️😍❤️ ወንድማችን ተባረክልን🙏🏾🙏🏾🙏🏾 እግዚአብሄር እንደ አንተ አይነቱን ዜጋ ያብዛልን🙏🏾 ይጠብቅልን🙏🏾🙏🏾🙏🏾በአሁን ሰዓትም ሆነ መቼም በሀገራችንና በህዝቧ ላይ የጥላችን ካንሰር እየሰበከ የሚለያየን ሳይሆን ወደ አንድነት የሚያመጣንና የፍቅርን ቨማ የሚያለብሰን ንፁህ ኢትዮጵያዊ ብቻ ነው❤️🙏🏾❤️

  • @user-hj5en1gg4x
    @user-hj5en1gg4x Před 5 lety +3

    እግዚአብሔር እድሜና ጤናን ያድልህ ወንድም ታዬ ቦጋለ

  • @RoseRose-hb6pq
    @RoseRose-hb6pq Před 5 lety +5

    እውነት ነው

  • @kiresetosefekernaw4643
    @kiresetosefekernaw4643 Před 5 lety +3

    ዘመንክ ይባረክ

  • @eakumneger2558
    @eakumneger2558 Před 5 lety +2

    ኑርልን የታሪክ ሰው። እግዚአብሔር እድሜውን ይስጥልኝ። Real historian and a man of intellect is refreshing to hear. I learn from you. Great human being.

  • @liyufkir8351
    @liyufkir8351 Před 5 lety +46

    እሱማ ሳይታለም የተፈታ ነው !!! ዘረኝነት ይውደም !!!!!

  • @samrawitgirma9744
    @samrawitgirma9744 Před 5 lety +9

    በርታ ወንድሜ ሁሌ እሰማሀለሁ በጣም አስተማሪ ነው ወጣቶች ቢሰሙህ እንዴት ደስ ባለኝ ፡ ብዙ ሰዉ መለወጥ ትችላለህ እግዚአብሄር ልቦና ይስጠን 🌼☘️🌼🌺☘️🌼☘️🌼🌺☘️🌼🌺

  • @helinamengistu8096
    @helinamengistu8096 Před 5 lety

    መምህር ታዬ ረጅም እድሜ ይስጥህ ሰላምን ፡ ፍቅርን ሰብከል በማስረጃ በተደገፈ። ፍቅር ይስጠን

  • @miminigussie4971
    @miminigussie4971 Před 5 lety +4

    THANK YOU. 🙏🙏🙏 ✔✔✔

  • @azebmulugeta3103
    @azebmulugeta3103 Před 5 lety +14

    Thank you Sir, God Bless you. you've done your homework.hope to see you very often. You have to have TV program to teach the real story of Ethiopia .

  • @tytyyt4635
    @tytyyt4635 Před 5 lety +6

    ኧረ አላህይጠብቅህ።ለኢትዮጵያሠላምአንድነት ፍቅርየመጀመሪያስበብምክነያትያርግህ።ክፉነገርበቃችሁይበለን።ጥሩጥሩነገር አሠማንያአላህ።እውነተኛሙሁርታሪክነጋሪ አብዛልን ።አንተያአላህ።እድሜይስጥህ ከክፉነገርይጠብቅህ።ምንምሳናነብሣናቅእንቡርእንቡር እምን ሰዎች አደብእንግዛ።የተማረ ያነበበይናገርበት አቦ ።

  • @tarikukasahun6505
    @tarikukasahun6505 Před 5 lety +1

    በጣም ድንቅ ሃሳብ ነው መምህር ታዬ፣እግዚኣብሄር ያቆይልን

  •  Před 5 lety +2

    Thanks alot

  • @martateshome8350
    @martateshome8350 Před 5 lety +12

    እውነት ያንተ አይነት ሰው ስላለን በጣም ነው ምንኮራው የኢትዮጵያ ትምህርት ቤት ስለ ታሪክ ማስተማር አለበ

  • @ahwjwuuwwgwhywuw3099
    @ahwjwuuwwgwhywuw3099 Před 5 lety +14

    እዲህ አይነት ሠው ናፈቀኝ አላህ ይሥጥህ ሺአመት ኑር

  • @marthat6031
    @marthat6031 Před 5 lety +1

    መምህር ታየ ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክህ ።

  • @amelakaza8655
    @amelakaza8655 Před 5 lety +4

    እድሜ ይስጥህ ሙህር ማለት ለኔ ይህ ሠው ናቸው

  • @Sarbet888
    @Sarbet888 Před 5 lety +11

    Ato Taye, please start selling your books on Amazon and Ebay.

  • @hateracisim951
    @hateracisim951 Před 5 lety +5

    Finally, reality outshines!! Great Man! Now It's a time to get access your book!

  • @salamadam8190
    @salamadam8190 Před 4 lety

    እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይሥጥህ ይሆ ተአምር ነው እግዚያብሄር አንተን ለኢትዮጵያ ነው አርጎ የፈጠረህ ነህ አንተ ለኢትዮጵያ ምሣሌ ነህ ጎበዝ ሙሁር ነህ

  • @AschallowTadelle
    @AschallowTadelle Před 4 lety

    ምርጥ ኢትዮጵያዊ እድሜናጤና ይስህ በጣም አድናቂህነኝ የታሪክ ሙህር

  • @jehgdb8734
    @jehgdb8734 Před 5 lety +5

    ምን አለበት እንደዚህ አይነት ሰዎችይ አግዛብህር ብያብዛልን

  • @legantegkidan8989
    @legantegkidan8989 Před 5 lety +3

    አቦ አንተ ምርጥ ና ጀግና ሠዉ ነህ !!!

  • @aschebogala7673
    @aschebogala7673 Před 5 lety +2

    በእውነት መምር ታዬ እግዚአቤሔር እድሜና ጤና ይስጥህ እውነትን ቁልጭ አርገህ የምታሳየን ብሩህ ሰው ነህ

  • @AD-pt1ed
    @AD-pt1ed Před 5 lety +1

    የሰው ማኛ God bless you Sir ውድ የኢትዮጵያ ልጅ! 💚💛❤

  • @anabudiya2993
    @anabudiya2993 Před 5 lety +4

    የተማረ ይግደለኝ

  • @getachewbekele3454
    @getachewbekele3454 Před 5 lety +3

    አጥጋቢ ትክክለኛ አመለካከት ነው መምህር ታዬ ቦጋለ ያቀረበው አምላክ አያሳጣት መሪ አገራችንን ኢትዮጵያን።

  • @demexgetachew6985
    @demexgetachew6985 Před 5 lety +3

    ምርጥ ጀግና እውቀት በፍቅር ሲተነተን ደስ ይላል

  • @pieceforworlds2621
    @pieceforworlds2621 Před 5 lety

    ምርጥና ድንቅ ውድ የኢትዮጵያን ታሪክ ፃፊ ነህ እድሉን አግኝተን ብንገዛ ደስ ይለኛል በጣም የማደንቅህ መምህር ነህ ረጂም እድሜና ጤና ጋር ያድልልን ከነመላው በቤተሰቦችህ ባሁኑ ሰአት ለሀገራችን የሚያስፈልጋት እንደ አንተ አይነት ሰው ነው ትውልድ ትቀይራለህ አስተምረህ እናመሰግናለን ።

  • @515mobil2
    @515mobil2 Před 5 lety +51

    እድሜና ጤና ይስጥህ እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን

    • @sofiayasib2441
      @sofiayasib2441 Před 5 lety +1

      I really appreciate what you said and God bless you

    • @tmnithagerey9126
      @tmnithagerey9126 Před 5 lety

      ምን መሰለህ **የአፄዎቹ ታሪክ መጥፎና ጥሩውን አማራ አትቀበሉትም****ለምሳሌ ኤርትራ የገነጠልዋት አጤ ምንሊክ ሁነው ሳለ ታሪኩ እንዲነገር አትፈልጉም****መጥፎ ታሪክ እያላቸው እንደሌላቸው ስለምትክዱ ነው ****ሞቴና እድገቴ ከአጤ ምንሊክ ነው ስለምትሉነው ነገር ግን በምንሊክ የተጎዱ ክልሎች//ወይ ህዝቦች እያሉ እናንተ ይህን ታሳቢ አታደርጉም*****በነገራችን ላይ ለምንድነው የኦሮሞ ህዝብ ታሪካቸው ሌላ ሰው እንደሚመክራቸው ምታስቡት ****የአባ ገዳ እና አባ ጅፋር ታሪክ ማነው ለኦሮሞ የመከረው ወይ የነገረው****ኦሮሞ ትልቅ ህዝብ ሁኖ ሳለ አንደሞኝ ምትቆጥሩት አይ አማራ***

  • @jj2024-s1d
    @jj2024-s1d Před 5 lety +6

    Well said!!! Where was this guy before? This kind of person we need to encourage them to use every possible media platform as much as we can.

  • @teferaenidiris9913
    @teferaenidiris9913 Před 2 lety

    መምህር ታየባጋለ እቺን አገር አንድ ማረግ የሚችል ታላቅ ሰው አገሩን ጠቅቆ የሚወድ የሚያቅ ምርጥ ሰው

  • @ytdstfvkfky5808
    @ytdstfvkfky5808 Před 5 lety +3

    እማማ ኢትዬጵያ ደስ ይበልሽ አይዞሽ : እውነተኛ ልጆች ስላሉሽ ቁስሎችሽ ይደርቃሉ : ያቆሰሉሽ ከሀዲ ልጆችሽ ደግም ይደርቃሉ : ዘር ዘር እያልን ልክ ሰው መሆናቸውን ዘንግተው እራሳቸውን ብረት ለበስ እርገው የሚያዩ ካሉ : ሰው ይወለዳል ይሞታል : የማንኛውም ዘር ልዩ እድሜ የተቀጠለለት የለም : ዘር ማለት ቦቆሎ ስንዴ ጤፍ ሌላውም ብንል እንችላለን ሰው ግን ሰው ነው :: እውነተኞች ሆነን በዚህ አጭር ዘመናችን እናት ሀገራችንን ኢትዮጵያን ሞሽረን ወገባን ቀጥ አድርገን ለሚቀጥለው ትውልድ እናስተላላፍ ::(እማዬ ሀገሬ ለዘለአለም ኑሪ )

  • @esayasgemechu5856
    @esayasgemechu5856 Před 5 lety +4

    Thank you Sir !

  • @bilatab1969
    @bilatab1969 Před 5 lety +3

    Finally, a great honest and proud historian has spoken

  • @koricholemma7847
    @koricholemma7847 Před 5 lety +2

    Great man ! Your arguments are solid and make sense for a true human being.

  • @loveethiopias5621
    @loveethiopias5621 Před 5 lety +5

    I hope dr. Abiy see this message and do something about bring back our Ethiopia

  • @queensheba5941
    @queensheba5941 Před 5 lety +3

    የትውልድ ሀኪም ነህ፡ መምህሬ ፈጣሪ እረጅም እድሜ ይስጥህ።🙏

  • @birhanushiferaw4662
    @birhanushiferaw4662 Před 5 lety +9

    May God bless u sir, thanks 🙏 kahun behuallaa finffinee kegna maleten akumealew !!!!!! Addis Ababa belongs for all !!!!

  • @wondwossen7
    @wondwossen7 Před 2 lety

    ትክክል ነህ መምህር ታዬ፣ ብሄርና ብሄረሰብ የሚለው ለኢትዮጵያ አይመጥንም። ደስም አይልም። ስግብግብነት እንጅ ቋንቋዎቻችን መቼም ችግር ሆነውብን አያውቁም። የክፋታችን ልክ ጥግ ደርሷል።
    ሐዋሳ የኢትዮጵያ ዋና ከተማ ትሁን የሚለው ሀሳብ ግን ተመችቶኛል። ይህን ለማሰብ ግን ሁሉም ከቋቱ መውጣት ያስፈልጋል።

  • @beletemuleta896
    @beletemuleta896 Před 4 lety +1

    Intelligent, brillant and brav man of the ecntury

  • @rabiyarabiya4097
    @rabiyarabiya4097 Před 5 lety +9

    እውነትም ክክክክ የአድሳባ ህዝብ የት ይሂድ እንዲህ ንገርልን