መለስ በራሱ አንደበት: Meles In His Own Words

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 18. 08. 2017
  • መለስ በራሱ አንደበት: Meles In His Own Words
  • Hudba

Komentáře • 898

  • @yeabserayeabsera2038
    @yeabserayeabsera2038 Před 6 dny +1

    ክቡር ጠቅላይ ምኒስትር መለስ ነብስህ በሠላም ትረፍ።ከብዙ ቀውሶች በኋላ በጥልቀትና በእርጋታ ማሰብ ስጀምር በህይወቴ ያየሁጥ ምርጥ ምሁር መሪ አንተ እንደነበርክ ተረድቻለሁ።
    ከብዙ ፀፀት ጋር!

  • @mistrefeleke2759
    @mistrefeleke2759 Před rokem +30

    መለስ ሁሌም በውስጤ ትኖራለህ ባንተ ዘመን እንደፈለኩ ሀገር ቤት ሔጄ ደካማ እናቴን እጠይቅ ነበር …

  • @Hkim185
    @Hkim185 Před rokem +4

    እንኳን ሟትክ እነዝህን ምሰጋነቢሶች የእጃቸዉን የመርዛማ ምላሳቸዉን አዝመራ እያጨዱ ለማየት አበቃኝ ። አሜን ገና ብዙ ያሳየናል

    • @yonassolomon7711
      @yonassolomon7711 Před rokem

      ende ANBETA 1 mill Tegaru regefu......aye tegab....

    • @yonasdawit3965
      @yonasdawit3965 Před 5 měsíci

      Grasshopper did Jhon the baptist and honey ate so what did King Ezana people ate grasshopper with MITMITA ?? still halal. but I never new they ate grasshoper though but TIHILO GENFO BESO etc.
      U are troll though what u eat donkey dung?? @@yonassolomon7711

  • @sarasara-td5oq
    @sarasara-td5oq Před rokem +8

    የኢትዮጵያ ህዝ ይቅር በለን እያልን ቀን በቀን እያለቀስነው ያለነው እግዚአብሔር ነፍስህን ይማር🎉

  • @afroethio7066
    @afroethio7066 Před rokem +12

    አረ ነብሱን ይማረው ,መመለስ ቢቻል እንዴት ግሩም ነበር ,እግዚያብሄር ይቅር ብሎ ከመጡብን አራዊት ነፃ ያውጣን🙏🙏🙏

    • @asas-rb1ln
      @asas-rb1ln Před rokem +1

      አንተ ያሞትክ ሙት አመለክ ለብስህን አይመረው ከፈለክ ተከተለው ስዖል ይጠብቀሃል

    • @FarceDrama-dv2co
      @FarceDrama-dv2co Před 11 měsíci

      ከይሲ አንበጣ ትግሬ መርዝ ተክለህ አገራችንን እንደዚይ ከፋፍልእህ ! ያረፍክበ መሬት አፈሩ ሚጥምጣ ሆኖ ያቃጥልህ ለዘለአለም!

  • @Hiboux_yt
    @Hiboux_yt Před rokem +19

    እኔሥ አይቆጨኝም ከመጀመሪያውም በጣም አድናቂው ነበርኩ።እንዳውም እሱ ንግግር ባደረገ ቁጥር ለማዳመጥ ቴሌቭዥን ሥር ተጥጄ ነበር የምቀረው።ነገር ግን እሱ ችግሩ ፈጣሪ ባለምጡቅ አእምሮ አድርጎት ሣለ አልፎ አልፎ አይምሮውን ለተንኮል ሥለሚጠቀምበት የሠራውን መልሶ ያበላሸዋል እንጂ።ለነገሩ በመነጠቀ አይምሮ የሚሠራ ተንኮል የሚያመጣው አደጋ ከፍተኛ ውስብስብ ከመሆኑም በላይ ለመፍታት አሥቸጋሪ ነው።የዛሬውንም የሀገራችንን ችግር አወዛጋቢና ውስብስብ ያደረገውም ለእዚህ ነው።በምጡቅ አይምሮ የተሠራን ተንኮል ለማፍረሥ ,አሁንም የምጡቅ አይምሮ ባለቤት መሆንን ይጠይቃል። አ/ቶ መለሥ በልማቱ አባይን የደፈረ,በፖለቲካውም አለምን ያንቀጠቀጠ ነው ብል ያለማገነን ነው።ምክንያቱም ከጭንቅላቱ ፍጥነት የተነሣ የሀገሩን ሣይጨርስ የአደጉ ሀገሮች ለአፍሪካ የአየር ብክለት ካሣ መክፈል አለባቸው ብሉ የአለም መሪዎችን ኢኮኖሚ የሚያንቀጠቅጥ ጉዳይ አምጥቶባቸው እንቅልፍ ነሥቷቸው ነበር።በእዚህም የተነሣ ፍየል ከመድረሷ ቅጠል መበጠሷ እንደሚባለው ይሄ ሰውዬ ከየት መጣብን ነገ አፍሪካን ከእጃችን ሊነጥቀን ነው ብለው ሥለፈሩ, ፎቶ አንሺ ጋዜጠኛ ተመሥለው ካሜራ በሚመሥል የጨረር መምቻ መሣሪያ ጭንቅላቱን በመምታት አንጎሉን በቁስል አበስብሰው ሞቱን አፋጠኑት።እሱን በሴራ ከገደሉ በኋላ አሁን ሥለአየር ብክለታቸው የሚጠይቅ ሌላ የአፍሪካ መሪ አልተገኘም። ታሥታውሱ ከሆነ ከመለሥ ጀርባ ተቀምጦ የነበረው ሌላኛው የአፍሪካ መሪም እሱ በሞተበት ወራት ተከታትሎ ነው የሞተው። ሢመሥለኝ ጨረሩ አሱንም በጨረፍታ የጎበኘው ይመሥለኛል።እና የመለስ ነገር ከጓደኞቿ በላይ ከፍ ብላ ልታይ ያለች ማሽላ አንድም ለወፍ አሊያም ለወንጭፍ ትዳረጋለች እንደተባለው ነው። የሀገሩን የቤት ሥራ ሣይጨርስ, አሀጉራዊ ጉዳይ ይዞ ወደሌላው አለም እሄዳለሁ ሢል ድምጽ በሌለው መሣሪያ እድሜውን አሣጠሩለት።ለማንኛውም የአይምሮ ጀግናውን አ/ቶ መለስ ዜናዊን ለሀገሩ የአበረከተውን አሥተዋጾ አልረዳ ላላችሁት ሰዎች ሲል ፈጣሪ የቀብሩ ዕለት ትልቅ ዝናብ በድንገት ከሠማይ ዘርግፎ ለቀብር የወጣውን ሰው አርጥቧል።እሱ ለሀገሪቷ አልፎ አልፎ ከሠራቸው ምክንያታዊ ተንኮሎች በሥተቀር, ክፉ እንዳልነበረ የቀብሩ ቀን ምድሪቷን ባረጠበው ዝናብ ምክንያት ምልክት ከፈጣሪ ተደርጎለታል።ሰው ሲያገባ ወይም ሲወልድ እና ሞቶ ሢቀበር ዝናብ ከዘነበለት ሁኔታው ጥሩ ተቀባይነት የሚያገኝ ወይም ያገኘ ሥለመሆኑ የሚገልጽ ምልክት እንደሆነ, የድሮ ደጋግና ትላልቅ ከፈጣሪያቸው ጋር በጸሎት የሚመላለሱ ሰዎች ይናገራሉ።እኔም ይሄን የተረዳሁት ከእነእሱ ነው።ሥለእዚህ አ/ቶ መለሥ የሚቀበሩ ቀን የዘነበው ዝና እሳቸው ለሀገሪቷ አብዛኛው ህዝቡ በሚያሥበው ልክ መጥፎ እንዳልነበሩ ለማሣየት የዘነበ የዝናብ ምልክት እንደሆነ አድርጌ ነው የአየሁት። ለማንኛውም ነፍሳቸውን በአፀደ ገነት ያኑርልን።በማወቅና ባለማወቅ የሠሩትንም ሀጽያት ይቅር ይበልልን።🔔🛎👍

    • @fitsumbrhan206
      @fitsumbrhan206 Před rokem

      መለስ በሰልጣን ዘመኑ ሃገራችን እንድትተራመስ ከየሰትራተጂ ጠላቶቿ ጋር ሆነው ይሰሩ የነበሩ ሰዎች የገቡበት ገብቶ በህግ ሲፋረዳቸው ቀላል የማይባል ቁጥር ያለው ኢትዮጵያዊ መለስ ሲኮንን ነበር በአሁን ሰዓት እነዚያ ሰዎች በትልልቅ የስልጣን እርከንና በሚኒስቴር ደረጃ ሃገሪቷን እያስተዳደሩ ይገኛሉና በቀላሉ ማነፃፀርነው መለስ ልክ ነበረ እነዚህ ሰዎች አገር ሻጮች ነበሩ ግን ምንዋጋ አለው

    • @FarceDrama-dv2co
      @FarceDrama-dv2co Před 11 měsíci

      ከይሲ አንበጣ ትግሬ መርዝ ተክለህ አገራችንን እንደዚይ ከፋፍልእህ ! ያረፍክበ መሬት አፈሩ ሚጥምጣ ሆኖ ያቃጥልህ ለዘለአለም!

    • @adanezeru7118
      @adanezeru7118 Před 11 měsíci

      ተረት ተረት በክረምት ሙቶ ዝናም ዘነበ

    • @aexum1597
      @aexum1597 Před 3 měsíci +1

      Medre komata ahyoch tgrawayoch jegna yejegna lige newe ahyoch geta defte yatfachu Amen Amen Amen 👎👎👎🐴🐴🐴🐴​@@FarceDrama-dv2co

    • @adanezeru7118
      @adanezeru7118 Před 3 měsíci

      ቅዠታምና ካላነበበ ሰነፍ አእምሮ የተሰጠ ኮሜንት ከራስህ ጋር አወዳድረኸው ነው።

  • @user-pv7ny3jo4l
    @user-pv7ny3jo4l Před 11 měsíci +3

    ሀገራችንን አላህ ሰላም ያድረየግልን ለሀገሩና ለወገን የሚቆርቆር መንግሰት ይሰጠን

  • @chaltuabebe4233
    @chaltuabebe4233 Před rokem +7

    ገራሚ ድንቅ ሰው።አልተረዳንህም ነበር!!

  • @meseretd3805
    @meseretd3805 Před rokem +6

    መልዬ ለአንዴ ቀና ብለህ ኢትዮጵያን ባየሀት እኔ በፊትም እወድሀለው ሀገራችንን ፈራናት መኖር አልቻልንም 😭😭😭😭💔

  • @yuliyaafewerke348
    @yuliyaafewerke348 Před rokem +17

    መለስ 😢ምርጥ አይምሮ ነበረው

    • @gisheba7022
      @gisheba7022 Před rokem +1

      😂😂😂ለዛነው የጭንቅላት እጢ ያመመው የሞተ፠፠ሴረኛ ተንኮለኛ 100%በዚህ በሽታ የሚጠቁ መሆናቸውን ሣይንስ ያረጋገጠው ነው😂😂የስራውን ውጤት ፉሬውን ደግሞ አሁን፠እያየን ነው፠፠😂😂የምታራውን እወቅ፠፠ የዚህ ሁሉ ፠የሀገር ዝቀጠት የሡስራ ውጤት ነው

    • @user-fz9ie5ih8m
      @user-fz9ie5ih8m Před rokem

      ​ግፈኛ😂

  • @rickastley3318
    @rickastley3318 Před rokem +2

    ሁሉም ይህን ግን አተን በደንብም ባላቅህም እምነት አልነካኽም ነብስህ ይማር አሁን ምላሰቂቤ ያዘን ምንታረገው እምነትይከበር

  • @NagoosHabsh
    @NagoosHabsh Před 6 měsíci +4

    የድሃዉ አባት በየት በመለስነህ😢

  • @ellenihagos657
    @ellenihagos657 Před 3 měsíci +3

    ክብር መለስ ዜናዊ ! ጀግና መሪ ! አንበሳ መሪ !
    እድለኛ ነኝ እንደርስዎ አይነት መሪ በማየቴ !
    ሁሌም በልቤ ውስጥ ይኖራሉ !

  • @patrick6222
    @patrick6222 Před rokem +22

    ጀግና መሪ ነህ ሁሌም በእዉነተኛ ኢትዮጵያን ልብ ለዘላለም ትኖራለህ ነፍስን በአፀደ ገነት ያኑር ታላቅ እና ታሪካዊ መሪ ነህ ምን ታረገወለህ ብቻል የኔን ሕይወት ብትኖር ያንተን ሞት እኔ ብሞት ደስተኛ ነበርኩኝ መለስ ጀግናችን የኢትዮጵያ

    • @myheromelsegultigrye7186
      @myheromelsegultigrye7186 Před rokem

      በትክክል አሁንማ አብይ እየተጫወተብን ነዉ አንተ የስራሃትንሀገር እያፈረሳት ነዉ የኔ ጀግና በአፀደ ገነት ያኑርክ😢

    • @tiyubista9685
      @tiyubista9685 Před rokem

      አብይእኮኦ፡የመለስእ፡የነህዋትእ፡የግዲእህልእጅእነዉእ፡የነሱንእ፡ክፋት፡ተኮልእ፡እየትጋተያደገ፡ዲቃላአ፡የህዋትእ፡ቆሻሻአዉ፡የሆድእቃነዉእ፡እነሱኡ፡የጠነሰሱትንእ፡ጥንእስእስ፡እየበጠበጠነዉእ፡እሚያጠጣንእ፡የነገሩኡ፡የብሔርትኝእነትእ፡ጠሳሽእ፡ህዋትእ፡ነዉ።

    • @solomondawit3306
      @solomondawit3306 Před rokem

      በ ኢኮኖሚ ስራ ላይ ጎበዝ ነበር ግን በዘር ጭፍጨፋ አይታማም የሞተባቸው ስወች ናቸው በደንብ የሚያውቁት እሱን

    • @yonasdawit3965
      @yonasdawit3965 Před 5 měsíci

      ''irasu bedilo irasu alekese balubalta feres ager aderesse''-.
      CZcams proved Meles used to have too many ethiopian lovers admires and vote of democratical comments in ethiopia beside outside of ethiopia. Everyone pays him respect despite what despite KATANGA mindes@@solomondawit3306

  • @dawuddawud-xx6pt
    @dawuddawud-xx6pt Před rokem +17

    የመሌ ሀሳብ አሁን ገብቶኛል የኢትዮጵያ ህዝብ የአባቶቻችንን ተረትና ጀብድ እያወራ ትውልዱ ሳይማርና ሳይቀየር አለፈ

  • @negasitesfaye9978
    @negasitesfaye9978 Před rokem +12

    መለስዬ መአር ከማካ ሀቂ አቦ አበይ ይርከብ "ቅሰን አብ ገነት!!!

  • @wesenyel
    @wesenyel Před rokem +2

    ዛሬ ላይ ሆነ ወደዋላ ስናይ ብዙ የክእደት የአደርባይነት ራስወዳድነት የለየለት የድንቁርና አይነቶችን እና አዳዲስ የትርክት የማምረትና የማስመሰያ ተግባራቶችን የመተግበር የተቀናጁ ዘመቻወችን ለማየትና ለመስማት የቻልንበት ኢደት ነው ያሳለፍነው አሆ እውነት እውነት ነው ከቶ ሊቀበር እና በሴራ ሊደመሰስአ
    አይችልም ባይሆን ወደተሻለ እውነት እና የብልፅግናን ፀጋን በነበረው ላይ በተሻለ መላበስ እንጂ ። ስለዚህ ደስ የሚል ነው አቅ ነው በርካታ ለበሽታችን እና ለወረርሽናችን ፍትሆን መዳኒት የሚሆኑ የታላቁ መሪ ንግግሩች አሉ ። ፈጣሪ ልቦናውን ይስጠን።

    • @gezhagne408
      @gezhagne408 Před rokem

      His idea was evil , divide and rule was his tactic, today 1,000,000 tegaru died as a result.

  • @mekuanente5962
    @mekuanente5962 Před 19 dny

    መለስ በአፉ እንጁ ልቡ መርዝ ነው ምክንያቱንም ለ20 ዓመታት የአሰብን ወደብ ተጠቀም ተብሎ እንኳን ለእኔ ባህር አያስፈልገኝም ያለ ምርጥ ሙህር ነው ማለት አያስደፍርም ምክንያትም የዛሬዋን ትንሿን ትግራይ የነገዋን Great tigray ለመመስረት ነበረ ዓላማው ።

  • @abdurohmanelisssakhoury6402

    እንዴት አድርገን እንመልስህ አባታችን ተጫወቱብን እኮ

    • @gisheba7022
      @gisheba7022 Před rokem

      ወዴት ትመለሰው ያው እሡ እራሡ ለክቶ ሠፉሮ የሠጠህ ሜዳላይ ነህ እኮ😂😂😂አመቻችቶ ላቸው ነው የሄደው😂😂ምን እያወራህ ነው😂😂😂😂እሡ አለመኖሩ እንጅ ያው የሡ ስራ ውጤቱ ፉሬውን የእየበላህ ነው ከፈለግኸው ማንን ነው የምታማርረው ነው ስሌላሠው ነው የምታወራው😂😂

    • @QuantumStulmy21
      @QuantumStulmy21 Před rokem

      ​@@gisheba7022..
      አንተ አሁንም ትንሽ አትማርም....?!

  • @mimiwaliyu
    @mimiwaliyu Před rokem +10

    ነብሰ ይማር በአፅደ ገነት ያኑርልን

    • @FarceDrama-dv2co
      @FarceDrama-dv2co Před 11 měsíci +1

      ከይሲ አንበጣ ትግሬ መርዝ ተክለህ አገራችንን እንደዚይ ከፋፍልእህ ! ያረፍክበ መሬት አፈሩ ሚጥምጣ ሆኖ ያቃጥልህ ለዘለአለም!

    • @user-to2mg1gj3l
      @user-to2mg1gj3l Před 9 měsíci

      አፈሩን ሚጥሚጣ ያድርግበት ይህ እባብ ዘረኝነትን ዘርቶ ወደብ አልባ ሀገር ነው ያስረከበን

  • @user-bf6nw2vz3s
    @user-bf6nw2vz3s Před rokem +2

    ሐቅ እንናገር ኢትዮጰያውያን ይህ አይነቱ መሪ ልናገኝ ይሆን

  • @fge1678
    @fge1678 Před rokem +4

    ወይኔ እንደው አላህ አስልሞ በፈጠረህ እና ሺ አመት ባኖረህ ከመንግስቶች ሁሉ ጀግናው ❤❤❤❤❤❤

    • @berhanlema7831
      @berhanlema7831 Před rokem

      የሙት:ልጆች:አላችሁ

    • @afrodir4828
      @afrodir4828 Před 2 měsíci

      ​@@berhanlema7831ለአወሬ መልስ አይገባውም

  • @brhanemelake7560
    @brhanemelake7560 Před 3 lety +33

    ኢትዮጵያዬ አሁን ንሰሀ እንግባአ እንጠመቅ እንስገድ ወደ እግዚአብሔር እንመለስ ወደሆላ አንመለስ ኢትዮጵያ እምትሮረው በእግዚአብሔር ቃልኪዳን ብቻ ነው አለምም እግዚአብሔር ቸርነቱን እዲያበዛልን እንለምነው ቅድስት ድንግል ማርያም እመ አምላክ ሀገር ኢትዮጵያ ትቀበልልን በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን አሜን አሜን

    • @user-du8fk6pu6z
      @user-du8fk6pu6z Před 3 lety

      ይህን የሚያደርግ የለም ሁሉም ጥዋት አቁሟል የቛንቛ ጣወት

    • @woinshet2595
      @woinshet2595 Před rokem

      አሜን

    • @salimhashim5060
      @salimhashim5060 Před rokem

      ትልቁ ችግር ኢትዮጵያ ላይ እንደ አንት የራሱ "ኢትዮጵያ" አለው. እግዛብሄር ከምትል ፈጣሪ ብትል ይሻላል ። ግማሹ ሙስሊም ነው

    • @hamudi_Hubi
      @hamudi_Hubi Před rokem

      የድድብና ጥግ ስላለህ ራስህን አትችልም 'ይልቁንስ የማይወለደውን የማይወልደውን አንተንና እኔን ከገማ ስፐርም የፈጠረንን አምላካችንን አላህ በብቸኝነት እንገዛው ያኔ ነብስያችን(ህይወታችን) ሰላም ትሆናለች' የምታመልከውን ስእል አቁም እሳት ቢያስነኩት እንኴን አንተን ራሱን አያድንም!

    • @birhanuwoldegebriel1340
      @birhanuwoldegebriel1340 Před rokem

      Tigre leboch

  • @abebeberhanu7713
    @abebeberhanu7713 Před rokem +2

    every time i listen to Meles i see a person full of knowledge and himself. oh how I wish if i had a different version .... but not really!

    • @FarceDrama-dv2co
      @FarceDrama-dv2co Před 11 měsíci

      ከይሲ አንበጣ ትግሬ መርዝ ተክለህ አገራችንን እንደዚይ ከፋፍልእህ ! ያረፍክበ መሬት አፈሩ ሚጥምጣ ሆኖ ያቃጥልህ ለዘለአለም!

  • @dontworry3403
    @dontworry3403 Před rokem +63

    😭 የፈለጉ ብያጠፉ እኛ ድህች ሰርተን እንገባ ነበር

    • @mordecai4675
      @mordecai4675 Před rokem +14

      መለስ ዜናዊ ፡ ውሸታም ፣ መንደርተኛ ሌባ ፣ ባንዳ ፣ በበታችነት ስሜት የሚስቃይ ድኩማን ነበረ ፡ እሱ የተከለው መርዝ ነው አድጎና ጉልብቶ ሀገራችንን እያስጨነገ ዋጋ የሚያስከፍላት ያለው።

    • @smoothingrelaxation8407
      @smoothingrelaxation8407 Před rokem +1

      @@mordecai4675 don't copy paste every where what the heck

    • @alemudesta5793
      @alemudesta5793 Před rokem +1

      አንተ ባንዳ ነህ እንዴ?

    • @user-ou1bf3fd5v
      @user-ou1bf3fd5v Před rokem

      😭😭😭😭😭

    • @rosagiorgiprim6746
      @rosagiorgiprim6746 Před rokem +1

      እነምንይጠበስ ፡በሰላም ወተን እደንገባ አስመሰዮች /በጥላቻ የተለከፉት መርዝ እየራጩ ሰላም ነሱን።

  • @adangizomaffed4056
    @adangizomaffed4056 Před rokem +7

    እግዚአብሔር ነፍስህን በገነት ያኑረው ጀግና መሪ ነበርክ

    • @FarceDrama-dv2co
      @FarceDrama-dv2co Před 11 měsíci

      ከይሲ አንበጣ ትግሬ መርዝ ተክለህ አገራችንን እንደዚይ ከፋፍልእህ ! ያረፍክበ መሬት አፈሩ ሚጥምጣ ሆኖ ያቃጥልህ ለዘለአለም!

  • @fatumatubu3052
    @fatumatubu3052 Před rokem +7

    አይ ማሌ ለት ዛማን ነፊቃኝ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔

  • @user-nb2eu1wb1g
    @user-nb2eu1wb1g Před rokem +5

    ሳናቅ ያመለጠን። መሪ ነብሰ ይማር

  • @brookbrook1674
    @brookbrook1674 Před rokem

    ይህው ሁሉም ሀላፊ ነው የተናገርነው ሰዎችን ለማሳመን የተናገርነው ለትውልድ ያስተላለፍ ነው ለሰዎች ብለን ለራሳችን የኖርነው የዚህንም ሰውዬ እስካለ ለኢትዬጵያ ተታግሏል የተቻለውን ያህል ነፍስ ይማር የእግዚአብሔር ቃል ግን ህያው ነው አልቆመም ይህው ከትውልድ ትውልድ ይተላለፋል እኛ ግን የተናገርነው እንደ ንፋስ ተጠራርጎ ያልፋል ስለዚህ ሰው ሁሉ አስብ የምትናገረው ነገር ጥቅም ላይ እንደማይውል መለስ እንደተናገረው ድህነትን ለማሶገድ መስራት አለብን እንዳለ እስካሁን ሁሉም ሀብታም በሆነ በረሀ ላይ እንደተተከለ ዛፍ ተበታትኖ ባልቀረ

  • @ahmedyassin1390
    @ahmedyassin1390 Před rokem +2

    ወላሂ ብዙ ስራ ሰርተህ ያለፍክ መሪ ነህ።ብሄራዊ ጀግና ነህ።

  • @whatami3252
    @whatami3252 Před 11 měsíci +1

    ናፈከን መለስ

  • @BereketAz65
    @BereketAz65 Před 11 měsíci +4

    ስልጣን ለማይገባው ሰው ስልጣን አይሰጠም ።አይ የሰሜን ህዝብ ይለያል እኮ😢😢😢

    • @user-rm3un4kr4g
      @user-rm3un4kr4g Před 7 měsíci

      አወ፡ሰሜኖችለንጉስምሖነ፡ለቀቅሌይሚኒስተርምርጥናቸው፡ሰሜኖችየለያሉ፡መሌያኔ፡ስልጥ፡ለ፡፡ነብርጭቆነውብሏል፡መሌ፡ነብስሐንይማርሕ፡

  • @hayu9681
    @hayu9681 Před rokem +1

    ላኢላሀ ኢላ አንተ ሱብሀነከ ኢኒ ኩንቱ ሚነዟሊሚን !መለስ ምርጥ መሪ ነበር !አላህ ይቅር ይበለን!

  • @user-uc3bv3eu3y
    @user-uc3bv3eu3y Před rokem +26

    አሁን ገና ገባኝ 😢😢

  • @hihihihi1311
    @hihihihi1311 Před rokem +2

    መልዬ አባቴ ምናለ በህይውት ኖረክ ሺ አመት ገዝተከን ቢሆን ምናለ ፈጣሪ ያተን ሞት ለኦነጉ ዋሸላ ለአብይ አርጎት ቢሆን

  • @AbagazaFunuuse
    @AbagazaFunuuse Před 3 měsíci

    You are always king of Ethiopian 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @meleytsegay
    @meleytsegay Před 3 lety +4

    እግዛብሄር በ መንግስቱ ያስብሕ!🌹🌹🌹

  • @davidDavid-kn2dq
    @davidDavid-kn2dq Před rokem +6

    Meles was a unique leader from Eritrea

  • @user-zq3rk1zv9h
    @user-zq3rk1zv9h Před 11 měsíci +1

    ዋው መሌ

  • @dejudeju3068
    @dejudeju3068 Před rokem +6

    This man was the blessing of Ethiopia I would have opposed it in my mind while he was still alive. but now we have found someone who will keep the peace for the people of Ethiopia.

    • @FarceDrama-dv2co
      @FarceDrama-dv2co Před 11 měsíci

      ከይሲ አንበጣ ትግሬ መርዝ ተክለህ አገራችንን እንደዚይ ከፋፍልእህ ! ያረፍክበ መሬት አፈሩ ሚጥምጣ ሆኖ ያቃጥልህ ለዘለአለም!

  • @DanielGetu
    @DanielGetu Před rokem +1

    ምርጥ ንግግር: በሳል
    ትልቁ ስተት የዘር groupings መርዝ አባላህን! አውቀህ ይሆን ሳታውቅ ትግሬንም እስጨርስከው

  • @mustefafare2173
    @mustefafare2173 Před 2 lety +12

    አቶ ፀጥ አርጋቸዉ

  • @danet9327
    @danet9327 Před rokem +13

    When this smart man dies, Ethiopia cracked down,
    Respect to Meles Zenawi ❤
    Rest In Peace my Hero

    • @alemudesta5793
      @alemudesta5793 Před rokem +1

      From your presipective

    • @gezhagne408
      @gezhagne408 Před rokem

      IF YOU BUILD YOUR HOUSE ON THE SAND , THAT IS THE RESULT.
      TPLF CREATE EVIL SYSTEM AND PP
      GOV. WALK ON THAT SAME PATH.

    • @tehabenhizbey2778
      @tehabenhizbey2778 Před rokem

      One's treasure is another's garbage. To mention one, he brought ethnic federalism to divide and rule.

    • @hareghaile1889
      @hareghaile1889 Před rokem

      ❤❤❤

  • @user-zz1in8lg7i
    @user-zz1in8lg7i Před rokem +4

    አንተ የድሀ አባት ነበርክ 😢😢😢😢😢

    • @haregtsega8800
      @haregtsega8800 Před rokem

      ቤትእየሰራ ለደካማ እያለ የሚሰጥ ነበር ትገርማላችው ሾርት ሚሞሪ አለ ድሮም አበሻ ቂጡን በሳንጃ የሚወጋውን ነው የሚወደው ጎስቱ ይምራችዋ ታዲያ😂😂😂😂

  • @user-ws5kl4su2h
    @user-ws5kl4su2h Před rokem +8

    ልዩነቱ የሁለቱ
    አንደኛዉ የልመና እድል አለኝ ይላል
    ዜናዊ በቁጭት ልመናን እና ድህነትን ይፀየፍ ነበረ

    • @michaellemma6712
      @michaellemma6712 Před rokem +1

      Melesm eko sof yelebesku lemagni negni blal asemashim ede kkkkkkk

    • @MN-xf8xu
      @MN-xf8xu Před 11 měsíci

      መለስ ለማኝ ሌባ ነበር

  • @finekash561
    @finekash561 Před rokem +2

    መሌማረኘኝ።

  • @eyueltesfahunegn8763
    @eyueltesfahunegn8763 Před rokem +4

    wow i Still can't believe how we doubted you.
    you really were exceptional

  • @semiraomerdin3164
    @semiraomerdin3164 Před rokem +1

    ጀነት ያኑርህ ጌታ🙏ለእናትና ለመሪ ክብር ዋጋ መስጠት የተሳነዉ ትዉልድ ለምን!🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔

  • @alesultan1165
    @alesultan1165 Před rokem +1

    ለእትዮጲያ ጡሩ መሪ አጋጥሞት አያውቅም ለዛም ነዉ እትዮጲያ ደሃ ሆነ እድሜ ልክ የኖራችዉ

  • @novelhailu6780
    @novelhailu6780 Před rokem +12

    ሳናጠዉ ያጣነው ስናቀዉ ያላገኘዉ ብልጥ መሪ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-vs3oq6md6k
    @user-vs3oq6md6k Před rokem +3

    በአተግዜሠላምነበረያረቢ

  • @bg9694
    @bg9694 Před rokem

    ነፍስ ይማር መሌዬ ሰርተህ ያሳየኸን!
    አንተን ባለምጥቁ አእምሮ ባየንበት አይን አሁን የነዚህ ወራዶች መጫወቻ ሆንን!

    • @mordecai4675
      @mordecai4675 Před rokem +1

      መለስ ዜናዊ ፡ ውሸታም ፣ መንደርተኛ ሌባ ፣ ባንዳ ፣ በበታችነት ስሜት የሚስቃይ ድኩማን ነበረ ፡ እሱ የተከለው መርዝ ነው አድጎና ጉልብቶ ሀገራችንን እያስጨነገ ዋጋ የሚያስከፍላት ያለው።

    • @bg9694
      @bg9694 Před rokem

      @@mordecai4675 መስሎሀል ለማታውቅሽ ታጠኚ አለ

    • @mordecai4675
      @mordecai4675 Před rokem

      @@bg9694 ፡ መለስ ዜናዊ ሀገራችን ላይ ዛሪ ለምናየው ችግር መርዙን የተከለ እባብ ክፉ መንደርተኛ ባንዳ ዘራፊ ሌባ ወሮ በላ ነበረ ...

  • @user-jq7rk2qq7b
    @user-jq7rk2qq7b Před 11 měsíci +2

    You are really heroes😢

  • @alganeshbahre8598
    @alganeshbahre8598 Před rokem +5

    I love the story of the poor lazy farmer and rich farmer

  • @user-sq2ee7yc7b
    @user-sq2ee7yc7b Před 3 měsíci

    AMSEGENALEW

  • @KK-ri2gu
    @KK-ri2gu Před rokem +10

    Well Well Well, just like they said "LIFE IS SHORT " we are not taking anything with us when we die all we need ❤ is support the country and humanity is more important than power

    • @mordecai4675
      @mordecai4675 Před rokem +3

      መለስ ዜናዊ ፡ ውሸታም ፣ መንደርተኛ ሌባ ፣ ባንዳ ፣ በበታችነት ስሜት የሚስቃይ ድኩማን ነበረ ፡ እሱ የተከለው መርዝ ነው አድጎና ጉልብቶ ሀገራችንን እያስጨነገ ዋጋ የሚያስከፍላት ያለው።

    • @QuantumStulmy21
      @QuantumStulmy21 Před rokem

      ​@@mordecai4675አሁንም መማር ተሳነህ...ቆሞ የሞተ ...short memory!

    • @hamudi_Hubi
      @hamudi_Hubi Před rokem

      @@QuantumStulmy21 ስድብ ብቻ የምታቂ ደነዝ ደደብ ቀሽም ነሽ' አወ አሁንም ልንገርሽ መለስ ማለት እንዳንቺ ወራዳ ነው አንቺ ቁልቋላም ትረዋዒት ረሳሕ

  • @nagimugred6275
    @nagimugred6275 Před rokem

    የወያኔ ትልቁን መርዝ ተካይ

  • @meseretasfaw3444
    @meseretasfaw3444 Před rokem +1

    Meles you were loved by me! I don't care what you did but we had peace ❤❤❤

  • @user-ye8mz1vw4x
    @user-ye8mz1vw4x Před rokem +21

    ነፍስ ይማረው እንዳንተ አይነት ጀግና መኖር ነበረበት

    • @gisheba7022
      @gisheba7022 Před rokem

      😂😂😂የዘራውን ፉሬው ደርሶ እየበላህ ነው😂😂😂ቃምቃም እያረግህ አመስግነው😂😂ጀግናህን😂😂😂አገር ለማፉረስ ህዝብን ለመበደል አመቻችቶ የሄደን ጀግና😂😂😂እንደው ይህ የእውቀት ማነስ የጭንቅላት ቫይረስ በክትባት ነው የተሠጣችሁ😂😂😂

    • @QuantumStulmy21
      @QuantumStulmy21 Před rokem

      ​@@gisheba7022..ምርጥ ደነዝ...እንደአባቶቹ...

    • @adm6182
      @adm6182 Před rokem

      Yesu tos new yichin hager lezih yabekat.

    • @MN-xf8xu
      @MN-xf8xu Před 11 měsíci

      ክክክክ ረ በሳቅ ይ እባብ የተከለው መርዝ አደል?

  • @eyasumesfin4355
    @eyasumesfin4355 Před 3 lety +5

    መለስ ምንም እማይገባ ሰው! ካለው ነባራዊ እውነታ አንፃር ስረዳው ብቻ ምን አለበት እድሜው 50አመት አካባቢ ያየነው መለስ ስልጣን በጨበት የነበረውን ዐማፂ ጎረምሳ ቢሆን ብዬ አስባለሁ ብዙ ነገር አሁን ከሚታየው የአገራችን ነባራዊ ሁኔታ በተቃራኒ ይሆን ነበር።

  • @moisse5646
    @moisse5646 Před rokem

    Mr meles you had a perfect moment to change the country, you made the country one man show, you didn’t believe in true democracy, today your people are paying the ultimate prize for your mistakes. Rest in peace

  • @lubabamamo1793
    @lubabamamo1793 Před rokem +2

    ይየ ጀግና

  • @semankomel7363
    @semankomel7363 Před rokem +7

    He was a big man

  • @gujtuu4282
    @gujtuu4282 Před rokem

    መለስ አወይ ራስህን ጠብቅ ጀግናው መሪያችን 💐💐💐💐

  • @FayisaAsfa
    @FayisaAsfa Před měsícem

    Thebestspoken

  • @elio1233
    @elio1233 Před 3 měsíci

    Yeh Ahya

  • @kibromweldesilasie-gc5qe
    @kibromweldesilasie-gc5qe Před 3 měsíci

    Meles were fetfeto Ager betateno taricawi tekesash zega new (lebenet sera new) gud😊🇸🇳

  • @user-ku8fo2xb3y
    @user-ku8fo2xb3y Před rokem +1

    ያረብብብ

  • @tdf97
    @tdf97 Před rokem +1

    መለሰይ ነብስህን ይማርህ ያንተ የነበረው ዘመን በጣም ናፍቀን

    • @mekke6544
      @mekke6544 Před rokem

      አዎ ያልዘራኸውን ታጭድ ነበር።

  • @hewan1291
    @hewan1291 Před rokem +1

    Ante yemederachen negus!!! Ahhhhhh!!!! Meleye nefesehen begenet yanurelen♥️♥️♥️♥️

  • @gamachubeyena2628
    @gamachubeyena2628 Před rokem +8

    Late premier Mr. Melese Zenawi is both a revolutionary and a political genius. It's sad and sickening storytelling his own, friends like Andargachewu Tseiga intentionally decreed war on Tigray people's in the name of 'TPLF' Woyanee.

    • @gezhagne408
      @gezhagne408 Před rokem

      It is tigre Who started the war not ANDARGACHEW, you pride and stupidity brought your failure, YOU
      Can't fool us, you started the war.

  • @saraSara-iv6re
    @saraSara-iv6re Před 2 měsíci

    የት እናግኘ

  • @aynubelay859
    @aynubelay859 Před 3 měsíci +1

    Yena jegena atene yemesle yete yegejale

  • @sofisofiya3370
    @sofisofiya3370 Před rokem

    እኔ ልጅ ሆኘ ወሏሂ በ2000 አካባቢ ተመሸ ስለመንግስት ከተወራ ጆሮ ጠቢ አለ እያሉ በጣም ነበር የሚፈሩት የሠውንም መብት አክብሮ የራሡንም መብት የሚያሥከብር መሪ መሌ ነበር ደሀ በየሀገሩ ሰርቶ በልቶ ሚሥኪን አሁን ይሄ ደም መጣጭ መንገድ መጣብን 😢😢

  • @zenebehadgukidanu2540
    @zenebehadgukidanu2540 Před rokem +1

    ከበጣም መጥፎ መጥፎ ይሻለን ነበር መሰለኝ የአሁኑ ባሰብን እንጂ

  • @michaelgidey5997
    @michaelgidey5997 Před 11 měsíci +1

    The most educated person, may be in the History of this country.

  • @mebratumoges4786
    @mebratumoges4786 Před rokem +8

    እጅግ ገራሚ።

  • @genemugasala1439
    @genemugasala1439 Před 4 měsíci

    መለስ የአ/አደሩ ዋስተና !

  • @nuredin537
    @nuredin537 Před rokem +9

    World class mind leader, Meles Zenawi!!! A man of his own class!!!

  • @Mamelah
    @Mamelah Před rokem

    Genius leader of Ethiopian

  • @sifaanfayyaakoo7419
    @sifaanfayyaakoo7419 Před rokem

    DrTaganuu ijaa beekii DrDebratsiyon waa dhageeffachuufi wal dhageeffachuun waraanaaf hello Getacho Reda baga Gammaddee Yaada mo'ataan DrAbiyyii Ahmed Dubbisi M/N Tigrai

  • @YonatanYanay-ve9lb
    @YonatanYanay-ve9lb Před 5 měsíci +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @esayasabera3886
    @esayasabera3886 Před rokem

    Good memory

  • @ajire.janora
    @ajire.janora Před rokem +24

    Meles was a smart man which makes his tribalism and hatred for the Amhara people even worse than the new ones. All the ethnic violence that we see today is happening because of Meles and his constitution.

    • @axumitedessalegn3549
      @axumitedessalegn3549 Před rokem

      Lmaoooooooooooooooooooo

    • @jonathansemere7697
      @jonathansemere7697 Před rokem +1

      come on which amhara? ???amhara existence when meles leading the country. before meles you can't Bering the evidance the amhara was exists. blame your ignorance.

    • @Tekulaw
      @Tekulaw Před rokem

      ​@@jonathansemere7697you are ignorant agame read who crate the country

    • @gurmufunane4588
      @gurmufunane4588 Před rokem

      Proud oromo! Not at all the Amhara/ethiopianism narrative is not on our interest for us ethnic nations any more
      So the constitution gave a choice to be or not be as an ethiopian entity, the rest is history.
      The ethiopian fasisism with Amhara at the edge mastering for genocide

  • @zerihunhaile8406
    @zerihunhaile8406 Před rokem

    Jeganu P.M. Meles .

  • @bambyadg1098
    @bambyadg1098 Před rokem +7

    ❤❤❤❤❤ አቢ ከሚገዛን አንተ 1000ዓመት በትገዛን ይሻል ነበር የፈሰሰ ውሃ አይመለስም

  • @abdiiboruushaakkiissoo6465

    We have noticed that Leaders speak against what they actual do and plan. References are not to.introduce, but to CAMAGOULAGE OTHERS.

  • @amanakkkk5251
    @amanakkkk5251 Před rokem +4

    ባተ ጊዜ ቀረ ያገር ፍቅር ለዜጎችህ የምትሳሳ የማታፍር ጀግና ነበርክ አሁንማ አህያ መቶ ማሠብ የማይችል ተጫወተብን 😢😢😢😢😢😢

    • @marek5323
      @marek5323 Před rokem

      ከብት ሁለቱም አንድ ናቸው!

    • @tesfaygebru6712
      @tesfaygebru6712 Před rokem

      የሚገርመው ከብት 'ከብት' ብሎ ሲሳደብ መስማት ነው ።

    • @borumaeda5810
      @borumaeda5810 Před rokem

      ሁሉም የቀበሮ ባህታዊ ናቸው። ለምን ዝምብሎ በክፍለ ሐገር እንድንቀጥል አልሆነም ስኮላር ሽፕ በሙሉ ለትግራይ ወንድሞቻችን ብቻ ይሰጥ ነበር፣ገንዘብ በገፍ ከባንክ በተለይ ከንግድ ባንክ ከልማት ባንክ ለሕውኃት ሰዎቻቸው ብቻ ይሰጥ ነበር ለምን?ከሽሮ ቤት እንኳን ያነሰ የለም የሕውኃት ሰዎች ቅምጦቻቸውን ያለግብር ከፋይነት እንዲሰሩ ይደረግ ነበር ለምን?

  • @hannanahmed8486
    @hannanahmed8486 Před rokem

    እንስራና እንለወጥ እያለ ቤስራም ዶከተር አብይ እኛ ግን አገር አፍራሾችና ሆዳሞች ለዘላለም በድህነት እንታወቅ እያልን ወደኃላ እየጉተትነው ነው ያለነው

  • @kubabetubeyousef4260
    @kubabetubeyousef4260 Před rokem

    Habibiy melas nefeshin yemarew THE GERD HERO

  • @ShortyDuwav
    @ShortyDuwav Před měsícem

    Wishetam

  • @sjdjxxjdjr5977
    @sjdjxxjdjr5977 Před rokem +1

    Gooood mals sanawi

  • @yohannesnegash9614
    @yohannesnegash9614 Před 6 měsíci

    ❤❤❤

  • @goitomebuy8992
    @goitomebuy8992 Před rokem +1

    ትግራይ ትፈልግህ ነበር ጥለሃት ሄድክ ጀግናየ

  • @PS-vc6ef
    @PS-vc6ef Před rokem +2

    Under what circumstance did you die? A great African in heart!

  • @abduahmad4167
    @abduahmad4167 Před 2 měsíci

    Rest in peace,My beloved prime minister!

  • @tesfaalegn1765
    @tesfaalegn1765 Před 5 lety +6

    meles he were really great man for ethiopian and african poeple

    • @ateheneshmola6849
      @ateheneshmola6849 Před 3 lety

      👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎🦮🦮🦮🦮🦮🦮🐕🐕🐕🐕🐕🐕🐕🤮🤮🤮🤮🤮🤮🐱🐱👎👎👎👎👎👎👎🦮🦮🦮🤮🤮🤮🤮🤮👎👎👎👎🦮🦮🦮🐕🐕🐕🐕

    • @birhanjommy
      @birhanjommy Před 3 lety

      Whom do you want sell this false tale?

    • @yonasdawit3965
      @yonasdawit3965 Před 5 měsíci

      to the whole world admired by. not to you. Watchu buy I got something for u *GDP. , the FASTST GROWING LAND , THE BIGGEST PROJECTS in AFRICA LIKE GERD NILE..ETC WELCOME WITH YOUR POISEN THE BEST REMEDY YOU FIND AND WOULD BE TANGIBLE SNAKE WHO* @@birhanjommy

  • @TarikuKifle-zx8sr
    @TarikuKifle-zx8sr Před rokem +1

    We never forget you Hero😢😢😢😢😢😢
    Yimaneme machewech honene zare

  • @MuluAlem-qw7ee
    @MuluAlem-qw7ee Před 3 měsíci +1

    ብታምኑም ባታምኑም የኔ ባል የዓድዋ ልጅ ነው። በተጠና ስልት ነው የቀረበኝ። ገንዘብ አንዳለኝ ስላወቀ ነው በፍቅር ሊያጥምደኝ የሞከረው፣ እና ዓድዋዎች የኣካባቢዉን የህዝቡን ልብ ትርታ ኣውቆ ችግሩን በግልጽ መናግር ይችሉበታል ለምን ቢባል ተመራጭ ለመሆን።ከተመረጡ በኋላ ደግሞ ታማኝ መስለው ኑሮውም በመጨረሻ ጉድ ያደርጉሃል የልባቸዉን ሰርተው ስማቸዉን ቀይረው ወደሌላ ቦታ መኖር ዪጀምራሉ ለገንዘብ አና ለሆዳቸው ሲሉ በዚህ ምድር ላይ የማይከናነቡት ዉርደት የለም። ሰው መሆናቸዉን የሚያስታዉስ ህሊና ኣልተፈጠረላቸዉም። በመሆኑም ገንዘቤን ኣዉርሸው ሳይገድለኝ ከምወደው ሃገሬ ወጥቼ ይሄው በሰው ሃገር መኖር ከጀመርኩ 13 ዓመት ሆነኝ

  • @rahwahulu890hulu9
    @rahwahulu890hulu9 Před 5 lety +12

    የኔ ጀግና የኔ የዋህ የድሆች ጠበቃ እንትን በማጣታችን በጣም ከፍቶናል ኣንድ ኣንተ ስትጎድል ኣገር ምድሩ ሁሉም ጎደለ ነፍስህን ባፀደ ገነት ያኑርልን እንወድሃለን

    • @mikisammi342
      @mikisammi342 Před 3 lety

      Enante kosaswoce fetare nebsegen besate yakatelate kemalam zerega yeseraken fetare seteke mote yansekal metfo zerega