ጀኔራል አሳምነው ጽጌ ያደረጉት አስገራሚ ቆይታ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 5. 09. 2024
  • ጀኔራል አሳምነው ጽጌ ያደረጉት አስገራሚ ቆይታ

Komentáře • 192

  • @birhanuabawa9293
    @birhanuabawa9293 Před 4 měsíci +6

    የሚገርመው አሁንም በሕይወት እንዳለህ ነው ጀሮየ ላይ የሚያቃጭለው
    Your understanding about international politics is astonishing
    RIP our hero!!!

  • @FanomektYe
    @FanomektYe Před 6 měsíci +6

    የኔ ጀግና ፈጣሪ ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑርልኝ የኔ ንጉስ ❤❤😢😢😢😢 7:03

  • @dessalegnetelele7553
    @dessalegnetelele7553 Před 2 měsíci +2

    Miraq yemiasowt explanation ❤. Thank you Birgadal General Asaminew Tsige.❤❤

  • @fantaneshamare8256
    @fantaneshamare8256 Před 2 lety +4

    ነፈስህን ይማረው አተን ገለው ክፉወች ዛሪም ህዝብህን እያስጨረሱት ነው ቃላት አጠሁልህ የውነት እግዚአብሔር ነፈስህን ይማረው ነብያችንነህ

  • @mogusbrahan2860
    @mogusbrahan2860 Před 6 lety +30

    አማራ እኮ የእውነት ማማ ነው አማራነት ይጠንክር እንተባበር አንድ አማራ ለሁሉም አማራ ሁሉም አማራ ለአንድ አማራ አማራነት ይለምልም

  • @fasilo4852
    @fasilo4852 Před 5 lety +7

    እውነተኛው የአማራ ህዝብ መሪ!!! ጀምራል አሳምነው ጽጌ ስምህ እና ታሪክ በእያንዳንዱ የአማራ ወጣትና የአማራ ህዝብ ለዘላለም ይኖራል!! እግዚአብሔር ነብስህን በአጸደ ገነት ያኑርል!!

  • @ሰውዬው
    @ሰውዬው Před měsícem +1

    ድል ለአማራ ሕዝብ። ድል ለፋኖ 🦾✝️☪️💐ወይ ፍንክች !

  • @kingdomofaxum6891
    @kingdomofaxum6891 Před měsícem +3

    እኔ ትግራዋይ ኢ/ያዊ ነኝ የዚህን ጀግና ጥልቀት እና ምክንያታዊነት ሳስብ ሁሌ ይገርመኛል ።የራሱን ስሜት ውጦ ስለ ሃገርና የህዝቦች መስተጋብሮች እንዳይ ላልተው እንዳይበጠሱ ልዩ ጥንቃቄ ያደርግ የነበረ አስተዋይ ሰው ነው።የትግራይና የአማራ ህዝቦች ለገቡበት ቅርቃር መተላለቅ እንዳይደናቀፍበት አብይ አስቀድሞ ያጠፋው ነው ብየ አስባለሁ። ሰዓረ ፣ገዛኢ ፣አምባቸውና ጓዶቹ አሁን ያለችው ኢ/ያ ትሆን ዘንድ የማይፈቅዱ ስለነበሩ አስቀድመው እንድጠፉ ተደረገ።

  • @Ethiopiawinet123
    @Ethiopiawinet123 Před 5 měsíci +5

    አባቴ ያሰብከውን እናሳካለን😢😢😢😢😢😢😢ኡኡኡኡኡኡኡኡኡ😢😢😢😢

  • @dani-ik2sw
    @dani-ik2sw Před 2 měsíci +1

    አዬዬዬዬ የእኔ አባት your understanding about Everything is amazing...my dad rip😢😢😢😢

  • @selamalemetu7254
    @selamalemetu7254 Před 5 lety +15

    ብዙ ለሀገር የምትጠቅሙ ምርጥ የሆነ ኣእምሮ ይዛችሁ በሀሳብ ባለመግባባት ሁላችሁም ወደማይቀርዉ ኣለም ሄዳችሁ ሀዘናችን እጥፍ ድርብ ነው 😭😭😭 እግዚአብሔር በመንግስቱ ያስባችሁ

    • @jimmaworkurgessa8247
      @jimmaworkurgessa8247 Před rokem

      በሐሳብ ባለመግባባት ሳይሆን ኦነጉ አብይ ነው መፈንቅለ መንግስት ሊያደርጉ ነው ብሎ የገደላችው:: አሁንም ተኝታችኃል አልነቃችሁም!? የአብይን ውሸት እስከ አሁን አምናችኃል!?

  • @asche-tv
    @asche-tv Před 5 lety +18

    ሞት ለገዳዮችህ የኛ ጀግና።ነብስህን በገነት ያኑርልን።

  • @user-qw6nb9kb2h
    @user-qw6nb9kb2h Před 8 měsíci +2

    አባታችን

  • @yelbiemeseret9102
    @yelbiemeseret9102 Před 3 lety +2

    Yene Yezelaleme Anbessa Ewodihalewu💚💛❤ !!!

  • @fozitube1771
    @fozitube1771 Před 2 lety +2

    እህ ጀግናችን ምን እንሁን አይዞክ ተስፋክ ባዶ አይቀርም የትግልህ ውጤት እዚህ ደርሷል

  • @guzeguzasefaw3733
    @guzeguzasefaw3733 Před 5 lety +8

    ነፍስህን.በአፀደ.ገነት.ያኑርልን.

  • @chrishunt9038
    @chrishunt9038 Před 6 lety +4

    A very knowledgeable mature & brave person , i hope to hear from you more. God bless

  • @dessalegnetelele7553
    @dessalegnetelele7553 Před 4 měsíci +1

    Siayihu mekequant sirah mekequant Yekiburt Ethioia full Ethiopia general Asaminew Tsige Ayimotim ❤❤.

  • @dessalegnetelele7553
    @dessalegnetelele7553 Před 4 měsíci +1

    Ethiopian Tikidem thank you ❤❤.

  • @sonyshopmailshopmail349
    @sonyshopmailshopmail349 Před 5 lety +7

    ጀግናችን። ነብስማር። ኡኡኡኡኡኡኡ። ልቡእንደኔየተሰበረ። ማነው። አላመኩም። መሞቱን?????

  • @meseretkefyalew2888
    @meseretkefyalew2888 Před 2 lety +1

    አባቴ ጀግናዉ ጄኔራል አሳምነዉ ፅጌ የአማራ ትዉልድ አንረሳህም !

  • @hanamekonen9362
    @hanamekonen9362 Před 5 lety +24

    ነፍስህን ይማረው😭😭😭

  • @zeweduasfaw6505
    @zeweduasfaw6505 Před 6 lety +3

    we are always with you.You are optimistic . I am proud of you.

  • @fantaneshamare8256
    @fantaneshamare8256 Před 2 lety +4

    ከምትሞትብን መን አለ ታስረህልን በቆየህልን ኖሮ

  • @meazigetahunniku4622
    @meazigetahunniku4622 Před 2 lety +5

    በእፍፍፍፍ በሰማሁ ቀን ልቤ ያደማል ሁሌም ሁሌም በኢትዮጵያ ልብ ውስጥ አለህ ጀግናችን

  • @fanoabyssinia
    @fanoabyssinia Před 6 lety +10

    ጀኔራል አሳምነው ፅጌ አማራ በመሆናቸው እና ስራዓቱን በመቃወማቸው ለዘጠኝ አመት ታስረው በጡረታ ተገልለዋል ስለዚህ ይህ አግባብ ስላልሆነ ወደ ስራቸው መመለስ አለባቸው
    ሁሉም የለውጡ ደጋፊ መታገል አለበት ።

  • @user-dl4rz7cd6c
    @user-dl4rz7cd6c Před 5 lety +6

    ነብስህን በገነነት ያኑርህ

  • @user-yn3lp4xe3j
    @user-yn3lp4xe3j Před 11 měsíci +1

    😢😢😢😢😢😢አማራ ጀግኖች ልጆችሽን አጣሽ ላሉት እግዚአብሔር ይጠብቃቸው

  • @user-sc8zx4jc7h
    @user-sc8zx4jc7h Před 5 lety +4

    ውውውውውውውውውውውውውይይይይይይይይይይ የኔ አባት ሆይ እኔ እሥካንተ አፈር ውስጥ እሥከምገባ አረሣህም 💚💛❤
    ለዚች አገር ሞትክ

  • @Ethiopiawinet123
    @Ethiopiawinet123 Před 5 měsíci +3

    እኔ ሙቼ ማስነሳት በቻልኩ፡አባቴ😢😢😢😢😢😢

  • @ፋፊ-ወሎየዋ
    @ፋፊ-ወሎየዋ Před měsícem +2

    አባዬ😢😢

  • @makdasmkdas6697
    @makdasmkdas6697 Před 5 lety +7

    ጅግናዬ ወዴት ነው ያለከው

  • @yeshidesta5331
    @yeshidesta5331 Před 3 lety +2

    ነብይ ነበርክ አማራ አልስማማም አለክ እንጀ ነፍስ ይማር

  • @jghd6448
    @jghd6448 Před 5 lety +4

    ወይ አሳምነው ፅጌ ጀግናው።ምነው።እዛውእስርቤት ባልወጣክ።ኖሬ

  • @almazzewdu5717
    @almazzewdu5717 Před 6 lety +18

    ባሁን ሰዓት ግድ ነው በማንነት ምደራጀት ወሳኝ ነው ግፉበት።

  • @starta4678
    @starta4678 Před rokem +1

    We miss you. God bless you and your Family

  • @user-qg3sz9xx7q
    @user-qg3sz9xx7q Před 5 lety +4

    አየ ሞት ተጨፈጨፋችሁ በማታውቁት መንገድ ወንድሞቸ ነፍስ ይማር የአማረ ግፍ ይብቃ

  • @ZAMZAM-dn4gc
    @ZAMZAM-dn4gc Před 6 lety +3

    General Asamnew we r with u

  • @user-mg8rx3zs7y
    @user-mg8rx3zs7y Před 3 lety +2

    😭😭😭😭ዛሬባየህውህዝብህንየኛአባትአንተንአጥቶ

  • @RhaeemKhan-uq2qk
    @RhaeemKhan-uq2qk Před 3 dny

    ጀነራሉ 🇨🇬💪😢

  • @tomasaraba5052
    @tomasaraba5052 Před 2 lety +2

    ነፍሰህንበአፀደገነትያኑርልን

  • @derasnmokil6741
    @derasnmokil6741 Před 6 měsíci +4

    ወላሂ አማራን ሳስብ እባየ ይቀድመኛል😢😢

  • @user-ud2bf9cb6h
    @user-ud2bf9cb6h Před 5 lety +3

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭 በሉህ ደምህን ጠጡት የእኔ አባት ውድዋየየየ አይ አይ ሀገሬ ምነው

  • @mesiti9875
    @mesiti9875 Před 5 lety +2

    ብአዴን asibelahi 😥 our hero!!
    mingizem beAmara hizib lib wusti tinoralehi

  • @mestawetariku5692
    @mestawetariku5692 Před měsícem +1

    Nifece yimar yine jegena

  • @sabellamogess6372
    @sabellamogess6372 Před rokem +1

    ጀኔራል አሳምነው ጽጌ will always have a place in our heart and mind was wrongly accused and killed by Amhara bandas.Amharar regional gov. must get rid of the enemy within Amhara bandas. A must listen interview over and over again.

  • @dessalegnetelele7553
    @dessalegnetelele7553 Před 4 měsíci +1

    President Kiubr General Asaminew Tsige Ayimotim Ethioia Tikidem.Ethiopia Lezelam Nurie Our mom Kibuirt Ethiopia.

  • @HaweltuZe
    @HaweltuZe Před 4 měsíci +1

    እመነኝ አባታች አንተ ያሰብኸውን ሀሳብ እናሳካልን አንተን የመታህ ሰዉ በሰመይም በምድር አንደታቀጠለ ይኑር አባቴ እሽ ምን እናድርግ የአቺ ቀን

  • @MulunaLewi
    @MulunaLewi Před 6 lety +3

    IM SO HAPPY TO SEE GENERAL ASAMNWO TEGE ON THE EAR AGAIN . They need to give him is job back he will the country so will .I HET TPLF MORE SO EVERY DAY.

  • @Hi-py6uy
    @Hi-py6uy Před měsícem +3

    በርግጠኝነት አብይ ይሄን ቪድዮ ካየ በኋላ ነው ሊገድለው ሲያሴር የነበረው።

  • @dessalegnetelele7553
    @dessalegnetelele7553 Před 2 měsíci +2

    Ethiopia's president kibuir General Asaminew Tsige Ayimotim.

  • @felekuadmasu3738
    @felekuadmasu3738 Před 5 lety +6

    ነፍሰ ይማር

  • @BY-de2tl
    @BY-de2tl Před 5 lety +2

    ጀግናው።

  • @peace2ol425
    @peace2ol425 Před 6 lety +5

    ትክክለኛ መልዕክት አማራም ተደራጅ

  • @melakmegezabeheredemeyeset1514

    አባየ😭😭😭😭

  • @kamilawasewase2655
    @kamilawasewase2655 Před 28 dny

    ጀግናዬ አሴዋ💔💔💔😭😭

  • @dessalegnetelele7553
    @dessalegnetelele7553 Před 4 měsíci +1

    Ethioia Jegina Ayimotim General Asaminew Tsige Ayimotim Ethioia Tikidem.

  • @dani-ik2sw
    @dani-ik2sw Před 2 měsíci +1

    አባዬዬዬዬዬዬ😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @hamdaalshamsi1978
    @hamdaalshamsi1978 Před 5 lety +2

    ትክክክል ማሬ አላህ ያጠክርህ

  • @saudisaudi7688
    @saudisaudi7688 Před 2 lety +1

    አይ ሞት ከፉ የእግረ አሳት ሁሌም እማረሳህ ጀግናየ ነህ ፈጣሪ ነፈሰህን ይማረው እናንተ በተኖሩ በየ ተመኘሁኝ ግን ምን ዋጋ አለው በሉህ

  • @hayu-zi6vp
    @hayu-zi6vp Před 5 lety +15

    አይ ሞት አማራ ተጎዳን ትልቅ ልጅሽን አጣሽ

  • @awolnur182
    @awolnur182 Před 5 lety +4

    ኢትዮጵያ ትልቅ ሰዉ አጥታለች

  • @user-hz4wq9ly4o
    @user-hz4wq9ly4o Před rokem

    አባታቺን ከቶ ወደት ጥለህን ነውየምትሄዲ ለምን ጀግናቺን ለምን ፈጣሪ ትልቅ ነገር ሰጥቶን ነበር አልተቀምንም ወይኔ ፀፀት አይወጣልኚም

  • @mikreayenew7675
    @mikreayenew7675 Před 5 lety +1

    As a diaspora American! I admire ,the knowledge of General Asamenew! Wow he is not only a general! Given the opportunity he could have been a leader of Africa! I now clearly understand,WHY our country is sick! I have heard before,from Muslim leaders in ETHiOPiA, that Ethiopia is sick. And I was wondering what they meant, however GENERAL ASAMENEWs interview , enlightened my mind! YES, our country Ethiopia is hyjacked, by uneducated, Tribalistic forces,this is why we failed.

  • @hamdaalshamsi1978
    @hamdaalshamsi1978 Před 5 lety +2

    የኔማር ስወድህ ባባየ አላህ ይውደድህ

  • @user-id8sv4gq1d
    @user-id8sv4gq1d Před 5 lety +7

    አደቅሀለው ጭንቅላትህን እየመነዘሩ ሀገሪትዋን ይምርዋት ማድረግ ሚገባቸውን አርገው ሄደዋል መልካም ጉዞ ሞቱ አይባሉም።

  • @saifallmazrouei3531
    @saifallmazrouei3531 Před 5 lety +1

    Yante memot ejig betam yamal hazenu kelbe alwetam aleg ya amahara ljochi ebakachihu amaharanetachuhun askebru yesun hasab hlm ewun yemadrge halafinet aebechu

  • @dessalegnetelele7553
    @dessalegnetelele7553 Před měsícem +1

    Ethiopa Tikidem ❤❤ Green Yellow and red Flag Lezelam Nurie Our mom Kibuirt Ethiopia Lezelam Ethiopian.❤❤ Birigadel Jeneral Asaminew Tsige Ayimotim Ethioia Tikidem.

  • @user-hy9dv5qi6k
    @user-hy9dv5qi6k Před 2 lety +2

    ነፍስ ይማር 💔💔💔💔💔

  • @makiabebe4211
    @makiabebe4211 Před 3 lety +2

    ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑረው ።
    እውነተኛ ነብይ ይህ !!!

  • @zeyeromhabtamu
    @zeyeromhabtamu Před 2 měsíci +1

    gedayochihn yegebubet gebten wagachewn ensetachewalen

  • @samireymariymliji3866
    @samireymariymliji3866 Před 5 lety +3

    😅😅😅😅😅ነብስህን በአፀደ ገነት የሣርፍልን ለወዳጅ ዘመድ መፅናናትን ይስጥልን ሰው ሁሌም ይሞታል ግን እዳሁኑ ውስጤን ተሰምቶኝ አያቅም

  • @mahdicell9629
    @mahdicell9629 Před 2 lety +1

    የኛጅግና እግዚአብሔር ነፍስህ ይማር

  • @user-lw5ix3ww5j
    @user-lw5ix3ww5j Před 5 lety +3

    ወይኔ እስከዛሬ ማመን ከበደኝ አሁን የምር ከፋን ምነው ያን ቀን ውሸት ባደርግልን

  • @user-ff1mz2mu4e
    @user-ff1mz2mu4e Před rokem +1

    ይሀ ለታሪክ የተቀመጠ ስለሆነ ዛሬ ሁሉም ሠው እያንዳንዱ ኢትዬጲያዊ ሊያዳምጠው ይገባል።
    እናመሠግናለን። ሸር በማድረግ እና በማሥደረግ እሥኪ ለሁሉም ሠው ይድረሥ!

  • @henasarah9582
    @henasarah9582 Před 5 lety +1

    Anegageracu Yategebal yana jagena♥♥♥

  • @user-ei4xw1ix1v
    @user-ei4xw1ix1v Před 5 lety +4

    አፈር ልብላልህ የኔ ጀግና ሞት ምን አለበት ቀጠሮ ቢሰጥ

  • @hassenebnuahmed7723
    @hassenebnuahmed7723 Před 9 měsíci +1

    በናንተ መስዋትነት አሁን ላይ ያለውን አማራ አንቅታችሁታ!!

  • @mulugetabizualem4464
    @mulugetabizualem4464 Před 4 lety +3

    rest in peace our hero

  • @zeyeromhabtamu
    @zeyeromhabtamu Před 2 měsíci +1

    abatachin

  • @dessalegnetelele7553
    @dessalegnetelele7553 Před měsícem

    Wend Ayimotim Ethioia Tikidem.

  • @yarieddessale6492
    @yarieddessale6492 Před 4 lety

    ጅግናዬ ወዴት ልፈልግህ!!

  • @jimmaworkurgessa8247
    @jimmaworkurgessa8247 Před rokem +2

    አይ አብይ ነፍስህን አይማረው!

  • @user-oe2vd5qp8s
    @user-oe2vd5qp8s Před 10 měsíci +1

    አሁን ብታየው ኢያ ምስቅልቅሏ ወጥቷል የኞ ጀግናናና አይ ሞትትት አ

  • @skatmaletnefsyanmashenefne4682

    abat aferu yiklelh

    • @frewas2438
      @frewas2438 Před 5 lety

      Belun abiy n weyaneee ahaasas

  • @rabiarabia5646
    @rabiarabia5646 Před 4 lety +1

    አዴፓውያን መጨረሻችሑን እናያለን 😡💪💪💪

  • @zeharereshedzeharereshed3469

    አይይይ እፍይ ነፍስ ይማር

  • @user-zf5kw5ug3r
    @user-zf5kw5ug3r Před 3 lety +1

    የሞት ሰሞን እንደሰሞኑንን አልቅሸ አላለቀስኩም😭😭😭 የእኛአባት እህቶቾህ ተደፈሩ አማራ መሪ አጣ ወሎ ተካደ የኦሮሞ ብልፅግና ተጫወተብን በአዴንም አሽከርነቱን ቀጥሏል😭😭 ና የእኛ አባት😭😭😭 ና መሪ አልባ ሆነናል ወሎ ተሽጧል

  • @Al_habisha
    @Al_habisha Před 2 lety

    ይሔ ሚዲያነው የአማራ ጠላት

  • @elduabush4817
    @elduabush4817 Před 4 měsíci +1

    Manew esun yemiteka

  • @ethiolove2633
    @ethiolove2633 Před 6 lety +2

    E/R yebarkewet Tamagne should learn from you

  • @xae9599
    @xae9599 Před 4 měsíci

    harif

  • @user-pw1rr2vm8b
    @user-pw1rr2vm8b Před 2 lety

    ጀግና አይሞትም! ፍርድ ለአሳምነው ጽጌ!

  • @mesimykinig4367
    @mesimykinig4367 Před 3 lety +2

    ታቃለህ ዛሬ ምንንላይ እንደለን ግን ለምን ትትህን ሄድግ ለምን ለማን ተውከን ለምንንንን 💔

  • @user-wl2oj3gm1j
    @user-wl2oj3gm1j Před 3 lety +1

    ነብስ ይማርካል 😭😭

  • @zerihungetnet5680
    @zerihungetnet5680 Před 2 lety

    ረ በደምብ እውቀት እና ማሰላሰል፡ ይጠይቃል
    ብ/ጄ ረሉ ድሮም የኾነ ውስጤ አይቶሀል
    አኁን ግን ንግግርህን ስሰማው
    የበለጠ ገረመኝ
    ገና ሳናውቅህ ነው ለካ
    የበለጠ የራከን
    ይሁን
    አሰተሳሰብህ ካለ
    ሩቅ አይደለህም
    ግን እዚህ ላይ
    አማራ ከባድ የቤት ስራ አለበት
    የህን የልኩት ብዙ ምክንያት አለ/ስላለም ነው

  • @kassahuntamirwoilile8517
    @kassahuntamirwoilile8517 Před 7 měsíci

  • @misganawayenew7238
    @misganawayenew7238 Před 5 lety +1

    you are genius

  • @samamb
    @samamb Před 6 lety +2

    Please DON’T use background music throughout your video. it is okay to use it for opening and closing, otherwise it’s distracting from your content. Your primary focus is to get that content seen and heard by your audience. Just My Honest Opinion, other than that you are doing an excellent job . Thank You General!! We are proud of you🙏🏿

    • @fntaanjdo5401
      @fntaanjdo5401 Před 5 lety

      ጀነራል አሳምነው ፀጌ ለንግግርህ ብቃትትህ እግዚአቤር ከፍ ከፍ ያድርህ

  • @catherinaatarga9079
    @catherinaatarga9079 Před 6 lety +1

    wow ayzote egezeyabher lethiopia melse yhonale weyane maktmeyaew dsrsoale