Ethiopia: ከአቶ በረከት ስምዖን ጋር በተለያዩ ጉዳዮች ዙሪያ የተደረገ ልዩ ቆይታ Exclusive Interview With Bereket Simon

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 28. 08. 2018
  • Andafta Exclusive Interview With Bereket Simon
    ምርጫ 97 | ስለ ታምራት ላይኔ | ስለ አቶ ደመቀ | ስለ አቶ ሀ/ማሪያም ደሳለኝ | ስለ አማራ ወጣቶች | ስለ አቶ ገዱ አንዳርጋቸው | ስለ ጥረት | ስለ አቶ መለስ ዜናዊ | እና ሌሎች ሰፊ ጉዳዮች ላይ ያደረጉት ቆይታ!!
  • Zábava

Komentáře • 1,1K

  • @ahmedkawo992
    @ahmedkawo992 Před 6 lety +20

    I think this guy is telling the truth.It is the matter of the time.We will understand him as time goes on.

  • @tewodroshailu7298
    @tewodroshailu7298 Před 2 lety +7

    የኛ ማህበረሰብ ነፈዝ ስለሆነ እንዲያው በጭፍን ይጠላሀል እንጂ ቤኪ ምርጥ thinker ነህ። እግዜር ያስፈታህ

  • @Mirkuzz
    @Mirkuzz Před 6 lety +5

    በተመሳሳይ ዜና መንግስቱ ኃ/ማርያም ትንኝ እንዃን ገድዬ አላዉቅም አለ፥፥

    • @Meme-lt8bj
      @Meme-lt8bj Před 6 lety +1

      ከመንግስቱ ሀይለማሪያም ላይ ውረድ እሱ ጀግና እውነተኛ ኢትዮጵያዊ ነው.

    • @Mirkuzz
      @Mirkuzz Před 6 lety

      The hero of Harare who wiped out a generation of Ethiopians.

  • @dmarkos963
    @dmarkos963 Před 6 lety +28

    በረከት አቤት እንደዚህ ተሸማቀህ ትንሽ ሆነህ ማየት እንዴት ደስ ይላል።
    ምንም አልተሰማኝም ስትል አታፍርም!!! ሲጨንቅህ ወጣህ።ራስህን የማይነካ ሰው አድርገህ የኖርክ ግለሰብ ነህ።የፈለከውን ተናገር ተናዘዝ።የለውጡ ሀይል ደፍጥጦሃል።አንተም ቡድንህም አታስፈልጉም።ፈሪ ካልሆንክ ባህርዳር ለምን አትሄድም ነበር!!!!አሁን የምትይዘውን የምትጨብጠውን ስታጣ ሌሎች የቀሩ ያንተ ርዝራዦች ከብዓዴን እንዳይባረሩ ከፊት ሆነህ ከለላ ለመፍጠር እንዲያመችህ መራወጥ ይዘሃል።
    በረከት የሚገርመው ጠማማና ወልጋዳ ሀሳብ ይዘህ እንታደስ ብዬ ፅሁፍ አቅርቤ ነበር ምናምን ብለህ ታወራለህ።ግን የሚሰማህ የለም።
    በረከት የለውጥ ሀይሉን ለማዳከም መቀሌ ስትዶልት ቆይተህ ቀንድህ ሲመታ ምስጢር አወጣለሁ እያልክ ብትዘላብድ ጊዜው ባለፈ ነገር መለፋለፊያ አይደለም።
    በረከት የአማራ ህዝብን ያንን ሁሉ መከራ ከህወሃት ጋር ሆነህ ስታወርድበት የኖርከውን የት ሸምጥጠህ ነው አሁን ተበደልኩ እያልክ በየሚዲያው የምታለቃቅሰው!!!!!!!
    በረከት ለበደልከው በደል ፈጣን ማጣራት ተደርጎ ለፍርድ መቅረብ እንዳለብህ ስላምታውቅ የማምለጫ ጆከሮችን በመሳብ መራወጥህ አያዋጣህም።ቂሊንጦ እንድናይህ እንፈልጋለን።

    • @dagimmoges1246
      @dagimmoges1246 Před 8 měsíci +1

      አሁን ምን ታስባለክ

    • @user-eq6qo2np5g
      @user-eq6qo2np5g Před 4 měsíci +1

      ምን አገኘህ አሁንስ ተሳካልህ ፈሳም ጉራ ብቻ በረከት ባለመኖሩ መሪ አልባ ሆንክ በል የ4ኪሎ መንገድ ማን ይምራህ እንደናፈቀህ ቀረህ ስታሳዝን

    • @mychannel89608
      @mychannel89608 Před 2 měsíci +1

      በረከት እዚ ተሸማቆ አይደለም።መርህ እና ዲሲፕሊንድ ሰው ነው።

    • @user-dg5se9gs8y
      @user-dg5se9gs8y Před 2 měsíci

      After 5 years , now, he proved himself right.

  • @user-nr5ph2vu8c
    @user-nr5ph2vu8c Před 6 lety +66

    አይ አቶ በረከት "በጤናሽ አይደለም ያቅበጠበጠሽ ወይ ትታመሚና ወይ ትሞቻለሺ" አለ ያገሬ ሰው።

  • @sefyaayalew4262
    @sefyaayalew4262 Před 6 lety +38

    ይኸን ላሳየኸኝ አምላክ ክብር ምስጋና ይድረስህ
    ግዜ ለኩሉ

  • @ahmedafar5374
    @ahmedafar5374 Před 2 měsíci

    በረከት ጅግና ፕለትከኛ

  • @nawedkedir4734
    @nawedkedir4734 Před 2 měsíci

    You're the best amongst the bests.

  • @sisaytiruneh1696
    @sisaytiruneh1696 Před rokem +3

    Brilliant prediction!

  • @ermiasheiy1985
    @ermiasheiy1985 Před 6 lety +22

    ሃገሬ እልል በይ አጥፌሽ ጠፋ በረከት ብዙ ደም በእጁ ያለ እንስሳ ሰዉ

    • @user-eq6qo2np5g
      @user-eq6qo2np5g Před 4 měsíci

      አረ ባክህ ይህን አላውቅም ነበር

    • @mychannel89608
      @mychannel89608 Před 2 měsíci

      ውሸት፡ደመቀ የምርህ ሰው ነው።

  • @abck23
    @abck23 Před 2 lety +2

    You were right!

  • @abayneshmelka1208
    @abayneshmelka1208 Před 6 lety +6

    ለጥላቻ ያለን ችሎታ ተወዳዳሪ የለውም።አዳሜ 95% የሚሆነው አስተያየት ሰጪ ሃይማኖተኛ ነኝ ባይ ነው ግን መንፈሳዊ ሂወት ምን ማለት እንደሆነ እንጀማያቅ ከዚህ በላይ ማስረጃ ማሰባሰብ አያስፈልግም። እራሳችሁን ዞር ብላቹ ተመልከቱ በመጀመሪያ።

  • @etsgentgutema8336
    @etsgentgutema8336 Před 6 lety +43

    ግዜ ንጉስ 🙏🙏🙏🙏🙏 ክብር ግምባር ግምባራቸውን ተብለው ለተሰውት:: ክብር ታስረው ተንገላተው ተኮላሽተው ታርዘው ስለኛ ለተሟገቱት:: ለነሱ ክብር ይሁን!!!!! ግዜ ንጉስ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @yilakabay1527
    @yilakabay1527 Před 6 lety +9

    to me genuinely a man with his words thank you for your service

  • @bizuneshayele8576
    @bizuneshayele8576 Před 6 lety +2

    በረከት ትውከት!!

  • @am3merrytube742
    @am3merrytube742 Před 5 lety +2

    በረከት ትግልህ እንደሚያሸንፍ ኣትጠራጠር።

  • @aynalembejdo9682
    @aynalembejdo9682 Před 6 lety +17

    የምን ጉድ ነው የመንደር ወሪ አደረገው።ስታስጠሉ

  • @user-mw3et6wp1e
    @user-mw3et6wp1e Před 6 lety +8

    በሃገራችን ስው በጭፍን መውደድ ወይም በጭፍን መጥላት የተለመደ ነው ሚዛናዊ ኣይደለንም

    • @AT-dm8pg
      @AT-dm8pg Před 6 lety

      ዝም በል

    • @user-mw3et6wp1e
      @user-mw3et6wp1e Před 6 lety

      @በላይ በቀለ ወንድሜ ከሁሉም በላይ ለእውነት ብኖንር ጥሩ ነው ኣንድ ሰው ኣወንታም ኣሉታም ኣለው ትንሽ እንካን መልካም የለየለው ሸይጣን ብቻ ነው
      ከሱ የነበሩስ እነ ገድ ታድያ ንፁ ናቸው

    • @sgonder4808
      @sgonder4808 Před 6 lety

      ያልተነካሕ፣በሠው፣ቁስል፣ትረማመዳለህ፣ያንተም፣ህሊና፣እንደነሡ፣፣

    • @user-mw3et6wp1e
      @user-mw3et6wp1e Před 6 lety

      @@sgonder4808 ጭፍን ኣንሁን ነው ያልኩት እንጂ ምን ኣደረኩት

  • @RasmusRonald
    @RasmusRonald Před 8 měsíci +1

    This man is something else I respect him now we can see the realist

  • @tsegaywerie1520
    @tsegaywerie1520 Před 6 lety +1

    good interview i found it convincing,and historical.berket time will about ur truth soon

  • @user-xl7mk3oj8t
    @user-xl7mk3oj8t Před 6 lety +55

    በለው ኮመንቱ ሁላ.ሰድብ ነው ሰው.አንዲ ጠልቶሀል ቱቱቱ

    • @awetgerefial500
      @awetgerefial500 Před 6 lety

      ጅግና

    • @user-fz1wf7im2v
      @user-fz1wf7im2v Před 6 lety +2

      ኢሳያስንም ሰው ጠልቶት ነበር እንባ እየተራጨ ነው ህዝቡ እወድህ አለሁ ያለው አሁንም በረከትነ ነገ እንወድህ አለን የሚል አይጠፋም

    • @user-eq6qo2np5g
      @user-eq6qo2np5g Před 4 měsíci

      አሽቃባጭ ህዝብ ስለሆነ ከዚህ ሌላ አይጠበቅም

  • @user-is8tz5rs4x
    @user-is8tz5rs4x Před 6 lety +35

    አንቺም ዜሮዜሮ ምጣዱም ዜሮሮ አለ
    እንኳን ተባረካል አለክ እና 27 አመት ሙሉ ህዝቡ ላይ ሙድ ስትይዝ ለአንድ ወር ሙድ ተያዘብኝ ብለክ እልል እላለክ እንዴ ዝምታ ለበግም አልሆነ አልክ እሺ ያኔ ዝም ያልከው ለምንድ ነው አሁን ለማውራት የፈለከው ስለተባረርክ ነው?? ጋዜጠኛ በጥያቄ አጣድፍልኝ ቤቲን ነበር ዛሬ ላንተ እንድጠይቅክ ማድረግ

    • @user-eq6qo2np5g
      @user-eq6qo2np5g Před 4 měsíci +1

      ጎበዝ ተኝታኝ ነህ ቂ ቂ ቂ ቂ

  • @habkiros4881
    @habkiros4881 Před 6 lety +1

    TAKE IT LEAVE IT STRAIGHT UP THAT IS BERKET SIMON IT DOESN’T MATTER YOU LIKE HIM OR NOT GREAT INTERVIEWS GOD BLESS BEREKET SIMON

  • @012345678993168
    @012345678993168 Před 6 lety +2

    ምን ኣለበት እኛ ይቅር ብንለው እውነቱን ባይሆን ኖሮ እንደዚህ ደፍሮ ሚዲያ ላይ ኣይቀርብም ነበረ። በነበረበት በነዛ ኣመታት ብዙ ለውጦችን ሰርቷል ጥፋት የለም ሳይሆን ጥፋት ኣለ ነገር ግን ሁሉም ሰው ከጥፋቱ ይማራል እኛ ኢትዩጵያኖች ደግሞ የእግዚኣብሄር ምሳሌዋች ነን ስለዚህ ይቅር ማለት ኣለብን ምክን ያቱም ፍርዱ የጌታ ነውና ወገኖቼ ።

  • @derejeboku7791
    @derejeboku7791 Před 6 lety +16

    ተፋታን!!100% ክብር የሌለህ ተኩላ ነህ! አንድም እውነት አንተ ጋ የለም።

  • @shiferawkebede520
    @shiferawkebede520 Před 6 lety +3

    ድፍረት ማጣት ይመስልሃል

  • @user-se8zu2cb1m
    @user-se8zu2cb1m Před 2 měsíci +1

    እውነት ነው አቶ በረከት ስምዖን ጥፋት ሊኖር ይችላል ግን ሰውየውን ልንጠላው አይገባም ሰዉየዉ ስራ ይችላል ሁሉንም ይችላል የእዉነት በሳል ሰዉ ነዉ ጠቃሚ ሰው እኔ በረከትን ከሚጠሉ ሰዎች አንዱ ነበርኩ ነገሮችን ቀስ ብዬ በማየዉ ነገር ብዙ አስተማሪ ቁም ነገሮችን ብዙ እዉቀት ታገኛለህ በረከትን ቃለ መጠይቅ ማድረግ ማለት እዉቀትን መሸመት መመገብ መለት ነው

    • @tsigeasfaha9942
      @tsigeasfaha9942 Před 2 měsíci

      His interview proves that he lived it and acted upon it with conviction, dedication and purposefulness.

  • @cheguvera9419
    @cheguvera9419 Před 6 lety

    እራሳችሁ የፈጠራችሁት የብሔር እና የጎሳ ክፍፍል እራሳችሁን ሲበላችሁ ልናይ ነው ተመስገን ፈጣሪ እንኳንም በቁሜ ይሄንን አሳየኸኝ።

  • @user-lj3eh2nf4v
    @user-lj3eh2nf4v Před 6 lety +4

    50ደቂቃ ሰማሁት አቃረኛ አይን ያወጣ ከአዲ ነው ውይ ድርቅና

  • @peacelove2741
    @peacelove2741 Před 3 lety +5

    አብይ አህመድ ስልጣን ከያዘ ጀምሮ ኢትዮጵያ ውስጥ ውሸት ነገሰ እውነት ግን ከኋላ ተነስታ ታሸንፋለች በረከት ስምኦን የኢትዮጵያ ፕሬዝደንት ይሆናል ። Respect ,berket saimon

  • @selam.selambiswas4611
    @selam.selambiswas4611 Před 6 lety

    አማራ አማራ በቃህ ልናይሕ አንፈግም

  • @Deliish
    @Deliish Před rokem +2

    Legend !

  • @user-xl7mk3oj8t
    @user-xl7mk3oj8t Před 6 lety +6

    ሀይልዬ ጉዳታቹን ሰላጣነው የጠመድከው

  • @eldanaayele9278
    @eldanaayele9278 Před 5 lety +3

    You’re not only a political you’re a special person! I wish you a success lifetime. Ethiopian needs more of you!!

  • @herokeabusheher4415
    @herokeabusheher4415 Před 6 lety +1

    እውነቱን ለመናገር ጀግና ነህ

  • @esetasaye277
    @esetasaye277 Před 6 lety

    እባክህ ይህንን ሰዉዬ ከስክሪን ዘወር አድርግልን፤ ብዙ የአማራ ደም ያፈሰሰ፤ ያስፈሰሰ እና ያፈናቀለ ደመኛችን ነዉ

  • @hailu88
    @hailu88 Před 6 lety +31

    ሰለሰማዊ ሰልፍ ወጣችሁ ብሎ ግንባራችንን በስናይፐር የሚበትን መንግስት ካጣን 4 ወር አለፈን፣
    ትምክህተኞች ፣ጠባቦች ፣ነፍጠኞች እያለ የሚጠራን መንግሥት ካጣን 4ወር አለፈን፣
    እሳትና ጭድ እያለ የሚጠራንን መንግሥት ካጣን 4ወር አለፈን ፣
    ሴትን ልጅ በመርፌ የሚያመክን መንግስት ካጣን 4ወር አለፈን፣
    ወንድን ልጅ የሚያንኮላሽ መንግሥት ካጣን 4ወር አለፈን ፣
    በማዕከላዊ፣በቅሊንጦ ፣በዝዋይ ፣በመሳሰሎት የሚያሰቃየንን መንግሥት ካጣን 4ወር አለፈን፣
    ተፎካካሪ ፓርቲዎችን አሸባሪ፣ የሻብያ እና የግብጽ ተላላኪ የሚለንን መንግስት ካጣን 4ወር አለፈን፣
    በውጭ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንን ፅንፈኛ ዲያስፖራ እያለ የሚጠራንን መንግስት ካጣን 4ወር አለፈን፣
    የቀን ጅቦችም ተጠራርገው መቐለ ከመሸጉ 4ወር አለፈን፣

    • @sky7149
      @sky7149 Před 5 lety

      ke dem afsash wede dem legash mengist keteshegagerin 4 werachin!!!!!!!!!!!!!!

    • @explore-ethiopia1
      @explore-ethiopia1 Před 5 lety

      ahuns dem kensh hone aydel

    • @ConCourseAB
      @ConCourseAB Před 9 měsíci

      ኣሁንስ ኣገኘህ፡ ይ ኣራት የ ጫጉላ ወራት እዴት ነበሩ ሳ

    • @user-maraki-cinema
      @user-maraki-cinema Před 6 měsíci

      እንኳን ደስ አለህ ወንድማችን፣ ከጨለማ ወደ ብርሀን ወጣህ አይደል፣ በራልህ ተደሰት !!!!

    • @user-eq6qo2np5g
      @user-eq6qo2np5g Před 4 měsíci

      እውነት ነው አሁን እንደዚህ ሙቸት በሙቸት ሁነን እዮኖርንበት እንዲህ የኑሮ ጡሩነት ምንእንደምንበላ በምርጫ ብዛት የተጨናነቅንበት የትም ሂደን ምንጣፍ ተነጥፎልን ስንተናገድ ምኑን ጠቅሼ ምኑን ልተዎው።

  • @arsimamareyamamlge7039
    @arsimamareyamamlge7039 Před 6 lety +56

    እንደው ምን አይነት የእስስት ፀባይ ነው የለህ እንካን አብረውህ የሰሩት አደለም ስላንተ ከፍታ መልክህን የዩት የናገራሉ የትልቅ ውሽታም አሁን ይህ ትውልድ ከንተ ምንም ጥሩ ነገር ይማራል ለማንኛውም የፍርድ ቀንህ ሊደርስ ነው መስል ተቅበጠበጥክ

    • @gabitadesse4904
      @gabitadesse4904 Před 6 lety

      Arsima Mareyam amlge Ethiopia dream seminar new

    • @user-eq6qo2np5g
      @user-eq6qo2np5g Před 4 měsíci

      እውነት ነው አንተና ደመቀ ናቹ ጀግኖች ወሬ

  • @molatazebew5281
    @molatazebew5281 Před 2 měsíci

    እኔ የምጠየቀዉ ቃለመጠየቅ የሚአደርገዉን ነዉ ለምን ቢባል ለአቶ በረከት የሚአቀርብለት ጥያቄ ለምን ለተመላካቾች እድል አይሰጥም በፍጹም የሚቀርብለት ጥያቄ ከሰራዉ ስራ ጋር የሚመጣጠን አይደለም

  • @teme9091
    @teme9091 Před 6 lety +2

    ኣጆካ በረከት ስምኦን ኢርትራዊ ምን ጊዘም ኩሩ ነው እንዳባረሩህ ይመልሱሃል ምን ኣለ በለኝ

  • @AA-tm6hk
    @AA-tm6hk Před 6 lety +31

    እንደዚህ አይነት ደደብ ኢትዮጵያን ሲመራ መቆየቱ በጣም ያንገበግባል የንፁሀን ደም ገና በየሚድያው ያልከሰክስሀል

  • @biniyamfikadu4363
    @biniyamfikadu4363 Před 6 lety +4

    አቶ በረከትን እባካችሁ አትስደቡ ! በህይወት ዘመኑ ምንም አይነት ስህተት አልሰራሁም ብሏል እራሱንም ክርስቶስ አድርጓል ! ያወራውን ሁሉ ለማመን ግን አንድ ማረጋገጫ እንፈልጋለን እርሱም አርብ ከስአት ይሰ..................................

  • @tesfalemgebregziabher5291

    BEREKET 💪 MAN.

  • @abderehmanabdeselam7721
    @abderehmanabdeselam7721 Před 2 měsíci

    የመርህ ሰው መልካምነትህ አኖረህ ጠ/ሚ መቸ ነው ለጋዜጠኛ ቀርቦ ተጠይቆ የሚያቀው እንኳን አይንህን በአይንህ አሳየህ ጀግናው በረከት።

  • @gizachewalemnesh1611
    @gizachewalemnesh1611 Před 6 lety +8

    ሰውየው በጭጯል ፣ እንትና ይህን ብሎኛል ፣ መዘባረቅ ጀመረ

  • @mediyekidusgebrellij3155
    @mediyekidusgebrellij3155 Před 6 lety +10

    Geba Geba belu le weyizero Bereket shignit enadirg eske kilinto

  • @Fiessehag
    @Fiessehag Před 6 lety

    Another ጉርባዬ (ሕፃን) ቃለ መጠይቅ ጠያቂ ዚሮ !!!!የታሉ ጎበዝ ጥያቄዎቹ!!!

    • @tsigeasfaha9942
      @tsigeasfaha9942 Před 2 měsíci

      ጨዋ የጋዜጠኛ ስራ ነው የሰራው። ለምን ፋኖ ሆነህ ኣልቀረብክም ነው ቅሬታህ?

  • @belayabelay6097
    @belayabelay6097 Před 3 měsíci +1

    A man of his words. We owe you an apology. Off course I always believe in you .

  • @rsahnrsahn1157
    @rsahnrsahn1157 Před 6 lety +3

    ለምን በዘር የተሞላ አማራር ክልል አማራ ደስ አይልም ተክባብረን ሞኖር እንስራ እንጂ ለማንም አይጠቅምም ለህዝብም ለሃገርም

  • @henokgiyorgis4385
    @henokgiyorgis4385 Před 6 lety +23

    ምን እማይቀባጥረው አለ ምላሱኮ ጤፍ ይቆላል ውሸትን እውነት አስመስሎም ሲቀደድ አይጣል ነው በፕሮፖጋንዳ የምንታለልበት ዘመን እንደቀረ አላወቀም መሰለኝ ይሄ ሰው በላ

  • @tsegaberhan
    @tsegaberhan Před 5 lety +1

    Ato bereke 's mind can lead this country in the absence of personal hatred. He is genius!we have to accept it

  • @harunbeshir8443
    @harunbeshir8443 Před 4 lety

    I respect you a lot bereket . You are my model in politics. Nebi hageru lay aykebrim

  • @antensayadmassu7217
    @antensayadmassu7217 Před 6 lety +24

    ከሞተ ሰው ጋር ስለምን ታወራላችሁ?

    • @natimane366
      @natimane366 Před 5 lety

      Enateshe temwete

    • @mordecai4675
      @mordecai4675 Před 5 lety

      በትክክል ከሙታንጋራ ምን አላችሁ

    • @user-eq5mb3nu3q
      @user-eq5mb3nu3q Před 5 lety

      ፈጥነህ ትከተላቸዋለህ ዘረኛ ከሆንኽ ዘረኝነት እድሜንም ያሳጥራል

  • @user-xl7mk3oj8t
    @user-xl7mk3oj8t Před 6 lety +35

    አረበቃ አንፈልግህም

    • @zemzemtrade5844
      @zemzemtrade5844 Před 6 lety +1

      እንደነዚ ኣይነት ሰው ማዳመጥ በሽታ ነው

  • @filmonhailu3366
    @filmonhailu3366 Před 6 lety +1

    logical person and the real politician no need to hide as those who corrupt freely fight for truth

  • @bwoldu8189
    @bwoldu8189 Před 6 lety

    ታጋይ በረከት በጣም የምኮራብህ ጀግና ነህ ለህሊናህ የምትኖር የኢትዬጵያን ህብ ተወዉ አህያ ነው አህያ ደሞ አመድ አባራ እንጂ መች ክብር ይወዳል ስለዚህ ለህሊናው የሚኖር ሰው ሁሌም አሸናፌ ነው

  • @merimakemal5689
    @merimakemal5689 Před 6 lety +12

    ምን ነው በይመንደሩ እየዛርክ። ወሬ አበዛህ

    • @zemzemtrade5844
      @zemzemtrade5844 Před 6 lety

      አንዱ በጥይት እስኪደፋው ነው --- ሪዝኩን ኢየፈለገ ነው

  • @Bemnet100
    @Bemnet100 Před 6 lety +44

    የክፋት አለቃ ሊቀ ሰይጣን ተንኮለኛና ውሸታም

  • @ethiopia4940
    @ethiopia4940 Před 6 lety +1

    Where was this interview take place?

  • @sebasteyanosenqusilasse771

    አቶ ገ/ህይወት እንሰሳ ነው የወለደው !!

  • @tigistwelde5435
    @tigistwelde5435 Před 6 lety +11

    ጉድ እኮ ነው ስልጣን ካልሞትኩ አለቃም ይባላል እንዴ

    • @Gebresadek-pp9fb
      @Gebresadek-pp9fb Před 2 měsíci

      አማራን አስጭፍጭፈህ አንተ አለህ የአማራን ንብረት ሼጠህ በላህ አፈር ብላ

    • @Gebresadek-pp9fb
      @Gebresadek-pp9fb Před 2 měsíci

      ቀባጣሪ

  • @user-sq9lk4nq7h
    @user-sq9lk4nq7h Před 6 lety +3

    ጋዜጠኛውን አደንቀው አለሁ ያው በረከት በመሸወድ ይታወቃል ጋዜጠኛው ግን ቀድሞ ነው ሚነቃበት አድናቂህ ነይ ጋዘጠኛው

  • @kahsuberhanugebreslasie7299

    ነቢ ኣቶ በረከት ኡነት ሲፈርድ ከዚ ጀግና ምን ንማር

  • @tesfalemgebregziabher5291

    BEREKET MY HERO 💪 💪 💪.

  • @11belay
    @11belay Před 6 lety +3

    When you lie your mouth becomes dry and you drink a lot of water,This is what Bereket do in this interview.

    • @tsigeasfaha9942
      @tsigeasfaha9942 Před 2 měsíci

      መሞገቱ ሲከብድህ ውሃ ኣብዝቶ መጠጣትን መምገቻ ኣደረግከው።

  • @temesgendube6919
    @temesgendube6919 Před 6 lety +6

    በ30 መኪኖች ጀምረህ 500 ድረስ ማድረስ፡ በግል ገንዘብ ኣዋጥቶ እንደ ጥረት አይነት ፡ ለመላው ኣማራ ማህበረሰብ የሚያገለግል ፡ትልቅ ተቋም ማቋቋም ቀላል ስራ ኣይደለም። ከባዱ ሰው በረከት፡ በወሬ ሳይሆን በስራ ብቻ ድህነትን ማጥፋት እንደሚቻል ያሳየህ ድንቅ መሪ ስለሆንህ እናመሰግንሃለን

  • @kiyakerim
    @kiyakerim Před 6 lety +1

    Sira ykeflal, ahunim anten yawaredek sirah new, ante ahun minim wenjel endalsera nitsuh sew act eyarek new yalehew ewnet gin eyaderech titeralech. In sha Allah gena bizu gudih ywetal, dyabilos!!!

  • @saadamohammedmohammed6201

    አስተያየትህ በራሱ ያስታውቅብሀል በጣም ነው የደነገጥከው መጨረሻህ ናፈቀኝ

  • @gizachewalemnesh1611
    @gizachewalemnesh1611 Před 6 lety +8

    ቂቂቂቂቂ ረጅም ጊዜ ነው ኣታስታውሰውም!! ውሸትና ጥላ ቋሚ ኣይደለም ፣

  • @tes-techagropreneurplc7897

    1) You belongs to Meles, tplf
    2) Why you Speak Now? cos
    You lost power, Criminal
    3) You Make So Many Problems since 27 years but still you need more Authority,
    4) If you are good enough you say nothing and give chance for others
    5) Millions died, Abused, Migrants, lost family, Suffer b/c of you.
    6)It's the right time for you to Stop influence lemma team, Dr Abiy or the reforms.
    7) We need change, you are Old enough.
    8) Your Philosophy, principle and logic Nonsense.
    9) Stop Blame your colleagues, Harkebe, Demeke, gedu and the like
    10) You don't have land? Really?Not only you but Laying.
    "Respecte, Respecte Dr Abiy Ahmed"
    If Ethiopia has rule one day you will be Accountable by law.

  • @jigsadiina2099
    @jigsadiina2099 Před 2 měsíci

    አቶ በረከት የአሁኑ ጠቅላይ እንደዛሬው ኦሮሞ ነኝ ከማለቱ በፊት አማራ ነኝ ብሎ ለብአደን አባልነት ያቀረበው ደብዳቤ እንዲቆይ ባድረግከው ትልቅ ሰው መሆንህን በመረዳቴ አድናቅህ ነኝ አመሰግነሃለሁ

  • @ahmedafar5374
    @ahmedafar5374 Před 2 měsíci

    Like like

  • @mediyekidusgebrellij3155
    @mediyekidusgebrellij3155 Před 6 lety +27

    Azoo fit dem metach Ye Nitsuhan Dem be ejih ale

  • @Cristina-oo6lu
    @Cristina-oo6lu Před 6 lety +11

    አንተ ቀባጣሪ ማነው ፈቶየለቀቀክ ካንተበላይ ዘባራቂ አለንዴ ሌባስለሆንክ ነውዋ የጠፋከው ምንክብር አላቹ ምድረ ሌባ አንተም ሆንክ መሰሎችክ ሲጀመር በውሸት ተፀንሣቹ በውሸት የተወለዳቹ ናቹ አንተም ጓደኞቼ የምትላቸው ገደልግቡ ምድረማፈሬያዎች

  • @Mulugeta289
    @Mulugeta289 Před 6 lety

    Bereket simion is a well respected patriot. He deserves respect. I wish u long live. Thank you for your service.

    • @Mulugeta289
      @Mulugeta289 Před 6 lety

      Bereket simion is opinion leader. Great patriot.

  • @smdak8406
    @smdak8406 Před 6 lety

    ይገርማል በትግርኛ አክሰንት አማርኛ እያወራ አማራ ነኝ ሲል እንዴት አመናችሁት

    • @user-eq6qo2np5g
      @user-eq6qo2np5g Před 4 měsíci

      የአማርኛ መምህር አጎውኛ ሊሆን አይችልም

  • @user-fo3xt2wo8t
    @user-fo3xt2wo8t Před 6 lety +25

    አንተ መርዝ መዥገር የአማራ ጠላት ቲንሽ አታፍርም ደመቀን ለቀቅ አርገው ዝምተኛ ስለሆነ ወንጀላችሁን ሁሉ እሱ ላይ ትለጥፍላቹ አይደል የአማራ ህዝብ ጠላቱ ማን እንደሆነ ጠንቅቆ ያውቃል አትጨነቅ ሌባ አስመሳይ

  • @whoami29188
    @whoami29188 Před 6 lety +3

    ጅግና ናይ ጀጋኑ

  • @seifuhaile
    @seifuhaile Před 6 lety +1

    የሌባ አይነደረቅ መልሶ ልብ ያውልቅ

  • @thedroshaileselassie9798

    በረከት is a hero.

  • @user-lj3eh2nf4v
    @user-lj3eh2nf4v Před 6 lety +10

    ምን አለ ይህ አልሞት ባይ ተጋዳይ ልስማው እስኪ

  • @user-wk7rm9il1v
    @user-wk7rm9il1v Před 6 lety +3

    እር በስመአብ አታስፈልገንም። ቸው

  • @wegayehu7
    @wegayehu7 Před rokem +2

    አቶ በረከት ስምዖን የሚቀጥለው ጠቅላይ ሚንስቴር ይሆናል !!!

  • @lf8480
    @lf8480 Před 6 lety +1

    Berket anten entervi madrg yeneberbet sisay ayena nebrer limd yelelew gazitena. New

  • @nokuthulanokuthula9991
    @nokuthulanokuthula9991 Před 6 lety +37

    በረከት ገና ገና በቁምህ ትቃዣለህ።የኢትዮጲያውያን የደሀ እናቶች እንባ እና 27 ዓመት ሙሉ የረገፈው የንፁሀን ደም ከሰማይ ይጮሀል።ባንተ እና በመሰሎችህ ርህራኤ በሌለው እርምጃ በመቶ ሺ የሚቆጠር ነፍስ ጠፍቷል።ህዝቡ የሚያውቅህ ለበርካታ አመታት ሚዲያውን በበላይነት ተቆጣጥረህ እንዳሻህ ህዝብን የሚያደናግሩና የሚያሸማቅቁ መግለጫዎችን እየሰጠህ ፍራቻዎችንና ሥጋቶችን እየዘራህ ለዘመናት በሥነ ልቦና ሥትገድል የነበርክ የሰው ሰይጣን ነህ።ጋዜጠኞች ግን ጥንቃቄ አድርጉ።ይህን የሰው ተኩላ አይደለም አካሉን ድምፁን ልንሰማ ይቀፈናል።

    • @jeftayewowjiren4872
      @jeftayewowjiren4872 Před 6 lety

      Leave Demeken alone Agly

    • @malso0onhhnoo252
      @malso0onhhnoo252 Před 6 lety

      በረከት እምትባል ሌባ አፍህን ዝም አርግ፡ወራሪ፡ሌባ አሁንም ይዋሻል ውነት፡ብትናገር ምን አለ

    • @user-xj3lw9rr9n
      @user-xj3lw9rr9n Před 6 lety

      መባረር የነበረብህ ዛሬ አይደለም ፈሪ አልቀረብህም

    • @user-dc8dk8il3z
      @user-dc8dk8il3z Před 6 lety

      ይሄንን ሰይጣን ስጋውን ብበላው አልረካም

  • @user-xl7mk3oj8t
    @user-xl7mk3oj8t Před 6 lety +3

    አረህዝቡ አይፈልግህም በቃ ህዝቡጋርም ክብር.የለህም

  • @hagosgebru1313
    @hagosgebru1313 Před 6 lety

    berket is the heart of EPRDF. Always he speak science and logic.some individuals simply insult him.

  • @elsamered
    @elsamered Před 6 lety +2

    ውይ የሌባ አይነ ደረቅ መልሶ ልብ ያደርቅ
    ምናለ ዝም ብትል አቅለሽላሽ

  • @youalesh1
    @youalesh1 Před 6 lety +3

    Ato Berket, just know that you were the enemy of the Ethiopian people. you can’t change this. you had your chance. It is too late now so stop blaming someone else. Ur finished!!!!!

  • @romlove2010
    @romlove2010 Před 6 lety +14

    I stopped watching @ 50:22 when he defended the 100% election result. This guy is "yeleba ayne derek".

    • @Ethiopic
      @Ethiopic Před 6 lety

      He is right. Eprdf actually won in the rural areas

    • @zemzemtrade5844
      @zemzemtrade5844 Před 6 lety

      Then we are also ready for bloodshed - because if these people come back in picture = definite mayhem & outright genocide - OROMIA region on its own will start demolishing any TIGRAY WEYANE ESTABLISHMENTS in the regions

    • @zemzemtrade5844
      @zemzemtrade5844 Před 6 lety

      & how so while the elections have not yet started - except maybe in your deranged dreams - ANYHOW you would not say this if you had spent 1night in a mafia weyane prison.

    • @zemzemtrade5844
      @zemzemtrade5844 Před 6 lety

      desalegn, however know that Allah knows what will happen - & what is written will happen ''No Matter what bereket simon says or does not say'' - i am not afraid of elections.

  • @Hayat-nu3fm
    @Hayat-nu3fm Před 5 lety +1

    መታሰረአለብህ

  • @NORTAMRAT
    @NORTAMRAT Před 5 lety

    ይሄ ማጅራት መቺ... እኔም ጉዋደኞቼም ይላል... ጉዋደኞች እና የስራ ባልደረቦች ይለያሉ... የስራ ባልደረቦቹን ደግሞ እንደወራዳ አማራ ክምችት አድርጎ ነው የሚቆጥራቸው... ግራ የሚያጋባ ነው... ለዚህ መድሃኒቱ የወያኔ ደህንነት ናቸው ...እኛ መቼ ሰው ነና እንደነሱ መጨከን አንችልም ... ከፍለናቸው እንኩዋ ይህንን ስድ አደግ በደምብ ቢያሰቃዩልን... ምን ይመስላል እባካችሁ..

  • @kidistagaze9483
    @kidistagaze9483 Před 6 lety +12

    Good bye

  • @AbenetTube1000
    @AbenetTube1000 Před 6 lety +26

    ምን አይነት ድንጋይ ራስ ነው በፈጣሪ ። ሲያስጠላ ሌባ። ይሔ ነበር አገር ሲመራ የነበረው ማፈሪያ።

  • @Film_production1134
    @Film_production1134 Před 6 lety

    ቤኪ የኔ ፍቅር

  • @tesfaneshgabayou1907
    @tesfaneshgabayou1907 Před 6 lety

    ይገርማል

  • @senyitasenke9500
    @senyitasenke9500 Před 6 lety +5

    አንት ሰውየ እሰኪ ዝም በል።ሰልቸህት

  • @meronbelay4828
    @meronbelay4828 Před 6 lety +4

    bereket simone is a liar he also said meles is on vacation after meles died

  • @berrybayou7563
    @berrybayou7563 Před 6 lety

    Awere yesew seytan

  • @emperor_tedros2190
    @emperor_tedros2190 Před 6 lety

    ይህን ማየት በጣም ደስ የሚያሰኝ ነገር ነው። ለውጡ ፈተናውን አልፎ ወጥቱዋል ማለት ነው። ይህ ሰው ነው ምልክቱ። እያለ ያለው እነገዱ ፣ እነደመቀ ወዘተ ናቸው የዘረጋነውን የ አፈና ሥርዓት ያፈረሱት። እነሱን ቀድሞ ለመምታት ጽሑፍ ባወጣም ማንም ሊቀበለኝ አልቻለም። በ ሽፈራው በኩል ብመጣም፤ አልቻልኩም።ስለዚህ አልቆልናል እያለ ነው። እዚህ ላይ የ አብዲ ኢሌን የመጨረሻ ኢንተርቪው ያስታውሱዋል።