ጠቅላይ ሚኒስትሩ ስራ የላቸውም ወይ ? - ዶ/ር ዳኛቸው አሰፋ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 8. 09. 2024
  • ጠቅላይ ሚኒስትሩ ስራ የላቸውም ወይ ? - ዶ/ር ዳኛቸው አሰፋ
    Subscribe: / @artstvworld
    Facebook : / artstvworld
    Website : artstv.tv
    Instagram : / artstvworld
    Twitter : / artstvworld
    Telegram : t.me/joinchat/...
    Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: / @artstvworld
    #ArtsTvWorld #EthiopianEntertainment #Ethiopia
    unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
    Copyright ©2020 Arts Tv World

Komentáře • 224

  • @samrawi1982
    @samrawi1982 Před 3 lety +31

    ኢትዮጵያ የዶክተሮች እጦት ሳይሆን የሆደ ሰፊ ሰዎች እጦት ነው ያላት

  • @Mmm-cr4xj
    @Mmm-cr4xj Před 3 lety +26

    ዶክተር ዳኛቸው አሰፋ አተም አቢቹም ሙህሮች ናችሁ አላህ ረጅም እድሜ ይስጣችሁ ያረብ።ለኔ ልዩ ናችሁ።

  • @henok_et2121
    @henok_et2121 Před 3 lety +8

    Africa is lucky to have Dr abiy Ahmad

    • @atenaguzekarias5918
      @atenaguzekarias5918 Před 3 lety +1

      Realy Realy,you're stupidity is an insult for Amahra peoples who have perched in Welega.

    • @blennegn8574
      @blennegn8574 Před 3 lety +2

      Not Africa,Ethiopia is unlucky to have dr.abyi

  • @ethiopia5644
    @ethiopia5644 Před 3 lety +5

    መሪያችን ክበርልን

  • @davemusic27
    @davemusic27 Před 3 lety +19

    ኦርቶዶክሳውያን በሙሉ እንኳን ለዓብይ ፆም በሰላም አደረሳችሁ።
    ትንሽ ፍቅር ከልቡ ውስጥ ያለው ይሄን ኮሜንት የሚያነብ ሰው፣ ሰብስክራይብ ማድረግ ጨክኖ አይቶ አያልፍም

  • @user-jg3pp1gy2p
    @user-jg3pp1gy2p Před 3 lety +9

    አቢቹ አሁንም ደግመህ ደግመህ ጻፍልን ትውልዱ ከዘር ፖለቲካ አድንልን ታሪክ ስራ ሁሌም ታሪክ እየሰራህ እንደሆነ እያየን ነው በርታልን ውድ መሪያችን ነህ

    • @blennegn8574
      @blennegn8574 Před 3 lety +2

      አንባቢ በጠፋበት ሀገር መጽሐፍ ጽፎ ይሄን ግራ የተጋባ ህዝብ ምን አድርግ ነው?😒😒😒 ተደመር ሲሉህ መቼ ተቀንሼ በል። ምንም የማይጠቅም ፓለቲከኛ እየመጣ ይፈላሰፍብናል

    • @user-jg3pp1gy2p
      @user-jg3pp1gy2p Před 3 lety +1

      @@blennegn8574 መቀነሳችን አልገባንም እኮ መደመር በጣም አስፈላጊያችን ነው ልክ እንደኢሮፓውያኑ በስራ በርትቶ ከሀገር አልፎ አህጉርን አንድ ማድረግ ይህ ነው የመደመር ሳይንስ ሲገባችሁ ትደመራላችሁ እስከዛው ባላችሁበት ክፉ አይንካችሁ

    • @dessiegelaw5935
      @dessiegelaw5935 Před 3 lety +2

      ሰውን በአሰቃቂ ሁኔታ በመግደል ተሪክ እየሰራ ነው

    • @mebachu
      @mebachu Před 3 lety

      L

    • @abiyworku2635
      @abiyworku2635 Před 3 lety

      @@user-jg3pp1gy2p imm immkm kino mjmmpmmi
      Mm
      Mm moment
      Zimmmmm
      Thanks im

  • @MaryMary-xp2lb
    @MaryMary-xp2lb Před 3 lety +10

    እንዳንተ አይነት አስመሳዮች ናችሁ ሀገራችንን መከራ ውስጥ ያስቀረን ። እውነቱን ልባችሁ ያውቃል

    • @abdulnaserjamsheer7914
      @abdulnaserjamsheer7914 Před 3 lety +2

      እውቀት ማጣት ግልፅ የሆነውን ነገር እንኲን መረዳት አልቻልሽም

    • @bezanoname8886
      @bezanoname8886 Před 3 lety

      @ Mary 😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @zoroastn.3550
    @zoroastn.3550 Před 3 lety +23

    ዶ/ር አብይን በየቀኑ እያነበብናቸው ነው፤ ይህን መፅሓፍ ማንበብ ይጠበቅብናል?

  • @tilahunsefiw1647
    @tilahunsefiw1647 Před 3 lety +18

    ኢሄ ሰውየ የገነት ዘውዴ ወንድም ነው ሚባለው ውነት ነው ? በዘር ነው ማለት ነው?

    • @eliasalemseged3553
      @eliasalemseged3553 Před 3 lety +3

      የገነት ዘውዴ አጎት ልጅ..... በወያኔ የመጀመሪያዎቹ አመታት የምርጫ ቦርድ ሃላፊ የነበሩት አቶ አሰፋ የዶክተር ዳኛቸው አባት ነበሩ።ገነትም ዳጋቸውም ሁለቱም የተለያየ አመለካከት ያላቸው ናቸው። የገነት አድር ባይነት ከየት እንደመጣ ማወቅ ይቸግራል። በደርግ ዘመን በተአምር ከሞት የተረፈች መሆኗን ሰምቻለሁ።ዶክተር ዳኛቸው በፍጹም አድርባይ አይደለም፣አይሆንምም። እግዚአብሄርንና ራሱን የሚያከብር ሰው ነው።

    • @dabetejah51
      @dabetejah51 Před 3 lety

      አረ በእ
      ናትህ አትዘላብድ የምርጫ ቦርድ ሀላፊው አሰፋ ብሩ ናቸው የዳኛቸው አባት አሰፋ ደስታ ናቻው የኔ ደንቆሮ የ360 ተማሪ

    • @tilahunsefiw1647
      @tilahunsefiw1647 Před 3 lety +2

      @@dabetejah51 ፍሬንድ ተደማሪ ተደጋፊ ነሽ እንዴ. ምነው 360ን ተቃወምሽ. ደግሞ አዲሱ ስማችሁ ምን ውታፍ ነቃይ. አብይ ያሻግረናል ብላችሁ አትድከሙ. እሱ በቅዠት እለም ሚኖር ሰው ነው.

    • @eliasalemseged3553
      @eliasalemseged3553 Před 3 lety +4

      @@dabetejah51 መሳሳት ምንም ማለት አይደለም። ስሕተትን ማረም በጎ ተግባር ነው። በእውነት ተሳስቼ ከሆነ ዕርማትህን እቀበላለሁ። ስድቡን ግን ምን አመጣው? ስድብኮ የሃሳብ እጥረት መገለጫ ነው።

    • @lakachewyalew9722
      @lakachewyalew9722 Před 3 lety +1

      እውነት እሷ የመለስ ነበረች እሱ የአብይ

  • @natydagher3422
    @natydagher3422 Před 3 lety +5

    እናመሰግናለን 🙏

  • @abtwintube1266
    @abtwintube1266 Před 3 lety +22

    ምሁር አድርባይ ይውደም ብተመስገን ደሳሌን ትዝ አለኝ።

  • @eskenderayalew5592
    @eskenderayalew5592 Před 3 lety +18

    ዶ/ር ዳኛቸው የግሪክ ፈላስፎችን ፍልስፍና ከማነብነብ እባክህ እራስህ ተመራመር ? ሰው ማመስገን (ማድነቅ)ጥሩ ነው ማሽቃበጥ ሲሆን ግን ለትዝብት ይጥላል ልክ እንደ ገነት ዘውዴ::

  • @samuelhaileyesus2265
    @samuelhaileyesus2265 Před 3 lety +8

    አድርባይ !!!

  • @abenezertegegne3781
    @abenezertegegne3781 Před 3 lety +18

    እግርህ ወደ ጉድጓድ ሲገባ የማይሆን ወሬ ትዘባርቃለህ ወገንህ እየታረደ ነው አስተውል

    • @mirafzemane4660
      @mirafzemane4660 Před 3 lety +1

      ዋናው አራጁ አንተ አደል እንደ በምን ሞራል ነዉ ምሁራኖችን የምትሳደበዉ ከመቶ እስት 0.01 እንኳን አስታዉል ?

    • @bezanoname8886
      @bezanoname8886 Před 3 lety

      @ Abenezer 🐀🐀🐀🐀🐀🐀🐀

  • @henok_et2121
    @henok_et2121 Před 3 lety +9

    We stand with Dr abiy ahemd

    • @ConcernedET
      @ConcernedET Před 3 lety

      Why? you don't care about the genocide happened everywhere in Ethiopia?

  • @zenebyimer454
    @zenebyimer454 Před 3 lety +15

    ዉታፍ ነቃይ.......ተደጋፊ ተደማሪ. የገነት ዘዉዴ ወንድም፤፤

  • @berrez4985
    @berrez4985 Před 3 lety +5

    Please writing a book has nothing to do with philosophy. It is just passing some ones thought through written matter.

  • @mesfindebebe2641
    @mesfindebebe2641 Před 3 lety +20

    ጓድ መንግስቱ ሃይለማርያም ወዶ መሰላችሁ የኢትዮጲያ ህዝብ ወርቅ ሲሉት ፋንድያ ይላል ያለው!!!

    • @ethiopiaethiopia8573
      @ethiopiaethiopia8573 Před 3 lety

      እባክህ ያንን ሰውዬ አታንሳ በድንቁርናና ጨካኝነቱ ኢትዮጵያን ለዚህ ሁሉ መከራ ያበቃ መሠረቱ መንግስቱ ነው ሀገሩን የሚወድ ያንን ሁሉ የሰለጠነና የተማረ ዜጋ ያለፍርድ አይፈጅም በአለም ተበትኖ ያለው ኢትዮጵያዊ የስደቱ መነሻ የደርግ ጨካኝነት መሆኑን ታሪክ አንብበህ ተረዳ

  • @hassetdino7413
    @hassetdino7413 Před 3 lety +3

    Dr abye the real Ethiopian leader Good job keep going...!!!

  • @bforgeneral5289
    @bforgeneral5289 Před 3 lety +1

    Abichu my prime minister...go ahead Dr abichu

  • @girmawoldemariam7107
    @girmawoldemariam7107 Před 3 lety +6

    ይህ ስው ግምገማው አንድ ቀን እውነት ሆኖ እያውቅም ይልቅስ ያው ይድሮው ደንቆሮ ፖለቲካ ወዲህ ውደያ ይዞ ሲወዘውዘው ይስተዋላል:: ሽመልስን የኔ ተማሪ ነው እመኑልኝ ሲለ ከርሞ የሆነውን አየር ዶክተሩ ይቅርታ እስኪ ጠይቅ ድረስ :: ዶክተሩ ያላወቀው ጉዳይ እህቱ እኮ ከወያኔ ጋር ሆኖ አንድ ድፍን ትውልድ የገደለች ወንጀለኛዋ እንኳን ይቅርታ ትደርጎላት እስከዛሬም ህዝብ ፈርታ መቀሌ መሆኗን:: ሁልግዜ መቅለል የማይስለቸው ቅሌታም ነው::

  • @aschuasefatube6326
    @aschuasefatube6326 Před 3 lety +8

    ምን አይነት ሰው ነው እደዚህ አይነት ሆዳም ተራ ሰው እደሆንክ በግልጥ ነው ያሳየህን ድሮስ የገነት ዘውዴ ወንድም አደለህ

  • @meskeremwolde2627
    @meskeremwolde2627 Před 3 lety +4

    የህዝቡ ጥያቄ በከባድ ችግር ውስጥ ያለችው ሀገርን እንደማረጋጋትና የህዝብን ችግር እንደመፍታት ጊዜውን እንዴት መጽሓፍ በመድረስ ያሳልፋል ነው።

    • @manalegsadick2561
      @manalegsadick2561 Před 3 lety +2

      ምንያርግሽወሬኛእንቺምንምሳትሰሪይመሽብሻልመሰለኝእሱደሞበሚተኛበትምሰአትይጽፈዋል።እሱምእንደኛሰውነውችግራችንእንደሆነአያልቅም።ችግርምየምናመጣውእኛውነንስለዚህየኛንችግርእራሳችንመፍታትአለብንእንጅበየቤታችንእየገባችግርሽምንድነውብሎመጠየቅያለበትአይመስለኝም።እኛኢትዮጵያኖችስራአንወድምግንስደትስንሄድሽንትቤትእናጥባለን።ባገራችንግንሰርተንለመብላትየበታችነትይሰማናልስሉለዚህታድያአብይምንያድርገንብለሽትገምቻለሽእህቴ

    • @blennegn8574
      @blennegn8574 Před 3 lety

      @@manalegsadick2561 so sad

  • @genberegeleta2661
    @genberegeleta2661 Před 3 lety +9

    እንዲህ ያሉት ሰዎች እኮ ተኝተው በሰአቱ መነሳት የማይችሉ፣ ቀናቸው እንዲሁ በመጃጃል በመተቸትና ሌላውን በመሳደብ የሚኖሩ ናቸው። ስለዚህ ጠ/ሚንስትራችንን ቢተቹም አይገርምም። ባለጌ በዋለበት ያውልሀል ይባል የለ።
    ፈጣሪ ኢትዮጵያን ይባርክ

  • @peacea4486
    @peacea4486 Před 3 lety +3

    Where can I get this book?

  • @fanadessie6346
    @fanadessie6346 Před 3 lety +9

    የአድር ባይነት ጥግ ለማየት ይህን ስውዬ ለማየት በቂ ነዉ 🤔

  • @weldeyesabate3053
    @weldeyesabate3053 Před 3 lety +9

    ወይ ሆዳም ምሁር!!!

  • @zenagirma8230
    @zenagirma8230 Před 3 lety +1

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @user-mi5ne1jz8z
    @user-mi5ne1jz8z Před 3 lety +4

    አገሪቷን የገደላት እንዳንተ አይነት ሆዳም ምሁር ነን ባዮች መሃይሞች ቦታውን ይዛዥሁት ነው፣ ሆኖም ነገ መግቢያ ታጣላቹ!!! ከርሳም ነቀርሳ።

  • @user-ur9kb6bm8d
    @user-ur9kb6bm8d Před 3 lety +3

    አሁን መፈላሰፍ ምን ያሰፈልጋል እነዚህ ብዙ ተማርን የሚሉ ሰዋች ቀውሰ ናቸው

  • @nejatnejat3401
    @nejatnejat3401 Před 3 lety +6

    እንዳተ ያለ እንከፍ እማ ምን ይፅፍል እሚፅፈው እኮ ብሩህ አእምሮ ያለው ነው እንዳተ ያለ ግትቻ የኢትዮጵያን ንብረት እየዘረፈ ውጪ አገር መላክ ነበር አሁን ቀረባቺሁ ባብቹ ግዜ የለም ሰርተህ ብላ አተ እንጏጉሎ

    • @getachewnekere9029
      @getachewnekere9029 Před 3 lety

      አንተ ደንቆሮ መጽሃፍ አንብብና አእምሮውን ሞርድ።

  • @CHRIST-Anchord
    @CHRIST-Anchord Před 3 lety +1

    Everyone should see'Ethiopian Cartoon showing Nile River's current distribution' which made me cry!

  • @sssh5805
    @sssh5805 Před 3 lety +11

    ፍሬአልባ አገላለፅ ነው ባጭሩ ዶክተር
    ተምታቶብሃል ስለዝህ አታጭበርብረን አርፈህ ብትከበር መልካም ነው ::

  • @zelalemmihretaab7109
    @zelalemmihretaab7109 Před 3 lety +6

    ምሁር ኣድርባይ የናንተ እውቀት ይገርማል ኣልፋና ኦሜጋ በ ኣማራና ኦሮሞ ኣስመስለህ ለ ኢትዮጵያ ህዝብ ብዚህ መሸወድ። ከ ሌሎች ህብረብሔሮች ኣንጻር ኣስከፊ ኣሳብ ነው። ውጤቱን እየትኣየ ነው።

  • @tsehaywoletewold6966
    @tsehaywoletewold6966 Před 3 lety +5

    የእሱ ስራ እኮ በፈጠራቸው ጀሌዎች አማካኝነት አማራን ማስጨፍጨፍ ነው። በርታ በለው !!!

    • @messilove8657
      @messilove8657 Před 3 lety

      ጎጃሜዎች አርፋችሁ ተቀመጡ ለሸዋ ገብሩ

  • @tigistadane2617
    @tigistadane2617 Před 3 lety +6

    አስመሳይ 2ማንነት

  • @gijjetigol1157
    @gijjetigol1157 Před 3 lety +14

    ወሬኛው ፈላስፋ ለየትኛው እድሜህ ነው የምትዘባርቀው አገር ገዳይ እድሜ ለናንተ ኢትዮጵያ እየሞተች ታወራለህ

    • @sadula4361
      @sadula4361 Před 3 lety +1

      ☠️👎🏼🦻🏽🙈🐛

  • @ttassefa5986
    @ttassefa5986 Před 3 lety +7

    ወይ ዶክተሮች 🤔

  • @aynihmivhale2336
    @aynihmivhale2336 Před 2 lety

    አብቹ እድሜና ጤና ይስጥህ ምርጥ መፅሐፍ

  • @azebgiday4656
    @azebgiday4656 Před 3 lety

    historical origin of writing book of Dr. Abiy by prof. Dagnachew

  • @munirshemsu6994
    @munirshemsu6994 Před 3 lety +1

    This guy reflects the PM's narcisism when he speaks

    • @kiberenigestsebez6633
      @kiberenigestsebez6633 Před 3 lety

      If u know the correct meaning of narcissism you would not say that. U do have vision, i do have vision. And Abiy has vision and there are millions who admire abiy,'s vision.. is it narcissism. But if abiy stop other opposing publication, that means i am the only one. That is narcissism. Therfore, as you criticize see other side as well

    • @munirshemsu6994
      @munirshemsu6994 Před 3 lety

      @@kiberenigestsebez6633 work on your grammar bro

  • @kiberlondon877
    @kiberlondon877 Před 3 lety +1

    ማንነታችሁ እኮ ተገለጠ ሒሊና ቢሶች በምስጊኑ የንፁሀን ሞት ይቁም ብለህ አትናገርም እንጰፍ

  • @tonyman3384
    @tonyman3384 Před 3 lety +3

    አንተ ፍልስፍና ሳይሆን ልፍስፍስናን እያማከርከው ነው ዜጋ እንደቅጠል የሚረግፈው

  • @user-om7do2gd8w
    @user-om7do2gd8w Před 3 lety +5

    ትዝብቴ አደርባይነት ነው እያስተማረኝ ያለው ።
    ኣደርባይ ወይም ውታፍ ነቃይ ዳኛቸው ኣሰፋ

    • @davehm1825
      @davehm1825 Před 3 lety +1

      ሃሃሃሃሃሃ!!!!! ይቺን ስድብ ኤርምያስ ለገሰ ፈጠራት ደቀመዝሙሮቹ አሰራጫችሁት! ችግሩ ከእውቀት ፆመኛ ለሆነ ሰው ብዙም አይገባም::

  • @lakachewyalew9722
    @lakachewyalew9722 Před 3 lety +5

    ዶር ዳኛቸው ግን የሙህራን አሽቃባጭ መሆኑ የአሳዛኝ

    • @bezanoname8886
      @bezanoname8886 Před 3 lety

      @ Lakachew 😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @nazarethketema4220
    @nazarethketema4220 Před 3 lety +11

    ይህ ሰው እንዲህ አልባሌ ነው እንዴ፤፤ ሆዳም

    • @solomonsibhatu9720
      @solomonsibhatu9720 Před 3 lety +3

      Yes he is & he need also guaranteed on his retirement.

    • @dawitzewdie8624
      @dawitzewdie8624 Před 3 lety

      አንተ/አንቺ ነሽ መደዴ መሀይም ሌላ ሠዉ አንቺ እንደተመኘሽዉ እንዲያስብ ትፈልጊያለሽ

  • @eliaswoldemariam7760
    @eliaswoldemariam7760 Před 3 lety +1

    What is a big deal if a head of state write a book . History recorded most PM , president
    Write a book . They open library on their name ,they write their experience and leadership and policies. We should appreciate he is able to write a book . Go green Go 🌴🌴

    • @atenaguzekarias5918
      @atenaguzekarias5918 Před 3 lety

      He does not write,he made copy of someone's, on his daily life at palace, he works how to make Ormiya country out of Ethiopian peoples and their treasures, plante trees and dream fantasies world.

  • @joewellajoe5377
    @joewellajoe5377 Před 3 lety +2

    DEL.LALA ....

  • @musesbhatu5402
    @musesbhatu5402 Před 3 lety +1

    እነ ዶክተር ዳኞቸው ከመንግስት ጋር ኦኖ
    የመንግስትን ጡት እየጠቡ መኖር
    ከቤተሰባቸው የለመዱት ነው
    ገነት ዘውዴ
    ዳዊት ዬዋንስ የመለስን ጡት ይጠቡ ነበር
    አውንም ዳኞቸው አንደዛ ነው።

    • @bereketayu7599
      @bereketayu7599 Před 3 lety

      Ato dagnachew yegileseb asteyayet new yesetut yihen asteyayet temeretin bilew hizbin lemiwokilu sewoch new mestet

  • @user-ku3wv1di7b
    @user-ku3wv1di7b Před 3 lety +11

    ዶ/ር ዳኛቸው ነጻ ፈላስፋ ግልጵና ቅን ናቸው እውነቱን ነግረው ግን ሞራሉን ይጠብቁለታል።

  • @woldealebeza3807
    @woldealebeza3807 Před 3 lety +4

    አቶ የሚለዉ ቃል በዶክተር በሚለዉ ቃል የተተካ ይመሥላልቃል ::

  • @spinoza6987
    @spinoza6987 Před 3 lety +6

    Medemer is just a common sense not philosophy. You are lost in your intellectual Fetishism

  • @teddikebede6922
    @teddikebede6922 Před 3 lety +7

    ባንዳነት በዘር እህቶ በወይኔ ግዜ ሞር ሰታሳድ
    አውን ፖለቲካው ሲያልቅባቸው በፔኮክ መጦ ብሎ
    ሰው ሲያብጠለጥል

  • @gudukassa982
    @gudukassa982 Před 3 lety +3

    በእርግጥ ዶ/ር አብይ በመደመር ያምናልን። የቄሱ ሚስት ትርክትን አስታወሰኝ።
    ዶ/ር አብይ ከራሱ ጋር ብቻ ካልሆነ በስተቀር ከማንም ጋር ሲደመር አላየሁም።

  • @nubawmer7001
    @nubawmer7001 Před 3 lety +3

    አንተ ብሎ ፈላስፋ የመንግስት ካድሬ

  • @user-ko6sv8wn6x
    @user-ko6sv8wn6x Před 3 lety

    Excellent theory is not enough.

  • @bettybetty2653
    @bettybetty2653 Před 3 lety +4

    ቅዳሜ እውነት በሻሻበገበያ ትደምቃለች ስለተገበያየውባት

  • @danigoworku6076
    @danigoworku6076 Před 3 lety +7

    በዕውቀታችሁ ልክ በአንደበታችሁ ግለፁ። በፍቅር መኖር ትውልድ ይግባውና ዶ/ር ዳኛቸው እናመሰግናለን

  • @user-mt4ox5fg3q
    @user-mt4ox5fg3q Před 3 lety +2

    የተከበሩ ዶ/ር ዳኛቸው ለእርሶ አንድ ጥያቄ አለኝ ::
    ጥያቄዬ ለእርሶ :--> በስልጣን ወቅት መፅሐፍ መፃፍ የመጀመሪያ እንዳልሆነ እና የፀሐፊችንም ስም ገልፀውልናል :: ጥያቄዬ ---- የጠቀሷቸው ፀሐፊዎች የፃፉትን በሚፅፉበት ወቅት ኢትዮጵያ የምትባል ትልቅ ሃገራችን አሁን ባጋጠማት አይነት ችግር ውስጥ እያለች ነው የፃፉትን የፃፉት ?

    • @ethiopia7387
      @ethiopia7387 Před 3 lety +1

      He works more than his hours but he use his off or vacation time to write not play soccer or video games.

    • @user-mt4ox5fg3q
      @user-mt4ox5fg3q Před 3 lety

      @@ethiopia7387 እናንተ የ ዳኛቸው ቃል አቀባዮች ናቹ ? እናንተ የዩትዩብ ማደጎ እንደ መሆናቹ የተለቀቀ ቪድዮ (ያልደከማችሁበትን) ለጥፉ :: ከዚህም አልፎ ማደግ ከፈለጋቹ ዶ/ር ዳኛቸውን ጋብዟቸው ጠይቋቸው የተመልካችንም ጥያቄ አቅርቡላቸው ::

  • @ermeeethiopia1223
    @ermeeethiopia1223 Před 3 lety +1

    መማር ማወቅ እና መመራመር በዚህ ደረጃ መውረድ እና ናጎንበስ ከሆነ እውነት አለመማሬን አመሰገንኩኝ ቢያንስ የመደመር ፍልስፍና ኢትዮጵያን እንደ ሃገር ያቆዩልንን ጀግኖች አባቶቻችንን እያዋረደ እና እየሰደበ እንደፃፈ ስለ አፄ ቴዎድሮስ የፃፈውን ባለማንበቡ የሰውየው አስተሳሰብ በአድርባይነት እንደ ኮፊያው ጭምድድድ ብሏል እና እባክህ አይምሮህን አራግፈው

  • @12ke883
    @12ke883 Před 3 lety +6

    ዳግመኛ አደናባሪው አልሞ መጣ ጠጣ እንግዲህ በዚህ ጊዜ በተረፈው ደንባራ ፈልስፋ...

  • @anwarsiraj8217
    @anwarsiraj8217 Před 3 lety +6

    እዲያ የዚ ሰውዬ እድር ባይነት እሁንስ ✋ ✋ ✋ አለ

    • @tigistzeray8047
      @tigistzeray8047 Před 3 lety

      ምን አናደደህ እዲህ ወደላይ ዝቅ አልክ ከዶክተር ጋር እኮ ነው እምታወራው

    • @anwarsiraj8217
      @anwarsiraj8217 Před 3 lety +1

      እኔ እንደውም ደላላ ነው የሚመስለኝ

  • @blennegn8574
    @blennegn8574 Před 3 lety +3

    አንባቢ በጠፋበት ሀገር መጽሐፍ ጽፎ ይሄን ግራ የተጋባ ህዝብ ምን አድርግ ነው?😒😒😒 ተደመር ሲሉህ መቼ ተቀንሼ በል። ምንም የማይጠቅም ፓለቲከኛ እየመጣ ይፈላሰፍብናል

  • @selamhabesha8866
    @selamhabesha8866 Před 3 lety +6

    You are getting paid. How much money you received today? You are enjoying your retirement on expenses of Ethiopian people.

  • @mekonenanagaw7161
    @mekonenanagaw7161 Před 3 lety +2

    Sorry Dr Danagachew.
    Is he writing his books in Amhara and Ethiopian blood.
    First save the nation life.

  • @tesfatefaa3158
    @tesfatefaa3158 Před 3 lety

    where are we?In upper KG or less than that?

  • @danieltadele4233
    @danieltadele4233 Před 3 lety +6

    ክሺ ሚዲያ አንድ የዕውቀት ትምህርት ጠብታ ይብቃኝ ዳኜ

  • @kiberlondon877
    @kiberlondon877 Před 3 lety +3

    አየ ሙህር ተብየው በአደባባይ ደደብ ሲሆኑ ማየት ያሳዝናል።

  • @Learning2801
    @Learning2801 Před 3 lety +1

    He loves abiy😂

    • @dabetejah51
      @dabetejah51 Před 3 lety

      አንተም አፍቅር ወንድ ፈልገህ

  • @yemanegebrehiwot877
    @yemanegebrehiwot877 Před 3 lety

    Give this 'azmari a masinko'; and just listen to; also remember Shimels's 'to convince and/or confuse...

  • @abrehambekele1090
    @abrehambekele1090 Před 3 lety +2

    ሰው በግፍ እያለቀ ሰው በረሀብ እያለቀ መደመር ኑሮ ጥይት ዘረኝነት እየቀነሰ መደመር የባለፈውንሰ ለሚሰቱ እጂ ገዘቡን የበላችው ለደሀ አደል ያገሬ ሰው መቼ ይሆን ከቅልፍ ምነቃው ሰትሸጥ ወይሰ መርፌ ሰትወጋ ወይሰ ችግሩ ባተቤት ሲኮኮ አምላክ ላገር እሚበጀውን ያጣ

  • @obiyya3372
    @obiyya3372 Před 3 lety +1

    Well done Abechuu...
    ይሄን የተዘበራረቀ ሀገር ተቀብለህ ፊትህ እስከሚጠቁር ለኢትዮጵያ ስለምትለፋ እናመሰግንሀለን
    በዙሪያህ ካሉ ጅቦች እግዚአብሔር ይጠብቅህ
    በተለይ ሽመልስ ከሚሉት ምስጥ ሀጠራው

  • @bruk1576
    @bruk1576 Před 3 lety

    Min sira alew weregna

  • @wmwhim7944
    @wmwhim7944 Před 3 lety +5

    ጠሚሩ ያለውን ትርምስ እና ግድያ ማስቆም ያቀተው መሪ ድርስት መፃፍ ከአንድ መሪ የሚጠበቅ አይደለም፣ሕዝብ ከመሪው ምን ይጠብቃል? የጠቅላይ ሚኒስትሩ ስራ ምንድነው? ዞሮባችኃል

    • @tigistzeray8047
      @tigistzeray8047 Před 3 lety +1

      አንተ ነህ የዞረብህ መቼም አለማወቅ አዲህ ሸክም የሁነብህ ምስኪን

  • @teddyteddy7133
    @teddyteddy7133 Před 3 lety +4

    Please remoove your cape

  • @adanemellestesfayohannes5252

    Please listen Sadagru philosophy. He is not opportunist, he is a well known independent person live for his own truth. Do not market your knowledge for simple reason. We know who benefit us whether you say good or bad the book itself can tale us the truth . We can crisize the book by ourselves. The book can sale itself.

  • @1Amhara1888
    @1Amhara1888 Před 3 lety

    🤔

  • @tekahailu6360
    @tekahailu6360 Před 3 lety +1

    hahahahaha....🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣 "WEREGNGA NOTE ERSO" keykirta gara. yetekeswachw sewch yetsafu yalwachew ... bengsna yelelut gn ende erso tilk sra lay yalu gn werenga ystifalu. GN metsafachew chigr bayhonm gn 3st amet bemulu chigr sayakena sraw ttto yehistan medemer mekenes lay flsfna tekotro metsafu, kezam lk ende hulum yemiyawkew tarik gn andu sitsifew malet new.

  • @amogneandualem6042
    @amogneandualem6042 Před 3 lety

    ብሔር ይዞ ማቀንቀን ቢቀርብንስ!

  • @fikurukidane8644
    @fikurukidane8644 Před 3 lety +1

    ዶክተር አብይ ባቀረቡት
    ያለፉትን ታሪኮች በተመለከት "የቄሱ ሚስት አውቅሽ ሲሏት መጽሐፉን እጠበችው" እንዲሉ ኢሕአፓ መኢሶን ደርግ ቢደመሩ አገር ይቀና ሕዝብም ያ የተወገዘ ቀይ ሽብር ዜጎችን ቀጥፎ ባልበላ ነበር ብለው ዲስኩራቸውን ሲያቀርቡ አደመጥኩ ይሚገርመው እሳቸው ሊተርኩ የፈለጉት መደመርን ካለፉት ታሪኮች ምን እንማራለን ከሚለው ጽንፍ ለመጎተት የተደረገ ንግግር ትውልድን አደናጋሪ ሆኖ አግንቼዋለሁ :: እነ ኢሐፖም እንደ መኢሶን ቢደመሩ ብለው ንግግራቸውን ቀጥለው ነበር :: የነበረው እውነታ ግን እነ አማንን እነ ተፈሪን እነ ሲሳይን እነ አጥናፉን በህሗላም መኢሶኖችን ቀርጥፎ የ በላ መንግስቱ ደርግ እንዴት ሆን ነው በምን መመዘኛ ነው ኢሕአፖም ቢደመር የሚል ሕዝብ ማደናግርያ ንግግር ሲናገሩ እነ ዳኛቸውም በድሉም ይህን እውነታውን እያወቁ ዝምታቸው አስገርሞኝ.መቼም ማወቁን እናውቃለን ብንናግር እናልቃለን ካልተባለ::
    መደመር የራሱ ሂደት እንዲኖረው ማድረግ ሲገባ ሌላውን በጥላቻ አቁሞ በዛ ላይ የራስን ፖለቲካ ለመገንባት ውድቀት እንድሚሆን ከወዲሁ መረዳቱ አያዳግትም ኢህአፓና መኤሶን ወደ ፍጅት እልቂት መውረዳቸው የሚተች ሆኖ ሳለ ከደርግ ጋር ለምን አልወግኑም ማለት ከቀይ ሽብሩ ሊያድናቸው አይችልም ነበር ::እነተፈሪም ድሞክራሲያዊ ይዘት ያለው ስላም መረጋጋት ሊያመጣ የሚችል ጥሪ በመግለጫ መልክ አውጥተው ነበር ያ በኢህአፓም በሌሎችም ድርጅት ተቃውሞ አልገጠመውም ነበር በተረፈ ምደናገሩ ይብቃና ማስተማሩ ዪቀደም ::

    • @getachewnekere9029
      @getachewnekere9029 Před 3 lety

      ኢህአፓ ሰው አልገደለም ለማለት ነው?

    • @fikurukidane8644
      @fikurukidane8644 Před 3 lety

      @@getachewnekere9029 ሲከላከል ድብን አርጎ ገሏል ያውም ሶስት ግዜ ምክር አዘል ማስጠንቀቅያ እየስጠ

  • @fasilo4852
    @fasilo4852 Před 3 lety

    አሽቃባጭ፣ አድርባይ ውታፍ ነቃይ!! መማር እንዳተ ከሆነስ አፈር ደሜ ይብላ!! የማትረባ ህሌናቢስ!!!

  • @AAAAAA-lk4ym
    @AAAAAA-lk4ym Před 3 lety +9

    ይሄ ዶክተር ተብዬ ከመጣው ገር እያጎበደደ ይበላል።

    • @davehm1825
      @davehm1825 Před 3 lety

      ከማን ጋር ሲያጎበድድ አየህ! ዱቄት!

  • @ionaskidane5541
    @ionaskidane5541 Před 3 lety +4

    Shame on you to blame the prime minister for writing a book ,He is leading the country at the same time on he's time hes is not drinking whisky he's using hes time properly and effective

  • @user-nn2yn5si8x
    @user-nn2yn5si8x Před 3 lety +2

    ኦሮሞ ማን ነው? አማራ ማን ነው? አገሪቷ የሁሉም ኢትዮጵያውያን ነው ስህተትህ ከዚህ ይጀምራል! ዝም ብሎ ደጋፊ መሆን ይደብራል! አብይ መፅሀፉን ቶሎ የፃፈው መለስ መፃፎቹን ሳያሳትም ሞት ስለቀደመው ከሱ ተምሮ ነው እንጂ የሚፃፍበት ጊዜ ስለሆነ አይደለም! ሰውየው የpriority ችግር አለበት!

  • @addistedla
    @addistedla Před 3 lety +2

    I am sure somebody wrote this book

  • @lemlemrazsfatschoolbelay3362

    አዎ ሥራ የላቸውም የሳችው ስራ በተለያዩ ባርክች መዝናናት አስመራ መመላለስ አማራንና አገር ወዳዶችን ማስጨፍጭፍ ነው

  • @danielteklehaimanot6137

    This gentleman , min alew Ye tireba MINSTR bisethew ?

  • @fkeryohannes
    @fkeryohannes Před 3 lety +1

    አንድ ምሁር ምንጣፍ ጎታች ውታፍ ነቃይ ሲሆን ያሳዝናል

  • @yocity9533
    @yocity9533 Před 3 lety +8

    Intellectual opportunist ጥጉ ይልሃል ይሄ ነው
    የተማረ ሲፈትል ይደበራል !

  • @glorytogod7071
    @glorytogod7071 Před 3 lety +5

    እያስገደሉ፤ እያስገደሉ
    መፀአፍ፡ ጽፈናል፡ አሉ፡፡ አለ፡ ያገሬ፡ ሰው፡፡
    ለመሆኑ፡ ጦርነት፡ እናነሳለን፡ ያለው፤ ሰው፡ ሲሞት፡ ሲፈናቀል፡ አልሰማሁም፡ አላየሁም፡ ያለውንስ፡ በመጻፉ፡ ላይ፡ አካቶታል፡ ወይ???

    • @davehm1825
      @davehm1825 Před 3 lety

      እሱን ደግሞ አንተ ፃፈዋ! አዋቂነት ለመቼ ነው? በዩቲዩብ ላይ በኮሜንት ስድብ ከመደርደር እናውቃለን የምትሉትን ፃፉልን!

  • @mulatusimegn9939
    @mulatusimegn9939 Před 3 lety

    እግዚአብሔር አምላክ የንስሀ ጾም ያድርግልን ሀገራችን ኢትዮጵያን ከክፉ ነገር ይጠብቅልን አብይንም ይጠብቅልን

  • @bs128
    @bs128 Před 3 lety

    Very educational prof.danchew

    • @ajtvnews2241
      @ajtvnews2241 Před 3 lety

      "Educational!?" Kkkkkk. Gengebet Mahayim.

  • @hagereethiopia6785
    @hagereethiopia6785 Před 3 lety +6

    ዳኛቸው ሱዳን ወራናለች ህውሀት በዲፕልማሲ ዘርራናለች አገር ተቸግራልች አንተ መደመርን ለማብራራት ድካም ላይ ነህ ምን አይነት ከንቱነት ነው ምን እይነት አድርባይነት ነው ጠቅላይ ሚኒስትሩ እባካችሁ እርዱኝ ብለው ጮኹ እኮ አይ ፍልስፍና የአንተ ፍልስፍና ለሀገሬ ምንም አልጠቀማት ወሬ ብቻ መለፋደድ

    • @sisaybizuayehu8108
      @sisaybizuayehu8108 Před 3 lety +3

      ኮሜንት ልፅፍ ገብቸ ሃሳቤን ቀድመህ ፅፈኸው ሳገኘው ተውኩት ።
      እንደዚህ አይነት አዛባዎች ናቸው ይኸውልህ ምሁር የሚባሉት

    • @davehm1825
      @davehm1825 Před 3 lety +1

      እንዴ አብይ እኮ ነው መፅሃፉን እንዲተች የጋበዘው:: በምረቃው ላይ አቅርብልኝ አለው አቀረበ! ሌላ ችግር ከሌለ በቀር በዚህ መውቀስ ውሃ አይቋጥርም::

    • @sisaybizuayehu8108
      @sisaybizuayehu8108 Před 3 lety +3

      @@davehm1825 እና ሲተች አየኸው?
      የምሁር ሚናውስ እንደ ከብት መነዳት ነውን?
      አጋሰስ በለው።

    • @davehm1825
      @davehm1825 Před 3 lety +1

      @@sisaybizuayehu8108 - ታድያ እንዳንተ አባባል ምሁር ማለትስ ጋጠ ወጥ ሆኖ መሳደብ ማለት ነውን? ሁሉ ሰው እንዳንተ ማሰብ የለበትም:: የሰውን የማሰብ ያሰበውንም የመናገር መብት የምትከለክል እኔ በምልህ አይነት ካልተሳደብክ ምሁር አይደለህም የምትል ከሆንክ ለአቅመ ኮሜንትም አልደረስክም ማለት ነው::

    • @hagereethiopia6785
      @hagereethiopia6785 Před 3 lety +1

      @@sisaybizuayehu8108 👌ምን ታረገዋለህ ሰውየው አሁንም የ3ኛ ክፍል ተማሪ ፈተና እያረመ ነው 😞

  • @sisaysolomon7709
    @sisaysolomon7709 Před 3 lety +2

    Abbey saihon besmu new emtifulet sewoch alu esu min ewket alew yalefe yatafewen mayet new

  • @ethiop365
    @ethiop365 Před 3 lety +5

    አንተ. ውታፍ ነቃይ ምን አገባህ እና ነው አንተ የሱን ጥያቄ ምትመልስ

    • @davehm1825
      @davehm1825 Před 3 lety

      አንተ ለምን አትመልስለትም ታድያ! ዱቄት!

  • @faadist5547
    @faadist5547 Před 3 lety +5

    ዶ/ሩ "የሚገርም..." ያላሉበትን ሀሳብ ፈልጌ አጣሁ። ለነገሩ የማይገርም ነገር ቢያጡ አይገርምም። ፀሐፊው ማን ሆነና!?

  • @eyrusalemasfan1332
    @eyrusalemasfan1332 Před 3 lety +8

    ዶክተር አትበለው ።

    • @user-cb5kk2ei3f
      @user-cb5kk2ei3f Před 3 lety +1

      Eyemererehm watew dijital 🤣

    • @hawayasin5013
      @hawayasin5013 Před 3 lety +1

      እና ምን ይበለዉ 🤔

    • @elizabetmulatu4385
      @elizabetmulatu4385 Před 3 lety +1

      እርርርርርርርርርርርርርር ከማለት , አለመስማት ይመረጣል።

    • @sofiaosman308
      @sofiaosman308 Před 3 lety +1

      @@elizabetmulatu4385 አረ ተያቸው እርርርር ድብን ይበሉ ውዴ

    • @elizabetmulatu4385
      @elizabetmulatu4385 Před 3 lety +1

      @@sofiaosman308 እውነት ነው ,.እየሰሙ ይንደባለሉ 😂

  • @alexbirhanubirhanu4199
    @alexbirhanubirhanu4199 Před 3 lety +5

    ሁለታቹንም ባዶ ናቹ
    አንተማ የባሰብክ

    • @abeshasolomon1798
      @abeshasolomon1798 Před 3 lety +1

      ፎቶህ ምነው ጭምብል አበዛ?!... እንደ ዶክተሮቹ ገለጥ በልና የራስህን አስተዋፅኦ "ጠብ" አድርግልና! ይህንን ነውው ኢትዮጵያ የምትፈልገው።

    • @elizabetmulatu4385
      @elizabetmulatu4385 Před 3 lety

      ከሰዶማም ሌባ , ምን ይጠበቃል ? አእምሮ የለውምና

  • @lemmatesema3778
    @lemmatesema3778 Před 3 lety +1

    Weshet kemnager belay mot yelem

  • @mamomamo6032
    @mamomamo6032 Před 2 lety

    አላዋቂ አዋቂ መሳይ የየዲት ጉዲት ገነት ዘውዴ ወንድም የዛሬዎቹ ባለግዜዎች አሸርጋጅ የትናንቶቹን እህትህ የዛሬዎቹን ደሞ አንተ ሆድ አደሩ ዳኛቸው ኢትዮጵያን ልታፈርሱ ብትወተሩም እናንተ ትጠፋላቹ እንጂ ሀገራችን አትጠፋ ።