Video není dostupné.
Omlouváme se.

የሱዳኖቹ ወልቃይቴዎች አስገራሚ የ40 ዓመት እውነታ | በዶ/ር ዳኛቸው አሰፋ | Dr Dagnachew Assefa | Ethiopia

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 8. 02. 2021
  • የሱዳኖቹ ወልቃይቴዎች አስገራሚ የ40 ዓመት እውነታ | በዶ/ር ዳኛቸው አሰፋ | Dr Dagnachew Assefa | Ethiopia

Komentáře • 75

  • @user-fw7ob3eb5s
    @user-fw7ob3eb5s Před 3 lety +11

    ዶ/ር ዳኛቸው አመሰግንሃለሁ አምላክ እንደ አንተ ያሉትን ከፍ ብለው ከፍ የሚያደርጉንን ያብዛልን። ወልቃይቶች በጣም ኮራሁባቸሁ። በመከራም፣ በርሃብም፣ በጥማትም የማትናወጡ ናችሁና። ባለፉት 40 ዓመታት በህዋትና ሌሎች ባንዳዎች የደረሰባችሁ ግፍ ለመስማት እንኳን ቢሰቀጥጥም እናንተ ግን በኢትዮጵያዊነታችሁ ያሳያችሁት ጽናት ሁሌ የሚያኮራን ነው። ልክ እንደ አብርሃም ዘራችሁን ይባርክ፣ እንደ ምድር አሸዋና እንደሰማይ ከዋክብት ብዙ ተባዙ፣ ሰላማችሁ ይብዛ።

  • @davoosm7087
    @davoosm7087 Před 3 lety +11

    You did Nice job Dr Danichew we all Ethiopian proud to have you. 💚💛❤

  • @ssoo3513
    @ssoo3513 Před 3 lety +15

    የሰው ልጂ በወዳጁ አዴ ነው የሚሸወደው አማራ ትግሬ ወልቃይት ለሸቅል መጥተው አማራን ሸውደው ወልቃይት የኛ ነው ሲሉ ኖሩ ዛሬ ወልቃይት ዛሬ ከአማራ እጂ ገብታለቺ መሸውዲ የለም ።

  • @user-jf4oi2is5w
    @user-jf4oi2is5w Před 3 lety +2

    አንዳንድ የአማራ ብልፅግና አመራሮች ሰዎች እነዚህን እና ማይካድራ ሰማዕታት እንዲሁም ቀሪውን የአማራ ህዝብ ዳግም በሆዳቸው ሊሸጡ የሚፈልጉ እንዳሉ ስሰማ እና ሳስበው እጅግ በጣም ያመኛል ።

  • @accessdoctors2485
    @accessdoctors2485 Před 3 lety +1

    ዶ/ር ዳኛቸው ለወልቃይት ያለው ፍቅር ስለወልቃይት በደል ያጠናው ብዙ ነው -የወልቃይት ድምፅም ነው -እናመሰግናለን!

  • @joy-tt8sj
    @joy-tt8sj Před 3 lety +2

    ብልፅግናወች ከህወሀት ልትማሩት የሚገባው ነገር ቢኖር የሰዉን ልጅ ማንነት መስጠትም መንጠቅም እንደማይቻል ማወቅ ነዉ ። ህወሃት ሞቷን ያፋጠነች በወልቃይቴወችን እና ራያወችን ትግሬ ናችሁ ያለች ቀን ነዉ ። ማንነትህንን እኔ አዉቅልሀለዉ አይባልም።።።።።።

  • @yilmaaklilu5615
    @yilmaaklilu5615 Před 3 lety +13

    ዶር ዳኛቸው ራያም የአረብ በረሃ ላይ ቀርተዋል አይረሱ አንድ የራያ አባት የዛሬ 26 አመት ተባረሩ በ26 አመታቸው ከጦርነቱ በሃላ አገራቸው ቤታቸው ገብተዋል ከስንት እንግልት በሃላ

  • @abaygebrey9424
    @abaygebrey9424 Před 3 lety +6

    Thank you so much Dr.Dagnachew.

  • @lionla5328
    @lionla5328 Před 3 lety +2

    Dr. Dagnachew now you have well understood the problem of Amhara. We love you. We wish you happy and long life with your family.

  • @yordanosshiferaw573
    @yordanosshiferaw573 Před 3 lety +3

    Jegna Muhir! You are amazing Dr. Dagnachew!

  • @zewduayele624
    @zewduayele624 Před 3 lety +2

    They must be facilitated to return to their beloved Ethiopia. They call it home.

  • @Jah-yesteserial
    @Jah-yesteserial Před 3 lety +2

    respect Dr Dagnachew .

  • @kibret.m7933
    @kibret.m7933 Před 3 lety +8

    ዶ/ር ዳኛቸው -- ለራያና ለወልቃይት ህዝብ ያለህን ተቆርቆሪነት በቁርጠኝነት አጠናክረህ ትቀጥላለህ የሚል እምነት አለኝ:: ላመንክበት በከፍታም በዝቅታም በፅናት እንደምትቆም አምንሀለሁ::

  • @fesehaalemayehu6816
    @fesehaalemayehu6816 Před 3 lety +3

    ሰውን መርዳት እግዚአብሔር የሚወደው ድንቅ ስራ ነው ነገር ግን ተኳሹም»፧ የቆሰለውንም»፧ ገዳይም፧» ሟችም እኩል? ፍርድ [ለማይካድራ] እናቶች መነኩሴዎች ጧሪ {ልጆቻቸው ተገለውባቸው} ያለጧሪ} ለቀሩት ቤትሻንጉል እነሱስ ማን ዓላቸው?

  • @yeneneshdebashu2483
    @yeneneshdebashu2483 Před 3 lety

    Gashe d.t keep kuit about wolkite raya telemt.dansha.humera .metekel all this is the grand father of amhara we can.t goregt becouse of this area so many pupile they kile tplf 40 year they are tererist tplf we are proud d.r dagnachew we say thank you help us up to the end💚💛❤

  • @zewduayele624
    @zewduayele624 Před 3 lety

    Thanks Dr.
    This is it. Ethiopia is sign of Freedom yet continous misery coming from the Colonial masters and their messengers.

  • @alleyesonethiop6059
    @alleyesonethiop6059 Před 3 lety

    የሱዳን ኢትዮጲያዊያን ልብ ይነካል በርቱ።!!!!

  • @halimahassen1428
    @halimahassen1428 Před 3 lety

    በጣም ትልቅ ሀገር ወዳድና እምቅ ምንጡቅ አስተማሪ ምሁራችን ዶ/ር ዳኛቸው አሳፋ አላህ ረዥምእድሜና ጤና ይሰጥልን ጋዜጠኛውንም መርጠህ ይህን የመሰለ አስተማሪ ሰው በመጋበዝህ እናመሰግናለን

  • @zewduayele624
    @zewduayele624 Před 3 lety

    Please Dr Dagnachew think of other peoples who were forced to leave Ethiopia in the past 47 years. Esp from Raya and other areas too.

  • @user-cb5kk2ei3f
    @user-cb5kk2ei3f Před 3 lety

    Dr Dagnachew, please work on the diplomacy more. We have to correct the wrong history that tplf wrote against our country aboutthewar.

  • @gelilamengistu6555
    @gelilamengistu6555 Před 3 lety +1

    ሱዳን በደንበር መነጋገር ከፈለገች የአጼ ፋስል ግዛት ካርቱም ድረስ ኢንደነበረ
    ታውቅ ይሆን ?

  • @geremewmelesse7309
    @geremewmelesse7309 Před 3 lety +1

    Now talking is meaningless but be strong for the future for the amhara

  • @user-uq9vv4ig1y
    @user-uq9vv4ig1y Před 3 lety +3

    እቅዳቸውም ህዋህትና ሱደን በፈረደበት አማራ አንድ ጊዜ ጦረነት ከፍተው ገንደርና ባህዳር ተቆጣጥረው አዲስ አበባ ለመግባት ነበር እቅዱ

  • @bedelludesta5508
    @bedelludesta5508 Před 3 lety

    Sadly the so called Amara kelel leadership lived completely opposite to these grate Ethiopians in Sudan , who kept ethiopiawenet at the highest level. I believe that Ethiopia needs these true Ethiopians and they must be helped to come home

  • @MaryMary-xp2lb
    @MaryMary-xp2lb Před 3 lety +1

    የውስጥ ግጭት አይደለም ( በወለጋ ፣ ኮንሶ ፣ ደቡብ ፣ መተከል ) የዘር ማጥፋት ነው የተደረገው እባክህ ጋዜጠኛ አስተካክለው

  • @yohannesseyoum4249
    @yohannesseyoum4249 Před 3 lety +1

    A gang of Tigray which allegedly represent 5% of the population can/will not blackmail 105 millions Ethiopians for ever. 27 years of lotting, killing and massacring of Amharas & Oromos are over, Justice 4 EDF & MaI-kadra civilians now

  • @liseyassanchase4395
    @liseyassanchase4395 Před 3 lety

    ነፃ ኣውጪ ነን ባዮችና ተገንጣዮች ኣፍሪካን ማኮላሸት በሚል ተልዕኮ ላይ ይሰሩ የነበሩ ኣሁንም ያሉ ናቸው በውስጣቸው ያሉ ባንዳዎች የሚያደርሱት ዓደጋ የሚያረጉት ዕንቅሥቃሤ በቀላሉ የሚገመት ባለመሆኑ ለምን ዕሹሩሩው ዕንደበዛ ሊገባኝ ኣልቻለም። ዕኛ ዓፍሪካውያን ዕስከዛሬ በድህነት በጦርነት ዕንድንማቅቅ ከዚህ ዕና ከመሳሰሉት ችግር ዕንዳንላቀቅ ማድረጋቸውን ዕንዴት ሰው ሆናችሑ መረዳት ያቅታችኋል። ምንም ዕንኳን በሃያላን መንግሥታት የስውር ድጋፍ ሃብት ለመሰብሰብ ወደ ዓውሮፓ ቢታገዙም ፀረጥቁር ከጥላቻ ዓልፈው ጥቁሮችን ከምድረገፅ ላማጥፋት የሚደረገው የነፃ የጦርመሳሪያ ዕደላ በዓፍሪካ ውሥጥ ዓሥደንጋጭ ቢሆንም ሊፈሩና ግዜ ዕድሜ ሊሰጣቸው ኣይገባም ነበር። ዕንደነኝህ ዓይነትን መሰሪ ወራዳ ከሃዲ ግብ የሌላቸው ባሮች በኣይኖቻቸው መሃል የጥይት ባቄላ መወተፍ ብቻ ነው ዓስፈላጊው።
    ዛሬ ዓህጉሪትዋ በ ኣንድ ዕዝ ሥር ውላ ለማቅናት ቢሞከር ዕንኳን ያሉን የሰው ሃይል፣ የተገራ ምሁር ብዛት ዕጅጉን ኣነስተኛ በመሆኑ ጉዞዓችን ዕጅግ ልፋትን የሚሻ ይሆናል። ኣለማቀፋዊ ዕንቅስቃሴ ተደርጎ ማሰባሰብ ካልተደረገ ያም ማለት ኣፍሪካዊ ዕስከሆነ ድረስ የፈለገው ዓካባቢ ገብቶ ዓፍሪካን ለማቅናት የሚያስችል ትልመት ተደረጎ ቢሖን ዕንኳን ቀላል ኣደለም ለውድ ድር ለመብቃትና ዕራሳችንን ለመከላከል መቻል። ታድያ ዕነኝህን ትንንሽ መንደሮችን ይዘው ዕንገንጠል የሚሉት ምን ተንተርሰው የት ለመድረስ ነው ቢባል። መልሱ በኣውሮፓውያን በዔሽያውያን በኣረቦች ሞግዚትነት ዕንደሃገር ዓሥመስዬ በማቆየት ኣፍሪካን ኣስቦጠቡጣለሑ፣ ዓፍሪካዊውን ዝንብ ዕንዲወረው ዓድርጌ ሥራና ሃብቱን ለባዕድ ሃይላት ዕሰጣለሁኝ። የጦርሠፈር ዕየሰጠሑ ለዓፍሪካ የሚሟገቱትን ዓስቀጠቅጣለሁኝ ነው መልሱ፣ በጎሳ ዕያጠቋቆሙ ማገዳደል ከቅኝገዢዎች ያጠኑዋት ዘዴ ነች፣ ኣዲስ ዓደለችም። መሃይሞች ሥለሖኑም ጭምር ነው ኣሽከርነትን ምርጫቸው ያደረጉት።
    በማር የተለወሰች ኣር ዕንድኬክ ማቅረባቸው ለውርደት ብቻ ነው።
    ሑሉን ካላስደሰትኩኝ፣ ወይም ያላስደሰተ ፖለቲከኛ ብሎ ክስ ከቀረበ ዕባካችሑ የፖለቲካውን ዓለም ለሰለጠነው ለከረመበትና ለተለማመደው ትምህርቱ ላለው ሥለ ጥበብ(ቴክኒዮሎጂ)ምንነትለገባው ለተካነው ሥለኣፍሪካ ጥቃት ለሚያውቀው ለገባው፥ ቦታውን መድረኩን ለቃችሑ ሻይቤት ለምስራት ሞክሩ። ሁሉን ማስደሰት ከቶውን ኣይቻልም በፖለቲካ ኣለም።
    ይቺ በሁሉም ነገር ዕኩል ዕንታይ የምትባል የኮሚኒስቶች የውሸት ተስፋ የማይሆን ነው።
    በህግ ፊት ብች ነው ዕኩል ልንታይ የሚገባን።
    ሁሉ ባሕል ዕኩል ለማሳደግ ባለመቻሉ ተበላልጠናል። ዓንድ ኣስተማሪ ኣስተምሮዓቸው ተማሪዎች ዕኩል ውጤት ኣያመጡም ዕኩል ዓይመረቁም። ስለባህል ትርጉም በደንብ መረዳት ለጥያቄያችሑ መልስም ሲሰጣችሑ ለመረዳት የጠቅማል።
    ኣፍሪካ ውስጥ የቀረ ጠቃሚ ባህል የለም
    ተዋጠላችሑም ኣልተቀበላችሑም።
    ባህል የሥራህ የውሎህ ውጤት ነው። ኣዋዋሉ ያላማረ ስራ መፍጠር ያልቻለ ጥሩ ውጤት ኣገኛለሑ ብሎ ዕንደማይመኘው ሁሉ፣ ጎታችና ሑዋላቀር ባህል ኣንቅበን፣ ከደደብነታችን የተነሳ ማንነቴ ከሚል ዓልፎ ውጊያ ደረጃ ተዳርሰናል። የገባውና በሁኔታዎች ያልተደሰተ ከኣቅሙ በላይ ሲሆን ኣገር ጥሎ ይወጣል። የተሻለ ባሕል ያላቸው መሃልም ሄዶ ይኖራል።
    ጠፈርን ለማሠሥ ዓውሮፓውያንን ያበቃቸው ዕንድናንተ ያሉ ወግ ዓጥባቂዎችን መድረክ ስላሳጡና በጥበብ ሕየወታቸውን ለማሻሻል በመጣራቸው በጎሳ መናቆርን በማስወገዳቸው ነው። ሐይማኖትንና ያለጥናት ምርምር በደመነፍስ መዋዠቅን ካራቁ ጀምሮ ፈጣን ዕድገት ዓምጥተው ዓሣይተው ዛሬ ለኛ ለስደተኞቹ መጠለያ ለመስጠት ለማረጋጋት በቅተዋል። ኣሁን ሥራ ብቻ ሥለሆነ ርዕዮተዓለማችን ድሮ ያናቁሩን የነበሩትን ኣልባሌ ለተንፏቃቂዎቹ ትተን ኣለምን ዛሬ ውብ ለማድረግ በቅተናል።
    ዓይዞዓችሑ ለማለት የበቃነውም መሃላቸው ኣሁንም ጥሩ ሰዎች ሥላሉ ግን ዕያነሡና ዕየደከሙ መጡ የኛ መተኛትም ድንጋጤ ፈጥሮ ቁጣ በመስነሳቱ ነው የምንመክረው። ዓንተ ዓጠገብህ ኣብሮህ የሚያከውን ኣግለህ ለመግደልም ከበቃህ ጋ ማን ነው ከውጪሃገር መቶ ኣብሮሕ መታየትሥ የሚፈልግ፣ ይሄ ጥፋት ከዕድሜህ ኣያልፍም ወልደህም ኣትሥምም።

  • @Urqueen_6537
    @Urqueen_6537 Před 3 lety +1

    Some people appreciated this guy dr dagnachew but me I don't he is supporter's blindly for Abiy so Sudan said i came Ethiopia by Abiy invitation so he said i love Abiy keep quiet funny in the first place to listen your conversation is wrong adrbay dagnachew

  • @kiflymerhu2982
    @kiflymerhu2982 Před 3 lety

    foreign powers care about their interests.

  • @ethioethio4061
    @ethioethio4061 Před 3 lety

    ስለወልቃይት ጉዳይ ከትግራይ ወገንም ምን እንደሚሉ ብንሰማ ጥሩ ነበር ለጉዳዩ ሩቅ ለሆንን ሰዎች

    • @joy-tt8sj
      @joy-tt8sj Před 3 lety +1

      ወልቃይት የትግራይ እንዳልሆነ በማይካድራ አማራወችንን ጨፍጭፈዉ ጥለዉ ወጠዋል ። መሬቱ የነሱ ከነበረ ለቆ መዉጣት ምን አስፈለገ ? በሽሬ እና በተለያዩ የትግራይ ቦታወች አማራ ገደሉ ግን ጥለዉ አልወጡም የሽሬ መሬት የነሱ ስለሆነ ወልቃይት የአማራ ስለነበር 1200 አማራ ገለዉ ወደ ሱዳን እና ወደ ሽሬ አመለጡ ። አሁን ላይ በወልቃይት መሬት ላይ አንድ ትግሬ የለም ለምን ለቀዉ ወጡ ለምን ?

  • @MaryMary-xp2lb
    @MaryMary-xp2lb Před 3 lety +1

    እውነት እንነጋገር ገበሬዎቹ ገና ሱዳን ስትገባ እንዳትነኳቸው ተብለናል ብለዋል
    የሱዳን መሪ አብይ ፈቅዶልን ነው የገባነው ብሏል ውሽት እንዳንል አንድ ቀን በቅጡ ሲያወግዟት ሰምተን አናውቅም
    በአርሶ አደሩ ላይ ያ ሁሉ ውድመት ፣መፈናቀል ሲደርስ በመንግስት በኩል ዝም

  • @eritree9794
    @eritree9794 Před 3 lety +3

    አርእስቱ የሚለው :-
    *{ የሱዳኖቹ ዋልቃይቶች }*
    የኔ የቋንቋ እጥረት ነው ወይም ሱዳን እኔ የማላውቀው ዋልቃይት የሚባል ማህበረሰብ አላቸው ?

    • @feqerad5323
      @feqerad5323 Před 3 lety

      Sudan hager be sidet seleminoru welqayetewoch selemiyaweruu new

    • @lionla5328
      @lionla5328 Před 3 lety

      EriTree : enie yeteredahut TPLF Wolkaitin behal wosdo yafenakelachew Wolkait Sewoch Lerejim amet eza norewal ahun ye Ethiopia Embassy besudan sebsbo semonun awoyaytoachewl Dr. Dagnachew interview yan yetemelekte silhone nw

  • @dmx3674
    @dmx3674 Před 3 lety +1

    ትግሬዎች የአማራ ጠላት ናቸው ። ከዚህ ብኋላ ትግሬን በወልቃይትም ሆነ በራዕያ ውስጥ ማየት አንፈልግም ። እንደ ትግሬ ዘረኛ የለም ። በገዛ መሬታችን ለ30 ዐመት በደል ሰርተውብናል ። እኛ ሁሌ ለጉዳታቸው ፣ ለችግራቸው ደራሽ ነበርን እነሱ ግን ጠልተው በሌሎችም ሲያስጠሉንና ሲያበጣብጡን ኖረዋል ። በመተከልም ፣ ወንበዴ አስልጥነው እያሳረዱን ያሉት እነሱ ናቸው ። እንኳን ወልቃይት ተመልሶ መምጣት አይደለም ፣ ገና ለበደሉት በደል ዋጋ ይከፍላሉ ።

  • @mizantube7923
    @mizantube7923 Před 3 lety

    lmotut hulu botaw lay hault meqom albt

  • @fekadesemu781
    @fekadesemu781 Před 3 lety

  • @user-sx5vx9cm6d
    @user-sx5vx9cm6d Před 3 lety +1

    አይ ዶክተር ዳኛቸው 😂😂😂😂😂😂ህውሐት ቸኩላ ተሸነፈች አሉ።

  • @nahusenaymetaferia4587
    @nahusenaymetaferia4587 Před 3 lety +9

    አብይ ለምን ይዋሻል ደካማ ችሎታ የሌላቸው አምባሳደሮችን ይሾማል::እስክንድርን በሃ ሰት አሥሯል የኦሮሞ የበላይነት እንዲሁም ሌብነትን አልቆመም::

    • @hanagemeda8020
      @hanagemeda8020 Před 3 lety

      Men serek yezesha?yane seserk keanja gasha jagrewochesh gar lemen lekekshewu edmele Abiy bey afeshen endetkechi dimocracy lesetesh Geta yasebesh

  • @thematteroftime3906
    @thematteroftime3906 Před 3 lety

    ቁላህን ቆርጦ አንገትህ ላይ ማንጠልጠል ነዉ።

  • @user-sx5vx9cm6d
    @user-sx5vx9cm6d Před 3 lety

    ዶክተር ዳኛቸው እንዳተሔድ ወደዛ አካባቢ ታሰፈልገናለህ እነሱ የራሳቸው ጉዳት ሲለምኗት ቀርታ ሲረሷት ከመጣች መስተንግዶም የላት ሰውም አላለፋች ተለምነው አልሰሙም ሰለዚህ ረሐብ ቸነፈር ሲያንሳቸው ነው የራሳቸው ጉዳይ ነው

  • @sanisayoo8426
    @sanisayoo8426 Před 3 lety

    ኦንዳንት ያለ አሸቃባጭ
    እንዳንት ያለ አሰመሳይ የት ይገኛል???????

  • @gelilamengistu6555
    @gelilamengistu6555 Před 3 lety

    ኢንደኔ ኢርትራ ወረረችን የማ ራ ልዮ ሃል ይውጣልን የሚሉት
    የሰሩት ወንጀል ና ወረራ
    የዘር ማጥፋት በወንጅል
    ሊጠየቁበት ሲገባ ኢንደመብት ተቆጥሮላቸው ህዝበ ውሳኔ ምናምን ኢየተባለ
    ባማራ ሞት ኢየተላገጠ ስለሆነ ነው ። ኢርትራ የሚሉት ከአስገነጠሉ በኋላ በደንበር አመካኝተው ያንሁሉ ወጣት ካስፈጁ በኋላ
    የኛይደለም ብው ኢነባድምን አስወሰኑ
    ኢንደገና ዳግም በደም
    ሊላግጡ ያሰቡት ሳይደርስ ባአቋራጭ ኢንደክርስቶስ ዶ/ር አብይ መጣ ስለዚህ
    ተንኮላቸው ተኮላሽ አሁ አማራም ወልቃይትና ኢራያን ኢርትራም ባድምን ኢንደማይሰጡ ኢርማቸውን ኢንዲያወጡ አብይ መናገር አለበት ። ስለዚህ አፍን የሚከፍተው ሁሉ አፉን
    ይዘጋል።

  • @er6634
    @er6634 Před 3 lety

    ወልቃይት ሰገኔ መሪቱ ነዉ የኢትዮጲያ እጂ ህዝቡ መቦቆሉ ኤሪትራዊ ነዉ ከብት ይዘዉ ለሳር ግጦሽ ሄበዉ በዛዉ የቀሩ ኢትዮጲያዉስት ከ 4 ወለዶ በላይ ያልኖሩ ኤርትራዊያን ናቸዉ በጣም በከብት በዛት ሀፍታሞች ብግብርና ብዙ ምርት የሚሰበስቡ ወያኔ የበደላቸዉ የደርግ አስተዳደርም የበደላቸዉ ማህበረሰብ ናቸዉ

  • @yedani5574
    @yedani5574 Před 3 lety +3

    አብይ በአስቸኳይ ፡ ትግራይ ፡ ክልል ፡ ላይ ፡ ልክ ፡ እንደ ፡ ቱርክ ፡ ቤት ፡ ለቤት ፡ የ ወያኔ ፡ ሴል ፡ እያደነ ፡ መግደል ፡ እና ፡ የወያኔ ፡ ስም ፡ ማንሳት ፡ እስኪመራቸዉ ፡ ድረስ ፡ መቀጥቀጥ

  • @thematteroftime3906
    @thematteroftime3906 Před 3 lety +1

    ይህ ሰዉ ጤነኛ ነዉ ወይስ አብድ

  • @mulushewaasgedom4580
    @mulushewaasgedom4580 Před 3 lety +1

    ገልጃጃ ሽማግሌ እሱን ብሎ ፈሊላስፋ አጁዛ በዚህ እድሜው አለቅላቂ ሲሆን ትንሽ የማያፍር ነውረኛ እንደነዚህ አይነቱ ፕሮፌሰር ፈላስፋ እየተባሉ የሀገሪቱን ክብር ያሳጣት አጨብጫቢ

  • @temesgengebrelase6307
    @temesgengebrelase6307 Před 3 lety

    ካሃዲ የቡዳ ፍላስፋ

  • @akberethagos8363
    @akberethagos8363 Před 3 lety

    ኢንተርነት አጥፍቶ ራሱ የአማራ ፋኖዎች ናቸው ማይካድራውን የጨፈጨፍዋቸው። ይጣራ ሲባል ደግሞ አብይ አላስገባም አለ። ተመስገን ጥሩነህ የተሰናበተው ይህንን እልቂት ስላየ ነው እንዳልጠየቅ ሌቦች።

    • @helenkidane4956
      @helenkidane4956 Před 3 lety

      Kenehen tebek mahara kelel yalewten tgreee derashachewen new emnatefachew