‹‹የአማራ ጥያቄ የዲሞክራሲ እና የኅልውና ነው፡፡ አማራ በክልሉም ውስጥ ሆኖ የኅልውና ችግሮች አሉበት››

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 25. 05. 2019
  • ‹‹የአማራ ጥያቄ የዲሞክራሲ እና የኅልውና ነው፡፡ አማራ በክልሉም ውስጥ ሆኖ የኅልውና ችግሮች አሉበት››የአማራ ክልል ሠላም እና ደኅንነት ግንባታ ቢሮ ኃላፊ ብርጋዴር ጀኔራል አሳምነው ጽጌ

Komentáře • 760

  • @user-zq8df3is7w
    @user-zq8df3is7w Před 4 lety +135

    ዘመን የማይሽርህ ጀግና ጀነራል አሳምነው ፅጌ ሁሌም በልባችን ተፅፈህ ትኖራለህ !
    ሞት ለገዳይ!!

    • @eytebaneyteban4147
      @eytebaneyteban4147 Před 4 lety

      ነፋስ ይማር የኔ ጀግና

    • @engidubitew7061
      @engidubitew7061 Před 4 lety

      yene geta enate Stmotu new amara yemotew demoche bezagnaw bet ymechachihu demoche 👈😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 ayyyyyyyyyyyy yach Godelo ken

    • @shewayeabebe6042
      @shewayeabebe6042 Před 4 lety

      የኔ አባት ሁልግዜም ሳይህ ያመኛል ኡፍፍፍፍ
      መገደልህ ለካ ለሙድነበር ገባኝ ዛሬ

    • @tsehyemekonenpaulos2767
      @tsehyemekonenpaulos2767 Před 4 lety

      Belbachen bewrke tetsfhal awo jegnachen letwldem yemnastlalfew jegnachen new..

    • @user-ly7vt4mx7o
      @user-ly7vt4mx7o Před 3 lety +1

      ነፍስኸን ይማረው አባት አለም

  • @fekadugashaw9297
    @fekadugashaw9297 Před 4 lety +38

    እንደአንተ አይነት ጀግና ጀነራል አሳምነው እግዚአብሔር ዳግም ይስጠን ብለን እንለምናለን ነብስ ይማር ።

  • @SS-qi5hm
    @SS-qi5hm Před 5 lety +86

    እውነትን ተናግሮ ሰለእውነት ቆሞ
    የተሰዋ ጀግና ታሪክ እይረሳህም

  • @joy-tt8sj
    @joy-tt8sj Před 5 lety +66

    የኛ ጀግና አንተን መርሳት ከባድ ነው

    • @user-hc6fz2jr8m
      @user-hc6fz2jr8m Před 4 lety

      ነብሰይማርወንድም፡አሳምነዉ፡ነብሰይማር።

    • @mikonega3996
      @mikonega3996 Před 4 lety

      😂😂😂😂😂 ay afer sntun bela

  • @user-ks8ys4xe2e
    @user-ks8ys4xe2e Před 5 lety +34

    አተው እራስህ አቡነ ጴጥሮስ ሁነህ አረፍክ የኔ ልበ ሙሉ እግዚአብሔር ነፍስህን ይማር

  • @user-pw6ho3fs8i
    @user-pw6ho3fs8i Před 3 lety +5

    ዘመን የማይሽርህ የኔ ዘመን ጀግና አባትዬ
    በአማራ ልብ ውስጥ ነግሰህ ትኖራለህ💚💛❤
    ሞት ለገዳይ !!!

  • @RehemetDawuDYesuf
    @RehemetDawuDYesuf Před měsícem

    ዘመን የማይሽርህ ጀግና ጀነራል አሳምነው ፅጌ ሁሌም በልባችን ተፅፈህ ትኖራለህ !

  • @merig627
    @merig627 Před 3 lety +4

    ጀግናው አሳምነው ! ዘመናዊው ቲዎድሮስ ፣ ዘመናዊው በላይ ዘለቀ !! ቁርጠኛው የአማራ ልጅ አልሞትክም ! ታሪክ ዘላለም ሲያዎሳህ ይኖራል !!!

  • @Ethiopiawinet123
    @Ethiopiawinet123 Před 4 měsíci

    አባቴ የጊዜ ጉዳይ እንጅ አንተ ያሰብከውን አማራነት የኛ ባንዳዎችን እያፀዳን የጠላቶቻችን አይን እየደማ የአማራው ታሪክ ቀና እንድል እንሰራለን፡፡አይዞን ኢ/ያዊነት ሳያብብ አማራነት ሳይለመልም አላማህ ሳይሳካ አንተኛም😢😢😢😢

  • @meriamgwapa2994
    @meriamgwapa2994 Před 5 lety +8

    የኔናት የኔ ጀግና ወላሂ እምባዬ ብቻ አላህ ለጀነት ፍርዶስ ይወፍቅክ የኔ ጀግና

  • @user-el5fh1fe5k
    @user-el5fh1fe5k Před 5 lety +11

    በርታ ህገ ወጦችን ልክ አስገባልን አማራ የኔ ስለሆነ አትሰር አይልም ለህሊናዉ ተገጂ ነዉ

  • @kumarsingh7306
    @kumarsingh7306 Před 2 lety +2

    እውትነው ታጋይ አይሞትም ታረከን የሜስቀጥል ጀግኖች ስላሉን ኢትዮጵያ ለዘላለም ይኑረ ❤️💛💚🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹

  • @fikruashenafi5546
    @fikruashenafi5546 Před 5 lety +24

    ብዙ ጄኔራል አሳምነው ፅጌዎች ያስፈልጉናል!!!
    አሉንም ያላገኙት ቦታውን ነው!!!❤❤❤
    ጄኔራል አሳምነው ❤❤❤❤

  • @alexfentaw7328
    @alexfentaw7328 Před 4 lety +16

    You are alive in the hearts of the Amhara People.

  • @asamnbelay3352
    @asamnbelay3352 Před rokem

    August 2 2023 ዛሬ ብዙ አሳምነዎች ተፈጥረዋል ተመስገን ገና አማራ የራሱን ታሪክ በታቁ ይፅፋል ድል ለሰፊው ህዝን አማራ ::

  • @selmontesfaye2958
    @selmontesfaye2958 Před rokem

    ሁሌም ደጋግሜ እሠማው አለሁ ምክንያቱም አሁን ያለውን ነገር ያኔ አስቀድሞ ተናግሮ ነበር
    በኛ ያለመቃት አስበላነው ጀግናችን

  • @maryammaryam6891
    @maryammaryam6891 Před 3 lety

    የበርሀው መብረቅ የአማራው አንበሳ አሳምነው ጵጌ ምነው በተነሳ ውይይይይ ጀግናየ ቀና ብለህ ባየህን ብየ ተመኘሁ አሁን አማራን እያረዱ ሲበሉት አንተ ብትኖርልን እኮ አንታረድም ነበር ወይኔ ወኔ ያለው ያንተ አይነት ጀግና አንድ ጠፍቶ ለአማራ በሉን እያረዱ ነፍስህን በገነት ያኑርልን ዘመን የማይሸረው ነው ጀግንነትህ

  • @tsinat982
    @tsinat982 Před 5 lety +11

    የእውነት አምላክ እግዚአብሔር ነፍስህን በገነት ያኑረው

  • @ayalewyimer1947
    @ayalewyimer1947 Před 5 lety +32

    እግዚአብሔር ነብሰክን ይማረው ጀግናው አባታችን

  • @user-gz1rf2hm2v
    @user-gz1rf2hm2v Před 5 lety +21

    እህህህህህህህ የኛ ጀግና እኔ አፈር ልብላልህ ይሄንን አይተው በሉህ እነዚህ የቀን ጅቦች ነብስህን ይማረው አባታችን

  • @lucyaddis7868
    @lucyaddis7868 Před 5 lety +20

    የኔ ጀግና አንተን ማጣት ከባድ ነው

  • @user-qq5cn8jg5n
    @user-qq5cn8jg5n Před 5 lety +72

    ሳትቀድመን ብለው ቀደሙህ እውነት ያንተ ደም እንዲህ እንደ ዋዛ ፈሶ ከቀረ እውነትም አማራ ሰው አይደለም

  • @user-fo3xt2wo8t
    @user-fo3xt2wo8t Před 5 lety +22

    ኡፉፉፉይ 👏👏👏ብርጋዴን ጀኔራል አሳምነው ፅጌ ጀግናችን የአይናችን ብሌን የልቤን እኮ ነው የሚናገርልኝ እንወድሀለን እናከብርሀለን ሽ አመት ኑርልን ለአማራ ህዝብ የአንተ አይነቱን ቆፍጣና ነፍጠኛ ያብዛለት💪💪💪👍👍👍

    • @tesheambaw7582
      @tesheambaw7582 Před 5 lety

      እሂን ቨዶ ያየ ምን አይነት መልክት አለው ብላችሁ ታስብ አላችሁ?

    • @user-vq4lr5iz1x
      @user-vq4lr5iz1x Před 4 lety

      ወይኔ

  • @mariimmm4981
    @mariimmm4981 Před 5 lety +21

    ጀግናየ ባየሁህ ቁጥር አልቅሸ መሞት ነው

  • @emiyeee1490
    @emiyeee1490 Před 7 měsíci

    ጀግናዬ አንድ ሆነህ ሚሊዮኖችን የፈጠርክ ጀግና 🥺💚💛❤️

  • @mimiworku4129
    @mimiworku4129 Před 3 lety +5

    ነፍስህን ይማር ኢትዮጵያ አንተን አጥታ እየው እያለቀሰች ነው። ምንጊዜም አንረሳህም በእኛ በኢተዮጲያውያን ልብ ውሰጥ ነህ 😢😢😢💚💛❤

  • @yirgaalemyoutube9346
    @yirgaalemyoutube9346 Před 2 lety +1

    ጀግናች ሁሌም በአማራ ልብ ውስጥ ትኖራለህ
    እግዚአብሔር አምላክ ነብስህን በአፀደ ገነት ያኑርልን

  • @user-hr3re7ih8g
    @user-hr3re7ih8g Před 4 lety +1

    የአማራ ህዝብ ይህን ጀግና አስበልቶ እንደት እንቅልፍ ያዘው አማራየ ተደራጅ ተነስ ወገኔ።

  • @manallaaa1651
    @manallaaa1651 Před 4 lety

    የኛ ጀግና አንተአልሞትህም የሞቱት ገዳዮች ናቸው መቼም አንረሳህም የኛጀግና

  • @siaupdates3211
    @siaupdates3211 Před 5 lety +11

    ደግናየ አሣምነዉ ፅጌ ካዴፖ ዉሻ አንተ ብቻ በቂነህ ደመቀ መኮነንም ማከብረዉ ጀግናየ ነዉ ሁሉም አዴፓ አንድ አደለም

  • @user-lk5qt8ib2i
    @user-lk5qt8ib2i Před 4 lety +1

    ጀግና አይሞትም አሣመነው ፂጊ ሑሊም እንወድሀለን

  • @enatearsema692
    @enatearsema692 Před 5 lety +12

    ነፍስህን በዓፀደ ገነት ያኑርልን የኛ ጀግና 😢😢😢

  • @meseretalem6022
    @meseretalem6022 Před 5 lety +17

    እኔ ግን እግዚያብሄርን አንጀቴ ነው ያረረው ፡ ውለታህን መቸውንም አንረሳውም ፡ ነብስህን ዪማረው

  • @atenaguzekarias5918
    @atenaguzekarias5918 Před 3 lety

    ይህነነ የመሰለ የአማራ ጀግና የአማራ ህዝብ አሰበልቶ ሲጮህ ነበር አማራ መቼም ቢሆን ከእንቅልፉ ነቅቶ ደሙን አይመልሰም ለመጣው ባሪያ ሁኖ ይቅር ያልኩት።

  • @helensweet5226
    @helensweet5226 Před 5 lety +81

    ጀግና በልባችን ትኖራልህ የእግር እሳት ሆነህባቸው ነበር ገደሉህ ትልቅ ሰው አጣን😢😢😢😢

    • @selammamo4166
      @selammamo4166 Před 5 lety +2

      Nefisi yimar sile Ethiopian Anidineti yemetageli biritu sew neber!!!

  • @hiwotteferi780
    @hiwotteferi780 Před 3 lety +5

    Yene Jegena Anten meresat anchelem hulem belebachin alehe 😭😭😭 mot le TPLF (Junta)👈

  • @abaynishabaynish9087
    @abaynishabaynish9087 Před 4 lety

    ኡፍፍፍፍፍፍፍ የማይሞተው ሞተ የኔ ጀግና ይሄን ስትናገር እኮ ነው ያፀመድህ ስምህ መቸም አይጠፋም ጂኒራል አሳምነው ፀጌ

  • @jdanjer6314
    @jdanjer6314 Před 2 lety +2

    ለኔ ነብይ ነህ።thank you so much my hero..

  • @dhugffcftr7816
    @dhugffcftr7816 Před 5 lety +6

    በውነት ያማል በጣም ያማል ጀግናው ጀነራል አሳምነው አብይ አጠፋችሁ ስመኘውን ገደለተራው የናተነው ጀግና አይሞትም ትኖራለህ ጀግናችን አሳምነው ውድ ጀግኖችናችሁ አማራ በርቱ ተስፋመቁረ የአማራ ልጅ አይደለም

  • @user-lu7tl7vk8h
    @user-lu7tl7vk8h Před 5 lety +5

    ነፍስህን ይማረው ጀግናየ ታሪክህ ህያው ነው እህህህ እኔስ አመመኝ

  • @user-gl9up2cp8d
    @user-gl9up2cp8d Před 5 lety +9

    አሳም ነው ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @user-rj9wt9ye1t
    @user-rj9wt9ye1t Před 4 lety

    እግዚአብሄር ነፈሥህን በአቨደገነት የኑርልን መችም አንረሣህም ጀግና ጀግናው ጀገናው አማራ ድንግል ማሪያም ነፈሥህን ተቀበልልን

  • @yordanosbayleyegn2463
    @yordanosbayleyegn2463 Před 4 lety +2

    የማይሞተው ሞተ! !!!ጀግናየ ሁሌም እወድሃለሁ ነፍስህንም በአፀደ ገነት ያኑርልን!!!!

  • @michaelgebriel3834
    @michaelgebriel3834 Před 5 lety +5

    Our hero Asmnew tsega, you are such a proud of the Amhara people.

  • @user-xm8lb7rx8s
    @user-xm8lb7rx8s Před 3 lety

    አሳምነው ፅጌ እዳንተ አይነት ጀግና አማራ ከዚቡኃላ ይኖረው ይሆን?

  • @user-sf4mw7cn5v
    @user-sf4mw7cn5v Před 5 lety +9

    ፐ ጀግናው አማራራራ ይመችክ😘❤😘😘❤

  • @user-ky4mt3uj8l
    @user-ky4mt3uj8l Před 2 lety

    ጀግና አሳምነው ፅጌ
    ምንብዬ ልግለጥህ
    ታሪክ ዬማይረሳው
    አድሰውሲሞት 2 ይቅራል 1ኛው ዬተናገረው 2 ዬሰራው ስራና ጀብድ ጀግንንነት

  • @saifasaifa2242
    @saifasaifa2242 Před 5 lety +19

    ነብስ ይማር 😢💛💚❤

  • @mititigezmu9252
    @mititigezmu9252 Před 5 lety +26

    የኔ ጌታ ነብስህን ይማረው ጀግና ነበርክ ትክክል ለህዝብ የቆምክ ለሆድህ ያላደርክ

    • @myounis3708
      @myounis3708 Před 5 lety

      Yanche geta he killed his brother

    • @meseretwadaje4134
      @meseretwadaje4134 Před 5 lety

      @@myounis3708 አንች ሆዳም ምን ማለትሽ ነው

  • @lahelenamanore9362
    @lahelenamanore9362 Před 5 lety +11

    ኑርልን ጄኔራል የአማራ አባት የእኔ አባት ከእግዚአብሔር በታች ያለህን አንተነህ ዕድሜዕን እንደ ማቱሳላ ያርዝምልህ ለኛ ለአማራ ሲል አሜን 😢😢😘😘😘👍👌🙏🙏🙏

    • @user-mq2eh7cr5y
      @user-mq2eh7cr5y Před 2 lety

      እህ ከገደሎት እኮ 3አመት ሞላው የት ነበርሽ?

  • @matios3876
    @matios3876 Před 5 lety +9

    አሳምነው ጽጌ የኔ ጀግና እግዚአብሔር ያበርታህ ዕድሜህን ያርዝምልን

  • @user-pw2zx2mz1p
    @user-pw2zx2mz1p Před 4 lety +12

    መከታችን ምነዉ ቀና ብለህ ባየኸን😭😭😭

  • @shewalemaregaw-cg3xg
    @shewalemaregaw-cg3xg Před rokem

    አረ አማሮች ንቁ ጀግኖቻችሁን እየጨረሳቸው ነው ዘመነን ካሴን ጠብቁት ተራ በተራ በዚህ 5 አመታት አየተገደሉ ነው በጣም ያማል አሳምነው ጽጌ ነፍስህን በገነት ያኑረው ይሄን የሚያረገውን ገዳይ ከኢትዮጵያ ላይ አምላክ ያንሳልን

  • @wegderesnigussie4083
    @wegderesnigussie4083 Před 3 lety

    ነፍስ ይማር ዘመን የማይሽረው ጠባሳ አብነ ጴጥሮስ💖💓

  • @hy5981
    @hy5981 Před 4 lety

    የኔ አባት የአተ ሞት እያደር የእግር እሳት ሆነብኝ ሁሌም በልባችን ነግሰህ ትኖራለህ እዳተው እስከህይወታችን ፍፃሜ

  • @abbazegerdim7039
    @abbazegerdim7039 Před 5 lety +1

    💛❤️ጀነራል አሣምነው ፅጌ ወንድማችን መመኪያችን ጀግናችን
    ሞትሕ ሚሊዮነ ጀግኖችን እንደ አሸን አፍልቶአቸዋል አማራ ይጠናከራል አንጂ አይሠበርላችሁም ደማችሁ በከንቱ ፈሦ አይቀርም ❤️የኢትዮጵያ ጠላቶች የኢትዮጵያን የጀግና ቀብር ክብር ሊሰጡ እንደማይችሉ እናውቃለን⛔አሳምነው ፅጌ ጀግና ነው ምንም ብታቦኩ ይሀ ሀቅ አይቀየርም

  • @hayemiwendi5626
    @hayemiwendi5626 Před rokem

    የኛ ዘመነ ካሳ ነህ የኔ ጀግና ነፍስህን ይማረው

  • @igo1071
    @igo1071 Před 5 lety +1

    🙏🏼💚💛❤️🙏🏼ትክክል ትክክል በሀቅነው ያደግነው ስውበማክበር በሀቅ, በፍቅር ለጥቅም ሳንገዛ ለገንዘብ ሳንገዛ የስውን ገንዘብ መቀበል ነውር ነው ተብለን ኢትዮጵያን በማኩራት በጨዋነት አድገናል ትክክል ሀቀኛ አባታችንን ማነት ክብር ነው ኢትዮጵያ ታላቅ ብዙ አዋቂ ብዙ ጨዋ ዜጎች ያሉባት ሀገር ናት የኢትዮጵያ አምላክ ይፍረድ🙏🏼💚💛❤️🙏🏼

  • @tsehayalyou3864
    @tsehayalyou3864 Před 2 lety +2

    ነብስህን ይማረልንየሆነ የታየህ ነገር የነበር ይመሰላል ሰለ ሆነው ሁሉ እውነት በእግዚአብሔር ዘንድ ምን ግዜም ትኖራለች !!🙏🙏🙏

    • @ghdgvhzbdbb4494
      @ghdgvhzbdbb4494 Před 2 lety

      የኔጀግናእዉነቱን😭😭😭😭💔💔💔💔

  • @haileyesusayalew6288
    @haileyesusayalew6288 Před 5 lety +4

    YOU ARE OUR HERO, LEGEND AND LEADER. RIP legend🙏🙏😢😢 you will never be forgotten.

  • @usofethiopia8844
    @usofethiopia8844 Před 4 lety

    ስለአማራ ሁኔታ በትክክል ያስቀመጠ ጀግና ባለ ትልቅ ህልም ለአማራም ሆነ ለመላዉ ኢትዮጵያዉያን። ያሉትን ይበሉ ጉድ አንድ ሰሞን ነዉ።

  • @betimiki645
    @betimiki645 Před 3 lety

    አባ ዛሬ ላይ የተነበይክው ሁሉ እውን ሁኗል አደ አማራ ታርደናል ተገለናል ተዋርደናል። ዘላለማዊ ክብር ለ አባዬ አሳምነው ፅጌ።

  • @berhanea3798
    @berhanea3798 Před 5 lety +7

    Our hero, we will never forget you!!May God Rest your soul In Peace.

  • @user-mv7rb5ek2t
    @user-mv7rb5ek2t Před 5 lety +20

    ነብስ ይማር በ አንድ አሳ ምን መቶ ጋላ

  • @abcdef-jk6fg
    @abcdef-jk6fg Před 5 lety +12

    This is it. This speech tells the whole drama against Asamnew's death. The pm and other criminals scared of his stand which is why they Killed him. R.I.P. You are the reverend of this generation of Amharas. Will never forget you!!!

  • @haweekwt7302
    @haweekwt7302 Před 2 lety

    💔💔💔😭😭የኔ አባት አሳምነው ፅጌ የአማራ አባት ነበረክ ለገዳይ ይሰሪችሁንን ይሰጣችው

  • @littlemushraams3402
    @littlemushraams3402 Před 5 lety +1

    ልባችን ተሰብሮዋል በወገኖቻችን እልፈት። ግን ጀግና አይሞትም፡ ታሪኩ ዘላለም ይኖራል። እናመሠግናለን ጀግኖቻችን። ነፍስ ይማር 🙏💚💛❤ ከሀዲ ግፈኞችም ሊከፋፍሉንና ሊያጠፉን የተነሱት ይሁዳዎች በውርደት የተንኮል ታሪካቸውንና ውድቀታቸውን ይዘው ያልፋሉ።

  • @witanasolomon4959
    @witanasolomon4959 Před 5 lety +3

    አሳምነው ስወድክ ከልቤ ነው እረጂም እድሜ ይስጥልን ለኛ ለአማሮች ያኑሩልን

    • @ahmedendramuhammed9316
      @ahmedendramuhammed9316 Před 5 lety

      ሙቶ ነውደ የሚያኖርልሽ ክክክክ

    • @witanasolomon4959
      @witanasolomon4959 Před 5 lety

      @@ahmedendramuhammed9316 አች የጋላ የባሪያ ዘር ኬኒያዊ ጥገኛ የሸርሙጣ ልጂ ዲቃላ ጋላ የጋመ ከብት

  • @user-ry8mc2mf6p
    @user-ry8mc2mf6p Před 5 lety +6

    የክልሉ መሪ አተ ብትሆለንልል ጡሩ ነበር ህዝቡ ከጎንህ ነው በርታ ፀጥታውን ተቆጣጠርልን

  • @fantaneshamare8256
    @fantaneshamare8256 Před 2 lety

    ነብያችን ነህ ነፈስህን ይማረው ሆዳሞች በሉህ አራጁ አብይ መላህ እግዚአብሔር እደስራው ይክፈለው ይዘገያልጅ ደምህንማ ይመለሳል እግዚአብሔር ይበቀልልሀል ጀነራል አሳምነው ፅጌ እንወድሀለን ታሪክ ፅፈህ ሰመአት ሆነሀል ለህዝብህ ታማኝ እውነተኛ መሪያችን ነሀ ሞተህም እየመራከን ነው ነፈስህን ይማረው

  • @ousmanali3457
    @ousmanali3457 Před 2 lety

    ጀግና አዋቂነበርክ አፈጠነህ አላህ የጀነት ይበልህ

  • @lehulumgezaalew1669
    @lehulumgezaalew1669 Před 5 lety +1

    እውነት እግዚአብሔር ይከተልህ ቆራጥ ጀግና ነህ አንዳንድ ልፍስፍስ ሰዎች እንቅፋት ናቸው ።

  • @user-zp8qk8qx9i
    @user-zp8qk8qx9i Před rokem

    አበሳየ ነብስህን በገነት ያስቀምጥልን ያተን አላማ እናስቀጥላለን❤❤❤

  • @user-by4ng9fj7o
    @user-by4ng9fj7o Před 5 lety +35

    እግዚያብሔር ነፍስክን ይማረው አንተ እውነቱ ቦታ ነክ ውሸታሞች ዛሬም ነግሰው ተከበዋል

  • @surafelzerefa7811
    @surafelzerefa7811 Před 5 lety +14

    እንዲ ስላልክነው የገደሉህ አይ ወድሜ ነፍስ ይማረው

  • @ddddabey4792
    @ddddabey4792 Před 5 lety

    ጀግና ጀገና ነበር እግዘሀብሄር ነፈሰህን በገነት ያረገው። ነገም ጀገና ትወልድ እደሚመጣ አልጠራጠርም

  • @sofyahssin6206
    @sofyahssin6206 Před 4 lety

    ጀግናው አባትዬ ድምጽህን ስሰማ እባ ያቀኛል ነብስህን ይማርልኝ ያልከው ሁሉ ሆኗል ፈርደሄው አልፈሀል

  • @tinagneyrga8418
    @tinagneyrga8418 Před 5 lety +2

    እግዚአብሔር ነብስህን ባፀደ ገነት ያኑርልን አሜን

  • @AaAa-br3nf
    @AaAa-br3nf Před 5 lety

    የኔ ጀግና አፈሩን ገለባ ያድርግልህያድርግልህ

  • @user-ml3df4fu6i
    @user-ml3df4fu6i Před 10 měsíci

    ❤❤❤❤የኔጀግና ነፍስህን ይማረው

  • @user-id6ml8dg3d
    @user-id6ml8dg3d Před 5 lety

    ጀግናው አማራ አሳምነው ንፍስህን ይማረው ለአማራ ህዝብ ስለቆምህ በሉክ ደምህን እግዚሀቤር ያውጣልህ

  • @user-zs9dm1gw9z
    @user-zs9dm1gw9z Před 4 lety

    የተረገመ አማራ በላህ ነብስህን ይማረው

  • @user-qz6vs3yb3o
    @user-qz6vs3yb3o Před 5 lety +2

    ወይ ነዶ አለ አባቴ ለካ እንደዚህ ሆዱ እያረረ ነበር ነፍስህን ይማረው ፈጣሪ

  • @selamto4545
    @selamto4545 Před 5 lety +1

    I WEEPT YOU ARE STRONG ENOUGH PERSON. I WAS HOPING YOU TO SET FREE OUR AMHARA PEOPLE FOR THEIR STUGGLE. BUT WE LOSS YOU. YOU ARE MY KING IN MY HEART REST OF MY LIFE REST I PEACE.

  • @user-ql3ko5hh7g
    @user-ql3ko5hh7g Před 5 lety

    እግዚአብሔር ይባርክህ የክልሉ መንግስት ይሁን ይሁን ይሁን ፀጋውን ያብዛልህ አምላክ ከጎንህ ይሁን

  • @justdoit7095
    @justdoit7095 Před 5 lety +18

    እናት ወለደች አንተን የአማራ የስለት ልጅ ተባረክ አቦ🙏🙏🙏🙏🙏

  • @meseretalem6022
    @meseretalem6022 Před 5 lety +2

    እንዲህ አይነት ልበ ሙሉ አመራር ነው የምያስፈልገን ፡ ሁሉም ወጣት ከጎንህ ነው ፡ በርታ የአይናችን ብሌን

  • @benyama9818
    @benyama9818 Před 5 lety +18

    i love this guy. practical, to the point, strategic and goal oriented. he knows his enemies and his friends. no dereder.....realism. Long live Asamnew Sige and all true ADP leaders.

  • @wegene2056
    @wegene2056 Před 2 lety

    ዛሬ ላይ ሆነን ይህን ጀግና ስንሰማው ምን ይሰማን ይሆን!!!!

  • @selamawitghebre6143
    @selamawitghebre6143 Před 5 lety +3

    የኛ ጀግና አሳመነው በርታልን ወንድማለም ከጎንክ ነን ፣

  • @tgtg8418
    @tgtg8418 Před 5 lety +2

    አይ እኛ ሰወች ግን ለምን እንድህ ከፏን ቢበዛ ስንት አመት እንኖራለን ???? አባቴዋ እግዚአብሔር ነፍስህን በረፀደ ገነት ያኑርልን ሁሌም ከልባችን አትጠፏም አቤቱ ጌታ ሆይ ቶሎና ግፍ በዛ እስከመቸ ????????

  • @Now2296
    @Now2296 Před 5 lety +4

    ጀግናችን ለዚህ እኮ ነው የምታስፈልገን .

    • @bamlakualebel7862
      @bamlakualebel7862 Před 2 lety

      የአብይን ፎቶ ከበር አርገህ አትዘን?

  • @balagertube3906
    @balagertube3906 Před 5 lety +1

    የአንተን ድምጽ ስሰማ ልቤ በሐሴት ይሞላል !ጀኔራል መከታችን በርታልን፡፡እስከ ሞት ከጎንህ ነን

  • @behailubehailu7695
    @behailubehailu7695 Před 5 lety +20

    ጀግናው ብ/ጄነራል አሳምነው ፅጌ እግዚአብሔር ነብስህን ይማረው። 💚💛❤
    ኢትዬጵያንና ሕዝቦቻን ፈጣሪ ይጠብቃት ።ሁሌም እውነት አሸናፊ ነው

  • @user-dm1kh2uc3f
    @user-dm1kh2uc3f Před 5 lety +1

    አማራበአሳምነውላይእሚደርስሁሉየኛበደልነውከጎኑእንሁን።

  • @chalachewYouTube
    @chalachewYouTube Před 4 lety

    የአንተ መሞት ስንቶችን ጀግኖች አጣን ነፍስ ይማር

  • @zamzam6106
    @zamzam6106 Před 5 lety

    ጠክሩ በርቱ አላህ ያግዛችሁ ከተዘፈቅንበት አሮቃ እንውጣ ጠላታችን በየተራራው ተሰክስኳል ጠላት ከጤፍ ፍሬ በዝቷል ወጣቱሁላ ንቃ ተኝቶ ማደር የለም ታጠቅ አብንንደግፍ የተሸሸገ ሴራን አጋልጥ ወጣቶች እርስበርሳችሁ መከባበር መተዛዘን ከጐናችሁነን ጠክሩ ሰላማችሁ ብዝት ይበል እሻአላ ያረብ

  • @Madina-xx3pz
    @Madina-xx3pz Před 2 lety

    ምን ይሆናል አማራው አልታዴለ ጀግኖቻችን ሳንጠቀምባችሁ አውሬ በላብን

  • @meletube6252
    @meletube6252 Před 3 lety +1

    እንዴት አንተን ረሳለሁ
    ዛሬም ከ1አመት ከ5ወር በኋላ እዛው ነኝ😭😭😭
    አንተ አልሞትህም አባቴ!!!

  • @ethiohabesha7069
    @ethiohabesha7069 Před 5 lety

    ጄነራል አሣምነው ጽጌ የምሣሣላቸው ጀግና የአማራ ልጅ 😍😍😍😍😍😍💚💛❤💪💪💪💪💪💪💪