የኦሮሞ ታሪክ እስከ አስራ ስድስተኛው ክፍለ ዘመን መግቢያና ምዕራፍ አንድ Oromo History

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 10. 10. 2023
  • #ኦሮሞ #ኦሮሚያ #Amharicbooks #Audiobooks #EthiopianBooks
    This is the book of Oromo people in Ethiopia.
    #oromomusic
    #oromo
    #oromia
    #oromohistory
    #amharichistory
    #amharicbook
    #audiobooks
    #auduobook
    #ethiopiaoromo
    #oromoinethiopia
    #Ethiopiakingshistory #የምኒሊክታሪክ #Amharicaudiobooks #EthiopianBooks #kingMenelik
    Emperor Menelik is known for bringing modernization to Ethiopias. This is a full audio book of emperor Menelik history.
    #የኢትዮጵያታሪክ
    #amharicfictionaudiobooks
    #audiobookforlearning
    #ትረካዎችበድምፅ
    #ethiopiankingshistory
    #kingmenelikofethiopia
    #ethiopianempire
    #ethiopianadalwar
    #abyssinianempirehistory
    #audiobookforlearningamharic
    #bestaudiobook
    #goodaudiobookinethiopia
    #listentoaudiobook
    #topAudiobook
    #emperormenelik
    #amharichistory
    #amharicbook

Komentáře • 166

  • @ethiopia3000
    @ethiopia3000  Před 2 měsíci +4

    ሙሉ መፅሐፉን በዚ ሊንክ ገብተው ያዳምጡ
    czcams.com/video/u8Ri2mTicY4/video.htmlsi=50_wq6-BGJE8p4TE

    • @ashenafi200
      @ashenafi200 Před 2 měsíci +1

      Oromo ke Madagascar tesedo ethiopia ena somali kenya Tanzania alfo ahunem arab agere aweropa ena America eyetesedede nawe. Sedeten yastemaren Oromo nawe.. Sehara desert wedelibya sisedede mekaberem ayechalehu. I think Oromo malete tergumu sedetegna malete nawe!

  • @ewunetnatsnat
    @ewunetnatsnat Před 2 měsíci +4

    መሬትን እግዚአብሔር የፈጠረው ለሰው ልጆቸ ሁሉ ነው። እባካችሁ! እባካችሁ! እንደ ቀደሙት አባቶች፣ እናቶች፣ ወንድሞችና እህቶች ተሳስበን፣ ተዋደንና ተከባብረን በሰላም እንኑር። ትልቅነት ማለት መቻቻልና መከባበር ነው። ከእኛ በኃላ አገር የሆኑት እንኳን የት እንደደረሱ ማየት አይበቃም። ኸረ በእግዚአብሔር ሁላችነም አውቆ አጥፊዎች አንሁን። ቆም ብለን እናስብ!!!

  • @adinasrat2411
    @adinasrat2411 Před 6 měsíci +4

    እኔ ጎሳዬ ባልጪ ነው በእናቴ ደግሞ ዱላ መነሻቸው ደግሞ ሜጫ ነው የዱላ ደግሞ ቱለማ ነው አሁን እነዚ ጓሳዎች በስፋት የሚገኙት ምዕራብ ሸዋ ውስጥ ሰዴን ሶዶ ወረዳ አጨበርና
    ቀሽት ቆኜ ጃቴ ቀበሌ ገበሬ ማሕበር ውስጥ ነው ከዚሕም አልፎ እስከ ሶዶ ጉራጌ ድረስ በስፍት ይገኛሉ፡፡

  • @habtamuoda4604
    @habtamuoda4604 Před 2 měsíci

    Wow!!! What an amazing history? Thank you.

  • @abbaagoolee4496
    @abbaagoolee4496 Před 2 měsíci

    Do you have the book In afaan Oromo or English ?

  • @mekonnen2384
    @mekonnen2384 Před 2 měsíci +1

    ቋንቋን መሰረት አድርጋችሁ የሰው ሰውነትን ማጥፋትና ንቀት እንጅ እድገትን አያሳይም!!!!

  • @user-gt8tg3zd7q
    @user-gt8tg3zd7q Před 4 měsíci +8

    🎉 ከ16ኛ መቶ ክፍለዘመን በፋት የተጻፈ ታሪክ የለም ማሕበረሰቡ የሚኖረው ሰፊ ቦታ እየፈለገና በጦርነት እያሰለቀቀ ነው ሜጫና ቱለማ እንዲሁም ቦረና የተባለው አጠራር ከግራኝ መሐመድ ወረራ በኋላ የመጣ አጠራር ነው ለማንኛውም ሕዝቡ ከማንኛውም ብሔረሰብ ጋር አብሮና ተከባብሮ የሚኖር ታላቅ ሕዝብ ሰለሆነ ሀረግ እየመዘዛችሁ አታበጣብጡን እሰቲ አንድ ጥያቄ ላቅርብ ያለምንም መዋሸት ትመልሱልኛላችሁ ብየአምናለሁ ኦሮሞ ማለት ትርጉሙ ምን ማለት ነው ?

    • @dtlleye3036
      @dtlleye3036 Před 3 měsíci +1

      This word may come from foreigners

    • @menbidejene2923
      @menbidejene2923 Před 2 měsíci +5

      The Germans gave them that name "Oromo" but their real name is "Gala" prior the change of their name by Nazi Germany.

    • @sosinayoni
      @sosinayoni Před 2 měsíci

      መንግስቱን ጠይቂው ማንነትን አለመቀበል አናሳነት ነው😅😅😅

    • @user-ll7oj5st7x
      @user-ll7oj5st7x Před 2 měsíci

      ኦሮሞ ማለት ጋላላላላ ማለት ነዉ

  • @brehanbekele1345
    @brehanbekele1345 Před 2 měsíci +5

    Oromo wede mehal hager ( wede Amhara hager shewa ena bete Amhara) yegebaw ke borena felsso naw !!! Wededkim telahimmm

    • @peaceforall3258
      @peaceforall3258 Před 2 měsíci

      Mnew ashkabexk ante! Amhara ena Oromo tewado tewaldo bezto tebazto beselam eyenore new politikahn ezaw wedeledkbet! Qoshasha amelekaket yalachew ye politica negadewoch nachew enji hizbu selam new!

    • @jimihune9650
      @jimihune9650 Před 2 měsíci

      አማራ ጎጃም በረሀ ላይ እንደ እንጉዳይ ነው የበቀለው ንፍጦ. ?

  • @almaw15
    @almaw15 Před 26 dny +1

    This is a recnstracted story just narration you need tiangular references and evidences cush is a common lingustical group eben people who lived out side of Ethiopia

  • @brehanbekele1345
    @brehanbekele1345 Před 2 měsíci +1

    OROMo wetederenaaa enkuwan yegebaw be atse menelik wetaderr eyetafesse naw keza befit Selam neber ershaaa ayawqe..,

  • @negedemeberatu9549
    @negedemeberatu9549 Před 2 měsíci

    አንድ ስኮላር ፈረንጅ ወይም አረብ ስለ ኦሮሞ አመጣጥ ታሪክ አልፃፋም ገጂዋቹም ባይፅፋት እንዴት አንድ የውጭ ዜጋ ጠፋ አባቱ።

  • @mohammednuru6402
    @mohammednuru6402 Před 2 měsíci +1

    Galas change there name by the help of Germans in the 19th century. If oromouma have history where is their archeological evedence

  • @user-ge6zv9fx8j
    @user-ge6zv9fx8j Před 2 měsíci

    Geletu! ke-Hizeb gar tesemamtachehu menore yeshalachu neber! Gala ke-Madagascar felso yemeta arage & werare nw😊😊😅

    • @aberabekele3585
      @aberabekele3585 Před 2 měsíci

      Lemehonu madagascar mn endehone,yet endemgegn,akemametun tawkaleh?keza kemeta lelaw Chiritopher Colombus,bemerkeb bahir akuarto komchen lemaselten yemeta naw malet naw.slematawukew neger mekebater akum.

  • @solomondeyu3262
    @solomondeyu3262 Před 2 měsíci

    አምላኬን ወደ ማወቅ የስገባችኝን በተክርስቲያኔን አመሰግናለሁ።

  • @hindyboru3669
    @hindyboru3669 Před 2 měsíci +1

    Let them know the truth history of who is oromoo.

  • @nurikadirqabato9796
    @nurikadirqabato9796 Před 2 měsíci

    English translation

  • @Lemishe
    @Lemishe Před 2 měsíci +1

    የኔ ጥያቄ ሲጀመር ኢትዮጵያ ውስጥ የነበረ መሃበረሰብ ነው ?
    ኦሮሞ እኮ በሚኒልክ ከማዳጋስካር
    እንደመጣ ብዙ ማስረጃዎች አሉ አሉ
    ኦሮሞው ወደ ኢትዮጵያ ሲመጣ
    እንዲሰፍር የተደረገው ዛሬ ቦረና
    የምንለው ቦረና ናቸው !

  • @endertawitgual70
    @endertawitgual70 Před 3 měsíci +2

    Mo...Za....Za!

    • @user-tu7tt9gr9d
      @user-tu7tt9gr9d Před 2 měsíci

      enatihi Tibeda yeshermuta lij, yet abakihi ta wukalehi sile anbabiwu, komata

  • @Taggist-rx6wr
    @Taggist-rx6wr Před 2 měsíci

    አዳም ኢትዮጵያዊ ነው ባቃ አላቃ ሁሉም ኢትዮጵያዊ ናቸው

  • @ayalewhamusa5855
    @ayalewhamusa5855 Před měsícem

    የአሮሞ ታርክ 16ተኛ ክፍለ ዘመን ብቻ ከሆነ ከባለ ታርኩ ጋር ባይጋፈጡ

  • @12ke883
    @12ke883 Před 2 měsíci

    አ ይ ምነው ከነዚህ ጉዶች ባህር ተከፍሎ በገላገለን ሰው በማረድ ታእሪክ ሊኖራችሁ በግድያ በማረዳችሁ ታሪክ አለም ይፅፈዋል

  • @bellaaddis1110
    @bellaaddis1110 Před 2 měsíci

    KKKKKKKKKKKKKK

  • @LiseyasSanchase-kq8xd
    @LiseyasSanchase-kq8xd Před 2 měsíci +1

    ልብወለድ

  • @Taggist-rx6wr
    @Taggist-rx6wr Před 2 měsíci

    የኢትዮጵያ ታሪክ መውቂ ከፍልጋችሁ ገዳም ግቡ የታሪክ ዝም ብሎ መውራት አይቻልም ደንዞች

  • @AbebechAbraham
    @AbebechAbraham Před 2 měsíci

    መዳን በማንም የለም እንድንበት ዘንድ ከሰማይ ከወረደ ክርስቶስ በቀር ዐሮሞዊ ትግራዊ ሧሗሏዊነት .......መሆን ዐይደለም

  • @WasihunAbate-yy8co
    @WasihunAbate-yy8co Před 2 měsíci

    አይ ታሪክ እቴ እዛፍ ስር ትጎልተህ ዶልት እንጅ እነ ገዳ እረ ሳቄ ናልኝ

  • @tadessehaile1503
    @tadessehaile1503 Před 2 měsíci +1

    በመጽሐፉ ፡ በመጀመሪያ ፡ በፊንፊኔ ፡ ይላል። ፊንፊኔ ፡ የሚባል ፡ ስፍራ ፡ በኢትዮጵያ ፡ ውስጥ ፡ የለም። ፊንፊኔ ፡ የሚባለው ፡ አዲስ ፡ አበባ ፡ ውስጥ ፡ ከአራትኪሎ ፡ ወደ ፡ ፓሲያ ፡ መንገድ ፡ ላይ ፡ ወንዙ ፡ ላይ ፡ ምንጭ ፡ በራስ ፡ መኮንን ፡ ሰም ፡ የተመዘገበ ፡ አለ። ይህ ፡ ምነጭ ፡ ፊንፊኔ ፡ ይባላል።
    ይህ ፡ መጽሐፍ ፡ የኦረሞ ፡ ምሁራን ፡ በሀያኛው ፡ መቶ ፡ ክፍለዘመን ፡ ያቀነባበሩት ፡ ነው። እጅግ ፡ በጣም ፡ ጥሩ ፡ ነው።አሁን ፡ ዘመኑን ፡ እንመጥናለን ፡ ወይ ፡ ትልቁ ፡ ጥያቄ ፡ ነው። ዘመኑ ፡ በሚጠይቀው ፡ የእድገት ፡ ደረጃ ፡ ላይ ፡ ህዝባች ፡ ደርሷል ፡ ወይ ?

  • @awiebie
    @awiebie Před měsícem +1

    አፈ ታሪክ

  • @tofikahmed3393
    @tofikahmed3393 Před 2 měsíci

    Amara ka Oman mangist Bariberiya ka hagari Abararu
    Wada dabub yeaman safariru
    Kaza qasi baqasi qayi bahirin aqorixxo Lanigdi wada Nubiya oromo gabu >>>>>>

  • @user-ru6fp6fq3n
    @user-ru6fp6fq3n Před 2 měsíci

    ለምንድን ነው የሌለ ታሪክ የሚፈጠረው ጎምቱ የኦሮሞ ምሁራን እኮ ታሪኩን በትክክል አስቀምጠውታል :: ለምሳሌ ክቡር ዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳ :: ይበልጥ ስለኦሮሞ ታሪክ ለማወቅ የሚፈልግ ከስር ከመሰረቱ ጀምሮ በትክክል የተቀመጠውን ና በ አባ ባሕሪ በግዕዝ ተጽፎ በ ፕ/ር ጌታቸው ሀይሌ ወደ አማርኛ የተተረጎመውን "ዜናሁ ለጋላ" የሚለውን መጽሀፍ ማንበብ በቂ ነው::ታሪክ መጥፎም በጎም ገጽታ ስለሚኖሩት ሁሉንም በታሪክነቱ ቢታይ ችግሩ የት ላይ ነው? ምሁራን ነን የምትሉ የዛሬ ከንቱ የኦሮሞ ሰዎች ራሳችሁን በ inferiority complex ውጋት ተሰቅዛችሁ ባይሆን ልጆቻችሁን ከዚህ ራስ ምታት ተከላከሉላቸው :: በኩራት እውነተኛውን ታሪክ አውርሱ ::

  • @eyerusalemmekonen5079
    @eyerusalemmekonen5079 Před 5 měsíci +1

    ❤❤❤

  • @cocacolaethio8800
    @cocacolaethio8800 Před měsícem +1

    ተወደደም ተጠላም ኦሮሞ ተሰዶ ነው የመጣው

  • @Snako-cb1zn
    @Snako-cb1zn Před 2 měsíci

    አሁን የኦረሞን ታሪክ በደንብ ተረድተናል ኦረሞን አውቀን ጨርሰናን (ሰው በልቶ ያሳየን የምድራችን እጅግ በጣም መርዘኛው አውሬ )መሆኑን ተረጋግጦልናል:: 😢😢😢

  • @mekke6544
    @mekke6544 Před 4 měsíci

    ወላቡ ያ--ቢያ አባ ፣ነምኒ ደርቤፊ ጋባ።😂😂😂

  • @baqalesagni3505
    @baqalesagni3505 Před 3 měsíci

    Find your history

  • @gudukassa5088
    @gudukassa5088 Před 2 měsíci

    ሰዉ በላ አረመኔ፣ ጨቃኝ፣ ገዳይ

  • @walelign14
    @walelign14 Před 2 měsíci

    ለሃጭህን አዝረከረክኸ ነው የሚባለው

  • @TheUsavic
    @TheUsavic Před měsícem

    burnt / face. English
    In Greek:-
    καμένο / πρόσωπο (kameno / prosopo)
    No such “ eetoopiss” in Greek
    In Latin and English Abyssinia (Alto-
    Up-scene = altitude = altoplano etoplane
    Habesh in Arabic swells of hills and mountains.
    Like yemens Jabali (from mountains)

  • @user-rb7bj7xi9x
    @user-rb7bj7xi9x Před 2 měsíci +1

    አስከዛሬ የት ነበርክ

  • @shimelesmudfu5261
    @shimelesmudfu5261 Před 2 měsíci +1

    አትቀባጥሩ :

  • @ladaylyn
    @ladaylyn Před 9 měsíci +14

    ይህንን መፅሐፍ ሙሉውን ሰምቸዋለሁ። ይህ የምርምር መፅሐፍ ነው ተብሎ መታተሙ በራሡ በጣም ይገርማል። ይህ መፅሐፍ በዋነኛነት የዕድሜ ባለፀጎች ነገሩን ወይም ከትውፊት የተገኙ ልብ ወለዶች ቢባል መልካም ነበር። ምንም እንኳን አሁን ያለው የኦሮሞ ትውልድ ቀዳሚ እና ነባሪ ነገድ እራሱን አድርጎ ለማቅረብ ቢሞክርም እውነታው ግን በ16ኛው ክፍለ ዘመን በወረራ ከቦረና የተነሳ ህዝብ ነው። ከ16ኛው ክፍለ ዘመን በፊት የተፃፈ ታሪክ የለውም። ምንም ዓይነት የጥበብ ስራዎች አላስቀመጠም። ሌላው ደግሞ የሐም ዘር እንጂ የኩሽ ዘር እንዳልሆነ እየታወቀ ያልሆነ ታሪክ እየፈጠራችሁ ትውልዱን አተዳናግሩት። ታሪክ አይለወጥም ምክንያቱም ተፈፅሞ አልፏል። አሁን ያለፈውን አዛንፎ ከመፃፍ ይልቅ በአሁኑ ትውልድ አመርቂ ታሪክ ስሩ። ሁሉንም የኛ የሚለው አስተሳሰባችሁ የውድቀታችሁ ምክንያት ይሆናል።

    • @user-kb5gf8nb5n
      @user-kb5gf8nb5n Před 2 měsíci +2

      👏🙏ማሸአሏህ ተባረኪ እህታችን

  • @user-zp7fy8tt6s
    @user-zp7fy8tt6s Před 4 měsíci +6

    የኦሮሞ ታሪክ ገና 500አመት ገና ሌላው ማህበረሰብ ሁሉም የራሳቸው ስልጧኔ አላቸው የሀድያ ፣የሸዋ፣የይፋት፣የአፋር፣የአክሱም፣የጅቡቲ፣የሶማሌ፣የጉራጌ፣የሲዳማ፣የወላይታ፣ የሁሉም ብሄር ብሄረሰብ ስልጧኔ አለ የኦሮሞን ስልጧኔ አምጡ ከ16ክፍለ ዘመን በፊት ካለ😅😅😅😅😅😅😅😅😅

    • @ramadan1707
      @ramadan1707 Před 2 měsíci

      ከብት የወራሪ ዘር ታነቁ አምስት አመትም እድሜ ነው ከውጪ ከመጣንም ቆሻሾች የየመን ሰፋሪዎች ነባር ህዝብን የማትመስሉ ወራሪዎች ናቸው

    • @EyerusalemTaddese
      @EyerusalemTaddese Před 2 měsíci +1

      የአማራንም አምጣ የኦሮሞን ብቻ ሣይሆን

    • @WasihunAbate-yy8co
      @WasihunAbate-yy8co Před 2 měsíci +1

      ​@@EyerusalemTaddeseሸኔ ይብዳሽ አህያ አንችን ብሎ ታሪክ አዋቂ ታሪክ ቢኖርሽማ እንደሰው ባሰባችሁ ነበር የአማራን ታሪክ አክሱምን ሳይሆን ግብፅን እጠቅስልሻለሁ አማርናን ታገኛታለሽ ኤፍራጠስና ጢግረስ ወንዝ እየዞርሽ የዋሻ ላይ ፅሑፎችን አንብቢ እኛ በግዕዝ እንጅ በኦሮምኛ ቋንቋ የተፃፈ ታሪክ አላየንም እሬቻሽን አክብሪ

    • @sosinayoni
      @sosinayoni Před 2 měsíci

      ጋላ ሳፋሪ ነው በዋቄ እሚተዳደረው ኢትዮጵያ አቢሲኒያ በነበረሽ ጊዜ ኦረሞ የት ነበር ለምን ትዋሻላችሁ ግን😂😂😂😂😂😂😂

    • @ramadan1707
      @ramadan1707 Před 2 měsíci

      @@sosinayoni ከብት የየመን ሰፋሪ ቆማጣ ደብተራ ነበር ወይ የ 30 አመት እድሜ ያለው ወራሪ ሰፋሪ ነው

  • @asresbitew7105
    @asresbitew7105 Před 2 měsíci +2

    እውነት እንናገር፣ ሰው ነን እና እንደ ሰው እናስብ። በአንድ አገር የተሰባጠረ ማሕበረሰብ እስካለበት ድረስ አንድ ቋንቋ ተናጋሪ ነገድን ነጥሎ ለማግነን ወይም ለማኮሰስ መነሳሳት ከዕብደት ይቆጠራል አንጂ እውነታም ጠቀሜታም የለውምና ከዚህ የኋሊት ተጓዥነት መላቀቅ ያስፈልጋል ይጠቅማልም።
    ማንም የፖለቲካ ሳይንስ እና የታሪክ ትምህርት ግንዛቤ ያለው ሰው ሁሉ ስለምን ምዕራባውያኑ ኢትዮጵያ የሚለውን ስም እንደጠሉት እና ቢቻላቸውስ የአገሪቱን ሕዝብ ርስበርሱ አጣልተው ሌላ ስም ለመስጠት ወይም ወደ ሁለት እና ሦስት አገሮችነት በመቀየር በታሪክ የተበለጡበትን ለማካካስ በደካማና የትክክለኛ ግንዛቤ ድሀዎች አማካኝነት በርትተው እየሠሩ ናቸው። ተራኪው የሚያነብልን ዝብዝብ ተረት ተረትም የዚሁ ሠለባ ነው። አቤቱ ጌታ ሆይ ማስተዋልን አብዛልን። አንዳንድ ሰዎች እንኳን የሚጠሩበትን ነገድ ስለ አያት እና ቅድመ አያቶቻቸው ማንነት አያውቁም። እንዲሁ ፈረንጂ በራሱ ምክንያት እና ዓለማ ድሮ የጻፈውን እንደ ዕውነተኛ ማስረጃና ምሥክር ቆጥረው በአገርና ሕዝብ ጠላትነት ይዳክራሉ። ብዙዎቹ ደግሞ በምዕራባውያን የተማሩና እዚያው በተረጋጋ የምቾት ኑሮ ከነቤተሰቦቻቸው የሚኖሩ ናቸው። ኢትዮጵያ ውስጥ ያለህ/ሽ ኦሮሞ ንቃ/ቂ! የኢትዮጵያ ሕዝብ አብዛኛ በዘመናት ሒደት በውድም በግድም የተሠበጣጠረ እና የተዋሃደ ነውና ከቋንቋ በቀር ልዩነት የለውም።

    • @mulebe4176
      @mulebe4176 Před 2 měsíci

      Ye Ethiopia hezb yekanka leyunet becha sayihon yeimnet,yebahal,yekanka , yehiywot filsifna,bemelk sayker (debubu ena samenu sefi leyunet alew ) fikr kalen gn abro menor ayekebdenm.maletm oromom yerasu behal,kanka , alew leloch biherochm endezaw

    • @asresbitew7105
      @asresbitew7105 Před 2 měsíci

      @@mulebe4176
      አመሰግናለሁ፤ ግሩም ግንዛቤ ነው። ይኼንን አገራዊ ሐቅ የማይቀበል ሰው አለ ከተባለ ከተወለደበት አካባቢ ወጣ ብሎ አገሩን ያልተመለከተ ነው። የሆነው ሁኖ ይልቁንም በግራኝ መሐመድ፣ በኦሮሞ ከፍተኛ ወረራ (መስፋፋት)፣ በአፄ ዮሐንስ 4ኛ ዘመኖች በተደረጉ አውዳሚ ጦርነቶች በዘመተው ሠራዊት ምክንያት ከብሔር ብሔረሰቦች ጋር መጋባትና መዋለድ ስለተደረገ በዚህ ክስተት የተነሣ በደም በባሕል በቋንቋ በሃይማኖት መዋሐድ ተፈጥሯል። የድርጊቱ አከናወን ያለ ማሕበረቦች ይሁንታ በኃይል መሆኑ ተገቢ ባይሆንም ነገር ግን ቢያንስ እስከ 1900 ዓ.ም ድረስ በነበሩት ዘመኖች በስድስቱ ክፍለ አሕጉሮች ሁሉ አገሮች የተፈጠሩት ወይም የተዋሐዱት በእንደዚያ ዐይነት ኹኔታ ስለነበረ ምንም ለማድረግ አይቻልም። እርስዋም እንዳስተዋሉት በተለይ ሕድ አጣን የሚባሉት ብሔረሰቦች ዛሬም ድረስ የራሳቸውን ጥንታዊ ሁለንተናዊ ማንነት እንደያዙ ይገኛሉ። ነገር ግን በብዙ ረገድ ተጎድተዋል እንጂ አልተጠቀሙም፤ የአኗኗራቸው ኹኔታ በእጀጉ አሳዛኝ ወይንም እጅግ ኋላ ቀር ነው።
      ባጠቃላይ ተፈጥሮ ያደለንን ግሩሚቱን ምድር ኢትዮጵያ ዜጋዎቿ ሁሉ በዕኩል የጋራ አገርነትዋን አምነን በመከባበር በፈሪሃ አምላክና በሕግ አግባብ ከመኖር በቀር ሌላ የሚሻል አማራጭ መፍትሔ የለንም። ለምሳሌ እርስዎ እያንዳንዱ ብሔረሰብ የራሱ የሆነ የሚታወቅበት መልክ አለው ብለዋል። ይኼ ያለው በሕደ አጣን ብሔረሰቦች ዘንድ ነው። በሌሎች የለም። ኦሮሞው፣ አማራው ትግሬው፣ ደቡቡ ወዘተርፈ ከአንድ ቤተሰብ የተወለዱትም እንኳ የተለያዬ የመልክ ገፅታና ተክለ ሰውነት የተላበሱ ናቸው። ደግሞም እርስዎ የት እንደሚኖሩ ባላውቅም ለምሳሌ በተባበሩት አሜሪካ ከሁሉም አገሮች የተሰባሰቡ ሰዎች በሕግ አግባብ የአሜሪካ ዜግነት መብታቸው ተከብሮ በፈለጉት ስቴት (ክፍለ አገር) በሕግ አግባብ በነፃነት ይኖራሉ። ስለዚህ ለኛም የሚበጀን ይኸው ነው። የአገራችን ፖለቲከኞች በሥልጣን ጥም የሚናውዙ ቁማርተኞች ናቸው። ስለየትኛውም ብሔረሰብ የልብ ውግንና የላቸውምና ዘመኑን ለሚዋጅ አኗኗር እንበርታ።🙏

  • @hindyboru3669
    @hindyboru3669 Před 2 měsíci +2

    I hope you to listen and swallowed the truth.

  • @mohammednuru6402
    @mohammednuru6402 Před 2 měsíci +1

    Cresting a new history
    Oromo doesn't have any single history other than been invaders

  • @kemalabdulaziz1661
    @kemalabdulaziz1661 Před 2 měsíci +3

    በመጀመሪያ "ኦሮሞ" የሚባል ህዝብ በኢትዮጵያ ዉስጥ የለም!!! ኢትዮጵያ ዉስጥ በ16ኛው ክ/ዘ ወደ ኢትዮጵያ የፈለሰ ጋላ የሚባል ህዝብ አለ ይህን ሳታዉቅ የሌለ ታሪክ ታወራለህ!!!

    • @naollejisa
      @naollejisa Před 2 měsíci

      Okay, no one in history until 18th century contacted oromo poeple
      All history you learned is from others
      By the way galla means fearless, warrior,energetic army or hero in war, so but we call ourself oromo

  • @nesanetlehulum9046
    @nesanetlehulum9046 Před 4 měsíci +4

    ተረት ተረት የላም በረት .....

  • @ashenafi200
    @ashenafi200 Před 2 měsíci

    Oromo ke Madagascar tesedo ethiopia ena somali kenya Tanzania alfo ahunem arab agere aweropa ena America eyetesedede nawe. Sedeten yastemaren Oromo nawe.. Sehara desert wedelibya sisedede mekaberem ayechalehu. I think Oromo malete tergumu sedetegna malete nawe!

    • @naollejisa
      @naollejisa Před 2 měsíci

      Wow I like that😂😂 I have been in many countries than you yeehh

  • @asfawbirhanu6219
    @asfawbirhanu6219 Před 2 měsíci

    መተርጎም እኮ አያስፈልጋቹህም::

  • @user-mh1lx9nb6s
    @user-mh1lx9nb6s Před 2 měsíci

    ውሸታሞች ከየት የመጣ ታሪክ ነው። አራጆች ነብሰገዳዮች መሆናቸው የዛሬ ስራቸው እያሳየን ነው። ሀይማኖት የሌላቸው አረመኔ ጨካኝ ሁዋላቀሮች።

  • @user-qb6kz5xw4e
    @user-qb6kz5xw4e Před 9 měsíci +5

    ኦሮሞ ታሪክ የለእም

    • @adinasrat2411
      @adinasrat2411 Před 6 měsíci

      የአማራ መነሻ የት ነው?? ታሪክ አጥና
      አማራዎች የመጡት ከየመን አይደል
      የህንዱ ንጉስ ብራክማ የኩሽን ምድርን
      በወረረ ጊዜ ብሔረ ኩሻውያን ነፃ ለማውጣት ወደ ኢትዮጵያ የገባው ብራክማን ካሸነፉ በዋላ ሠሜኑ የሃገራችን ክፍል ሊሠፍሩ ችለዋል
      ለዛም ነው አማራዎች ብሔረ አጋዚያን ነን የሚሉት አጋዚያን ማለት ነፃ አውጪ ማለት ነው፡፡ ሌላው አማራ ፋላሽ መሆኑ
      የሚያስረዳን አጋዚያን የሚለው የግዕዝ
      ግስ የሚወጣው ገኃዘ ከሚለው ግስ የሚወጣ ነው ትርጉሙም ተጓዥ ፈላሽ የሚል ነው
      ስለዚህ አማራም መጤ ነው ማለት ነው
      ምንጭ የቤተክርስቲያን ታሪክ በኢትዮጵያ፡፡

  • @user-ge6zv9fx8j
    @user-ge6zv9fx8j Před 2 měsíci +2

    Oh! Oh! Oromo/Gala History???😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @binyseyoum9151
    @binyseyoum9151 Před 2 měsíci +1

    You guys u don't have any history before 16 century

  • @mirkuzie9425
    @mirkuzie9425 Před 2 měsíci +1

    ደብተራ፦ በኢትዮጵያ የኦርቶዶክሥ ክርስቲያን ኃይማኖት ተከታዮች በሀይማኖቱ የጠለቀ እውቀት ኑሮት በቤተ ክርሥቲያኑ በሀላፊነት ያልተመደበ ማለት ነው። ደብተራ የሚለው ሥም የነቀፌታ ትርጉም አለዉ። ግን አላዋቂ ማለት በፍጹም አይደለም። በተባለው ወቅት የተፃፈው ታሪክም ደብተራ መፃፉን የሚነበበው ታሪክ ማስረጃ አላቀረበም። እርግጠኛ የምንሆነው በወቅቱ የነበሩ የታሪክ
    ፀሀፊዎች፦ ፈረንጅም ይሁን አረብ ወይም ኢትዮጵያውያን እውቀታቸው ከሀይማኖት ትምህርት የተገኘ እውቀት ነው። ስለዚህ የጀርመን ተወላጅ ትክክል ነው፣ ኢትዮጵያዊ ሲፅፈው ደብተራ ከተባለ ፖለቲካ እንጂ ታሪክ ሊሆን አይልም።

  • @jmalhassen8639
    @jmalhassen8639 Před 2 měsíci

    ታሪክ ያሌለው ህዝብ የለም ግን ታሪክን ለምሳሌ አንድ የጠቀስከው ብሔረሰብ አለ ሀረላ በሚል ቶጲያ በሚለው በኦሮሞያ ቢሮ በተመረቀ፣መፀሀፍ ተጵፎ አሁን ደግሞ ኦሮሞ በሚል እየነገርከን ነው ።
    ሁለቱም ከአንድ ቢሮ ነው የወጡት ። ታዲያ እንዴት ሁለት ብሔረሰብ ውስጥ ይሄን ብሔረሰብ መደባችሁት?

  • @addisseyoum3585
    @addisseyoum3585 Před 2 měsíci +1

    Don't forget your real name galla from Kenya

    • @dulonedhi2733
      @dulonedhi2733 Před 2 měsíci

      you barbarian

    • @naollejisa
      @naollejisa Před 2 měsíci

      Bro Galla means Hero, fearless, destroyer in war 😂
      But I like Galla that's looks good on me
      But Oromo is what we call our self since the dawn of time

  • @beletshchwwasu5388
    @beletshchwwasu5388 Před 5 měsíci +2

    ታሪክ '0'

  • @aabbe762
    @aabbe762 Před 2 měsíci

    አይ ጋላ__ጋላ ማለት ገዳይ ፣ ኋላ ቀር፣ መጤ ፣ ወራሪ እና የማይጠረቃ ሆዳም አጋሰስ ነው

  • @Tsenat-oz3vq
    @Tsenat-oz3vq Před 2 měsíci +2

    እውነቱ የኦርሞ ነገድ ከማድጋስካር መጥቶ ኢትዮጵያን የወረረ ነው:: ለዚህ ነው የከተማዎችን ስም የቀየረው:: የኦሮሞ ብሄር በሌላ የአፍሪካ ሃገሮችም ይገኛል:

  • @SamSung-mx5lw
    @SamSung-mx5lw Před 2 měsíci

    ኦሮሞ ሰው በላዎች ጭራቆች

    • @naollejisa
      @naollejisa Před 2 měsíci

      Wow I loved your comment
      Okay but don't come back to Oromia even Finfinnee(Addis Ababa)
      I WILL EAT YOU A LIFE😂😂😂😂
      I'm hungry 🤤🤤🤤😂😂😂

  • @user-dr9zu9qo9c
    @user-dr9zu9qo9c Před 2 měsíci

    የኦሮሞ ታሪክ ተብሎ የቀረበዉ የተለመደዉ የስሞታ ትርክት ነዉ ። ኦሮሞ እንደ ትልቅ ሕዝብነቱ የራሱ ጥሩም ሆነ መጥፎ ታሪክ አለዉ ። ባለፉት ዘመናት የተፈፀሙ ግድፈቶችን በዛሬዉ ሚዛን መለካት ወደ ትልቅ ስህተት ይወስደናል ። እባካችሁ የስሞታ ታሪክ ትተን የኢትዮጵያ ሕዝቦች ወደፊት እንዴት ተፈቃቅደዉና ተባብረዉ አንዲት የታፈረችና የተከበረች አገር መገንባት እንደሚችሉ ብንፅፍ ይጠቅማል ።

  • @girumkassa9353
    @girumkassa9353 Před 2 měsíci

    ኦሮሞ ኢትዮጵያ ዉሥጥ ገብቶ ቦረና ላይ ከመሥፈሩ በፊት ከዬት ዕንደተነሣ ለምን አይነገረንም ።

    • @naollejisa
      @naollejisa Před 2 měsíci

      😂😂😂where is your origin though Israel or here Ethiopia I mean you don't know right but how so😂

  • @user-zp7fy8tt6s
    @user-zp7fy8tt6s Před 4 měsíci +4

    ኦሮሞ በ16ክፍለ ዘመን ከኬኒያ፣ከታንዛኒያ፣ከዛንዚባር በኢማሙ አህመድ ጦርነት ጊዜ እየተስፋፋ መጣ በሸዋና በይፋት ስልጧኔ ጊዜ ኦሮሞ የሚባል የለም ነበር ሀበሻም አይደላችሁም😅😅😅😅

    • @user-ll7oj5st7x
      @user-ll7oj5st7x Před 2 měsíci

      ጋላላላላ ከማደጋስካር በአህያ ተጭኖ የመጣ ወራሪ ነዉ ጋላላ ኢትዮጵያ ዉስጥ መሬት የለዉም ጋላላላ

  • @AsuSa-uu4hm
    @AsuSa-uu4hm Před 7 měsíci +8

    ኦሮሞ ከቦረና መጣ ካላቹሁ ጀግና ነው አማራሰ ከሰማይ አሎረዳቹሁ ኬት መጣቹሁ ሌላው ቤሔርሰ ኬት ነው የመጡት ጉደኛዎች ማናባቱ ነው ላንድ ቤሔር አገር የሆነችው የአማራ አፈ ታሪክ

    • @mekke6544
      @mekke6544 Před 4 měsíci +2

      ስለ አማራ አመጣጥ ንግሥት ሳባ ከየት እንዳመጣቻችሁ ጠይቋት።አማራ ነኝ ባዮች ወይም የሰሜኑ ህዝቦች የየመን አርብና የኩሽ አፍሪካ ዲቃላ ነው ለዚህ ነው ሃበሽ የሚባሉት ።ባረብኛ ሀበሽ ማለት ዲቃላ ማለት ነው።

    • @user-zp7fy8tt6s
      @user-zp7fy8tt6s Před 4 měsíci +5

      ​@@mekke6544ቀዳዳ ጋላ በ16ክፍለ ዘመን ከኬኒያ ከታንዛኒያ፣ከዛንዚባር ነው የመጣው ጋላ😅

    • @mekke6544
      @mekke6544 Před 4 měsíci

      @@user-zp7fy8tt6s ቡሺቲ ጀማላ!! ያንተ ዘመዶችስ ከየመን አይደል የመጣችሁት ከዚያ ጋላ ሲደቅላችሁ አበሽ ሃነሽ!! ተባላችሁ።

    • @undermysaviour
      @undermysaviour Před 3 měsíci +6

      ​@@mekke6544እኛ እኮ በባርነት አላመጠናችሁም አማራ ከየትም ይምጣ ደቡብ ከየትም ይመጣ ምስራቅም ከየትም ይምጣ ሁሉም ከየትም ይምጣ ቀድሞ የነበረ ማህበረሰብ ነው ገብታችሁ የበጠበጣችሁት አራት መቶ አመት ያለ እረፍት ሰላም የምትነሱት የራሳችሁን ማንነት ፈልጉ ።

    • @undermysaviour
      @undermysaviour Před 3 měsíci +3

      አማራ ከሰማይ ይውረድ ከምድር ይውጣ ኢትዮጵያ የምትባል ሀገር ከሌሎች ወገኖቹ ጋር አቅንቶ በቀናች ሀገር ላይነው የገባው ኦሮሞ ተመስገን ማለት አታቁም ?

  • @beletshchwwasu5388
    @beletshchwwasu5388 Před 2 měsíci +3

    ኦሮሞ ጋላ ዐነው ስሙ በዓለም ይህ ታ ታሪክ በየቤተ መጽሐፍት አሁንም አለ የተጻፈው ጋላ እየተባለ እንጂ ኦሮሞ እየተባለአደለም እስከ ቅቅርብ ጊዜ ኦሮ ሞ ሳይሆን ጋላ ነው ነገር ግን ጋላወደ ኢትዮጵያ ሲገባ እየገደለ የመጣ መሆኑን በግልጸሰ ይገልጻል ይህንንም ታሪክ ለማጥፋት ጋላ የሚለውን ስሙን ለማጥፋት ሲሉ ነውኦሮሞ የሚል ስም ለማጥፋት የሚጋጋጠው ውሸት መቶ ጊዜ ቢለፈልፍ እውነት አይሆንም አታላዝን በ
    ማላዘን እዎነታውን ማጥፋት አይቻልም ምንም መሰረታዊ እውነት የሐውም ውሸታም ስሆንክ ከጋላነት የማለውጥህ አይምሰልህ!!!

  • @gebretesfaye7565
    @gebretesfaye7565 Před 2 měsíci +1

    የውሸት ትርክት

  • @gebretesfaye7565
    @gebretesfaye7565 Před 2 měsíci +1

    ኦሮሞ ኦሮሞ ኦሮሞ ጽንፈኞች

  • @user-kb5gf8nb5n
    @user-kb5gf8nb5n Před 2 měsíci +3

    ኦሮሞ ጋላ ስደተኛ ነዉ ግን ኢትዮጵያዊ ሆኗል ሀቅ ሀቅ ነዉ ስድብ ለመሰላችሁ ይቅርታ ግን በምን ቋንቋ ነዉ የምንግባባዉ የምናነበዉስ ፊደል ከዉጭ የእንግሊዝ ነዉ ኦሮሞ ነዉ ኢትዮጵያን የመሠረተ ለምን የሀገሪቱ ቋንቋ አልነበረም ??????

    • @ramadan1707
      @ramadan1707 Před 2 měsíci

      ከብት ሰፋሪ የመኔ

    • @user-kb5gf8nb5n
      @user-kb5gf8nb5n Před 2 měsíci +2

      @@ramadan1707 አይ ጋላ ወይ ስድብ አችሉ አልሃምዱሊላህ ከናንተ ያላረገኝ

    • @iloveethiopia3049
      @iloveethiopia3049 Před 2 měsíci

      @@ramadan1707sefariw hager yemeseretew new weys nehuala yemetaw🤪

  • @yohanneswoldmariam1599
    @yohanneswoldmariam1599 Před 2 měsíci

    The true history of ancient gala now Oromo is written by Dr. Pankrest. What you're saying is fake and none acceptable. Oromo immigrated from Madagascar.

  • @user-vf4rr8uj2c
    @user-vf4rr8uj2c Před 2 měsíci +4

    አንተ ቀሽም ደብተራነት ሊቅነት አዋቂነት ነው። ስድብ መስሎህ ነው አይደል!ሰነፍ!

  • @danielworkineh
    @danielworkineh Před 2 měsíci

    የጅል የማይረባ የሐሰት ታሪክ😂

  • @DamxishMan
    @DamxishMan Před 2 měsíci

    Galla no history

  • @user-ii6ig6th7k
    @user-ii6ig6th7k Před 2 měsíci

    እባክህ ኦሮሞ ከየት እንደመጣ ህፃን ልጅ ያውቃል እባካችሁ አትጃጃሉና ዝም ብላችሁ እዉነቱን ተናገሩ እኛ ጋላ ማግሬሽን ግራኝ ወረራ ተከትሎ 16ኛዉ ክፍለ ዘመን የገባ ወራሪ ነዉ የምናውቀው። የኢትዮጵያ ህዝብ አብረን እንኑር ያለፈው ይቅር እንደ ኢትዮጵያዉያን አንደ ላይ እንኑር ነዉ ያለ ያለዉ የዉሸት ታሪክ ልብ ወለድ ነዉ። ታሪክ መስረቅ አያስከብርም ሌላውንም ህዝብ አክብሩ ያለዚያ የማያባራ ጦርነት ለ ልጅ ልጃችሁ ታተርፋላችሁ ህዝብ በገዛ ሀገሩ እያረዱና እየገደሉ በሰላም መኖር ይቻላል ወይ???

  • @gebretesfaye7565
    @gebretesfaye7565 Před 2 měsíci

    ኦሮሞ ከማዳጋስካር የመጣ ነው

  • @user-dn7xy3cn8w
    @user-dn7xy3cn8w Před 2 měsíci

    False

  • @natnaelabatneh2139
    @natnaelabatneh2139 Před 2 měsíci +1

    ውሸት ነው ኦሮሞ ኢትዮጵያዊ አይደለም።

  • @gebretesfaye7565
    @gebretesfaye7565 Před 2 měsíci

    የኦሮሞ ታሪክ የውሸት ታሪክ ልብወለድ ድርሰት ነው

  • @kibrekedusan
    @kibrekedusan Před 2 měsíci

    ኦሮሞ ወራሪና ተስፋፊ ነው

  • @aberamenesho8174
    @aberamenesho8174 Před 2 měsíci

    ያኔ ኦሮሞ አልተፈጠረም'ኮ
    ያኔ ጋላ ተብሎ ነበር የሚታወቀው
    ተሳስቼ ከሆነ ....ሶሪ !

    • @asfawayanna5245
      @asfawayanna5245 Před 2 měsíci

      Be sorry forever!

    • @naollejisa
      @naollejisa Před 2 měsíci

      Bro Galla is what people from outside of oromo community called it
      The first contact with oromo is in late 18th century but even back then oromo call him self oromo....
      Galla is good though I love it 😂😂😂 but it's insult word projection for you right

  • @mekke6544
    @mekke6544 Před 2 měsíci

    አሁን አንተ የኦሮሞ ታሪክ ጽፌአለሁ ብለህ ሞተሃል።ከሞላ ጎደል ከኦሮሞ ሽማግሌዎች ከነገሩን የአኦሮሞ ታሪክ በአብዛኛው ተመሳሳይነት ያለውና እውነተኛው የጋሞ ተወላጅ በልጅነቱ ሞንኮሶ በግዕዝ ጽፈው ወደ አማርኛ የተተረጎመው የአባ ባህር ታሬክ ነው። ጋላ ትክክለኛ ትርጉሙን የምታገኙት ላላ አርጋችሁ ስታነቡት ነው።ትርጉሙም ፣ጋላ ማለት ግባ ማለት ነው። አባ ባህር ቋንቋ ስላልትግባቡ ጋላ-ግቡ ወደ ጎጆ ሲሉአቸው ኦሮሞዎቹ ጋለ ነኝ ብለው ብሄራቸውን ነገሩኝ ብለው አባ ባህር በስህተት መዘገቡ።አባ ባህሬ ስለ ኦሮሞ በግዕዝ ቋንቋ የጻፉትን መጽሃፍ ወደ አማርኛ የተሮጓሞት ጅሩዬ የግዕዙን መጽሃፍ ያገኙት አውሮፓ ውስጥ ነው።ጣልያኖች ሰርቀው ወስደው።ከዚያ አይተው ነው የጣልያን ጸሃፊዎች የኦሮሞን ታሪክ ጋላ እያሉ የጻፉት።