Video není dostupné.
Omlouváme se.
ከባለታሪኩ አንደበት (ክፍል አራት0
Sdílet
Vložit
Velikost videa:
- čas přidán 8. 09. 2020
- ከባለታሪኩ አንደበት (ክፍል አራት)
Komentáře • 314
Další v pořadí
Automatické přehrávání
ከባለ ታሪኩ አንደበት የህወሃት ያልተነገሩ ሚስጥሮች ክፍል አንድ #ፋናFana Television
zhlédnutí 276K
ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ ከኢቢሲ ጋር ያደረጉትን ቃለ መጠይቅ ክፍል -1Fana Television
zhlédnutí 67K
ዐቢይ በምስጢር ያስደወሉባቸው ባለሥልጣን ፤ ''ጨቅላው ሥራዬን አስቀምጠህ ውጣ ብሏል'' ጠቅላይ ሚኒስትሩ |ETHIO FORUMEthio Forum ኢትዮ ፎረም
zhlédnutí 24K
JO PARIS 2024 - Céline Dion chante "L'hymne à l'amour" sur la Tour Eiffel à la cérémonie d'ouvertureEurosport France
zhlédnutí 6M
I CAN'T BELIEVE THIS HAPPEND!Zhong
zhlédnutí 28M
Fizi o Mně Řekl Tohle ve VideuTaky Bige
zhlédnutí 348K
【鬥羅大陸】 小舞真的錯怪唐舞桐了! #斗羅大陸 #唐三 #小舞 #唐舞桐 #唐舞麟梓俊与唐三
zhlédnutí 63M
ኢቲቪ ወቅታዊ ከጋዜጠኛ አርዓያ ተስፋማሪያም ጋር የተደረገ ቆይታ|etvEBC
zhlédnutí 158K
ኢቲቪ ወቅታዊ-በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳይ ላይ ከጋዜጠኛ አርዓያ ተስፋማሪያም ጋር የተደረገ ቆይታEBC
zhlédnutí 47K
የጋዜጠኛው ምስክርነት - ቆይታ ከዓርአያ ተስፋማርያም ጋር (ክፍል ሁለት)Fana Television
zhlédnutí 322K
TechTalk With Solomon S17 Ep.2: ልዩ ቆይታ ከጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ጋር ክፍል 2 | Convo with PM Abiy Ahmed P.2TechTalkWithSolomon
zhlédnutí 178K
ከባለ ታሪኩ አንደበት የህወሃት ያልተነገሩ ሚስጥሮች #ክፍል ሁለት #ፋናFana Television
zhlédnutí 228K
በነገራችን ላይ! ዓቢዩ ብርሌ(ጌራ) ከደረጀ ኃይሌ ጋር|E07P01|Benegrachin Lay! Abiyu Birile(Gera) with Dereje HaileArts Tv World
zhlédnutí 180K
ከእድሜ ልክና 426 ዓመታት የእስር ፍርድ በኋላ የሃማስ ተመራጩ ሰው፣ የእስራኤል ምላሽFana Television
zhlédnutí 4,7K
ከባለ ታሪኩ አንደበት የህወሃት ያልተነገሩ ሚስጥሮች #ክፍል ሦስት #ፋናFana Television
zhlédnutí 221K
Jak rozebírat tyhle skleněné mlýnky na sůl, pepř a další koření? 🤔Vojta Dalekorej #WRTECH
zhlédnutí 319K
ZTRATIL JSEM SE NA OSTROVĚ…Attack
zhlédnutí 313K
Barbie Style Gear Knob Makeover: Glamour for Your Drive! 💅🏻🚗Crafty Champions
zhlédnutí 13M
World’s Largest Jello PoolMark Rober
zhlédnutí 112M
Megaluxus PŘÍRODNÍ ŘÍZEK 🍺 #ostravskygastrošef #heřmangazdaOstravsky Gastrošef (Heřman Gazda)
zhlédnutí 77K
Mama vs Son vs Daddy 😭🤣DADDYSON SHOW
zhlédnutí 51M
#JasonDeruloTV // 🐠 #GotPermissionToPost From @reellifestylefishing #SpicyMargaritaJason Derulo
zhlédnutí 2,8M
VZÁJEMNĚ SI TVOŘÍME TEN NEJHORŠÍ TUNING! 😂MENTSGARAGE
zhlédnutí 279K
Mr. Lilay hailemariam, a man of truth and integrity.
I am Eritrean but I am really amazed by your withstanding to the truth and integrity of the tigray people and all Ethiopian people regardless language or religion or ethnic differences.
እግዚአብሔር ይስጥዎት አቶ ሊላይ እውነተኛ ስው መሆንዎትን ይህ ቃለመጠይቅ አረጋገጠልኝ!
Thank you for showing up again! I was worried about your information now you cleared up my worries!
I really like your vision for The People of Tigray/Ethiopia. I am by your side. Keep it up!!!
አቲ ላላይ ሰለ ጠ/ር መሏስ ብዙ አነጠብቅ ነበር ግን ምንም ያሉት ነገር የለም ጋዜጠኛውም አልጠየቀም ፡
Thank you very much, your guests approved how intelligent I am. All what they explained showed that my researches and my written documents about Ethiopian politics and what supposed to be done and my suggestions were very fair and it was based on science, facts and historical evidences. I never involved in any political parties because of my age and after it was very backward for me.
Everything happened as I thought.
ጀግና ወርቅ የሆነ ሰው!!! 💚💚💚💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️🥰
የኤርትራውያን ንብረት ተዘርፏል፡
ሰለ ሀውዜን የጭፍጨፍ ማን እንደፍፀመው ግልፀ በሆነ መልኩ አሰተያይት ቢስጥ
You are right
በጣም
I think he did.
He even mentioned the old bandas, who did the same thing during Atse Hailesilase.
Dear Fana and the Journalist - you should make the interview balanced. When there is controversial issue . We need to know the evidence about Abebe Gelaw . Perhaps it is a revenge on Abebe .
Revenge only comes from the enemy. Try to understand Lilay. Tigrai has been a victim as well. The whole Ethiopia faught derg. Lilay had a part to play against derg but his struggle has been hijacked by thieves and murderers. This guy is hurt like most of us innocent Tegaru Ethiopians. I understand you are suspecting him in case he does the same as siye. But siye knows his crime and that is why he doesn't know even what comes out of his mouth. You should support us to make Ethiopia clear of TPLF.
In a time of universal deceit ,telling the truth becomes a revolutionary act.በርታ አቶ ሊላይ
Tesfaye Shimelis, Antee geen ke Abebe Gelaw gaa mendeen neew yalebih chiggir?
Lemeen Abeben ena Lilayin abreh alakerebkachewum?
Thank you Mr Lilay. You are like a prophet. All what you told us is unravelling before our eyes.
አቶ ሊላይን በጣም አደንቃለሁ ልጃቸውን ደግሞ ተባረክ እደግልን በጤናና በፀጋ ያኑርልን እግዚአብሔር ይባርክህ ።
How can I listen to this person after the story about Abebe Gelaw? Is he somebody to be trusted? If he wanted to be trusted by Ethiopian, personally I think he MUST clarify the accusation against Abebe Gelaw.
We all love Abebe Gelaw yes he had done wrong in the past and collaborated in the murder of professor Asrat weldeyes but now he had changed and is on the good side
@@nebyeelda5862 Guys , Do not pretend you are TPLF's
Digitals .
Finally after 5 interviews... He managed to say *ከአሁን በኋላ የብሔር ፖለቲካ ውስጥ አልገባም ህዝቡን አንብቤዋለሁ ያንን አይፈልግም*. እንኳን አንድ የኢትዮጵያ ባንዲራ ለማለት አበቃህ። Even if it took you forever to say that... And whether you mean it or not!
🙄!!! Coz It was obvious what you wanted!!! *Double agent* at its best
የወያኔ ጉድና ውርደት ሰማይ ብራና ውቅያኖስ ቀለም ቢሆን ተፅፎ ተወርቶ አያልቅም የመሃይም ስብስብ ሃገር መርቶ ታሪኩ በወርቅ ቀለም ሊፃፍ አይችልም ወያኔ የሌቦች ስብስብ ነውና ይሉኝታና አዙሮ የሚያይ አንገት አስፍቶ የሚያስብ አይምሮ የላቸውም።
ወያኔ በአለማችን ጥይት ሳይተኮስባት ከማእከላዊ መንግስት ከዋና ከተማ የተባረረች መንግስት ናት ።
በታሪክ ሳይተኮስባት የሸሸች መንግስት ወያኔ ብቻ ናት በአለም ታሪክ የተሰማ የታየ የለም የመጀመሪያዎቹ ናቸው ወያኔዎች ፈሪዎች የፈሪ መጨረሻ ናቸው ።
ደርግ 17 አመት አሜሪካን ፣ ኢራን፣ ኢራቅ፣ ኩየት ሱዳን ፣ሊቢያና ግብፅ ከወያኔ ጋር ሆነው በመተኮስ እና በመዋጋት ነው የተሸነፈው ወያኔ ግን ስትሰርቅ ደንግጣ ነው የሸሸችው።
አሁን ተደብቆ መሳደብ ተደብቆ መጮህ ብቻ ሆኗል ስራቸው ። ፈሪ ተግባሩ እንደዚህ ነው።
God Bless you and your family. Never give up
እስካሁን ደስስስ የሚል ድምፅ ጆሮየ ላይ አለ....
"Meles zebawi is a dictator !
Meles Zenawi is a dictator !
Free ESKINDER Nega !
We need freedom more than food!
"ሰበንቲ ፐርሰንት ...seventy percent ...” እትት ለማለት ቢሞክርም
We need freedom ! Freedom freedom ! Freedom”
እያለ አንባረቀበት !
ያ ነውረኛ ወንጀለኛ ደንግጦ ክውውውው ድፍትትትት !
ኤታባቱ ! እሰይ እንኳን አራት እግሩን በላ!
እኔ ም ! ግን ህዳሴንም እያየሁ አመሰግነዋለሁ !!!! አይገርምህም ! ነብሱን ይማር
That little rascal is dead. This world is a little better now he is not in it.
Eskender is debtera metetegna dabilos 666 gondere go back to Abyssinia
እነ ጌታቸ ኣሰፋ ምናምን የለም።
Valid point, but Lilay left Ethiopia before Getachew Assefa gets notoriety.
እኔ አርዕስቱንና ጠያቂው አልተመቹጘም ጠያቂው በህወሀት ፍቅር ያበደ ይመሰላል እንዴ ጎበዝ እሄ ሚድያ ህዝብ ፊት እሚቀርብ አይደለም እንዴ ?ፍና እሄ ሰውዬ እኮ መስረቾቹ አንዱ እኮ ነው ምናቸው ይታመናል ምስክር ለመሆን ፍርድ ቤት ቃሉን ይስጥ ለኛ እሚጠቅመን እንደ ሸገር ያለ ፕሮጆክት ነው በቃ።
አቶ ሊላይ የኢትዮጵያ ህዝብ ይኮራበዎታል እውነቱን ለህዝብ ግልጽ በማድረግዎ እናከብርዎታለን።
We need the 5th part.ASAP.THANK U
Nice interview!Thank you Lilay!
ብቃት የሌለው ጋዜጠኛ፣ ድንገት ጋዜጠኛ የሆነ ሰው ይመስለኛል።
@@birhanjommy You are Digital . Why you waste ur time .
@@Fikru1948 ጠያቂው ተጠያቂውን በደንብ መፈልፈል የሚገባው ቦታዎች ላይ ዝም ብሎ እሱ ያለውን ብቻ መስማት ሆነ። እሱ እንደሚያደርገው ምንም ሙያው የሌለው ሰው ማድረግ ይችላል። ተጠያቂው ከተናገራቸው ነገሮች ተነስቶ ብዙ የማውጣጣትና ሌላም ሊደብቀው የሚፈልገው ነገር እንደሚኖር ስለሚገመት እየጫወተ ደህና ወጥሮ መያዝና መሰርሰር የሚችል ጋዜጠኛ አይደለም። የሰውየው ተልዕኮው ምን እንደሆነ አናውቅም። ዛሬ ለምን ይህንን ወቅት እንደፈለገው እይታወቅም። እኛ ዝም ብለን በየዋህነት ብቻ ነው የምናየው። ዛሬ ትግራይ ውስጥ ባሉት የራያና የአድዋ ፖለቲከኞች መሀል ውጥረት በመፈጠሩ የአድዋ ፖለቲከኞችን ለመወንጀል የመጣም ይመስላል።
@@birhanjommy He is good ምን ያርግህ?
@@user-dm1gu9hj8h የታየኝንማ እላይ ፃፍኩ
በጣም የተባረከ ሐሳብ ነዉ የኢትዮጲያ ቁርጠኛ ልጅ ነህ:: እግዚአብሔር ልጆችዋን ይጠብቅ::
በሁሉም የሀገራችን ክልሎች የመገንጠል አላማ መወገዝ አለበት። በየክልሎቹ ውስጥ የሚታዩ ቁልፍ የሆኑ ችግሮችን መፍታት የሚቻለው ከህዝብና ከሀገሪቱ አመራሮች ጋር ዲሞክራሳዊ የሆነ ውይይት በማካሄድ ነው።
በሁሉም የአፍሪካ ሀገራት የህዝብ ችግር በዲሞክራሳዊ ስርአት እየተፈታ ከሄደ የአፍሪካ አንድነት መንግስት ሊመስረት ይችላል። በዚህ መልኩ አፍሪካ በተፋጠነ ልማት ከድህነት ልትወጣ ትችላለች። በዚህ ጊዜ ሠላምና መረጋጋት በመላው አፍሪካ ሊከስት ይችላል።
He has a right to say and speak about anything. Why we mention him as a spy of TPLF as he uncovers Abebe Gelaw.People can judge whether he is wrong or right.
Atasikegn, at least for that time Abebe gelaw was irrelevant. It would have been trust worthy if he could say something else about Abebe. It doesn’t even make sense to send a university student to spy Professor Asrat and Lilay tried to tell us that Professor was arrested based on Abebe Gelaw’s recording when Professor was in a closed meeting. First of all the Professor was arrested after his public speech at Debrebrihan not even a recording and second of all Woyane could have sent a spy who is closer to the Professor if at all there was a hidden movement. You guys are foolish and shameless animals.
A A app was a
Alemu G I can’t agree more. Lilay was saying all those staffs to fool us and at the last interview sectionhe tried to make his point but ended up even more support to Abebe Gelaw. There is something hidden behind his interview even bigger than defaming Abebe Gelaw
Endris Mohammed, hey he the right to say whatever he wants to say but don’t forget that we have the right to expose false accusations too.
I am not saying Abebe Gelaw did that on Prof,at least we have to respect his right to speak.
God bless you .
Ato Lilay, You were under estimate about Shabiya's, All help or Support you got to get all the way to 4 killo It wasn't Weyane kneel down Derg( Mengestu) Obviously, It was Shabiya won over Derg and guide you to Addis Abab. If wasn't shabiya involve with you I don't think weyane could win Derg( MEngestu). Weyane was nothing in front of Mengestu Weyane never been a good worrior or a brave at all.,Shabya thought you will be a best leader to Ethiopia and to be a good, peacefully neighbour with Eritrea.But unfortunately Weyane turn to be the worst government of all time.
fana yehizb media kehonachu Abebe Gallawnm gabzut
Ato. Lilay, You said, Tigray mother should ask Eritrean Government for their sacrificed Children. Where ever they sacrificed it was your responsibility to know where they fall. Remember Eritrean also were sacrificed in Tigray during war,when you ask man power and spear their life for the sack of for their freedom to kick Derg, and in Addiss Abeba too. Eritrean Government registered where they fall or scarified and properly told their story to their people and gave them certificate with respect. plus Eritrean pay respect to their heroes every year in Eritrea and Eritrean all over the world.You can't ask to our government your own dis-respect. You never respect your Sacrificed one at all, You should know better who is responsible and swallow your own betrayals. It was a big shame. Actually, there is a lot we want to ask you what you did to Eritrean people and Country, when you were on Authority. May God give Weyane What they deserve, hopefully soon will see how they end..
አቶ ሊላይ አሁን የሚለው ነገር ጥሩ ነው ፡፤ ግን በመሃል አዲስ አበባ ቁጭ ብሎ ከደርግ ጋር እየሰራ ሳይታወቅ ወያኔን የተከለ በመረጃ ስንቱን ያስፈጀ አሁንስ ምን አስተማማኝነት አለው ፡፡ አህንስ ያንኑ የተለመደውን ስልት አሻሽሎ ቀጥሎ ከሆነስ ?
አይችልም
We are one Family, one country ETHIOPIA, Thanks For EXPLAIN interest storey you are Free mane, everyone make mistakes, GOOD Job,
አባቴ ፈጣሪ ከክፉይጠብቅሕ
እንዴት ልትታመን ትችላለህ ወያኔም ህወሀትም ለኢትዮጲያ አንደኛ ጠላት ናቸው አባቴ ወያኔን መሰረቱ ምናምን ብትልም ከኢንተርቪህ እንደተረዳነው ጅብም ቢሆን ትግሪኛ ካወራ ወንድምህ ነው ብሎኛል አባቴ ብለሀል ምን ያህል ዘረኛ መጥፎ አስተሳሰብ ያለበት ቤተሰብ እንዳለህ ነው በሂልትን ሆቴል ስትሰራ ስንት ሰራተኞችን በስልጣን ተጠቅመህ የጎዳህውስ ሰራተኞች ትረሳለህ? አሁንም ወሬህ ላይ ዘረኝነት ብቻ ነው እምታወራው ብቻ ወያኔን ማመን ቀብሮ ነው መረጃ ማውጣትህን ብደግፍም ወያኔ መቼም ቢሆን ኢትዮጵያን ይወዳል ማለት ዘበት ነው አርጅታችሁም ፈሪያ እግዜር ኖሮዋችሁ አያውቅም ብቻ ፈጣሪ ፍርዱን ይሰጣችኋል
Thank you to your important information you delivered
to Ethiopian people.
Ato Lalay Haile Mariam has contributed a lot in exposing
the evil side of TPLF .
Do not give attentions to individual who claim to themselves
the best and the brightest .
አቶ ሊላይ ከሚሉት ተነስቸ የሚመስለኝ የአደዋን ስዎች በሌላው የትግራይ ክልል የሚያስፍሩበት ምክንያ የአደዋ ዘር በይቦታው ስፍሮ የበላይነቱወይምወይም በስልጣን ላይ አደዋወዎች ብቻ እንዲሆኑ ይመስልል የወደፊት እረዥም ዕቅድ ነው ትግራይን ገጥለው በአደዋወዎች ለማስተዳደር የሚያልሙ ይመስላል
ግሩም እገላለጥ ታጋንንቶች ጋር እርቅ የለም ይክሱም ፅዮንን ጠበል ረጭቶ አጋንንቶችን አጥፍቶ ለእውነት ለመልካም ሁኔታ መታገል እኩዮችን ከሃዲዎችን አክስሞ መልካሙዋን አማኝዋን ፈሪሃ እግዜአብሄር ያለዉን የትግራይ ህዝብ አቁዋቁመን ከሌላዉ የኢትዮጵያ ህዝብ ጋር ባንድነት በፍቅር ወደ እድገት ወደ ረሃብን ማጥፋት ወደ ብልጽግና መጉዋዝ አለብን የሚበጀንም የሚያዋጣንም ያና ያ ብቻ ስለሆነጠንክረን እኩዮችን አክስመን በኢትዮጲያዊነት ጸንተን
መጉዋዝ ብቻ ነዉ የሚያዋጣን !!!!!!!!!!!!!
እነመለስና ሳሞራም ከደባርቅም የነበረንም ሰለሞንም ጣሰዉንም የሚባልንም አስተዳደርንም የበየምስርንምደባርቅም ወረዳም ሽማግልየም ቢትዉንም ፈልገዉንም ሄደዉንም ገድለዉ እነመለስ ፈረሶችንም በጎችንም ከፍቶችንም ነድተዉ ይዘዋቸዉ አድዋም ገብተዋል ይህንም ጉድንምየስሚንዉንም ህዝብንም አሳዝነዉንም ነዉ የሄድዉትንም መግደል እርካሽንም ሰዉ ነበርየነመልፕስ ሳሞራም ስራም
Dankeschön ❤️ sie sind sehr ehrlich und wunderbare Menschen ich bin froh 😁 das so intelligente Mensch wie sie sehen und hören 👂 konnte God bless you and your Familie We ❤️ you 😍🇩🇪 . and Gott sei mit äthiopischen Volk 😍💋❤️🇩🇪
Keep it up bro!!
የዚህ ሰውዬ ቃለመጠይቅ በዚህ ወቅት በተከታታይ ክፍል የቀረበበት ዓላማ ለምን ይሆን? ድብቅ አጀንዳ የሚመስል ነገር ሸተተኝ::
ፈስህ ነው የሸተተህ
2013 የኢትዮጵያ የከፍታተ ዘመን ጅማሬ ነዉ ከጌታ ዘንድ ተወስኖልናል🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾
The journalist is violating the ethics and deontology of journalism. He supposed to ask him the source , and reliability of his information, when he arbitrarily accusing people of hence crime in public media
I think all crimes will not be committed infront of witnesses or by leaving any available documents. We should not be fule on that.
This guy looks honesty
He is a well trained spy
No,double standard.
መሰሪነት የትም አያደርስም መጀመሪያ የሚጎዳው እራስን ነው፡፡
ትክክል በፊት የሰራው ተንኮል ለራሱ ለትግራይ ሕዝብ ሆነ።
where is your preach? I need to see what u are talking!
How ato Lilay's speculation and naration could be true without any evidence? Can you present any document as evidence? Please do not talk what other people feed you. You must have documentary evidence before you speak.
What he said was “everything I said was based on evidence” Mr. Gelaw instead of attacking the character of Mr. Lilay he can go to the court and request the file and learn how the case was built against the professor but he choose to litigate on you tube. Mr. Gelaw is down right wrong.
@@nawimoti2722 yes you are right. But most of what Lilay speaking is what he heard from others without any evidence at his hand. Of course Mr. Gelaw must take it to a court case and ato Lilay must submit his evidence.
Remember what he side before meles zanawi got killed. He was working with cia
The Son of Man remember Mr. Lilay is high ranking intelligence officer. I am sure he doesn’t utter the words with out careful consideration. The burden is on Mr. Galaw to prove that he is not the one who snitched.
@@nawimoti2722 let us agree eventually he must submit his evidence.
Ato lilay , first of all I don’t want to jump to conclusion and judge you,only by what you’re saying , but I’ve a single question for you ,that’s about your integrity In order to be accepted and respected by millions of Ethiopians including Tigray people do you really respect your self your children and practice what you’re preaching now ? That’s it and good luck sir !
ፋና እኮ የመንግስት ነው ጋዜጠኛ ትህዛዝ የሚወስደው ከማን ይመስላችሃል አቤንም በህዝብ ለማስጠላት ነበር ነገር ግን አቤ በኢትዮጵያ ልብ ውስጥ ነው የባንዳነት ተግባር የለውም
ትግራይንም ሰላም ለማድረግንም ይህንም ሰአትንም በርተሎ የሚቀበልንም አካባቢንም
ወጣትዉንም ወደፓሉስንም ስራም መቀልየም እንዲጠብቅዉንም ማድራግ አዉ ለምሳልየም የእንደርታም የተንቢንም ወጣቶችንም ማሰልጠን በይፕትኛዉንም ስራም ለጥበቃ ንም ማዘጋጀት ያስፈልጋል ቀጥሎንም የሽርየም
እንዳስላሴ ንም ወጣቶችንም ጭምርንም ማሰልጠን እራሳቸዉንም አካባቡያቸዉንም እንዲጠብቅዉንም ማድረግ ያስፈልጋል
ከመቀልየም ጋርንምአብረዉንም እንዱሰርዉንም ማድረግ ያስፈልጋል ወጣትዉንም ክፍልንም። ምርጫንም ለማድረግም የሽርየም እንድርታም ተንቢንም ሽርየም በህብረትም ሁናችሁንም ምርጫም አድርግዉ ብለናል ካማራም ብልፅግናም ጋርንም መስራትንም ይቻላል ሁላችንም እንደግፈው አለን ሁላችንም አማራዋች ንም የተንቢንም ህዝብንም አማራንም እና አገዉንም ስለሆነንም ያማራም ፓርቲዎች ይመርጣልዉ ካማራም ዉስጥንም ያልዉትንም አገዉንም አማራም ትግርየም ለትግራይም ይመርጥልልዉ ለዲሞክራሲ ንም ሁነንም ለመስራትም በህብረትም ለነኔርንም አማራዉንም ተንቢንዉንም ህዝብንም አንድንም ዘርም ስለሆነንም ነዉ እና
The only time he smiled was when he talked about his children ... Magic!
Typical tigrean character... Very polite, smart, positive. I didn't say woyane character... They are filled with hate and theft.
Pls be careful Lilay... They might assassinate you. You are a hero!
በል እስቲ እናያለን በቃልህ ከቆምክ እግዚአብሔርን ብትፈራ ጥሩ ነበር ከሁሉም በፊት። አኔ አልተመቸኸኝም ያደቆነ ሰይጣን ሳያቀስስ አይለቅም መወለድ እንዳለ ሁሉ መሞትም... እግዚአብሔር ይቅር ይበልዎት።
እስካሁን ድምፅህን ደብቀህ ምን ይሁን ነው የምትለው እኛ ሰላም ነው የምንፈልገው አሁን ዶ/ር አብይ መደመር አስተምረውናል ትግራይ እሄዳለሁ የምትለው ወሬ ለማመላለስ ነው
Mr. Lilai, I listened to the phone conversation you had with Ababa Galaw. You are a very fine gentlemen. You carried yourself very well on that conversation. We are behind you. Ababa lost the respect I have for him. He did you wrong. In a court of law Abebe will lose easy. Carry on with what you are doing. Me and a few friends of mine are willing to pitch in if financial short coming arises.
Sim metekesu lik aymeslegnm temelkach yeteredaw esun silehone yikrta yasfeligewal. Abebe gin betam tenchacha lewere yemihon miknyat silagegne yetemechehew ymeslal
እኔ ያፈርኩት በጠያቂው ነው እንደ ትልቅ adventure ፊልም በፖርት ከፍፋለህ ማቅረብህ ነው ሌላ ብዙ ስራ እኮ አለ ወንድም ፉና ምን እየሰራ ነው ኢሄ ሰውዬ ምን ማስረጃ አለው እራሱ እኮ ወያኔ ነው ባንዳ ሀገር ሻጭ ።፣they all r the same
THANKS ,ATO LILAYE WE NEED 5th PART ABOUT ATO MEIES &BEREKET
በክፍል 3 በረከት ስምኦን አማራ አለመሆኑ እየታወቀ ለምን በአማራ ሥም ለማቅረብ ተሞከረ
ለተማረኩ ወታደሮች ጀኔራሎችም የወባ መድጏኒት እያሉ በቲትራ ሳይክል ቀፎዉስጥ በማድረግ መርዝ እየሠጡ ገድለዋል ይሄ እዉነት ነዉ?
ሁሉም ብንጫጫ አግዚኣብሄር ይጠብቅህ ኣላይ. ኣይዞህ
በአድሱ አመት ከሸቃላ ነት ወደ መዳምነት ይቀይራችሁ አሜን በሉ ከልቤ ነው አሜን🙏🙏እስኪ ሙትት ስሊላችሁ ስብስክራይብ አድርጉኝ ሙሉልኝ ትንሺ ነው የቀርኝ 😥😥😥😥😥😥😥😥በአዲሱ አመት 2013 bntachu
👉ጥላቻን ሳይሆን ፍቅርን
👉ክፋትን ሳይሆን ደግነትን
👉ቅናትን ሳይሆን ቸርነትን
👉ክህደትን ሳይሆን እምነትን
👉ትቢትን ሳይሆን ትህትናን
👉ቂም ሳይሆን ይቅርታ ፈጣሪ ያድለን 🙏🙏🙏
ነበረ የሚባል ታሪክ ነው የሰለቸን
Sle getachew mnm altenegerenm. Slesu bzu entebkalen
እንደዚ ያለ ደንቆሮ ጋዜጠኛ አይቼ አላዉቅም ሰዉ መሬቱን መንጠቅ ሕልውናውን መንጠቅ ነዉ ሲል እዉነተኛ ጋዜጠኛ ስለ ወልቃይት ስለራያ ማንነቱን እና መሬቱን መነጠቁ እንዴት የሕዝብ ጥያቄ መሆኑን መጠየቅ ያቅተዋል አይ!!ጋዜጠኛ!!
ብቃት የሌለው፣ ድንገት ጋዜጠኛ የሆነ ሰው ይመስለኛል።
@@birhanjommy Woyanewoch TEQATELU .
@@Fikru1948 ጠያቂው ተጠያቂውን በደንብ መፈልፈል የሚገባው ቦታዎች ላይ ዝም ብሎ እሱ ያለውን ብቻ መስማት ሆነ። እሱ እንደሚያደርገው ምንም ሙያው የሌለው ሰው ማድረግ ይችላል። ተጠያቂው ከተናገራቸው ነገሮች ተነስቶ ብዙ የማውጣጣትና ሌላም ሊደብቀው የሚፈልገው ነገር እንደሚኖር ስለሚገመት እየጫወተ ደህና ወጥሮ መያዝና መሰርሰር የሚችል ጋዜጠኛ አይደለም። የሰውየው ተልዕኮው ምን እንደሆነ አናውቅም። ዛሬ ለምን ይህንን ወቅት እንደፈለገው እይታወቅም። እኛ ዝም ብለን በየዋህነት ብቻ ነው የምናየው። ዛሬ ትግራይ ውስጥ ባሉት የራያና የአድዋ ፖለቲከኞች መሀል ውጥረት በመፈጠሩ የአድዋ ፖለቲከኞችን ለመወንጀል የመጣም ይመስላል።
@@birhanjommy The Adwan politicians are the threat for Tigray and Ethiopia at large . They are notorious Bandas which they inherited from their family like Meles , Sibhat etc.
@@Fikru1948 The Adwans are very conservative and believe to represent the true Tigrean culture and feel superior over the rest. They try to prove this by referring to the Axumite Kingdom and the roots of ge'ez. This chauvinism and arrogance has no limits and extends throughout Ethiopia and neighboring Eritrea. TPLF is obviously dominated by the malicious Adwans, so they were and still are threats not only for Tigray but also for our beloved nation.
አበበ ገላው ሁልጊዜም የኢትዮጵያውያን ጀግና ሆኖ ይኖራል::ፋና ፀያፍ የወያኔ ሚዲያ ነው::የዚህን መርዛም ሰው ተራ ዎሬ ማንም ማመን የለበትም::
ስላለቀሰ ነዉ ጀግና
I disagree, if he’s innocent he shouldn’t be worried. Just go to the court and ask for the file and show if that was not you.
Which people he was referring?
Ye band lij new!!!
እግዚአብሔር ይባርክህ ኢትዮጵያውያን ወደ ጥንት ሊቅነቷ መመለስ የእያንዳንዳቺን ግዴታ ነው ። ኢትዮጵያ ለ፩ሺ ፫መቶ ኣመት ያህል በእስራኤል ማለት በኦሪት እምነት ኖራለች ክርስትና ወድኢትዮጽያ የገባ ክ፬ ምእት ኣመት ጄምሮ ወዲህ ነው እስከዛሬ የቅጠለ ቆይቶም ደግሞ እስልምና መጣ ሃቁ ይህ ነው።
Leba gazetegna
Ahun letigrai hizb sitl new yemtzebarkew enji le ethiopia bileh aydelem
Mengistu Hailemariam k Ande Eske Arat gize Tegenagne wey gud kkk k Meles Zenawi degimo buzu Tegenagnitewal .Yehe Zimbilo New Yemikededew .Lemamen Asichegari New .
Lilay go ahead.
1.Could you please ask him who killed Nedhi Gamada one of the charismatic leaders of Oromo?
Where, when, how and why they killed him?
2. Who hi jacked other Oromo political leaders?
Meshaawaloo afooshaa manawaloo umataa masgiidaa beetkiiriistaanaa manamotumaatii
Suspicious guy even though he is probably right but no mention of getachew assets plus he says this tplf are zera ethiopia but he continued assisting then for years
I watched 3 times and I keep on surprised with the stories and the follow!
እኔ እምሰራው ዓይደር ሆስፒታል ነው። ዓይደር ሆስፒታል እያስተዳደረ ያለው ዳይሬክተር የግል ክልኒክ የለውም። ሆስፒታሉ ስራ ከጀመረም ገና ዘንድሮ 12 ዐመቱ ነው። ስለዚህ የህዝብ ሚድያ ነኝ የሚል ፋና ቴሌቭዥን እንዴት የአንድ ወገን ሀሳብ ወስዶ ሳያረጋግጥ ለህዝብ ያስተላልፋል። በዚህ ዙርያ የሆስፒታሉ አስተዳደር፣ መቐለ ዩኒቨርሲቲ ወይም ጤና ሚኒስቴርን ማነጋገር ይችል ነበር። ግን የግለሰቡ ሳይሆን የሚድያው ዝቅጠት ምን ደረጃ እንደደረሰ መገመት ይቻላል።
ይህ ሠውዬ አበበ ገላውን ያለበትን ነገር ሲያወራ ወረደብኝ
ድንቅ ኢትዮጵያዊ ጀግና። ድል ለኢትዮጵያ፣ ድል ለትግራይ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ትግራይ ለካ ኢትዮጵያ ውስጥ አይደለችም
Seble Tegene
What an unbelivable stupid thing to say. ድል ለኢትዮጵያ፣ ድል ለትግራይ ሰለተባለ አነደ ሊሆኑ አይችሉም ማለት ነው? What a dispicable and discusting way of reasoning!
@@phoglebice well that's exactly what u are professing... And thats exactly what lilay been saying in all 3 interviews!!!! All he talks about is what tigray people have endured like they are different entity. WHAT ABOUT 90% OF THE ETHIOPIANS??? were they in any better condition???? ... And suddenly now wants to come and act like he is ETHIOPIAN....!!! 🙄 He is a double agent always was and always will be!!!!
h.m. k. z
One has to be an imbecill if that is what one infered from my comment.
He talked about what he knows, that happen to be tigray, so f’ing what? Take your conspiracy theories back to the bucket of trash you found them in...
@@phoglebice get well soon.!!! Certainly u dont even know where to use the term conspiracy theory 🤣🤣
ከእኢንተርቢው በኋላ ለስብአት ሲደውልለት፡ "አንተ አስደነገጥከንኮ ከኛጋር ነህ ግን?🤨🤔" 🤣😅
ስለ አበበ ገላው ከዘባረክ በሗላ ፎርሸሀል
No cherry-picking
ዉድ ያአገሬ ልጆች በያላችሁበት ሠላማችሁን አላህ ያብዛላችሁ ስዉዳችሁ 2 ደቂቃ አይታችሁ ስብስክራይብ አድርጉኝplease please please
አላህ ከኮሮኖ ቫይረስ ይጠብቀን
Lanchim melkam ken
Thx great
Amesagnalhu yane konjo, I wish you a very beautiful Happy New Year.
Good
በአቤ ከመጡ በአገር እንደ መጡ አላወከም በርግጥ ባንዳው ጓደኛሕን በአለም ፊት አንገቱን አስደፍቶ ስለገላገለን ደም የመለስክ መሠሎሕ ነው እንዲያውም የበለጠ አጀገንከው
አቶ ሊላይ ሀማርያም የምትናገረው ሁሉ እውነት ቢሆንም አበበ ገላው ላይ የተናገርከው ነገር ግን ትልቅ ስህተት ስለሆነ ሌሎችን እውነቶች ሁሉ እንድንጠራጠር ያደርጋል፡፡ ምክንያቱም ህወሓት ሆነህ ያውም ደህንነት ሆነህ አበበ ገላውን አላውቅም ስትል የመለስ ዜናዊን መሞት አልሰማሁም እንደ ማለት ይቆጠራል፡፡ አበበ ገላውን የማያውቅ ሚዲያ ተከታታይ ኢትዮጵያዊ የለም፡፡ አበበ ገላው ተብሎ በኢት/ ህዝብ የሚታወቀውም አንድ ሰው ብቻ ነው፡፡ ደግሞ ስትናገር የዚሁን የሚታወቀውን አበበ ገላውን ህይወት ታሪክ ነው፡፡ የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች አመፅ መሪ መሆኑን፣ ባሁኑ ሰዓት ጋዜጠኛ ወይም አክቲቪስት መሆኑን…ወዘተ ገልፀሐል፡፡
ደግሞ ስትጠየቅ አንዴ ደህንነቶች የሰዎችን ስም በእውነተኛው አይፅፉምና አበበ ገላው የሚለው ትክክለኛ ስም ላይሆን ይችላል ትላለህ፤ በሌላ ጊዜ ደግሞ እኔ የተነገረኝን ነው የምናገረው ትላለህ፤ እንዲሁም የተቀዳ የድምፅ ማስረጃ አለ መቶ በመቶ እርግጠኛ ነኝ….. እኔ አበበ ገላው ብዬ ስናገር አንተ ለምን ራስህን አጋለጥክ …. የመሳሰሉት አነጋገሮችህ ቅንነት እንደሌለህ ያመላክታሉ፡፡ ባጠቃላይ አበበ ገላውን ይቅርታ ብትጠይቅ ይሻልሃል የሚል ምክር እሰጥሀለሁ፡፡
100 % ✔
yemenwedew yetegeray hezebe ahunem behewat gudate eyederesebet new,egeziabehare hewaten nekelo yetalelen ,andeken yeferedal. yetegeray hezeb hoye ayezachehu ande hununa behewat ametsu federal menegeset taleka yegebal.bewananet enatoch abatoch tseleyu hulum begeziabehare yehonal.hewate tewegedo ketegeray legoch gare endederow tegabeten ,lejjoch welden tedeseten ethiopia yeselam hager huna endenenore yedengel mariam lej yerdan,amen.
Thank you sir.you said the right thing.********unless tplf is destroyed,Both ethiopia and tigray will never be peaceful!!!!!!!!!****************€€!###################*.:::::::::::::::.i will add one thing....that is ONEG.johar..led extremist keroo
አቶ ሊእላይ ህዉሓት ጨካኝ መሆኑን ከኛ የበለጠ እርሰዎ ያዉቆቸዋል እና እባከዎት ወደ ትግርይ አይሂዱ ምክኒያቱም በህዉሓት እጅ ብዙ የትግራይ ልጆች ፣ መሳፍንቶች መጨፍጨፋቸውን እየወጣ ነው ሚስጥር ይህን ሚስጢር አፍኖ ለማስቀረት ህዉሓት ብዙ እርምጃዎችን ሊወሰድ ይችላል ለምሳሌ ሚስጥር ያዉቃሉ የሚሉትን ሰዎች ማጥፋት ፣ ጦርነት መቀስቀስ ።
Berta,Bera
Ye tor haylu be bher yetekefafele aydelem wey ? Wana ye mengist birowoch be bher yetemedebu aydelem wey ?
አቶ ሊላይ ኃይለማርያም በእምነት በኩል በ1519 መስከረም ወር አፄልብነ ድንግልና በግራኝ መሀመድ መካከል በተደረገው ጦርነት በሃይማኖት ነበር 14 አመት የእርሰ በርስ ጦርነት የፖርቱጋል መንግስት 400 ወታደሮች ለአፄ ልብነ ድንግል ተልከው በዚያ ምክንያት ለግራኝየገቡት ግብፃውያንአረባውያን ድርቡሾችን አባረው አስወጥተዋል ።
this joranlist he’s askbache if he side ababa gelew he didn’t say anything
Did he touch your nerve? what's so special about Abebe Gelaw? didn't he also say Meles & President Isaias met in Saudi during the border conflict which was false
@@alextek8741 We know you are not here to defined Abebe Gelaw
your mission is to defined HWUHAT the other way round . Who is Abebe let him defined himself . period.
He is a very skilled and dangerous spy. He is playing another game of the tigreans. If they failed in one game, they are trying to survive with another one. He is they are miseries and he is one of them. Even he is a very dangerous one.
👍
Ed teyeke Aleg Ejeren semegew bekele
Thank you
አቶ.ሊላይ.አንበሳ.ጀግና.ነክ
Limatawi gazetegna. Niftam " enibeluhina gazetegna?"
Yaroo amantanaa namamutii adaadhaa dafaanuraa achiibasaajaraafii chuunfiiradhiibaajiiruu boruumanhakiimaa jaruudhuufaa
Ato Lilay.what you saying it doesn't make sense. It seem some thing is not right. You are not really uncover the crime what Weyane commit. you talking about those almost dead old weyane group, but you didn't mention about those criminal both Getatchews and Debretsion. Why do you come and need to interview this time? What is the hidden message? God knows what?
Betame metekeke yaleben giza new yeha leba ye leba telalaki new lemasemeche yemitdrew neger betam adegenga bew weshetale mene yevalale yeha gobeze gobeze eka le Mascate bew yebalale acheberebari