ዶ/ር አምባቸው አምቦ ላይ በተናገሩትና በሌሎች አነጋጋሪ ጉዳዮች ላይ የሰጡት ማብራሪያ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 05. 2019
  • ዶ/ር አምባቸው አምቦ ላይ በተናገሩትና በሌሎች አነጋጋሪ ጉዳዮች ላይ የሰጡት ማብራሪያ

Komentáře • 799

  • @dineshadinesh2434
    @dineshadinesh2434 Před 5 lety +32

    የኛ ጀግና ነብስህን በገነት ያኑርልን ወገኖቼ እኔ መመን ከብዶኛል እግዚአብሔር ሆይ አንተ ፍረድልን አሜን

  • @user-tb2bg9ci1x
    @user-tb2bg9ci1x Před 5 lety +179

    ያንተ ሀዘን የልጃችህ የባለቤትህ ወይም የቤተሰባህ ብቻ አይደለም የመላው ኢቶቢያ ነው አላህ ጥናቱን ይስጠን

  • @maryammaryam6891
    @maryammaryam6891 Před 5 lety +45

    ጀግናዬ ነፍስ ይማር ወይኔኔኔኔኔ ማመን አቃተኝ ዶ/ር አንባቸው መኮነን ለወዳጅ ዘመዶችህ እንድሁም ለመላው የኢ/ያ ህዝብ መፅናናትን እመኛለሁ ያሳዝናል

    • @ndmmjdmdm9093
      @ndmmjdmdm9093 Před 5 lety +1

      ኡፍፍፍፍፍ እር ውሽት ነው በለነ ማመን አቃተኝ

    • @semirahussen4162
      @semirahussen4162 Před 4 lety

      አለክይማረክ

    • @user-px5yg2is5m
      @user-px5yg2is5m Před 2 lety

      @@semirahussen4162 🙄ለካፊር አላህ ይማርህ አይባልም 😔

  • @user-ms3ov6nq3x
    @user-ms3ov6nq3x Před 5 lety +75

    እኔ እንዲህ አንጀቴ ያረረ ቤተሰቦችህ እንዴት ይሆኑ ፈጣሪ ነብስህን ያሳርፋት ልቤ ደማ 💔💔😢

  • @littlemushraams3402
    @littlemushraams3402 Před 4 lety +8

    ነፍሳችሁን በአፀደ ገነት ያኑርልን። እኛንም ለሀጥያታችን ይቅር ይበለን። እናንተን በማጣታችን የተሠበረውን ልባችንን ፈጣሪ በምህረቱ አንድ አድርጎን ሠላምና ፍቅርን አውርሶን ስንዘክራችሁ እምንኖር ያድርገን። ሴረኞቹንም ከሀዲዎቹንም አምላክ ይፋረዳቸው።

  • @user-wl7zl4bg6t
    @user-wl7zl4bg6t Před 4 lety +25

    አንባየ እኔን አፈር ልብላልህ ነፍስህን በገነት ያኑራት 😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @abdilove7205
    @abdilove7205 Před 5 lety +17

    ፈጣሪ ነብስ፣ህን ይማርልን😢😢😢💔

  • @user-fu3vq4jg3b
    @user-fu3vq4jg3b Před 5 lety +23

    የኔ ምስክን እግዚአብሔር ነብስህን በገነት ያኑረው😭😭😭😭

  • @user-hi1sx6pm5c
    @user-hi1sx6pm5c Před 5 lety +38

    የኔ ጎበዝ ምን ላድርግ
    ሶብሩን ይስጠን ለሁላችንም

    • @zenbz8398
      @zenbz8398 Před 5 lety +3

      እኔማ። ሳምንቴ። ተቃጠልኩ። ባየሁትቁጥር። አዳዲስ። ትክን እላለሁ።

    • @amed-gv4zu
      @amed-gv4zu Před 5 lety +1

      አብይ እዉነት የኑፁሀን ደም የት ያደርስህ ይሆን የእውነት አምላክ ፍረድ አንተ ገለህ እራስ በራሳቸው ነው አልክ አንተ እስስት

    • @user-bk7xo7be6l
      @user-bk7xo7be6l Před 5 lety +1

      @@amed-gv4zu አብይ ለመግደሉ ምን ማስረጃ አላችሁ ምድረ ዝቃጭ ሁላ በርገር የደፈነዉ ጭቅላት የሚሉትን እየሠማችሁ ብዙ አለፍልፋ። ዶ/ር ዓብይ የሠላም ፣የፍቅር. ሠዉ ነዉ. ፈጣሪ ይጠብቀዉ።
      በሞቱት ወገኖቻችን አዝነናል. ለቤተሰቦቻቸዉ መፅናናትን እመኛለሁ

    • @user-kc6is1cs3h
      @user-kc6is1cs3h Před 5 lety +2

      @@user-bk7xo7be6l አሜንንንንን እውነት ነው ሰው ብዙ ያወራል አብይ እንደሆነ ነሚጠብቀው አይተኛም አያቀላፋም ሙነሱም ፈጣሪ ይፍረድ ደማቸው ለፈሰሰው አባቶቻችን

  • @yorditaytuadise855
    @yorditaytuadise855 Před 5 lety +18

    እኔን ይድፋኝ😭😭😭😭😭😭 ደሞ ጥቁረትህ ቅጥነትህ አባቴን ነው የምትመስለኝ የእግር እሳት ነው የሆነብኝ አላውቅም ብቻ😭😭😭

  • @shewalove6943
    @shewalove6943 Před 5 lety +12

    የኛ አባት የኛ ጀግና የኛ ፍልቅልቅ. እፍፍፍ አሁን አንተላይ እጅን በማሳረፍ ምን ይጠቀማሉ እውነት እግዚአብሔር በአደባባይ ይግለጠ። እንዲህ ውስጣችን ደምቶ አይቀርም።

    • @sonitadana9053
      @sonitadana9053 Před 4 lety

      😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @fikreworkneh8503
      @fikreworkneh8503 Před 2 lety

      አትጨነቁ ምስጢሩ በአብይና በደብረፂወን እጅነው ያለው። አብይ አንጀቱ በወያኔ አልጨ ክን ያለው ሚስጥር ስላላቸው ነው። በየዋህነት በቅንነት በግልፅ ተናገሩ ከዛ ተጠመዱ ከዛ በሏቸው አንድ ሳዬስቀሩ ለቃቀሟቸው። እንጂ ማን ይሙተሰ አሳምነው ፅጌ በነአንባቸው ጨክኖ አይተኩስም።ተመሳስለው ኢኒፎርም ቀይረው ነው የጨረሷቸው። ወያኔና ኦነግ ደሞ በሴራ በማስመሰል በውንብድና በውሸት የሚቀድማቸው የለም። ወገን አንሸወድ ።በነዚ ጀግኖች ሞት የአብይ እጅ አለበት።

  • @user-gp4fn7vx6b
    @user-gp4fn7vx6b Před 5 lety +17

    ገደሉህ ሚሰኪን የኔናት ወሰጤ ደብን ነው ያለው አላህ ለቤተሰቦችህ መፅናናትን የሰጣቸው

    • @zenbz8398
      @zenbz8398 Před 5 lety +1

      ቅጥል። ነው ያልነው። ምን ይደረጋል።

    • @fatt8095
      @fatt8095 Před 5 lety

      Uuuffff yene nat gadeluh wsxee teqaxele

    • @user-hs6ht5if7s
      @user-hs6ht5if7s Před 5 lety

      😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @aminatali4716
    @aminatali4716 Před 4 lety +5

    ኦፍፍፍፍ እዴው አባችው ነብስህን አላህ ይማርህ ይኛ ጅግና ቀርህ እዴዋዛ

  • @delelegnadisie7092
    @delelegnadisie7092 Před 5 lety +21

    ይገርማል እንግዲያውስ ዐማራም ልዬ ጥቅም ማግኘት አለበት ምክንያቱም ከአባይ ወንዝ ........

    • @ts3057
      @ts3057 Před 4 lety

      Abachew hulgzm enasbhiln 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @wedederrsse5065
    @wedederrsse5065 Před 5 lety +4

    ዶክተር አንባቸው እውነት ነው ምነውጀግና ባይሞት ጀግናው አሁን ምን አለበት ህልም ቢሆን ነብስህን ባፀደገነት ያኑረው

  • @fatimasayeed7612
    @fatimasayeed7612 Před 5 lety +13

    ሞት አይቀርም ግን ያተ አሟት መቸም ከውስጤ አልወጣም ያማክልል መብራት ነበርክ የገደለህ ይገደል

  • @alemitubelay7211
    @alemitubelay7211 Před 5 lety +4

    ወይኔ ምን ላርግህ የበላህ ይበላ ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑርልን

  • @user-bx2dd3qs2e
    @user-bx2dd3qs2e Před 5 lety

    ማመን ነው የከበደኝ ግን ለምንድን ነው መልካም ሰው እማይቆይ ኡፍፍፍ በአጭር አስቀሩህ የኔ አባት ነፍስህን በአፀደ ገነት ያሳርፈው ለቤተሰቦችህ እንዲሁም ለመላው ኢትዮጵያ ህዝብ መፅናናትን እመኛለሁ

  • @user-pw6ho3fs8i
    @user-pw6ho3fs8i Před 4 lety +2

    እውነትን የሚናገር ሰው ኢትዮጵያ አይኖርም
    የአማራ ጀግኖች ሰው ይሞታል የእናተ ሞት ግን ለመላው ለአማራ ህዝብ ነው 😭😭😭😭😭😭😭

  • @yanoreeshetu6038
    @yanoreeshetu6038 Před 5 lety +13

    እንኳን አማራ ለሌላውም አንገት ነበረ ያስደፋ ያ ቃል ምንድነው አማራ ውስጥ የለው እስከ ማለት ሁሉ አድርሶ ነበረ #ዶ/ር አምባቸው አማራንና የአማራ ደጋፍዎችን ይቅርታ መጠየቅ ይገበዋል ።

    • @zeinbmert708
      @zeinbmert708 Před 5 lety

      ጀግና ጎበዝ አባቸው መኮነን ነፍሥህን ይማረው ለቤተሠቦችህም መፅናናትን ይሥጣቸው

  • @abyssinia8533
    @abyssinia8533 Před 5 lety +23

    አምባቸው የሆነው ሆኗል ማንነትህን ግን አትርሳ ። የተወለድከው እኮ ከጀግናው አማና ህዝብ ነው

    • @ephremkassa5249
      @ephremkassa5249 Před 5 lety +1

      ንገረልኝ እንዲህ አማራነቱን ለረሳው

    • @user-ff5cv1zj5g
      @user-ff5cv1zj5g Před 5 lety

      እኔ ግን ሣስበው አማራ አይመስለኝም ደሞ መመርመር አለበት አማራን ይቅርታ ይጠይቅ ጠጃም

  • @amharapeople7245
    @amharapeople7245 Před 5 lety +11

    እኛ ስለ ህገ መንግስቱ ምናገባን?
    ህገ መንግስቱ ሆን ብሎ አማራን ለማግለል እንደ ተጻፈ ሳታውቅ ነው አማራን የምትመራው?
    አማራም ከጢስ አባይ ፋፋቴ ከሚሰጠው መብራት ልዩ ጥቅም ይጠይቅ?
    ልዩ ጥቅም የሚባል ወሬ አንፈልግም፣ዛሬም ሆን ብለህ ማስረሻ እና ዘመነን ልታሳስር እንደነበር ሰምተናል።
    ወይ አማራን ወክል፣ወይ ስልጣን ልቀቅ።
    ግ7ም ጸረ አማራ ነው፣ምናገባን፣አሁንም ግ7 ልትሆን ትችላለህ!!!

    • @abayenshimiseganaw7309
      @abayenshimiseganaw7309 Před 5 lety +1

      ደስ ይበላችሁ ከማንቀርበት ሄዷል ለኛ ለቀሪወች ይበላኝ 😭

  • @geniyoutube1815
    @geniyoutube1815 Před 5 lety +29

    _አስራት በርቱልን ጠጁ ግን የአማራን ህዝብ ይቅርታ ጠይቅ አከተመ_

    • @temesgensview807
      @temesgensview807 Před 5 lety

      hahahahahhahahahahahah really

    • @user-ff5cv1zj5g
      @user-ff5cv1zj5g Před 5 lety

      በትክክል እሄን እርኮስ ቅርሻታም ጠጃም ወደዛ ጣሉት እሄን የኦነግ ተላላኪ አማራን ሚያወክል ጥንብ እንዴት እንዳስጠላይ

    • @elcelc2278
      @elcelc2278 Před 5 lety

      ነብስ።ይማር

    • @moloo1294
      @moloo1294 Před 5 lety

      አላህ የጀነት ይበልህ

    • @moloo1294
      @moloo1294 Před 5 lety

      አይይይይይይይይይይይይይ በጣም ያማል እኔስ ማመን አልቻልኩም ወገኖቸ

  • @user-yq1fv8hh2n
    @user-yq1fv8hh2n Před 3 lety

    ወድምየ እግዚአብሔር ነፉስህን በአፀደ ገነት ያኑርልን ምን ግዜም በልባችን ትኖራለህ

  • @FanomektYe
    @FanomektYe Před 5 měsíci +1

    የኔ ጀግና ፈጣሪ ነፍሳችሁን በአፀደ ገነት ያኑርልኝ ❤❤❤❤😢😢😢😢😢 3:59

  • @user-db6tw9kb1z
    @user-db6tw9kb1z Před 5 lety +21

    አንተን ይግደሉህ ኡፍፍፍፍፍ ለምን ነዉ ግን የዋህ ሰዉ የማይቆየዉ የምር ያማል ነፍስ ይማር

  • @merimhabeshawa2585
    @merimhabeshawa2585 Před 5 lety +3

    😭😭😭 አሁን አተ ትገደል ነበር እፍፍፍፍፍ ሁለለም በልባችን ነህ ነብስህን ይማረው የኛ ጀግና

    • @blackgana8208
      @blackgana8208 Před 5 lety

      ነፍስህን በአፀደገነት ያኑረዉ የኛጀግና

  • @zufanebirhana9826
    @zufanebirhana9826 Před 5 lety +1

    ለቤተሰቦችክ ለመላው የኢትዮጵያ ህዝብ መጽናናት ይሁን

  • @teshomelegesse3605
    @teshomelegesse3605 Před 5 lety

    እ/ር ነፍሳችሁን በገነት ያኑር ሀዘናችን ከባድ ነው

  • @tigistgone5036
    @tigistgone5036 Před 5 lety +1

    ታሪክ የማይረሳህ የዘመኔ ጀግናየ ነህ ነፍስህን በገነት ያኑረው ሁሌም እንወድሀለን እናሥብሀለን

  • @samrihebeshawit6358
    @samrihebeshawit6358 Před 5 lety +2

    ነፍስ ይማር አባቸው እድላችን ነው ሁላችሁንም አሳይቶ ነሳን አይ አማራ እንደ እዮብ ትግስቱን ያስጠን ፈጣሪ

  • @ngsha
    @ngsha Před 5 lety +3

    Mr. Premier- Your 1st priority is the security and safety of the Amhara people in the Amhara region. 2nd- We need to see your bold new fair deal for the Amhara people in the region including the forgotten country folks.

    • @lemlemkahsay8956
      @lemlemkahsay8956 Před 5 lety +1

      Mnm aytmegm nggru yebesele aydelem

    • @ngsha
      @ngsha Před 5 lety

      @@lemlemkahsay8956- We're still waiting for his administration proposal for the region. He needs to show us and produce results.

  • @user-sm3et1eq6j
    @user-sm3et1eq6j Před 5 lety +2

    ሚስኪን አነጋገርህ ፊትህ አሳዛኝ ነው የዋህ ገደሉህ ይግደላቸውና ለቤተሰቦችህ ፅናቱን ይስጣቸው😭😭😭

    • @twinklestar2448
      @twinklestar2448 Před 2 lety

      አብይ በላቸዉ አሳምነዉፂጌ መኮነንአባቸዉን

  • @fatuma8181
    @fatuma8181 Před 5 lety +2

    የኢትዮ ዋልታ የአማራው አባት ነፍሥህን ይማረው ዶ/ር አባቸው አይይ ቀረህብንን ተቃጠልኩ ደምህ ይፍረድ

  • @genetwasse3542
    @genetwasse3542 Před 4 lety

    በጣም የዋህና ቅን ሰው እንደነበርክ ሁለመናህ ይናገር ነበር። ነብስህን በገነት ያኑረው

  • @azharmohamed356
    @azharmohamed356 Před 5 lety +1

    የአንተ ሀዘን የልጆችህ የቤተሠቦችህ ብቻ አይደለም የአሜራህዝብ በሞሉነው ነፍሥህን ይማረውበገነት ያኑርህ

  • @yesewneger950
    @yesewneger950 Před 11 měsíci +1

    ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑርልን 😢😢😢

  • @helen-eu2hq
    @helen-eu2hq Před 5 lety +2

    እኔን ነፍሴን በሰጠዉክና ለዚህ ምስኪን ህዝብ በተመለስክለት 😭😭😭😭😭😭

  • @user-bz1dx1ip9d
    @user-bz1dx1ip9d Před 5 lety

    የኔ ጀግና ሁሌም በልባችን ትኖለህ አንረሳህም ለቤተሰቦችህ እና ለመላው የኢትዮጵያ ሕዝብ በሙሉ መፅናናትን እመኛለሁ 😭😭😭😭😭😭😭💚💛❤

  • @selamlove3421
    @selamlove3421 Před 5 lety +1

    Honestly you’re very great person I feel so sorry to lose you ~ RIp

  • @user-gx3jg3qc9k
    @user-gx3jg3qc9k Před 5 lety +8

    አይደግሰው አይበረክም ይባልየል ለበትሰቦችህ ለምላው ኢትዮጵያ መፅናናትን እምኛለሁ በጣም ያማል 😢😭 አላሂ

    • @user-dm7ov2ny6z
      @user-dm7ov2ny6z Před 5 lety

      😭😭😭😭😭😭🤦‍♀️🤦‍♀️🤦‍♀️🤦‍♀️💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔

  • @madesign21
    @madesign21 Před 5 lety

    💒💒💒ንፍስህን በአፀደ ገነት ያስቀምጥልን ሁሌም እንወድሀለን "ይህ ንግግር ብቻ ለነሱ እንቅልፍ ነስቷቸው ነበር ከኛዎቹ አሁን ፈጣሪ ከቅዱሳን ጋር ነፍሳችሁን ያስቀምጥ ሁላችሁም ታስፈልጉን ነበር😭😭😭😭

  • @mesretasfaw464
    @mesretasfaw464 Před 4 lety +1

    ነፋስህን ይማረው የኔ አባቴ

  • @user-jt8mq4uh8x
    @user-jt8mq4uh8x Před 4 lety +1

    የኔ አባት እግዚነብሄር ነፍሣችሁን ይማርልን ምርጥ ምርጦቹ ሞት ቀደማችሁ ኡፍፍ😢😢😢😢😢

  • @selamamsalu7771
    @selamamsalu7771 Před 5 lety +2

    የኔ ጀግና በአለቅስ ባለቅስ ልመልስህ አልችል ምን ላርግህ አጀቴ አረረ 😢😢😢😢😢😢

  • @twhidohayemnot6281
    @twhidohayemnot6281 Před 5 lety

    ምስኪን የኔ ጌታ እግዚአብሔር አምላክ ርስተ መንግስተ ሰማያትን ያውርስህ በአብርሀም በይስሀቅ በያይቆብ እቅፍ ያድርግህ የእውነት እግዚአብሔር እንዳንተ አይነት መልካሙን መሪ መድኃኒዓለም ያስነሳልን ሰው ትክክለኛ ሰው ሲሆን ጠላቱ ብዙ ነው!!! አምላከ እስራኤል ልብ ይስጣችሁ የዚህን ክቡር ፍጡር ነፍስ የቀጠፍችሁ የእውነት እኔ እውነት እውነት የሞተም አይመስለኝም

  • @user-me3kh7rq1u
    @user-me3kh7rq1u Před 5 lety +1

    ፅነት ለቤተሰቦችህ ሆዱ ለአዘነ ሁሉ ይሁን አንተንም ይመረህ

  • @ahmedchoco2497
    @ahmedchoco2497 Před 5 lety +1

    ከፍትፍቱ ፊቱ የሆነ አባት ማጣት ቢያምም ፈጣሪ ይካሰን ከማለት የምለው ባይኖርም አምላክ ኢትዮጵያን የነአንባቸው አምላክ ይታደግልን ነፍስህን በገነት ያኑርልን

  • @astair1568
    @astair1568 Před 6 měsíci

    እዉነትን፣ በመያዝህ፣፣ገደሉህ፣፣ደማችሁን፣ እግዚአብሄር፣ ይበቀልላችሁ፣፣ንፁህ፣ ደማችሁ፣ ፈሶ፣ አይቀርም፣፣ እግዚአብሄር፣ በጊዜዉ፣ ይመልሳል፣ ለቤተሰባችሁ፣ መፅናናት፣ ይሁን፣፣❤❤❤

  • @user-hx5tx5me1g
    @user-hx5tx5me1g Před 5 lety

    እኔ በጣም ነው ያዘኩት ለወዳጂ ዘመዶቻቸው መፅናናትን እመኛለሁ

  • @user-xo8if7eb9x
    @user-xo8if7eb9x Před 5 lety

    የኔ ጀግና ነብስህን በአፀደ ገነት ያኑርልን መቼም አንረሳህም

  • @catsanddogs7268
    @catsanddogs7268 Před 5 lety +6

    ይሄ ማለት እኮ ከአማራ ክልል ለሚወጡ የኤሌክትሪክ ሀይሎች ሌላውን ክልል እንደ ማስከፈል ነው። ለማንኛውም የአዲስ አበባ ነገር አንትንም ቢጤዎችህንም ገደል ይከታችኋል።

    • @ematube
      @ematube Před 5 lety

      ይሄው አጠፋት እህ ልቤ ደማ

  • @user-re7wj7gj6z
    @user-re7wj7gj6z Před 4 lety

    የኛጀግና ነፍስህን በአፀደገነትያኑራት ለልጆችህ ለቤተስቦችህ መፅናትይስጣቸው

  • @user-vs1pk1wx7h
    @user-vs1pk1wx7h Před 5 lety +2

    ጀግናየ
    ጀግናየ
    ጀግናየ

  • @user-fd7dd3su5v
    @user-fd7dd3su5v Před 3 lety +1

    የእውነት አኔ በለይህ ያሸለኝል የኔ ጀግና

  • @fibirhan2395
    @fibirhan2395 Před 5 lety +1

    We missed you our brother, a hero for our country

  • @aynalemngtu6426
    @aynalemngtu6426 Před 5 lety

    የኔ ጌታ ነፍስ ባፀደ ገነት ያኑርልን

  • @kawkabsamhoun608
    @kawkabsamhoun608 Před 5 lety

    የኔ ጌታ ያለህነው የሚመስለኝ አላመንኩም

  • @user-ik4rg8ot1r
    @user-ik4rg8ot1r Před 4 lety

    የኔ ጀግና ሁሌም በልባችን ትኖራለህ

  • @wodeanbachew7694
    @wodeanbachew7694 Před 5 lety +1

    የእኔ ጌታ ነብሥህን ይማረው

  • @nuhaminethiopa1590
    @nuhaminethiopa1590 Před 5 lety

    ያሳዝናን አተን የመሠለሰው አጣን እግዚአብሄር የስራውን ይስጠው በጣምነው ያዘኩት አባቴ ነፍስክን በአፀደ ገነት ያኑረው የኔሳቂታ አባት

  • @Sada-qn6fd
    @Sada-qn6fd Před 4 lety

    ህህህህህህህ እማየመቸየውየሚቆመው ለኢትዮጵያህዝብመፅናናትእመኛለሁ

  • @user-ji6kj8wc8s
    @user-ji6kj8wc8s Před 5 lety

    ዉይይይ ነፈሰክን በአፀደገነት ያኑረው

  • @aajman2790
    @aajman2790 Před 5 lety +1

    እፍፍፍፍፍፍፍፍ እኔስ ያለ ያለ እየመስለኝ
    ይህን ያየ ቤተስብ እንዴት ነው የሜጥናናው
    ነፍስህን በገነት ያኑራት

  • @memekinde8677
    @memekinde8677 Před 5 lety

    የአተ መሞት እዉነት አልመሰለኝም በጣም ያማአል የኢትዮጽያ ነች የተጎዳችዉ

  • @mohammedqatar1237
    @mohammedqatar1237 Před 5 lety

    እፍፍፍፍአልቻልኩም ወኒየኛምርጥ ጀግናነበርክ ነስይማር እዳተየይነቱን አላህይተካን ሠላም ለሀገር

  • @wardhawardha8687
    @wardhawardha8687 Před 4 lety +1

    ኦፍፍፍ የኛ ጅግና አንተንም አፈር በላህ
    እመብርሀን ትፍርድባቸው አንተ ያሳጡንን

  • @selamto4545
    @selamto4545 Před 5 lety +2

    Dear D. R. ABACHEW WHAT CAN WE DO TO HAVE YOU BACK. I FEEL VERY SAD WE LOST YOU.

    • @hayatmohammad1716
      @hayatmohammad1716 Před 4 lety

      የክልሉ ከራማነበርክ አንተን ያጠፉህ አላህ የስራቸዉን ይስጣቸዉ

  • @MelkamuMewuded
    @MelkamuMewuded Před 21 dnem

    ነፍስህ ይማርልን ወንድሜ

  • @user-yb1xe7cp9g
    @user-yb1xe7cp9g Před 5 lety

    የኔ ምስክን እግዚአብሔር ነብስህ በገነት ያኑረው

  • @maggiemaggie7009
    @maggiemaggie7009 Před 5 lety

    የኔጌታ ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑርልን 🙏😭💚💛❤🌸🌹

    • @twinklestar2448
      @twinklestar2448 Před 2 lety

      አብይ በላቸዉ ጀግናአሳምነዉፂጌ ጌታቸዉ

  • @melkamentlerasnew3306
    @melkamentlerasnew3306 Před 5 lety

    ነፍስህን ይማር መልካም ሰው ከዚህ ንግግር በሗላ ነው በአንዳድ አማራ ነኝ ባዮች ጠልተውህ
    በአዴን ይልቀቅ ለአብን አለበለዚያ አሳደህ ግንባሩን በለው ብለው እድትገደል ያስደረጉህ መቼም የማይረሳ ታሪክ ነው

  • @user-lv8pz1uy7q
    @user-lv8pz1uy7q Před 5 lety

    እግዚአብሔር ነፍስህን ባአፀደ ገነት ያኑርው ጀግናው የኢትዮጵያ ልጂ ነፍስ ይማርርርር!!!!!!!!!

  • @seenaaseenaa8710
    @seenaaseenaa8710 Před 5 lety

    የኔ ጌታ ምልካም ሰው ድሮም አይበረክትም በሉህ ነብስን በገነት ይኖር ፈጣሪ 😭😭😭😭

  • @uchfgd9663
    @uchfgd9663 Před 5 lety

    የኛ ጀግና ታድያ ምን ያደርጋል ጥሩ ሰው እና ሀቀኛ ሰው እድሜው አጭር ነው የኛ ጅግና አባት አተን የገደለህን ሰው አላህ ያዋርደው ያረብ

  • @GjfHj-nf9th
    @GjfHj-nf9th Před rokem

    የኔ ጀግና ሁሌም በልባችን ነህ

  • @user-bx7hz4oj1l
    @user-bx7hz4oj1l Před 2 lety

    *ሰም አይሞት ጀግናየ ኑ ተመልሳችሁ የማይባል ነገር ነፍስህን በቅዱሳን እቅፍ ያኑረዉ*

  • @maryammaryam6891
    @maryammaryam6891 Před 5 lety

    ኧረ ወየውውውውውውውውው uffffffffffffffffffffffffffffff ተቃጠልኩ አንባቸውዬ የኛ ጀግና ነፍስ ይማር ጆሮዬ እየሰማ ግን ማመን አቃተኝ እንደ አንተ አይነት ጀግና እንደት ይገደላል አንተን የገደሉ አንተን ሳይሆን የገደሉት በአጠቃላይ የኢ/ያን ህዝብ ነው ባባዬ ፈጣሪ በአፀዴ ገነት ያኑርህ ኡፍፍፍፍፍ ባባዬ ምን ልሁንልህ ምን ይሻለኛል ወየውውው

  • @mestawallethiopia9527
    @mestawallethiopia9527 Před 9 měsíci

    ወድማለም ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑራን 😢😢😢😢😢😢😢

  • @tegestabnnow66
    @tegestabnnow66 Před 3 lety

    ጀግናየ ነብስህን በገነት ያኑርዉ

  • @selamebeyene6217
    @selamebeyene6217 Před 4 lety

    የኢትዮጵያ ጀግና ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑርልን

  • @sadashmels5985
    @sadashmels5985 Před 5 lety

    ያሣዝናል ነብስህን ይማረዉ ጀግናየ

  • @user-ji2no2pd5k
    @user-ji2no2pd5k Před 5 lety

    I can’t believe you’re not here you done job may your souls Rest In Peace

  • @user-ms4ht3vw4i
    @user-ms4ht3vw4i Před 4 lety

    የኛ ጀግና ነብስህን በገነት ያኑርልን

  • @rabia6064
    @rabia6064 Před 2 lety +1

    ጀግናው መሪአችን አባቸው መኮነን የአማራ ህዝብ ጥያቄ ይመለሳል ህገመንግስቱ ይቀየራል ያልካት ወርቃማ ቃልህ አንረሳትም 💔😭😭😭😭😭ያሰብከው አይቀርም እንቀይረዋል።ኢሻአላህ☝

  • @astertegaye1245
    @astertegaye1245 Před 5 lety

    የእኔጀግና፣ምንአባቴልሁንልክነፍስህን
    ይማርልንለቤተሰብክእናለመላውኢትዮጲያን
    እግዚያብሄርመፅናናትንያድለንዳግምእዳተ
    አይነትሰውየሚገኝአይመስለኝም

  • @anshaahmed5147
    @anshaahmed5147 Před 5 lety

    ለቤተሠብህ አላህ ፅናቱን ይስጣቸዉ አየ አማራ ልጅ አይወጣልሽ

    • @user-ye9od8np8v
      @user-ye9od8np8v Před 5 lety

      አረ አማራ ልጅ አይወጣልሽ የምትይ ኮመንቶሮች እራሳችሁ ልጅ አይወጣላችሁ ሆሆሆ አልበዛም ምነው አማራን ተረባረባችሁባት
      ፕሊስ ኮመንተሮች ልቦና ይስጣችሁ ያረብ

  • @tgaa8821
    @tgaa8821 Před 4 lety

    አዪየእኒጀጊና እግዚአብሔር በገነትየኑሪህ

  • @balembalembalem3087
    @balembalembalem3087 Před 5 lety

    ፈጣሪ ነፍስህ ይማረው
    የኛም ፅናቱን ይስጠን

  • @HgHg-et1kt
    @HgHg-et1kt Před 6 dny

    💔💔😭😭ጀግናየዋ

  • @maryimaryi6172
    @maryimaryi6172 Před 5 lety

    ፈጣሪ ነብስን በገነት ያኑሪ

  • @danielnigatu1983
    @danielnigatu1983 Před 5 lety +4

    አሳልፎየሚሰጥ ተለጣፊ መቼ አጣን እኩል እሚያረገን እንጂ

  • @lubabalubaba3764
    @lubabalubaba3764 Před 5 lety

    አላህ ይይላቸው

  • @zionzion7109
    @zionzion7109 Před 14 dny

    በላህ ይሄ የስው አውሬ
    ግን ብዙ ጀግኖች ተክተሀል።
    ድል ለፍትህ ተዋጌው ፋኖ ❤❤❤

  • @user-zp8qk8qx9i
    @user-zp8qk8qx9i Před rokem

    ተወዳጅ ነብስህን በገነት አቤ❤❤❤

  • @user-jc1rw3ou4k
    @user-jc1rw3ou4k Před 5 lety +1

    የኔናት የኔየዋህ ባጭረአሥቀሩት አላህየርራቸዉንይሥጣቸዉ

  • @mohammedabate9222
    @mohammedabate9222 Před 4 lety

    ኡፍፍፍፍፍፍ ነብስ ይማር ከማለት ውጭ ምን ይባላል

  • @tenagneassefa4034
    @tenagneassefa4034 Před 5 lety

    ነፈስህን በገነት ያኑርልን

  • @eramelaseid5217
    @eramelaseid5217 Před 5 lety

    አባቴዋ የኔየ ምረጥ ኢቶዬጱያውይ ነበረክ ሀዘናችን በረታ

  • @fitsumabebe2033
    @fitsumabebe2033 Před 5 lety +2

    We lost such an intelligent man.
    RIP my hero